Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፕሬዚደንት ማክሮን’

ድንቅ ተዓምር | የኢትዮጵያ ታላቅ መስቀል በፈረንሳይ እሳት ተፈትኖ አለፈ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2019

የፓሪሱ ኖትረዳም ካቴድራል ከደረሰበት የእሳት ቃጠሎ ከተረፉትና ውድ ከሆኑት ጥቂት ቅርሶች መካከል ይህ የ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስጦታ የሆነው የኢትዮጵያ መስቀል አንዱ ነው።

ቀዳማዊ ኃይለ ላሴ ከ ስልሳ አምስት ዓመታት በፊት፡ ... 1954.ም፡ ወደ ፈረንሳይ በተጓዙ ጊዜ እግረመንገዳቸውን ሰሞኑን በእሳት የወደመውን የፓሪሱን ኖትረ ዳምካቴድራል እና ቤተመቅደስ ጎብኝተው በዛውም ለፈረንሳይ አንድ ታላቅ የኢትዮጵያ መስቀል በስጦታ መልክ አበርክተው ነበር።

መስቀሉ የአለም መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ ከቃጠሎው የተረፈው የኢትዮጵያ መስቀል አሁን ወደ ታዋቂው ሉቭር ቤተ መዘክር ተወስዷል።

ፈረንሳይ ይኼን ውድና ታላቅ መስቀል በኖትረዳም ቤተ መዘክር አስቀምጣ ለ ስልሳ አምስት ዓመታት ያህልከጎብኚዎች ከፍተኛ ገቢ ታገኝበት ነበር።

ባለፈው ሳምንት ላይ የኖትረዳም ካቴድራል ከነቤተመዘክሩ ሲቃጠል መስቀሉ ግን አንዳች ጉዳት ሳያደርስበት ተገኝቷል።

ወገኖቼ፤ ጊዜው እየተቃረበ ነው። የአለም አይኖች ሁሉ ድንቅ፣ ምስጢራዊ፣ የአለም እምብርት፣ የሕይወት ዛፍ እና የገነት መገኛ ወደሆነችው ኢትዮጵያ ይማትራሉ። አለም በአውሎ ነፋስ፣ በጎርፍ፣ በመሬት መንቀጥቀጥና በእሳት ስትናጥ ሁሉም መዳኛና መጠጊያ ወደሆነችው ወደ ኢትዮጵያ ፊቱን ያዞራልአሁን ለጊዜው በአገራችን ሁሉም ነገር ደፍርሷል፤ ካልደፈረሰ አይጠራምና፡ ግን በቅርብ አገራችን ትጸዳለች፤ ጠላቶቿ ሁሉ አንድ ባንድ ይንበረከካሉ። የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሩቅ አይደለም!

ነጠብጣቦቹን ስናገናኝ

ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን – ላሊበላ – ፓሪስ – ኖትረዳም (የእኛ ወይዘሮ )– መስቀል – ስቅለት

በላሊበላ ካባ ለብሰው የነበሩት ማክሮንን እና አህመድ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው!

መስቀል ኀይላችን፣ ጽንዓችን፣ ቤዛችን፣ የነፍሳችን መዳኛ ነው!

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምር በፓሪስ | መስቀሉ ብቻ ከቃጠሎ ተረፈ፤ ሰማዩ ላይ የላሊበላ መስቀል ታየ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2019

በኖትረዳም ካቴድራል የተቀስቀሰው እሳት በቁጥጥር ሥር ከዋለ በኋል ሕንፃ ውስጥ እሳት አጥፊዎች ሲገቡ መስቀሉ ምንም ሳይሆን እና ሳይቃጠል ኃይለኛ ብርሃን አንጸባርቆ የታያቸው መስቀሉ ነበር። ይህ ትልቅ ምልክት ነው፣ ለመስቀሉ ጠላቶችም ማስጠንቀቂያ ነው። ዲያብሎስ ጠላት ይፈር፣ ቅጥል ይበል!

በጣም ድንቅ ነው! ይህ ሁሉ ነገር በሥላሴ ዕለት ነው የተፈጸመው፤ የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ሴት ልጅ ቅድስት ሥላሴን በጎበኝበት ዕለት።

በሌላ በኩል ደግሞ፤ ቢቢሲ በቀጥታ ሲያስተላለፍ ነበረው የቪዲዮ ምስል፡ ሰማዩ ላይ ነጭ ቀለም ያለውን መስቀሉን እሳቱ በፈጠረው ጥቁር ጭስ መካከል ጎልቶ ያሳየናል።

እንዴት ደስ ይላል! ተመስገን አምላካችን!

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኢየሩሳሌሙ ታዋቂ መስጊድም እሳት ተቀሰቀሰ | በተመሳሳይ ሰዓት ከፈረንሳዩ ካቴድራል ቃጠሎ ጋር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2019

ኒው ስዊክ እንደዘገበው ከሆነ በአላክሳ መስጊድ ውስጥ ነው እሳቱ የተቀሰቀሰው፤ ጉዳት ግን አልደረሰበትም። እንግዲህ አላህ እና አጋንንቱ የፓሪሱን ካቴድራል መውደም በሺሻ እያከበሩ ሳይሆን አይቀርም። በማህበራዊ ሜዲያ ብዙ ሙስሊሞች ሲደሰቱ፣ ሲስቁና ሲያፌዙ ማንበብና መስማት ይቻላል።

የፓሪሱ ካቴድራል ቃጠሎ ሆን ተብሎ እንደተቀሰቀሰ አንዳንድ የትዊተር ምንጮች ይናገራሉ። ከሦስት ዓመታት በፊት የኖትረዳም ካቴድራልን በቦምብ ልታፈነዳ የነበረችው ሙስሊም ባለፈው ዓርብ ዕለት የስምንት ዓመት እስራት ፍርድ ተሰጥቷት ነበር።

የሚያሳዝን ዘመን ላይ ደርሰናል። አምላክአልባ የሆነ ኑሮ የሚያካሂዱት ፈረንሳዮች ከዚህ የባሰ እሳት እንደሚመጣባቸው ነው የካቴድራሉ ቃጠሎ የሚጠቁመን።

ጦርነቱ በምዕራቡ ኢአማንያን እና በሙስሊሞች መካከል ነው የሚሆነው – የሉሲፈር ልጆች እርስበርስ ይባላሉ ማለት ነው – አላርፍ ያሉት ሙስሊሞች እራሳቸው በሚቀሰቅሱት እሳት የሚለበለቡበት ዘመን እየመጣ ነው።

በነገራችን ላይ በዚህ የኢየሩሳሌም መስጊድ እና በመካ ጥቁር ድንጋይ መካከል ያለው ርቅት በትክክል 666 የባሕር ጉዞ ማይሎች ነው።

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም ይህን ባወሳች ማግስት ድንቁ የፈረንሳይ ካቴድራል የእሳት አደጋ ሰለባ ሆነ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 15, 2019

በጣም የምያሳዝን ነገር ነው፤ ይህ ፈረንሳይ ውስጥ በጎብኝዎች ብዛት የመጀመሪያውን ቦታ የያዘ ታሪካዊ ቦታ ነው። በስምንት መቶ ዓመት ታሪኩ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የእሳት አደጋ ሰለባ ሲሆን፤ እጅግ ያሳዝናል፤ የአንድ ሺህ ዓመት ታሪክ ያለው የፈረንሳውያን ብሔራዊ ማንነትና ኩራት በአንድ ሰዓት ዕልም ብሎ ጠፋ፡ ዋው!

ነገር ግን፤ በአገራችን ተንኮል ሲሠሩ በእነርሱ ላይ የፍርድ እሳት ይዘንብባቸዋል። የሰሜን ተራሮች ቃጠሎ ከሰማይ ይታያል። ባለፈው ወር ላይ ሰዶማዊው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ከ ዶ/ር አህመድ ጋር ሆኖ ላሊበላን አላግባብ ረግጦ ነበር። “ላሊበላን እናድሰው” ብለው ነበር፤ ግን ጉዳዩ ተንኮል እንዳለበት የላሊበላን ድንቅ ዓብያተክርስቲያናት እንዲሠሩ አባቶችን እና መላዕክቱን ያዘዘው ኃያሉ እግዚአብሔር ያውቃል። እስኪ ይታይን፤ ወገኖቼ፤ በጣም ብርቅ የሆነውን እና በጎብኝዎች ዘንድ የመጀመሪያውን ቦታ የያዘውን ላሊበላ ንብረታችንን በእድሳት መልክ ሲተናኮሉ የራሳቸው አንደኛ ቱሪስት ሳቢ ካቴድራል ተቃጠለ። ሆኖም፡ በተለይ በእነርሱ ፋሲካ ቅዱስ ሣምንት ይህ አደጋ መከሰቱ እጅግ በጣም አሳዛኝና አጠራጣሪም ነው። የመሀመድ አርበኞች ይህን ካቴድራል እናፈርሰዋለን በማለት ደጋግመው ይዝቱ ነበር።

ያም ሆነ ይህ፡ በላሊበላ ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ያላግባብ ካባውን ለብሰው የነበሩት ፕሬዚደንት አማኑኤል ማክሮን እና ዶ/ር አብይ አህመድ ለራሳቸውም ለአገሮቻቸውም መጥፎ ዕድልን ይዘው መጥተዋል።

ማክሮን በላሊበላ ካባ ለብሶ በተመለስ ማግስት ፓሪስ በተቃዋሚዎቹ ጋየች | የድል ሐውልት ላይ አውሬው ታየ”

ሰዶማዊው ማክሮን ላሊበላን አርክሶ ከተመለስ በኋላ ፲፪ የፈረንሳይ ዓብያተክርስቲያናት ላይ ክፉኛ ጥቃት ደርሶባቸዋል

በሚለው ቪዲዮ ላይ ይህን ጽፌን ነበር፦

ፕሬዚደንት ማክሮን ከአጋሩ ጠ/ሚንስትር ግራኝ አህመድ ጋር በመሆን ወደ ላሊበላ ሄደው ቅዱስ ዓብያተክርስቲያናቶቻንን አርክሰዋል። የሚገርመው ደግሞ፤ የራሱን አገር ዓብያተክርስቲያናት በአግባቡ መንከባከብና መጠበቅ ያልቻለው አማኑኤል ማክሮን የላሊበላ ዓብያተክርስቲያናትን “ለማደስ ቃል ገብቷል” መባሉ ነው።

በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አማኑኤል ማክሮን እና አብይ አህመድ ላይ መዓት በመምጣት ላይ ነው። የለበሱት ካባ መዘዝ? እነዚህን ሁለት የኢትዮጵያ ጠላቶች ካባዎቹ አቦዝነዋቸው (deactivate) ይሆን?“

የሚገርም ነው፤ ከጥቂት ዓመታት በፊት እዚህ በእድሳት ላይ ከነበረው ካቴድራል ፊት ለፊት ቁጭ ብዬ አጠገቤ የነበርችው ሕፃን አሜሪካዊት እናቷን እንዲህ ብላ ስትጠይቃት መስማቴን አስታውሰዋለሁ፦

ማሚ እነዚያ ሰዎች እዚያ ሕንፃ ላይ ምን እያደረጉ ነው?እናትየዋም፦ “ቀለም እየቀቡት ነው፤ ዛሬ ቀብተው ከጨረሱ በኋላ ነገር ተመልሶ ጥቀርሻ ይሆናል” አለቻት፤ የአየር ብክለቱን ለመጠቆም።

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

የተከሰሰው አውሮፕላን፤ ፕሬዚዳንት ዘውዴ እና ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ በ ሉሲፈራውያኑ መመረጣቸውን ይነግረናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2019

የአውሮፕላኑ መከስከስ፡የደም መስዋዕት ነው”፡ ይለናል ይህ አሜሪካዊ። ያው እንግዲህ ምዕራባውያኑ እራሳቸው እየነገሩን ነው።

ይህን ቪዲዮ ገና ዛሬ ማየቴ ነው። እኔንም ባለፈው ሳምንት ከአደጋው በኋላ የተሰማኝ 100% ልክ እንደዚህ ነበር። ሁሉም የሥነ ሥርዓት መስዋዕት ነው። የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን ጉብኝትና የጥቁሩ ሳጥን ወደ ፈረንሳይ መላክ ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው። ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ሲያደንቅ የነበረውን የ ሲ ኤን ኤኑን “ሪቻርድ ኩዌስት” ብልጭ አድርጎ ያሳየናል። የሚገርም ነው!

ወገኖቼ፤ የሥልጣን ወንበር ላይ የተቀመጡት በውጭ ኃይሎች የተቀጠሩ ከሃዲዎች፣ እግዚአብሔርን በጣም እያስቆጡ ያሉ ግብዞች፣ ሳጥናኤልን የሚያገለግሉ የሕዝብ ቁጥር ቀናሽ ገዳዮች ናቸው።

ቁልጭ ብለው ከሚታዩን ብዙ ምልክቶች በኋላ፡ ዛሬም ይህን ማየት የተሳነውና በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የተታለለው ወገናችን በጣም ያሳዝነኛል። ሳይዘጋጅ መጡበት፤ የአባቶቹን ወኔ ለመቀስቀስ እንኳን እንዳይችል ተደርጎ ተኮላሽቷል፤ እነርሱ የመቶ ዓመት ዝግጅት አላቸው፤ በትዕቢትና የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን በሚለው እርኩስ መንፈስ ተሞልተዋል፤ አንዴ እነ ኢንጂነር ስመኘውን ይገድላሉ፤ ሲያስፈልጋቸው ደግሞ ልክ ናዚ ጀርመን በአይሁዶች ላይ አድርጋ እንደነበረው የሚያፈናቅሏቸውን ኢትዮጵያውያን እናቶች ቀለም ይቀቧቸዋል፣ ቁጥር ይሰጧቸዋል። “ውሻውን መጥፎ ስም ሰጥተህ ስቀለው / ‘Give the dog a bad name and hang him“ ፡ እንዲሉ

አቤት ጉዳችሁ እናንት ደካማ የስይጣን ልጆች!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፪]

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው

አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘላለም ልዑል ነህ

አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፥ ዓመፃንም የሚሠሩ ሁሉ ይበተናሉና

ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፤ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል

፲፩ ዓይኔም በጠላቶቼ ላይ አየች፥ ጆሮዬም በእኔ ላይ በቆሙ በክፉዎች ላይ ሰማች

፲፪ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል

፲፫ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ

፲፬ ያን ጊዜ በለመለመ ሽምግልና ያፈራሉ ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ

፲፭ አምላኬ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይነግራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዓመፃ የለም

ጌማትሪያ

ጌማትሪያ(ግሪክ እና አይሁድ)ልክ በእኛም ፊደላቱና ተርታቸው ልዩ ትርጉም እንደሚሰጡን፤ በአይሁዶቹ የካባላ ሥርዓትም ተመሳሳይ ልምድ አለ። ማለትም፡ ፊደሎቹ ቁጥርን ተክተው ማገልገል መቻላቸው ነው፡፡ ይህም ደግሞ ፊደሎቹን ካላቸው የቁጥር ልኬት ጋር በማድረግ ለማጥናት ከማቅለሉም በተጨማሪ ለምስጢራዊ አገልግሎትም ጥቅም ላይ ላሉ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ በእኛ ፊደላቶቹ ከ “አ” ጀምሮ ያላቸውን ተርታ በመጠቀም ለእያንዳንዳቸው ቁጥራዊ ልኬት ተሰጥቷቸዋል፡፡ አ(አሐዱ – አንድ)፣ በ(ክልኤቱ – ሁለተኛው)፣ ገ(ሠለስቱ ሦስተኛው)፣ ደ(አርባዕቱ አራተኛው)…ወዘተ እያለ ከቀጠለ በኋላ ከ(ዕሥራ – ሃያ)፣ ለ(ሠላሳ )፣ መ(አርብዓአርባ)…ወዘተ እያለ ይቀጥላል፡፡ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ በመቀጠል የእ(አእላፍ – መቶ ሺህ)፣ ቀእ(አእላፋት – አንድ ሚሊዮን)፣ እእ(ትእልፊታት – መቶ ሚሊዮን) እንዲያውም እእእ(ምእልፊትአሥር ቢሊዮን)…ወዘተ እያለ ይቀጥላል፡፡

ቪዲዮው ላይ የቀረበውንና ባለፈው ሳምንት ልክ በዚህ እሑድ ዕለት፡ ..አ በመጋቢት 10 / 2019 .ም በቢሾፍቱ የኢትዮጵያ አየር መገድ አውሮፕላን መከስከስ ዙሪያ ያሉትን ሁኔታዎች እንደሜክተለው በከፊል አቅርቤዋለሁ፦

የተከሰከሰው ኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በረራ ቁጥሩ 302 ነበር

ኢትዮጵያ የነጻነት ቀን ወይም ብሄራዊ የበዓል ቀን የሌላት ብቸኛዋ የአፍሪካ ሀገር ናት። ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ አርበኞች የድል ቀን፤ ኢትዮጵያውያን30 ዎቹ ዓመታት ጣልያኖች ላይ የተጎናጸፉትን ድልን ያከብራሉ ይህ በዓል 3/10310 ቀናት ከመሆናቸው 310 ቀናት በፊት ነው

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

<< አህመድ >> = 31 (የእንግሊዘኛ መደበኛ ቁጥር) 31 ኛው ጠቅላይ ሚኒስትር 127 «አዲስ አበባ ኢትዮጵያ» = 127 (እንግሊዝኛ መደበኛ ቁጥር)

ከአንድ ወር በፊት አህመድ የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መርቆ ከፍቷል። ይህም የኢንዶኔዢያው LionAir ጥቃት ከደረሰበት ከ 12 ሳምንታት እና 7 ቀናት በኋላ ነበር... በጃኑዋሪ 27, 2019 / ር አቢይ አህመድ የአውሮፕላን ማረፊያውን ሁለተኛ ተርሚናል መርቋል።

የጥንት የስኮትላንድ ራይት” = 127 (ሙሉ ቅነሳ) “የስኮትላንድ አርኪምስ ፍሪሜሶን/ነጻ ግምበኛ” = 127(ሙሉ ቅነሳ)

የጥር 27 የዛሬው የአውሮፕላን አደጋ ከመድረሱ ከ 42 ቀናት በፊት ነበር ባለፈው ዓመት 4/2 ስልጣን ላይ የወጣው አቢይ አህመድ በአሁኑ ጊዜ 42 ዓመ ነው42 ኛው ጠቅላይ ሚንስትር 181 ነው

በኢንዶኔዢያው ሊዮን አውሮፕላን አደጋ 181 ተሳፋሪዎች ሞተዋል የዛሬው አውሮፕላን አደጋ ከ ሴፕቴምበር 11 በኋላ 181 ቀናት ወሰን ውስጥ ይገኛል፤ 181 ቀናት

911 ኮድ/ The 911 Code

The LionAir crash was a numerical tribute to the September 11th attacks of 2001. “LionAir” = 78 and 111, the same as “New York”, and the plane had been in service for 78 days, or 11 weeks, 1 day.

LionAir was founded on 10/19 and was 19 years, 11 days old. The pilot of the downed plane was “Bhavye Suneja” = 191. The plane even took off from “Jakarta, Indonesia” = 611.

Today’s crash occurred a span of 9 months, 11 days before the anniversary of the founding of Ethiopian Airlines:9 Months, 11 Days

በአደጋው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሥልጣን ላይ ከወጣ 11 ወራት 9 ቀናት: 11 ወራት 9 ቀናት ሞልቶታል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ” = 119 (ሙሉ ቅነሳ)

ኢትዮጵያ እ... መስከረም 11/9 / የአዲስ ዓመት ቀን አከበረች

911 ከላይ ወደታች ሲገለባበጥ፤ 116

በራሪው አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ተነስቶ ቢሾፍቱ ተከስክሷል

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ” = 116 (የተገለባበጠ ሙሉ ቅነሳ)

ቢሾፍቱ” = 116 (ተቃራኒ)

የግድ / መስዋዕት ኮድ

እስከ መጋቢት 10″ = 431 (አይሁዶች)

431 83 ኛ ጠቅላላ ቁጥር ነው

“83” (ኢትዮጵያ) = 83 (እንግሊዝኛ)

ግድያ = 79 ቀና እና 83 ተቃራኒ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተቋቋመበት ከ 79 ቀናት በኋላ 79 ዓመታት 79 ቀናት

እንዲሁም ኩባንያው ዕድሜው 73 ዓመ ነው 73 ..አ በ 1945 ኢንዶኔዥያ ነፃነቷን ከተረከበች 73 አመት ጀምሮ ለ 73 ዓመት በነበሩ 73 ዓመታት ውስጥ LionAir አደጋ ተፈጸመ።

መስዋዕት” = 73 (የእንግሊዘኛ መደበኛ ቁጥር) “ሥነ ሥርዓት መስዋዕት” = 73 (ሙሉ ቅነሳ)

አውሮፕላኑ ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ከተነሳ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ተከሰከሰ

«አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ» = 73 (ሙሉ ቅነሳ)

«አዲስ አበባ» = 73 (ሙሉ ቅናሽ ቅነሳ)

የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳህወርቅ ዘውዴ የተወለቱት በቁጥር 73 (2) + (21) + 50/73

በቀድሞው ቁጥር 73 (10) + (25) + (20) + (18) = 73 በሙሉ አቆጣጠር ስልጣን ላይ ወጡ።

ፕሬዚዳንት ዘውዴ

ሳህወርቅ ዘውዴ” = 203 (በተቃራኒው)

የዘውዴ ስም የተገላቢጦሽ ቁጥራዊ ትርጉም 302 ነው። ይህ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አውሮፕላን ቁጥር ነው

ሞት” = 218 (እንግሊዝኛ የተራዘመ)

ሥነሥርዓታዊ የሰው መሥዋዕት” = 329 (የተገለባበጠ መደበኛ ቁጥር)

ፕሬዚዳንት ዘውዴ እና ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ በ “አዲስ የአለም ስርዓትአራማጅ በሆኑት ኢሉሚናቲዎች ተመርጠዋል

ብይ አህመድ” = 175 (ተቃራኒ)

ሳህወርቅ ዘውዴ” = 175 (እንግሊዝኛ መደበኛ ቁጥር) “ሳህወርቅ ዘውዴ” = 175 (የአይሁድ መደበኛ ቁጥር)

አዲስ የአለም ስርአት” = 175 (የአይሁድ መደበኛ ቁጥር)

“የራስ ቅል እና አጥንቶች” አባል የነበረው ወስላታ ጆርጅ ቡሽ አባትየው አዲሱ የዓለም ሥርዓትንግግር ያካሄደው..መስከረም 11/ 1990 .ም ነበር፤ ይህም ልክ የመሰከረም 11ጥቃት ከመድረሱ ከ11 ዓመታት በፊት ነበር።

_________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኦሮሞው ዲያብሎሳዊ እንቅስቃሴ የአሜሪካንን ውድቀት እያስከተለ ነው | ፕሬዚደንት ትራምፕ ይህን ተረድተውታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2019

ከ ፲፰ ዓመታት በፊት፡ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም ፩ ላይ፡ በአውሮፕላኖች ጥቃት የጀመረው ታሪካዊ የማስጠንቀቂያ ምዕራፍ አሁን በኢትዮጵያ አየር መንገድ መከስከስ ቀጥሏል። አውሮፕላናችን እንዴት፣ ለምን፣ በምን እና በማን እንደተከሰከሰ፡ ታወቀ አልታወቀ፡ ምንም የሚፈጥረው ነገር የለም። እውሩን ዓለማችንን ለመቀስቀስ ይህን መሰሉ “አደጋ” መከሰት አለበት። የዓለምን ትኩረት የሚስብው የአውሮፕላን አደጋ ነው። የአውቶብስ አደጋ ያን ያህል አይሆንም።

ይህ የአውሮፕላን አደጋ በኢትዮጵያ በኩል ኢትዮጵያ ውስጥ መከሰቱ፣ እንዲሁም አውሮፕላኑ በተለይ ለአፄ ኃይለ ሥላሴ ውድቀት ምክኒያት በሆነውና ጥልቁ የአጋንንት ዋሻ በሚገኝበት “ቢሸፍቱ ሆራ” መከስከሱ፡ ዲያብሎስ መለቀቁን እና የ ጦርነቱም ሂደት ወደ መጨረሻው ምዕራፍ መቃረቡን ነው የሚጠቁመን።

ከክርስቶስ ተቃዋሚዎች አንዱ የሆነው ግብረሰዶማዊው የፈረንሳይ መሪ፤ ማክሮን ልክ አውሮፕላኑ በተከሰከሰበት ማግስት ሹልክ ብሎ ወደ ላሊበላ መጓዙ (በ አብይ ጾም ከ አብይ አህመድ ጋር) በደንብ የተቀነባበረ ትልቅ ነገር እንዳለ ይጠቁመናል።

የኢትዮጵያ ቴሌኮምን “መውረስ” የምትፈልገዋ ፈረንሳይ ከጀርመን ጋር በማበር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እና አየር መንገድ ከኢትዮጵያ እጅ መንጠቅ ትሻለች። ለገንዘቡ ብለው ሳይሆን “ኢትዮጵያ” ለሚለው ስም። ልክ “ጤፍ” የሚለውን መጠሪያ ሊነጥቁን እንደሚፈልጉት። ቡናውን “ኮፊ” ወይም “አራቢካ” ቢሉት ምንም አይቀርብንም፤ ይውሰዱት።

የተከሰከሰው አውሮፕላን ጥቁር ሳጥን (ብርቱካናማው ሳጥን፡ ጥቁር ይባላል Orange is the new Black“) እንደተገኘ በመጀመሪያ ወደ ጀርመን ይላካል ተብሎ ነበር፤ ነገር ግን ጀርመን አይ ይቅርብኝ አለች፤ ባለፈው ወር ላይ የጀርመን ፕሬዚደንት አውሮፕላን በአዲስ አበባ “ተበላሽቶ” አልንቀሳቀስም ማለቱ በጣም አስደንግጧቸዋል፤ ለሁለተኛ ጊዜ ነበርና። ጥቁሩ ሳጥን በመጨረሻ ወደ ፈረንሳይ እንዲላክ ተወሰነ። ደም መጣጩ ፕሬዚደንት ማክሮን በመቶ ሃምሳ ስድስት ሰዎች ደም የተቀባውን ሳጥን ወደ ፈረንሳይ ይዞ ወደ ፈረንሳይ ተመለሰ ማለት ነው።

ስለ ጥቁሩ ሳጥን ምርመራ ውጤት እውነቱን እንደማይናገሩ መጠበቅ ይኖርብናል።

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: