ይህ የዘመኑ ምልክት ነው!
እንደ ፈርዖን ልባቸው የደነደነው አረቦቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች ለእሳት እየተዘጋጁ ናቸው። ታይቶ የማይታወቅ ጎርፍ ሳዑዲ አረቢያን፣ ኦማንን፣ ጆርዳንን እና ሌሎች የአረብ አገራትን በማጥለቅለቅ ላይ ነው።
ቪዲዮው የሚያሳየው በጥንታዊቷ የዮርዳኖሷ ከተማ ፔትራ አካባቢ የደረሰውን ኃይለኛ ጎርፍ ነው። ይህች ከተማ ከጥንት ጀምራ በጣዖት አምላኪዎች ዘንድ የምትታወቅ ነበረች።
እንደሚታወቀው የመጀመሪያዎቹ መሀመዳውያን እ.አ.አ ከ 622 ዓ.ም እስከ 725 ዓ.ም ድረስ፡ እንደ አሁኑ ወደ መካ ሳይሆን፡ ወደ ፔትራ፡ ዮርዳኖስ ነበር ዞረው የሚሰግዱት። አይደንቅም? ወደ መካ ዞረው መስገዱን የጀመሩት (ቂብላ) ከመሀመድ ሞት በኋላ ነው ማለት ነው። ቀጣዩ ቪዲዮ ይህን አስገራሚ ትምህርት ያስተምረናል።
እያንዳንዱ ሙስሊም ፀረ–ክርስቶስ ነው!
[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፳፪]
“ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።“