Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፓርክ’

A Lion Does Not Flinch at Laughter Coming From A Hyena | Don’t Mock a Lion

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 14, 2021

🦁 አንበሳ ከጅብ በሚመጣው ሳቅ አይወድቅም | አንበሳ ላይ አትቀልዱ 🦁

በጣም እየፈራና እየተንቀጠቀጠ የበዛ ስልቂያ በማሰማት ላይ ካለው ኦሮሞው የቀንና ሌሊት ጅብ ከግራኝ አህመድ አሊ በሚመጣው ሳቅ ጽዮናውያንም እንዲህ በቀላሉ አይወደቁም፤ ለሦስት ዓመታት ያህል እንደ ንጉሥ አንበሳው ታግተውና ተከብበው ቢሆኑም። አዎ! አንበሳም ድሮን አለው!

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እምዬ ኢትዮጵያ ቆሻሻው አውሬ ተሳለቀብሽ እኮ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 15, 2020

ይህ ቆሻሻ በጄነሳይድ ማግስት ብቅ ብሎ ዘለለ፣ የሻምፓኝ ጠርሙስ ከፈተ፣ ጠጣ፣ ሰከረ፣ እንደ የጅብ ጥላ ፈነደቀ ጨፈረ፣ ሳቀ፤ “አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ቢሞቱም ኢትዮጵያ ትቀጥላለች!” አለ።

የሕዝቡን ዝምታ እንደ ዳማ ጨዋታ አይቶታል።

እግዚዖ! እግዚዖ!ይህ ጨካኝ፣ አላጋጭ የዲያብሎስ የግብር ልጅ ወደሚያቃጥለው የሲዖል ነበልባል እሳት እየተጠጋ እንደሆነ እያየን ነው?!

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኮሮና ቁራናን ቀጣች | ሙስሊሞች እንዳይሰግዱ ታዘዙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2020

በእንግሊዟ በርሚንግሃም ከተማ ፓርክ ለመስገድ ተሰብሰበው የነበሩ ሃያ መሀመዳውያን በማህበራዊ ርቀት ትዕዛዝ አስከባሪ ፖሊሶች እንዲብተኑና ወደየቤታቸው ሄደው እንዲሰግዱ ተደርገዋል። ባለፈው ሳምንት በዚህችው ከተማ ነበር ሁለት የ5ጂ አንቴና ማማዎች በእሳት እንዲጋዩ የተደረጉት።

ሦስት መላመቶች

👉 1. በስቅለትና ትንሣኤ ዋዜማ “የመስቀሉን ሰዎች” ለመተናኮል

👉 2. አንዳንድ የእንግሊዝ አብያተ ክርስቲያናት ፋሲካን አስመልክቶ የቅዳሴ ሥነ ስርዓት ለማድረግ በመነሳሳት ላይ በመሆናቸው ፤ ኢአማንያኑ ፈላጭ ቆራጭ የመሀመዳውያን አጋሮች ሙስሊሞቹን “ኑ! ወደ ፓርክ ሂዱና ለመስገድ ሞክሩ፤ ከዚያ አይቻልም እንላችኋለን፤ በዚህ ለክርስቲያኖቹ “ሙስሊሞችንም ከልከለናቸዋል” በማለት ከቤተ ክርስቲያን እንዲርቁ እናደርጋቸዋለን።” ኢትዮጵያም እንደዚህ ነው የሚደረገው፤ “ያው! ሙስሊሞችንም ከልክለናቸዋል፤ የሃይማኖት እኩልነት፣ እኩልነት፣ እኩልነት

👉 3. እንግዲህ ኮሮናን ተገን በማድረግ ለወረራ መንደርደራቸው ሊሆን ይችላል። ውሻ የሸናበትን ቦታ ሁሉ የኔ ነው እንደሚለው ሁሉ የዋቄዮአላህ ልጆችም ዛፍ የተከሉበትን፣ የሰገዱበትንና መስጊድ የሰሩበትን ቦታ ሁሉ “ኬኛ” ይላሉ። አለም የነሱ ብቻ!

የትኛው ነው ሊሆን የሚችለው? እንደኔ ሦስቱም!

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጦርነት በአውሮፓ | አረብ ሙስሊሙ በውሻ ስለተነከሰ ውሻውና ባለቤቱ በእሥራት ተቀጡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2018

ቻይኖች ይህን የያዝነውን አዲስ አመታቸውን፡ “የውሻ አመት” ብለውታል።

የውሻ መንጃ ፈቃድ የሚወጣበት ዘመን እየመጣ ይሆን?

በምስራቅ ጀርመኗ ማግደበርግ ከተማ አንድ የሶሪያው ተወላጅ ፓርክ ውስጥ ከሚስቱና ልጆቹ ጋር ሲዘዋወር ነበር በውሻ የተነከሰው። የውሻው ባለቤት ተፈርዶበት ታሥሯል

ቪዲዮውን ያነሱት የሶሪያው ቤተሰቦች ናቸው። አንዳንድ ሰዎች እንደጠቆሙት ከሆነ ሙስሊሞች ውሾችን ስለሚጠሉ ሶሪያውም እንዲሁ የውሻውን ባለቤት ሆን ብሎ ሳይተናኮለው አልቀረም።

ለማነፃፀር፦

እዚህ ቪዲዮ ላይ እንደተገለጸው፤ “ኢትዮጵያዊት” የተባለችውን ልጃገረድ የነከሳት ውሻ ከባለቤቶቹ ተነጠቀ እንጂ ባለቤቶቹ ክስ አልተመሠረተባቸውም፤ አልታሠሩምም። ክስተቱ ተመሳሳይ ነው፤ የህግ አስከባሪዎቹ ውሳኔ ግን የተለያየ ነው፤ የሚገርም ነው።

እዚህ ላይ ምን የሚታየን ነገር አለ?

ለማንኛውም፤ ሁለቱም ተነካሾች፤ “አቤት ሲሳይ!ብለዋል።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: