Posts Tagged ‘ፓሪስ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 24, 2022
🔥 Paris is Burning 🔥
Clashes broke out for a second day in Paris between police and members of the Kurdish community angry at the killing on Friday of three members of their community. Cars were overturned, at least one vehicle was burned and small fires set alight near Republic Square, the traditional venue for demonstrations in the city where Kurds earlier held a peaceful protest. Watch this video for more.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሉሲፈራውያን , ሤራ , ረሃብ , ሰው መብላት , በዓል , ቱርኮች , ትግራይ , ነፃ ግንበኛ , አመፅ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , አጽም , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ከነዓን , ኩርዶች , ካኒባሊዝም , ወንጀል , የራስ ቅል , ገና , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፈረንሳይ , ፍሪሜሰን , ፍትሕ , ፓሪስ , Baal , Bones , Canaan , Cannibalism , Christmas , Famine , France , Freemason , Genocide , Grinch , HumanRights , Kurds , Paris , Riot , Skull , Temple , Tigray , Turks , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 24, 2022
💭 ግሪንች የገና መብራቶችን መስረቅ፡ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮች ብዙ በደል የሚድርስባቸው ኩርዶች በፈረንሳይዋ ፓሪስ ከተማ ዛሬ የተኩስ ትዕይንቶችን ባስተናገዱባቸው ጎዳናዎች ላይ ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል። ሦስት ኩርዶች በአንድ ግለሰብ ተገድለዋል።
❖ የገና ዋዜማ ምናልባት አጥፊው፣ ከፋፋዩ፣ አታላዩ፣ የተባዛው እና የተሸነፈው የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የሚጋለጥበት ተገቢ ጊዜ ነው።
❖ Christmas eve is perhaps an appropriate time for the destructive, dividing, deceiving, duplicate and defeated spirit of the Antichrist to be exposed.
❖❖❖ [1 John 4:3] ❖❖❖
“But every spirit that does not acknowledge Jesus is not from God. This is the spirit of the Antichrist, which you have heard is coming and even now is already in the world.”
MERRY CHRISTMAS
💭 Three people have been killed after a gunman opened fire at a Kurdish cultural center and nearby cafe in Paris, prompting clashes between police and protesters on nearby streets.
French President Emmanuel Macron described it as a “heinous” attack on France’s Kurds and said his thoughts were with the victims.
Prosecutors said they were investigating whether there was a racist motive behind the attack.
A 69-year-old man has been arrested.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሉሲፈራውያን , ሤራ , ረሃብ , ሰው መብላት , በዓል , ቱርኮች , ትግራይ , ነፃ ግንበኛ , አመፅ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , አጽም , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ከነዓን , ኩርዶች , ካኒባሊዝም , ወንጀል , የራስ ቅል , ገና , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፈረንሳይ , ፍሪሜሰን , ፍትሕ , ፓሪስ , Baal , Bones , Canaan , Cannibalism , Christmas , Famine , France , Freemason , Genocide , Grinch , HumanRights , Kurds , Paris , Riot , Skull , Temple , Tigray , Turks , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2020
VIDEO
ሳሙኤል ፓቲይ የተባለው መምህር በክፍሉ ውስጥ አወዛጋቢ የነብዩ መሐመድ የካርቱን ስዕሎችን ለተማሪዎቹ ካሳየ በኋላ ከትናንት በስቲያ አንድ የ፲፰ ዓመት ወጣት ትምህርት ቤት አቅራቢያ አንገቱን መቅላቱ ይታወሳል።
ሳሙኤል ፓቲይ የሚያስተምርበት ትምህርት ቤት መምህራንን ጨምሮ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች “እኔም መምህር ነኝ” “እኛ ፈረንሳይ ነኝ” የሚሉ መፈክሮችን ይዘው አደባባይ ወጥተዋል።
ጥቃቱ ከተፈጸመ በኋላ የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን መምህሩ አንገቱ ተቀልቶ የተገደለው “በእስላማዊ የሽብር ጥቃት ነው” ብለው ነበር።
አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የኢትዮጵያ መሪ እንዳልሆነና የሃገራችን ጠላት እንደሆነም በተደጋጋሚ አይተነዋል ስለዚህ በዋቄዮ-አላህ ልጆች በመገደል ላይ ስላሉት ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ብሔራዊ የመታሰቢያ ቀን ሊያውጅ የማይሰማውን “ሃዘኑን” እንኳን እንደ ፖለቲከኛ ለመግለጥ እንደማይሻ ከአንዴም አሥር ጊዜ አይተነዋል። በሌላ በኩል ግን የተደራጁ ኢትዮጵያውያን ተቋማት ለምሳሌ ቤተ ክህነት ለምንድን ነው ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በጎቿን “ወደ መንገድ እንውጣና ሃዘናችንን እንግለጥ! ታግተው የተሰወሩት ሴት ተማሪዎች የት እንደደረሱ እንጠይቅ!” የማትለው?
__________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: መህመዳውያን , መምህር , መታሰቢያ , ሙስሊሞች , ሽብር , ቀብር , አንድነት , ግድያ , ጥላቻ , ፈረንሳይ , ፓሪስ , ፕሬዚደንት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2020
VIDEO
ባለፈው ዓርብ በፈረንሳይ ፓሪስ አንድ መምህር መንገድ ላይ በመሀመዳውያኑ ባሰቃቂ መልክ እንደ ዶሮ አንገቱን ተቆርጦ ተገደለ። ይህ አሳዛኝ ግድያ በአውሮፓ በተለይ በፈረንሳይ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል፤ አሁን ሁሉም “የት አባታችሁ ! ምን ልትሆኑ ነው ? ነፃነታችንን አትነጥቁን !” በሚል ቁጣ የመሀመድን ካርቱን በማሳየት ላይ ናቸው። እዚህ ሞንትፔሊየ ከተማ እንደሚታየው። አውሮፓውያኑ መልሰው እያጠቁ ነው !
በቪዲዮ በተጨማሪ፦
👉 ለንደን ሃይድ ፓርክ፤ ጀግናዋ ክርስቲያን መሀመዳውያኑን ስታፋጥጣቸው፤
በፈረንሳይ መምህሩን ያረደው የመሀመድ ተከታይ ሙስሊም ነው፤ ቁርአን እንዳዘዘው ነው የፈጸመው፤
ይህ የመሀመድ ካርቱን ስድብ አይደለም ጥበብ ነው፤ የመሀመድ ስሜት ተጎዳበትን ? ወቸውጉድ !
የቀድሞዋ ሙስሊም የአሁኗ ክርስቲያን ቱርካዊት ነች፤ አረብኛም አትችልም ሙስሊሙ ግን በአረብኛ በመቀበጣጠር ሊያጠቃት ይሞክራል።
የምትናገረው ቋንቋ አይገባኝም፤ ግን ከእስልምና ጋር ችግር እንዳለህ አያለሁ፤ እኔም ከእስልምና ጋር ችግር አለኝ፤ ምንም እንኳን ተመሳሳይ ቋንቋ ባንናገረም ቅሉ እስልምና ትልቅ ችግር እንደሆነ ግን እያየነው ነው
አፍሪቃውያኑ ክርስቲያኖች ለአረቡ፦ ይህን መስማት ካልፈለግክ ትተኸን ሂድ
ምንም እንኳን የምትናገረው ቋንቋ ባይገባኝም ግን እስልምና አድገኛ እንደሆነ እያየነው ነው፤ ስለ መሀመድ እንዳልናገር እንኳን ሊከለክለኝ ይሻል።
አረብኛ አልናገርም !
መሀመድ ችግር ነው ! እስልምና ችግር ነው !
ክርስቲያኖቹ፦
ማንን ነው የምታስፈራራው ? አንፈራህም ! ክርስቲያኖች ነን፤ ካልተመቸህ ከዚህ ጥፋ !
እናንተ ሙስሊሞች ስለ ኢየሱስ ብዙ መጥፎ ነገሮችን ትናገሩ የለም እንዴ ?! በቀን አምስት ጊዜ “ጸሎት” ስታደርጉ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን እየረገማችሁ አይደለም እንዴ ?!
ሙስሊሞች ቁርአን እና መሀመድ ችግር እንዳለባቸው ሰለሚያውቁ ስለእነርሱ እንድናወራባቸው አይፈልጉም ፤ ችግሩ ይህ ነው!
_________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሙስሊሞች , ሽብር , ኢትዮጵያ , እስልምና , የመሀመድ ካርቱን , ግድያ , ጥላቻ , ፈረንሳይ , ፓሪስ , Beheading , Ethiopia , France , Islam , Moslems , Paris , Terror | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2020
VIDEO
ባለፈው ዓርብ በፈረንሳይ ፓሪስ አንድ መምህር መንገድ ላይ በመሀመዳውያኑ ባሰቃቂ መልክ እንደ ዶሮ አንገቱን ተቆርጦ ተገደለ። ይህ አሳዛኝ ግድያ በአውሮፓ በተለይ በፈረንሳይ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል፤ ሰዎች በሙስሊሞች ላይ ያላቸው ጥላቻ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መጥቷል። መጪው ጊዜ አስከፊ ነው የሚሆነው!
VIDEO
ውሻ እና ቢለዋ የያዙት ፈረንሳውያኑ ሴቶች በአይፈል ማማ ሥር ተሸፋፍነው ያገኟቸውን መሀመዳውያን “ቆሻሻ አረቦች ወደመጣችሁበት ተመለሱ!” ሲሉ ይሰማሉ። የሚገርም ነው ከወንዱ ይልቅ ሴቶቹ ናቸው በየሃገሩ የተሻለ ሃሞት ያላቸው። በቀደም ዕለት አንድ የሥራ ባልደረባዬ አብሮን የሚሠራውን መሀመዳዊ ሲያየው በቁጣ እና ብስጭት በሩን ከፍቶ ሲወጣ አየሁትና ቆየት ብዬ “ምነው?” ስለው፤ “ከሙስሊሞች ጋር አብሮ መሆን አልፈልግም” አለኝ በቁጣ። አውሮፓውያን እየተቆጡ ነው፤ መልሰው እያጠቁ ነው። እስኪ ተመልከቱ በሃገራችን ያ ሁሉ አስቃቂ ተግባር እየተፈጸመ ወገን ተገቢ የሆነውን ቁጣ እንኳን ለማሳየት ፈቃደኛ አይደለም።
__________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: ሙስሊሞች , ሽብር , ኢትዮጵያ , እስልምና , ግድያ , ጥላቻ , ፈረንሳይ , ፓሪስ , Beheading , Ethiopia , Islam , Moslems , Paris , Terror | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2020
VIDEO
ምን ዓይነት ልዩነት እያየን ነው? የገዳዩና ጨፍጫፊው መንፈስ አንድ ዓይነት ነው። ግን፦
👉 ባለፈው ዓርብ በፈረንሳይ ፓሪስ አንድ መምህር መንገድ ላይ በመሀመዳውያኑ ባሰቃቂ መልክ እንደ ዶሮ አንገቱን ተቆርጦ ተገደለ። ይህ አሳዛኝ ግድያ በመላው ዓለም ከፍተኛ ምላሽ አግኝቷል።
👉 የፓሪሱ መምህር ልክ እንደ ተገደለ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን ግድያው ወደተፈጸመበት ቦታ በማምራት መግለጫ ሰጠ፣ የተገደለውን መምህር ቤተሰቦች አጽናና
👉 የፓሪሱ ግድያ በመላው ዓለም ሜዲያዎች ዘንድ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ የሰበር ዜና አትኩሮትን አገኘ
+ እስኪ ይህን የፓሪሱን ፩ ግድያ በሃገራችን ላለፉት ሦስት ዓመታት ከተፈጸመው እና በታሪካችን ተወዳዳሪ ከሌለው አስከፊ ሁኔታ ጋር እናነጻጽረው፦
👉 በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ባሰቃቂ መልክ ሲገደሉ፤ መቶ የሚሆኑ ዓብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ፣ በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎች ሲፈናቀሉ የአሸባሪው ቄሮ አገዛዝ መሪ ግራኝ አብዮት አህመድ እንኳን ቤተሰቦችን፣ ቤተ ክርስቲያንን እና ም ዕመናኗን ለማጽናናት ለአንዴም እንኳን ሃዘኑን ለመግለጽ ዝግኙ አልነበረም/አይደለም። ይህ በየትኛዋም የዓለማችን ሃገር ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም ! ግን አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ምን ያህል በሕዝብ ላይ ንቀት ያለው እርኩስ፣ ጨካኝ እና አላጋኝ የሆነ አውሬ እንደሆነ እያየን ነው?!
👉 እንኳን የዓለም አቀፉ ሜዲያዎች “የራሳችንም” ሜዲያዎች ስለክርስቲያን ኢትዮጵያ ሰቆቃና ስቃይ መናገርና መዘገብ አይሹም። ትናንትና በኮልፌ ( ካራ )“ ስልጤ ሰፈር” በመስቀለ ሰላም ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ላይ መሀመዳውያኑ እና “ፖሊሶቻቸው” የፈጸሙትን ጽንፈኛ ተግባር አንድም ሜዲያ አለመዘገቡ አንዱ ምሳሌ ነው።
👉 በተዋሕዷውያን ላይ ይህ ሁሉ ያላባራ ጭፍጨፋ ሲካሄድ ኢትዮጵያውያን አንዴም እንኳን ለተቃውሞ ሰልፍ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ሲወጡ አልታዩም። ጨፍጫፊዎቹን በዋነኝነት ያደፋፈራቸው ይህ ነው!
_________ ________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: ሙስሊሞች , ሽብር , ኢትዮጵያ , እስልምና , ግድያ , ጥላቻ , ፈረንሳይ , ፓሪስ , Beheading , Ethiopia , Islam , Moslems , Paris , Terror | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2019
VIDEO
የፓሪሱ ኖትረ – ዳም ካቴድራል ከደረሰበት የእሳት ቃጠሎ ከተረፉትና ውድ ከሆኑት ጥቂት ቅርሶች መካከል ይህ የ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስጦታ የሆነው የኢትዮጵያ መስቀል አንዱ ነው።
ቀዳማዊ ኃይለ ሥ ላሴ ከ ስልሳ አምስት ዓመታት በፊት፡ እ . ኤ . አ . በ 1954 ዓ . ም፡ ወደ ፈረንሳይ በተጓዙ ጊዜ እግረመንገዳቸውን ሰሞኑን በእሳት የወደመውን የፓሪሱን “ ኖትረ ዳም ” ካቴድራል እና ቤተ – መቅደስ ጎብኝተው በዛውም ለፈረንሳይ አንድ ታላቅ የኢትዮጵያ መስቀል በስጦታ መልክ አበርክተው ነበር።
መስቀሉ የአለም መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ ከቃጠሎው የተረፈው የኢትዮጵያ መስቀል አሁን ወደ ታዋቂው ሉቭር ቤተ መዘክር ተወስዷል።
ፈረንሳይ ይኼን ውድና ታላቅ መስቀል በኖትረ – ዳም ቤተ መዘክር አስቀምጣ ለ ስልሳ አምስት ዓመታት ያህል ከጎብኚዎች ከፍተኛ ገቢ ታገኝበት ነበር።
ባለፈው ሳምንት ላይ የኖትረ – ዳም ካቴድራል ከነቤተ – መዘክሩ ሲቃጠል መስቀሉ ግን አንዳች ጉዳት ሳያደርስበት ተገኝቷል።
ወገኖቼ፤ ጊዜው እየተቃረበ ነው። የአለም አይኖች ሁሉ ድንቅ፣ ምስጢራዊ፣ የአለም እምብርት፣ የሕይወት ዛፍ እና የገነት መገኛ ወደሆነችው ኢትዮጵያ ይማትራሉ። አለም በአውሎ ነፋስ፣ በጎርፍ፣ በመሬት መንቀጥቀጥና በእሳት ስትናጥ ሁሉም መዳኛና መጠጊያ ወደሆነችው ወደ ኢትዮጵያ ፊቱን ያዞራል ። አሁን ለጊዜው በአገራችን ሁሉም ነገር ደፍርሷል፤ ካልደፈረሰ አይጠራምና፡ ግን በቅርብ አገራችን ትጸዳለች፤ ጠላቶቿ ሁሉ አንድ ባንድ ይንበረከካሉ። የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሩቅ አይደለም!
ነጠብጣቦቹን ስናገናኝ ፦
ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን – ላሊበላ – ፓሪስ – ኖትረ – ዳም ( የእኛ ወይዘሮ )– መስቀል – ስቅለት
በላሊበላ ካባ ለብሰው የነበሩት ማክሮንን እና አህመድ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው !
መስቀል ኀይላችን፣ ጽንዓችን፣ ቤዛችን፣ የነፍሳችን መዳኛ ነው !
______ _______________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ሉቭር , ላሊበላ , መስቀል , ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ , ቤተ-መዘክር , ተዓምር , ኖትረ-ዳም ካቴድራል , እሳት ቃጠሎ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ፈረንሳይ , ፓሪስ , ፕሬዚደንት ማክሮን | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2019
VIDEO
አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፤ ይህ የእሳት ቃጠሎ ሆን ተብሎ እንደተቀሰቀሰ እና፤ ድርጊቱ በፕሬዚደንት ማክሮን፣ ካንዝለር አንጌላ ሜርከል እና ጠቅላይ ሚንስትር ተሪዛ ሜይ አቀነባባሪነት እንዲሁም በ ጳጳስ ፍራንሲስኮ ተባባሪነት ነው የተፈጸመው።
ባለፈው ሣምንት ላይ ተሪዛ ሜይ ወደ በርሊን ከተማ በመጓዝ ከ አንጌላ ሜርከል ጋር ከተገናኘች በኋላ – በፐርጋሞን ሙዚየም ( የሰይጣን ዙፋን የሚገኝበት ቦታ ነው ) አቅራቢያ ነበር የተሰባሰቡት – ወደ ፓሪስ አምርታ ከሦስተኛው “ M” ማክሮን ጋር ተገናኘች። በርሊን የክርስቶስ ተቃዋሚው መቀመጫ ከሆኑት ከተሞች መካከል አንዷ ናት፤ ፖለቲካዊ ዋና ከተማ።
ማክሮን – ሜርከል – ሜይ – ኦባማ – ኢቫንካ
________ ________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Curiosity , Ethiopia | Tagged: መስዋዕት , ሚሸል ኦባማ , ማክሮን , ሜርከል , ሜይ , ትንሣኤ , ኖትረዳም , ኢ-አማናይነት , ኢቫንካ ትራምፕ , እሳት ቃጠሎ , እስክስታ , ኦሮቶዶክስ , ካቴድራል , ፈረንሳይ , ፍራንሲስኮ , ፓሪስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 17, 2019
VIDEO
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ብዙ ሰዎች እየመሰከሩ ነው። ድንቅ ነው። የዛሬዎቹ ከሃዲ ፈረንሳይ አባቶች ይህን ድንቅ ቤተ ክርስቲያን ለጌታችን ክብር ሲሉ ከስምንት መቶ ዓመታት በፊት በስንት ድካምና መስዋዕት ሠሩት። የአሁኑ ተልካሻ ትውልድ ግን ከአውሬነት ነፃ አውጥቶ እየባረከ ፀጋውን የሰጣቸውን ጌታችንን በመተው እንደ ይሁዳ የክህደት ኑሮውን መረጡ። በዚህም ይህን ድንቅ ቤተክርስቲያን ለፀሎት፣ ለመንፈሳዊ ሕይወታቸው እና ለነፍስ ማደሻ በመገልገል ፈንታ ጎብኝዎችን በመጋበዝ የገንዘብ ማምረቻ መሣሪያ አደረጉት።
አዎ ! ጌታችን በዚህ እጅግ በጣም አዝኗል፤ ስለዚህ፡ ቤቱ ለእርሱ ሲባል የተሠራ ነውና፤ እርሱ የማይመለክበት ከሆነ “እንግዲያውስ” በማለት እንዲቃጠልና እንዲፈርስ ፈቀደ። ፈረንሳዮች ሙሉ በሙሉ እንዳይፈራርሱ ከፈለጉ በጣም ማልቀስና ወደ ጌታችን መመለስ ይገባቸዋል።
አባቶቻቸው ቤተ ክርስቲያኑን ሠርተው ለመጨረስ ሁለት መቶ አመት ፈጅቶባቸው ነበር፤ ለስምንት መቶ ዓመታት ያህል ብዚ ጦርነቶችን እና የተፈጥሮ አደጋዎችን ምንም ሳይነካ አሳልፏል፤ ዛሬ ግን፡ እውቀት ጨምሯል፣ ቴክኖሎጂው ሁሉ በጣም ተራቅቋል በሚባልበት ዘመን፤ ሕንፃው በሰዓታት ውስጥ ወደመ። በሰሜን ተራሮች ቃጠሎ አገራችን “ውሃ፣ ውሃ !” እንደሚል ሕፃን “ሄሊኮፕተር፣ ሄሊኮፕተር !” በማለት ለመነች፤ “የመጠቅችው” ፈረንሳይ ግን በታላቅ ንብረቷ ላይ የደረስውን እሳት ከበሰተላይ ለማጥፋት አንድም ሄሊኮፕተር መጠቀም አልቻለችም። ዋው ! አይገርምምን ?!
_____ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: መስቀል , ትንሣኤ , ነበልባል , ኖትረዳም , ኢ-አማናይነት , ኢየሱስ ክርስቶስ , እሳት ቃጠሎ , ኦሮቶዶክስ , ካቴድራል , ፈረንሳይ , ፓሪስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2019
VIDEO
በጣም የሚገርምና አሳዛኝ የሆነ ክስተት በፈረንሳይ እየታየ ነው። ለሦስት መቶ ዓመታት ያህል ታይቶ የማይታወቅ አብዮት በፈረንሳይ እንደገና ተቀስቅሷል። በትናንትናው ዕለት የቢጫ ሰደርያ ለባሽ ተቃዋሚዎቹን ለማደን የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ሠራዊቱን ጠርቶ ነበር፤ ማለትም፡ ወታደሮችና ከባድ መሣሪያዎች በፈርንሳይ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በፓሪስ ከተማ መንገዶች ላይ እንዲሠፍሩ ተደርገዋል። የተቃዋሚዎቹ ኃይል ጠንከር ካለም ወታደሮች ጥይት ተኩሰው እንዲገድሉ ማክሮን ፈቃድ ሰጥቶ እንደነበር ተጠቁሟል። ዋው!
በሌላ በኩል፡ አይሁዶች ፈርንሳይን በብዛት በመልቀቅ ወደ እስራኤል ሄደው እየሠፈሩ ሲሆን፤ በክርስቲያኖችና ዓብያተክርስቲያናቶቻቸው ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃትም አሳሳቢ በሆነ መልክ በመጧጧፍ ላይ ነው።
ፕሬዚደንት ማክሮን ከአጋሩ ጠ / ሚንስትር ግራኝ አህመድ ጋር በመሆን ወደ ላሊበላ ሄደው ቅዱስ ዓብያተክርስቲያናቶቻንን አርክሰዋል። የሚገርመው ደግሞ፤ የራሱን አገር ዓብያተክርስቲያናት በአግባቡ መንከባከብና መጠበቅ ያልቻለው አማኑኤል ማክሮን የላሊበላ ዓብያተክርስቲያናትን “ለማደስ ቃል ገብቷል” መባሉ ነው።
በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አማኑኤል ማክሮን እና አብይ አህመድ ላይ መዓት በመምጣት ላይ ነው። የለበሱት ካባ መዘዝ ? እነዚህን ሁለት የኢትዮጵያ ጠላቶች ካባዎቹ አቦዝነዋቸው ( deactivate ) ይሆን ?
___ ______
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: ላሊበላ , ረብሻ , ቃጠሎ , ቢጫ ሰደርያ , አብይ አህመድ , አውሬው , አውሮፓ , ኢማኑኤል ማክሮን , ኢስላም , ዓብያተክርስቲያናት , ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ , ፀረ-ክርስቶስ , ፈረንሳይ , ፓሪስ | Leave a Comment »