Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፐርጋሞን’

የተዋሕዶ ልጆች ተቃውሞ ሰልፍ በበርሊን | “ፕሮቴስታንቶችና ሙስሊሞች ከክርስቲያኖች ላይ እጃችሁን አንሱ!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2019

ዋው! ጽሙድ እንደበሬ ትጉህ እንደ ገበሬ እንዲሉ በጾም በጸሎት የተጠምዱት የአቡነ ሀብተማርያም ልጆች በበርሊን ጎዳናዎችያውም በፐርጋሞን ኃውልት ዙሪያብዙ አንጮኽም፡ ግን ለሚመለከተው ክፍል ይህ ታላቅ የማስጠንቀቂያ ምልክት ነው።

ይህ ትልቅ እርምጃ ነውይህን ሰልፍ በበርሊን ማካሄዳቸው በጣም አስፈላጊ ነውምክኒያቱም በኢትዮጵያ ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለው የዘርና የሃይማኖት ጭፍጨፋ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ ከፕሬቴስታንት ጀርመን ጋር የተያያዘ ነው። በቁስጥንጥንያ ለኦርቶዶክስ ክርስትና መውደቅና ቱርክ የምትባል የክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር እንድትመሠረት ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያበረከተችው የማርቲን ሉተር ጀርመን ናት፣ በሃገራችንም ኢትዮጵያን በማመስ ላይ ያለውን አመጸኛ የኦሮሞ እንቅስቃሴ የጀመሩት እንደ ዮኻን ክራፕፍ ያሉት ፕሮቲስታንት ጀርመናውያን ነበሩ።

..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት የተነሳሳው። ተልዕኮው የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ ነው።

በርሊን የክርስቶስ ተቃዋሚው መቀመጫ ከሆኑት ዋና ከተሞች መካከል አንዷ ናት።

  • + የፖለቲካ መናኸሪያ በርሊን፣
  • + የኤኮኖሚ ለንድን እና ኒው ዮርክ፣
  • + የመንፈሳዊ ቫቲካን እና መካ ናቸው።

የራዕይ ዮሐንስ ላይ ከተጠቀሱት ሰባት ዓብያተ ክርስቲያናት(ሁሉም ያሁኗ ቱርክ ውስጥ ነው የሚገኙት) መካከል አንዷ፤ ፐርጋሞን ናት፤ ይህችም የሰይጣን ዙፋን የሚገኝባት ቦታ እንደሆነች ቅዱስ ዮሐንስ ጠቁሞናል።

ታዲያ ከ ፐርጋሞን የተወሰደው የሰይጣን ኃውልት አሁን የሚገኘው በበርሊን ከተማ ነው። እነ ሂትለር፣ ቡሽ፣ ኦባማና ሂላሪ ክሊንተን ሁሉም ይህን ኃውልት ለመሳለም ወደ በርሊን ጎራ ብለው ነበር። ሚሊየን ሙስሊም ወራሪዎችን ወደ ጀርመን አገር ያስገባችው ወይዘሮ አንጌላ ሜርከልም ከዚሁ ኃውልት ፊት ለፊት ነው የምትኖረው፤ ለዚህም ይመስላል ሰላማዊ እና ንጹህ በሆነቸው ጀርመን ላለፉት ጥቂት አመታት ታይቶ የማይታወቅ ቅሌታማ ተግባር ተከላካይ በሌላቸው ጀርመናውያን ህፃናትና ሴቶች ላይ እየተፈጸመ ያለው።

በየዕለቱ አሰቃቂ ድርጊቶች ይከሰታሉ፣ ሁሉም ውረጅ፡ አንፈልግሽም ይላታል፡ ሆኖም ሴትየዋ ያው 15 ዓመት ሞላት ሥልጣን ላይ ከወጣች፤ ከሥልጣን ለመውረድ ፈቃደኛ አይደለችም፤ በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል በመሥራት ላይ ያለቸውን ጀርመን ታጠፋ ዘንድ የተቀመጠች የዘመኑ ኤሊዛቤል ነችና።

... 1871 .ም የተዋሀደችው የጽንፈኛው ማርቲን ሉተሯ ጀርመን (ሁሉም ጀርመን አንድ አይደለም) የፐርጋሞንን የሰይጣን ኃውልት ወደ አገሯ በማስገባት ኢትዮጵያን መተናኮል ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በየጊዜው ስትቀጣ ቆይታለች። ጀርመን ቅኝ ግዛቶቿን አጣች፣ የአንደኛውንና ሁለተኛውን የዓለም ጦርነቶች በመቀስቀስ ዜጎቿ ብዙ ተሰቃዩ፣ ለመሰደድ ተገደዱ፤ የመሰማማት ህልም ነበራት ግን የራሷ ግዛቶች ተቆራረሰው በጎረቤት ሃገራት ተወሰዱ። አሁን ከምስራቁ የጀርመን ክፍል ጋር ከተዋህደችበት ጊዜ አንስቶ እንደገና የወራሪነትና የመስፋፋት መንፈሷ ተቀስቅሷል፤ በዚህም ምናልባት ለሦስተኛው የዓለም ጦርነት እንደገና መንስኤ ልትሆን ትችላለች። እኔ እንኳን በአቅሜ፡ “ከቀውስ መዳን የምትሹ ከሆነ ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ፣ ፐርጋሞንን ወደ ቱርክ መልሱ” የሚሉ ቃላትን የያዘ ደብዳቤ ለአንጌላ ሜርከል ሳይቀር ጽፌ ነበር።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“ኦሮሚያ’ ፡ ፕሮቴስታንት ጀርመኖች ኢትዮጵያን ለመግደል የቀመሙት መርዝ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2019

ኦሮሚያመርዝ ነው!!!

ኦሮሞ ነን” የሚሉት ምስጋናቢስ ከሃዲዎች እጅግ በጣም ኃይለኛ የሆነ መቅሰፍት በራሳቸው ላይ በማምጣት ላይ ናቸው።

እውነቱን ትተው ውሸቱን፤ ሰፊውን ጠልተው ጠባቡን፣ የሚያኮራውን ንቀው የሚያቀለውን፣ የሚያስከብረውን አውግዘው የሚያዋርደውን፣ ግዕዝን ትተው ላቲኑን፣ የማርያም መቀነትን ትተው የዘንዶ ቀበቶን፣ ክርስቶስን ትተው ዲያብሎስን መርጠዋል። በዚህም በቅርቡ ክፉኛ ይቀጣሉ። መዳን የሚፈልጉ ዋቄዮ አላህን ትተውና ንስሃ ገብተው ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ቶሎ ይሰለፉ።

የኦሮሞ ኢትዮጵያን ወረራ ታሪክኦሮሞ ኢትዮጵያ ላይ ሰፋሪ ነው” በሚለው ቪዲዮ ላይ የቀረበው መረጃ 99 % ትክክል ነው። እያናንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል፡ በተለይ ባሁኑ ወቅት ደግሞ ደጋግሞ ሊሰማውና ሊያውቀው የሚገባው መረጃ ነው። ሆኖም፡ መረጃውን ከአንድ የ “አማራ” ከተባለ ድርጅት ጋር ከማያያዝ ይልቅ በሙሉ የኢትዮጵያዊነት መንፈስ መተረክ ነበረበት። በተጨማሪ አንዳንድ መስተካከል ያለባቸው ነገሮች አሉ፤ ለምሳሌ፡ ጀርመናዊው ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት የተነሳሳው። ተልዕኮው የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ ነው።

በርሊን የክርስቶስ ተቃዋሚው መቀመጫ ከሆኑት ዋና ከተሞች መካከል አንዷ ናት።

  • + የፖለቲካ መናኸሪያ በርሊን

  • + የኤኮኖሚ ለንድን እና ኒው ዮርክ

  • + የመንፈሳዊ ቫቲካን እና መካ ናቸው።

የራዕይ ዮሐንስ ላይ ከተጠቀሱት ሰባት ዓብያተ ክርስቲያናት (ሁሉም ያሁኗ ቱርክ ውስጥ ነው የሚገኙት) መካከል አንዷ፤ ፐርጋሞን ናት፤ ይህችም የሰይጣን ዙፋን የሚገኝባት ቦታ እንደሆነች ቅዱስ ዮሐንስ ጠቁሞናል።

ታዲያ ከ ፐርጋሞን የተወሰደው የሰይጣን ኃውልት አሁን የሚገኘው በበርሊን ከተማ ነው። እነ ሂትለር፣ ቡሽ፣ ኦባማና ሂላሪ ክሊንተን ሁሉም ይህን ኃውልት ለመሳለም ወደ በርሊን ጎራ ብለው ነበር። ሚሊየን ሙስሊም ወራሪዎችን ወደ ጀርመን አገር ያስገባችው ወይዘሮ አንጌላ ሜርከልም ከዚሁ ኃውልት ፊት ለፊት ነው የምትኖረው፤ ለዚህም ይመስላል ሰላማዊ እና ንጹህ በሆነቸው ጀርመን ላለፉት ጥቂት አመታት ታይቶ የማይታወቅ ቅሌታማ ተግባር ተከላካይ በሌላቸው ጀርመናውያን ህፃናትና ሴቶች ላይ እየተፈጸመ ያለው።

በየዕለቱ አሰቃቂ ድርጊቶች ይከሰታሉ፣ ሁሉም ውረጅ፡ አንፈልግሽም ይላታል፡ ሆኖም ሴትየዋ ያው 15 ዓመት ሊሞላት ነው ሥልጣን ላይ ከወጣች፤ ከሥልጣን ለመውረድ ፈቃደኛ አይደለችም፤ በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል በመሥራት ላይ ያለቸውን ጀርመን ታጠፋ ዘንድ የተቀመጠች የዘመኑ ኤሊዛቤል ነችና።

... 1871 .ም የተዋሀደችው የጽንፈኛው ማርቲን ሉተሯ ጀርመን (ሁሉም ጀርመን አንድ አይደለም) የፐርጋሞንን የሰይጣን ኃውልት ወደ አገሯ በማስገባትና ኢትዮጵያንም መተናኮል ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በየጊዜው ስትቀጣ ቆይታለች። ጀርመን ቅኝ ግዛቶቿን አጣች፣ የአንደኛውንና ሁለተኛውን የዓለም ጦርነቶች በመቀስቀስ ዜጎቿ ብዙ ተሰቃዩ፣ ለመሰደድ ተገደዱ፤ የመሰማማት ህልም ነበራት ግን የራሷ ግዛቶች ተቆራረሰው በጎረቤት ሃገራት ተወሰዱ። አሁን ከምስራቁ የጀርመን ክፍል ጋር ከተዋህደችበት ጊዜ አንስቶ እንደገና የወራሪነትና የመስፋፋት መንፈሷ ተቀስቅሷል፤ በዚህም ምናልባት ለሦስተኛው የዓለም ጦርነት እንደገና መንስኤ ልትሆን ትችላለች። እኔ እንኳን በአቅሜ፡ “ከቀውስ መዳን የምትሹ ከሆነ ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ፣ ፐርጋሞንን ወደ ቱርክ መልሱ” የሚሉ ቃላትን የያዘ ደብዳቤ ለአንጌላ ሜርከል ሳይቀር ጽፌ ነበር።

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሜርከል እና ኤርዶጋን ኢትዮጵያን ከጎበኙ በኋላ፡ ባገሮቻቸው ላይ መዘዝ አመጡ | በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል የሚሠራ ይወድቃል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 19, 2018

አሁን ምን እየተካሄደ እንደሆነ ሰዎች የነቁበት ዘመን ነው።

ጀርመን በሚሊዬን የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ወደ አገሯ ስታስገባ አንድ ትልቅ ዕቅድ መኖሩን አሁን እያየነው ነው። የሙስሊሞች ወደ ጀርመን እና አውሮፓ መጉረፍ በመስከረም 2015 .ም አልጀመረም። የጀመረው ከ 50 እና 100 ዓመታት በፊት ነው።

1ኛው የዓለም ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ኢትዮጵያ የጀርመን ተባባሪ እንድትሆንና ወደ ዓለም ጦርነት እንድትገባም ጀርመናውያን መሪዎች ብዙ ሙከራ አድርገው ነበር። ጀርመን ልጅ ኢያሱን በቱርክ አማክኝነት በመልመል እስላማዊ ሠራዊትን ለማደራጀት ሞክራ ነበር፤ አልተሳካላትም።

አፄ ኃይለ ሥላሴም ቢሆኑ በአውሮፓውያኑ ተመርጠው ነበር የንጉሣዊው ዙፋን ላይ ለመቀመጥ የበቁት። የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ከእፈጸመ በኋላ የሰው ኃይል የጎደላትና ብዙ ሠራተኞችን የምትፈልገዋ ጀርመን በቅድሚያ አፄ ኃይለ ሥላሴን ነበር የጠየቀችው ኢትዮጵያውያን ሠራተኞችን እንዲልኩላት። ግን አልተሳካም፤ አፄ ኃይለ ሥላሴ፡ “እኛ አንልክም፤ ሥራ አጦች የሉንም!” በማለታቸው።

ከዚህ በኋላ ነበር ፀረክርስቶስ ቱርኮችን በብዛት ወደ አገሯ ያመጣቻቸው። በተለይ የሰይጣንን ዙፋን “ፐርጋሞንን” ከቱርክ ካመጣችበት ጊዜ አንስቶ ጀርመን የምትሰራውን አታውቅም። ታታሪ የሆነው ሕዝቧ በመሪዎቹ እንደ አሻንጉሊት ይጠመዘዛል።

ከሦስት ዓመታት በፊት የ2016 .ም አዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ በሺህ የሚቆጠሩ ጀርመናውያን ሴቶች በሙስሊሞች ሲደፈሩ በሜርከል መንግስት በደንብ የተቀነባበረ “የሞራል መስበሪያ” ሴራ መጠነስሱን ጤናማ ጀርመናውያን አሁን እየተገነዘቡት ነው።

የጀርመን እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን

የእግር ኳስ ጨዋታ ብሔራዊ ስፖርት በሆነባት ጀርመን የአሁኑ ጀርመን ቡድን “ብሔራዊ” የሚለውን የቅጽል ስም በመፋቅ፡ “ቡድኑ” የሚል መጠሪያ ብቻ እንዲይዝ ተደርጓል። ሉላዊ ሴራ!

ከአራት ዓመታት በፊት፡ ብራዚል በተካሄደው የዓለም ዋንጫ ወቅት፡ “ህ የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያው የሰዶማውያን የዓለም ዋንጫ ነው” በማለት በጊዜው ጽፌ ነበር። አዎ! የዛሬውም የጀርመን ቡድን ካለፈው የተለየ አይደለም፤ እደሜያቸው የገፋባቸው የተነቀሱ ጢማም ስዶማውያንና ሙስሊም ተጫዋቾች አሁንም ቡድኑን ወክለዋል። ልክ እንደ አንጌላ ሜርከል የጀርመንን ቡድን ለ12 ዓመታት ያህል በአምባገነንነት የሚመራው ሰዶማዊ “ብሔራዊ” አሰልጣኝ፡ ዮአሒም ሎቭ፡ የማንቸስተር ሲቲውን ኮከብ ተጫዋች ሳኔን አባርሮ፤ አጉርሳ እና ተንከባክባ ያሳደገቻቸውን ጀርመንን የከቱድትን ሁለ ቱርኮች፤ መሱት ኡዚልን እና ጉንዶጋንን ለዚህ ዓለም ዋንጫ አሰልፏቸዋል። እነዚህ ሁለት ተጫዋቾች ምንም እንኳን ጀርመን አገር ተወልደው ቢያድጉም፡ ባለፈው ወር ላይ ከቱርኩ ፕሬዚደንት ኤርዶጋን ጋር “የኔ ፕሬዚደንት” እያሉ የፎቶ ቅስቀሳዎችን አካሂደው ነበር። ይህ ድርጊታቸው ብዙ ጀርመኖችን በጣም አስቆጥቷል። ታዲያ አብዛኛው ጀርመን እነዚህ ሁለት ከሃዲዎች ከብሔራዊ ቡድን እንዲገለሉ ድምጹን ቢያሰማም፡ አሰልጣኝ ዮአሒም ሎቭ ግን በግትርነት ወደ ሩሲያ እንዲጓዙ መርጠዋቸዋል። በነገራችን ላይ ዩአሒም ሎቭ ብሔራዊ አስልጣኝ ከመሆኑ በፊት የቱርኩን ቡድን ፌነባርቺ ኢስታንቡልን ያሰለጥን ነበር። በአሁኑ ጊዜም የእርሱ እና የመሱት ኡዚል (የዲያብሎስ ገጽታ አለው) ወኪል አንድ ግለሰብ ነው።

በእነዚህ ሁለት ቱርኮችና በቱኒዚያዊው ከዲራ ሳቢያ ብዙ ጀርመናውያን ቡድናቸው እንዲሸነፍ እና እንዲዋረድ ይሻሉ። የሚገርም ነው፡ አይደል? ተሰምቶ አይታወቅም! ግን ሃቁ ይህ ነው።

ከኮሎኙ ሴቶች ወሲብ ደፈራ በኋላ፤ በተወዳጁ እገርኳስም በኩል የጀርመናውያንን ሞራል ለመስበር እየተሞከረ ነው። ጀርመን በሜክሲኮ መሸነፏ ይህን የሚያሳየን ነው። ሁልጊዜ ኃያል የነበረው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ምናልባት የመጀመሪያውን ዙር ማለፍ አይቻለው ይሆናል። ቱርክና አረብ ተጫዋቾችን ማስገባት አልነበረባቸውም።

ይህ ሁሉ በአንጌላ ሜርከል እና በሬሴፕ ኤርዶጋን የተቀነባበረ ነው። ሁለቱም ኢትዮጵያን ጎብኝተው ከተመለሱ በኋላ ነው ባገሮቻቸው ላይ መቅሰፍቱ እየወረደባቸው ያለው። ሜርከል እና ኤርዶጋን ኢትዮጵያን ለመተናኮል ነበር ወደ ኢትዮጵያ የሄዱት፤ ሁለቱም የኦሮሞ ሙስሊሙን እና የሶማሌውን እንቅስቃሴ የሚደግፉ ናቸው።

ኢትዮጵያን የሚተናኮል መሪ ወይም ባለሥልጣን ኢትዮጵያን ከጎበኘ በኋላ፣ ወይ ወዲያው ከስልጣኑ መውረድ ይኖርበታል፡ ወይም ደግሞ በአገሩ ላይ መዘዝ ያመጣል። የዓለም መሪዎች፣ የሮማው ጳጳስ፣ የአሜሪካ፣ ሩሲያና ፈረንሳይ ፕሬዚደንቶች ኢትዮጵያን የማይጎበኙት ከዚህ የተነሳ ነው።

+ ባራክ ሁሴን ኦባማ ኢትዮጵያን የጎበኘው፣ አንደኛ ሙስሊም በመሆኑ፣ ሁለተኛ ሥልጣኑን ሊያስረክብ ጥቂት ቀናት ስለቅሩት ነበር።

+ የእንግሊዙ ቶኒ ብሌር ኢትዮጵያን ከጎበኘ በኋላ ነበር ለሌላ ምርጫ እንደማይቀርብ እና ከስልጣን እንደሚወርድ ኢትዮጵያ ሆኖ የተናገረው።

+ የስፔኑ ጠ/ ሚንስትር ሳፓቴሮም እንዲሁ ኢትዮጵያን ከጎበኘ በኋላ ነበር ከስልጣን የተወገደው።

+ የደቡብ ኮሪያ ሴት ፕሬዚደንት፡ ፓርክ ግዌን ሄ ኢትዮጵያን በጎበኙ ማግስት ነበር፡ ከገንዘብ ጋር በተያያዘ ቅሌት፡ ከሥልጣናቸው የተወገዱት።

+ የግብጽና ሌሎች አረብ መሪዎች ኢትዮጵያን ጎብኝተው ከተመለሱ በኋላ ነው በአገሮቻቸው እና በራሳቸውም ላይ መቅሰፍቱን የሚያመጡት። ለዚህም ፕሬዚደንት ሙባረክን፣ ሙርሲን፣ ጋዳፊን፣ አልሲሲን፣ ኳታርን፣ ሳዑዲን ወዘተ መጥቀስ ይቻላል። ነብያቸውም “ኢትዮጵያን አንኩ!ብሎ አስጠንቅቋቸዋል (መሀመድ እኛን አክብሮ ሳይሆን ይህን ያለው፣ ስለሚመጣበት መዘዝ ዲያብሎስ አማካሪው በጆሮው ሹክ ስላለው ነው።)

+ በቅርቡም፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቴለርሰን ተንኮለኛ ተልዕኮ ይዘው ወደ ኢትዮጵያ በተጓዙ ማግስት ነበር ከሥልጣናቸው የተወገዱት። ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

በርሊን የፀረክርስቶሱ መቀመጫ ከሆኑት ከተሞች መካከል አንዷ ናት። ራዕይ ዮሐንስ ላይ ከተጠቀሱት ሰባት ዓብያተ ክርስቲያናት (ሁሉም ያሁኗ ቱርክ ውስጥ ነው የሚገኙት) መካከል አንዷ፤ ፐርጋሞን ናት፤ ይህችም የሰይጣን ዙፋን የሚገኝባት ቦታ እንደሆነች ቅዱስ ዮሐንስ ጠቁሞናል።

ታዲያ ከ ፐርጋሞን የተወሰደው የሰይጣን ኃውልት አሁን የሚገኘው በበርሊን ከተማ ነው። እነ ሂትለር፣ ቡሽ፣ ኦባማና ሂላሪ ክሊንተን ሁሉም ይህን ኃውልት ለመሳለም ወደ በርሊን ጎራ ብለው ነበር። ለሂላሪ ብቻ ነው ሥልጣኑ ያልተሳካው፣ በዚህም ያው እስካሁን ጋኔናዊ ለቅሶዋን ምርር ብላ ታለቅሳለች፤ ጋኔን መሸነፍ አይወድምና። ወይዘሮ አንጌላ ሜርከልም ከዚሁ ኃውልት ፊት ለፊት ነው የምትኖረው፤ ለዚህም ይመስላል ይህ ሁሉ ጉድ ተከላካይ በሌላቸው ጀርመናውያን ህፃናትና ሴቶች ላይ የሚፈጸመው። በየዕለቱ አሰቃቂ ድርጊቶች ይከሰታሉ፣ ሁሉም ውረጅ ይላታል፡ ሆኖም ሴትየዋ ልክ እንደ ብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ከሥልጣን ለመውረድ አሻፈረኝ ብላለች።

______

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: