Posts Tagged ‘ፍትህ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2023
🔥 በአሜሪካ ድንበር አቅራቢያ በሜክሲኮ ከተማ ሲውዳድ ሁዋሬዝ የኢሚግሬሽን እስር ቤት ውስጥ ፵/40 ሰዎች በእሳት ቃጠሎ ሞቱ። ነፍሳቸውን ይማርላቸው! እሳቱ የተነሳው ከአገር መባረርን የፈሩ ስደተኞች ፍራሾችን ሲያቃጥሉ ነው።
ስደተኞች እና የሰብዓዊ መብት ታጋዮች በሲውዳድ ሁዋሬዝ በሚገኘው የስደተኞች ማዕከል ውጭ ተሰብስበው ቢያንስ ለሞቱት ሰዎች ፍትህን በመጠየቅ ላይ ናቸው።
Tragédia en Ciudad Juárez
✞ Descanse en Paz ✞
🔥 Surveillance footage from inside the immigration detention center in northern Mexico near the U.S. border where 38 migrants died in a dormitory fire appears to show guards walking away from the blaze and making no apparent attempt to release detainees.
The fire broke out when migrants fearing deportation set mattresses ablaze late Monday at the National Immigration Institute, a facility in Ciudad Juarez south of El Paso, Texas, Mexican President Andrés Manuel López Obrador said.
Authorities originally reported 40 dead, but later said some may have been counted twice in the confusion. Twenty-eight people were injured and were in “delicate-serious” condition, according to the National Immigration Institute.
The security footage, which was broadcast and later authenticated by a Mexican official to a local reporter, shows at least two people dressed as guards rush into the frame, then run off as a cloud of smoke quickly filled the area. They did not appear to attempt to open cell doors so migrants could escape the fire.
Authorities were investigating the fire, the institute said. The country’s prosecutor general has launched an investigation, Andrea Chávez, federal deputy of Ciudad Juarez, said in a statement. Mexico’s National Human Rights Commission also was alerted.
Migrants and activists gathered outside an immigration centre in Ciudad Juárez, Mexico, where at least 40 people died in a fire to call for justice after CCTV was released appearing to show guards leaving the building while smoke filled a locked cell with detainees inside. Human rights groups have blamed poor conditions and overcrowding for the fire. The Mexican president has said the fire, which broke out late on Monday, was caused by migrants setting fire to mattresses after discovering they were being deported. Activists have frequently called for better conditions in detention centres as the US and Mexico attempt to cope with record levels of border crossings.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Accountability , ሜክሲኮ , ሰሜን አሜሪካ , ሰብዓዊ መብት , ሲውዳድ ሁዋሬዝ , ስደተኞች , ቃጠሎ , ተጠያቂነት , አሜሪካ , አደጋ , እሳት , ድንበር , ፍትህ , Ciudad Juárez , Detnetion Centre , Fire Atrocities , Human Rights , Immigrants , Justice , Migration , USA | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2021
VIDEO
👉 በቡድሂስቶች ሃገር በምያንማር/በርማ አመጹና ግድያው ቀጥሏል፤ ፖሊሶችና ወራሪ ሮሂንጋ ሙስሊሞች የዜጋውን ሕይወት ይቀጥፋሉ ክርስቲያኗ ሴት መነኩሴ ግን እራሳቸውን በመሰዋዕት አሳልፈው በመስጠት ለመላው ዓለም እንዲህ አርአያ ለመሆን በቅተዋል።
👉 ሴት ክርስቲያን ካቶሊክ መንኩሴዋ ‘ አን ሮዛ ኑ ታውንግ ‘ ፤
“ ወገኖቼን ከምትገድሏቸው እባካችሁ እኔን ግደሉኝ !” እኔ ልንበርከክልዎት፤ የኔ እናት ! 😢😢😢
ላለፉት ቀናት በብዛት በመገደል ላይ ላሉት የምያንማር አዲስ ወታደራዊ መንግስት ተቃዋሚዎች ምህረት እንዲያደርጉላቸው ሴት መንኩሴዋ ‘ አን ሮዛ” ለመማጸን በፖሊሶች ፊትለፊት ተንበርክከው “ወገኖቼ ሲገደሉ ማየት አልፈልግምና ነው !” በማለት ጮኸው ነበር ። መነኩሴዋ ለመሞት ተዘጋጅተውና ሌሎች እንዲኖሩም ሕይወታቸውን መስዋእት ማድረግ ፈቃደኛ እንደነበሩ በማውሳት ድርጊቱን እንዲህ ሲሉ በዝርዝር ገልጸውታል፦
“እሁድ ዕለት እኔ ክሊኒኩ ውስጥ ነበርኩ። ሌሎቹ ክሊኒኮች ዝግ ስለነበሩ በዚያ ቀን ሕክምና እሰጥ ነበር።ሰዎች ሲራመዱ አየሁ። ተቃውሞ እያሰሙ ነበር። በድንገት ሰልፈኞቹን ፖሊሶች፣ ወታደሮች እና የውሃ መድፎች ሲከተተሏቸው አየሁ። ከዚያም ተኩስ ከፍተው ሰልፈኞቹን መደብደብ ጀመሩ። ደነገጥኩኝ ዛሬ የምሞትበት ቀን ነው ብዬ አሰብኩ። ለመሞትም ወሰንኩ።
እንዳያደርጉት እየጠየኩኝ እና እየለመንኳቸው ነበር፤ እናም ሰልፈኞቹ ምንም [ ወንጀል ] አልፈፀሙም አልኳቸው። እንደ እብድ ሰው እያለቀስኩ ነበር። ጫጩቶቹን እንደምትጠብቅ እንደ እናት ዶሮ ነበርኩ ተቃዋሚዎችን ወደደበደቡበት እየሮጥኩ ነበር። ይህም ክሊኒኩ ፊት ለፊት ነበር ። ልክ እንደ ጦርነት ነበር። ከብዙ ሰዎች ይልቅ እኔ ብሞት ይሻላል ብዬ አሰብኩ።
ጮክ ብዬ እያለቀስኩ ነበር። ጉሮሮየም ህመም ላይ ነበር። ዓላማዬ ሰዎች እንዲያመልጡ እና የተቃውሞ ሰልፎችን እንዲያደርጉ እና የፀጥታ ኃይሎችን ለማስቆም ነበር። ሰዎችን ማሰሩን እንዳይቀጥሉ ጠየቅኳቸው። እየለምንኳቸው ነበር። በዚያን ጊዜ አልፈራሁም። እኔ ፈርቼ ብሸሽ ኖሮ ሁሉም በችግር ውስጥ ይገኙ ነበር። በጭራሽ አልፈራሁም። ቀደም ሲል ስለተገደሉት የናይፒታው ልጃገረድ እና ስለ ማንዳላይ ሴት ልጅ እያሰብኩ ነበር። ከገጠር ስለመጡትና ስለ ወደቁትን ነፍሳት ሁሉ እያሰብኩ ነበር። በሚትኪና ሰዎች ላይ ክፉ ነገር እንዳይመጣባቸው ተጨንቄ ነበር።
ወደ ባኒያን ዛፍ ሲደርሱ እኔ [ ፖሊሶቹን / ባለሥልጣናቱን ] እየጠራኋቸውና እየነገርኳቸው ነበር : – ‘ እባካችሁ እኔን ግደሉኝ። ሰዎች ሲገደሉ ማየት አልፈልግም።” ጮክ ብዬ እያለቅስኩ ስል እነርሱ ለጥቂት ጊዜ ቆሙ።
አንደኛው ወደ እኔ መጥቶ “እማማ ፣ ብዙ አይጨነቁ ፣ እኛ በእነሱ ላይ አንተኩስባቸውም” አለኝ ።
እኔ ግን እንዲህ በማለት ነግርኩት፤ “እነሱም በሌሎች መሳሪያዎች ሊገደሉ ይችላሉ። በእነሱ ላይ አይተኩሱ። እነሱ እኮ ዝም ብለው ተቃዋሚዎች ናቸው።”
በብዙ ቦታዎች እንዳየሁት ሰዎችን በጥይት እንደገደሉ በአእምሮዬ ውስጥ ስላለ በእነሱ ላይ አይተኩሱም ብዬ አላመንኩም ነበር። [ አንዱን ተቃዋሚ ] ወደ ክሊኒኩ አምጥቼ ህክምና ሰጠሁት። ፖሊሶቹ ሌላውን ተቃዋሚ እንደወደቀ ሊይዙት እንደተቃረቡ ፖሊሶቹንን አቁሜ ግብግቡን እንዳይቀጥሉ ጠየቅኳቸው። ለዚያም ነው ፖሊሱ ያላሰረው፤ ያለበለዚያ እነሱ ይይዙትና ከዚያም በጎትተቱ ነበር።
በሕዝቡ ላይ እየደረሰ ያለውን ነገር እንዳያችሁት እነሱ [ ወታደሮቹ ] የሕዝብ ጠባቂዎች እንዳልሆኑ ሆኖ ይሰማኛል። ሰዎች ደህና ሁኔታ አይደለም ያሉት እናም ጭካኔ የተሞላበት እስራት በሌሊት ይካሄዳል። የአንዲት ወጣት እናት ከሞተ አካል አጠገብ ስታለቅስ የሚያሳየውን ቪዲዮ ሳይ በጣም አዘንኩ። እኔ ደግሞ አምቡላንስ ሲወድም እና ባለሞያዎች በጠመንጃ ሲደበደቡም አይቻለሁ። እነሱ እኛን መጠበቅ ነበረባቸው፤ ግን ህዝባችን እራሱን መከላከል አለበት። በጎ አይደለም። እነሱ ( የደህንነት ኃይሎች ) የማይወዷቸውን ይይዟቸዋል፣ ይደበድቧቸዋል፣ ይገድሏቸዋል። የማያንማር ሕዝብን የሚከላከል ማንም የለም። ሰዎች እራሳቸውን መከላከል እና እርስ በእርስ መረዳዳት አለባቸው።”
❖ ዋው ! ድንቅ ድንቅ ነው ! በሁዳዴ መግቢያ ይህን ያሳየን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ! የአክሱም ጽዮን ልጆች በአውሬው ላይ ድል የሚቀዳጁበት ጊዜ እየተቃረበ ነው !
አንዲት የምያንማር መነኩሴ በጦርነት ቀጠና ውስጥ ተንበርክከው መሳሪያ ስላልታጠቁ ዜጎች ህይወት ለመማፀን ሲለምኑ ፖሊሶች መንቀሳቀስ አቅቷቸው ቆሙ፤ ይህ ድንቅ ምስል በመላው ዓለም ዞሯል። ቤተክርስቲያኗ እጅግ በጣም እምነት የለሽ በሆነችበት ጊዜ ብቸኛዋ መነኩሴ በሁከት ፣ ሽብር እና ስቃይ በተሞላባት ዓለም ውስጥ ሰላም የሰፈነበትን የእግዚአብሔርን መንግሥት ይመስላሉ። “የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” [የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፭፥፱] የኛዎቹስ አስታራቂዎችና ሰላም ፈጣሪዎች የት አሉ?
መነኩሴ ‘ አን ሮዛ ኑ ታውንግ ‘ ለዓለም፤ በተለይ ለኢትዮጵያ እውነተኛ እና ታማኝ ምስክር ለመሆን ህይወታቸውን ለመስጠት የተዘጋጁ ጀግና የክርስቶስ ልጅ ናቸው። ሃይማኖታዊ ቅድስና ከፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ጋር ግራ አላጋባቸውም። በሚቀጥሉት መቶ ዘመናት በቤተ መቅደሳቸው ዙሪያ ስለሚያበሩት ሻማዎች እያሰቡም አልነበረም፣ ጸሎት በማድረግና በቅዳሴ ሥርዓት ላይ በመገኘት ብቻ ያለተግባር ፍትህ እንደማይገኝ፣ በዓይናቸው ለማየት በቅተው ነበር፣ መላ ሰውነታቸው በሰው ልጅ ስቃይ ፣ በሰው ልጅ ርህራሄ እና በሰው ልጅ ነፃነት ተውጧልና። አንድ ሰው ከእግዚአብሔር አምላኩ ጎን ነፍሱን ለአባቱና ለእናቱ፣ ለወንድሞቹና ለእህቶቹ፣ ለሚስቱና ለባሏ፣ ለልጆቹና ለጎረቤቶቹ፣ ለጓደኞቹና ለወገኖቹ ከሚሰጠው ፍቅር የበለጠ ፍቅር ሊኖር አይችልም።
እኝህ ድንቅ የምያንማር መነኩሴ ለጊዜያዊ ስልጣን፣ ተወዳጅ ለመሆን ወይም ተፅዕኖ ለመፍጠር ፍላጎት የላቸውም ፣ እማማ አን ሮዛ የራሳቸውን ስጋዊ አካል እንኳን ለማዳን አልፈሩም፣ ፍላጎትም አልነበራቸውም። የተለየ ኃይል እና ተጽዕኖ ያለው ተለዋጭ ታሪክን በመናገር ራሱን በመስቀል ላይ ለሞት አሳልፎ የሰጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይህ ቅዱስ የሆነ የመነኩሴዋ ተግባር በከፊል ያሳየናል። የአዲስ ኪዳን ትምህርት ለዓለም ምስክር መሆኑን ያስተምረናል። አዎ ! በሰይፍ የሚኖሩ በሰይፍ ይወድቃሉ !
በሃገራችን እንዳየነው ክርስቲያን ነን የሚሉት ሳይቀሩ ሰላምን ለማስከበር በሚል የአውሬው ቅጥፈት ተታለው ለጊዚያዊ ጥቅም፣ ለስልጣን እና ኢጎ ሲሉ በትግራይ ሕዝብ ላይ ዓመፅን ተጠቅመው በሰላማዊ ሕዝብ ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንዲካሄድባቸው ፈቀዱ። ጦርነቱ “ፍትሃዊ ጦርነት” ባለመሆኑ፤ ሁከት ሁከትን ይወልዳልና በሰይፍ የሚኖሩ በሰይፍ እየወደቁ እንደሆኑ እያየናቸው ነው።
👉“ተዋሕዶ አባቶች ባካችሁ እንደ በርማ መንኩሴዎች ደጅ ወጥታችሁ የተቃውሞ ስልፉን ምሩት”
VIDEO
___________ _________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos , Life | Tagged: Aksum , Ann Roza Nu Tawng , Axum , መስዋዕት , መነኩሴ , መንግስት , ምያንማር , ስልጣን , በርማ , ተቃዋሚዎች , ትግራይ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ክርስትና , ግድያ , ጽዮን , ፍትህ , ፖሊስ , Bravery , Brutality , Burma , Jesus Christ , Justice , Love , Myanmar , Police , Sacrifice , Sister , Tewahedo , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2020
VIDEO
ባለፈው ግንቦት ፳፩፡ በማርያም ዕለት ያየሁት የማስጠንቀቂያ ህልሙ በተለይ ያተኮረው በአዲስ አበባ ላይ ነበር።
አዲስ አበባ የሆነ ቦታ ላይ ቆሜ በዙሪያየ ያሉ ሰዎች ጥያቄዎች እየጠየቁኝ ንግግር የመሰለ ነገር እየጮህኩ አሰማለሁ። በዋናነት የተናገርኩትም ይህን ነበር፦
“ ውድ አዲስ አበቤዎች ይህ መንግስት የኢትዮጵያ ጠላት ነው፤ በጣም ሤረኛ ነው፤ ዛሬ አይታችሁት ለማታውቁት ጥፋት፣ ግፍና ሰቆቃ እያዘጋጃችሁ ነው፤ ከታች በኮሮና ሊጨርሳችሁ ፈቃደኛ ነው፤ ከላይ ደግሞ ቦንቡን ሊያወርድባችሁ ወስኗል። እነዚህን ሁሉ ህንጻዎችና ፎቆች ታያላችሁ ? አዎ ! ብዙ የተከማቹ ፎቆች ብቅ ብቅ ብለው እንዲታዩ ተደርገው የሚሠሩት በቦምብ ድብደባው ወቅት አፍርሰናል፣ አጥፍተናል ብለው ለመርካትና ምስክርነት ለመስጠት ነው፤ ሁሉን ነገር በውጩ ሃገር ቤታቸው ቁጭ ብለው የሚያዩት ሉሲፈራውያኑ ቀጣሪዎቻቸው ይህን ማድረግ እንዳለባቸው አዘዋቸዋል። የሚፈራርስ ነገር ማየት ይወዳሉ ! ኢትዮጵያ መፈራረሷን በዚህ መልክ ለዓለም ማሳየት አለባቸው፤ አዎ ልክ እንደ ሶርያ፣ ኢራቅና ሊቢያ። እቅዳቸው ይህ ነው።
# ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ደግሞ በዋናነት እኛው ክርስቲያኖቹ ነን፤ ምክኒያቱም ፦
👉 ፩ ኛ . ይህን የአህዛብ መንግስት እልል ብለንና ካባ አልብሰን ሥልጣን ላይ ስላወጣነው
👉 ፪ ኛ . ምዕመናን እና ካህናት ሲታረዱ፣ እንዲሁም ዓብያተክርስቲያናት ሲቃጠሉ ሰልፍ ባለመውጣችን
👉 ፫ ኛ . ተማሪ እህቶቻችን ታግተው ሲሰወሩ፣ አረጋውያን እና አራስ እናቶች ከቤቶቻቸው ሲፈናቀሉ ዝምታን በመምረጣችን፤ የሰላም ሽልማት እንደሆነ እንኳን በሰማይ በምድርም እንደማይሰጡን እያየን ነው
👉 ፬ ኛ . በሰሞነ ፋሲካ ወደ ቤተ ክርስቲያን ባለመሄዳችን ፤ በስቅለት ዕለት የታየችው የማርያም መቀነት “ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱና ለአማልካችሁ ጸልዩ እኔ አለሁ፡ እጠብቃችኋለሁ ” ሊ ለን ነበር
👉 ፭ኛ . ስልጣን ላይ ያወጣችሁት መስተዳደር በቅድስት ኢትዮጵያ ምድር የአውሬው ማምለኪያ የሚሆን መስጊድ ለማሰራት በመወሰኑ፤ ሊሰራ የታቀደበት ቦታ ( ከ ለቄራ እስከ ለጋሃርና ፍልውሃ ድረስ፡ ሸረተን የሚገኝበትን ቦታ ጨምሮ ) ፍል ውሃ ፀበላትና ሌሎችም ታሪካዊና ድብቅ የቤተ ክርስቲያን ቅርሶች የሚገኙበት ቦታ ነው
👉 ፮ኛ . ዓብያተ ክርስቲያናቱ ቀስ በቀስ ወድ ንግድ እና ጨረታ ቦታነት እየተለወጡ በመምጣታቸው። በተለይ ሱቆችንና ምግብ ቤቶችን ለተዋሕዷውያን ብቻ ማከራየት ሲገባቸው ለአህዛብና መናፍቅ ሳይቀር አሳልፈው በመስጠታቸው። “
የሚሉትን ነበር በህልሜ የተናገርኩት። በውኔ ከማስበው ጋር ተመሳሳይ ነው። እነደ ፀሎት ይቁጠርልን !
_____________ _______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ህልም , መቅሰፍት , ሶርያ , አሌፖ , አብይ አህመድ , አውሬው መንግስት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ከሃዲ ትውልድ , ኮሮና , ጦርነት , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፈተና , ፍትህ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2020
VIDEO
አመጸኞ አሜሪካውያን የአሜሪካን ባንዲራ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በሚገኙ የአሜሪካ ከተሞች ባለ 50 ኮከቡን የአሜሪካን ባንዲራን በማቃጠል ላይ ናቸው። የሚገርም ነው አንዷን ባለ አምስት – ማዕዘን የሉሲፈር ኮከብ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ላይ በምራቅ አጣብቀን እንድንለጥፍ አስገድደውን ነበር።
አመጸኞቹ ከማቃጠለም አልፈው የአሜሪካን ባንዲራ ከታዋቂ ቦታዎች ላይ በማውረድ እራሳቸው የፈጠሯቸውን ባንዲራ በመስቀል ላይ ናቸው።
“ኦሮሞ ነን ” የሚሉት ከሃዲዎች ልክ ይሄን ዓይነት ጽንፈኛ ተግባር ነው በቅዱሱ የኢትዮጵይ ሰንደቅ ላይ እየፈጸሙ ያሉት። ሌላ የሚገርመው ደግሞ ኦሮሞዎችና ስማሌዎች በወረሯት የሚነሶታ ግዛት ከኢልሃን ኦማር የመራጭ ካምፕ የመጡ ሶማሌዎች የኢትዮጵያን ሰንደቅ እና የኦርሞን ድሪቶ ባንድላይ ሲያቃጥሉት ይታያሉ። በኢትዮጵያም ሆነ በአሜሪካ የአመጹን እንቅስቃሴ በገንዝብ የሚደግፈው የአብዮት አህመድና ጃዋር መሀመድ ሞግዚት ሤረኛው ባለኅብት ጆርጅ ሶሮስ ነው። እነዚህ ፍጥረታት ከጥላቻ፣ ጥፋት፣ ሌብነትና ግድያ በቀር ሌላ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም፤ ሰላምና ፍቅር የላቸውም።
ሌላ መታዘብ ያለበት ነገር፦ ከስላሳ ዓመታት በፊት የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ ለመወሰን በእነ ሄርማን ኮህን የተመራው የሉሲፈራውያኑ ቡድን ባዘጋጀው የለንደን ስብሰባ ላይ ነበር ለሁለቱ ስጋውያን የኢትዮጵያ ጠላቶች ( ፍየሏ ኦሮሚያ + ግመሏ ሶማሊያ ) ነው ሰፊው የኢትዮጵያን ግዛት ተቆርሶ የተሰጣቸው።
_____________ ____________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ባንዲራ ማቃጠል , አሜሪካ , አብይ አህመድ , አውሬው መንግስት , ኢትዮጵያ , ኦሮሚያ , ከሃዲ ትውልድ , ጋኔን , ግድያ , ጥቁሮች , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍትህ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2020
VIDEO
ጥቁር አሜሪካዊቷ እና የተዋሕዱ አባት ያሉንን እናንጻጽረው፦
ጥቁር አሜሪካዊቷ ሌስሊ “የአሜሪካ ሕገ መንግስት ይቃጠል !” ስትል ስጋውያኑ ነጭ ዘረኞች ከዳር እስከ ዳር ተንጫጩ ፥ አባ ደግሞ “ሕገ መንግስቱ ክሰማይ አልወረደም፤ ተንኮለኞች አርቅቀው ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሰጡት ነው ፥ ድርድርም፣ ትርጓሜም ሐተታም አያስፈልጉም ፥ ይሄ ሕገ መንግስት ኢትዮጵያን እያፈረሳት ነው !” ሲሉ ስጋውያኑ የኦነግ እና ህዋሃት ከሃዲዎች ይንጫጫሉ። አይገርምምን ?! በእውነት ጎበዝ የሆነ የሜዲያ ተቋም አለ ከተባለ ስለ እኅተ ማርያም የሆነውን ያለሆነውን ከመቀበጣጠር እኝህን ድንቅ የተዋሕዶ አባት ፈልጎ ቃለ መጠይቅ ማድረግ መቻል ነበረበት።
ሕገ መንግስት አርቅቀው የሰጡን እንግሊዝ – አሜሪካኖች የራሳቸው ሕገ መንግስት ለጥያቄ እየቀረበ ነው።
ዝነኛዋ ቀልደኛ/ኮሜዲያ እና ተዋናይት፡ ሊስሊ ጆንስ ሰምኑን የተፈጠረውን የዘር ግጭት በማስመልከት ጥቁሮችን እየበደለ ያለውን ሥርዓት የፈጠረው ሕገ መንግስቱ ነው፤ ስለዚህ “ የጥቁሮች ኑሮ እንዲሻሻል ካስፈለገ “የአሜሪካ ሕገ መንግስት መቃጠል አለበት ” ትላለች። ብዙዎች ይህን እየተጋሩት ነው።
ይህን ሃሳብ ወለም ዘለም ሳይሉ በአሳማኝ መልክ ደግመው ደጋግመው ማቅረብና ተገቢ ለሆነው አመጽ መነሳሳት የሚገባቸው መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ናቸው። ምክኒያቱም ከጥቁር አሜሪካውያን ይበልጥ ግፍና ሰቆቃ እየደረሰባቸው ያሉት መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ናቸውና።
ላለፉት 150 ዓመታት በኢትዮጵያ የሰፈነው ሥርዓት ኢትዮጵያውያንን ሳይሆን ስጋውያኑን የኢትዮጵያን ጠላቶች ብቻ ነው የጠቀመው። በእነዚህ ሦስት ትውልዶች መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ለሃገራቸው፣ ለሃይማኖታቸውና በስጋዊ ባርነት ውስጥ ላሉት ደቡብ ኢትዮጵያውያን ነፃነት ሲሉ ሲራቡ፣ ሲጠሙ፣ ሶሰደዱማ ደማቸውን ሲያፈሱ ቆይተዋል። ዛሬም እንደዚሁ ነው። በሌላ በኩል ግን ሥልጣኑን የያዙት ስጋውያን የመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ለአህዛብ ( ኤዶማውያን + እስማኤላውያን ) የስጋ ማንነትና ምንነት እራሳቸውን አሳልፈው በመስጠታቸው፡ ከአፄ ምኒሊክ እስከ ግራኝ አብዮት አህመድ ያለው ትውልድ የፈጠራቸው ሥርዓቶች ሁሉ ሐጋራውያኑን ብቻ እንዲያገለግሉና እንዲጠቅሙ ተደርገዋል።
እስኪ ይታየን፤ መንፈሳውያኑ የሳራ ልጆች እየተራቡ፣ እየተሰደዱና እየሞቱ ቁጥራቸው ሲመነምን ፥ ስጋውያኑ የሐጋር ልጆች ግን መንፈሳውያኑ ያመረቱትን እህል እየወጠቁ ከአምስት ሴት ልጆች እየፈለፈሉ እንደ ግራር ተስፋፍተዋል።
ስጋውያኑ የመንፈሳዊቷ የኢትዮጵያ ጠላቶች የፈጠሩት ሥርዓት ሙሉ በሙሉ የሚወገድበት ዘምን ይህ ነው። ይህ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን “በቃን !” ብለው የሚነሱበት ዘመን ነው ! ሕገ መንግስቱ ተቀዳዶ የሚጣልበት ዘመን ነው ! ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ የማይቆምና ከመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ጋር የማይሰለፍ ዜጋ እንደ አረም ከነስሩ ተነቅሎ የሚጣልበት ዘመን ነው !
በሌላ በኩል፡ ሞትንና ባርነትን ለሃገረ ኢትዮጵያ ያመጣው ስጋዊ የአውሬው መንግስት በጉንፋን የተያዙትን መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን “በኮሮና ተይዘዋል ! የታማሚው ቁጥር ጨመረ !” እያለ ለመግደል በመዘጋጀት ላይ ነው። ሰው ዳቦ ከመንግስት እንዳይገዛ፤ እራሱ እየጋገረ እንዲበላ፣ ጤፍና ዱቄት እራሱ እንዲያስፈጭ የቤተ ክርስቲያን ወፍጮ እንዲጠቀም ምከሩት። እነዚህ እርኩሶች ጥቃቱን ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየፈጸሙት ያሉት።
ማረሚያ፦ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የሚለው በ ቀልደኛ እና ተዋናይ ይተካ
___________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: ሌስሊ ጆንስ , ሕገ መንግስት , ርኩስ መንፈስ , አሜሪካ , አባ , አብይ አህመድ , አውሬው መንግስት , ኢትዮጵያ , ኦሮሚያ , ከሃዲ ትውልድ , ግድያ , ጥቁሮች , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍትህ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2019
VIDEO
በሙስሊሞች ቁጥር በዓለም የመጀመሪያውን ቦታ የያዘችው ኤንዶኒዥያ፡ በዋና ከተማዋ በጃካርታ፡ አሆክ የተባለው የቻይና ዝርያ ያለው ክርስቲያን ኢንዶኔዢያዊ ለከንቲባነት / አስተዳዳሪነት ሲመረጥ ሙስሊሞቹ የከተማዋ ነዋሪዎች፡ አለመታደል ሆኖ፡ “ ክርስቲያን ከንቲባ አንፈልግም ! ” የሚል መፈክር በመያዝ ወደ መንግዶች ግልብጥ ብለው ሲወጡና ቁጣቸውን ለሳምንታት ሲያሳዩ ቆይተው ነበር። በአጭር ጊዜ ውስጥም ከንቲባው ከስልጣን እንዲወገድ ብሎም እንዲታሰር አድርገውታል። በጃካርታ አብዛኛዎቹ ነዋሪዎች የጃቫ እና ሱንዳን ብሔረሰቦች አባላትና ሙስሊሞችም ሲሆኑ ከንቲባው ግን ክርስቲያን እና የቻይና ብሔረሰብም አባል ነው። በኢንዶኔዥያ እስከ 300 ብሔረሰቦች ተመዝግበዋል።
85 % የሚሆኑት የጃካርታ ነዋሪዎች ሙስሊሞች ናቸው ።
ከ 10 ሚሊየን በላይ ነዋሪዎች ያሏት ጃካርታ በፍጥነት ወደ ምድር እየሰጠመች መሆኑ የኢንዶኔዢያ ባለስልጣናትን አሳስቧቸዋል። የጃካርታን ሥነ ምድራዊ አቀማመጥ የሚያጠኑ ተመራማሪዎች እንደገለጹት ከተማዋ በአውሮፓውያኑ 2050 ሙሉ በሙሉ የምትሰጥም ሲሆን ባለፉት 10 ዓመታት ብቻ 2.5 ሜትር ወደታች ሰጥማለች። ይህ ማለት ደግሞ ከተማዋ በየዓመቱ ከ 1 እስከ 15 ሴንቲሜትር ወደታች ትገባለች ማለት ነው።
ሕገ – ወጡና ውርንጭላው የአዲስ አበባ ከንቲባ ታኮ ጎማ የዶክትሬት ዲግሪውን በጃካርታ ኢንዶኔዥያ ቢሠራ ጥሩ ነው፤ “አንዲት ከተማ እንዴት ወደታች ትሰጥማለች ?” በሚል ርዕስ። LOL!
85 % የሚሆኑት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ናቸው ።
አብዛኞቹ የጃካርታ ነዋሪዎች ክርስቲያን የሆነ ከንቲባ አንፈልግም ካሉ፤ አዲስ አበቤዎችም ተዋሕዶ ያልሆነ ከንቲባ አንፈልግም የማለት ሙሉ መብት አላቸውና ተዋሕዶ ያልሆኑ ወረበሎች ደም ሳያስለቅሷቸው ይህን መብታቸውን ለማስከበር እንደ ሙስሊሞቹ መጮህን መታገል ይኖርባቸዋል።
የሙስሊሞቹ ጪኸት፡ በጃካርታ እንደምናየው፡ ወደ ጥልቁ ለመግባትና ወደ ጥፋትም ለመሄድ ሲሆን፣ የክርስቲያኖች ጪኸት ግን ርግቦች ወደ ቤታቸው እንደሚበርሩ፥ እንደ ደመና በመብረርና ወደ ሰማይ ቤት ለመውጣት ነው።
_________ ________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: ሙስሊሞች , ንፅፅር , አዲስ አበባ , ኢንዶኔዥያ , ከንቲባ ምርጫ , ክርስቲያኖች , ጃካርታ , ፍትህ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2019
የአረቦች ወኪል የሆነውስ ገዳይ አል – አብይ መቼ ይሆን የሚታሠረው ?
ያው እንግዲህ ከነ ማስረጃው፦
– አብዮት አህመድ አሊ = ኦነግ
– ለማ መገርሳ ገገማ = ኦነግ
– ብርሃኑ ነጋ ጋጋ = ኦነግ
– ደመቀ መኮንን ሀሰን = ኦነግ
በይበልጥ የሚያሳዝነው በመዋዕለ ሕፃናት የእቃ እቃ ጨዋታ የተጠመዱት ህዋሃቶች እነዚህን የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች ከቀለቡ በኋላ ሥልጣኑን በሰፌድ አስረክበዋቸው መፈርጠጣቸው ነው። ግብዞች ! የማይከዷቸውና የማይመጡባቸው መስሏቸዋል። ሊበላህ የተዘጋጀውን አዞ መቀለብ ማለት እንደዚህ ነው። መቼም ይህ ታሪክ የማይረሳው አሳፋሪ፣ ቅሌታማና ክህደት የተሞላበት ተግባር ነው !
ኢትዮጵያዊነታቸውን በመተው “ኦሮሞ ነን” የሚሉት፣ ክርስቶስን በመካድ የሃገራችንን ከተሞች አዳማ እና ቢሸፍቱ ብለው የሰየሙት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ኢትዮጵያውያንን በሃገራቸው ያሥሯቸዋል፣ ይገድሏቸዋል፣ እትብታቸው ከተቀበረባት ምድር ያፈናቅሏቸዋል። ይህ አልበቃ ስላለ ኢትዮጵያውያንን በሄዱበት ሃገር እየተከታተሉ በማሳደድ ላይ ናቸው፤ በእነ መመህር ዘምድኩን በቀለና ኤርሚያስ ለገሰ ላይ በጀርመን ክሶችንና ማስፈራሪያዎች በመላክ ላይ ናቸው … አይይ ! እንደው ምን ይሻላል !? የሚመጣባቸው መቅሰፍት ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ይችሉ ይሆን ?
እኔን በይበልጥ የሚያሳስበኝ ኦሮሞ በሚባለው በሉሲፈራውያኑ የአዲስ ሕዝብ – ግንባታ ተንኮለኛ ሤራ የተጠመዱት ተዋሕዶ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ናቸው። ፈጥናችሁ ፈረንጅ የሰጣችሁን ኦሮሞነታችሁንና አምልኮተ ባዕዱን በመካድ ኢትዮጵያዊነታችሁና ተዋሕዶ ክርስትናችሁን ካላጠበቃችሁ በቅርቡ በአውሬው እንደምትዋጡ ልታውቁት ይገባል፤ ምርጫችሁ ነውና። አምላካችን ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ ልለያይ ነው የመጣሁት ብሎናልና፡ ቶሎ ወስኑ፤ ወይ ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር ፥ ወይ ከዋቄዮ – አላህ ጋር ፥ ወይ ከበጉ ጋር ወይ ከፍየሉ ጋር ፥ ወይ ከኢትዮጵያ ጋር ወይ ከአረቢያ ጋር።
“ኦሮሚያ” በተባለው የኢትዮጵያ ምድር ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ማንነታችሁን ለአምላክና ለወገኖቻችሁ ለማሳወቅ የሚሊየን – ሰው – ተቃውሞ ሰልፍ በናዝሬት ወይም / እና ደብረ ዘይት ከተሞች ላይ በቅርቡ ማሳየት ይጠበቅባችኋል።
[የማቴዎስ ወንጌል ፲፡፴፬]
“በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና ”
_______ ______________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: ተቃውሞ ሰልፍ , አሜሪካ , አብይ አህመድ , ኦሮሞ , ኦነግ , ዋሽንግተን , የኢትዮጵያ ኤምባሲ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍትህ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 12, 2019
VIDEO
የኢትዮጵያ ጠላቶች በአገር – ወዳዶች ላይ መዝመት በጀመሩበት በዚህ ወቅት፡ ጎን ለጎን፡ ተመሳሳይ ዘመቻ በ “ ታናሿ ብሪታኒያም ” እየተካሄደ ነው፤ ዛሬ ለዜጎች እና ለብሪታኒያውያን ህፃናት ደህንነት የቆሙትን ግለሰቦች ያለአግባብ በማሳደደ ላይ ናቸው።
ቶሚ ሮቢንሰን ይባላል፤ በተለይ የሚታወቀው በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ብሪታኒያውያን ህፃናት በሙስሊሞች የወሲብ ጥቃት ለዓመታት እንደተፈጸመባቸው በማጋለጥ ነው። አሁን በድጋሚ የተከሰሰበትና ለእሥርም ያበቃው ለምን የተያዙትን ህፃናት – ደፋሪ ሙስሊሞች ጉዳይ ለሜዲያ አሳውቅክ በሚል ተልካሻ ምክኒያት ነው።
ቶሚ ሮቢንሰን ብሪታኒያ ለእርሱ እና ቤተሰቦቹ አደገኛ ስለሆነች የአሜሪካውን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን “ ባክህ እርዳን፤ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ስጠን ብሎ ጠይቋቸዋል። ” ዋው !
አዎ ! በምዕራቡም ጋዜጠኞች እየተበደሉ ነው፤ ጁሊያን አሳንጅን እናስታውስ … ለዘብተኛው የግብረ – ሰዶማውያን መንግስት ስለሚፈጽማቸው ፍትህ – አልባ ሁኔታዎች ጋዜጠኞች መናገር የሚከለከሉበት ዘመን ላይ ደርሰናል፤ ልክ እንደ ሰሜን ኮሪያ፣ ሳውዲ አረቢያ እና ኢራን። በጋዜጠኛ ቶሚ ሮቢንሰን ላይ የምናየው ድራማ ልክ በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ ከምናየው ዓይነት ድራማ ጋር በጣም ይመሳሰላል። ሁሉም ነገር በሃገረ ኢትዮጵያ ከሚካሄደው ሁኔታ ጋር መገጣጠሙ ያለምክንያት አይደለም።
ዛሬ እየታዘብን ያለነው፤ ወንጀለኞች እየነገሡ፥ እውነተኞች እየኮሰሱ፤ ዘራፊዎች እየፋፉ፥ ከልብ አገልጋዮች እየተገፉ፥ መንፈሳውያኑ ሜዳ ላይ እየተጣሉ የመጡበትን ዘመን ነው።
ሊበራል – ዲሞክራት ወይም ለዘብተኛ የሚባሉት ኃይሎች ከግብረ – ሰዶማውያን እና ሙስሊሞች ጋር በማበር ክርስቲያኖችን እና አገር – ወዳዶችን በመላው ዓለም በማጥቃት ላይ ናቸው። በምዕራቡ ዓለም ህፃናት ደፋሪዎቹን መሀመዳውያን በብዛት ወደ አገሮቻቸው ያስገቡት በየቦታው ሰርገው በመግባት ስልጣኑን ለጊዜው የተቆጣጠሩት ግብረ – ሰዶማውያኑ መሆናቸውን እየታዘብን ነው። መንግስቱን፣ ሜዲያውን፣ የትምህርት ተቋማትን፣ ፍርድ ቤቶችና ብዙ መሥሪያ ቤቶችን በመቆጣጠር ላይ ያሉት ግብረ – ሰዶማውያኑ ናቸው።
_______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Media & Journalism | Tagged: ህፃናት-ደፋሪዎች , ሜዲያ , ሰሜን ኮሪያ , ብሪታኒያ , ቶሚ ሮቢንሰን , ነፃነት , እሥር , እንሊዝ , ጋዜጠኝነት , ግብረ-ሰዶማውያን , ፍርድ ቤት , ፍትህ | Leave a Comment »