Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፍራንክፈርት’

ታላቅ ፀረ-ግራኝ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን | በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ የሚፈፀመው ጥቃት ይቁም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 10, 2019

በፍራንክፈርት ከተማ። ከዚህ ቀደም በጀርመን ከተሞች ለሰለፍ ሲወጡ የነበሩት ክርስቲያኖች የግብጽ ኮፕቶች፣ እንዲሁም አርሜኒያና ሶሪያ ወንድሞችና እህቶች ነበሩ።

በፍየሎቹ የዋቄዮአላህ ልጆች በሃገረ ኢትዮጵያ፣ በ ቤተ ክርስቲያንና ምእመኗ ላይ እየተፈጸሙ ያሉት ጥቃቶችና አሰቃቂ ግፎች እያንዳንዱን ክርስቲያን ሊያስቆጣውና ሊያነሳሳው ይገባል። በእነ ግራኝ አብዮት ላይ ዛሬም እምነት ያለው ሰው የቤተክርስቲያን ጠላት ብቻ ነው። “መንግስት” ከተባለው አካልና ከፖሊስ ሠራዊቱ ምንም ነገር ባንጠብቅ ጥሩ ነው።

ፈሪሃእግዚአብሔርን የሚያስቀድም እያንዳንዱ የተዋሕዶ ልጅ ለመጭው ፍልሚያ፡ በውስጥም በውጭም፤ በመንፈስም በስጋም ቆንጠጥ ብሎ መደራጀትና እራሱንም በሚገባ ማዘጋጀት ይኖርበታል።

ኢትዮጵያ ውስጥ “መንግስት” የለም፤ አለ ከተባለም የኢትዮጵያ እና የተዋሕዶ ጠላት መሆኑ ግልጽ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ሃይላቸውንና ጊዚያቸውን ይህን “መንግስት” በፍጥነት በማስወገዱና የሽግግር መንግስት በመመሥረቱ ሂደት ላይ ማዋል አለባቸው። ለመንግስቱ ደብዳቤ መጻፍና “ገዳይ አብይ ይሄን ወይም ያን ቢያደርግ እኮቅብጥርሴ” እያሉ አላስፈላጊ መላምት ውስጥ መግባት ሞኝነት ነው። በመጭው ግንቦት “ምርጫ” የሚደረግ ቢሆን እንኳን የኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት እነ አብዮት አህመድ ስልጣኑን በምንም ዓይነት ተዓምር ለኢትዮጵያውያን አሳልፈው አይሰጡም። አዎ! ወንበሩን ለኢትዮጵያውያን አይለቁም! በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ።

በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያውያን እንደ ሌሎች(ለምሳሌ “ኦሮሞ ነን” እንደሚሉት ከሃዲዎች እና እንደ መሀመዳውያኑ) የራሳቸው ያልሆኑትን ሌሎች ሃገራትን ለመውረር እና አናሳ በሚሏቸው ብሔሮችና ሕዝቦች ላይ የበላይነቱንን ለመያዝ ሳይሆን የሚታገሉት፤ ኢትዮጵያውያን የሚታገሉት ሃገራቸውንና ቤተክርስቲያናቸውን ለመከላከል ነው፤ ለህልውናቸው ነው። ይሄ እግዚአብሔር የሰጣቸውና የሚፈቀድላቸው ሙሉ መብታቸው ነው። ቀጣዩና ዋናው ዓላማቸው/ግባቸው መሆን ያለበት ግን ጠላቶቿን ሁሉ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያ ግዛት መንጥሮ በማውጣት ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብር፣ ልዕልና እና ኃያልነት መመለስ ነው።

አንድ ኢትዮጵያዊ በአሁኑ ሰዓት በጣም የሚያስፈልገው “የሰላም ናፍቆት” ሳይሆን የጦረኝነትን ወይም የነፍጠኝነት ወኔ መቀስቀስ ብቻ ነው።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኡ! ኡ! በፍራንክፈርት | ህፃኑን በፈጣን ባቡር ያስጨፈለቀው የ፫ ልጆች አባት ሃብቴ አርአያ ይባላል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 29, 2019

አቤት ጭካኔ!

አንድ የስምንት ዓመት ልጅ ፈጣኑ ባቡር ወደ ፍራንክፈርት ማእከላዊ ጣቢያ ሲደርስ ተገፍቶ ነበር የተገደለው፡፡ ከህፃኑ ጋር እናቱና ሌላ ሶስተኛ ሰው አብረው ተገፍትረው ነበር፤ ሁለቱ ሴተርፉ ህፃኑ ግን በቦታው ሞቷል። (ሁሉም እርስበርስ አይተዋወቁም)

ገዳዩ የ አርባ ዓመት እድሜ ያለውና የኢርትራ ፓስፖርት የያዘ እንደሆነ ነዋሪነቱም በስዊዘርላንድ እንደሆነ ተገልጿል።

እስካሁን የግለሰቡ ስም አልተጠቀሰም፣ ለምን ይህን ጽንፈኛ ተግባር እንደፈጸመም ዝርዝር መግለጫ አልተሰጠም። በጉዳዩ መላዋ ጀርመን ደንግጣለች። የአገር ውስጥ ሚንስትሩ የዓመት እረፍቱን አቋርጠው ወደ ፍራንክፈርት አምርተዋል።

ለንፅፅር ያህል፦ እነ ኢንጂነር ስመኘው፣ ጄነራሎቹና የክፍለ ሃገር መሪዎች ሲገደሉ፣ ሦስት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ሲፈናቀሉ፣ ቀሳውስት ሲታረዱና አብያተክርስቲያናት በሳት ሲጋዩ ዶ/ር አብዮት አህመድና ደመቀ መኮንን ሀሰን ለሽርሽር ሃገር ለቀው ይወጣሉ፤ ሁሉም ነገር ሲረሳሳ ለዋቄዮአላህ መስዋዕት የኦዳ ዛፍ ችግኝ መትከል ይጀምራሉ። ያቃጠላችኋት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እስከ ዘር ማንዘራችሁ በትውልድና በዘመን ሁሉ ሳታቃጥላችሁ እንደሁ አትቀርም!

 

በነገራችን ላይ ይህ በ ፍራንክፈርት የተከሰተው አሳዛኝ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት ላይ አንድ ኤርትራዊ በዘረኛ ጀርመን በሽጉጥ ተኩስ ከቆሰለ በኋላ ነው። ሁለቱም ጥቃቶች ከኤርትራውያንጋር እንደተያያዙ ነው በይፋ የተገለጸው። ምነው ኤርትራ ተደጋገመች? ይህ በአጋጣሚ ይሆን ወይስ ከበስተጀርባው ሌላ የተቀነባበረ ሤራ አለ?

የባላደራ ምክር ቤት አባላት በዚህ ሳምንት በፍራንክፈርት ከተማ ተሰባስበውና በቄሮ ፍየሎች ረብሻ ተፈጥሮባቸውም እንደነበር የሚታወስ ነው።

UPDATE

ኤርትራዊው ስሙ ሃብቴ አ. ይባላል። የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዕምነት ተከታይም እንደሆነ በተጨማሪ ተገልጿል

ከፍራንክፈርቱ ባቡር ጣቢያ ድራማ ከአንድ ሳምንት በፊት በስዊሷ ዙሪክ ከተማ ከባለቤቱ ጋር ተጣልቶ እንደነበር፣ በዚህም ባለቤቱን፣ የ ፩፣ ፫ እና ፬ ዓመት እድሜ ያላቸውን ልጆቹን እና ጎረቤቱን ቤቶቻቸው ውስጥ ዘግቶባቸውና እየጮኸ በቢለዋ ሲያስፈራራቸው እንደነበር ተገልጿል። ባለቤቱና ልጆቹ እንዲሁም ሴት ጎረቤቱ ምንም ሳይሆኑ ከተዘጉባቸው ቤቶች በፖሊስ ነፃ ወጥተዋል። ቤተሰቡም ሆነ ጎረቤቱ ሃብቴ ከዚህ በፊት በጭራሽ ይህን ያህል ተቆጥቶና ተጨቃጭቆ እንደማያውቅ መስክረዋል።

ወደ ፍራንክፈርት ከመምጣቱ በፊት የስዊስ ፖሊስ ለሳምንት ያህል ክትትል ያደርግበት እንደነበር በተጨማሪ ተገልጿል።

በፍራንክፈርት ባቡር ጣቢያ ስለተገደለው ህፃን እና እናቱ ማንነንት አዲስ የወጣ መረጃ የለም

ለሃብቴ ሀ / ከስዊዘርላንድ ህብረተሰብ ጋር በደንብ ተዋሕዶ የሚኖርና አርአያ ተደርጎ የሜወሰድ ግለሰብ እንደሆነ ተጠቁሟል ፡፡ ከሁለት ዓመታት በፊት በስዊስ ሠራተኞች ልሳን በታተመ ጽሑፍ ውስጥ አርአያነቱ ተወስቶ ነበር፡፡

የሶስት ልጆች አባት የሆነው ሀብቴ አ..አ ከ 2006 ጀምሮ በስዊዘርላንድ ውስጥ የሚኖርና የመኖሪያ ፈቃድም ያለው ኤርትራዊ ነው ፡፡ ሃብቴ ኤ እ... 2017 .ም ጀምሮ በ ስዊስ ትራንስፖርት ተቋም Verkehrsbetriebe Zürich (VBZ) ውስጥ ተቀጥሮ በመስራት ላይ ነበር። ሀብቴ ከኤርትራ እንደመጣ በፍጥነት ጀርመንኛን ተምሮ ተነሳሽነት ያለው እና አርአያ የሆነ አዲስ ዜጋ ለመሆን በቅቷል ፡፡

የሥራው ኃላፊ በወቅቱ ስለ ሃብቴ አ. በበኩላቸው “በባህሪው እሱ ትንሽ አይነ አፋር ነው” ብሏል ፡፡ በተለይም በቋሚነት ጥሩ የሥራ አፈፃፀሙ እና በሙያውም ጥሩ ትኩረትን የሳበ ነበር ፡፡

የእሱ ቀጥተኛ የበላይነት በተጨማሪ በመጽሐፉ ውስጥ እንደጠቀሰው ሃብቴ በትጋት ተቀጥሮ እንደሰራ ያብራራል፡፡ ከመጀመሪያው አንስቶ ለእኔ ጥሩ ስሜት አሳድሮብኝ ነበር። እሱ ሁል ጊዜ ታታሪ እንጂ በዙሪያው ካሉት ጋር የሚያወራ ወይም ሳይሰራ የሚቆም ሰው አይደለም፡፡ እርሱ በእውነት እምነት የሚጣልበት ሰው ነው ፡፡ በቋሚ ሠራተኛ እንደምንቀጥረው ስናሳውቀው በጣም ተደስቶ ነበር» ሲል ኃላፊው ያስታውሳል።

ይህ ጉዳይ ቀላል ጉዳይ አይመስልም! ወንድማችንን ምን አድርገውታል?

የኢሉሚናቲዎች ማዕከል ስዊዘርላንድ የአውሬው ቁልፍ ቦታ እንደሆነችና የተለያዩ አእምሯዊ ሙከራዎች የሚካሄዱባት ሃገር እንደሆነች የአደባባይ ምስጢር ነው። የተለያዩ የተባበሩት መንግስታት ተቋማትን ጨምሮ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሚያዘወትሩባት ሃገር ናት፦

የባንኮች ማዕከል

የዳቮስ ኤኮኖሚ ፎሩም

የቫቲካን ስዊዝ ዘበኞች

ሌኒን የሩሲያውን አብዮት እንዲቀሰቀስ የተዘጋጀው በስዊዘርላንድ ነው

የሰሜን ኮሪያው አምባገነን እና ኮፊ አናንም በስዊዘርላንድ ነው አንጎላቸው የታጠበው

በተለይ አትኩሮታችንን ሊስብ የሚገባው አንድ ነገር “ሰርን” የተባለው የሉሲፈር ምርምር ተቋም ነው። ይህ የዓለማችን ብቸኛ የምርምር ተቋም የሚገኘው በስዊዘርላንድ ተራራዎች ውስጥ ነው።

የጀኔቩ “የከፍተኛ ሐይል ፊዚክስ” ቤተሙከራ ሰርን “CERN” (THE LARGE HADRON COLLIDER “CERN” IN GENEVE)

ይህ “የከፍተኛ ሐይል ፊዚክስ ምርምር እና ሙከራ ማዕከል” ምንደን ነው?

ይህ የሠው ልጆች ከሰሩት ቤተሙከራዎች በአይነቱ እጅግ ልዩ የሆነ የምርምር ማዕከል የተወሳሰበን የሒሳብ ቀመር ሳያካትት ቀለል ባለ መልኩ ሲብራራ ይህን ይመስላል።

ሰርን (CERN) ምንድን ነው?

ሰርን (CERN) የፈረንሳይ ምህጻረ ቃል ሲሆን በግርድፉ ሲተረጎም “የአውሮፓ ኑክሌር ምርምር ድርጅት” ማለት ነው ። ይህ ድርጅት LHC (Large Hadron Collider” ወይም ስናጠጋጋው “ታላቁ የቁስ ገንቢ ክፋይ አላታሚ” ልንለው እንችላለን ቢያንስ ለመግባባት ያክል። በስዊዘርላንድ ጀኔቭ የሚገኝ መሠረታዊ የቁስ አካል ገንቢዎችን አዕምሮን በሚፈትን ከፍተኛ ፍጥነት እርስበርስ የሚያላትም/የሚያጋጭ ነው። ከመሬት በ 100ሜ ጥልቀት ውስጥ የሚገኝና 27ኪሜ ርዝመት፣ 8.6ኪሜ የወርድ ስፋት ያለው የቀለበት ዋሻ ቱቦ ሆኖ በዋናነት “Hadron” ተብለው የሚጠሩ እንደ ኘሩቶን እና ሌሎች አዮኖችን መሠረታዊ የቁስ አካል ክፍሎችን ለብርሃነ በቀረበ ፍጥነት ያላትማል።

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፍራንክፈርት | አንድ ዘረኛ ጀርመን ከመኪና ወርዶ በኢትዮጵያዊው ላይ ሽጉጡን ተኮሰበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 23, 2019

ፍራንክፈርት ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ቬችተርስባህ መንደር አምሳ አምስት አመት የሞላው ጀርመናዊ መኪናውን አቁሞ መንገድ ላይ ወዳየው የሃያ ስድስት ዓመቱ ኢትዮጵያዊ (ኤርትራ) በማምራት ሽጉጡን አውጥቶ በመተኮስ ከፉኛ አቆሰለው። ኢትዮጵያዊው ወዲያው ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ከሞት ሊተርፍ ችሏል (እንኳን አዳነው!)። ከድርጊቱ በኋላ ተኳሹ ጀርመናዊ እርሱን በራሱ ሽጉጥ ገድሏል። የድርጊቱ መንስዔ ዘረኝነት እንደሆነ እና ጀርመናዊውም እራሱን ከማጥፋቱ በፊት በመጀመሪያ ቆዳው ጠቆር ያለ ሰው መንገድ ላይ ፈልጎ በማግኘት ለመግደል አቅዶ እነደነበር መርማሪዎች ካገኙት የሰውየው ጽሑፍ ለመረዳት እንደበቁ ገልጸዋል።

ግን አየን፤ በጀርመን ሃገር አንድ ሰው መንገድ ላይ ሲገደል ፖሊስም ሜዲያውም ለጉዳዩ ትልቅ ቦታ ይሰጠዋል። ስለዚህ ጉዳይ ሁሉም ብሔራዊ ሜዲያዎች ሪፖርት አቅርበዋል። ለምሳሌ እዚህ በአሜሪካ ሰው በየመንገዱ መግደል የተለመደ ስለሆነ ብዙ ባይወራ አይገርመንም፤ እሁድ ዕለት ዋሽንግተን ከተማ በሚገኝ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥቁር አሜሪካውያን ገብተው በምዕመናኑ ላይ ተኩስ እንደከፈቱባቸው ሰምተናል፤ ጉዳዩ ግን ብዙ ትኩረት አልተሰጠውም።

ወደ ሃገራችን ስንመለስ በሲዳማ ክፍለ ሃገር በተዋሕዶ ልጆች ላይ የተካሄደው ጂሃዳዊ ዘርተኮር ጭፍጨፋ እስካሁን የመንግስትን፣ የገዳይ አልአብይን፣ የሜዲያውን እንዲሁም የቤተ ክህነትን አትኩሮት ሊያገኝ አልቻለም። ሁሉም እስካሁን ጭጭ ብለዋልለምን? ወገን እያለቀ ተረጋጉ!?„

ጀርመኖች አብዛኞች አሁንም በብዙ ነገሮች ጥሩ ሰዎች ናቸው፤ ነገር ግን፤ ለመለወጥ ትንሽ ነገር ነው የሚበቃቸው ስለዚህ ሁኔታዎች፡ ቀስበቀስ እየተቀየሩ ነው። ለዚህም ብዙ ምኪኒያቶች አሉ፤ እርግማን ለሜርከል ይድረስና፡ በቅድሚያ ተጠያቂው ሥልጣኑን የያዘው እርጉሙ ኢስታብሊሽመንት/ አመራሩ ነው።

እግዚአብሔርን እየከዳ የመጣው የምዕራቡ አለም እራሱ በፈጠረው ችግር ከባድ ሁኔታ ላይ ወድቋል። ጀርመን ስንል አንድ የሆነች ጀርመን የለችም የተክፋፈለች እንጅ፣ ብሪታኒያ ስንል አንድ የሆነች ብሪታኒያ የለችም የተከፋፈለች እንጅ፣ አሜሪካ ስንል ፥ አንድ የሆነች አሜሪካ የለችም የተከፋፈለች እንጅ። እነዚህ በጎሳ አንድነን የሚሉ ሃገራት እኛን ከፋፈለው ለመግዛት ሲታገሉ እነርሱ እራሳቸው ተከፋፈልው በመውደቅ ላይ ናቸው። ይህን አንድ ወጥ በሆነው የሶማሊያ ሕዝብ ዘንድም አይተነዋል።

የኢሉሚናቲዎቹ ገረድ አንጌላ ሜርከል ከ አራት ዓመታት በፊት መስከረም ወር ላይ በሚሊየን የሚቆጠሩ በጥባጭ መሀመዳውያንን ወደ ጀርመን ጋብዛ ስታመጣቸው በሃገሪቱ ህውከት እና ሽብር ለመፍጠር፣ ሕብረተሰቡን አስቆጥቶ በውጭ ዝርያ ባላቸው ነዋሪዎች ላይ ለማነሳሳት ታስቦ እንደሆነ በጊዜው ጠቁመን ነበር። በተለይ ቆዳቸው ጠቆር ያለ ነዋሪዎች በቅድሚያ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸው ግልጽ ነበር። ያው አሁን እያየነው ነው፤ ገና መጀመሩ ነው።

በጣም የሚያሳዝነው፤ እነዚህ ሉሲፈራውያን በሃገሮቻችን የሃገራችንን አየር እየሳብን፣ ፀሐይዋን እየሞቅን፣ ጤናማ የሆኑትን ምግቦች እየተመገብን፣ በየአብያተ ክርስትያናቱ እየተሳለምንና በፀበል እየተጠመቀን ከሕዝባችን ጋር በሰላም መኖር እንዳንችል ሃገር ወዳድ የሆኑትን መሪዎቻችን በመበከልና በመግደል እነርሱ የሚፈልጓቸውን መሪዎች መረጥው ሥልጣን ላይ በማስቀመጥ እንዲህ በስደት ጠፍተን እንድንቀር ይገፋፉናል። ያሳዝናል!

__________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጠ/ሚንስትር አብይ በጀርመን | የኢትዮጵያ ጠላቶች ጊዚያዊ ድል የተቀዳጁበት አሳዛኝ ቀን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 1, 2018

ምንም እንኳን ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር ባይኖርም፡ በፍራንክፈርት ከተማ በዛሬው በ ጥቅምት ፳፩ / ፳፻፲ ወ ፩ ዓ.ም የታየውን የክህደት እብደት ኮስተር ብለን እንመዝግበዋለን።

ፀረክርስቶሱ እና ልጆቹ፦

ከማርያም መቀነት ያገኘናቸው አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት የጣዖቱ ዛፍ ባረፈባቸው ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ የሰዶማውያን ቀለማት መቀየር አለበት፣ የኢትዮጵያ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ በማርቲን ሉተር እና በዋቄዮ አላህ አምላክ መተካት አለበት፤ ኢትዮጵያውያንን እናጥፋቸው፣ የ ኢትዮጵያም ስም አይታሰብ” አሉ።

ይህን ሁሉ እጅግ በጣም አሳፋሪ ድራማ በደንብ ነው ያቀነባበሩት፤ ሁሉም ነገር ላይ፡ ከውጭም ከውስጥም፡ የሉሲፈራውያኑ እጅ አለበት። ባዕዳን ጠላቶቻችን በኢትዮጵያ ላይ ለ150 ዓመታት ያህል የጠነሰሱት ሤራ ግቡን እየመታላቸው እንደሆነ በማየታቸው በጣም እየፈነጠዙ ነው፤ የአምላክነት ስሜትም እየተሰማቸው ነው። ግድ የለም! ለጊዜው ነው፡ ይፈንጥዙ፣ ይታዩን፣ እንመዝግባቸው፤ መስሏቸው ነው፡ በቅርቡ ደም ያለቅሷታል።

በነገራችን ላይ፡ የሉሲፈራውያኑ “አለም ባንክ” ለኢትዮጵያ 1.2 ቢሊየን ዶላር የብድር ስጦታ እንደሚሰጥ ይፋ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ ኢትዮጵያውያን እህቶቻችን ወደ አረብ ኤሚራቶች የሚሸጡበትን መንገድ የሚገልጽ ረቂቅ መውጣቱን በዛሬው ዕለት ተገልጧል፤ በምዕራቡ ዓለም፡ “ሀለዊን” በመባል የሚታወቀው የሰይጣን አምልኮ በሚከበርበት በዛሬው ዕለት።

መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫:

አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።

እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።

ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።

ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።

አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤

የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥

ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤

አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: