Posts Tagged ‘ፋሲካ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 7, 2022
VIDEO
💭 የቀድሞ የሩስያ ፕሬዝዳንት ስለ አራቱ የ ምጽአት ፈረሰኞች አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል
ዲሚትሪ ሜድቬድየቭ አራቱ የምጽአት ፈረሰኞች ቀድሞውኑ በዓለም ዙሪያ እየጋለቡ ነው፤ ተስፋችን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው” ብለዋል።
በአሁኑ ሰዓት በኔቶ ኤዶማውያን ምዕራባውያን ፍዬሎችና በሩሲያ በጎች መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት እንዲሁም በአህዛብ የዋቄዮ – አላህ የምስራቅ እስማኤላውያን ፍዬሎች በሰሜናውያኑ የኢትዮጵያ ጽዮናውያን በጎች ላይ እየፈጸሙት ያለውን የዘር ማጥፋት ጦርነትን አስመልክቶ፤ ትሑቱ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እና የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚደንት ( የፕሬዚደንት ፑቲን አማካሪ ) ዲሚትሪ ሚድቬዲዬቭ ሰሞኑን ለአልጀዚራ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዲ ብለዋል፤
“አራቱ ምጽአት ፈረሰኞች እየጋለቡ በመምጣት ላይ ናቸው፤ ተስፋችን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው።” ብለዋል።
እንደዚህ ዓይነት አስተዋይነት የምጠብቀው ከጽዮናውያን ነበር። አዲስ አበባስ ዛሬ ፍዬሎች ነው የነገሱት፣ ግን ትንሽም ቢሆን እንዲህ እንዲናገሩ የምጠብቀ በተለይ “ተምለስው ይሆናል” በሚል ተስፋ ትግራይን እናስተዳድራለን ከሚሉት ኢ – አማንያን ነበር። እነ ፕሬዚደንት ሚድቬድየቭ ተለውጠው ተስፋቸውን በእግዚአብሔር አምላክ ላይ ብቻ ጥለዋል፤ እነ ዶ / ር ደብረ ጽዮን ግን ዛሬም ስለ “ብሔር ብሔረሰብ እኩልነት” ተረተረት እየቀበጣጠሩ በጎቻቸውን ለአህዛብ ኦሮሞ ተኩላ አሳልፈው ሰጥተዋቸዋል።
የፕሬዚደንት ሚድቬድየቭ ከዚህ ቀደም ያየሁት ኃይለኛ ሕልም እውን እየሆነ የመጣ ይመስላል፤ እግዚኦ ! እኔ የምሰጋው እንደ እስከዛሬው በግድየለሽነት በሕይወታቸው ላይ እየቀለዱ ባሉት ትዕቢተኞች ፈርዖናዊ ቧልተኞች፣ ለንሰሐ ባልበቁትና የድኽነቱን መንገድ ላልተከተሉት፣ ገና ላልዳኑት ነው። እግዚአብሔርና ቅዱሳኑ፤ “አስጠንቅቁ !” ካሉን ብዙ ዓመታት አሳልፈዋል፤ አብዛኛው ግን ባልሆነ ቦታ ላይ ጊዜውን፣ ጉልብቱንና ገንዘቡን ብሎም ነፍሱን በማጥፋት ላይ ይገኛል። ሁሉም የሚያየው ነው። በየቀኑ በሚሊየን የሚቆጠሩ ወገኖች በኢቲቪ፣ ፋና፣ ኢሳት፣ ኢትዮ 360 ፣ ቲ . ኤም . ኤች፣ ቋቅና ሳቅ፣ ደረጀ ዲቺታል ወያኔ፣ ደሩ ዘ – ሐረሩ እንዲሁም ሌሎች ብዙ አራተኛው የምንሊክ ትውልድ ባፈራቸው ከንቱ የዋቄዮ – አላህ ባሪያ ሜዲያዎች ጊዜውን ሲያባክን ሳይ እጅግ አዝናለሁ። “ምን የሚጠቅም ነገር አገኘሁ ?” ብሎ በመጠየቅ ሕይወቱን ለመለወጥ የማይችል ትውልድ ሳይ በጣም ይከፋኛል።
🔥 ለማንኛውም ፤ በሁለቱ ኦርቶዶክስ ወንድማማች፤ በሩሲያና ዩክሬን ሕዝቦች መካከል ዛሬ የተከፈተው ጦርነት ከመጀመሩ ከሁለት ወራት በፊት ይህን አስገራሚ ሕልም ማየቴን ከዚህ ቪዲዮ ጋር በተያያዘ አውስቼው ነበር።
💭”ሰሞኑን በህልሜ በተደጋጋሚ በሰማይ አስር ኪሎሜትር ርቀት ላይ ግዙፋትና ነጫጭ የሆኑ አውሮፕላኖች በየደቂቃው ሲበርሩ ታይቶኛል፤ በዛሬው ሕልሜ ጨምሮ። ምን ሊሆን ይችላል? ከዩክሬይን ጋር በተያያዘ በአውሮፓ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይሆን? ሕገ-ወጧ ቱርክ ልትጨፈጨፍ ይሆን?”
💭”በአማራ-ኦሮሚያ ልዩ ዞን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ወርዶ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ባንዲራ ተሰቀለ”
VIDEO
💭 Once again, a high-ranking Russian official issued a chilling warning that World War III has started and the world is racing toward a nuclear war. Former Russian President Dmitry Medvedev said the four horsemen of the Apocalypse are already riding across the world. He also said our only hope is Almighty God.
“We can consider that the Horsemen of the Apocalypse are already on their way, and the only hope stays in the Lord Almighty”
A close ally of Vladimir Putin, Dmitry Medvedev, has warned that the Kremlin could target USA if Ukraine uses rockets supplied by the US to carry out strikes on Russia.
President Joe Biden announced this week that his administration was sending long-range missiles to Ukraine,
Dmitry Medvedev, a former prime minister under Putin and current chairman of the national security council, warned there would be consequences if these were used on Russian soil.
He told Al Jazeera: ‘If, God forbid, these weapons are used against Russian territory then our armed forces will have no other choice but to strike decision-making centres. He warned that fighting in Ukraine was pushing the world dangerously close to nuclear Armageddon
Dmitry Medvedev, ex-president of Russia, member of the Security Council, in a recent interview to Al Jazeera: We can consider that the Horsemen of the Apocalypse are already on their way, and the only hope stays in the Lord Almighty.
💭 Why Egyptians Painted Their Flag at Deir El-Sultan Ethiopian Monastery in Jerusalem | THE 4 HORSEMEN
VIDEO
😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
🐎 በእየሩሳሌም በሚገኘው በዴር ኤል ሱልጣን የኢትዮጵያ ገዳም ግብፆች ባንዲራቸውን ለምን ግርግዳው ላይ እንደቀቡትና አራቱ የምጽአት ፈረሶች
❖ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተገለጹት አራቱ የምጽአት ፈረሶች 🐎 እና ቀለማቸው (ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁርና አረንጓዴ) እነዚህ ቀለማት የአብዛኛዎቹ እስላም ሃገራትና ኦሮሞዎች የመረጡት ባንዲራ ቀለማት ናቸው፤
☪ የኦሮሚያ፣ ሶማሌና ሌሎች ክልሎች ☪ የግብጽ(ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁር) ☪ የቱርክ (ነጭና ቀይ) ☪ የሱዳን ☪ የሊቢያ ☪ የቱኒሲያ (ነጭና ቀይ) ☪ የምዕራብ ሰሃራ ☪ የፍልስጤም ☪ የዮርዳኖስ ☪ የሶሪያ ☪ የኢራቅ ☪ የኩዌት ☪ የሳውዲ አረቢያ (ነጭና አረንጓዴ) ☪ የየመን ☪ የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች ☪ የኢራን ☪ የፓኪስታን (ነጭና አረንጓዴ) ☪ የአፍጋኒስታን ☪ የእስልምና 666 ሸሃዳ(ነጭና አረንጓዴ) ☪ የአይሲስ (ነጭና ጥቁር)
🐎 በተጨማሪ ታች ያለው ቪዲዮ ላይ ያከልኩበትና በመጨረሻው ክፍል ላይ ገብተን ማየት ያለብን አስደናቂ ክስተት፤የአራቱ ምጽአት ፈረሰኞች መሀመድና ሦስቱ ካሊፎቹ መሆናቸውን የሚያወሳ ነው ፥ ድንቅ ነው፤
☠ መሀመድ (ነጭ ፈረስ) 😡 አቡባከር (ቀይ ፈረስ) 🌚 ኦማር (ጥቁር ፈረስ) 🤢 ኡትማን/ኡስማን(አረንጓዴ ፈረስ)
❖ እንግዲህ ቅዱስ ዮሐንስ እንደጠቆመን ከምድር በአራተኛው ላይ ሥልጣን የተሰጣቸው የእስላማውያኑ ካሊፎች ናቸው።
የክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና አውሬ በጽዮናውያን ላይ ይፈጽም ዘንድ የተሰጠውን ሥልጣን እየተገበረ መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው፤ የኦሮሞ እስላሞችና መናፍቃን ጥንታውያኑን የአክሱም ጽዮናውያንን በሰይፈና በራብም በሞትም እየገደሏቸው ነው። ሰብሎቻቸውን፣ ከብቶቻቸውን፣ ንብረቶቻቸውን እና ገንዘባቸውን ሁሉ እየነጠቋቸውና እያወደሙባቸው ነው። ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት እነ አቡባከር በስደት ወደ ውቅሮ አካባቢ ሲመጡ እስልምናንና የዋቄዮ – አላህ መንፈሱን ለማሰራጨት / ለማስፋፋት ነበር ተል ዕኳቸው። ነገር ግን የአስኩም ጽዮናውያን መሀመዳውያኑን በእግድነት እጃቸውን ዘርግተው ከማስተናገድ ውጭ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ናቸውና እስልምናን ለመቀበል ፈቃደኞች አልነበሩም፤ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳንም አልተቀበሉ፤ በተቃራኒው፤ የእስልምና ነቢይ መሀመድ እና የአሊ የመጀመሪያ የአጎት ልጅ “ ኡበይድ – አላህ ኢብኑ ጃህሽ ” እስልምናን ትቶ ክርስትናን የተቀበለው ኢትዮጵያ በነበረበት ወቅት ነበር። ክርስትናን የተቀበለ የመጀመሪያው ሙስሊም። ይህ በጣም ያስቆጣው የክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና አውሬ ዛሬ ጽዮናውያንን በመበቀል ላይ ይገኛል ! ለአጭር ጊዜ ቢሆንም። መከራው ሲያበቃ ጽዮናውያን የቀረውን “አል ነጃሺ” የተሰኘ የሰይጣን ማደሪያ ማጥፋት ግድ ይሆንባቸዋል። መቻቻል የሚባል ነገር የለም፤ እንዳለፈው መኖር አክትሞለታል !
እንግዲህ ይህን የመሰለ መስተንግዶ የተደረገላቸው መሀመዳውያን አረቦች ግን እስልምናቸውን ሲያስፋፉም ሆነ ሲገድሉ፣ በመሬት ንጥቂያም ላይ ሲሰማሩ ርኅራኄ ያደረገችላቸውን ኢትዮጵያ በርኅራኄ አይን አይተዋት አያውቁም። ብዙ አረቦች “ኢትዮጵያ ስላስጠጋቻችሁ እሷን አትንኩ” ብሎ መሀመድ ተናግሯል ሲሉ ይደመጣሉ። ይሁንና ከእስልምና በኋላ አረቦች ኢትዮጵያን ሳይነኩ የሰነበቱበት ዘመን የለም። ከእስልምና ማንሰራራት በኋላ ኢትዮጵያ በእስልምና የደረሰባትን ውድቀት ሲመለከቱ ንጉሠ ነገሥቱ ለነዛ ለተሰደዱ አረቦች ያደረጉላቸው መስተንግዶ ከደግነትም አልፎ የየዋህነት / የሞኝነት / አጠንቅቆ ያለማወቅ እንደነበር አዙሮ ለሚያይ ሁሉ ግልጽ ሆኖ ይታያል። ንጉሠ ነገሥቱ እጃቸውን ዘርግተው አረቦቹን መቀበላቸው ለኢትዮጵያ ተናዳፊ እባብን እጅ ዘርግቶ እንደመቀበል ነው የሆነባት።
😈 ልብ እንበል፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጂኒ ጃዋርን ወደ መካ ልኮታል። ለሚያልሙላትና፤ “ ግራኝ ተልዕኮውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ ቢወገድ …” በሚል “ እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራቶች ” ይመራ ዘንድ ዝግጅት ለማድረግና በባቢሎን ሳውዲ ቃልቻዎች እንዲቀባ ነው የተላከው። ድንጋይና ወራዳ ትውልድ እነዚህ አውሬዎች እየተቀባበሉና እያምታቱ እንዲህ ተጫወቱብህ ! 😠😠😠
👉 ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች ( እባብ ገንዳዎች ) ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ በአዲስ አበባ
VIDEO
✞ ልክ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ዮሐንስ እንደገለጸለት፤
❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፮፥፰]❖❖❖
“አየሁም፥ እነሆም፥ ሐመር ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ስሙ ሞት ነበረ። ሲኦልም ተከተለው፤ በሰይፍና በራብም በሞትም በምድርም አራዊት ይገድሉ ዘንድ ከምድር በአራተኛዋ እጅ ላይ ሥልጣን ተሰጣቸው።”
🛑 በሌላ በኩል፤ ፬ / 4 ቍጥር የሚቆመው በሰዎች እና ኃጢአቶቻቸው ላይ ለመፍረድ ነው፤
☠ ነጭ ሽብር እና ጦርነት 😡 ቀይ-ግርግር እና ግድያ 🌚 ጥቁር – ረሃብ እና በሽታ 🤢 የመጨረሻው የታመመ ፈዛዛ አረንጓዴ – ሞት እና ሲኦል ነው።
💭 This past Easter, Egyptians painted the Egyptian flag at the historic Deir El-Sultan Ethiopian Monastery in Jerusalem
😈 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE & Colored Flags of Islamic Countries & Oromos of Ethiopia
🐎 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE (Revelation Chapter 6)
☠ White – Mohammed 😡 Red – Abu Bakar 🌚 Black – Umar 🤢 Pale Green – Uthman
🔥 4 stands for judgment of men and their sins.
☠ White – terror and war 😡 Red – chaos and murder 🌚 Black – famine and disease 🤢 Pale sickly green is DEATH and HELL
This is exactly what’s taking place in Northern Ethiopia. The Islamic Oromos of Abiy Ahmed Ali starving ancient Christians of Tigray, Ethiopia to death.
❖❖❖ [Revelation Chapter 6:8] ❖❖❖
“And I looked, and behold a pale horse: and his name that sat on him was Death, and Hell followed with him. And power was given unto them over the fourth part of the earth, to kill with sword, and with hunger, and with death, and with the beasts of the earth.”
VIDEO
😇 Come to Jesus, Pray for Peace and Justice. TRUTH, JUSTICE, LOVE, FREEDOM and PEACE are core Christian values.
✞✞✞[Isaiah 1:23]✞✞✞
Your princes are rebels and companions of thieves. Everyone loves a bribe and runs after gifts. They do not bring justice to the fatherless, and the widow’s cause does not come to them.
✞✞✞[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፩፥፳፫ ]✞✞✞
“አለቆችሽ አመጸኞችና የሌቦች ባልንጀሮች ሆኑ፤ ሁሉ ጉቦ ይወድዳሉ፥ ዋጋም ለማግኘት ይሮጣሉ፤ ለድሀ አደጉ አይፈርዱም፥ የመበለቲቱም ሙግት ወደ እነርሱ አይደርስም።”
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Apocalypse , Axum , ሆሳዕና , ምጽአት , ረሃብ , ሩሲያ , ቀለማት , በጎች , ባንዲራ , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሩሳሌም , ኢየሱስ ክርስቶስ , እስልምና , እስራኤል , ኦሮሞ , ዘር ማጥፋት , የክርስቶስ ተቃዋሚ , የዮሐንስ ራዕይ , ዩክሬይን , ዲምትሪ ሚድቬድዬቭ , ዲያብሎስ , ዴር ሱልጣን , ጀነሳይድ , ገዳም , ግብጽ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፈረሶች , ፋሲካ , ፪ሺ፲፬ , Christ , Deir Sultan , Dimitri Medevedev , Easter , Egypt , Famine , Flags , Four Horsemen , Genocide , Holy Sculpture , Human Rights , Islam , Jerusalem , Monastery , Oromo , Russia , Tigray , Ukraine , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2022
VIDEO
😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
🐎 በእየሩሳሌም በሚገኘው በዴር ኤል ሱልጣን የኢትዮጵያ ገዳም ግብፆች ባንዲራቸውን ለምን ግርግዳው ላይ እንደቀቡትና አራቱ የምጽአት ፈረሶች
❖ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተገለጹት አራቱ የምጽአት ፈረሶች 🐎 እና ቀለማቸው (ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁርና አረንጓዴ) እነዚህ ቀለማት የአብዛኛዎቹ እስላም ሃገራትና ኦሮሞዎች የመረጡት ባንዲራ ቀለማት ናቸው፤
☪ የኦሮሚያ፣ ሶማሌና ሌሎች ክልሎች ☪ የግብጽ(ነጭ፣ ቀይ፣ ጥቁር) ☪ የቱርክ (ነጭና ቀይ) ☪ የሱዳን ☪ የሊቢያ ☪ የቱኒሲያ (ነጭና ቀይ) ☪ የምዕራብ ሰሃራ ☪ የፍልስጤም ☪ የዮርዳኖስ ☪ የሶሪያ ☪ የኢራቅ ☪ የኩዌት ☪ የሳውዲ አረቢያ (ነጭና አረንጓዴ) ☪ የየመን ☪ የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች ☪ የኢራን ☪ የፓኪስታን (ነጭና አረንጓዴ) ☪ የአፍጋኒስታን ☪ የእስልምና 666 ሸሃዳ(ነጭና አረንጓዴ) ☪ የአይሲስ (ነጭና ጥቁር)
🐎 በተጨማሪ በዚህ ቪዲዮ ላይ ያከልኩበትና በመጨረሻው ክፍል ላይ ገብተን ማየት ያለብን አስደናቂ ክስተት፤ የአራቱ ምጽአት ፈረሰኞች መሀመድና ሦስቱ ካሊፎቹ መሆናቸውን የሚያወሳ ነው ፥ ድንቅ ነው፤
☠ መሀመድ (ነጭ ፈረስ) 😡 አቡባከር (ቀይ ፈረስ) 🌚 ኦማር (ጥቁር ፈረስ) 🤢 ኡትማን/ኡስማን(አረንጓዴ ፈረስ)
❖ እንግዲህ ቅዱስ ዮሐንስ እንደጠቆመን ከምድር በአራተኛው ላይ ሥልጣን የተሰጣቸው የእስላማውያኑ ካሊፎች ናቸው።
የክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና አውሬ በጽዮናውያን ላይ ይፈጽም ዘንድ የተሰጠውን ሥልጣን እየተገበረ መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው፤ የኦሮሞ እስላሞችና መናፍቃን ጥንታውያኑን የአክሱም ጽዮናውያንን በሰይፈና በራብም በሞትም እየገደሏቸው ነው። ሰብሎቻቸውን፣ ከብቶቻቸውን፣ ንብረቶቻቸውን እና ገንዘባቸውን ሁሉ እየነጠቋቸውና እያወደሙባቸው ነው። ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት እነ አቡባከር በስደት ወደ ውቅሮ አካባቢ ሲመጡ እስልምናንና የዋቄዮ – አላህ መንፈሱን ለማሰራጨት / ለማስፋፋት ነበር ተል ዕኳቸው። ነገር ግን የአስኩም ጽዮናውያን መሀመዳውያኑን በእግድነት እጃቸውን ዘርግተው ከማስተናገድ ውጭ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ናቸውና እስልምናን ለመቀበል ፈቃደኞች አልነበሩም፤ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳንም አልተቀበሉ፤ በተቃራኒው፤ የእስልምና ነቢይ መሀመድ እና የአሊ የመጀመሪያ የአጎት ልጅ “ ኡበይድ – አላህ ኢብኑ ጃህሽ ” እስልምናን ትቶ ክርስትናን የተቀበለው ኢትዮጵያ በነበረበት ወቅት ነበር። ክርስትናን የተቀበለ የመጀመሪያው ሙስሊም። ይህ በጣም ያስቆጣው የክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና አውሬ ዛሬ ጽዮናውያንን በመበቀል ላይ ይገኛል ! ለአጭር ጊዜ ቢሆንም። መከራው ሲያበቃ ጽዮናውያን የቀረውን “አል ነጃሺ” የተሰኘ የሰይጣን ማደሪያ ማጥፋት ግድ ይሆንባቸዋል። መቻቻል የሚባል ነገር የለም፤ እንዳለፈው መኖር አክትሞለታል !
እንግዲህ ይህን የመሰለ መስተንግዶ የተደረገላቸው መሀመዳውያን አረቦች ግን እስልምናቸውን ሲያስፋፉም ሆነ ሲገድሉ፣ በመሬት ንጥቂያም ላይ ሲሰማሩ ርኅራኄ ያደረገችላቸውን ኢትዮጵያ በርኅራኄ አይን አይተዋት አያውቁም። ብዙ አረቦች “ኢትዮጵያ ስላስጠጋቻችሁ እሷን አትንኩ” ብሎ መሀመድ ተናግሯል ሲሉ ይደመጣሉ። ይሁንና ከእስልምና በኋላ አረቦች ኢትዮጵያን ሳይነኩ የሰነበቱበት ዘመን የለም። ከእስልምና ማንሰራራት በኋላ ኢትዮጵያ በእስልምና የደረሰባትን ውድቀት ሲመለከቱ ንጉሠ ነገሥቱ ለነዛ ለተሰደዱ አረቦች ያደረጉላቸው መስተንግዶ ከደግነትም አልፎ የየዋህነት/የሞኝነት/አጠንቅቆ ያለማወቅ እንደነበር አዙሮ ለሚያይ ሁሉ ግልጽ ሆኖ ይታያል። ንጉሠ ነገሥቱ እጃቸውን ዘርግተው አረቦቹን መቀበላቸው ለኢትዮጵያ ተናዳፊ እባብን እጅ ዘርግቶ እንደመቀበል ነው የሆነባት።
😈 ልብ እንበል፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጂኒ ጃዋርን ወደ መካ ልኮታል። ለሚያልሙላትና፤ “ግራኝ ተልዕኮውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ ቢወገድ…” በሚል “እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራቶች” ይመራ ዘንድ ዝግጅት ለማድረግና በባቢሎን ሳውዲ ቃልቻዎች እንዲቀባ ነው የተላከው። ድንጋይና ወራዳ ትውልድ እነዚህ አውሬዎች እየተቀባበሉና እያምታቱ እንዲህ ተጫወቱብህ!😠
👉 ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች ( እባብ ገንዳዎች ) ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ በአዲስ አበባ
VIDEO
✞ ልክ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ዮሐንስ እንደገለጸለት፤
❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፮፥፰]❖❖❖
“አየሁም፥ እነሆም፥ ሐመር ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ስሙ ሞት ነበረ። ሲኦልም ተከተለው፤ በሰይፍና በራብም በሞትም በምድርም አራዊት ይገድሉ ዘንድ ከምድር በአራተኛዋ እጅ ላይ ሥልጣን ተሰጣቸው።”
🛑 በሌላ በኩል፤ ፬ / 4 ቍጥር የሚቆመው በሰዎች እና ኃጢአቶቻቸው ላይ ለመፍረድ ነው፤
☠ ነጭ ሽብር እና ጦርነት 😡 ቀይ-ግርግር እና ግድያ 🌚 ጥቁር – ረሃብ እና በሽታ 🤢 የመጨረሻው የታመመ ፈዛዛ አረንጓዴ – ሞት እና ሲኦል ነው።
💭 A week ago, Egyptians painted the Egyptian flag on the walls of the historic Deir El-Sultan Ethiopian Monastery in Jerusalem
😈 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE & Colored Flags of Islamic Countries & Oromos of Ethiopia
🐎 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE (Revelation Chapter 6)
☠ White – Mohammed 😡 Red – Abu Bakar 🌚 Black – Umar 🤢 Pale Green – Uthman
👉 4 stands for judgment of men and their sins.
☠ White – terror and war 😡 Red – chaos and murder 🌚 Black – famine and disease 🤢 Pale sickly green is DEATH and HELL
This is exactly what’s taking place in Northern Ethiopia. The Islamic Oromos of Abiy Ahmed Ali starving ancient Christians of Tigray, Ethiopia to death.
❖❖❖ [Revelation Chapter 6:8] ❖❖❖
“And I looked, and behold a pale horse: and his name that sat on him was Death, and Hell followed with him. And power was given unto them over the fourth part of the earth, to kill with sword, and with hunger, and with death, and with the beasts of the earth.”
VIDEO
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Antichrist spirit , Apocalypse , Axum , ሆሳዕና , ምጽአት , ረሃብ , ቀለማት , በጎች , ባንዲራ , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሩሳሌም , ኢየሱስ ክርስቶስ , እስልምና , እስራኤል , ኦሮሞ , ዘር ማጥፋት , የክርስቶስ ተቃዋሚ , የዮሐንስ ራዕይ , ዲያብሎስ , ዴር ሱልጣን , ጀነሳይድ , ገዳም , ግብጽ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፈረሶች , ፋሲካ , ፪ሺ፲፬ , Deir Sultan , Easter , Egypt , Famine , Flags , Four Horsemen , Genocide , Holy Sculpture , Human Rights , Islam , Jerusalem , Monastery , Oromo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2022
VIDEO
✞✞✞
ተነስቷል
ወተንሥአ እንበል ……… ..
ትንሣኤው ልዩ ነው ……… ..
የመከራ ቀንበር ከእኛ አርቆልናል
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰን !
❖ ጽዮናውያን ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ሁሉ በጎ ዘመን እየመጣ ነው።
😇 በዚህ የተቀደሰ ሣምንት የገጠመኝን በአጭሩ ላውሳው፤
ባለፈው የፀሎተ ኃሙስ ዕለት ብዙ ፈተና ገጥሞኝ ነበር፤ በሕልሜ አንዲት የማላውቃትና አይቻት የማልውቃት ሴት ስታሽኮረምመኝና ስትስመኝ አፌ በጥራጥሬ ሞላና ጥራጥሬውን እየተፋሁ፤ “ ለምንድን ነው የምትስሚኝ፤ ይኽ እኮ የጾም ጊዜ ነው፤ ተገቢ አይደለም !” ብዬ ሄድኩ። ዛሬ ደግሞ፤ ከሁለት ሰዓታት በፊት ወደቤቴ ላመራ ስል መንገድ ላይ ያልተለመደ መንገድ ተክትዬና ሳልዘጋጅበት ወደማዘወትርባት የቅዱስ ዮሴፍ ጸሎት ቤት አመራሁ። እዚያም ሌላ ሰው አልነበረም፤ ጸሎት አድርሼ ስጨረስም አንዱ ወንበር ላይ የገንዘብ ቦርሳ አየሁና፤ ስልክ ቁጥሬን ለመተው ወረቅት ሳወጣ፤ “ ግን እኮ ዝምብሎ የተጣለ ቦርሳ ሊሆን ይችላል እስኪ ልክፈተው ” በማለት ስከፍተው ሦስት የክሬዲት ካርዶች፣ የጤና ዋስታና ካርዳ፣ የመንጃ ፈቃድ፣ እስከ መቶ ዩሮ የሚጠጉ ብሮች ወዘተ . አገኘሁ። የመንጃ ፈቃዱን ስከፍተው አድራሻና የብሎንዷን ሴት ፎቶ አየሁት። ወዲያውም፤ “ እንዴ ምናልባት በሕልሜ ያየኋት ሴት ትሆን እንዴ ? ዋው !” ብዬ በመገረም፤ ሴትይዋ ወደምትኖርበት ቤት አመራሁ። ደወሏን ስደውል ውሾች አስቀድመው መጮኽ ጀመሩ፤ ከዚያም ሴትየዋ ወጣች፤ በሃያ ስምንት እና ሰላሳ ዓመት ዕድሜ አካባቢ ያለች ሴት ትሆናለች። ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ፤ “ ዛሬ ጠዋት ምን ጠፍቶብዎታል ?” ስላት፤ “ አንተ ማንነህ ? ምንም አልጠፋብኝም !” አለችኝ፤ እርግጠኛ መስላ። እኔም፤ “ ዛሬ በቅዱስ ዮሴፍ ጸልቶ ቤት ነበሩን ?” ስላት፤ “ አዎ !” አለችኝ፤ ያኔ ቦርሳዋን ከኪሴ አውጥቼ ሳሳያት፤ በመገረምና በመደሰት፤ “ ትልቁን ቦርሳየን አልፈተሽኩትም ! እግዚአብሔር ይስጥህ፣ ባክህ ግባ ቡና ጠጥተህ ሂድ…” አለችኝና ሃምሳ ዩሮ ገደማ አውጥታ፤ “ ባክህ ይህን ውሰድ፣ ከፈልግክም ለተቸገሩ ስጥልኝ ” በማለት ልትሰጠኝ ስትሞከር፤ “ ኧረ በጭራሽ፤ ዛሬ የትን ሣኤ ክብረ በዓል ስለሆነ፤ ለኔ የጠፋብዎትን አምጥቼ ከመስጠት በላይ የበለጠ ስጦታ የለም፤ የቅዱስ ዮሴፍ ሥራ ነው ! አይሆንም ” ስላት እምባ እየተናነቃት ጥምጥም አድርጋ አቀፈችኝና ጉንጮቼን ሳመቻቸው። እኔም፤ “ ይህን ቀን ያስታውሱት፤ ከሰባት ዓመታት በፊትም መንገድ ላይ ገንዘብና ክሬዲት ካርዶች፣ መታወቂያ የነበረው ቦርሳ በጌታችን ልደት ዋዜማ አግኝቼ፤ ያኔም ለጠፋባት ሴት ‘ እንደ ገና አባት ይቁጠሩኝ፤ ለኔም ለርስዎም ትልቅ ስጦታ ነው ገንዘብ አልቀበልም ብያት ነበር ” ስላት በድጋሚ አቀፈችኝና ተሰነባብተን ተለያየን።
በዚህ ስጦታ እጅግ በጣም ነው ደስ የተሰኘሁት፤ መጭው ጊዜ በመከራና ስቃይ ላይ ላሉት አባቶቼና እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ብሩኽ እንደሚሆን ጥሩ ስሜት ይሰማኛል። እነዚህ ገጠመኞች ትልቅ ምልክቶች ናቸው። ጽዮናውያንን በድጋሚ የማስጠነቅቀው ግን በተደጋጋሚ ከባድ የሆኑ ስሕተቶችን የሠሩት ሕወሓቶች ዛሬም በግትርነት በሰፊው በማስተዋወቅ ላይ ያሉትን (ወዮላችሁ!) የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ እንዲያስወግዱት ነው። ይኽ ሳይውል ሳያደር መወጣት ያለባቸው ግዴታቸው ነው!
✞✞✞ No CROSS No CROWN – ያለህመም ማግኘት የለም ፥ ያለ መስቀል ፣ አክሊል የለም! ✞✞✞
VIDEO
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , መስቀል , መጽሐፍ ቅዱስ , ረሃብ , ትንሣኤ , ትግራይ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ክርስትና , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሲካ , Famine , Genocide , Massacre , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2022
VIDEO
🐇 የፋሲካ ጥንቸል፤ አሜሪካ ሆይ፣ ፕሬዝዳንትሽ ደንግጠዋል፣ ግራ ተጋብተዋል፣ ታመዋል ፥ የህክምና ክትትል ያስፈልጋቸዋል!
💭 It’s so important to make sure you take good care of Joe Biden – more than Vladimir Putin!
💭 ጆ ባይደንን በጥሩ ሁኔታ መንከባከብሽን ማረጋገጥ በጣም አስፈላጊ ነው ፥ ከቭላድሚር ፑቲን የበለጠ !
🐇 The Easter Bunny was seen moving a “confused” Joe Biden along after he “wandered off” to answer questions and take selfies with kids at the White House’s Easter Egg Roll.
The president began discussing Pakistan and Afghanistan with a crowd before the bunny was seen ushering him away in a video which was first posted to Twitter by journalist journalist Thomas C. Dillon.
Former California House candidate Buzz Patterson commented on the video: “Some staffer in a bunny outfit interrupts the most important person in the world. Only in Biden’s America”.
👉 Courtesy: Sky News
_______ ______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Health , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , መታመም , ረሃብ , በሽታ , ትግራይ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ጆ ባይደን , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጥንቸል , ጦርነት , ጭካኔ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሲካ , Bunny , Easter , Famine , Genocide , Joe Biden , Massacre , Sickness , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2022
VIDEO
⏰ጊዜ እየሄደ ነው፤ ሕዝበ ክርስቲያኑ እያለቀ ነው፤ ሐገር እየጠፋች ነው! የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ባፋጣኝ ካልተወገደ በቀር ኢትዮጵያ በታሪኳ ገጥሟት የማያውቅ ክስረት፣ ውርደትና ጉዳት ማስተናገዱን ትቀጥልበታለች። የኦሮሞዎቹ አንዱና ዋናው ተልዕኳቸው እኮ ይህ ነው፤ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፈው፣ የሰሜኑን ሕዝብ ቁጥር ቀንሰው፣ ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተውና የኢትዮጵያን ስም በመላው ዓለም ዘንድ አርክሰውና አጉድፈው እስላማዊቷን የኦሮሚያ ካሊፋት መመስረት ነው። ለዚህም ነው፤ “ ‘የኢትዮጵያ’” ሠራዊት ነው ወንድሞቻችንን ያቃጠለው” ለማለት የደፈሩት። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፎች! በአንድ በኩል የኢትዮጵያን ስም ያጠለሻሉ፣ በሌላ በኩል ደግሞ እሳት ቆስቋሾቹ ኦሮሞዎች እንዳልሆኑ እና ሌሎች እንደሆኑ በማስመሰል እጃቸውን ከደሙ ለማጠብ ይሻሉ። ግን ለዚህ ሁሉ ግፍ፣ ወንጀልና ውርደት በቅድሚያ ተጠያቂዎቹ 😈 ኦሮሞዎች ናቸው! አዎ፤ በሕዝብ ደረጃ! 🔥
💭 የእስራኤል ባለስልጣናት በትግራይ ላይ በሚካሄደው ጦርነት ሳቢያ ለመጪው የትንሳኤ በዓል ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ወደ ሀገሪቱ እንዳይመጡ አግደዋቸዋል።
እስራኤል ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ምዕመናን ወደ ሀገር እንዳይገቡ መከልከሏን ተናግራለች።
በእስራኤል ቲቪ በተጠቀሰው ደብዳቤ የኢሚግሬሽን ባለስልጣናት የቱሪዝም ኤጀንሲዎች በቀጠለው የእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት ወደ ሀገር ቤት አይመለሱም በሚል ስጋት ቡድኖቹን ወደ ውስጥ እንዳይገቡ ይነገራሉ።
እስራኤል ከሌሎች ሀገራት በመጡ ምዕመናን ላይ ምንም አይነት ገደብ እንዳልጣለች ኔትወርኩ አስታውቋል።
የእስራኤል ገቢ አስጎብኝ ኦፕሬተሮች ማኅበር ኃላፊ ዮሲ ፋታል፣ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አየለት ሼክድ ፖሊሲውን “ከባድ አድሎአዊ” ሲሉ ተቃውመዋል። በኢትዮጵያ ያሉ ቡድኖች ተቃውሞአቸውን በመግለጽ የእስራኤል ባለስልጣናትን ማነጋገራቸውን ተናግረዋል።
የህዝብ አስተዳደር ለሪፖርቱ በሰጠው ምላሽ “ባለፉት አመታት ከኢትዮጵያ የገቡ በርካታ የቱሪስት ቡድኖች ወደ እስራኤል አልተመለሱም እና በህገ ወጥ መንገድ እስራኤል ውስጥ ይቆያሉ” ሲል ፖሊሲውን ትክክል አድርጎታል።
💭 Israel said barring Ethiopian Christian pilgrims from entering country
In letter cited by Israeli TV, immigration authorities tell tourism agencies not to let groups in over fears they won’t return home due to ongoing civil war
Israeli authorities have banned Ethiopian Christian pilgrims groups from visiting the country for the upcoming Easter holiday over fears they will not return home, Israeli television reported Sunday.
According to Channel 13 news, tourism agencies recently received a letter from the Population and Immigration Authority that said due to the ongoing civil war in Ethiopia, there were concerns “these tourists will not head back due to it.”
The letter also said that any Ethiopian who wishes to visit Israel must do so personally by contacting the authorities online.
The network noted Israel has not imposed any such restrictions on pilgrims from other countries.
Yossi Fatal, head of the Israel Incoming Tour Operators Association, wrote to Interior Minister Ayelet Shaked to decry the policy as “severely discriminatory.” He said groups in Ethiopia have contacted Israeli officials in protest.
In response to the report, the population authority justified the policy, saying that “many tourist groups arriving from Ethiopia over the past years have indeed not returned and remained in Israel illegally.”
Source
______ ______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ረሃብ , ታገዱ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , እስራኤል , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ክርስቲያኖች , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ጉብኝት , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሲካ , Easter , Famine , Genocide , Israel , Massacre , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2020
VIDEO
👉ሽግሽግ ? ሉሲፈር የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ከሰንደቃችን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ?
በሰሞነ ፋሲካ ተዘጋጅተው የነበሩትን መንፈሳዊ መርሀ ግብሮች በቀጥታ ሲያስተላልፍ የነበረው የዩቱብ ጣቢያ “ባላገሩ” የተባለው “የባህል” ዘፈኖችንና ጭፈራዎችን በማዘጋጀት የሚታወቀው ቡድን እንደሆነ ሳይና ኮከቧም ብልጭ ድርግም ስትል እራሴን በወቅቱ የጠየቅኩት፤ “እንዴ፡ መርሀ ግብሮቹን ለማስተላለፍ ለምንድን ነው ማሕበረ ቅዱሳን ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ ያቃተው ?” የሚለውን ጥያቄ ነበር።
ይህን ክስተት ምናልባት ሌላ ወገን ታዝቦት ይሆናል በሚል ለአንድ ወር ያህል ጠብቂያለሁ፤ እስካሁን ያየሁትና የሰማሁት ነገር የለም፤ ሁሉም ለታዕታይ ህሊናው የላኩለትን የሉሲፈርን ኮከብ ብልጭታ ዓይቶትና ተቀብሎት ጸጥ ብሏል።
የኢህአዴግ መንግስት በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ላይ ያለችውን ስለ ዲያብሎስ የሞትና የባርነት ህግና ስርዓት የምትናገረውን ባለ አምስት ማዕዘን ኮከብ ሲያሳርፍ የሉሲፈራውያኑ የእነ አላሙዲንን ፍላጎት ለማሟላት ሲል ነበር። ይህም ማለት የኢህአዴግ መንግስት የተመሠረተው በእስልምና የሞትና ባርነት ህግና ስርዓት ነው ማለት ነው።
ይህችን ኮከብ በእስልምናው አምልኮ መልክና ምሳሌ ውስጥ በመስጊዱ ሚናራ እንዲሁም በእስላም ሃገራት ባንዲራዎችና ገንዘቦች ላይ ከግማሽ ጨረቃዋ ራስ ላይ ሆና የምትታይ ናት። የኮከቧ መልክና ምሳኤ የእስልምናው መንግስት፤ የዘንዶው መንግስት ህግና ስርዓት አርማ ነው። ይህ መልክና ምሳሌ ነው ዛሬ ኢትዮጵያን ጨምሮ መላው ዓለምን የሚገዛው። ይህ ዲያብሎስ የሰውን ልጅ በመልኩና በምሳሌው የፈጠረበት መልክና ምሳሌ ነው።
እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ ? የሰውን ልጅ ከምድር አፈር በመልኩና በምሳሌው አስቀድሞ የፈጠረውን የእውነተኛውን አምላክ የእግዚአብሔር ህግና ሥርዓት ማለትም መልክና ምሳሌ የሚናገረውን የዳዊት ኮከብ የኢህአዴግ መንግስት ለምን አልተጠቀመም ? አሁን መልሱ ግልጽ የሆነልን መሰለኝ !
👉 የቪዲዩው ሁለተኛ ክፍል ላይ የቀረቡት ጽሑፎች፦
👉 መካ ( ካባ ) ጥቁሩ ድንጋይ የወደቀው መልአክ ሉሲፈር የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ
👉 እስላሞች “ኢሳ” እያሉ የሚጠሩት የመጽሐፍ ቅዱስ “ሀሰተኛ ነብይ” ነው
👉 ኢየሱስ አልተወለደም፣ አልተሰቀለም፣ የሚል ብቸኛ አምልኮ እስልምና ነው። እንደ እስልምና ብዙዎችን ለማሳት የበቃ አምልኮ የለም።
[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፥፲፬ ]
በአውሬውም ፊት ያደርግ ዘንድ ከተሰጡት ምልክቶች የተነሣ በምድር የሚኖሩትን ያስታል፤ የሰይፍም ቍስል ለነበረውና በሕይወት ለኖረው ለአውሬው ምስልን እንዲያደርጉ በምድር የሚኖሩትን ይናገራል።
👉 ሀሰተኛው ነብይ የተመረጡትንም ያስታል
[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፬፡፭ ]
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው። ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ። ብዙዎች። እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።
[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፳፬ ]
ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።
👉 የአውሬው ምልክት ግማሽ ጨረቃና ኮከብ የጣዖት አማልክት “ቤል + በአል = አላህ” የሰይጣን ስም፤ “ሉሲፈር / የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ”
[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፬፥፲፪ ]
አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ !
👉 በእብራይስጥ ቁንቋ ሂላል / ሄላል = ሉሲፈር
በአረብኛ “ሂላል” = ግማሽ ጨረቃ
በአረብኛ ሃላል = ለሉሲፈር የተሰዋ ምግብ
👉 የአውሬው ምስል የኢትዮጵያን ቀለማት ለብሷል። ( የአውሬው ዓይን በኢትዮጵያ ላይ ነው !)
👉 ከአውሬው ምስል የጋኔን ድምጽ “በተዓምር” ይወጣል የመካን ጥቁሩ ድንጋይ / ካባን ሙስሊሞች ከጀነት የወደቀ ኮከብ ነው ብለው ያምናሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ግን “ሉሲፈር / የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ” ይለዋል።
👉 ስለዚህ፤ 1.3 ቢሊየን ሙስሊሞች ለሉሲፈር ምስል ነው የሚሰግዱት፤ ለዚህ ድንጋይ የሚሰግዱ
ሁሉ ነፍሳቸውን ይነጠቃሉ፤
👉 ነብዩ ሙሴም ይህን አስቀድሞ አስጠንቅቆ ነበ፦
[ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፬፥፲፱ ]
ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንና የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባየህ ጊዜ፥ ሰግደህላቸው አምልከሃቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ።
👉 በሐዲስ ኪዳንም፦
[ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፯፥፵፪ ]
እግዚአብሔር ግን ዘወር አለ የሰማይንም ጭፍራ ያመልኩ ዘንድ አሳልፎ ሰጣቸው፥ በነቢያትም መጽሐፍ። እናንተ የእስራኤል ቤት፥ አርባ ዓመት በምድረ በዳ የታረደውን ከብትና መሥዋዕትን አቀረባችሁልኝን ?
[ ትንቢተ ሶፎንያስ ምዕራፍ ፩፥፬ ]
እጄንም በይሁዳ ላይ በኢየሩሳሌምም በሚኖሩት ሁሉ ላይ እዘረጋለሁ፤ ከዚህም ስፍራ የበኣልን ቅሬታና የጣዖታቱን ካህናት ስም አጠፋለሁ፤
👉 ካባ = የጥፋት ርኩሰት
[ ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፲፩፥፴፩ ]
ከእርሱም ጋር ሠራዊቶች ይቆማሉ፥ መቅደሱንም ግንቡንም ያረክሳሉ፥ የዘወትሩንም መሥዋዕት ያስቀራሉ፥ የጥፋትንም ርኵሰት ያቆማሉ።
👉 ሙስሊሞች መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስን በመሀመድ በመተካታቸውና ለሉሲፈር ድንጋይም በመስገዳቸው ነፍሳቸውን ያጣሉ።
👉 እያንዳንዱ ቁርአን ሽፋን ላይ ይህ የሉሲፈር ድንጋይ ሰፍሯል። ስለዚህ ቁርአን = የሉሲፈር ቃል ፥ መጽሐፍ ቅዱስ = የእግዚአብሔር ቃል።
👉 የአውሬው ድምጽ ከመስጊዶች ሚናራ ይለቀቃል አውሬው የጨረቃና ኮከብ ምልክቱን ያስተዋውቃል
👉 ሀሰተኛው ነብይ በእያንዳንዱ ትክክለኛ ሙስሊም እጅ እና ግንባር ላይ 666 ምልክቱን ጽፏል ( ወደ ጥቁሩ ድንጋይ ሲሰግዱ ግንባራቸው ይጠቁራል )
👉 ይህን የማያደርጉ መግዛትና መሸጥ አይፈቀድላቸውም
( ሙከራውን በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ ጀምረዋል )
👉 ክርስቲያኖች ይታገታሉ፣ ይመረዛሉ፣ በሜንጫ ይታረዳሉ። ( በኢትዮጵያ እያየነው ነው !)
[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፥፬ ]
ዙፋኖችንም አየሁ፥ በእነርሱም ላይ ለተቀመጡት ዳኝነት ተሰጣቸው፤ ስለ ኢየሱስም ምስክርና ስለ እግዚአብሔር ቃል ራሶቻቸው የተቈረጡባቸውን ሰዎች ነፍሳት፥ ለአውሬውና ለምስሉም ያልሰገዱትን ምልክቱንም በግምባራቸው በእጆቻቸውም ላይ ያልተቀበሉትን አየሁ፤ ከክርስቶስም ጋር ሺህ ዓመት ኖሩና ነገሡ።
👉 ለአውሬው የሚገዙ በእግዚአብሔር ዘንድ ውድቅ ተደርገዋልና ወደ ገሃነም እሳት ባሕር ይጣላሉ
[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፥፱፡፲፩ ]
ሦስተኛም መልአክ ተከተላቸው፥ በታላቅ ድምፅ እንዲህ እያለ። ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግድ በግምባሩም ወይም በእጁ ምልክቱን የሚቀበል ማንም ቢኖር፥ እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል። የሥቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል፥ ለአውሬውና ለምስሉም የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም።
__________ ____________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: #ባላገሩ , #የንጋት ልጅ #አጥቢያ ኮከብ , ሉሲፈር , መርሀ ግብር , ተዋሕዶ , እስልምና , ኮከብ , የክርስቶስ ተቃዋሚ , ዲያብሎስ , ፋሲካ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2020
VIDEO
“ኮረመዳን ቫይረስ” ሲጀምር እንዲህ ነው፤ ጊዜውን ጠብቀው ጂሃዳዊ ገጽታቸውን እያሳዩን ነው ፤ በትንሣኤ ሕፃናት የተዋሕዶ ልጆችን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መርዘው ገደሏቸው፤ አሁን ደግሞ ጌታችን በቀራንዮ የተሰቀለብትን ዕለት ባሰብን በሳምንቱ የድኸ ክርስቲያኖችን ቤት ጨለማን ተገን አድርገው በሌሊት ያፈርሳሉ።
ኢትዮጵያ ሃገሬ፡ ቆላማዎቹ ሃጋራውያን ስጋዊ ፍጥረታት ፈነጩብሽ፣ አላገጡብሽ፣ አረከሱሽ፤ ፈጣሪሽ እሳቱን ያውረድባቸው ! ዘር ማንዘራቸው ከምድርሽ በእሳት ይጠራርጋቸው !
+++ ምድረ ቀራንዮ +++
ምድረ ቀራንዮ ምድረ ጎልጎታ
መድኃኒት ክርስቶስ በአንቺ ተንገላታ
የዓለም መድኃኒት በአንቺ ተንገላታ።
መስክሪ አንቺ ምድር ግዑዚቷ ስፍራ
መድኃኒት ክርስቶስ ያየብሽ መከራ
ደሙ እንደ ውኃ ሲፈስ በመስቀሉ ላይ
ፀሐይ ከለከለች ለመስጠት ብርሃን
ለመሸፈን ብላ የአምላኳን ዕርቃን
ሁሉን ማድረግ ሲችል ሥልጣን ሲኖረው
በመስቀል ተሰቅሎ ፍቅሩን ገለጸው
በመስቀል ላይ ሆኖ ተጠማሁ እያለ
የእሾህ አክሊል ደፍቶ ቀራንዮ ዋለ
እጆቹና እግሮቹ በችንካር ተመትተው
ይቅርታ አደረገ ለዚህ ኃጢአታቸ
መከራን ሲቀበል በዚያች ምድር ላይ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!
_____________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ማፈናቀል , ታከለ ዑማ , ትንሣኤ , አውሬው መንግስት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኮልፌ ቀራንዮ , ግራኝ አቡፕት አህመድ , ጭካኔ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፋሲካ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2020
VIDEO
የእጅ ጽሑፉ ሁሉ የእነርሱ ነው !
ግድያውን የፈጸሙትም ልክ ቃል እንደገቡት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ፣ እንደተመኙት በብርሃነ ትንሣኤ ዕለት ( በጨለማው ረመዳን መግቢያ ) እንደለመዱት ጨለማን ተገን አድርገው፣ እንዳቀዱት በሴት ህፃናት የተዋሕዶ ልጆች ላይ። የለመዱትን የማጭበርበሪያ ታትክቲክ በመከተል “የጄነሬተር ጭስ፣ መጀመሪያ 6 ወንዶች አንዲት ሴት ፤ ከዚያም 6 ሴቶች እና አንድ ወንድ ( የደምቢዶሎውን ድራማ እናስታውሳለን ?) አሉን ፥ ብዙም ሳይቆዩ ፣ በበነገታው፤ ይህ የግድያ ተግባራቸው ቁጣ እንዳይቀሰቅስና ጉዳዩን ከኦሮሚያ ሲዖል ቶሎ አውጥቶ ጉዳዩን ለማስቀየስ “በደቡብ ኢትዮጵያ 9 ኢትዮጵያውያን ህጻናት በታጣቂዎች ታግተው ተወሰዱ” የሚል ዜና እንዲሠራጭ ተደረገ።
አትኩሮታቸው ሁሉ የህብረተሰቡ ምሰሶዎች በሆኑት ሴቶችና ሕፃናት ላይ ነው።
በሴት ሕፃናቶቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለውና በታሪካችን አይተነውም ሰምተነውም ለማናውቀው አሰቃቂ ወንጀል ሁሉ የሚከተሉት ግለሰቦች በጥብቅ ተጠያቂዎች ናቸው፤ ኢትዮጵያውያን ስሞቻቸውን መዝግቡ፦
አብይ አህመድ ፣ ለማ መገርሳ ፣ ታከለ ኡማ ፣ ሽመልስ አብዲሳ ፣ ጃዋር መሀመድ ፣ በቀለ ገርባ ፣ ህዝቄል ገቢሳ ፣ ዳውድ ኢብሳ ፣ አምቦ አርጌ ፣ ፀጋዬ አራርሳ ፣ አደነች አቤቤ ፣ ሞፈሪያት ካሜል ፣ መአዛ አሸናፊ ፣ ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ብርቱካን ሚደግሳ ፣ ታዬ ደንደአ ፣ ሌንጮ ባቲ ፣ ሌንጮ ለታ ፣ ዳንኤል ክብረት ፣ ብርሀኑ ነጋ ፣ ገዱ አንዳርጋቸው ፣ ደመቀ መኮንን ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ ፣ አንዱዓለም አንዳርጌ ፣ ታማኝ በየነ ፣ አበበ ገላው
___________ _____________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos , Life | Tagged: ህልፈት , ሕፃናት , ምስራቅ ሸዋ , ሞት , ትንሣኤ , ናዝሬት , አውሬው መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ክርስትና , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ዲቢቢሳ , ግራኝ አህመድ , ጭካኔ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፋሲካ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 20, 2020
VIDEO
በቤተክርስቲያን ፍቅር ተውጠው፣ ቤታችን አናድርም እናስቀድስ ብለው በትንሣኤው ዋዜማ ማምሻውን ከመኖሪያ ቤታቸው ወጥተው ህይወታቸውን ያጡት ስድስት ሴት እህቶች እና አንድ ታዳጊ ወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት ተተኪ አባላት በናዝሬት ወረዳ የዲቢቢሳና ዋጩላፋ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልጆች መሆናቸው ታውቋል፡፡ ልብ በሉ፤ መጀመሪያ ላይ ስድስት ወንዶች እና አንዲት ሴት ተብሎ ነበር።
ቪዲዮው ላይ የሚታየው የቀብር ስነስርዓታቸው በዲቢቢሳ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን የምስራቅ ሸዋ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አባ ጎርጎርዮስ እና የሃገር ስብከቱ ሰራተኞችና አገልጋይ ካህናት እንዲሁም በርካታ የቀበሌ ገበሬ ማህበሩ ነዋሪዎች ፣ የናዝሬት ከተማ ክርስቲያኖች በተገኙበት ተፈጽሟል።
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ህፃናቱን አስባቸው፤ በእቅፍህ አስቀምጣቸው ፡፡
+_________ __________________+
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos , Life | Tagged: ህልፈት , ሕፃናት , ሞት , ትንሣኤ , ናዝሬት , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ክርስትና , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ግራኝ አህመድ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፋሲካ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 20, 2020
VIDEO
ትንሽ እንጠብቅ እንጂ ዛሬ ከወደ ናዝሬት የሰማነው በጣም አሳዛኝ የሆነ ዜና ( ለወገኖቼ ነፍሳቸውን ይማርላቸው !) ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው የሚሆነው።
ዓይኖቻቸው በኢትዮጵያ ክርስትና ላይ አርፈዋል …
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፋሲካ በዓልን አስመልክቶ የእንግሊዙ ጋዜጣ “ደይሊ ሜይል ” የሚከተለውን ጽፏል፦
“Churches mostly empty for Orthodox Easter due to virus rules”
በቫይረስ ደንቦች ምክንያት አብያተክርስቲያናት ለኦርቶዶክስ ፋሲካ ባዶ ናቸው
“From Moscow to Addis Ababa, believers were either banned from attending Sunday services or urged to stay home and watch them on national television broadcasts.”
ከሞስኮ እስከ አዲስ አበባ አማኞች የሰንበት አገልግሎትን እንዳይሳተፉ ታግደዋል ወይም በቤት ቆይተው በብሔራዊ የቴሌቪዥን ስርጭቶች እንዲመለከቱ ተደርገዋል።
ጋዜጣው ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባቀረበው ዘገባው ላይ ከቤተ ክርስቲያን ይልቅ በገባያዎች ላይ ነበር በይበልጥ ያተኮረው፦
“Butchers and others wear masks to curb the spread of the new coronavirus, as they sell lamb, beef, and goat meat for Orthodox Easter, at a butchers shop in Addis Ababa, Ethiopia Sunday,”
ሉኳንዳ ሱቆች፤ እሁድ ቀን በአዲስ አበባ
ስጋ ሻጮች እና ሌሎችም አዲሱን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በጭንብል
ተሸፍነው ፣ የበግ እና የፍየል ሥጋ ለኦርቶዶክስ ፋሲካ እየሸጡ ነው
“Symbols signifying “Muslim” and “Christian” indicate different meal preferences to be given out by a local charity to homeless people living on the street, to mark Orthodox Easter in Addis Ababa.”
“ሙስሊም” እና “ክርስቲያን” የሚያመለክቱ ምልክቶች በአዲስ አበባ የኦርቶዶክስ ፋሲካን ለማክበር በጎዳና ላይ ለሚኖሩ ለቤት – አልባ ሰዎች በአካባቢያዊ በጎ አድራጎት የሚሰጡት የተለያዩ የምግብ ምርጫዎችን ያመለክታሉ።
“Shoppers practise social distancing to curb the spread of the coronavirus, as they queue to buy meat for Orthodox Easter, outside a butchers shop in Addis Ababa”
አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የሉኳንዳ ሱቆች ውጭ ለኦርቶዶክስ የፋሲካ በዓል ሥጋ ገዢዎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ማህበራዊ ርቀትን ጠብቀው ይታያሉ
“Volunteers from a local charity hand out meals from a distance using a metal implement, to avoid the risk of spreading the new coronavirus, to homeless people living on the street, on Orthodox Easter in Addis Ababa.”
ከአከባቢው የበጎ አድራጎት ድርጅት የተውጣጡ በጎ ፈቃደኞች እርቀትን ለመጠበቅ የብረት ዕቃ በመጠቀም በርከት ያሉ ምግቦችን በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ያሰራጫሉ።
የአሜሪካ ጥቁሮችን በዶሮ ጥብስ እያፈሩና እያደነዘዙ ጨረሷቸው (Kentucky Fried Chicken)
በኢትዮጵያም ቀንድ ያበቀሉና ዘር – አልባ የሆኑ ዶሮዎች ዜጎችን በተመሳሳይ መልክ በመውጋት ላይ ናቸው።
ለዚህ የፋሲካ በዓል በደንብ ተዘጋጅተውበት ነበር “የፈረንጅ” ይሏቸዋል ፈረንጁ የማያውቃቸውን በ 666 ቱ ቅመም የተመረዙትን የእነ አላሙዲን ዶሮዎች። ግን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረሰውና ወገን ሳይወድ በግድ ከእነዚህ አውሬ ዶሮዎች እንዲርቅ ተደርጓል። ማንቀላፋት ላይ ያለ ሰው ኃይለኛ የማንቂያ ደወል ነውና የሚያስፈልገው ኮሮና የተባለችው ጋኔን ታነቃን ዘንድ በተለይ በዚህ የፋሲካ በዓል ወቅት ፈቃዱ ተሰጣት። የሚገርም ነው፤ እግዚአብሔር ባላሰብነው እና ባልጠበቅነው መንገድ ነው ሥራውን የሚሠራው !
የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች ለክፋት ያሰቡትን እግዚአብሔር ለበጎ አድርጎታል።
ለነገሩማ ኮሮና የተባለው ቫይረስ ከባሕር በላይ ሁለት ሺህ ሜትር ከፍታ ባላቸው የኢትዮጵያ ቦታዎች የለም፤ ነገር ግን የአውሬው መንግስት ሕዝቡን እያታለለና በሌላ በሽታ የታመመውን ሰው በየቀኑ ከፍ አድርጎ እየቆጠረ የተዘጋጀበትን ዲያብሎሳዊ አጀንዳዎችን ያራምዳል።
ከሦስት ሣምንታት በፊት ለማንቂያው ደወል ጧፍ አብርተው ሲጸልዩ እና ሲዘምሩ የነበሩት በሚሊየን የሚቆጠሩት የተዋሕዶ ልጆች አውሬውን አናድደውታል። ለዚህም ነው ትዕዛዝ መስጠት በፍቅር የሚወደው ግራኝ አህመድ ምዕመናን ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይሄዱ ትዕዛዝ የሰጠው። “ይህን ትዕዛዜን ጥሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን ከሄዱ የሚገባኝን ስራየን ለመስራት ጥሩ አጋጣሚ ይፈጠርልኛል” በማለት የተጠናወተውን የገዳይ ወኔ ተቀሰቀሰ። ቅዱስ ሲኖዶሱ በይበልጥ የፈሯት ኮሮናን ሳይሆን የግራኝን የግድያና ጭፍጨፋ እቅድ ነው። ይህ አውሬ አሁን ምን ዓይነት ተንኮል እንደሚያስብ መንፈሳውያን አባቶች በደንብ ያውቁታል። ለመሆኑ አቡነ ማትያስ ለጻፉለት ደብዳቤ መልስ ሰጥቷልን ? አልሰጠም ! የክለከላ ትዕዛዙ ቢተላለፍም እምነተ ጽኑ የሆኑ ምዕመናን ለትንሳኤው በዓል ወደ ቤተ ክርስቲያን ይሄዳሉ የሚል እምነት ነበረው፤ ነገሮች እንደጠበቃቸው ሆነው ስላላገኛቸውና ምዕመናኑም ቤታቸው በመቅረታቸው ሳያስገርመውና ሳያስቆጣው አልቀረም፤ ምክኒያቱም ከባድ ተንኮል አስቦና አዘጋጅቶ ነበርና።
ትንሽ እንጠብቅ እንጂ ዛሬ ከወደ ናዝሬት የሰማነው በጣም አሳዛኝ ዜና ( ለወገኖቼ ነፍሳቸውን ይማርላቸው !) ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው የሚሆነው።
____________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos , Life | Tagged: መስቀል , ምዕራባውያን , ትንሣኤ , ናዝሬት , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ክርስትና , ኮሮና , ወረርሽኝ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ግራኝ አህመድ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፋሲካ | Leave a Comment »