
💭 ተከር ካርልሰን፤ አለምን የሚመሯት ሕፃናት ደፋሪዎቹ ልሂቃን ናቸውን?
👉 Tucker Carlson: “Of course there is no elite pedophile ring that runs the world.”
👉 Also Tucker Carlson: Here is the hard evidence that an elite pedophile ring runs the world.

______________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 24, 2022
💭 ተከር ካርልሰን፤ አለምን የሚመሯት ሕፃናት ደፋሪዎቹ ልሂቃን ናቸውን?
👉 Tucker Carlson: “Of course there is no elite pedophile ring that runs the world.”
👉 Also Tucker Carlson: Here is the hard evidence that an elite pedophile ring runs the world.
______________
Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Anti-Ethiopia, Atrocities, Axum, ሆሊውድ, ሉሲፈራውያን, ልሂቃን, ሕፃናት, መስረቅ, መንፈሳዊ ውጊያ, ማጋለጥ, ሤራ, ረሃብ, ተከር ካርልሰን, ተዋናይ, ትግራይ, አሜሪካ, አረመኔነት, አዲስ አበባ, አፍሪቃ, ኢትዮጵያ, ወንጀል, ዓለም, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፊልም, ፎክስ ቲቪ, ፔዶፊሊያ, Blockade, Children, Famine, Fox, Genocide, Hollywood, Pedophilia, Spiritual Warfare, Starvation, Tigray, Tucker Carlson | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 24, 2022
😲 የሚገርም ነው፤ በገድለኛው ሕፃን ቂርቆስ ዕለት ይህን መረጃ ማቅረቤ በአጋጣሚ ነው። ሕፃናቱን ከአውሬው ይጠብቅልን!
💭 በዝነኛው የ’ሜል ጊብሰን’ ፊልም፤ “የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማማተ መስቀል | The Passion of Jesus Christ”የኢየሱስን ሚና የተጫወተውና የሆሊውድ ኮከብ ተዋናይ የሆነው ‘ጂም ካቪዜል /Jim Caviezel’ (የስሙ የመጀመሪያ ፊደላት በእንግሊዝኛው ‘JC’: Jesus Christ) የሆሊዉድ ፊልም ስቱዲዮዎች “በንፁሀን ልጆች ደም ረክሰዋል። ልሂቃኑ ሕፃናትን እየጠለፉ በማዘዋወር’አድሬኖክሮም’ የተሰኘውን ገባሪ የአድሬናሊን ሜታቦላይት ይሰርቃሉ።” በማለት በሆሊውድ እየተሠራ ያለውን ሰይጣናዊ ሥራ ለማጋለጥ ደፍሯል።
ይህ ‘አድሬኖክሮም የተሰኘው የአድሬናሊን ሜታቦላይት በባዮሎጂው/ሕክምናው ዓለም በሰውነታችን ውስጥ በቆዳ ቀለም (ሜላኒን) መፈጠር ላይ ይሳተፋል። በተለይ በእኛ አፍሪቃውያን አካል ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ይገኛል።
ግን እኔ እንደሚመስለኝ ይህ ሰይጣናዊ ተግባር አድሬኖክሮምን/ ADRENOCHROME ለመስረቅ የሚፈጸም ተግባር ብቻ አይደለም! በተለይ የቀጥታ የሕዋስ ሽግግር ከሴሎቻቸው ጋር እንዲዋሃዱ ሕጻናትን በሕይወት እያሉ በሚመገቡበት በመንፈስ ምግብ ማብሰል ላይ የተሰማሩ ይመስለኛል። ዋና ዋና ሆስፒታሎች የታመሙ ሰዎችን ደካማ ሕዋሳትን ለመለወጥ እንኳን ደም፣ መቅኒ እና ሆሮሞን የሌሎች ሰዎችን ሽንትና ሰገራ ሳይቀር እስከ መጠቀም ድረስ ዘልቀዋል። ለብዙዎቻችንን ይህን አያሳውቁንም። ‘አድሬኖክሮም‘ ሙሉ በሙሉ የተለየ ነው፣ ከደም ጋር ብቻ የተያያዘ አይመስለኝም! ይህ ሰውነታችን ከፒቱታሪ እጢ የሚያመነጨው ልዩ “መንፈሳዊ” ሆርሞን ነው። ሰውነት ነፍስን የሚጠብቅበት ረቂቅና አስደናቂ መንገድ አለው። ለምሳሌ የሰው ልጅ አካል በበሽታ ወይንም በድብደባ ብዙ ህመም ካጋጠመው ሰውነት ህመሙን እንዳይሰማው ለማድረግ የሚያስችል/የሚከላከል ሆርሞን ይፈጥራል፤ እናም እፎይታንና የደስታ ስሜትን የሚፈጥር የመጨረሻው ከፍተኛው ነገር ነው። በእርግጥ ይህ ሆርሞን እስኪወጣ ድረስ ሕፃናትን ማሰቃየት ከሁሉም የሰው ልጅ ባህሪ ሁሉ እጅግ በጣም አስከፊውና መጥፎው ነው።
አርመኔዎቹ በእኛም ሃገር በስፋት ተሰማርተዋል ፤ እነ አፄ ኃይለ ሥላሴም በደብረዘይት ሆራ በተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ተግባር ላይ ተሠማርተው እንደነበር ተነግሯል፤ ግን መጨረሻቸው ምን እንደሆነ የምናውቀው ነው። የግራኝም እጣ ፈንታ ከሳቸው የከፋ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ። ይህ አውሬ ባፋጣኝ መጠረግ አለበት!
👉 ባለፈው ሣምንት በጥቂቱ ለማውሳት እንደሞከርኩት፤
❖ በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጂሃድ የዚህ ሰይጣናዊ ተግባር አንዱ አካል ነው
😈 የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ‘ጫካ ፕሮጀክት‘ በሚል ሥያሜ አዲስ ‘የቤተ መንግስት‘ ግንባታ ላይ ለመሠማራት የሚሻው ሕፃናትን ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተግባር በምድር ሥር ዋሻዎች ለመጥለፍ ስላቀደ ነው። ለግንባታው በቂ ገንዘብ ሉሲፈራውያኑ ሰጥተውታል። ለዚህ ነው ምንጩን የማይናገረው።
☆ በሰዶም እና ገሞራ ካሊፎርኒያ ‘ገዳም የመሥሪያ‘ዶላር ማሰባሰቢያ ድራማ
በብዙዎቹ ነገሮች እኮ፤ በተለያዩ እባባዊ መንገዶች ኢትዮጵያውያንን አእምሮ ተቆጣጥረውታል። “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” በሚለው መጽሐፍ አማካኝነት ሕዝባችንን አስቀድመው ቀስ በቀስ እንዲለማመድና እንዲደነዝዝ አድርገውታል። ቀደም ሲል ለምሳሌ፤ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ታሪክ ፊደሎችን፣ ቁጥሮችን እና ቅርጾችን ለማስተማር አሻንጉሊቶችን እና አኒሜሽን በመጠቀም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቲቪ ፕሮግራም የሆነው “Tsehai/ጸሐይ” የተባለው አታላይ የሕፃናት ፕሮግራም (ባለቤት የነበሩት ባልና ሚስት በእስራኤል ድጋፍ የተቋቋመው “ባሃይ” የተሰኘው የኢራን እስልምና-መሰል አምልኮ ተከታዮች ናቸው፤ በአዲስ አበባ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የተዋሕዶ ክርስቲያን አጽሞች ከመቃብር ቦታ እንዲነሱ ሲደረግ የባሃይ እስልምና ተከታዮች ግን የተከለለ የመቃብር ቦታ ተሰጥቷቸው ነበር)ዛሬ ደግሞ “ዶንኪ ቲውብ” በተሰኘውና በሉሲፈራውያኑ ፍላጎት በተቋቋመው ዝግጅት የሕዝቡን አእምሮና ልብ ለመስረቅ እየተሠራበት ነው። “ውሃ ሲወስድ አሳስቆ አሳስቆ፤ ከእንጀራ ጋር አናንቆ አናንቆ!” እንዲሉ። በነገራችን ላይ ሥላሴ ይጠብቃቸው እንጂ በሉሲፈራውያኑ ደም መጣጭ ቫምፓየሮች ዘንድ በመላው ዓለም በጣም ተወዳጅ የሆኑት የኢትዮጵያ ሕፃናት ናቸው፤ አዎ! ለግብረ-ሰዶማውያኑም ለደም መጣጭ ልሂቃኖቹም። ዋ! ዋ! ዋ! የተረፈ ልብ ያለው ልብ ይበል፤ እንደ “ዶንኪ ቲውብ፣ ‘Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ’ ወዘተ” ካሉ አደገኛ ፀረ-ጽዮናውያን ቻነሎች ይጠንቀቅ! የልጆቹ እረኛ ይሁን!
👉 ከዓመት በፊት በጦማሬ ላይ ይህን ጽፌ ነበር፤
“እንግዲህ በዚህ ዕለት እንኳን ባይከሰት፤ ፈጠነም ዘገየም ተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ተግባር መፈጸማቸው አይቀርም፤ አንድ በአንድ፣ ቀስ በቀስ እየፈጸሙትም እኮ ነው። የእኛው አውሬ ግራኝ አብዮት አህመድ እንኳን እነርሱ በሰጡት ፍኖተ ካርታ መሠረት በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዱን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ባለፈው የመጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ያገኘሁት አንድ መጥመቁ ዮሐንስን የሚመስል አየርላንዳዊ (ከሚስቱ እና ሴት ልጁ ጋር) እኔ ከአስራ ሦስት ዓመታት በፊት በጦማሬ ካወሳኋቸው ክስስተቶች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚጣመሩ መረጃዎችን አካፍሎኝ ነበር። ባቡር ጣቢያ ነበር አቅጣጫ ሲጠይቀኝ በድንገት የተገናኘነው። ኢትዮጵያዊ መሆኔን ስነግረው፤ እንዲህ አለኝ፤ “የእኔ አባት ከተባበሩት መንግስታት መስራቾች መካከል አንዱ ነበር፤ ዛሬ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደው ጦርነት የወንድማማቾች ጦርነት ነው፤ ክርስቲያን በክርስቲያን ላይ እንዲነሳ የተባበሩት መንግስታት መሥራቾች ዕቅድ ነበር፤ በኤርትራ እና ኢትዮጵያ አዋሳኝ ቦታ አካባቢ እጅግ በጣም ጥልቅና ረጅም ዋሻ አለ፤ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሕፃናት ለዘመናት እየተጠለፉና እዚህ ዋሻ ውስጥ እየገቡ ለሉሲፈራውያኑ እንዲላኩ ይደረጋሉ.…” አለኝ። ሌላ ብዙ ጉድ አለ። ምንም ሳልለው በሚገባ ካዳመጥቁት በኋላ ስልክ ቁጥሩን ተቀብዬ ተሰናበትኩት። ወዲያው ብልጭ ብለው የታዩኝ ግን በልጅነቴ ወደ ሰሜን አቅጣጫ የሐመር መኪናን በመሰለ የመጓጓዣ ነገር ወደ ሰሜኑ በጣም እየበረሩ በካራቫን ሲጓዙ የነበሩትን “ቆማጣ መሰለ ድንክየዎች/Reptilians’ የሚመስሉት ፍጥረታት ነበር የታዩኝ። ታሪኩ እዚህ ይገኛል።”
💭 Hollywood actor Jim Caviezel, who played the role of Jesus in Mel Gibson’s epic The Passion of The Christ, has admitted that children are being kidnapped and trafficked by Hollywood elites.
Caviezel appeared at the Clay Clark’s Health and Freedom Conference near Tulsa, Oklahoma this week and he addressed the issue of child trafficking in Hollywood, revealing that the entertainment industry elite are abusing children for adrenochrome.
According to Caviezel, who was promoting new movie Sound of Freedom, Hollywood elites are addicted to adrenochrome.
Sound of Freedom tells the story of Tim Ballard, a former CIA operative, who quits his job as a Special Agent with Homeland Security Investigations (HSI). Early reports indicate the film exposes VIP pedophilia and child trafficking.
Jim Caviezal not the only one who is coming forward and exposing the elites. Mel Gibson, who directed Caviezal in The Passion of the Christ, has also gone on record denouncing Hollywood as a “den of parasites” who “feast on the blood of kids.”
During a “controversial” appearance on the Graham Norton Show on the BBC in 2017, Gibson educated shocked guests about the real nature of Hollywood elites in the green room backstage after his appearance.
Hollywood studios are “drenched in the blood of innocent children” according to Mel Gibson who claimed the consumption of “baby blood is so popular in Hollywood that it basically operates as a currency of its own.”
Hollywood elites are an “enemy of mankind continually acting contrary to our best interests” and “breaking every God given taboo known to man, including the sanctity of children,” Gibson continued.
“It’s an open secret in Hollywood,” he said. These people have their own religious and spiritual teachings and their own social and moral frameworks. They have their sacred texts – they are sick, believe me – and they couldn’t be more at odds with what America stands for.”
The mainstream media quickly pounced on Gibson’s revelations, deployed fact checkers including Snopes to declare the comments fake news, and proceeded to delete every video and article from the internet. In short, the mainstream media memory-holed them. Mel Gibson’s voice was silenced.
A celebrity cannot speak out against the system without being silenced and punished. Gibson’s career has not been the same since.
That’s why it’s so important as many people as possible get to hear Jim Caviezal’s words before the mainstream media cancel him and destroy the evidence.
We have seen it happen so many times before. In recent times, Nicole Kidman and Lindsay Lohan also spoke out about pedophilia in Hollywood, before backtracking, attempting to cover their tracks, and pretending they never said what they did. Lohan and Kidman understand the nature of the consequences for those who bite the hand that feeds them.
Close friends of Chris Cornell, Chester Bennington, Coolio and Anne Heche have come forward with remarkably similar stories, revealing the stars were working on exposing the pedophile ring at the heart of the music industry – and it cost them their lives.
These are dark times and bravery is required to live with eyes wide open.
It’s vital that Jim Caviezel’s revelations about pedophilia among the elite is heard by as many people as possible before mainstream media and the tech giants censor and silence him, as they did to his friend and mentor Mel Gibson.
No doubt the fact checkers are planning to delete his words from the internet and declare them fake news. That’s how they continue to keep the majority in the dark about the nature of the globalist elite who control the media and entertainment industries.
______________
Posted in Ethiopia, Faith, Health, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Adrenochrome, Anti-Ethiopia, Atrocities, Axum, ሆሊውድ, ሉሲፈራውያን, ሕምማተ ክርስቶስ, ሕፃናት, መስረቅ, መንፈሳዊ ውጊያ, ማጋለጥ, ሤራ, ረሃብ, ተዋናይ, ትግራይ, አረመኔነት, አዲስ አበባ, አድሬናሊን, አድሬኖክሮም, አፍሪቃ, ኢትዮጵያ, ወንጀል, ጂም ካቪዜል, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፊልም, Blockade, Blood, Children, Famine, Genocide, Hollywood, Hormones, Jim Caviezel, Spiritual Warfare, Starvation, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2022
😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
💭 Tiffany Haddish Gives Her Support to Will Smith After He Slaps Chris Rock
Actress Tiffany Haddish – who is of Eritrean/Tigrayan-Ethiopian descent – has offered what may be the most bizarre reaction to Will Smith’s physical assault on Chris Rock at the Oscars on Sunday, calling it the “most beautiful thing” she’s ever seen.
In a post-Oscars interview at the Governors Ball, Tiffany Haddish praised Will Smith for defending his wife against Chris Rock’s joke.
“When I saw a black man stand up for his wife. That meant so much to me,” Haddish told People. “As a woman, who has been unprotected, for someone to say like, ‘Keep my wife’s name out your mouth, leave my wife alone,’ that’s what your husband is supposed to do, right? Protect you. And that meant the world to me.
She added: “And maybe the world might not like how it went down, but for me, it was the most beautiful thing I’ve ever seen because it made me believe that there are still men out there that love and care about their women, their wives.”
Will Smith stunned Oscar viewers on Sunday when he stormed the stage at the Dolby Theatre and struck Chris Rock in the face. Rock, who was presenting the award for documentary feature, had just told a joke about Smith’s wife, saying her bald head would make her a good fit for “G.I. Jane 2.”
After Smith took his seat, he appeared to mouth the words: “Keep my wife’s name out of your fucking mouth!”
The altercation had Oscar viewers wondering if the moment was real or a staged event that ABC and the Oscars concocted to juice social media engagement and its flagging viewership.
Smith apologized later in the evening when he won the Oscar for his performance in King Richard.
“I want to apologize to the Academy, I want to apologize to all my fellow nominees,” he said during his tearful acceptance speech, without elaborating.
💭 Evil Isaias Afewerki’s Useful Idiot Tiffany Haddish Cries after Stuck in Antichrist Turkey | Sign of The Times
💭 The Secrets Behind Will Smith Smacking Chris Rock | Jada Jada Jeddah
💭 ዊል ስሚዝ ክሪስ ሮክን ከመምታት በስተጀርባ ያለው ምስጢር
🔥 Will Smith smacks Chris Rock on stage at the Oscars
😈 CROW makes CATS fight
❖ Will & Jada in Tigray, Ethiopia
___________
Posted in Ethiopia, Infotainment, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሁቲ አማጽያን, ሆሊ ውድ, ሚሳኤል, ሞተር ስፖርት, ረሃብ, ሳውዲ አረቢያ, ሽልማት, ባቢሎን, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢራን, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ኦስካር, ክሪስ ሮክ, ወንጀል, ዊል ስሚዝ, የመን, የጦር ወንጀል, ጂዳ, ጋለሞታ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጥቃት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፊልም, ፎርሙላ ፩, Babylon, Chris Rock, F1, Famine, Genocide, Holy Wood, Houthi Militias, Jada, Jeddah, Massacre, Oscars, Rape, Tiffany Haddish, Tigray, War Crimes, Will Smith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2022
😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
💭 ዊል ስሚዝ ክሪስ ሮክን ከመምታት በስተጀርባ ያለው ምስጢር
🔥Will Smith smacks Chris Rock on stage at the Oscars
😈 CROW makes CATS fight
❖ ዊል ስሚዝ በኦስካር መድረክ ላይ ክሪስ ሮክን አጮለው። ከዚያም እንባ እያነባ ይቅርታ ጠየቀው።
❖ Will & Jada in Tigray, Ethiopia
💭 Jump on the bandwagon to look good – virtue signaling hypocrites. There’s a Christian genocide in Tigray, Ethiopia – No one cares about it except The Almighty God Egziabher.
የሆሊውድ ተዋናያን ጥሩ ለመምሰል እንደተለመደው በቡድን መዝለል ይወዳሉ፤ ሁሌ በጎነትን ለመጠቆም የሚሹ ግብዞች ናቸው።
በትግራይ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የክርስቲያን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለአስራ ስድስት ወራት ያህል እየተፈጸመ ነው ፥ ግን እነርሱ ምን ቸገራቸው፤ ሉሲፈራውያኑ ፈላጭ ቆራጮቻቸው ካላዘዟቸውና ሜዲያዎቻቸውም 24/7 ቅስቀሳ ካላደረጉላቸው የሚያልቀው የክርስቲያን ሕዝብ ነው። ምስጋና ይድረሰውና የትግራይ ጉዳይ ከልዑል እግዚአብሔር በቀር ሌላ ማንንም ምድራዊ ኃይል እንደማያሳስብ የዩክሬይኑ ጦርነት በደንብ አሳይቶናል። እንኳን ባዕዳውያኑ የኛዎቹ ቃኤላውያን እንኳ የትግራይ እናቶችና ሕፃናት ቢረግፉ ግድ እንደማይሰጣቸው ይህ በግልጽ ያየንበት ዘመን ነው። እነዚህ ያልታደሉ ቍራዎች ጽዮናውያንን እርስበርስ በማባላት፣ በጥይትና በረሃብ ለመጨረስ በጋራ ተስማምተው እየሠሩ ነው። በሕዝብ ደረጃ እንኳን የአማራና ኦሮሞ ሕዝቦች ዝምታ ይህን ነው የሚጠቁመን። ከእንግዲህ እሳቱ ቢወርድባቸው አንዲትም እንባ አላነባም!
☆ Crow (Oromo) Making Two Cats ( Tigray an & Ahmara) Fight
ቍራው ወንድማማቾችን የሚያባለበት ዘመን ላይ ነን። ለቍራው ወዮለት!
💭 Scientists Investigate Why Crows Are So Playful
New experiments reveal a complex link between crow play and tool use. Indirect learning
What this suggests, say the researchers in a recent paper for Royal Society Open Science, is that the link between play and tool use is indirect. The two are clearly related, because the birds who played with tools were much better at using those tools in a food-finding task. But there was also huge variability between the birds, suggesting that they were not all getting the same thing out of play.
🛑 Missile Attack on Jeddah in The Middle of The F1 Saudi Arabian GP
😲 አስደናቂ ምስል! በሳዑዲ አረቢያ የF1መኪና–ስፖርት ውድድር ወቅት ጅዳ ላይ የሚሳኤል ጥቃት ደረሰ ፥ ዋው!
My Note: Saudi Arabia – September 2018 – on Ethiopia’s New 2011 Year’s week
In the presence of their cruel Saudi babysitters, the two evil traitors, Abiy Ahmed Ali of Ethiopia & Isaias Afewerki of Eritrea signed a genocide pact against Christians of Northern Ethiopia.
‘Two weeks ago, Babylon Saudi Arabia executed 81 prisoners. This weekend, F1 hypocrites who just told us – “This is probably the safest place you can be in Saudi Arabia at the moment. That is why we are racing.” — will open Aladin’s rose water bottles in one of the most violent and inhumane nations of the planet. If true, a speedy recovery to Vettel – but I’ve got this feeling that he is not interested in racing either in Bahrain or in Saudi Arabia. It’s a disgrace that F1 is present in Bahrain, Saudi Arabia, UAE, Qatar, Azerbaijan. Frankly speaking Sochi is safer and more humane than Jeddah and Saudi Arabia at the moment – yet concerning Sochi and Russia everyone was faster than Lewis Hamilton to grab the moral high ground. You’ll know if someone is on his high horse, because he will behave as though he’s superior to everyone around him, almost like a haughty king riding his horse past his lowly subjects.
💭 Ethiopia Detained, Abused Tigray ans Deported From Saudi: HRW
💭 Boris Johnson Going From ‘Dictator to Dictator’ Visiting Mass Murderer Saudi Arabia & Selling Chelsea to Them
_____________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሁቲ አማጽያን, ሆሊ ውድ, ሚሳኤል, ሞተር ስፖርት, ረሃብ, ሳውዲ አረቢያ, ሽልማት, ባቢሎን, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢራን, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ኦስካር, ክሪስ ሮክ, ወንጀል, ዊል ስሚዝ, የመን, የጦር ወንጀል, ጂዳ, ጋለሞታ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጥቃት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፊልም, ፎርሙላ ፩, Babylon, Chris Rock, F1, Famine, Genocide, Holy Wood, Houthi Militias, Jada, Jeddah, Massacre, Oscars, Rape, Tigray, War Crimes, Will Smith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2022
😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
💭 የዩክሬን ጦርነት ምስጢር | የኪየቭ ሩስ + የሐሊና ሃትቺንስ ግድያ + አርሜኒያ + ኢትዮጵያ + ኦርቶዶክስ ክርስትና + የቃል ኪዳኑ ታቦት
☆ Mathias RUST (Kremlin Caper)
☆ The Film ‘RUST’
☆ Alec Baldwin
☆ Halyna Hutchins (UKRAINE)
☆ KIEVAN RUS/ የኪየቭ ሩስ
❖ የ “ሩስት” ፊልም ቤተ ክርስቲያን
❖ Tricolor of Zion/ የጽዮን ቀለማት (Rainbow)
☆ TPLF colors/ የሕወሓት ቀለማት
❖ Halyna Hutchins/ ዪክሬናዊቷ የፊልም ካሜራ ባለሙያ ‘ሐሊና ሃትቺንስ’
❖ KIEV (KIEVAN RUS = RUST) / ሩስት/ረስት – የኪየቭ ሩስ
❖ RUST-Church/ ARMENIAN Church Addis Ababa
❖ ARMENIAN Church / የአርመኒያ ቤተ ክርስቲያን-አዲስ አበባ
❖ Tricolor of Zion/ የጽዮን ቀለማት (Rainbow) Close to The “RUST” CHURCH
❖ Ark of The Covenant/ ጽላተ ሙሴ
🔥 28 May 1987 – Moscow Adventure 🔥
✈︎ ✈️Mathias Rust: German Teenager Who Flew to Red Square ✈️✈︎
In 1987 a West German teenager shocked the world, by flying through Soviet air defences to land a Cessna aeroplane in Red Square. He was jailed for more than a year – but a quarter of a century later, he has no regrets.
The current Patriarch of The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is Abuna Mathias. Abuna Mathias is literally ‘banned’ from traveling to Moscow.
🔥 ግንቦት 28 ቀን 1987 – የሞስኮ አድቬንቸር 🔥
✈︎ ወደ ሞስኮው ቀይ አደባባይ የበረረው ጀርመናዊ ታዳጊ ማትያስ ሩስት ✈︎
እ.ኤ.አ. በ 1987 አንድ የምዕራብ ጀርመናዊ ታዳጊ በሶቪየት አየር መከላከያዎች ውስጥ በመብረር ሴስና አውሮፕላን በቀይ አደባባይ ላይ በማረፍ ዓለምን አስደነገጠ። ከአንድ አመት በላይ ታስሯል ፥ ሩስት ግን ከሩብ ምዕተ-አመት በኋላ ግን ምንም አይጸጸትም።
አቡነ ማትያስ ወደ ሞስኮ እንዳይሄዱና ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጋር ጥብቅ ግኑኝነት እንዳይኖራቸው በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ እና በኤዶማውያኑ የምዕራቡ ዓለም አማካሪዎቹ ታግደዋል።
🔥 27 September 2020 Nagorno-Karabakh War🔥
Turkey & Azerbaijan Begun Jihad Against Orthodox Armenia. Orthodox Russia Hesitated to help Orthodox Armenia. Orthodox Ukraine & Jewish Israel supported Muslim Azerbaijan. Wow!
🔥 27 ሴፕቴምበር 2020 የናጎርኖ–ካራባክ ጦርነት 🔥
ቱርክ እና አዘርባጃን በኦርቶዶክስ አርሜኒያ ላይ ጅሃድ ጀመሩ። ኦርቶዶክስ ሩሲያ ኦርቶዶክስ አርመንን ለመርዳት አመነታች። ኦርቶዶክስ ዩክሬን እና አይሁድ እስራኤል ሙስሊም አዘርባጃንን ደግፈዋል። ዋው!
🔥 21 October 2020 – The RUST Tragedy🔥
Ukrainian cinematographer Halyna Hutchins, fatally shot on the movie set “RUST,” – a WESTERN filmed in New Mexico. The “RUST” CHURCH. Earlier: Halyna Hutchins Celebrating Orthodox Christmas in Kiev.
ዪክሬናዊቷ የፊልም ካሜራ ባለሙያ ‘ሐሊና ሃትቺንስ‘ “ሩስት/ረስት/RUST = ዝገት” በተሰኘው የፊልም ቀረጻ ወቅት ተገደለች። ታዋቂው የፊልም ተዋናይ አሌክ ቦልድዊን በአሜሪካዋ የ ኒው ሜክሲኮ ግዛት ውስጥ ፊልም ቀረፃ ላይ ሳለ አረር አልባ /በቴአትር ጭውውቶች ላይ መጠቀሚያ ወይም የሩጫ ማስጀመሪያ ዓይነት የሚያስፈነጠር አረር የሌለው/ መስሎት በስህተት በተኮሰው እውነተኛ ጥይት የጎረሰ ሽጉጥ የቀረፃው የፎቶግራፊ ዳይሬክተር የሆነችው ዩክሬናዊቷ ሐሊና ተገደለች። ለፊልሙ ከተዘጋጁት አስገራሚ ነገሮች አንዱ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ይገኝበታል። ይህም ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ የሚገኘውን የአርሜኒያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ጋር ይመሳሰላል። በአጋጣሚ? ቀደም ሲል፡ ሐሊና ሃትቺንስ የኦርቶዶክስ ገናን ከጓደኞቿ ጋር ሆና በኪይቭ ከተማ ስታከብር ትታያለች። በአጋጣሚ?
🔥4 November 2020 Ethiopia Tigray War🔥
A month later, on 4 November 2020 the world was occupied with the results of the US election, when The Fascist Oromo Regime and its Arab, Turkish & Iranian conspiring allies launched a military offensive against Christian Tigray, Ethiopia.
Orthodox Russia gave diplomatic support to the Muslim-Protestant Regime of Abiy Ahmed. Orthodox Ukraine provided military support to him – even sending its own mercenaries, military advisors and drone operators.
[Proverbs 6:16-19]
“There are six things which the Lord hates Yes seven which are an abomination to Him:..And one who spreads strife among brothers.„
🔥4 ኖቬምበር 2020 ኢትዮጵያ የትግራይ ጦርነት🔥
ከአንድ ወር በኋላ፣ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 4 ቀን 2020 የፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ እና የአረብ፣ የቱርክ እና የኢራን ሴራ አጋሮች በክርስቲያን ትግራይ፣ ኢትዮጵያ ላይ ወታደራዊ ጥቃት ሲሰነዝሩ፤ ዓለም በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ውጤት ተጨናንቃ ነበር።
ኦርቶዶክስ ሩሲያ ለአብይ አህመድ የሙስሊም-ፕሮቴስታንት አገዛዝ ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ሰጠች። የኦርቶዶክስ ዩክሬን ደግሞ ወታደራዊ ድጋፍ ሰጠችው ፥ የራሷን ቅጥረኞች፣ ድሮን ኦፐሬተሮችና የጦር አማካሪዎች ጭምር እስከ መላክም ደረሰች።
✞ Cut from Russian animated movie “Твой Kрест” (Your Cross) 2007
ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የከፈቱት “የመጨረሻው” ጦርነት በኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ዓለም ላይ ነው ያተኮረው።
ኢራቅ፣ ሶሪያ፣ አርሜኒያ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬይን፣ ኢትዮጵያ ቀጥሎም በግብጽና ጆርጂያ ላይ እየዘመቱ ነው። አሁን እንደ ቱርክ–አዘረበጃን፣ ሶማሌ እና ኦሮሞ አማሌቃውያን ያሉትን ወኪሎቻቸውን በእነዚህ ሃገራት አቅራቢያ በማስቀመጥና ለዘመናትም ሰርገው እንዲገቡ ስላደረጓቸው በእነርሱ አማካኝነት ወንድማማቾችን እየነጀሱና እየለከፉ እርስበርስ ከሩቅ ሆነው እንዲበላሉ እያደረጓቸው ነው። ተጋሩ እና አማራዎች፣ አርሜኒያውያን እና ጆርጂያውያን፣ ግብጻውያን እና ሶርያዋያን፣ ሩሲያውያን እና ዩክሬናውያን…
❖❖❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]❖❖❖
“እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…”
👉 በሁለቱ ኦርቶዶክስ ወንድማማች፤ በሩሲያና ዩክሬን ሕዝቦች መካከል ዛሬ የተከፈተው ጦርነት ከመጀመሩ ከሁለት ወራት በፊት ይህን አስገራሚ ሕልም ማየቴን ከዚህ ቪዲዮ ጋር በተያያዘ አውስቼው ነበር።
💭”ሰሞኑን በህልሜ በተደጋጋሚ በሰማይ አስር ኪሎሜትር ርቀት ላይ ግዙፋትና ነጫጭ የሆኑ አውሮፕላኖች በየደቂቃው ሲበርሩ ታይቶኛል፤ በዛሬው ሕልሜ ጨምሮ። ምን ሊሆን ይችላል? ከዩክሬይን ጋር በተያያዘ በአውሮፓ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይሆን? ሕገ-ወጧ ቱርክ ልትጨፈጨፍ ይሆን?”
💭”በአማራ-ኦሮሚያ ልዩ ዞን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ወርዶ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ባንዲራ ተሰቀለ”
የሩሲያና እና ዩክሬን መንግስታት በጥንታውያኑ የትግራይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ለከፈተው ለአረመኔው ሙስሊም-ፕሮቴስታንት ኦሮሞ አገዛዝ የሚሰጡትን ድጋፍ እንዲያቆሙ ለመማጸን በተለይ ለሩሲያ ፓትርያርክ ጽሕፈት ቤት ኢ-ሜል ልኬላቸው ነበር። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ልክ የሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማቾችን እንዳታለሏቸው ዛሬ የሩሲያን እና ዩክሬን ኦርቶዶክስ ወንድማማቾችን በማታለል ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ለሌላ ዕልቂት ዳርገዋቸዋል። ያው እንግዲህ ይህ ህልሜ ዛሬ እውን የሆነ ይመስላል። ሊሲፈራውያኑ ደግሞ እንደተለመደው ከኦሎምፒክ ጨዋታዎች በኋላና ሆን ተብሎ በኮኮኮቪድ ክትትትባት አማካኝነት የፈጸሙትን እጅግ በጣም ከባድ የሆነ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማረሳሳትና አጀንዳ ለማስቀየር በኦርቶዶክስ ወንድማማቾች መካከል ጦርነት እንዲካሄድ አደረጉ፤ ልክ የትግራዩንም ዘመቻ በአሜሪካ ፕሬዚደንት ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት እንደጀመሩት። 😠😠😠 😢😢😢
አይ፤ የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ተልዕኮ አስፈጻሚዎችና የሰይጣን ጭፍሮቹ ቱርኮች፣ ሶማሌዎችና ኦሮሞዎች! ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላችሁ፤ በህገ-ወጥ መንገድ የያዛችኋቸው ‘ግዛቶቻችሁ’ ሁሉ እሳት ይውርደባችሁ! እህ ህ ህ!
_________________
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Aksum, Alec Baldwin, Anti-Ethiopia, Axum, ሐሊና ሃትቺንስ, መንፈሳዊ ውጊያ, ማትያስ ሩስት, ሜዲያ, ሩሲያ, ሩስት, ትግራይ, አሌክ ባልድዊን, አረመኔነት, አርሜኒያ, አቡነ ማትያስ, አክሱም, አውሬው-መንግስት, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኦርቶዶክስ, ክህደት, ወንድማማቾች, ወንጀል, ዘር ማጥፋት, የኪቭ ሩስ, ዩክሬን, ዲያብሎስ, ጀነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጽዮን, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ ጠላት, ፊልም, ፋሺዝም, ፪ሺ፲፬, Betrayal, Brothers, Genocide, Halyna Hutchins, Kievan Rus, Massacre, Mathias Rust, Rainbow, Russia, Rust, Tigray, Ukraine, War, War Crimes, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2020
“የፊልሙ ክርስቶስ” ድንቁ ጂም ካቪዜል ስለ አዲሱ ፊልሙ “„Infidelወይንም ኩፋር” በሰጠው ቃለ ምልልስ ወቅት‘ሰርዝ ባህልን!’ የሚል ንቅናቄ በዓለማችን ላይ ይታያል፣ ይህ አመጸኛ ንቅናቄ በክርስትናም ላይ ነው ያነጣጠረው፣ ዓብያተ ክርስቲያናትንና መታሰቢያዎችን ያቃጥላል ክርስቲያኖችን ይገድላል፤ ሆኖም የፓስተሮቹና ካህናቱ ዝምታቸው፤ የአመጸኞቹ ረዳቶች ያደርጋቸዋል። “ሰርዝ ባህልን” ፊት ለፊት መጋፈጥ ያቃታቸው ካህናት እና ጳጳሳት “ከሃዲ ይሁዳዎች፣ ፖንትስ ጲላጦስ ወይም ፈሪሳውያን ናቸው” ይላቸዋል ፡፡ በአሁን ወቅት በ ካህን፣ በ ቄስ እና በ ፖለቲከኛ መካከል ያለውን ልዩነት መለየት ካልቻሉ በእውነቱ ይህ በጣም ያሳዝናል ፡፡ ይህ ለብነት ተብሎ ይጠራል፡፡ እናም ክርስቶስ ለእነሱ ልዩ ቦታ እንዳለው በደንብ ያውቁታል፡፡
ዋው! ድንቅና ወቅታዊ የሆነ አስተያየት ነው! በሃገራችንም በብዙ ቀሳውስት፣ ካህናትና ጳጳሳት ዘንድ እየታየ ያለው ይህ በጣም አሳዛኝ የሆነ ክስተት ነው።
ፊልም ካየሁ በጣም ብዙ ዓመታትን አስቆጥሪያለሁ፡ ይህን „Infidel/ኩፋር” የተሰኘውን ፊልም ግን ለማየት ጓጉቻለሁ። “የጌታችን ህማማተ መስቀል / The Passion of the Christ“ በሚለው ፊልም ክርስቶስን የወከለው ጂም ካቪዜል ነው። ይህን እጅግ በጣም የሚመስጥ ስራ ከዘማሪ አቤል ተስፋየ “የመድኃኔ ዓለም ሕማም” የበገና ዜማ ጋር እናዳምጥው እንባ በእንባ ነው የሚያደርግን። ዩቲዩብ ፊልሙን ስለማያስለፈው በሌላ ፕላትፎርም አቀርበዋለሁ። የሚገርመው የተዋናይ James Caviezel (JC) ስሞች ፊደላት = (JC) Jesus Christ.
የሃገራችንም ክርስቲያን የፊልም ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እያየን ያለውን ሰቆቃ በፊልም እና ድራማ መልክ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል!
______________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Antichrist, ኩፋር, ካህናት, ክርስትና, ዝምታ, የክርስቲያኖች ሰቆቃ, ጂም ካቪዜል, ፈሪሳውያን, ፊልም, ፓስተሮች, Infidel, James Caviezel, Jesus Christ, Persecution | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 1, 2018
Jim Caviezel, the actor who memorably portrayed Jesus in director Mel Gibson’s 2004 blockbuster The Passion of the Christ, says that Gibson is planning a sequel that will be “the biggest film in history. It’s that good.”
The Passion is already one the biggest films in history. Fourteen years on it still holds the domestic box office record for an R-rated movie ($371 million). From Gethsemane to Golgotha, The Passion told the story of the last 12 hours of Christ’s life — his arrest, trials, torture, and crucifixion. The Faithful turned out in droves despite an unprecedented campaign within the elite media to smear a film they had not seen as anti-Semitic — which it is not.
The 49-year-old Caviezel says he is back on board to portray Jesus. The story will reportedly revolve around Christ’s resurrection. “There are things that I cannot say that will shock the audience,” he told USA Today. “It’s great. Stay tuned.”
Hollywood’s anti-Christian bigotry was apparent in every major studios’ incomprehensible refusal to distribute The Passion, a film helmed by a huge star, a proven talent who had already won a Best Director Oscar for Braveheart. Gibson, however, got the last laugh.
Off a mere $30 million budget, Gibson still managed to get his film seen in enough theaters worldwide to gross a breathtaking $611 million.
The success of The Passion, which surprised no one who lives in the real world, immediately changed Hollywood. An industry that had been openly hostile to Christians almost immediately began producing and releasing faith-based films, a sea change that continues to this day.
Last year, Gibson talked a little bit about his plans, “The Resurrection. Big subject. Oh, my God,” he told USA Today. “We’re trying to craft this in a way that’s cinematically compelling and enlightening so that it shines new light, if possible, without creating some weird thing.”
Selected Comments:
Finally! A movie I can go see!!
Gibson is proof that God can use fallible humans for His purposes. Gibson is not perfect, but the message of Christ told through Gibson’s work, (namely, The Passion of The Christ) certainly is.
The Passion of the Christ saved a lot of Souls, and if this Movie sticks to the Truth of the Bible, many more Souls will be saved.
I’m not even a religious person, but I am very excited for this film. It’s bound to upset a lot of people. Plus, Passion was by far the best film ever made about Jesus’s last moments. If its anything like the first movie, it will be a massive success. PLEASE just make it accurate.
Then you can do one on the life of Paul since Hollywood seems desperate to suppress what he teaches. Something about that Grace message….
Jesus Christ =
1. God with us
2. The Light of the world
3. Son of David
4. The Lamb of God…
5. WHO TAKES AWAY THE SIN OF THE WORLD
6. SALVATION
7. DELIVERANCE
8. SON OF GOD
9. SECOND PERSON OF THE TRINITY
10. Lion of the Tribe of JudahI refuse to go to the theaters but for this movie I will make an exception
My Note: Intersting, some of the actors who’ve played in „The Passion of The Christ“ have identical initials as:
Posted in Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: እየሱስ ክርስቶስ, ክርስትና, የእየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት, ፊልም, Christianity, Films, Jesus Christ, Movies, The Bible, The Passion of The Christ, The Resurrection | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2017
“ፈረንጁ ወይም ነጩ ኢትዮጵያዊ” በሚል ስም ብዙ ተመልካቾች የነበሩትን ይህን ፊልም የመጀመሪያው የጀርመን ቴሊቪዥን ጣቢያ ባለፈው የፈርንጅ ገና በዓል ሳምንት አሳይቶት ነበር።
በተቻለ መጠን በጎ በጎው ነገር ላይ ያተኮረ ፊልም ቢሆንም፤ ያው እንደተለመደው ከአንዳንድ ግትርነት ነፃ አይደለም። ሳያት ደምሴ (ዓያንቱ) — ምንም እንኳን እናቷ መስቀል የአደረገች ኢትዮጵያዊት መሆኗ ቢታይም – እርሷ ግን የአረብ ሙስሊሞች ልብስ እንድትለብስ መደረጓ ስህተት እና ቅር የሚያሰኝና “ተይ ማነሽ!” የሚያስብል ነው። ይታየን፡ ቆንጆዋ “ሚስ ኢትዮጵያ” የአረብን ባህል እንድታስተዋውቅ ስትደረግ! ይህ በጣም አሳፋሪና ትልቅ ቅሌትም ነው!
ቀነስ አድርጌ ያቀርብኩት ይህ ፊልም በብዛት ጀርመንኛ ቋንቋ የሚነገርበት ቢሆንም፡ አንዳንዶቹ ውይይቶች ላይ አማርኛ አለፍ አለፍ ብሎ ስለገባበት ዋናውን መልዕክት በቀላሉ መረዳት ይቻላል።
‘ፈረንጁ ኢትዮጵያዊ‘ በ ‘ሳያት ደምሴ‘ እና በኢትዮጵያ ፍቅር ሲጠመድ
ከባድ ልጅነት የነበረውና ሚኻልከ የተባለው ጀርመናዊ አንድ ቀን ባንክ ይዘርፍና ወደ አዲስ አበባ ይጠፋል። እዚያም ሲደርስ ቶሎ ብሎ ወደ አንድ ገጠራማ የኢትዮጵያ ክፍል ያመራና ባንዲት ትንሽ መንደር ይሰፍራል። እዚያም ከዚህ በፊት ገጥሞት የማያውቀው አይነት ሞቅታ የተሞላበትን ኢትዮጲያዊ የእንግዳ ተቀባይነት ባህል ይታዘባል። በዚህም ጊዜ ከቆንጆዋ “ዓያንቱ” (ሳያት ደምሴ) ጋር ይተዋወቅና በፍቅር ተጠምዶ መጨረሻ ላይ “አገሩን” ያገኛል፤ አማርኛም መማር ይጀምራል። ቀጥሎም የቡና ልማት ተግባር ላይ ይሠማራል። እነዚህ ሁኔታዎች ቀስ በቀስ ከ ዓያንቱ ጋር ሠርግ ለመደገስ እና ልጅ ለመውለድም መንገዱን ይከፍትለታል።
የሚኻልከ የኢትዮጵያ ህይወት የተተረከው ወደ ኋላ በመመለስና ግለሰቡም ወደ ፍርድ ቤት ችሎት በቀረበበት ወቅት ነበር። ይህም፡ ሚኻልከ በጀርመን ባንክ የዘረፈ ወንጀለኛ በመሆኑ ኢትዮጵያ ተፈልጎ ከተያዘ በኋላ ወደ ትውልድ አገሩ ተመልሶ እስር ቤት ከገባ በኋላ መሆኑ ነው፦
በእስር ቤት እንዳለ ራሱን ለመግደል ይሞክራል፤ በዚህ ጊዜ አንዲት ትጉ የሆነች የፍርድ ተሟጋች ትመጣለታለች። በዚህም ወቅት መናገር አሻፈረኝ ሲል የነበረው ሚኻልከ መተንፈስ ጀመሮ፡ በጀርመን ስለነበረው መራራ የልጅነት ሕይወት እና ካደገ በኋላም በኢትዮጵያ ስለገጠመው ደስተኛ የሆነ ኑሮ በዝርዝር ለእርሷ ያጫውታታል። ይህንም አዲስ መረጃ በፍርድ ቤት ውስጥ በማቅረብ ለስለስ ያለ ፍርድ ያስገኝለታል።
ዋናው የጀርመን ቴሊቪዥን ጣቢያ ይህን ፊልም ያቀረበበት ቀዳሚ ምክኒያት በተለይ በአሁኑ ሰዓት ጀርመን በሙስሊም ስደተኞች በውጥረት ላይ የምትገኝ በመሆኑና ህዝቡም በስደተኛው ላይ እያጉረመረም ስለሆነ፡ የሌላውን ዓለም ትሕትና በኢትዮጵያውያን በኩል ለማሳየት በመሻትና
ሕዝቡንም ለማቀዝቀዝ በማሰብ ይመስላል። በተለይ በ ገና በዓል ሰሞን መታየቱ ያለ ምክኒያት አልነበረም። አረብ አገር ሄደው ይህን መሰል እንግዳ ተቀባይነት እና ሞቅ ያለ ፈገግታ ማግኘት ፈጽሞ አይቻልም። ለዚህም ይመስላል ቆንጆዋን “ሚስ ኢትዮጵያን” ሃያት ደምሴን የአረብ ልብስ እንድትለብስ ያደረጓት። የእኛ አጥባቂ ክርስቲያናዊነት በጣም ያስቀናቸዋል፣ ያንገበግባቸዋል!
ባህላዊና ሃይማኖታዊ አለባበሶች፡ ልክ እንደ ምስል፡ በተመልካቹ ህሊና ውስጥ ቶሎ የመቀረጽ ብቃት ያላቸውና ለረጅም ጊዜም የሚቆይ ትውስታን የሚያመጡ ናቸው። ለዚህም ነው በተለይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ኢትዮጵያኛውን ባህላዊ አለባበስ፡ ይህን ሁሉ ዘመን ከኛ ጋር እየኖሩ፡ ለመቀበል አሻፈረኝ የሚሉት። “ቀበቶህን አጥብቅ!“ የምትለው ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ቆንጆ የአለባበስ ባህል ያላት አገር ሆና በውስጧ የሚኖሩት “ኢትዮጵያውያን” ግን የኢትዮጵያን የባህል ልብስ አንለብስም እያሉ የአረቡን ልቅ እና ሰነፈኛ አለባበስ ይመርጣሉ። ዊስል ስሚዝና ባለቤቱ ኢትዮጵያ መጥተው የባህል ልብሳችንን ይለብሳሉ፤ ታዋቂቷ ኢትዮጵያዊት ግን የአረቡን ልብስ ለዓለም ታስተዋውቃለች። አይገርምም?
እባብ ቀስበቀስ በእግሩ ይሄዳል!
አዎ! ይህ በጣም ይገርማል! ከበስተጀርባውም እባባዊ ተንኮል ስላለበት ደም ያፈላል። በእስልምና ዘንድ ምስሎች የተከለከሉ ናቸው፤ ሆኖም እንደ ምስል ከሚጠቀሙባቸው መንገዶች መካከል አንዱ አለባበሳቸው ነው፤ ይህም ቁልፍ የሆነ ሚና ይጫወታል። ክርስቲያኖች በራሳቸው ህይወት ብቻ ላይ በማተኮር እራሳቸውን ችለው መኖር ይችላሉ፡ የእስልምና ተከታዮች ግን ልክ እንደ ነቀርሳ ጥገኞች ናቸው፤ ጤናማውን ህብረተሰብ መጠጋት ግዴታቸው ነው፡ በውስጣቸው የታመቀውን ሺህ ጋኔን በተለይ በክርስቲያኖች ላይ እያራገፉ ማስገባት የመጀመሪያው ተልዕኳቸው ነው። ለዚህ በግብጽ አገር በኮፕት ወገኖቻችን ላይ ለሺህ ዓመት የተካሄድው ጸረ–ክርስቲያን ዘመቻ ትልቅ ማስረጃ ነው። ኮፕቶች የራሳቸውን ባህል፣ ቋንቋና አለባበስ ለማጣት የበቁት በሰይፍ ብቻ ሳይሆን፡ ለሙስሊሞች ጋር ተደበላልቀው በጉርብትና ለመኖር በመብቃታቸው ነው። እንደ አምደጺዮን እና ዮሐንስ የመሳሰሉት ድንቅ ኢትዮጵያውያን ንጉሦች፡ ህዝብ ክርስቲያኑ እና ሙስሊሙ በአንድ ላይ በአንድ አካባቢ መኖር እንደሌለባቸው አስቀድመው ያስጠነቅቁን ነበር። ይህን አሁን ግልጥ ብሎ የምናየው ነው፤ ህዝበ ክርስቲያኑ በጣም ሊያስብበት የሚገባው ጉዳይ ነው።
ሙስሊሞች የሚፈልጓቸውን ግለሰቦችና ህዝቦች እንደ እባብ ነው ለስለስ ባለ መልክ የሚቀርቧቸው። ለምሳሌ፡ እጅ ለእጅ መሳሳምን፣ እስላማዊ የአረበኛ ቃላቶችን ደጋግመው መለፍለፍን፡ ሳቅ–አልባ ቁጡነታቸውን እንዲሁም አረባዊ ስነምግባሮቻቸውን እና አለባበሳቸውን ያለምንም ግድጃ ቀስበቀስ ነው የሚያለማምዱት። “ከ አህያ ጋር የዋለ…“ ይባል የለ! ከዚያም አንድ አካባቢ ላይ ሙጥኝ ብለው በመኖር ቡና አፍልተው፡ ቄጤማ ጎዝጉዘው፡ “ጀባ ጀባ ውጭ ያለህ ግባ!„ እያሉ ወደ ውስጣቸው ማስገባት ይጀምራሉ። ህፃናት ሴቶችን መግረዝ እና ወዘተ የመሳሰሉትን አጸያፊ ባሕሎችን አጠገባቸው ለሚኖሩ እስላም ላልሆኑ ማህበረሰቦች የሚያካፍሉት በዚህ መልክ ነው። በኋላም – ይህ ዋናው ዒላማቸው ነው — የክርስቲያኑን መንፈስ በማድከም ስጋውን ወደ መግደል ያመራሉ፤ ማንነቱንና ነፍሱን ነጥቀው ለዲያብሎስ አባታቸው ለማስረከብ ይሞክራሉ።
ግን በመንፈስ በጣም ጠንካራ የሆኑትን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን የእግዚአብሔር ልጆች በፍጹም አልቻሏቸውም፣ ወደፊትም አይችሏቸውም።
የመጀመሪያው ቪዲዮ ወደ መጨረሻ ላይ እነደሚታየው ይህ እስላማዊ የአጋንንት መንፈስ የያዛቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን በዚህ መልክ የዲያብሎስ ጥቃት እንደደረሰባቸው በግልጽ መስካሪ ነው።
ለእኛ በሩ ዝግ በሆነው ዓለም አቀፋዊ የፊልም እና ሜዲያ መድረክ ላይ፡ ሳያት ደምሴ የኢትዮጵያን ሳይሆን ይህን የሰነፍ አረቦች አለባበስ (ሰነፍና ዝልግልግ ነው ይህን የሚለብስ) እንድታስተዋውቅ መደረጓ በጣም የሚያሳዝን ነው። የማን ምርጫ ይሆን? የአረቡ ጨርቅ ቆንጆ ፊቷን ሸፍኗት ሳያት በጣም ነበር ያቅለሸለሸኝ። ቆርጬ ባስገባሁት ፊልሙ ውስጥ በጋኔን የተያዘችው እናት ይህን ጋኔናዊ የአረብ አለባበስ በጣም በሚያስገርም መልክ ነው ያቀረበችልን፤ መስጊድ ሳይቀር አላቸው። ሁሉም መገጣጠሙ በጣም የሚገርም ነው! እናት ቤተክርስቲያናችን አለባበስን በሚመለከት መመሪያዎችን መስጠቷ ያለምክኒያት አልነበረም። ክርስቲያን የሆኑ ሴቶች ይህን ዓይነት ልብስ ካላቸው አሁኑኑ ቶሎ ብለው እንዲያቃጥሉት ይመከራሉ!
ዩቲውብ ፊልሙን ስለሚከለክል ሦስቱንም ክፍሎች እዚህ መመልከት ይቻላል፦
P.S: የ “አረመኑ እልቂት” ፊልም ዋናው ተዋናይ “ምካኤል” የሳያት ደምሴም ፍቅረኛ “ሚኻልክ ወይም ሚካኤል ያባላል።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: ርኩሳን መናፍስት, ሳያት ደምሴ, ባህላዊና ሃይማኖታዊ አለባበሶች, ነጩ ኢትዮጵያዊ, የአረብ ልብስ, የእስልማ ልብስ, ጀርመን, ጋኔን, ፊልም, Culture, Ethiopian Custom | Leave a Comment »