Posts Tagged ‘ፈተና’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ ♱ መድኃኔ ዓለም
💭 በእውነት ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን አዋረዷት፣ አረከሷት፣ እጅግ በጣም ጎዷት !
አፄ ምኒልክ ፡ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን አስወግደው የሥልጣኑ ዙፋን ላይ ከወጡበት ጊዜ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት ጀምሮ በኢትዮጵያ የነገሠው የዋቄዮ – አላህ እርኩስ መንፈስ ነው። አፄ ምኒልክ ሰሜናውያን ክርስቲያኖችን ለአራት ትውልድ ያህል አዳክመው ለመቆጣጠር ሲሉ ትግርኛ ተናጋሪ የሆኑትን ጽዮናውያንን በክህደት ከፋፈሏቸው፣ እርስታቸውንም ቆርሰው ለባዕዳውያኑ ጣልያናውያን እና ፈረንሳውያን አሳልፈው ሰጧቸው። ዛሬም አራተኛውና የመጨረሻው ፀረ – ኢትዮጵያ፣ ፀረ – ተዋሕዶ ምኒልካዊው ኦሮሞ ትውልድ ( ኦነግ + ብልጽጋና + ሕወሓት + ሻዕቢያ + ብዕዴን + ኢዜማ + አብን ) በሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ድጋፍ ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ስለቻለ የለመደውን የክህደት ወንጀል በድጋሚ በመፈጸም ላይ ይገኛል። ይህን በቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን ቦታ ለባቢሎን ኤሚራቶች አሳልፎ ሲሰጥ፤ ሕገ – ወጧን የኦሮሚያ ሲዖልን ደግሞ ለቱርክ እና ሳውዲ አረቢያ ለማስረከብ እንደ “ውጫሌ” ስምምነት ውሎችን በስውር በመፈራረም ላይ ይገኛል። በዚህና ሸህ አላሙዲን ሸረተን ሆቴልን በገነባበት ቦታዎች ላይ ከግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የተደበቁ ጽላቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ስለተጠቆሙ ነው እነዚህ የአረብ ወኪሎች ቦታዎቹን ለመቆጣጠር የፈለጉት። እንዲሁም እነዚህ አካባቢዎች ዝቅተኛ እና ሞቃታማ ስለሆኑ ብሎም ፍልውሃዎች የሚፈልቁባቸው ቦታዎች ስለሆኑ እባቦቹን የመሳብ ኃይል አላቸውና ነው።
የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው እነ አቴቴ ጣይቱ፤ ልክ እንደ ዛሬዎቹ አቴቴዎች እንደነ ‘እዳነች እባቤ’፤ እባቡ ሳጥናኤል እየመራቸው ከእንጦጦ ወደ ፍልውሃ አካባቢ ወርደው የዛሬውን ምኒልክ ቤተ መንግስታቸውን ገንብተው ሲሰፍሩ፤ ሞቃታማ የሆነውን የኋለኛዋንን አዲስ አበባ ሰፈሮች “ፍልውሃ፣ ቡልቡላ፣ ፊንፊኔ” ብለው ሰየሟቸው። እንግዲህ ለአዲስ አበባ ይህን ስም የሠጣት አቴቴ ጣይቱ የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ ነው ማለት ይቻላል። የሙቀት ሕግ። እሳተ ገሞራ፣ ወደ ሲዖል መውረጃው ኤርታ አሌ። የእሳተ ገሞራ ኃይል እየተንተከተከ፣ ፍልቅልቅ እያለ (ግራኝን እና ልጆቹን ‘ፍልቅልቄ’ ሲሉ አልሰማንም? አዎ ፍልቅልቄ በምኒልክ ቤተ መንግስት) እየገነፈለ ከታች ከመሬት ወደ ላይ ወደ ሰማይ ቡልቅ ቡልቅ እያለ ከሚፈሰው የፈላ ውሃ ነበር ይህን ስም አቴቴ ጣይቱ ያገኘችው። ያ የጥፋት ውሃ ነበር ለአሁኗ አዲስ አበባ የቀደመ ስም የሆናት። ፊንፊኔ = “እሳት!” ላይ የተዘጋጀች ምድር ናት። ይህ ደግሞ ሲዖል ወይም ‘ገሀነም እሳት’ የተባለው የምድር አፈር ሕግ መሆኑን እናስተውል። በውስጧ እሳት ያዘለች የጥፋትና የሞት ምድር ናት። ቀንና ሌሊት የማያንቀላፋ፣ የሚነድድ እሳት የታቀፈች ምድር ስለሆነች ነበር በአቴቴ ጣይቱ ዓይን ውስጥ በቀላሉ መግባትም የቻለችው። ሞት (ሲዖል) የተባለው የስጋ ፍርድም ይህ የምድር አፈር ሕግ ሲሆን ይህ ደግሞ የዲያብሎስ መንግስት ይባላል። የዲያብሎስ ዓለም “እሳት” ነውና። አቴቴ ጣይቱ ብጡልም ‘ፊንፊኔ’ ብለው የሰየሟትን ፍልውሃማ ቦታ ለመናገሻነት የመረጡታም ስለዚህ የሞትና የባርነት የምድር አፈር ሕግ ነበር። ምክንያቱም የሴት ልጅ የገዥነት ስምና ክብር የተዘጋጀው በሙቀት (እሳት) ሕግ ነውና። የአቴቴ ጣይቱ ንግሥና ግን ከሙቀትም አልፎ በ “እሳት” ሕግ ነውና። እሳተ ገሞራ የተባለው የምድር አፈር ሕግ አስቀድሞም የሰዶምና የገሞራ ሕዝብ ያደርጉ ስለነበረው ታላቅ ርኩሰት የሞትን ፍርድ የተቀበሉበት የገሃነብ እሳት እንደነበረ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። የሰዶምና የገሞራ ሕዝብ የሻሩት አንዱ የፍቅር ሕግ ሰውን “ወንድና ሴት” አድርጎ የፈጠረውን የእግዚአብሔርን መልክና ምሳሌ ሲሆን በእነርሱም ፈቃድ ሰውን የፈጠረው የመልከኦት መልክና ምሳሌ “ወንድና ወንድ፤ ሴትና ሴት” ሆኖ ይታይ ነበር። አንድ ጾታ። ለዛ ለሞትና ለባርነት በፈጠራቸውም ፈቃድ በኩል እግዚአብሔር “ወንድና ሴት” አይደለም በማለት እውነቱን ይክዳሉ። በዚህም ፈቃድ ደግሞ የሰዶምና የገሞራ ወንዶች የሴቶችን የበላይነት አውጀዋል። “ፊንፊኔም” የተዘጋጀችው በዚህ የገሃነብ እሳት ፍርድ በኩላ ስለሆነ ነበር ለወንዶች ሞት ወደር የሌላት ብቸኛዋ ሲዖል ሆና በአቴቴ ጣይቱ ተመራጭ የሆነችው። ምኒልክና የኢትዮጵያ ወንዶች እንደ መንግስት የሞትን ፍርድ የተቀበሉት በዚህ የገሀነብ እሳት ፍርድ በኩል መሆኑን እናስተውል። በሰማይ የሚኖረን ዕጣ ፈንታ በምድር የተገለጠ ነው። የምድሩ ዕጣ ፈንታችን ነው የሰማዩም ዕጣ ፈንታችን። የምኒልክና የአራቱ ትውልዶች (ምኒልክ (ጣይቱ)+ ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ + ግራኝ አብዮት) በሰማይ የሚሆነው ዕጣ ፈንታም በምድር የተለጠ ነበር። ሲዖልና ገሃነብ እሳት።
ዛሬ አዲስ አበባን “ፊንፊኔ! ፊንፊኔ!” የሚሏት ግብዞች ዝቅተኛ ቦታዎች ከተዘጋጁበት የምድር አፈር ሕግ የተገኙ መሆናቸውንና የሞትንም ፍርድ የሚቀበሉት ገሀነብ እሳት ፍርድ በኩል መሆኑን በግልጽ እያየን ነው። ኦሮሞዎቹና በመላዋ ኢትዮጵያ ዛሬ ተበታትነው/ተደብቀው የሚገኙት ዲቃላዎቻቸው ውብ ከሆነውና “አበባ” ከሚለው የመጠሪያ ስም ይልቅ “ፊንፊኔ” ላይ ተጣብቀው የቀሩት የሴቲቷ እና የአዛዧ ሳጥናኤል ምኞት/ትዕዛዝ ስለሆነ ነው፣ የሞትና ባርነት ማንነታቸውና ምንነታቸው አስሮና አግቶ ስለያዛቸው ነው። ይህ ጉዳይ ቀላል አይደለም። እነርሱ ይህን ማንነታቸውንና ምንነታቸውን በደንብ ነው የሚያውቁት፤ ስለዚህም ነው የወረራ ጦርነቶችን የሚያደርጉት፤ ለዚህም ነው ልክ እንደ ራዕያት/ኒፊሊሞች(ራያ)ይህን የሞትና ባርነት ማንነታቸውንና ምንነታቸውን ደብቀው ለማንገስ ሲሉ ሴቶችን እየደፈሩ ብዙ ዲቃላዎችን ለመፈልፈል ከፍተኛ ፍላጎትና ምኞት ያላቸው። በተለይ ደገኞቹና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የሰሜን ኢትዮጵያውያን ሰዎች አሁን ከገቡበት መቀመቅ ለመውጣት ይህን ሃቅ ማወቅ አለባቸው፤ በጣም እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ መረጃ ነው።
አዎ ! አፄ ምኒልክ ትግራይን / ኤርትራን ለጣልያን ጂቡቲን ደግሞ ለፈረንሳይ አሳልፈው እንደሰጡት። በእውነት ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን አዋረዷት፤ ለዚህ ደግሞ በቅድሚያ ተጠያቂዎቹ በሃገረ ኢትዮጵያ ሥልጣኑን ለማይገባቸው ኦሮሞዎች በሰፊ ሰፌድ ያስረከቡት ሰሜናውያኑ ናቸው።
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት “ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም ! ለኦሮሞ ሥልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነው ” ብለው ነበር። በዚህ ፻ /100% ትክክል ነበሩ ! ታዲያ ይህን እያወቁ እነ አቶ ስብሐት ነጋ ሁሉንም ነገር ለኦሮሞዎች አስረክበው መቀሌ መግባታቸው በወደፊቱ ትውልድ የሚያስጠይቃቸው ትልቅ ወንጀል ነው ! ያው እኮ ኦሮሞዎች ሃገርን በመሸጥ ላይ ናቸው፤ ከአረቦች፣ ከቱርኮች፣ ከኢራናውያን፣ ከሶማሌዎች፣ ከኦሮማራዎችና ከኤርትራ ቤን አሚር የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች ጋር በመመሳጠር ወደ ኢትዮጵያ ቅጥረኞችን በማስገባት በሰሜናውያኑ ጽዮናውያን ላይ አስከፊ ግፍና በደል በመፈጸም ላይ ናቸው።
ዛሬ ኦሮሞዎቹ ብርጭቆውን መስበር ብቻ አይደለም፤ በዓለምም በኢትዮጵያም ታሪክ ይህን ያህል በአስከፊ መልክ ዘግናኝ፣ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ወንጀል እየፈጸሙ ነው። ጋሎች ከማደጋስካር እና ታንዛኒያ አካባቢ አምልጠው / ተባርረው ውደ ምስራቅ አፍሪቃ ሲገቡ ለአፍሪቃ ቀንድ እራሳቸው መጤዎች የሆኑት ሶማሌዎች እንኳን ሳይቀሩ የጋሎችን አረመኔነት ስለተገነዘቡት ነበር ዛሬ ወደሰፈሩበት የአክሱም ግዛት ገብተው በወረራና የዘር ማጥፋት ተግባር ላይ የተሰማሩት። ቀደም ሲል ፳፯ /27 ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ አጥፍተዋቸዋል፤ ዛሬ ደግሞ በደቡብ ኢትዮጵያ ለሚገኙት ብርቅዬ ወገኖቻችን፣ ለጉራጌዎች፣ ለወላይታዎች እንዲሁም ለአማራው እና ተጋሩ ከፍተኛ አደጋ ፈጥረውባቸዋል። ሞኙ ኢትዮጵያዊ ይህን እየመጣበት ያለውን አደጋ ከታሪክ ጋር እያገናዘበ ማየት እንኳን ተስኖታል። በግልጽ የሚታየውን ሃቁን አውጥቶ እንኳን በጉዳዩ ላይ ለመወያየት ፈቃደኛነት አይታይበትም። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ !!
ቸሩ መድኃኔ ዓለም በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የኦሮሞ አህዛብ አገዛዝ በተለይ በትግራይ የሚጨፈጨፉትን፣ የሚበደሉትን፣ የሚደፈሩትን፣ የሚሰደዱትንና የሚጎሳቆሉትን ወገኖቻችንን ሁሉ ያጽናናልን !
“ስሙንም ኢየሱስ አለችው።”[ማቴ ፩፥፳፭] በቤተልሔም ዋሻ የተወለደው የድንግል ልጅ ስሞቹ ስንት ናቸው? ትርጓመያቸውስ ምንድ ነው? …………
😇 የድንግል ልጅ ስሞቹ ፦ ቃል፣ ወልድ፣ አማኑኤል፣ ኢየሱስ, ክርስቶስ፣ መድኃኔ አለም። ስሆኑ ትርጓመያቸውም፦ #ቃል ማለት፦ አንደቤት መናገርያ ማለት ስሆን ከ3ቱ አካላት አንዱ እግዚአብሔር #ወልድ በህልውነት/በመሆን ግብሩ የ #አብ እና የ #መንፈስ ቅዱስ ቃላቸው ስሆን የእግዚአብሔር ቃል ይባላል። ራእይ 19፥13 “በደም የታለሰ ልብስም ለብሶአል ስሙንም “ቃል እግዚአብሔር” አሉት። ቍላስ.1፥16 “በእርሱ ቃልነት እግዚአብሔር ሁሉን ፈጥሮአልና….” #ወልድ ማለት፦ ከ3ቱ አካላት ፩(1)ዱ ወልድ ስሆን ልጅ ማለት ነው የ #ወልድ አካላዊ ግብሩ መወለድ ማለት ነው የ #አብ የባሕርይ ልጅ ስለሆነ እግዚአብሔር ወልድ ይባላል። ገላ.4፥4,, ዮሐ.ወ 5፥16,, ማቴ 3፥17… #አማኑኤል ማለት፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ነው። ማቴ 1፥23። ይህን በት.ኢሳ 7፥14 ላይ ስሙን እናገኛለን። ይህ ማለት ከድንግል በተዋህደው ተዋህዶ አምላክ ሰው ሆነ ዮሐ.1፥14 …….. 1ኛ ቆሮ 15፥21 አዳምን የመጀመርያው ሰው ይላል ክርስቶስን ደግሞ ሁለተኛው ሰው ይለዋል። #ኢየሱስ ማለት፦ መድሃኒት ማለት ነው ይህን መጽሐፍ ቅዱስም ይናገራል ሉቃስ 2፥11 “እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት ተወልዶላችኃል” እንዳለ መልአኩ ለእረኞች…. #ክርስቶስ ማለት፦ “ቅቡ /የተቀባ” ማለት ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እና በመሰሎቿ አብያተ ቤተክርስትያናት “የተዋሃደ” ተብሎ ይተረጉማል። #መድኃኒአለም ማለት፦ የአለም መድኃኑት ማለት ነው። በእርሱ አለም ስለዳነ (በሞቱ አለምን ስላዳነ) መድኃኒአለም የአለም መድሃኒት እንለዋለን። ሉቃስ 2፥11 ላይ እኔሆ ለሕዝብ ሁሉ የምሆን መድኃኒት እንዳላለ ሉቃስ፤ ዮሐ.ወ 1፥29 ላይ መጥምቁ ዮሐንስ “እነሆ የአለምን ኃጢአት የምያስወግድ የእግዚአብሔር በግ” እንዳለው እንደገና በሮሜ 5፥12-21 ስናነብ በአንድ ሰው በአዳም ምክንያት ሞት ወደ አለም እንደመጣ ሁሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትም አለም እንደዳነ ይናገራል…………..
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በነዚህ ስሞች አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችንን እናከብረዋለን እንጠራዋለን እናመልከዋለን ። “ኢየሱስ ብቻ ስሙ ነው ሌሎችን ከየት አመጣችሁ ለምን ባለወልድ አማኑኤል መድሃኒአለም እያላቹ ትጠሩታላችሁ ኢየሱስ ማለት ብቻ እንጅ” የምሉ ወገኖቻችን አሉና እነዚህን ስሞችን እኛ ኦርቶዶክሶች ፈጥረንለት ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሱ እራሱ እንደምጠራው መገናዘብ ይገባናል። ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይድረሰው የእኛ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ክብር ለወለደችው ለድንግል!!!
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , መንፈሳዊ ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , መድኃኔ ዓለም , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ቂርቆስ , ተራሮች , ተዋሕዶ Axum , ትግራይ , አህዛብ , አሕዛብ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኤሚራቶች , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክህደት , ክርስቲያኖች , ጦርነት , ጸበል , ጽዮን , ፈተና , ፍልውሃ , Ethiopia , Holy Savior , Holy Water , Psalms , Tewahedo , Tigray , UAE , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 በድጋሚ የቀረበ፤
💭 የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘ – ስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴ /130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬ /4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ ( ሐሰት ) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ ( የትግራይ / ኤርትራ ኢትዮጵያውያን ) መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮ ] እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ ) ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮ – አላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ ( ፺ /90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር ( ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው )“ ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች ( ለነጩ / ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ / እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ / ኤዶማዊ + ጥቁሩ / አፍሪቃዊ + አህዛብ / እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው ) ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል። አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ !
አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።
የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ይሆናል።
የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ ( ከ፳፯ /27 ጦርነቶች በትግራይ ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴ /130 ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።
ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው ! መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው !
በተለይ የቤተ ክህተንት አባቶችና መምህራን የፖለቲከኞችን ፈለግ በመከተል ፈንታ ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ዋና ጠላት የሆነውን የጋላን ስጋዊ ማንነትና ምንነት በግልጽ በማሳወቅና እነርሱም የሚድኑበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ እሱም በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተማር ግዴታ ነበረባቸው፤ በተለይ በዚህ ዘመን።
ታሪክ የዛሬውና የወደፊቱ መስተዋት ነው። የስጋ ማንነት ያላቸው ኦሮሞዎች “ በጋላ ” ስም መጨፍጨፍ የቻሉትን ሰው ሁሉ ከጨፈጨፉ በኋላ ትንሽ ቆየት ብለው “ ኦሮሞ ነን ” አሉ፤ አሁን በኦሮሞነታቸው በቂ ሰው ከጨፈጨፉ በኋላ አለፍ ብለው ደግሞ “ ኦሮማራ ነን ” ብለው ይመጡና የተጠሩበትን የጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ማንነታቸውና ምንነታቸው በሚፈቅድላቸው ተፈጥሯዊ መልክ ይቀጥሉበታል።
ፈረንጆቹ የኦሮሞዎችን ማንነትና ምንነት ገና ከ፬፻ /400 ዓመታት በፊት አጠንቅቀው ስላወቁት ነው ለፀረ – ኢትዮጵያና ፀረ – ተዋሕዶ ተልዕኮዎቻቸው የሚጠቀሙባቸው። ሞኙ የምኒልክ ኢትዮጵያዊ ግን ፍልውሃ ላይ ቁጭ ብሎ “ ሁላችንም አንድ ነን ! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብንላት ክፋቱ ምኑ ነው ?” እያለ ይጃጃላል። የአክሱም ግዛት የነበረው ‘ አማራ ሳይንት ‘ በምኒልክ ተንኮል ወሎ ሆኖ በመቅረቱ ዛሬ “ወሎ ኬኛ !” መባልና ከተሞችንም ማቃጠል ተጀምሯል።
በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት ( በግድም ቢሆን ) መፍጠር አለብን። ፸ /70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉምና !
መንፈሳዊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን የክፍለ ሃገራትን፣ የከተማዎችንና የአውራጃ መጠሪያዎችን በቆራጥነት ከአጋንንታዊ የጋልኛ መጠሪያ ስሞቻቸው ወደ ኢትዮጵያኛ መጠሪያ ስሞች መቀየር መጀመር አለባቸው ፥ ምናባዊ በሆነ መልክም ቢሆን።
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕት , ቅዱስ ኡራኤል , ቅድስት ማርያም , ተራሮች , ተዋሕዶ , ትግራይ , አሕዛብ , አክሱም , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , የኢትዮጵያ ካርታ , ደመና , ገዳም , ጉንዳ ጉንዶ , ጦርነት , ጽዮን , ፈተና , Cloud Formation , Monastery , St.Uriel , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 29, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖ ❖ ❖
The monastery of Gunda Gundo is one of the oldest and most famous monasteries of Ethiopia. It was founded by Stephanites in the 14th century. Its immense church is one of the largest ancient buildings in northern Ethiopia. Gunda Gundo has a large library of rare manuscripts, including famous Gospels with distinctive illuminations in what is known to art historians as “Gunda Gundo style”. In earlier years it is believed to have had a scriptorium which supplied manuscripts to other churches and monasteries. Among historic objects in their church, priests show a large bed that belonged to Sebagadis.
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን | Tagged: Aksum , Axum , ሊቀ መለአክት , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕት , ቅዱስ ኡራኤል , ቅድስት ማርያም , ተራሮች , ተዋሕዶ , ትግራይ , አሕዛብ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ደመና , ገዳም , ጉንዳ ጉንዶ , ጦርነት , ጽዮን , ፈተና , Christianity , Cloud Formation , Monastery , St.Mary , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2022
VIDEO
❖ ዑደት በዓለ ንግስ ፅርሃ ኣርያም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ቤክርስትያን መቐለ፤ ታሕሳስ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም ❖
😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው። በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፯]✞✞✞
፩ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።
፪ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች የእስራኤል ቤት አሁን ይንገሩ።
፫ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ።
፬ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሁሉ አሁን ይንገሩ።
፭ በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ ሰማኝ አሰፋልኝም።
፮ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል?
፯ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ እኔም በጠላቶቼ ላይ አያለሁ።
፰ በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።
፱ በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ይሻላል።
፲ አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤
፲፩ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤
፲፪ ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው።
፲፫ ገፋኸኝ፥ ለመውደቅም ተንገዳገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን አገዘኝ።
፲፬ ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ።
፲፭ የእልልታና የመድኃኒት ድምፅ በጻድቃን ድንኳን ነው፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች።
፲፮ የእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገችኝ፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች።
፲፯ አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እናገራለሁ።
፲፰ መገሠጽስ እግዚአብሔር ገሠጸኝ፤ ለሞት ግን አልሰጠኝም።
፲፱ የጽድቅን ደጆች ክፈቱልኝ፤ ወደ እነርሱ ገብቼ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
፳ ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ወደ እርስዋ ጻድቃን ይገባሉ።
፳፩ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።
፳፪ ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፥
፳፫ ይህች ከእግዚአብሔር ዘንድ ሆነች፥ ለዓይናችንም ድንቅ ናት።
፳፬ እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።
፳፭ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን፤ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና።
፳፮ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው፤ ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።
፳፯ እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤ እስከ መሠዊያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ እሰሩት።
፳፰ አንተ አምላኬ ነህ አመሰግንህማለሁ። አንተ አምላኬ ነህ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።
፳፱ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።
😇 ገብርኤል ከጠላት ከሚመጣ መከራ የሚታደግ መልአክ
ቅዱስ ገብርኤል ቅዱሳን ይሆኑ ዘንድ ለተጠሩት መንፈሳዊ እውቀቱን የሚያካፍላቸው መልአክ ብቻ አይደለም፤ ለእግዚአብሔር በመገዛታቸው ምክንያት ከአላውያን ገዢዎች ከሚደርስባቸው መከራም የሚታደጋቸው መልአክም ነው፡፡ የፋርስ ንጉሥ የነበረው ናብከደነፆር እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱን ሁሉ ሲያስገዛለት በትዕቢት ተሞልቶ “በኃይሌ አደርጋለሁ፣ በማስተዋል ጥበቤም የአሕዛብን ድንበሮች አርቃለሁ፣ ሀብታቸውንም እዘርፋለሁ፣ የሚቀመጡባቸውንም ከተሞች አናውጣለሁ፣ በእጄም ዓለምን ሁሉ እንደ ወፍ ቤት እሰበስባለሁ፣ እንደ ተተወ እንቁላልም አወስዳቸዋለሁ፤ከእኔም የሚያመልጥ የለም የሚቃወመኝም የለም፡፡” [ ኢሳ . ፲፥፲፫፡፲፬ ] ብሎ በመታበይ የወርቅ ጣዖትን አሠርቶ ዱራ ( አዱራን ) በሚባል ስፍራ ላይ አቆመው፡፡ በግዛቱ በልዩ ልዩ የሥልጣን እርከን ላይ ያሉትን ሹማምንቱንና ገዢዎችን ሰበሰባቸው፤ “የመለከትና የእንቢልታ የመሰንቆና የክራር የበገናና የዋሽንትን የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ ወድቃችሁ ንጉሥ ናብከደነፆር ላቆመው ለወርቁ ምስል ስገዱ፡፡ ወድቆም ለማይሰግድ በዚያን ጊዜ በሚነድድ እሳት እቶን ውስጥ ይጣል” ብሎ አዋጅ አስነገረ፡፡ ይህን አዋጅ የሰሙ የንጉሥ ሹማምንት ሁሉ የመለከቱና የእንቢልታው እንዲህም የዘፈን ድምፅ በተሰማ ጊዜ ተደፍተው ለወርቁ ምስል ሰገዱ፡፡ በባቢሎን አውራጃዎች ላይ የተሾሙ አዛርያ ( ሲድራቅ ) ፣ አናንያና ( ሚሳቅ ) ሚሳኤል ( አብደናጎ ) ግን ንጉሥ ላቆመው ምስል አልሰገዱም፡፡ ነገር ሠሪዎችም ይህንን ወሬ ለንጉሥ ነገሩት፤ ንጉሥም እጅግ ተቆጥቶ ወደ እርሱ አስጠራቸው፡፡ እርሱ ላቆመው ለወርቅ ምስል ያልሰገዱ እንደሆነ እጅና እግራቸውን ታስረው ወደ እቶን እሳቱ እንደሚጣሉ አስጠነቀቃቸው፡፡ ሠልስቱ ደቂቅ ግን “ናብከደነፆር ሆይ ! በዚህ ነገር እንመልስልህ ዘንድ አንፈልግም፡፡ ንጉሥ ሆይ ! እኛ የምናመልከው አምላክ በሰማይ አለ፣ ከሚነደውም ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፤ ከእጅህም ያድነናል፤ ንጉሥ ሆይ ! ይህም ባይሆን አማልክትህን አንዳናመልክ፣ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት እወቅ” ብለው መለሱለት፡፡ የንጉሥ ናብከደነፆር ቁጣ ከፊት ይልቅ እጅግ ነደደ እሳቱንም ሰባት እጥፍ እንዲያቀጣጥሉና እነዚህን ሦስት ብላቴኖች እጅና እግራቸውን አስረው ከእነ ማዕረገ ልብሳቸው ከእቶን እሳት ውስጥ እንዲጨምሩአቸው ትእዛዝን አስተላለፈ፡፡ ትእዛዙ አስቸኳይ ነበርና ወደ እሳት ጣሏቸው : ወደ እሳቱ የጣሏቸውም ኃያላን በእሳቱ ወላፈን ተገርፈው ሞቱ፡፡ እንዲህ ሲሆን ሳለ ግን ሠልስቱ ደቂቅ ወደ አምላካቸው “በፍጹም ልባችን እናምንሃለን፣ እንፈራሃለን፣ አታሳፍረን እንጂ ገጸ ረድኤትህንም እንፈልጋለን፡፡” እያሉ ይጸልዩ ነበር፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ጸሎታቸውን ተቀበለ፤ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልንም ከመጣባቸው መከራ ይታደጋቸው ዘንድ ላከው፡፡ ቅዱስ ገብርኤልም እስራታቸውን ፈታ፤ እሳቱን እንደ ውኃ አቀዘቀዘው፡፡
ሠልስቱ ደቂቅም መልአኩን ልኮ ከዚህ እቶን እሳት ያዳናቸውን አምላክ “የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር : ስምህም ለዘለዓለም የተመሰገነና የከበረ ነው” በማለት አመሰገኑት፡፡ ንጉሥ ናብከደነፆርም ሠልስቱ ደቂቅ እሳቱ አንዳች ጉዳት ሳያደርስባቸው በእሳት ውስጥ ሲመላለሱ ከእነርሱ ጋር የሰው መልክ ያለው ነገር ግን የአምላክን ልጅ የሚመስል መልአክ ተመለከተ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሊቀ ካህናቱን ቀያፋን ፊቱን ጸፍቶ አፉን ከፍቶ “ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ስለሕዝቡ ይሞት ዘንድ እንዲሻለን አታስቡምን” [ ዮሐ . ፲፩፡፵፱ ] ብሎ እንዳናገረው እንዲሁ ናብከደነፆርንም “እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎችን በዚያ አያለሁ ምንም የነካቸው የለም፤የአራተኛውም መልክ የእግዚአብሔርን ልጅ ይመስላል” ብሎ እንዲናገር አደረገው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅን መልክ ያለው : በኋላም መልአክ ብሎ የተናገረለት ቅዱስ ገብርኤልን ነበር፡፡
እርሱ ስለመሆኑ ለነቢዩ ዳንኤል በተገለጠበት ግርማ ማረጋገጥ እንችላለን፡፡ ናብከደነፆርም ወደ እሳቱ እቶን በመቅረብ እነዚህ ብላቴኖችን “እናንተ የልዑል አምላክ ባሮች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው፡፡” እነርሱም ከእሳቱ ወጡ ሹማምንቱና መኳንንቱ፣ አማካሪዎችና የአገር ገዢዎች ሁሉ እሳቱ በእነዚህ ብላቴኖች ላይ አንዳች አቅም እንዳልነበረው፣ ከጠጉራቸው ቅንጣት አንዱን እንኳ እንዳላቃጠለው፣ ሰናፊናቸውም እንዳልተለወጠ፣ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው ተመለከቱ፡፡ ንጉሥ ናብከደነፆርም መልአኩን ልኮ ያዳናቸውን የእነዚህን ቅዱሳንን አምላክ አመሰገነ፡፡ በእነርሱ አምላክ ላይም የስድብን ቃል የሚናገር ሰው እንደሚገደልና ቤቱም የጉድፍ መጣያ እንዲሆን አዋጅ አስነገረ፡፡ አዛርያ አናንያ ሚሳኤልም በንጉሡና በሹማምነቱ ዘንድ ሞገስ አገኙ በክብርም ከፍ ከፍ አሉ፡፡ [ ዳን . ፫ ]
ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን መንጎቹዋ የእምነትን ፍሬ ከእነዚህ ብላቴኖች ተምረው እግዚአብሔርን በማምለክ እንዲጸኑና የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤልን ተራዳኢነት እንዲረዱ በታኅሣሥ ፲፱ ቀን ይህን ዕለት ትዘክራለች፤ በታላቅ ድምቀትም ታከብረዋለች፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እምነት በድርጊት ሊታይ የሚገባው ክርስቲያናዊ ተግባር ነው፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ አምናለሁ የሚል ሁሉ ካመነበት ጊዜ አንስቶ ክርስቶስን መስሎ ለመኖር ሊተጋና መስሎ ሊመላለስ ይገባዋል፡፡ በሠልስቱ ደቂቅ የታየው እምነት በአንድ ጀምበር የተገነባ እምነት ሳይሆን ከልጅነታቸው ጀምሮ በአንድ እግዚአብሔር ታምነው በቅድስና ሕይወት በመመላለስ የመጣ እምነት ነው፡፡ እነዚህ ብላቴኖች በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያገኙትን የድል አክሊል ተስፋ አድርገዋልና አርባ ዘጠኝ ክንድ ያህል የነደደውን የእሳት እቶን አላስፈራቸውም፤ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸው ጽኑ እምነት በእሳት ተቃጥለው ለመሞት እንኳ አስጨከናቸው፡፡ እንዲህም ሆነው በመገኘታቸው በእምነታቸው እግዚአብሔርን ደስ አሰኙት፤ ስለዚህም እግዚአብሔር ባለሟሉን ቅዱስ ገብርኤልን በመላክ ከእሳቱ እቶን ታደጋቸው፡፡
😇 የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጸሎት ይጠብቀን 😇
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aba ZeWongel , Aksum , Asimba , Axum , መቀሌ , መቐለ , መንፈሳዊ ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ቅዱስ ገብርኤል , ተራሮች , ትግራይ , አህዛብ , አባ ዘወንጌል , አብይ አህመድ , አክሱም , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ጂሃድ , ጦርነት , ጽዮን , ፈተና , Ethiopia , Jihad , Mekelle , Psalms , St.Gabriel , Tewahedo , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2022
VIDEO
አሜን ! ✞ ጽዮናውያንን በረሃብ ፈጅቶ ከምድረ ገጽ በማጥፋት እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራት ለመመስረት ቆርጦ የተነሳውና የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ የሆነው 😈 የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዘመኖች ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ ክርስቲያን አርበኛ ይውሰድበት፤ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን። ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ። አሜን ! አሜን ! አሜን !
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰]✞✞✞
፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , መንፈሳዊ ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ቂርቆስ , ተራሮች , ተዋሕዶ Axum , ትግራይ , አህዛብ , አሕዛብ , አክሱም , ኢትዮጵያ , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ጦርነት , ጨርቆስ , ጽዮን , ፈተና , Cherqos , Ethiopia , Psalms , Tewahedo , Tigray , Wuqro | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2022
VIDEO
❖ ❖ ❖
ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ ወዳጅ መስለው ጽዮናውያንን በመጠጋት፣ እያታለሉና በየዋሕ እንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ አህዛብ፣ እባብ ገንዳ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!
❖❖❖ ጥንታዊው የደብረ ምሕረት ጨለቖት (ሀገረ ማርያም) ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ፣ ከባቢ መቐለ
፲፯፻፹፭/ 1785 ዓ.ም ተመሠረተ ❖❖❖
ጨለቖት ትግራይ ክፍለ ሀገር በእንደርታ አውራጃ የሚገኝ ታሪካዊ ቦታ ነው። ይህ ቦታ ከመቀሌ በስተደቡብ ከሕንጣሎ ከተማ በስተሰሜን የሚገን ሲሆን እንደ ሰንሰለት በተያያዙ ተራራዎች የተከበበ ነው። የቦታው አቀማመጥ ወይና ደጋ ስለሆነ የአካባቢው አየር እንደየወቅቱ ይለዋወጣል። በክረምት ቀዝቃዛ ሲሆን በበጋ ወራት ደግሞ በጣም ይሞቃል።
በሰሜንና በደቡብ ጨለቖትን እየከፈለ ከምስራቅ ወይም ምዕራብ የሚፈስ ወንዝ አለ። ወንዙ በክረምት ወራት ይሞላል። በበጋ ግን መጠኑ የቀነሰ ውሃ የሚወርድበት ሲሆን ከሁለት ቦታ እየተነፈሰ ለመስኖ ተግባር ትልቅ አገልግሎት ይሰጣል።
የጨለቖት ነዋሪ ህዝብ ወንዙን ገድቦ የሚዘራቸው የእህል ዓይነቶች በቆሎ፣ ገብስ፣ ጢፍ፣ ስንዴ…የመሳሰሉት ሲሆን ከአትክልትና ፍራ ፍሬ ዓይነትም ጌሾ፣ ሽንኩርት፣ በርበሬ፣ ሎሚና ብርቱካን ወዘተ ተክሎ እያሳደገ ይጠቀማል።
❖ ሀገረ ማርያም ❖
ጨለቖት መጀመሪያ “ሀገረ ማርያም” ይባል ነበር። ሀገረ ማርያም የተባለበት ምክኒያትም በ፲፫ /13 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበሩት አፄ ዐምደ ጽዮን ከጨለቖት በላይ ወደ ምስራቅ ባለ በሁለት ዳገት የተከበበ ጉድጓድ ቦታ ቤተ ክርስቲያን ሰርተው ታቦተ ማርያምን አስገብተው ሲያበቁ በዙርያዋ ያለውን መሬት በመስቀልና በዕጣን አስከልለው ያም ማለት መስቀልና ማዕጠነት ተይዞ የተሰጠው ርስት እየተዞረ ለታቦቲቱ አገልጋዮች ካህናት ማደሪያ ሰጥተው ሌሎች ባላባቶቹ ርስታችን ነው ብለው እንዳይካፈሉ በአዋጅና በውግዘት ይህች “ሀገረ ማርያም” ናት ብለው ስለሰየሟት “ሀገረ ማርያም” ተብላለች። ዳግመኛም ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ግማደ መስቀሉን ይዘው ሲመጡ ጨለቖት ውስጥ ስላደሩ መስቀሉ ያረፈበት ቦታ እስካሁን ድረስ ቤተ መስቀል ይባላል።
❖ ታላቅ ራእይ የተገለጸበት ሱባኤ ❖
መምህር ገብረ ሥላሴ ማዶ ጭኽ በሚባል የቅዱሳን መጸለያ ቦታ ሱባኤ ገብተው ሲጸልዩ ከሰማይ ጀምሮ ቤተ ክርስቲያን እስከሚሠራበት ቦታ ቀስተ ደመና ተተክሎ ሦስት ጌቶች ቅዱሳን መላእክትን አስከትለው ሲወርዱና ቀስተ ደመናው በቆመበት ቦታ ሲያርፍ በራዕይ አዶ እርሳቸውም በሱባኤያቸው ወጥተው ያዩትን አምላካዊ ራእይ ለደጃዝማች ወልደ ሥላሴ ለብቻቸው ነገሯዋቸው። ደጃዝማችም በነገሩ እየተደሰቱ ከመምህር ጋር ሆነው ከሕንጣሎ ከተማ ወደ ሰሜን አቅጣጫ አፍጎል ወደ ሚባለው ቦታ መጥተው ከአደጉበት ጀመሮ እስከ ባሕርያቱ ድረስ በጥድና፣ በወይራ፣ በዋንዛም… የተሸነፈ ታላቅ ወንዝ አገኙ። መምህሩ እየመሩ በጫካው ውስጥ ለውስጥ አብረው ሲጓዙ ወለል ያለ መልክ ባዩ ጊዜ “ዝየ ይትሐነጽ ቤተ እግዚአብሔር”…ማለት የእግዚአብሔር ማመስገኛ ቤተ መቅደስ ከዚህ ይሠራል፤ በዚህ መልክ መካከል ያለው ቆት የሚባለው ትልቅ ዛፍም በጠቅላላ ለቤተ ክርስቲያኑ መዝጊያና መስኮት ይበቃል ብለው ነገርዋቸው።
ያን ጊዜ ቆት በሚባለው ትልቁ ዛፍ ስርም ሁለት አንበሶች ተኝተውበት ነበርና ደጃዝማች ወልደ ሥላሴ ደንግጠው ጦር ወርውረው ሁለቱን ገደሉዋቸው። በዱሩ ውስጥ ተሰውሮ ሲጸልይ የነበረው ባሕታዊ ወጥቶ መላእክት ገደልህ እንጂ እናብስት አልገደልህም ንስሐ ግባ ብሏቸው ተሰወረ። እርሳቸውም መምህራን በወሰኑላቸው ቀኖና መሠረት ኃጢአታቸውን ለማስተሰረይ ንስሐ ገብተናል ከዚህ በኋላ በአዋጅ በተሰበሰበው ሕዝብ ጫካው ተመንጥሮ ቆት የሚባው ትልቁ ዛፍ ተቆረጠ። ቤተ ክርስቲያኑ የሚሠራበት ቦታ ተስተካክሎ ተደለደለ።
❖ የቤተ ክርስቲያኑ ሕንጻ መመሥረት ❖
በዘመነ ማቴዎስ ሰኞ መስከረም ፱/9 ቀን 1785 ዓ.ም በጠቢባኑ መሪነት ከሦስት ክፍል ተከፍሎና ተለክቶ መሠረቱ ተቆፈረ የመሠረቱ ጥልቀት አስር ሜትር ሆኖ በጥቁር ድንጋይ ከተነጠፈ በኋላ በላይ ላይ አሞሌ ጨው እንደ ብሎኬት ተደርድሮ በንጣፍነት ተሠራ። እንዲህ የተደረገበት ምክንያትም ቤተ ክርስቲያኑ የተሠራባቸው ዕንጨት ነክ የሆኑ እቃዎችና ዐምደ ወርቆች በምስጥ እንዳይበሉ ለመከላከል ነው። የቤተ ክርስቲያኑ መቅንና መድረክ ገብን መዝጊያ እንዲሁ በልዩ ልዩ ጌጥ የተሠሩ አአማድ የተዘጋጁት ከተቆረጠው ትልቁ የቆት ዛፍ ስለሆነ አናጢዎቹና ሠራተኞቹ ሕዝቡም ሁሉ ዛፍን ጨለቖት እያሉ በትግርና ቋንቋ አደነቁት “ጨለቖት” ማለት በአማርኛ ቋንቋ መልካም ቆት ማለት ነው፤ በብዙ ቀን በኋላም ቃሉን መሠረት በማድረግ ያገሩ ስም ጨለቖት ተብሎ ተጠራ።
❖ የቤተ ክርስቲያኑ ውስጣዊና አፍአዊ ቅርጽ ❖
የቤተ ክርስቲያኑ ዙሪያ ክብ ሆኖ በሦስት ክፍል የተከፈለ ነው። ውስጣዊ ክፍል ቤተ መቅደስ መካከለኛው ቅድስት ሦስተኛው ደግሞ ቅኔ ማኅሌት ይባላል። ቤተ መቅደሱ ጸሎተ ቅዳሴ የሚደርስበት ቅዱስ ቁርባንና መስዋዕት የሚቀርብበት ነው። ከቀዳስያን በቀር ሌላ ሰው አይገባበትም። ሁለተኛው ክፍል ቅድስትም ቀሳውስትና ዲያቆናት ሰዓታትና ስብሐተ ፍቁር የሚያደርሱበት ምዕመናንም የኅሊና ጸሎት የሚጸልዩበት ነው። ቅኔ ማህሌቱም ሊቃውንትና መዘመራን ያሬዳዊ ማኅሌት የሚያደርሱበት ምዕመናንም የሚጸልዩበት ነው። በጉልላት ላይም ታላቅ መስቀል አለበት።
ቤተ ክርስቲያኑ ሊሠራ ሲል ወልደ ሥላሴ ታመው ስለነበር ፍጻሜውን ሳያዩ እንዳይሞቱ ከመስጋታቸው የተነሳ ሥራው በተጀመረበት ዓመት እንዲያልቅ ስለወሰኑ ወደ ላይ ያለው ከፍታ ከስፋቱ ጋር የተመዛዘነ አይደለም። ስለዚህ የተፈለገውን ያህል ወደ ላይ ሳይረዝም ባጭሩ ጥራው አልቆ ማክሰኞ ሐምሌ ፬ /4 ቀን 1785 ዓ . ም ታቦቱ ገባ። የቅዳሴ ቤቱ በዓልም በታላቅ ክብር ከተከበረ በኋላ የቤተ ክርስቲያኑ ስመ ማዕረግ “ደብረ ተድላ” ተብሎ ተሰየመ።
❖ የቤተ መቅደሱ የግድግዳ ላይ ሥዕል ❖
የቤተ ክርስቲያኑ ስዕል የተሳለው ሠዓሊ አለቃ ኃይሉ በተባሉ ባለሙያ ነው። የተሳለውም ከሌላው ቦታ በተለየ መልኩ የመቅደሱና የቅድስቱ የውጭ ግድግዳ በሙሉ ሲሆን በቅድስቱ የውጭ ግድግዳ ዙሪያ የተሳለው አቡቀለምሲስ ዮሐንስ ያየው ራእይ ሁሉ ነው። በተለይም ከመቅደሱ ፊት ለፊት የምስለ ፍቁር ወልዳ ሥዕል ዕፁብ ድንቅ በሆነ ህብረ ቀለም የተሳለ ሲሆን በተለያዩ ጊዜ በመሰሉና ረዘም ያለ ጊዜ በመውሰዱ የራስ ወልደ ሥላሴ ስም አንዳንድ ጊዜ ደጃዝማች አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ራስ እየተባለ ተጽፎአል። በግድግዳው ላይ ብቻ ሳይሆን በየበሮቹ ላይ ያሉት ስዕሎች ሁሉ ሳይቀሩ ለተመልካች እጅግ የሚያስደንቁ ሆኖ ይታያል፡፤ የቤተክርስቲያኑ ሥ ዕልና በመስከረም ወር ፲፱፻፸፮ /1976 ዓ . ም ተጀመሮ በ፯ /7 ዓመታት ተፈጽሟል ይባላል።
❖ የቤተ ክርስቲያኑ ንዋያተ ቅድሳት ❖
❖ ከእንግሊዝ ንጉሥ ጊዮርጊስ ሣልሳዊ በስጦታ የተላኩት የሚከተሉት ናቸው፦
❖ የወይን ዘለላ የተቀረፀበት ባለ መክደኛ ድምፅ
❖ ትልቅ ቋሚ መስቀልና መዝሙረ ዳዊት
❖ የቅዱስ ጊዮርጊስ ምስል ከነፈረሱ
❖ መንገር ታቦት ዘውድና አክሊል
❖ ልዮ ልዩ የዜማ ስልት የሚያሰማ ባለምት ኦርጋኖን
❖ ልብሰ መንግስትና ሌሎችም በወርቅ ያጌጡ ብዙ አልባሳት
❖ ብዙ መስቀሎችና ከዕረፈ መስቀሎቻቸው ጋር
ከእነዚህም አልባሳቱ በወርቅ ያጌጡ እቃዎቹም ከወርቅ የተሠሩ ናቸው። ራስ ወልደ ሥላሴም እነዚህን ስጦታዎች ሁሉ በምስጋና ተቀብለው በፊርማቸው ተረክበዋቸዋል። ከውጭ በመጡ አቡስትሊ በተባሉ ግብፃዊ ጠቢብ የተሠሩ ንዋያተ ቅድሳትም የሚከተሉት ናቸው፦
❖ ክወርቅና ከብር የተሠሩ ዘውዶች
❖ መስቀሎች፣ ፃህልና ጽዋዕ
❖ ከበሮ፣ መቋሚያና ጸናጽል
❖ ልዩ ልዩ ያጌጡ አልባሳትና መነሳነስ
❖ የወይን ማጣሪያ ወንፊት
❖ የወርቅ ዙፋንና ወንበር፣ የሐር ምንጣፎች
ጠቢባኑ እነዚህን ሁሉ ሠርተው ለራስ ወልደ ሥላሴ አስረክበዋቸዋል። እርሳቸውም አይተው እጅግ ደስ ስላላቸው በሚልዮን የሚቆጠር ወርቅ ሸልመዋቸዋል ይባላል።
በቤተ ክርስቲያኑ ቤተ መጻሕፍትም ብዙ መጻሕፍት ይገኛሉ። በተለይም ከመጻሕፍቱ መካከል ሽፋኑ ወይም ገሉ በወርቅ የተለበሰ ወርቅ ወንጌልና የሦስት መቶ ዐስራ ስምንት ሊቃውንት ሥዕል ያለበት ሃይማኖት አበው ይገኙበታል።
❖ መደምደሚያ ❖
የጨለቖት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የተሠራው በተደረገው ተአምራትና በተለገጸው ራዕይ መሠረት ነው። በተደረገው ተአምራት መባሉ መምህር ገብረ ሥላሴ የሁለት ቀን ሬማ ጸልየው ካስነሱ በኋላ ደጃዝማች ወልደ ሥላሴን ከእንግዲህ ወደዚህ አይምጡ በከተማዋ የሥላሴን ቤተ ክርስቲያን አሠርተው ከዚያ ይጸልዩ ብለው ስለመከርዋቸው ነው።
በአሁን ጊዜ የሃገር ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መርሐ ክርስቶስ በቦታው ላይ ያሉትን በርካታ የታሪክ ቅርሶች የዝመነ መሳፍንት ታሪክና ቅርስ ዝክር እና በዚያ ዝመን ቤተ ክርስቲያን የነበራትን ሕይወት ማስታዋሻ የሆኑ ሐብቶች መጠበቂያ የሚሆን ቤተ መዘክር የማሠራት እቅድ ያላቸው ሲሆን ይኽውም ከፍተኛ ድጋፍና ማበረታቻ የሚያስፈልገው ነው። ( በረከታቸው ይደርብንና ብፁዕ አባታችን ከማረፋቸው በፊት የተጻፈ ነው )
በተገለጸው ራእይ መባሉም መምህር ገብረ ሥላሴ የሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የሚሠራበት ቦታ እንዲገለጽላቸው ሱባኤ በገቡ ጊዜ በቀስተ ደመና ምልክት ቦታው ስለታያቸው ነው። (የሉሲፈርን ባለ ሁለት ቀለማት ብቻ እና ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈባቸውን ባንዲራ የምትይዙ ትግራዋይን ልብ በሉ! ዋ!)በተአምራትና በራእይ እየተመሩ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ ሆነው የሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠራ ጥረት ያደረጉ ሁለቱ ሰዎች ራስ ወልደ ሥላሴና መምህር ገብረ ሥላሴ በዘርፍና ባለቤት ሙያ በስመ ሥላሴ መጠራታቸው ቤተ ክርስቲያኑን ለማሠራት መመረጣቸውን ስለሚያመለክት እጅግ ያስደንቃል። ስምን መልአክ ያወጣዋል እንዳሉ (ሉቃ. ፩፥፴፩) ብለው መምህር ያሬድ የታርክ ሐተታቸውን አጠቃሏል።
✞✞✞[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰ ]✞✞✞
፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , መንፈሳዊ ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ቅድስት ሥላሴ , ተራሮች , ተዋሕዶ Axum , ትግራይ , አሕዛብ , አክሱም , ኢትዮጵያ , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ጦርነት , ጨለቖት , ጽዮን , ፈተና , Ethiopia , Psalms , Tewahedo , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2021
VIDEO
😠😠😠 😢😢😢
‘ክርስቲያን ነኝ! ኢትዮጵያዊ ነኝ!’ የሚል ወገን እንዴት ከአህዛብ ቱርክ ጋር አብሮ ክርስቲያንና ኢትዮጵያዊ የሆነውን ወንድሙን ይወጋል? ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት፤ በዘመነ ግራኝ ቀዳማዊ፤ ኦሮሞዎችና/ጋሎችና ሶማሌዎች ልክ እንደዛሬው ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጋር መሰለፋቸው የሚታወቅ ነው፤ ግን “አማራ” የተባሉትስ በወቅቱ ተመሳሳይ ክህደት ፈጽመዋልን? ታሪክ እኮ የዛሬው እና የወደፊቱ መስተዋት ነው! እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!
😈 በአማራዎች፣ በሶማሌዎች እና በኦሮሞዎች የሚደገፈው የፋሺስቱ ኦሮሞ እና ቤን – አሚር ኤርትራ አገዛዝ አህዛብ ሰአራዊት እንዲህ ነበር አባቶቻችንን እናቶቻችንን የጨፈጨፋቸውና ✞ የቤተ ክርስቲያኑንም ሕንፃ ያፈራረሰው ! ዋይ ! ዋይ ! ዋይ !
❖ በትግራይ አሲምባ ተራሮች ላይ የሚገኘው እንዳ መስቀለ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ❖
Enda Meskel Kristos Church in the Asimba Mountains
❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]
“ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል ?”
❖❖❖[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፳፩፡፳፫ ]❖❖❖
“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን ? ይሉኛል። የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።”
✞✞✞[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፱ ]✞✞✞
፩ በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ሰማኝም።
፪ ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት፥ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት።
፫ ስለ ሽንገላ አንደበት ምንም ይሰጡሃል ? ምንስ ይጨምሩልሃል ?
፬ እንደ በረሃ እንጨት ፍም የኃያላን ፍላጾች የተሳሉ ናቸው።
፭ መኖሪያዬ የራቀ እኔ ወዮልኝ፤ በቄዳር ድንኳኖች አደርሁ።
፮ ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች።
፯ እኔ ሰላማዊ ነኝ፤ በተናገኋቸው ጊዜ ግን በከንቱ ተሰለፉብኝ።
__________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aba Zewengel , Abel , Abiy Ahmed , Amhara , መስቀለ ክርስቶስ , መንፈሳዊ ውጊያ , መከራ , ቃኤል , ቅዱስ ዑራኤል , ቤተክርስቲያን , ቤን-አሚር , ትግራይ , አማራ , አባ ዘ-ወንጌል , አባቶች , አቤል , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኤርትራ , ኦሮሞ , ክህደት , ክርስትና , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , የክርስቶስ ተቃዋሚ , ደመና , ጂሃድ , ፀሎት , ፈተና , ፪ሺ፲፪ , Ben Amir , Betrayal , Cain , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , Meskele Christos , Oromo | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 5, 2021
VIDEO
✝✝✝ አዎ ! ከጽዮን ቀያቸው ተፈናቅለው፣ ከሞት ተርፈውና የተከዜን ወንዝ ተሻግረው በአክሱም ጽዮን ናፍቆት ዕንባ በማንባት ላይ ያሉትን በሚሊየን የሚቆጠሩ አባቶቻችንና እናቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንን እንዲሁም ልጆቻችን ሁሉ እናስታውሳቸው። በእነርሱ ቦታ እራሳችንን እናስገባ። “አክሱም ጽዮን፣ ኢትዮጵያ፣ ትግራይ ” ከምድረ ገጽ ትጥፋ ብለው በጽዮን ልጆች ላይ ተወርቶ የማያልቅ ግፍ የፈጸሙትን የወራዳዋ ባቢሎን የዋቄዮ -አላህ ልጆችን የሚበቀላቸው የተመሰገነ ይሁን፣ ሕፃናቶቻቸውን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸውና ዘር ማንዘራቸውን ከሃገረ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ የሚያጠፋቸው የተመሰገነ ነው !!! ✝✝✝
የጽዮን ልጆች፤ ከታሰበብንና ከታቀደበን የከፋ ጥፋት ሁሉ ያዳናነንን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔርን አንርሳው ! ጽዮንን አንርሳት ! እየተዋጉልን ያሉትን ቅዱሳኑንን ሁሉ አንርሳቸው።
❖❖❖ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ❖❖❖
አቤቱ፥ በኢየሩሳሌም ቀን የኤዶምን ልጆች አስብ። እስከ መሠረትዋ ድረስ አፍርሱ አፍርሱ ያሉአትን። አንቺ ወራዳ የባቢሎን ልጅ ሆይ፥ ስለ ተበቀልሽን የሚበቀልሽ የተመሰገነ ነው።
ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው። አቤቱ፥ ከክፉ ሰው አድነኝ፥ በልባቸውም ክፉ ካሰቡ ከዓመፀኞች ሰዎች ጠብቀኝ፤ ቀኑን ሁሉ ለሰልፍ ይከማቻሉ። ምላሳቸውን እንደ እባብ ሳሉ፤ ከከንፈራቸው በታች የእፉኝት መርዝ ነው።
❖❖❖[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፴፮ ]❖❖❖
፩ በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን፤ ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።
፪ በአኻያ ዛፎችዋ ላይ መሰንቆቻችንን ሰቀልን።
፫ የማረኩን በዚያ የዝማሬን ቃል ፈለጉብን፥ የወሰዱንም። የጽዮንን ዝማሬ ዘምሩልን አሉን።
፬ የእግዚአብሔርን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን?
፭ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ።
፮ ባላስብሽ፥ ምላሴ በጕሮሮዬ ይጣበቅ፤ ከደስታዬ ሁሉ በላይ ኢየሩሳሌምን ባልወድድ።
፯ አቤቱ፥ በኢየሩሳሌም ቀን የኤዶምን ልጆች አስብ። እስከ መሠረትዋ ድረስ አፍርሱ አፍርሱ ያሉአትን።
፰ አንቺ ወራዳ የባቢሎን ልጅ ሆይ፥ ስለ ተበቀልሽን የሚበቀልሽ የተመሰገነ ነው።
፱ ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው።
❖❖❖[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፴፱ ]❖❖❖
፩-፪ አቤቱ፥ ከክፉ ሰው አድነኝ፥ በልባቸውም ክፉ ካሰቡ ከዓመፀኞች ሰዎች ጠብቀኝ፤ ቀኑን ሁሉ ለሰልፍ ይከማቻሉ።
፫ ምላሳቸውን እንደ እባብ ሳሉ፤ ከከንፈራቸው በታች የእፉኝት መርዝ ነው።
፬ አቤቱ፥ ከኃጢአተኞች እጅ ጠብቀኝ፥ እርምጃዬንም ሊያሰናክሉ ከመከሩ ከዓመፀኞች አድነኝ።
፭ ትዕቢተኞች ወጥመድን ሰወሩብኝ፥ ለእግሮቼም የወጥመድ ገመድን ዘረጉ፤ በመንገድ ዕንቅፋትን አኖሩ።
፮ እግዚአብሔርንም። አንተ አምላኬ ነህ፤ የልመናዬን ቃል፥ አቤቱ፥ አድምጥ አልሁት።
፯ አቤቱ፥ ጌታዬ፥ የመድኃኒቴ ጕልበት፥ በሰልፍ ቀን ራሴን ሸፈንህ።
፰ አቤቱ፥ ከምኞቴ የተነሣ ለኃጢአተኞች አትስጠኝ፤ በላዬ ተማከሩ፤ እንዳይጓደዱ አትተወኝ።
፱ የሚከብቡኝን ራስ የከንፈራቸው ክፋት ይክደናቸው።
፲ የእሳት ፍም በላያቸው ይውደቅ፤ እንዳይነሡም ወደ እሳትና ወደ ማዕበል ይጣሉ።
፲፩ ተናጋሪ ሰው በምድር ውስጥ አይጸናም፤ ዓመፀኛን ሰው ክፋት ለጥፋት ይፈልገዋል።
፲፪ እግዚአብሔር ለድሀ ዳኝነትን ለችግረኛም ፍርድን እንዲያደርግ አወቅሁ።
፲፫ ጻድቃንም በእውነት ስምህን ያመሰግናሉ፤ ቀኖችም በፊትህ ይኖራሉ።
__________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ቁራ , ቃኤል , ተራሮች , ትግራይ , አሕዛብ , አቤል , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኢየሩሳሌም , ኤዶም , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ወንድሞች , ጥላቻ , ጦርነት , ጽዮን , ፈተና , ፍቅር , Ethiopia , Psalms , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 19, 2021
VIDEO
😈 የበሻሻውን ቆሻሻ! የወራዳውን፣ አረመኔውና ከሃዲውን የግራኝ አብዮት አህመድ አሊን እና ሕዝበ ክርስቲያኑን በማስጨረስ ላይ ያሉትን ጭፍሮቹን አውሬነት ዘርዝሬ ለመግለጽ በቂ ቃላት ማግኘት አልችልም። ይህ አውሬ አሁን ክርስቲያን ኢትዮጵያን አውድሞ፣ አፈራርሶ እና ኦሮሞን አንግሦ እንዲሁም የድኻውን ኢትዮጵያዊ ወርቅና ገንዘብ ሁሉ ዘርፎ ለመሸሽ በመዘጋጀት ላይ ነው። ሆኖም የትም አያመልጣትም፤ የተሳፈረባት ጀልባ እየሰጠመች ነው፣ የገባበት ቢገባም እንደ አክዓብ እና ኤልዛቤል እንደሚገደልና ስጋውም ለውሾች ተሰጥቶ እጅግ ዘግናኝ ሞትን እንደሚሞት ከወዲሁ ይወቀው።
💭 የሚከተለውን ጽሑፍ እና የሥላሴ ተዓምርን ፤ ግራኝ ያን አውሬው ብቻ ለመናገር የሚደፍረውን ንግግሩን ከማሰማቱ ከሁለት ወራት በፊት ነበር ያቀረብኩት፤
❖ ይህ በዛሬው በሥሉስ ቅዱስ ዓርብ ዕለት የምናነበው ተዓምር የግራኝ አብዮት አህመድን እና ጭፍሮቹን ማንነት እና እጣ ፈንታቸውን በከፊል ይገልጥልናል።
ቀደም ሲል ጄነራል ጻድቃን አዲስ አበባ እያሉ ለፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ መሪ ለግራኝ አብዮት አህመድ ትግራይን እንዳይተናኮል እና በሕዝቡም ላይ ጦርነት እንዳይከፍት፣ ሕዝቡን ፈጽሞ ማንበርከክ እንደማይቻል መክረውት እንደነበር ሰምተናል። ግራኝ ግን የመለሰላቸው፤ “በገንዘብ እና በጦር ኃይል የማንበረከክ ሕዝብ የለም !” በማለት ነበር መልስ የሰጣቸው።
ጄነራል ጻድቃን እና ባልደረቦቻቸው አሁን ወደ ማንነታቸው ተመልሰዋል ለሥላሴ ይሰግዳሉ፣ ጽዮን ማርያምን ይማጸናሉ የሚል ተስፋ አለኝ። ከዚህ ሁሉ ዕልቂትና ጥፋት በኋላ ዛሬም ይህን ካላደረጉ ግን የትግራይን ሕዝብ ሊመሩት አይችሉምና እነርሱ ለንስሐ የሚያበቃቸውን ገድል ፈጽመው ከአመራርነት በክብር እንዲሰናበቱ ይደረጋሉ፤ ከዚያም የከንቱ ምድራዊ ርዕዮተ ዓለም ባሪያ ያልሆነና ለሕዝቡ የቆመ ጽዮናዊ የሆነ መሪ ይነሳ ዘንድ ግድ ይሆናል።
❖ አንጐት = ጨለቖት
❖ የተረፈው አስተዋዩ፣ ታማኙ ነጋዴ = በቅድስት ሥላሴ ፍቅር የተጠመደ ጽዮናዊ መሪ
😈 በገንዘብ ፍቅር ተታለው ነፋሱ ጠራርጎ ያጠፋቸው ከሃዲዎቹ ነጋዴዎች = ግራኝ አሊ ባባ እና የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮቹ
❖❖❖የሥላሴ ተአምር❖❖❖
፩ . ይቅርታቸውና ሀብተ ረድኤታቸው በወዳጃቸው…… . ላይ ይደርና የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ተአምራታቸው ይህ ነው።
፪ . አንጐት በሚባል አገር ብዙ ነጋዴዎች ነበሩ።
፫ . እኒህ ነጋዴዎች ኢየሩሳሌም ወርደው በሥላሴ ሥዕል እነሆ እንዲህ ሲሉ ተማፀኑ።
፬ . ከሄድንበት ሀገር ከጥልቅ ባሕር መሰጠምና መርዘኛ ከሆነው ከአዞ መበላት ወይም መነከስ ድነን በሰላም ወደ ቤታችን ብንመለስ።
፭ . እነሆ ከአተረፍነው ትርፍ ወርቅና ብሩን ግማሽ በግማሽ ለሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እንሰጣለን ተባባሉ።
፮ . ይህንም ካሉ በኋላ ለንግድ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ወረዱ።
፯ . ወደ መርከብ በገቡ ጊዜ የባሕሩ ማዕበል ፀጥ አለላቸውና የሰላም ጉዞ ሆኖላቸው ተጓዙ።
፰ . በዚህ ጊዜ ከሀገሩ ሰዎች አንዱ እንዲህ አላቸው።
፱ . ይህ ጥልቅ ባሕር ሳያሰጥማችሁ እንደምን ተሻገራችሁ ሰውን የሚውጠው አዞስ እንዴት ሳያገኛችሁ ቀረ አላቸው።እኒህ ነጋዴዎችም በእምነታችን መሠረት በብዙ ወርቅ የሥላሴን መርከብ ተከራየን ( ለሥላሴ ብፅዓት አደረግን )
፲፩ . ወደ ሀገራችንም በሰላምና በደህንነት ብንመለስ ከገንዘባችን ሁሉ እኩሌታውን ለሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ብፅዓት አድርገን እንሰጣለን ብለናል አሉት።
፲፪ . ከጥቂት ቀን በኋላም እኒህ ነጋዴዎች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በተነሡ ጊዜ ከመካከላቸው አንዱ ነጋዴ ወንድሞቼ ሆይ ባሕሩን ተሻግረን እዚህ ለመድረስ አስቀድመን የተናገርነውን አንርሳ በማናውቀውም ሀገር ብዙ ወርቅና ብር አትርፈናልና ብፅዓታችንን ወይም ስእለታችንን እንዳንተው ሲል አሳሰባቸው።
፲፫ . አሁንም ወንድምቼ ሆይ በእውነት የምነግራችሁን ስሙኝ እንደ ሥእለታችን ከገንዘባችን ካልሰጠን ዳግመኛ ለንግድ በምንሄድበት ጊዜ እሊህ ሦስቱ ሥላሴ ገንዘባችንን ሁሉ ያጠፉብናል አላቸው።
፲፬ . እነሱ ግን እኛ አንድ ብር እንኳ አንሰጥም አንተ ግን ከፈለግህ ስጥ ለራስህም አንተ ራስህ እወቅ።
፲፭ . እኛስ ነገርህን አንሰማም እንደ አንተ ያለም መካሪ አንሻም በሥላሴ ስም ከቶ አልተማፀንምና አሉት።
፲፮ . ይህም ነጋዴ ወንድሞቼ ሆይ የተናገራችሁትን ቃል እንዴት ታጥፋላችሁ ወይም እኮ ሰይጣን
ኃላፊና ጠፊ በሚሆን በገንዘብ ፍቅር አታለላችሁ ይሆን አላቸው።
፲፯ . ይህ በቅድስት ሥላሴ ፍቅር የተጠመደ ነጋዴም ይህን ተናግሮ ዝም አለ።
፲፰ . ከዚህ በኋላ ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በመርከብ ተሳፈሩ።
፲፱ . በዚህ ጊዜ ከነፋሱ ኃይል የተነሣ መርከቡ ተነዋወጠ ሊያሰጥማቸውም ተቃረበ።
፳ . በዚህ ጊዜ መርከቡ ተሠበረና ሰዎቹ በባሕር ውስጥ ሰጠሙ።
፳፩ . ይህን ታማኝ ነጋዴ ግን ሥላሴ ከባሕር አውጥተው በባሕር ዳርቻ አስቀመጡት።
፳፪ . ከጣፈጠ አነጋገርህ የተነሣ ታማኝ አገልጋይ አደረግንህ አሉት።
፳፫ . እንግዲህ የአንተን ገንዘብ አንፈልግም እምነትህ ይበቃናል።
፳፬ . እነዚህ ከሐዲዎች ጓደኞችህ ግን በጥልቅ ባሕር ውስጥ እንደሰጠሙ ተመልከት አስተውል አሉት።
፳፭ . እንግዲህ አንተ ወደ ምድረ አንጐት ውረድና የሆነውን ነገር ሁሉ ለዘመዶቻቸውና ለቤተ ሰባቸው ሁሉ ንገር አሉት።
፳፮ . ነጋዴውም እናንት የሀገር ታላላቅ አባቶች ሆይ እናንተ እነማን ናችሁ ስማችሁስ ማን ይባላል አላቸው።
፳፯ . እነሱም እኛ ዓለሙን ሁሉ የፈጠርን ሥላሴ እንባላለን አሉት።
፳፰. ይህንንም ቃል ከአብና ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ አንደበት በሰማ ጊዜ ፈጽሞ ደስ አለው።
፳፱. የደረሰበትን ነገር ሁሉ ነጋዴዎቹም በከንቱ እንደጠፉና እሱ ግን ሥላሴን በማመን እንደዳነ ለአንጐት ሰዎች ነገራቸው።
፴ . ይህን የሰሙ ሰዎች ሁሉ ስለ ነጋዴዎቹ የተደረገው ነገር ሁሉ እጅግ አስደናቂ ነው በማለት አደነቁ።
፴፩ . በዚህ ጊዜ ይህ ነጋዴ ብሩንና ወርቁን ሁሉ ለድኆችና ለችግረኞች በሥላሴ ስም መፀወተ።
፴፪ . ኃላፊና ጠፊ ከሚሆን ከዚህ ዓለም ድካም እስከ ዐረፈ ድረስ በየወሩ በ፯ ቀን ይልቁንም በጥርና በሐምሌ ወር የበዓላቸውን መታሰቢያ አብዝቶ ያደርግ ጀመር።
፴፫ . ይቅርታቸውና ሀብተገ ረድኤታቸው ከወዳጃቸው ከ…… . ጋር ለዘለዓለሙ ይኑር አሜን።
💭 ቅዳሜ / ጥቅምት ፰/8 ፪ሺ፲፪ / 2012 ዓ.ም ላይ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ሊጀምር ፩ ዓመት ሲቀረው የጨለቖት ቅድስት ሥላሴ ዘውድ ወደ ትግራይ እንዲመለስ ፈቀደ። እዚያ ክቡር ዘውድ ላይ እጁ ሲያርፍ ሳየው እጅግ በጣም ነበር ያንቀጠቀጠኝና ያስቆጣኝ!
VIDEO
👉 ያኔ የወጣው መረጃ የሚከተለው ነበር፤
“፳ /20 ዓመታት በላይ በኔዘርላንድ የቆየው የዘውድ ቅርስ ትግራይ ክልል ለሚገኘው የጨለቆት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተመለሰ
ከመቐለ ፲፮ /16 ኪሎ ሜትር በደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ የሚገኘውና ረዥም ዕድሜ ያስቆጠረው የሥላሴ ጨለቆት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በርካታ ንዋየ ቅድሳት እንዳሉ ይነገራል። በተለይም ራስ ወልደሥላሴ ለቤተ ክርስትያኑ እልፍ ንዋየ ቅዱሳን ማበርከታቸውን ቤተ ክርስትያኑ ግቢ ውስጥ ለዓመታት የኖሩ አባቶች ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ።
ለአሥራ ስድስት ዓመታት መንነው በቤተ ክርስቲያኗ የሚኖሩት የ፹፪ /82 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ አባ ገብረሥላሴ፤ ሦስት ዘውዶችን ራስ ወልደሥላሴ ለቤተ ክርስቲያኗ መስጠታቸውን ለቢቢሲ ገልፀዋል።
በጎርጎሳውያኑ አቆጣጠር ከ፲፯፻፵፭–፲፰፻፷፭ /1745-1865 በወቅቱ የእንደርታ ዙሪያ የሚባለውን ሰፊ ግዛት ያስተዳደሩት ራስ ወልደሥላሴ በአራት ቦታዎች ማለትም በጨለቆት፣ በሕንጣሎ፣ በፈለግዳዕሮና በመቐለ ቤተ መንግሥቶችን ገንብተው ነበር። በአንድ ወቅትም ጨለቆትን ዋና ከተማቸው አድርገዋታል።
ራስ ወልደሥላሴ ካበረከቷቸው ዘውዶች መካከል አሁን በኔዘርላንድ የተገኘው ዘውድ አንዱ ሲሆን፤ ከ፳ / ፬ 24 ዓመታት በፊት መሰረቁንና ከዚያም መሰወሩን ተናግረዋል።
ከኢትዮጵያ ተሰርቆ የተወሰደው ዘውድ ኔዘርላንድ ውስጥ መገኘቱንና በዛሬው ዕለት ወደ አገሩ መመለሱን ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አሳውቀዋል።
ይህ ዘውድ ንብረትነቱ የጨለቆት ሥላሴ መሆኑ የማያጠራጥር በመሆኑ ወደቦታው ተወስዶ በክብር ሊቀመጥ ይገባዋል።”
___________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , መርከብ , መንፈሳዊ ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ቅድስት ሥላሴ , ተራሮች , ተዋሕዶ Axum , ተዓምር , ትግራይ , ኔዘርላንድስ , አሕዛብ , አብይ አህመድ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኤርታ አሌ , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ዘውድ , ጀልባ , ጦርነት , ጨለቖት , ጽዮን , ፈተና , Crown , Ethiopia , Netherlands , Tewahedo , Tigray , Trinity | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 1, 2021
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖❖❖ቅዱስ ኡራኤል❖❖❖
ማክሰኞ፡ ሰኔ ፳፪ / ፪ሺ፲፫ ዓ . ም
ወደ ቤቴ ሳመራ
❖❖❖መድኃኔ ዓለም❖❖❖
እሑድ፡ ሰኔ ፳፯ / ፪ሺ፲፫ ዓ . ም
የባኩ / አዘርበጃን ፍንዳታ
❖❖❖የታሪካዊውን ጉንዳ ጉንዶ ማርያም❖❖❖
ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ የሚመስለው የጎረቤቴ ሕንፃ፤ ዋው!
💭 በድጋሚ የቀረበ፤
የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬/4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ (ሐሰት) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ (የትግራይ/ኤርትራ ኢትዮጵያውያን) መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮] እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ) ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮ-አላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ (፺/90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር(ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው)“ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች (ለነጩ/ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ/እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ/ኤዶማዊ + ጥቁሩ/አፍሪቃዊ + አህዛብ/እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው)ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል። አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ!
አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።
የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ይሆናል።
የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ ( ከ፳፯ /27 ጦርነቶች በትግራይ ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴ /130 ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።
ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው ! መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው !
በተለይ የቤተ ክህተንት አባቶችና መምህራን የፖለቲከኞችን ፈለግ በመከተል ፈንታ ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ዋና ጠላት የሆነውን የጋላን ስጋዊ ማንነትና ምንነት በግልጽ በማሳወቅና እነርሱም የሚድኑበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ እሱም በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተማር ግዴታ ነበረባቸው፤ በተለይ በዚህ ዘመን።
ታሪክ የዛሬውና የወደፊቱ መስተዋት ነው። የስጋ ማንነት ያላቸው ኦሮሞዎች “ በጋላ ” ስም መጨፍጨፍ የቻሉትን ሰው ሁሉ ከጨፈጨፉ በኋላ ትንሽ ቆየት ብለው “ ኦሮሞ ነን ” አሉ፤ አሁን በኦሮሞነታቸው በቂ ሰው ከጨፈጨፉ በኋላ አለፍ ብለው ደግሞ “ ኦሮማራ ነን ” ብለው ይመጡና የተጠሩበትን የጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ማንነታቸውና ምንነታቸው በሚፈቅድላቸው ተፈጥሯዊ መልክ ይቀጥሉበታል።
ፈረንጆቹ የኦሮሞዎችን ማንነትና ምንነት ገና ከ፬፻ /400 ዓመታት በፊት አጠንቅቀው ስላወቁት ነው ለፀረ – ኢትዮጵያና ፀረ – ተዋሕዶ ተልዕኮዎቻቸው የሚጠቀሙባቸው። ሞኙ የምኒልክ ኢትዮጵያዊ ግን ፍልውሃ ላይ ቁጭ ብሎ “ ሁላችንም አንድ ነን ! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብንላት ክፋቱ ምኑ ነው ?” እያለ ይጃጃላል። የአክሱም ግዛት የነበረው ‘ አማራ ሳይንት ‘ በምኒልክ ተንኮል ወሎ ሆኖ በመቅረቱ ዛሬ “ወሎ ኬኛ !” መባልና ከተሞችንም ማቃጠል ተጀምሯል።
በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት ( በግድም ቢሆን ) መፍጠር አለብን። ፸ /70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉምና !
መንፈሳዊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን የክፍለ ሃገራትን፣ የከተማዎችንና የአውራጃ መጠሪያዎችን በቆራጥነት ከአጋንንታዊ የጋልኛ መጠሪያ ስሞቻቸው ወደ ኢትዮጵያኛ መጠሪያ ስሞች መቀየር መጀመር አለባቸው ፥ ምናባዊ በሆነ መልክም ቢሆን።
_________😇
_________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , ሊቀ መለአክት , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ ጦርነት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕት , ቅድስት ማርያም , ባኩ , ተራሮች , ተዋሕዶ , ትግራይ , አክሱም , አዘርበጃን , ኡራኤል , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , የኢትዮጵያ ካርታ , ደመና , ገዳም , ጉንዳ ጉንዶ , ጦርነት , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፈተና , ፍንዳታ , Christianity , Cloud Formation , Ethiopia , Monastery , Tigray , Zion | Leave a Comment »