Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፈርዖን’

ኃይለኛ ዝናብ + በረዶ + ጎርፍ + መብረቅ በኩዌት እና በኢራን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 7, 2020

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰፥፳፪]

በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና

ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ።

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳውዲ + ኩዌይት | አውሎ ነፋስ፣ ዝናብ፣ በረዶ፣ አስፈሪ ጥቁር ደመና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020

የትንቢት መፈጸሚያ የሆነውና ልቡ ደንድኖበት በትዕቢት እና ዕብሪት የተወጠረው የዘመናችን የግብጽ ፈርዖን ግራኝ አብዮት አህመድ አማራ ኢትዮጵያውያንን በማሳደድ እና በማስጨረስ ላይ ይገኛል። ትኩረቱ ሌላ ቦታ ነው፤ ግን በዚህ ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ በጥቂቱ እስከ አስር ሺህ አማራ ገበሬዎች ተጨፍጭፈው እንዳለቁ ነው የሜነገረው። እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ የተመረጡት እንኳን እራሳቸው ስተው ሌላውን በማሳት፤ “በጽዮን ተራሮች በረሃብና በቸነፈር ከመሞት ከገዳያችን ፈርዖን ጋር ብንሰለፍና ለግብጻውያን ተገዝተን እዚያው በበርሃችን ብንኖር ይሻለናል” እያሉ ምስኪኑን ኢትዮጵያዊ ገበሬ እያስጨፈጨፉትና የእሳት ማገዶ እያደረጉት ነው።

እኛ ግን በድጋሚ፤ “ባካችሁ፣ ባካችሁ፤ ከፈርዖን አብዮት አህመድ አሊ ጎን አትሰለፉ! በጋላ ግብጻውያን ፈረሰኞችም ስር መውደቁን አትምረጡ፣ አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ጋላ ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።” እንላለን።

[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፬]

፰ እግዚአብሔርም የግብፅን ንጉሥ የፈርዖንን ልብ አጸና፥ እርሱም የእስራኤልን ልጆች አሳደደ፤ የእስራኤልም ልጆች ከፍ ባለች እጅ ወጡ።

፱ ግብፃውያንም የፈርዖን ፈረሶች ሰረገሎቹም ፈረሰኞቹም ሠራዊቱም ሁሉ፥ አሳደዱአቸው፤ በባሕሩ ዳር በበኣልዛፎን ፊት ለፊት ባለው በፊሀሒሮት አጠገብ ሰፍረው አገኙአቸው።

፲ ፈርዖንም በቀረበ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ዓይናቸውን አነሡ፥ እነሆም ግብፃውያን በኋላቸው ገሥግስው ነበር፤ የእስራኤልም ልጆች እጅግ ፈሩ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጮኹ።

፲፩ ሙሴንም። በግብፅ መቃብር ስላልኖረ በምድረ በዳ እንሞት ዘንድ አወጣኸንን? ከግብፅ ታወጣን ዘንድ ይህ ያደረግህብን ምንድር ነው?

፲፪ በምድረ በዳ ከምንሞት ብንገዛላቸው ይሻላልና። ተወን፥ ለግብፃውያን እንገዛ ብለን በግብፅ ሳለን ያልንህ ቃል ይህ አይደለምን? አሉት።

፲፫ ሙሴም ለሕዝቡ። አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመድኩን እና የሽበር ከገዳይ ዐቢይ ጋር በጢምም ተደመራችሁ?! ኤዲያ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2020

ኢትዮጵያውያን በባሕርይ ጽኑነታቸው በዓለም የታወቁ ናቸው፤ ይህን ሃቅ የጉግል ተቋም ሳይቀር መስክሮታል፤ እንደው ወንድሞቼ፤ ታዲያ ዛሬ የምታንጸባርቁት አቋምየለሽነታችሁ ከየት የመጣ ይሆን? የእነ ሲ.አይ.ኤ አዕምሮ ቁጥጥር ሙከራ ሰለባ ሆናችሁን? ለይሁዳዊ ክህደታችሁ ሌላ ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም፤ ባካችሁ ወንድሞች ለልጆቻችሁ ስትሎ ቶሎ ንስሐ ግቡ!

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ህዝቤን ልቀቅ | ታይቶ የማይታወቅ የአንበጣ መንጋ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ አምርቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2020

ባለፈው ሳምንት ሐምራዊቷን የፋሲካ ጨረቃ አይተናታልአሁን ደግሞ እየመጣ ያለውን እንከታተል…”ምስጋና ለኮሮና ፥ አንበጣ ይምጣ!” የምንልበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ከጠላቶቻችን ውድቀት ይልቅ የፍትሕ አምላክ እግዚአብሔር የሚሰጠው መልስ በይበልጥ ያስደስታል።

  • ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን አግተህ ያንተ ልጆች ብቻ ሊማሩ?
  • ኢትዮጵያውያንን አስርበህ ያንተ ልጆች ብቻ ሊመገቡ?

ፋሲካን ለመጀመሪያ ጊዜ የጀመሩት የእስራኤል ልጆች ናቸው ። በዓሉንም ማክበር የጀመሩት ከግብጽ ነው።

ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፪

እግዚአብሔር በግብጻዊን ምክንያት በእስራኤላዊያን ላይ ሲደርሱ የነበሩ በርካታ ችግሮችን :- ጡብ መስራት ግርፋት መጨረሻ ላይም የእስራኤል ሴቶች የሚወልዷቸው ህጻናት ወንዶች ከሆኑ እንዲገደሉ ልምድ አዋላጆችን አሰልጥኖ ማሰማራትይህ ሁሉ ግፍ ሲደርስባቸው እስራኤል ወደ እግዚአብሔር ጮሁ እግዚአብሔርም ጩኸታቸውን ሰምቶ ሙሴንና አሮንን ያመልከኝ ዘንድ ህዝቤን ልቀቅየሚል መልዕክት አስይዞ ወደ ንጉሥ ፈርኦን ላካቸው። ፈርኦን ግን ልቡ ደንዳና ስለነበረ እግዚአብሔር ማነው? ህዝቡንም አልለቅቅም አለ ይልቁንስ በእስራኤል ላይ የባሰ ጫና መፍጠር ጀመረ :-ትናንት ጡብ እንዲሰሩ ገለባ ይሰጣቸው ነበር አሁን ግን ገለባውን ራሳቸው ከየትም እንዲያመጡ የጡቡ ቁጥር ግን ከትናንቱ እንዳያንስ ተወሰነባቸው ። ከዚህም የተነሳ እስራኤል አሁንም ይጮሃሉ ።

በዚህም ምክኒያት እግዚአብሔር በግብጽ ላይ መቅሰፍት ማውረድ ጀመረ።

መቅሰፍቶችም:-

  • .የሙሴ በትር እባብ መሆን ዘጸአት ፯፥፰፡፲፫
  • .የደም መቅሰፍት (የግብጽ ወሃ ሁሉ ወደ ደም መቀየር) ዘጸአት ፯፥፳፡፳፰
  • .የጓጉንቸር መቅሰፍት ዘጸአት ፰፥፩፡፲፭
  • .የተባይ (የቅማል)መቅሰፍት ዘጸአት ፰፥፲፮፡፲፱
  • .የዝንብ መቅሰፍት ዘጸአት ፰፥፳፡፴፪
  • .የእንስሳት እልቂት ዘጸአት ፱፥፩፡፯
  • .የእባጭ(ቁስል) መቅሰፍት በሰውና በእንስሳት ላይ ዘጸአት ፱፥፰፡፲፪
  • .የበረዶ መቅሰፍት ዘጸአት ፱፥፲፫፡፴፭
  • .የአንበጣ መንጋ መቅሰፍት ዘጸአት ፲፥፩፡፳
  • . የጨለማ መቅሰፍት ዘጸአት ፲፥፳፩፡፳፱

ይህ ሁሉ ሲሆን ፈርኦን እስራኤልን አልለቅቅም አለ። ስለዚህ አሁን የቀረውና የመጨረሻው የፋሲካን በዓል ማክበር ነው።

ላይ እንደተጠቀሰው የእስራኤል ልጆች ፋሲካን የጀመሩት በግብጽ ሳሉ ነው።

በእነሱ የዘመን አቆጣጠር በመጀመሪያ ወር ወሩም በገባ በ10ኛ ቀን ጸሐይ ስትጠልቅ በግ ወይም ፍየል እንዲያርዱ የሚታረደው በግ ወይም ፍየል ምንም አይነት ነውር የሌለበት ሆኖ ከታረደ በኋላ ደሙ ከስጋው የሚበሉትን ሰዎች ቤት ጉበኑንና መቃኑን እንዲቀቡት ከዚያም የበጉ ወይም የፍየሉ ስጋ ተጠብሶ በዚያች ሌሊት ከመራራ ቅጠልና ካልቦካ ቂጣ ጋር እንዲበሉት ሲበሉም በአጭር ታጥቀው ጫማቸውን አድርገው በትራቸውን ይዘው በጥድፊያ እንዲበሉ ምክኒያቱም አሁን በግብጽ ላይ የሚመጣው መቅሰፍት እጅግ ከባድ (የበጉ ወይም የፍየሉ ደም በቤታቸው ጉበንና መቃን ላይ የቀቡ እስራእል ብቻ ስለሆኑ ቢያች ሌሊት እግዚአብሔር በከተማ ውስጥ እያለፈ ደሙን በጉበኑና በመቃኑ ላይ ያልተቀባ ቤት ሲያገኝ በእያንዳንዱ ቤት ከሰው እስከ እንስሳ በኩር የተባለውን በሙሉ ስለሚገድል) ግብጾች በራሳቸው ጊዜ ወጡልን ስለሚሏቸው ነው ።

ከዚህ በኋላ ለእስራኤል ፋሲካን ማክበር የዘላለም ስርዓት እንዲሆን ተደነገገ። በመጀመሪያ እርሾ የተባለ ከቤታቸው ያወጣሉ ለሰባት ቀን ያልቦካ ቂጣ ይበላሉ።

ሰሞኑን በመላው ዓለም እርሾ ከገበያ መጥፋቱን ልብ ብለናል?! ለምን እርሾ?

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአባይ ጦስ | ሁለት የግብጽ ከፍተኛ የጦር ጄነራሎች በኮሮና እሳት ተጠረጉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2020

ትናንትና እሁድ እና በዛሬው ዕለት የቫይረሱ ሰለባ ሆነው የሞቱት ሜጄር ጄነራሎች ካሌድ ሻልታውት እና ሻፊያ አብደልሃሊምዳውድ ናቸው።

ፈርዖን ቍ. ፩ አብደልፋታህ አልሲሲ እና ፈርዖን ቍ. ፪ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንቅልፍ አጥተዋል፣ በፍርሃት ላብ ተጠምቀዋል።

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: