Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፅንስ ማስወረድ’

የጄነራል አሳምነው ባለቤት ፅንስ ተጨናግፎባታል? | ይህ የሚያስቆጣ ትልቅ ዜና እንዴት አልሆነም?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 12, 2019

ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ሆነናል? እንዴት ይህ አሳዛኝ ነገር አላንገፈገፈንም? አላስቆጣንም? የሰው ልጅ ሕይወት ይህን ያህል ረከሷል? ይህ በመንግስተ እግዚአብሔር ብቻ ሳይሆን በዚህኛውም ዓለም እጅግ በጣም የሚያስቀጣና ትልቅ ወንጀል እኮ ነው? ገዳይ አብይ ስልጣን ላይ ለምን እንዲቆይ ይደረጋል?

የገዳይ አብይ አህመድ አሊ ጉዞ ከባድሜ የፀረተዋሕዶ ዘመቻ እስከ ፅንስ መግደል

በአውሬው የሲ.አይ.ኤ ጥልቅ መንግስት የሚደገፈው ባራክ ሁሴን ኦባማ ከያኔው የግብጽ ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲና ሽህ አላሙዲን ጋር በማበር መለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን አስገደለ፣ ኃይለማርያም ደሳለኝንና ደመቀ መኮንን ሾመ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙትን ክፍለ ሃገራትና የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን ቤኒሻንጉል ጉሙዝን በኢንቨስትመንት መልክ ለአረቦች እንዲተላለፉ አደረገ፣ አብዮት አህመድን ጡት አጥብቶ አሳደገ፡ ጊዜው ሲደርስም በመሪነት አስቀመጠው። በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ዓይነት የሃገር ጠላት ታይቶም ተሰምቶም አይታወቀም፤ እንኳን ለስልጣን በኢትዮጵያ እንዲኖር እንኳን አይፈቀድለትም፤ እኅተ ማርያም የኢትዮጵያን አፈር እንድትቀምስ አይፈቀድልህም” ስትለው 100% ትክክል ናት፤ ሁሉም ነገር አሁን እያየነው አይደል?!

ጄነራል አሳምነው ጽጌ በባድሜው ጦርነት ጦር እየመራ ኢሳያስ አፈወርቂን አሳር አብልቶና አዋርዶ የኢትዮጵያ ባንዲራ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ሲያደርግ ወጣት አቢይ አህመድ በዚያ ጦርነት የሲ.አይ.ኤ እና ኦነግ ሬድዮ ኦፕሬተር ሆኖ ይሠራ ነበር።

ወዳጅህን ቅረበው ጠላትህን ደግሞ አብልጠህ ቅረበው” እንዲሉ እባቡ አቢይ አህመድ ጄነራል አሳምነውን በጓደኝነት በጣም ቀርቧቸው ነበር። ጄነራል አሳምነው ሲታሰሩ የጄነራሉን ሚስት ከቤታቸው አባሮ የገባበት አብይ አህመድ እንደነበር ጋዜጠኛ ተመስገን በቅርቡ ነግሮን ነበር። አብዮት ስልጣኑን ሲይይዝ ውለታ የዋለ ለማስመሰል ጄነራል አሳምነውን ከእስር ቤት እንዲወጡ አደረገ። አንዳንዴ እስር ቤት መኖር ውጭ “በነፃነት” መኖር ይሻላልና አብዮት አህመድ ጄነራሉን ከእስር ቤት እንዳወጣቸው ነበር ሲ.አይ.ኤ የሰጠውን ፍኖተካርታ በመክፈት ወዲያው የገደላቸው። በዚህ አላበቃም፤ የጄነራሉን ነፍሰ ጡር ባለቤት ወ/ሮ ደስታ አሰፋ በማሰር የተጸነሰውን የጄነራሉን ልጅ አጨናግፎባቸዋል። ይህ የዲያብሎስ የግብር ልጅ ለዋቂዮአላህ አምላኩ በዚህ መንገድ ግብር ማቅረቡ ነውመሀንዲስ ስመኘውንም ለግብጽ ሲል ገደለው። ጄነራል ሰዓረንም እንደዚሁ ወደ ሩዋንዳ አብረውት እንዲበሩ ካደረገና ችግኝ እንዲተክሉ ካስገደዳቸው በኋላ ነበር እንደ ውሻ የደፋቸው።

ተመሳሳይ ነገር፤ ብሪታኒያ አፄ ቴዎድሮስ እራሳቸውን እንዲገድሉ ከገፋፋቻቸው በኋላ የሰባት ዓመቱን ልጃቸውን ልዑል ለማየሁ ቴዎድሮስን ጠልፋ ወደ ሃገሯ ከወሰደች በኋላ በአሳዛኝ መልክ ቀስበቀስ እንደገደለችው፤ ገዳይ አብይም ልዑል አሳምነውን ገና የእናቱ ማህጸን ውስጥ እያለ በእንጭጩ ቀጨውገዳይ! ገዳይ! ገዳይ!

ግድያዎቹን ሁሉ ከእነ ሲ.አይ.ኤ እና አረቦች ጋር አብሮ እያቀነባበረና እየፈጸመ ያለው ገዳይ አልአብይ እንድሆነ እርግጠኞች ነን። ሰውዬው በአጋንንት የተለከፈ ቅንዝንዝእራስአፍቃሪ ወሮበላ ነው። (Narcissistic Sociopath)

በተዋሕዶ ልጆች ላይ በጅጅጋ የተካሄደው ጭፍጨፋ እንደ ማንቂያ ደወል ሊሆነን በተገባ ነበር። ዛሬ እየታዘብን ያለነው፤ ወንጀለኞች እየነገሡ፥ እውነተኞች እየኮሰሱ፤ ዘራፊዎች እየፋፉ፥ ከልብ አገልጋዮች እየተገፉ፥ መንፈ ሳውያኑ ሊቃውንት ሜዳ ላይ እየተጣሉ የመጡበትን ዘመን ነው። እስኪ በአሁኑ ሰዓት እየተሰደደ፣ እየታሠረና እየተገደለ ያለው ማን እንደሆነ እንመልከት። ሃፍረተቢሱ ገዳይ አልአብይ ገና ሃዘኗን ያልጨረሰችውን የጄነራል አሳምነውን ባለቤትና የልጆቹ እናትን ለማሠር ደፍሯል፤ ይህ እንዴት ይሆናል? በኢትዮጵያ ታሪክ ይህን መሰሉን ጽንፈኛ ተግባር የምናውቀው መንግስቱ ኃይለ ማሪያም የኃይለ ሥላሴንና ሚንስትሮቹን ቤተሰቦች አንድ ባንድ እየለቃቀመ ሲገድል በነበረበት ዘመን ብቻ ነው። ዛሬም የቀይ ሽብር ዘመቻ እየተካሄደ ነው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱፥፮፡ ፰]

በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት። ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፶፭፥፲፭]

ሞት ይምጣባቸው፤ በሕይወት ሳሉ ወደ ሲኦል ይውረዱ፤ ክፋት በማደሪያቸውና በመካከላቸው ነውና።

 

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቅሌታማዋ ሶማሊት | ክርስቲያኖች በሌላ ሰው ሕይወት ጣልቃ ይገባሉ፤ ሴቶች ፅንስ የማስወረድ መብት አላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 13, 2019

ከሦስት ሳምንታት በፊት የአለባማና ጆርጂያ ግዛቶች በክርስቲያኖች ተፅዕኖፈጣሪነት የፅንስ ማስወረድን በሕግ ከከለከሉ በኋላ ነው ሙስሊሟ ኦማር ይህን ቅሌታማ ፀረ-ክርስቲያን ነገር የተናገረችው። ዋናው መልዕክቷ፦ እናንተ ክርስቲያኖች ልጆቻችሁን ግደሉ፤ እኛ ሙስሊሞች ግን ብዙ መሀመዶችን እንፈለፍላለን።

ጥሩ ነው! በያሉበት አፋቸውን እንዲህ ይክፈቱ፣ ይገለጡ፤ እየተሸፋፈኑ እራሳቸውን ያጋልጡና እንያቸው፣ የኛዎቹም ይታዩን፣ እንግዲህ ሃቁ ፊት ለፊት እየታየን ነውና አላየንም! አልሰማንም! አላወቅንም! የለም።

ኢልሃን ኦማር ወንድሟን አግብታ ወደ አሜሪካ እንዲመጣ ያደረገች ምስጋናቢስ ሙስሊም ስትሆን፤ በተዘዋዋሪ የምትለን፦ “እኛ ሙስሊሞች ከወንድሞቻችና እህቶቻችን፣ እንዲሁም ከአጎትና አክስት ልጆቻችን ጋር ተጋብተን ልጆች ፈልፍለን በመባዛት ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ከምድር ላይ እናጠፋቸዋለን”

የቀድሞው የአልጀሪያ ፕሬዚደንት ቦውመዲየን – ልክ አፄ ኃይለ ሥላሴ በመንግስቱ ኃይለማርያም በትራስ ታፍነው በተገደሉበት ወቅት – በተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ የሚከተለውን ተናግሮ ነበር፦

አንድ ቀን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወንዶች ደቡባዊው ንፍቀ ክበብን ለቅቀው ወደ ሰሜናዊው ንፍቀ ክበብ ይሄዳሉ። እናም እንደ ጓደኞች ሆነው አይሄዱም። ምክንያቱም ሰሜኑን ድል ለማድረግ ወደዚያ ይሄዳሉ እንጂ። በወንዶቹ ልጆቻቸው ድል ያደርጋሉ። የሴቶቻችን ማህፀን ድልን ይሰጠናል።”

  • የአልጀሪያ ፕሬዚደንት ሆዋሪ ቦውመዲየን በተባበሩ መንግስታት ስብሰባ ላይ፤ እ..አ በ 1974 .

One day, millions of men will leave the Southern Hemisphere to go to the Northern Hemisphere. And they will not go there as friends. Because they will go there to conquer it. And they will conquer it with their sons. The wombs of our women will give us victory.

  • Houari Boumediene, President of Algeria, at the United Nations, 1974

ተመሳሳይ ነገር የሊቢያው ኮሎኔል ጋዳፊና የቱርኩ ኤርዶጋንም ተናግረዋል። ይመስላቸዋል፤ ግን ቀድመው የሚጠፉት/እየጠፉ ያሉት እነርሱው ናቸው። ዘመድ ለዘመድ እየተጋቡ የተኮላሹና በጣም በሽተኞች የሆኑትን ልጆችን ነው እየፈለፈሉ ያሉት። ለስጋዊ ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳዊ ሕይወትም ይህ እጅግ በጣም ጠንቀኛ የሆነ ተግባር ነው።

አዎ! ካገኙት ሁሉ ልጆች የሚፈለፈሉት እኔና እናንተን ለመግደል ነው፤ ታዲያ እነዚህ የብቸኛው አምላክ የእግዚአብሔር ልጆች ሊሆኑ ይችላሉን? በፍጹም አይሆኑም፤ ጦርነቱ በእኛ ላይ ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔርም ላይ ነውና!

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ይህ ትልቅ ነገር ነው | የአሜሪካ ግዛት አለባማ የፅንስ ማስወረድን በሕግ ከለከለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2019

በፅንስ ማስወገድ ተግባር ላይ የሚሠማሩ ዶከተሮች እስከ ዘጠና ዘጠኝ ዓመት እሥራት ይጠብቃቸዋል።

ጨቅላ ሕፃናትን ማስወረድ ትልቅ ኃጢያት ነው፤ ማስወረድ ሰው መግደል ማለት ነው፤ ሰው መግደል ደግሞ የሚያስገድል ነው።

ፅንስ ማስወረድ በአሜሪካና ሌሎች ምዕራባውያን መንግስታት አበረታችነት የመጣና ከፍተኛ የሞራል ዝቅጠት ያስከተለ ተግባር ነው። የምዕራቡ ዓለም ጽነስ በማስወረድና የሰዶም እና ገሞራ ዓይነት አኗኗር ውስጥ በመግባት የሕዝባቸው ቁጥር እየቀነሰ ስለመጣ አሁን ሰዎች በመንቃት ላይ ናቸው፤ እራሳቸውን ማዳን አለባቸውና። በተቃራኒው ግን ይህን በሽታቸውን ወደ አፍሪቃውያን አገሮች በማሰራጨት ላይ ናቸው።

ሜሪ ስቶፕስ” የተባለውና ከፅንስ ማቋረጥ ጋር በተያያዘ ወንጀል የሚፈጽመው ጽንፈኛ ድርጅት በጎረቤት አገር ኬንያ ባለፈው ዓመት ላይ ታግዷል። በኢትዮጵያ ግን አሁንም ሕፃናቱን በመግደል ላይ ይገኛል።

የአፍሪቃውያን ሕዝብ ቁጥር መጨመር ምዕራባውያኑን በጣም አሳስቧቸዋል። በአገራችን የሚታየው የፅንስ ማስወረድ ወረርሽኝ፤ ከታቀደልን የጎሣ እና ሃይማኖት ጦርነቶች ጋር ተደምሮ የሕዝባችንን ቁጥር ይቀንሳል ብለው በጽኑ ያምናሉ። በዚህ መልክ በኢትዮጵያ ብቻ እስከ ሃምሳ ሚሊየን ሰዎች በሚቀጥሉት ዓመታት መገደል አለባቸው። አሁን እየተነገረን ያለው የሕዝባችን ቁጥር በፍጹም መቶ ሚሊየን አልደረሰም። ኢትዮጵያ ቢበዛ ቢበዛ ስልሳ ሚሌየን ነዋሪዎች ነው ያሏት።


Alabama Governor Kay Ivey Signs Bill Banning Abortion, Would Make Killing Unborn Babies a Felony


Alabama Gov. Kay Ivey has signed the bill into law that would make aborting unborn babies a felony and put abortionists in prison for life for killing unborn babies.

In her statement announcing her decision to sign the bill, Ivey points to the fact that the bill “was approved by overwhelming majorities in both chambers” of the state’s legislature.

Many Americans, myself included, disagreed when Roe v. Wade was handed down in 1973. The sponsors of this bill believe that it is time, once again, for the U.S. Supreme Court to revisit this important matter, and they believe this act may bring about the best opportunity for this to occur. I want to commend the bill sponsors, Rep. Terri Collins and Sen. Clyde Chambliss, for their strong leadership on this important issue,” Ivey said in her statement.

The bill represents the views of Alabama voters. Last year Alabamans voted 6-40 for a ballot amendment that says unborn babies have a right to life. 55% of the voters were women, according to figures from the Alabama Secretary of State.

Continue reading…

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: