Posts Tagged ‘ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2020
👉 “ፓቻማማ + አቴቴ + ሺቫ“
ይህ የጣልያን አሳዛኝ ሁኔታ የሚያስተምረን ነገር ቢኖር ከተመሳሳይ መቅሰፍት ለመዳን መስቀል አደባባይ ላይ የተተከሉትን የኢሬቻ ዛፎች ዛሬውኑ ቁረጡ። አዲስ አበባ፣ ደብረዘይት፣ ናዝሬት መላዋ ኢትዮጵያ ከዋቄዮ አላህ፣ ከኢሬቻ ቃልቻ ቆሽሻ መንፈስ በፍጥነት መጽዳት እንዳለባቸውና መመለክና መፈራት ያለበት ብቸኛ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ነው። በመሰቀል–ደመራ ወቅት በመስቀል አደባባይ ሲፈረግጥ የነበረው በሬ እኮ እንደ አንድ ምልክት ሊሆነን በተገባ ነበር።
ዋቄዮ–አላህ የፈጠራቸው ሴት አማልክት በአፍሪቃ /በኦሮሞዎቹ “አቴቴ፣ በደቡብ አሜሪካ አማዞናስ ዙሪያ “ፓቻማማ” በህንድ “ሺቫ ከእነ ሦስት ልጆቿ/ቹ፤ ሳትቫ፣ ራጃስ፣ ታማስ“። ሁሉም የአል–ላት፣ አል–ኡዛ እና አል–ማናት አቻዎች መሆናቸው ነው።
የጨረቃው አምላክ አላህ–ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦
👉 አል–ላት፤
👉 አል–ኡዛ
👉 አል–መናት
ነበር፡፡
👉 እ.አ.አ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም. – ጣዖት አምልኮ ሥነ–ስርዓት በቫቲካን
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስኮ እና ሌሎች ቀሳውስት በቫቲካን የአትክልት ስፍራዎች ላይ ያካሄዱት የዛፍ ተከላ ሥነ–ስርዓት።
***በዓላቱ – መስከረም/ጥቅምት ላይ ተከታትለው ይውላሉ***
(ኢሬቻ + ሺቫ(ሙሩጋን) + ዱርጋ (ሴት የዛፍ አምላክ) + ፓቻማማ + ሃሎዊን)
በአምልኮ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከአማዞን የመጡ ሰዎች ሁለት ከእንጨት የተሠሩ የእርጉዝ ሴቶች ሐውልቶችን(ፓቻማማ)ጳጳሱ ፊት ተንበርክከው ሲያመልኩ ይታያሉ።
በዛፍ ተከላ ሥነ ስርዓት ላይ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የጣዖቷን ፓቻማም ሐውልት ባረኳት
👉 ካርዲናል በርክ ጳጳስ ፍራንሲስኮን ወቀሱ፦
ታዋቂው የአሜሪካ ካርዲናልና የቫቲካን ከፍተኛ ዳኛ ሬይመንድ በርክ፦ “የደቡብ አሜሪካው የአማዞን ሲኖድ ያመጣት ጣዖት “ፓቻማማ“፣ እና የዛፍ ተከላ ሥነ–ስርዓቱ አጋንንታዊ ኃይልን በቫቲካን አስገብተውብናል፤ ከፓቻማማ ጋር ሰይጣን ቤተ ክርስቲያን ገባ፤ ብቸኛዋ ወላዲተ አማልክ ድንግል ማርያም ናት። ከዚህች ጣዖት ጋር የመጣው የሰይጣን መንፈስ ከቫቲካን ይወገድ ዘንድ በክርስቶስ ስም መጸለይ ያስፈልጋል፤ የቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ከእነዚህ የክፋት ኃይሎች መጽዳት አለበት።” ሲሉ ብሶታቸውን ገና ኮሮና ከመታወቋ በፊት አሰሙ።
👉 የእስልምና ጣዖት አምልኮ በቫቲካን
ሮማን ካቶሊኮች እ.አ.አ በ1960ዎቹ በ ሁለተኛው የቫቲካን ጉባኤ ላይ ለአንድ ዓለም ሃይማኖት ምስረታ መሰረቱን ከጣሉበት ዕለት አንስቶ በተቻላቸው መጠን “ክርእስላም”/ “Chrislam” የተሰኘ የእነርሱን ክርስትና እና እስልምናን ያጣመረ አዲስ ሉሲፈራዊ ሃይማኖት ለመመስረት እየታገሉ ነው።
👉 ይህ በቫቲካን ታይቶ አይታወቅም፦
አንድ የቱርክ ኢማም ንግግር አድርግ ተብሎ ሲጋበዝ፤ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን የሚረግመውንና “አል–ፋቲሃ” የተሰኘውን የእስልምና “ፀሎት” ክፍል “ እንደ እባብ እየነዘረ ለቀቀው።
👉 ሁለተኛው የፊሊፒንስ ካቶሊክ ቄስ፦
ጣዖታቱ “ፓቻማማ” + “አቴቴ” + “ዮጋ” + “ሃሪ ፖተር” + “አላህ” ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመግባታቸው ሰይጣን ዛሬ ብዙ ክርስቲያኖችን በአጋንንቱ ሊበክላቸውና ሊለክፋቸው በቅቷል።
“እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ፡፡[ዘጸ ፳፥፪፡፫፟]
የሚለውን ትዕዛዝ በመሻራችን ነው “ኮሮና” የመጣችብን።
ቸሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከዋቄዮ–አላህ መንፈስ እና ከታዘዘው መቅሰፍት ሁሉ ይጠብቅልን! ለዘለዓለሙ አሜን!
👉 ገነ ማስተዋሌ ነው፦
ቪዲዮው ልክ የ22፡00 ደቂቃዎች እርዝመት አለው። ፳፪ / 22 ማክሰኞ ይውላል– ኡራኤል
በዚህ ዕለት ምን ይከሰት ይሆን?
___________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: ሂንዱ, መቅሰፍት, ሦስት የጣዖት አማልክት, ቫቲካን, ተላላፊ በሽታዎች, ቸነፈር ወረርሽኝ, አማዞናስ, አቴቴ, ኢትዮጵያ, እርግማን, እስላም, ኦሮሞ, ካቶሊክ, ኮሮናቫይረስ, ዋቄዮ አላህ, የቀሳውስት ሞት, የጨረቃ አምላክ, ደቡብ አሜሪካ, ጣልያን, ጳጳስ ፍራንሲስኮ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ, ፓቻማማ, Ethiopia, Italy | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 27, 2020
“በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤” [ራእይ ፲፰፥፪]
“አላሃችን እስላም ያልሆነውን ሁሉ አጥፍቶ እኛ ብቻ በሰላም፣ በጤና እና ብልጽግና እንኖራለን፣ ኩፋሮች ላይ መቅሰፍት ሲደርስና ሲያልቁ እኛ ግን በአላህ መላዕክት የሚጠበቀውን ካባን እየዞርን ጮቤ እንረግጣለን።” ይሉናል ተከታዮቻቸውን ጥላቻ፣ እብሪትና ጥፋት ብቻ የሚያስተምሩት እነዚህ የእስልምና ሊቆች፣ ሸሆች፣ ኢማሞች፣ ኡስታዞችና ጠበቃዎቻቸው።
ሃቁ ግን ሌላ ምስል ይዞ መጥቷል። እኛ ክፉውን አንመኝላቸውም፣ ሆኖም እኛ ለሺህ ዓመታት ያህል “ይሁን” እይልን ታግሰናቸዋል፤ አሁን እነርሱን ለማይመስለው የሰው ልጅ በጎውንና መልካሙን ለማይመኙት ለእነዚህ የዲያብሎስ ልጆች የእኛ አምላክ እግዚአብሔር ተገቢውን መልስ ይሰጣቸዋል።
ይህን አስመልክቶ ቪዲይው ላይ እንደሚሰማው እህተ ማርያም እና ዝነኛው አረብ ክርስቲያን፡ “ክርስቲያን ልዑል” ተገቢውን ድንቅ መልስ ሰጥተዋቸዋል።
የሚከተለው ከአራት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮና ጽሑፍ ነበር፦
ባለፈው ኅዳር ፳፯ ፪ሺ፰፡ ዲሴምበር 7 2015 ፎቶው/ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው፡ የተገመሰችዋ ጨረቃ ከነ ኮከቧ ሰማይ ላይ ተሰካክተው ይታዩ ነበር። ዋናው የእስላም ምልክት ይህ ነው። በዚሁ እለት ነበር ለአሜሪካ ፕሬዚደንትነት እጩ ሆነው የሚወዳደሩት ዶናልድ ትራምፕ ሙስሊሞች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የማድረግ እቅድ እንዳላቸው የተናገሩት፤ በዚሁ ሳምንት ነበር፤ በአንዋር መስጊድ የቦንብ ጥቃት ተፈጸመ ተብሎ የተነገረው።
ቀደም ሲል ተመሳሳይ ድርጊት በቱርክ ተከስቶ ነበር፤ የቱርኩ ፕሬዚደንት እ.አ.አ በ ኦገስት 14 2015፡ በዓርብ ዕለት፡ አንድ ተራራ ላይ የተሠራ አዲስ መስጊድ በሚመርቅበት ወቅት ከ እነዚያ ጅግራ መሰል ወራሪ ወፎች የምትዛመድ አንዲት ወፍ በራሱ ላይ አርፋበት ብዙዎችን ስታስገርም ነበር። በምረቃው ጊዜ፡ ፀረ–ክርስቶሱ የባቢሎኗ ቱርክ ፕሬዚደንት እርግ እና ጅግራ ነበር በአንድ ላይ የለቀቀው፤ ነገር ግን እርግቧ ሸሽታ ስታመልጥሲሄዱ፤ ጅግራዋ ግን መጥታ እራሱ ላይ አረፈች፤ ድንቅ ነው፣ የሚገርም ነው!
መጽሐፍ ቅዱስ እርግቦችን በጥሩ መንፈስ ሲያያቸው ሌሎች ወፎችን ግን የእርግማን ምልክቶች እንደሆኑ አድርጎ ነው የሚያስተምረን። ለምሳሌ፦
የማርቆስ ወንጌል ወፎችን ክርኩስ መንፈስ ጋር ሲያገናኛቸው፡
“እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀና ወፎች መጥተው በሉት።” [ማርቆስ ፬:፬]
የሉቃስ ወንጌል ደግሞ ከዲያብሎስ ጋር፦
“ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ ተረገጠም፥ የሰማይ ወፎችም በሉት።” [ሉቃስ ፰፥፭]
ራእይ ዮሐንስ ደግሞ የፍጻሜ ዘመኗ ባቢሎን የርኩስ መንፈስ እና የአጋንንት ማደሪያ እንደምትሆን በመጠቆም ያስተምሩናል፦
“በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤” [ራእይ ፲፰፥፪]
ይህ ሁሉ ያለምክኒያት አይደልም፤ ካልታወርን፤ እግዚአብሔር ምልክቶቹን በየቦታው እያሳየን ነው። በጣም የሚገርም ነው፡ ተዓምር ነው! ግማሽ ጨረቃ፤ የወራሪ ወፎች ጫጫታ፤ በጥቁር ጨርቅ የተሸፋፈነችው ሙስሊም ሴት፥ የጮኽባት ውሻ፥ የዶናልድ ትራምፕ ጥቆማ፥ አንዋር መስጊድ… አሃ! የዲያብሎስ፣ የአጋንንት ማንነት/ምንነት ግልጥልጥ ብሎ እየታየን አይደለምን?
መቅሰፍቱን ያመጡት ሦስቱ የዋቄዮ–አላህ ሴት ልጆች ናቸው
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: መቅሰፍት, መካ, መዲና, ሦስት የጣዖት አማልክት, ሳውዲ, ሸሆች, ቀማኛ ወፎች, አላህ, አጋንንት, ኢማሞች, ኢትዮጵያ, እርግማን, እስላም, ካባ, የጨረቃ አምላክ, ጋኔን, ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2020
የመሀመድ ሦስት የሴት አማልክት
ከእስልምና መምጣት በፊት ዐረቦች ብዙ ወንድና ሴት አማልክትን ያመልኩ ነበር፡፡ እያንዳንዱ ጎሳም የራሱ “አምላክ” ነበረው፡፡ በዛን ዘመን “አላህ” የሚታወቀው የጨረቃ አምላክ ተብሎ የነበረ ሲሆን፣ ሕዝቡን ከአላህ ጋር የሚያማልዱ ናቸው ተብለው ይታመኑ የነበሩ ሦስት ልጆች ነበሩት፡፡ እነዚህ የጨረቃው አምላክ አላህ–ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦
👉 አል–ላት፤
👉 አል–ኡዛ
👉 አል–መናት
ነበር፡፡
እንግዲህ መኮረጅና መስራቅ ተግባሩ የሆነው ዲያብሎስ የእግዚአብሔር የሆነውን ሁሉ ለመዋጋት የማይፈጠረው ነገር የለምና፣ ምስጢረ ሥላሴንም በመኮረጅ የራሱ የሆኑ ሥላሴዎችን በየሃገሩ በመፍጠር ተቀባይነትን ለማግኘት ይሞክራል።
ዋቄዮ–አላህ የፈጠራቸው ሴት አማልክት በአፍሪቃ /በኦሮሞዎቹ “አቴቴ፣ በደቡብ አሜሪካ አማዞናስ ዙሪያ “ፓቻማማ” በህንድ “ሺቫ ከእነ ሦስት ልጆቿ/ቹ፤ ሳትቫ፣ ራጃስ፣ ታማስ“። ሁሉም የአል–ላት፣ አል–ኡዛ እና አል–ማናት አቻዎች መሆናቸው ነው። ኮፒ፣ ኮፒ፣ ኮፒ!
የመሀመዳውያኑ ቍርአን “ክርስቲያኖች በሦስት አማልክት ነው የሚያምኑት፤ እነሱም አብ፣ ኢሳ እና መርያም/ማርያም” በማለት ትልቅ ቅጥፈት ቀጥፏል። እርኩሱ መጽሐፉ ከዲያብሎስ ነውና ጣዖት አምላኪዎች ሁሉ በተመሳሳይ መልክ እየተንቀሳቀሱ ነፍሳትን የመግደል ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ አላቸው። ኦሮሞዎች “አቴቴ” እና የደቡብ አሜሪካ ህንዶች “ፓቻማማ” “መርያም/ማርያም” ቦታ በማስያዝ፡ “ተመሳሳይ እምነት እኮ ነው ያለን” በማለት ለማወናበድ ይደፍራሉ ማለት ነው።
እግዚአብሔር አምላክ የዋቄዮ–አላህን መቅሰፍት ከሃገራችን ያርቅልን!
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሂንዱ, ህንዶች, መቅሰፍት, ሦስት የጣዖት አማልክት, አል-ላት, አል-ማናት, አል-ኡዛ, አማዞናስ, አቴቴ, ኢትዮጵያ, እርግማን, እስላም, ኦሮሞ, ዋቄዮ አላህ, የጨረቃ አምላክ, ደቡብ አሜሪካ, ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ, ፓቻማማ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2020
የሚገርመው፤ መንግስቱ ኃይለ ማርያም የተዋሕዶ ጳጳስን አቡነ ቴዎፍሎስን በአረመኔያዊ መልክ በሲባጎ አንቆ ገደላቸው፣ አንድ የተዋሕዶ ትውልድንም በጭካኔ ጨፈጨፈ፣ የካቶሊኩን ቄስ እና የ ፕሮቴስታንቱን ፓስተር አሠራቸው፤ የዋቄዮ–አላህ ተከታዮችን ግን የቀበሌና ከፍተኛዎች መሪዎች፣ አሳሪዎች፣ ገዳዮች፣ ሰሜኑንም በጦርነትና በረሃብ የሚቀጩ ባለ ሥልጣናት እንዲሆኑ አደረጋቸው፤ ከዚያም የራሴ የሚለውን ሕዝቡንም እየወለደ እንዲባዛና መላዋን ኢትዮጵያንም እንዲወርር “የመሠረተ ትምህርት ዘመቻ” ጀመረለት።
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ብርሃነየሱስ, ካርዲናል, ካቶሊክ ጳጳስ, የሊቢያ ሰማዕታት, የሙስሊሞች ጥቃት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች, የክርስቲያኖች መከራ, ፀረ-ክርስትያን ዘመቻ, ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2019
የአንደኛው የዓለም ጦርነት የመታሰቢያ ምልክት በሆነውና በተለምዶ “የሰላም መስቀል” ተብሎ የሚጠራው ይህ አስራ ሁለት ሜትር ከፍታ ያለው አንጋፋ የሲሚንቶ መስቀል ከመቶ ዓመታት በፊት ነበር በ ሜሪላንድ (ማርያም) ግዛት የተሠራው። የብላንድበርግ የአንደኛው የዓለም ጦርነት መታሰቢያ በመባል ይታወቃል።
ባለፉት ወራት ግን የዲያብሎስ አርበኞች የሆኑት ኢ–አማንያን መስቀሉን እዚህ ቦታ ላይ ማየት አንፈለግም መነሳት አለበት በማለት ተቃውሞዋቸውን ሲያሰሙ ቆይተው ነበር። በመጨረሻም ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስደውታል። በዚህ ሳምን የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የኢ–አማንያኑን ተቃውሞ ውድቅ በማድረግ መስቀሉ ከቆመበት ቦታ እንዳይነካ ወስኗል። ይህ ትልቅ ድል ቢሆኑም፡ ግን ጉዳዩ ይህን ያህል እና እዚህ ደረጃ ላይ መድረሱ፡(ያውም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ድረስ) የአሜሪካ ማህበረሰብ ምን ያህል እየወደቀ መምጣቱን ይጠቁመናል።
የሜሪላንድ ግዛት፡ ስሟ ሄነሪታ ማሪያ (1609-1669)ተብላ በምትታወቀዋ የእንግሊዝ ንግሥት ነው የተሰየመችው። ሜሪላንድ በዋሽንግተን ከተማ የመኖሪያ ክልል ሥር የምትገኝ ሲሆን በውስጧ እስከ ሁለት መቶ ሺህ የሚሆኑ ትውልደ–ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ። ከጥቂት ዓመታት በፊት በእዚህ አካባቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለወስላታው ኦባማ ከፍተኛ ድጋፍ ለመስጠት መንገድ ላይ ሲወጡ ታይተው ነበር፤ ለዚህ መስቀል ድጋፍ ለመስጠት ቪዲዮው ላይ ከሚታዩት ጎበዝ ሕፃናት ጋር በብዛት መውጣት ነበረባቸው ባይ ነኝ።
መስቀል የሰላም ምልክታችን በመሆኑ እናከብረዋለን። ጠላታችን ድል የተነሳበት ነውና እንሸከመዋለን። ምክንያቱም ጠላቶቻችን አጋንንትን እንወጋበት ዘንድ ከእግዚአብሔር ተሰጥቶናል።
የመስቀል ጠላቶች ከእለተ ዓርብ ጀምሮ የምላስ ጦራቸውን ስለው፣የቅናት እና የምቀኝነት ምላሳቸውን አጠንከረው፣ መስቀልን ከምእመናን ልቡና ለማጥፋት መላ ጊዜያቸውን አጥፍተዋል፤ ሊያጠፉት ግን አልቻሉም ኃይል አለውና። አይሁድ መስቀሉን ለሦስት መቶ ዓመታት ጥራጊ ደፍተውበታል። እነርሱ የሉም መስቀሉ ግን አለ። ዛሬም የመስቀሉ ጠላቶች ይጠፋሉ እንጂ መስቀሉ እየጎላ ነው የሚሔደው። ቅዱስ ጳውሎስ፡ “ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኳችሁ፤ አሁንም እያለቀስኩ እላለሁ መጨረሻቸው ጥፋት ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነው፤ ክብራቸው በነውራቸው ነው አሳባቸው ምድራዊ ነው” እንዳለ።[ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ምዕራፍ ፫፥፲፱]
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል, መታሰቢያ, መንፈሳዊ ውጊያ, ሜሪላንድ, አሜሪካ, ኢትዮጵያ, ዋሺንግተን, የመሰቀል ጠላቶች, የብላንድበርግ, የአንደኛው የዓለም ጦርነት, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ጠቅላይ ፍርድ ቤት, ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 29, 2019
በጣም ያሳዝናል፤ ብዙ የዜና ማሠራጫዎች ፀጥ ብለዋል…
በካናዳ ጠቅላይ ግዛት በማኒቶባ ዋና ከተማ ዊኒፔግ ባለፈው እሑድ ዕለት የአንድ ቤተክርስቲያን ውሳጤ በክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተበለሻሽቶ እንዲሁም የኢየሱስ ክርስቶስ እና ድንግል ማርያም ኃውልቶች ወድቀው እና ፈራርሰው ተገኝተዋል። ይህን መሰሉ እርኩስ ድርጊት ሲከሰት በሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው፤ ባለፈው ሳምንት አንድ ሌላ ቤተክርስቲያን ላይ ተመሳሳይ ጥቃት ተፈጽሞ ነበር።
ከሦስት ዓመታት በፊትም በዚሁ ጠቅላይ ግዛት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ህንፃ ላይ የእሳት ቃጠሎ ደርሶ ነበር።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Anti-Christ Spirit, ማኒቶባ, ካናዳ, ዊኒፔግ, ዓብያተክርስቲያናት, ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ, Canada, Christianity, Church Vandalism, Winnipeg | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 13, 2019
ምንም ሳትሠሩላቸው ፣ ምንም ሳታደርጉላቸው የዋሆቹ ኢትዮጵያውያን ፍቅራቸውን አሳዩአችሁ፣ እናንተ ግን ከግብጽ እባብ ጋር በመምከር ሽብር ፈጣሪዎችን ወደ አገር ቤት አስገባችሁ አግበስብሳችሁ፣ ንቀቱን እና ጥላቻውን መለሳችሁ፣ እንደ ይሁዳ ከዳችሁ፣ ከቤቶቻቸው እንዲፈናቀሉ አደረጋችሁ፣ ቤተክርስቲያኖቻቸውንም አቃጠላችሁ። አቤት ንቀት! አቤት ክህደት! አይይ! ፍርዱ ኃይለኛ ነው እናንተን የሚጠብቃችሁ!
___________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ህብስት, መስጠት, መንፈሳዊ ውጊያ, ክህደት, የተዋሕዶ ልጆች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የክርስቶስ ስጋ, ዶ/ር አብይ አህመድ, ጥላቻ, ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2018
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፬]
፩ አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን።
፪ እጅህ አሕዛብን አጠፋች፥ እነርሱንም ተከልህ፤ አሕዛብን ሣቀይኻቸው አሳደድኻቸውም።
፫ በሰይፋቸው ምድርን አልወረሱም ክንዳቸውም አላዳናቸው፤ ቀኝህና ክንድህ የፊትህም ብርሃን ነው እንጂ ወድደሃቸዋልና።
፬ አምላኬና ንጉሤ አንተ ነህ፤ ለያዕቆብ መድኃኒትንህ እዘዝ።
፭ በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።
፮ በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤
፯ አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።
፰ ሁልጊዜ በእግዚአብሔር እንከብራለን፥ ስምህንም ለዘላለም እናመሰግናለን።
፱ አሁን ግን ጠላኸን አሳፈርኸንም፥ ከሠራዊታችንም ጋር አትወጣም።
፲ ከጠላቶቻችንም ፊት ወደ ኋላችን መለስኸን፥ የሚጠሉንም ተነጣጠቁን።
፲፩ እንደ በጎች ሊበሉን ሰጠኸን፥ ወደ አሕዛብም በተንኸን።
፲፪ ሕዝብህን ያለ ዋጋ ሰጠህ፥ በመለወጣቸውም ትርፍ የለም።
፲፫ ለጎረቤቶቻችን ስድብ፥ በዙሪያችንም ላሉ መሣቂያና መዘበቻ አደረግኸን።
፲፬ በአሕዛብ ዘንድ ምሳሌ፥ በሕዝብም ዘንድ የራስ መንቀሳቀሻ አደረግኸን።
፲፭ ጕስቍልናዬ ሁልጊዜም በፊቴ ነው፥ የፊቴም እፍረት ሸፈነኝ።
፲፮ ከሚሳደብና ከሚላገድ ቃል የተነሣ፥ ከጠላትና ከቂመኛ ፊት የተነሣ ነው።
፲፯ ይህ ሁሉ በእኛ ላይ ደረሰ፥ አልረሳንህም፥ ኪዳንህንም አልወነጀልንም።
፲፰ ልባችን ወደ ኋላው አልተመለሰም፥ ፍለጋችንም ከመንገድህ ፈቀቅ አላለም፤
፲፱ በክፉ ስፍራ አዋርደኸናልና፥ በሞት ጥላም ሰውረኸናልና።
፳ የአምላካችንን ስም ረስተንስ ቢሆን፥ እጃችንንም ወደ ሌላ አምላክ አንሥተንስ ቢሆን፥
፳፩ እግዚአብሔር ይህንን አይመረምርም ነበርን? እርሱ ልብ የሰወረውን ያውቃልና።
፳፪ ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።
፳፫ አቤቱ፥ ንቃ፤ ለምንስ ትተኛለህ? ተነሥ፥ ለዘወትርም አትጣለን።
፳፬ ለምንስ ፊትህን ትሰውራለህ? መከራችንንና ችግራችንንስ ለምን ትረሳለህ?
፳፭ ነፍሳችን በመሬት ላይ ተጐሳቍላለችና፥ ሆዳችንም ወደ ምድር ተጣብቃለችና።
፳፮ አቤቱ፥ ተነሥና እርዳን፥ ስለ ስምህም ተቤዠን።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሶማሊያ, ሶማሌ, ብጥብጥ, ኢትዮጵያ, እስላም, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጂሃድ, ጅጅጋ, ጅግጅጋ, ጥላቻ, ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 15, 2018
ከተገደሉት አስራ አምስት ቀሳውስት መካከል አራቱ በአንድ ላይ ተሰባስበው ነበር የተቃጠሉት። እግዚኦ!!! ባጠቃላይ ሃምሳ የሚሆኑ ክርስቲያኖች እንደተገደሉ እየተወራ ነው። የዓለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ፀጥታውን መርጠዋል!
አንድ ክርስቲያን መስጊድ ሲያቃጥል፣ ሸኮች ሲገድልና ሲያቃጣል ታይቶና ተሰምቶ ይታወቃልን??? በፍጹም! ታይቶና ተምሰምቶ በጭራሽ አይታወቅም!
በኃያሉ የክርስቲያኖች አምላክ ላይ ድል የተቀዳጁ ለመሰላቸው፣ ለጥቁሩ የጣዖት ድንጋይ ለሚሰግዱት እና አላህ ዲያብሎስን ለሚያመልኩት ገዳዮች ቅዱስ ዮሐንስ ይህን ትንቢት ነግሮናል፦
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፡ ፲፥፲፩]
እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል።
የሥቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል፥ ለአውሬውና ለምስሉም የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም።
[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፮]
ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር አያታልላችሁ።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሶማሊያ, ሶማሌ, ብጥብጥ, ኢትዮጵያ, እስላም, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጂሃድ, ጅጅጋ, ጅግጅጋ, ጥላቻ, ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 10, 2018
ያውልሽ እናት ኢትዮጵያ! በአላሙዲን የሚመራውና በምዕራባውያኑ ሉሲፈራውያን የተቀነባበረው ቅሌታማ ድራማ ከቀን ወደ ቀን ሞቅ ሞቅ እያለ መጥቷል። ግድየልም፤ ሁሉም ነገር ሆን ተብሎ የሚደረግ ነገር ስለሆነ ለጊዜው ይታዩንና እንወቃቸው።
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፪፥፯]
“ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”
በእውነት ሁኔታው እራስ የሚያስነቀንቅ ነው። እኔ የአገራችን መሪ ብሆን ኖሮ ሃዘን ላይ ያሉትን እህቶቼንና ወንድሞቼን እቅፍ አድርጌ ለማስተዛዘን ወደ ጅጅጋ ፈጥኜ እሄድ ነበር።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሳውዲ አረቢያ, ሶማሊያ, ሶማሌ, ብጥብጥ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, እስላም, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጂሃድ, ጅጅጋ, ጅግጅጋ, ጥላቻ, ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ | Leave a Comment »