Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፀረ-ክርስትና’

Italian Tourist Killed In Tel Aviv Terror Attack | Ramadan Bombathon

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2023

💭 በእስራኤሏ ቴል አቪቭ ከተማ የሽብር ጥቃት የጣሊያን ቱሪስት ተገደለ፣ ስድስት ብሪታናውያን ቆሰሉ | የረመዳን ፍንዳታ

💭 Six Brit and Italian tourists injured and one killed in Tel Aviv suspected attack

A 30-year-old man from Italy was killed and four other people are receiving medical treatment for mild to moderate injuries after a car rammed into a group of people and flipped over in Tel Aviv, Israel

Police said a car rammed into a group of people near a popular seaside park before flipping over.

Police said they shot the driver of the car. The driver’s condition is unknown at the moment.

Israel’s Foreign Ministry referred to the incident as a “terror attack”, a term Israeli officials use for assaults by Palestinians.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

34 Rockets Fired From Lebanon Hit Israel Causing Injuries | Here We Go Ramadan Bombathon!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2023

🔥 ከሊባኖስ የተተኮሱ ፴፬/34 ሮኬቶች በእስራኤል ላይ ጉዳት አደረሱ | እነሆ የሰይጣናዊው ረመዳን ቦምብቶን ፥ ያውም በአይሁዶች ፋሲካ ቀናት እና በክርስቲያኖች ፋሲካ ዋዜማ፤ በቅዱስ አማኑኤል ዕለት!

እነዚህ ሮኬቶች በሰሜን እስራኤል በገሊላ ክልል ላይ ነው የተተኮሱትገሊላ ብዙ የኢየሱስ ተአምራት የተፈጸሙበት ቦታ ነው፣ በአዲስ ኪዳን እንደተጻፈው፣ በገሊላ ባህር ዳርቻ።

🥚 That is, During Passover – and on the eve of Easter 🥚

These rockets were fired at the Galilee region in northern Israel. The Galilee is where many of the miracles of Jesus occurred, according to the New Testament, on the shores of the Sea of Galilee.

🔥 Rockets were fired from Lebanon into Israel on Thursday and answered by a burst of cross-border artillery fire, officials said, amid escalating tension following Israeli police raids on the Al-Aqsa mosque in Jerusalem.

The Israeli military said it had intercepted at least one rocket as sirens sounded in northern towns near the border, while two Lebanese security sources said there had been at least two attacks, with multiple rockets.

Israeli news outlets reported that around 34 rockets were launched from Lebanon, half of which were intercepted, while five landed in Israeli areas. Israel’s ambulance service said one man had sustained minor shrapnel injuries.

In a written statement, the United Nations peacekeeping force in south Lebanon (UNIFIL) described the situation as “extremely serious” and urged restraint. It said UNIFIL chief Aroldo Lazaro was in contact with authorities on both sides.

Israeli broadcasters showed large plumes of smoke rising above the northern town of Shlomi and public sector broadcaster Kan said the Israel Airports Authority closed northern air space, including over Haifa, to civilian flights.

“I’m shaking, I’m in shock,” Liat Berkovitch Kravitz told Israel’s Channel 12 news, speaking from a fortified room in her house in Shlomi. “I heard a boom, it was as if it exploded inside the room.”

👉 Courtesy: SkyNews

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Satanic One World Religion Headquarters Open in Babylon UAE

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2023

💭 ሰይጣናዊው አንድ የአለም ሀይማኖት ዋና መስሪያ ቤት በባቢሎን አቡ ዳቤ፤ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ተከፍቷል።

😈 የሰይጣን ጭፍሮች መስጊድን፣ ቤተክርስትያንናእና ምኩራብን በጋራ ሊካፈሉ ነው። ለዚህም እርኩስ ተግባር ሉሲፈር የዓብይ ጾም ወቅትን መርጦላቸዋል!

❖❖❖[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖❖❖

ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?”

💭 Mosque, Church and Synagogue to be shared. Lucifer chose The Holy Lent season for that!

The so called, „Abrahamic Family House„ opens in Abu Dhabi, UAE.

This is a fruit of the heretic Pope Francis’ visit in 2019, the multifaith center of worship will open to the public on March 1.

❖❖❖[2 Corinthians 6:14]❖❖❖

„Do not be yoked together with unbelievers. For what do righteousness and wickedness have in common? Or what fellowship can light have with darkness?”

😈 The United Arab Emirates have ✞Ethiopian Christian blood on their hands.

  • ☆ Since 2020 Genocide in Tigray: Over a million Orthodox Christians Massacred
  • ☆ 200.000 Women, Nuns, Girls Raped in
  • ☆ The Siege ofTigray is Causing mass Starvation for Millions

🛑 World War III started on Nov 4, 2020 (as America’s presidential election hogs the international media spotlight) after the fascist Oromo regime of Ethiopia supported by Eritrea, The US, The EU, the UAE, Turkey, Somalia, China, Iran and many other Eastern and Western nations waged a coordinated Jihad against Christian Ethiopians of Tigray. Even Jewish Israel to some extent supported the genocidal Islamic-Protestant Oromo regime of Ethiopia.

👉 As we read in „Jewish Insider

💭 Are Israel and Iran competing on the same side in Ethiopia?

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Hollywood Star Mark Wahlberg Says Faith “Not Popular” In His Industry – But God “Came To Save The Sinners”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2023

💭 የሆሊውድ ኮከብ ማርክ ቫህልበርግ፤ “እምነት በፊልም ኢንዱስትሪው ውስጥ “ተወዳጅ አይደለም” ፥ ነገር ግን እግዚአብሔር “ኃጢአተኞችን ለማዳን ነው የመጣው””

ማርክ ቫህልበርግ ሁሌ ከሚመቹኝ ተዋናዮች መካከል አንዱ ነው። ግንባሩ ላይ ያደረገው መስቀል፤ በምዕራባውያን ካቶሊኮች ዘንድ አሁን በሑዳዴ ጾም መግቢያ ረቡዕ ዕለት ልከ እንደኛ ደመራ ከተቃጠለው ችቦ ጥቁር ዓመድ ተወስዶ የተቀባው ነው። ማርክ የተቀባው ጥቁር መስቀል ከጥቂት ሰዓታት በኋላ መልቀቁ የማይቀር ነው።

የእኅቶቻችንና እናቶቻችን ክቡር መስቀል ግን የማይለቀና ደማቸው ውስጥ ለዘላለም ገብቶ እስኪያርፍ ድረስ በመነቀስ ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምን ያህል ፍቅር፣ ክብርና ታማኝነት እንዳላቸው አረጋግጠዋል። ይህ ለክርስቶስና ለክቡር መስቀሉ ያላቸው ፍቅርና ክብር ነው የዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎች ወደ አክሱም ጽዮን ዘልቀው በመግባት፣ በምቀኝነት፣ በቅናትና በጥላቻ መንፈስ እነዚህን እኅቶችና እናቶች የጨፈጨፏቸው፣ ያስራቧቸውና የደፈሯቸው። አ ይ ይ ይ ይ!

👉 ይህ በዚህ በሑዳዴ ጾም ወቅት ለመተንበይ የምደፍረው ጉዳይ ነው፤ በመጭዎቹ ዓመታት፤

  • እስከ ፲/10 ሚሊየን የሚሆኑ ጋላኦሮሞዎች ከኢትዮጵያ ምድር ይጠረጋሉ
  • እስከ ፲/10 ሚሊየን የሚሆኑ ኦሮማራዎች ከኢትዮጵያ ምድር ይጠረጋሉ
  • እስከ ፭/5 ሚሊየን የሚሆኑ ሶማሌዎች ከኢትዮጵያ ምድር/ ከአፍሪቃው ቀንድ ይጠረጋሉ
  • እስከ ፭/5 ሚሊየን የሚሆኑ አፋሮች ከኢትዮጵያ ምድር/ ከአፍሪቃው ቀንድ ይጠረጋሉ

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የፈጸሟቸው ግፎችና ወንጀሎች እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ከባባዶች ናቸውና ምንም መዳኛ አይኖራቸውም! እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው!

💭 Hollywood Actor Mark Wahlberg joined NBC’s Today Show to discuss what his faith means to him.

On Ash Wednesday, Mark Wahlberg opens up about why faith is important to him, and working with the Catholic prayer app Hallow. He also shares if he still wakes up in the middle of the night and why he moved with his family to Nevada.Some of those in Hollywood do respect faith.

During the interview, the actor said, “you know it’s not popular in my industry but you know I can not deny my faith.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The National Secular Society Defends Islam & Attacks a Christian Charity That Rightly Says Islam is “Demonic”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2023

💭 የብሪታኒያ ‘ብሄራዊ ዓለማዊ ማህበረሰብ’ ለእስልምና ተቆርቋሪ ሆኖ ለመሟገት፤ “እስልምና አጋንንታዊ ነው” ብሎ በትክክል በጠቆመውና “የጽዮን ፕሮጀክቶች” በተሰኘው እንግሊዛዊ የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅት ላይ ጥቃት ሰነዘረ። ወሸከቲያም!

እ.ኤ.አ. በ2019 ዓ.ም በለንደን የኮፕት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አንጌሎስ ይህ የብሪታኒያ ብሔራዊ ዓለማዊ ማህበረሰብ ክርስትና ጠል መሆኑን በትክክል ተናግረው ነበር።

👉 አዎ! የሦስቱ የክርስቶስ ተቃዋሚ ግዛቶች ያለተቀደሰ ሕብረት፤

  • ፩ኛ. ዓለማዊነት/ኢ-አማንያዊነት/ኮሚኒዝም
  • ፪ኛ. እስልምና
  • ፫ኛ. ሰዶማዊነት

ከክርስትና እና ከሰብአዊነት ጋር ጦርነት ውስጥ ናቸው።

❖ In 2019 Coptic Archbishop Angaelos rightly noted that The National Secular Society (NSS) is Christophobic.

👉 Yes! The unholy alliance of the three Antichrist empires:

  1. Secularism/Atheism/Communism
  2. Islam
  3. Sodomism

are at war with Christianity and Humanity.

👉 The The National Secular Society (NSS) wrote the following message defending demonic Islam:

💭 Chair of government-funded charity says Islam is “demonic”

Posted: Wed, 22 Feb 2023

The government recently gave thousands of pounds to a Christian group whose chair said Islam is “demonic” and “spiritual wickedness”, the National Secular Society has found.

Zion Projects, a Christian charity based in Eastleigh, Hampshire, is one of 16 religious organisations given a total of £1.3 million in public money as part of the government’s ‘Faith New Deal’ fund. Zion Projects was awarded £43,220 last year for a project entitled “As One Hampshire”.

In this 2020 video on Vimeo shows Danny Stupple, the chair and a trustee of Zion Projects, making anti-Islam comments during a Covid-19 lockdown meeting of the “Eastleigh Prophetic Hub”.

In the video, which opens with the Zion Projects logo, Stupple responds to a question about Islamic ‘calls to prayer’ being broadcast during lockdown by saying “a very strong force of spiritual wickedness known as Islam is engaging in warfare against the Lord with its open air prayers”.

He said that Islamic prayers are “one example” of “the enemy” trying to use the Covid-19 pandemic, adding that the Islamic system of belief “is truly demonic”.

He advised that anyone who hears the calls to prayers should “deny it power in Jesus’ name”, which is “more than able to deal with the spiritual forces of wickedness in those prayers”. He called such a scenario a “warfare context”.

The findings follow a recent report by Muslim advocacy group Mercy Mission UK which questioned the absence of Muslim organisations among recipients of ‘faith new deal’ grants. All but three of the recipients are Christian; two are interfaith organisations, and one is Jewish.

A freedom of information request to the Department for Levelling Up, Housing & Communities (DLHC) found 351 organisations applied for Faith New Deal funding, including at least 21 Muslim groups.

The NSS has written to Baroness Scott of Bybrook, Parliamentary Under Secretary of State at DHLC, to express its concerns and ask what checks were made on the recipients of Faith New Deal funding.

Stupple: Dominic Cummings ‘anointed’ to achieve Brexit

In the same video, Stupple also suggests God is using the pandemic to “make the point of the value of life” because he anticipates “the same amount of babies being saved as the number of people who die” as a result of women being unable to get abortions during lockdown.

He also claims that Brexit is “important to the Lord” and that Dominic Cummings has an “anointing” to accomplish it.

He says biblical creationists don’t “make the mistake of thinking like the world thinks with its evolutionary offer”, which “leads us into a wrong conclusion about the origin of things such as virus.”

Stupple ran as an independent candidate in the Eastleigh 2013 by-election. He opposed same-sex marriage as part of his campaign, saying “real marriage is between a man and a woman” in a campaign video.

Zion Projects was also awarded £19,750 by Hampshire County Council last year to “help to provide a range of projects including a community café”.

The ‘faith new deal’ fund

The government’s “Faith New Deal pilot scheme” was launched in 2021 for faith-based organisations that provide community services to “tackle issues affecting the most vulnerable”. Groups with no religious ethos were ineligible for funding.

The NSS has criticised the scheme as “discriminatory” and has raised concerns about the ethics of giving public money to faith groups which may have an agenda to proselytise. Several of the groups funded by the faith new deal require workers and volunteers to be Christians.

In addition, four groups with Christian connections received a total of nearly £1 million from the DLHC’s UK Community Ownership Fund, according to updates from the DLHC published this month. They included Barking’s Lifeline Church and Sawyers Church, both of which are affiliated with the Evangelical Alliance which opposes same-sex relationships.

The “As One” campaign

Zion Projects’ “As One Hampshire” project appears to be a local branch of the national “As One” campaign by Uturn UK, a Community Interest Company which promotes “street associations” to engender “civic responsibility and volunteering”. Church leaders are used to promote the street associations locally.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መልሲ አሎ | ዘማሪት ብሩክታዊት ገብረመድህን | ‘Melsi Alo’ Zemarit Bruktawit G/ Medhen

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2021

✝✝✝ ለድንቅ ዝማሬው ቃለ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፤ እኅታችን!✝✝✝

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል ✞ ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🌞🌞🌞 ጊዮርጊስ ማለት ኮከብ ብሩህ፣ ፀሐይማለት ነው፡፡🌞🌞🌞

አቤቱ አምላካችን ሆይ፤ ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ ጊዮርጊስ በአንተ ዘንድ ባለሟልነትን በአላውያን/አህዛብ እና በመናፍቃን ዘንድ የመፈራትን ግርማ እንዳጎናጸፍከው ለእኛ የወንጌል ልጆች የምንሆን አገልጋዮችህም በግዙፍ አካልና በረቂቅ መንፈስ በሚተናኮሉንን በዋቄዮአላህዲያብሎስ እና ጭፍሮቹ ጠላቶቻንን ላይ ድል የመንሣትን አክሊል አቀዳጀን፤ አሜን!✝

🔥 እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል የፈጸሙትን የሚከተሉትን ከሃዲዎች የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ! አሜን! አሜን! አሜን!

😈😈😈

አብዮት አህመድ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ዝናሽ አቴቴ አህመድ አሊ (ኦሮማራመናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

ዲና ሙፍቲ (ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም) (“የታሰረው” ለስልት ነው)

ፊልሳን አብዱላሂ (ሙስሊም)

ለማ መገርሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ታከለ ኡማ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ሽመልስ አብዲሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

በቀለ ገርባ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

ህዝቄል ገቢሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

ዳውድ ኢብሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

እባብ ዱላ ገመዳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

አምቦ አርጌ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ፀጋዬ አራርሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

አደነች አቤቤ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

መአዛ አሸናፊ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ሳህለወርቅ ዘውዴ (ኦሮማራመናፍቅ)

ብርቱካን ሚደቅሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ታዬ ደንደአ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)

ሌንጮ ባቲ (ዋቀፌታመናፍቅ)

ዳንኤል ክብረት (ኦሮማራአርዮስ)

ዘመድኩን በቀለ (ኦሮማራአርዮስ)

ኢሬቻ ጂኒ በላይ (ዋቀፌታአርዮስ)

አለማየሁ ገብረ ማርያም (ኦሮማራመናፍቅ)

ብርሀኑ ነጋ (ኦሮጉራጌመናፍቅ)

ገዱ አንዳርጋቸው (ኦሮማራመናፍቅ)

አንዳርጋቸው ፅጌ (ኦሮማራመናፍቅ)

አንዱዓለም አንዳርጌ (ኦሮማራመናፍቅ)

ታማኝ በየነ (ኦሮማራመናፍቅ)

አበበ ገላው (ኦሮማራመናፍቅ)

ወዘተ.

ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገሩ ፍልስጤም ልዩ ስሟ ልዳ ሲሆን የተወለደው በ፪፻፸፯/277 ዓ.ም ጥር ፳/20 ቀን ነው። አባቱ ዞሮንቶስ ወይም አንስጣስዮስ የልዳ መኳንንት ሆኖ ተሹሞ ይኖር ነበር፤ እናቱ ቴዎብስታ ወይም አቅሌስያ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ሌላ ማርታና እስያ የሚባሉ ሁለት ሴት ልጆችን ወልዳለች።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ዐሥር ዓመት በሆነው ጊዜ አባቱ ስለሞተ ሌላ ደግ ክርስቲያናዊ መስፍን ወስዶ አሳደገው። መስፍኑም በጦር ኃይል አሰለጠነው። ፳ ዓመትም በሞላው ጊዜ መስፍኑ የ፲፭/15 ዓመት ቆንጆ ልጅ ነበረችውና እርሷን አግብቶ ሀብቴን ወርሶ ይኑር ብሎ ድግስ ሲያስደግስ ጌታችን ቅዱስ ጊዮርጊስን ለዚህ አላጨውምና የመስፍኑን ነፍስ ወሰደ።

ቅዱስ ጊዮርጊስም ኀዘኑን ጨርሶ ወደ ቤሩት ሀገር ሄደ። በቤሩት ደራጎንን ያመልኩና ሴት ልጆቻቸውን ይገብሩለት ስለነበር ሰማዕቱ ደራጎኑን በኃይለ መስቀል ድል ነስቶት ሕዝቡን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር አስገብቷቸዋል።

ወደፋርስ ቢመለስ ዱድያኖስ ሰባ ነገሥታት ሰብስቦ ሰባ ጣዖታት አቁሞ ሲሰግድ ሲያሰግድ ቢያገኛቸው ለሃይማኖቱ ቀናዒ ነውና ከቤተመንግስቱ ገብቶ በከሃዲያኑ ሰባው ነገሥታት ፊት ክርስቲያን መሆኑን በመመስከር የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት መሰከረ። ዱድያኖስም ማንነቱን ከተረዳ በኋላ “አንተማ የኛ ነህ በዐሥር አህጉር ላይ እሾምሃለሁ የኔን አምላክ አጵሎንን አምልክ” አለው። ቅዱስ ጊዮርጊስም “ሹመት ሽልማትህ ለአንተ ይሁን እኔ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስን አልክደውም” አለው። በዚህ ጊዜ ዱድያኖስ እጅግ ተናዶ ብዙ አሠቃቂ መከራዎችን አደረሰበት።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ጌታችንን “ይህን ከሃዲ እስካሳፍረው ድረስ ነፍሴን አትውሰዳት” በማለት መከራውን ይታገስ ዘንድ ለመነው። እግዚአብሔርም ጸሎቱን ሰምቶ ፈቃዱን ይፈጽምለት ብዙ በመከራው ሁሉ ጽናትን ሰጥቶታል። ሦስት ጊዜም ከሞት አስነሥቶታል። ቅዱስ ጊዮርጊስም የደረሱበት እጅግ አሠቃቂ መከራዎች የሰው ኅሊና ሊያስባቸው እንኳን የማይችላቸው ናቸው።

በመጀመሪያም ዱድያኖስ በእንጨት ላይ ካሰቀለው በኋላ ሥጋውን በመቃን አስፈተተው፣ ረጃጅም ችንካሮች ያሉበት የብረት ጫማ አጫምቶት ሂድ አለው። ጌታችንም ቅዱስ ሚካኤልን ልኮለት ፈውሶታል። ዳግመኛም በሰባ ችንካሮች አስቸንክሮ በእሳት አስተኩሶ አናቱን በመዶሻ አስቀጥቅጦ በሆዱ ላይ የደንጊያ ምሰሶ አሳስሮ እንዲያንከባልሉት አደረገ። ሥጋውንም በመጋዝ አስተልትሎ ጨው ነሰነሰበት። ሥጋውም ተቆራርጦ መሬት ላይ ወደቀ። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈቀ ሌሊት በእጁ ዳስሶ ከፈወሰውና “ገና ስድስት ዓመት ለስሜ ትጋደላለህ፣ ፫/3 ጊዜ ትሞታለህ፣ በ፬/4ኛውም ታርፋለህ” ካለው በኋላ በመከራውም ሁሉ እርሱ እንደማይለየው ነገረው።

ዱድያኖስ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከዚያ ካደረሰበት አሠቃቂ መከራዎች ሁሉ ድኖ ፍጹም ጤነኛ መሆኑን በተመለከተ ጊዜ እጅግ ደንግጦ “የሚያሸንፍልኝ ቢኖር ብዙ ወርቅ እሰጠዋለሁ” ብሎ ተናገረ። አትናስዎስ የተባለ መሰርይ(ጠንቋይ) አንዲትን ላም በጆሮዋ ሲያንሾካሹክባት ለሁለት ተሰንጥቃ ስትሞት ለንጉሡ አሳየውና ቅዱስ ጊዮርጊስን እንዲሚያሸንፍ ምልክት አሳየ። ንጉሡም ያሸንፍልኛል ብሎ ደስ አለው። መሰርይውም ሆድ በጥብጦ አንጀት ቆራርጦ የሚገድል መርዝ ቀምሞ አስማተ ሰይጣን ደግሞበት እንዲጠጣው ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሰጠው። ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ስመ እግዚአብሔርን ጠርቶ ቢጠጣው እንደ ጨረቃ ደምቆ እንደ አበባ አሸብርቆ ተገኝቷል። በዚህም ጊዜ ጠንቋዩ ማረኝ ብሎ ከእግሩ ሥር ወደቀ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን በመንኰራኩር አስፈጭቶ ከትልቅ ጉድጓድ ጥሎት ደንጊያ ዘግቶበት አትሞበት ሄደ። ጌታችንም የተፈጨውን የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥጋ በእጁ ዳስሶ ፈውሶታል። ወደ ከሃዲውም ንጉሥ ተመልሶ “አምላኬ ከሞት አዳነኝ” በማለት መሰከረ። ንጉሡም ዳግመኛ በብረት አልጋ አስቸንክሮ ከበታቹ እሳት አነደደበት ነገር ግን እሳቱ ደሙ ሲንጠባጠብበት ጠፍቷል። ጌታችንም ፈወሰው። ከዚህም በኋላ ዱድያኖስ ቅዱስ ጊዮርጊስን “ኢየሱስ አምላክ መሆኑን አሳየኝ” ቢለው የለመለሙትን ዕፅ አድርቆ፣ የደረቁትን ደግሞ አለምልሞ፣ ከሞቱ ፬፻፴/430 ዓመት የሆናቸውን ሙታንን አስነሥሰቶ አሳይቶታል። ነገር ግን ንጉሡ ልቡ ክፉ ነውና በርኃብና በጽም ይሙት ብሎ ምንም ከሌላት መበለት ቤት አሳስሮታል። እርሷም የሚቀመስ ስትፈልግ ቤቷን በእህል አትረፍርፎ የታሰረበትን ግንድ ማለትም የቤቱን ምሰሶ አለምልሞታል። ልጇም ጆሮው የማይሰማ ነበርና ፈወሰላት። መበለቲቷንም ከነልጆቿ አጥምቆአቸው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከእስራቱ ፈትቶት ተመልሷል።

ዳግመኛም ንጉሡ ዱድያኖስ ጭፍሮቹን “በመንኰራኩር ፈጭታችሁ አጥንቱን ደብረ ይድራስ ተራራ ላይ ወስዳችሁ ዝሩት” ብሎ አዘዛቸው። ጭፍሮቹም የቅዱስ ጊዮርጊስን ሥጋ በመንኰራኩር ፈጭተው ወስደው በተራራው ላይ ቢረጩት ሥጋው ያረፈበት ሳር፣ ቅጠሉ፣ ደንጊያው፣ እንጨቱ ሁሉ “ጊዮርጊስ ቅዱሱ ለእግዚአብሔር፣ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ ለእግዚአብሔር” እያሉ አመስግነዋል። አሁንም ጌታችን ለሦስተኛ ጊዜ ከሞት አስነሣውና ሥጋውን ፈጭተው በተራራም ላይ ሥጋውን በትነውት ወደ ንጉሡ የሚመለሱትን ወታደሮች በመንገድ ከኋላቸው ሄዶ ደረሰባቸውና “ቆዩኝ ጠብቁኝ” አላቸው። እነርሱም እጅግ ደንግጠው ይህ እንዴት እንደሆነ ሲጠይቁት “አምላኬ ከሞት አዳነኝ” አላቸው። ጭፍሮቹም እጅግ ደንግጠው ከእግሩ ስር ወድቀው ይቅር በለን ብለው በአምላኩ እንደሚያምኑ መሰከሩለት። ቅዱስ ጊዮርጊስም ከመሬት ላይ ውሃ አመንጭቶ በጸሎት ጌታችንን ቢጠይቅ ቅዱስ ዮሐንስ መጥቶ አጥምቋቸዋል። እነርሱም በንጉሣቸው ፊት ሄደው ስለጌታችን በመመስከር በሰማዕትነት ዐርፈዋል። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዐፅሙ ተቃጥሎ አጥንቱ ተፈጭቶ በደብረ ይድራስ ተራራ ላይ የተበተነው በዛሬዋ ዕለት ነው።

አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን፤ አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን፤ አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን። ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ሰማዕታትን በደም ቅዱሳንን በገዳም ሐዋርያትን በአጽናፍ ዓለም መላዕክትን በአጽራርያም እንዳጸናቸው እኛ ሁላችንንም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን በቅድስት ቤተክርስቲያን በበጎ ምግባር በጾም በጸሎትና በትሩፋት ያጽናን አሜን።

___________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የራያ ጨፋሪዎች በቅዱስ ጊዮርጊስ | ቤተክርስቲያንን የባህል ጎዳና የማድረግ ሤራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖❖❖[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪]❖❖❖

መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።”

ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት ማርያም በደሴ፣ ቅዱስ ኡራኤል በኮምቦልቻ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አቡነ ተክለ ኃይማኖት በሸዋ አዲስ አበባ እንዲሁም በደቡባዊቷ ኢትዮጵያ መድኃኔ ዓለምን ለማንገስ ጽዮናውያኑን አጅበዋቸው ከሉሲፈራውያኑ የጨለማው ዓለም ገዢዎች ከዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ጋር በመጋደል ላይ ናቸው። ዓመና ላይ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ የተቀሰቀሰባቸውን እነዚህን ቀናት በደንብ እናስታውሳቸው!✞

👉 ለመሆኑ በጽዮናውያን ላይ የተነሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ነንየምትሉ ሁሉ የጽዮን እናታችንን እና የጽላተ ሙሴን ኃያልነት አታምኑበትምን?

ቪዲዮው ላይ የሚታየው ክስተት፤ ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ ሸህ መሀመድ አላሙዲን (በግራኝ አብዮት አህመድ በኩል) ፣ የቀድሞው የግብጽ ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ ተናብበው፤ ነፍሳቸውን ይምራላቸውና፤ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ከገደሏቸውና በኃይለ ማርያም ደሳለኝ በኩል ደቡባውያኑን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ካነገሷቸው በኋላ በአዲስ አበባ በግልጽ መታየት ጀምሮ ነበር። የኃይለ ማርያም ደሳለኝ አገዛዝ ወላይታዎችን ከገጠር በብዛት ወደ አዲስ አበባ በማስገባት የጫማ ጠራጊነት በመሳሰሉት ቀደም ሲል ጉራጌዎች ተቆጣጥረዋቸው በነበኡት ሥራዎች ላይ እንዲሰማሩ ሲያደርግ፤ በሌላ በኩል ደግሞ በተጋሩ ላይ “የማዋረድ አጀንዳ” የተከተሉ ስለመሰላቸው ትግርኛ ተናጋሪ የኔ ቢጤዎችን እንዲሁም የራያ ባሕላዊ ጨፋሪዎችን (ቪዲዮው ላይ በአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እንደሚታየው) እንደዚሁ በብዛት ወደ አዲስ አበባ አስገብቷቸዋል። ይህ ክስተት/ሤራ ከ፳፻፲፪ ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ በሰፊው ይከሰት ነበር፤ በተለይ ከውጭ አገር ወደ አዲስ አበባ የገባ ታዛቢ በደንብ የሚመለከተው ነበር።

በጽዮናውያን የተዋሕዶ ልጆች እና ቤተ ክርስቲያናቸው ላይ ያነጣጠረው ጦርነት ከሁሉም አቅጣጫ እየተጧጧፈ መምጣቱን በዚህ ዓንድ ዓመት ውስጥ በግልጽ ለማየት በቅተናል። አባቶቻችንን በየገዳማቱ ማጥቃትና መግደል የመጨረሻው ዒላማቸው መሆኑን አስቀድመን ጠቁመን ነበር። መጀመሪያ ግን ክርስቲያናዊ ሕይወትን በየመንገዱ፣ በየመስሪያ ቤቱ፣ በጉርብትና በመቅረብ ብሎም ወደ ቤተክርስቲያን በመጠጋት ነበር ሲዋጉ የነበሩት።

ለምሳሌ ከ ራያ ያመጧቸውን የባህል ጨፋሪዎች (ድሮም ወደ አክሱምና ላሊበላ አካባቢ አምጥተው እዚያ እንዲሰፍሩ መደረጋቸው የጣዖቱን ዋቄዮ አምልኮት ያስፋፉ ዘንድ እባባዊ በሆነ መልክ በማቀድ ነበር፤ ሰይጣን ከቤተ ክርስቲያን አይርቅም) በየአብያተክርስቲያናቱ እንዲገቡ በማድረግ የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ለማበላሸትና እምነታችንንም ወደ ባሕላዊ ሥርዓት ለመለወጥ እየሞከሩ ነው። ቪዲዮው ላይ ምዕመናኑ እንዴት እንደሚመለከቷቸው ልብ እንበል።

በነገራችን ላይ፡ እንደ “መስቀል” እና “ጥምቀት” የመሳሰሉትን ክብረ በዓላት የየተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት፤ በምህጻሩ UNESCO በሚባለው ድርጅት እውቅናን እንዲያገኝ መደረጉ መንፈሳዊ የሆነችውን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ወደ ዓለማዊው የባህል፣ ወግና ልምድ ሥርዓት ይለወጥ ዘንድ የተጠነሰሰ ዲያብሎሳዊ ሤራ ነው።

ቤተክህነትም ሆነች ምዕመናን ክርስቲያናዊ በዓላታቸውን በአውሬው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል ዕውቅና እንዲያገኙ ከመታገል መቆጠብ ይኖርባቸዋል፤ አሊያ ትልቅ ስህተት ነው የሚሆነው።

_________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከ፪ሺ ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያውያን እንደ ቀዳሚ ሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ ሰማእትነትን እየተቀበሉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 27, 2020

የቀዳሚ ሰማእት የቅዱስ እስጢፋኖስ ሞት ለክርስትና እምነት መስፋፋት ዋነኛ ምክንያት ነበር፤ የዘመኑ የወገኖቻችን ሰቆቃ እና ሞትም ለተዋሕዶ ክርስትና መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል።

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

2005 ላይ ከፔንታጎን በድብቅ የወጣ ቪዲዮ | “የጉንፋን ቫይረስ”ፈጥረን ክትባቶችን በመውጋት አማኞችን ኢ-አማኒያን ማድረግ እንችላለን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2020

ባጭሩ መንግስት የክርስቲያኖችን አንጎል ለመቀየር የጉንፋን ቫይረስን ፈጥሮ በመርፌ ይወጋቸዋል!ወገኖቼ ተመልከቱልኝ ይህን ክፋትና አረመኔነት! ታዲያ ይህን ለማድረግ አይደል ኮሮናን የፈጠሯት?!መቼስ ይህን ቪዲዮ አይቶ ክትባት የሚከተብ ይኖራል ብዬ አልገምትም።

ቪዲዮው የተቀረፀበት ቀን ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት እ..አ በ 4/13/2005 .ም ነው፡፡ ይህ በአንድ የሳይንስ ሊቅ የቀረበ ማብራሪያ የተቀረጸው በዝነኛው የአሜሪካ መከላከያ ሚንስትር (ፔንታጎን) ሕንፃ አንድ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡ ይህ ሰው የወታደራዊ መለዮ በለበሱ የአዳራሹ ተሳታፊዎች ፊት ስለ አንጎል እና VMAT2 ተብሎ ስለሚጠራው ጂን‘[የዘር ቅንጣት]መግለጫ ይሰጣል፡፡ “የኤምአርአይ የአንጎል ምርመራ” ምስሎችን እያሳየ ስለ ሃይማኖትና አጥባቂ ሃይማኖተኞች አንጎል ይናገራል፡፡

የቪኤምአይ 2 / VMAT2 የዘር ቅንጣትን በመከላከል/በማደናቀፍ ከጊዜ በኋላ የሰዎች አንጎል ከሃይማኖት የአንጎል መዋቅር ወደ ኢአማናይ አንጎል መዋቅር፤ እነርሱ እንደሚሉት “በሳይንሳዊ መልኩ እንዲዛወር ማድረግ ይቻላል… በመሠረቱ የሃይማኖተኛን አንጎል ሃይማኖታዊ ወዳልሆነ የአዕምሮ መዋቅር መለወጥ ይቻላል ብለው ያምናሉ፡፡

VMAT2 ሰዎች “የእግዚአብሔርን ጂን/ የዘር ቅንጣት” ብለው ለሚጠሩት ሳይንሳዊ ስሙ ሳይሆን አይቀርም፡፡

በቪዲዮው ማብቂያ ላይ FunVax”(Vaccine for religious fundamentalists) በሚል መጠሪያ በ “VMAT2 ጂን / የዘር ቅንጣት” ላይ ሙከራዎችን በማድረግና “የጉንፋን ቫይረስ”ፈጥረን ክትባቶችን በመውጋት አማኞችን ኢአማናይ ማድረግ ይቻላል የሚል አንድ ሀሳብ አቅርቧል፡፡ በይፋ እንደሚሉትም ይህን የምናደርገው “በመካከለኛው ምስራቅ ሰላም የመፍጠር ዓላማ ስላላቸው ነው”፡፡

ይህ እ..አ በ2005 .ም የተቀረጸ ቪዲዮ ነው። በእኔ በኩል እንኳ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ ይህ ዓመተ ምህረት ቁልፍ ቦታ እንዳለው በጦማሬ ላይ በእንግሊዝኛው ያቀረብኳቸው አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ብዙ ነገሮች የተገለጹበት ተዓምረኛ የሆን ዓመተ ምህረት ነበር።

የእነዚህ “የሳይንስ ሊቅ” የተባሉ አረመኔዎች ዒላማ የክርስትና እምነት በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት እንደሆነ ደጋግሜ አውስቸዋለሁ። ከዚህች ሃይማኖት ሌላው ከኢአማናይ ስለሚመደብ “አክራሪ ሃይማኖተኛ” ሲሉ በየቀኑ የሚያርደውን እስላም ወይም ሂንዱ ማለታቸው አይደለም። አካራሪ ሃይማኖተኛ እንደ ኢትዮጵያ ተዋሕዷውያን ያሉት አማኞች ናቸው። አዎ! ስጋዊው ሰውነታችን ወይም ደማችን በጥንታዊነቱ በምድር ላይ ከቀሩት ጥንታውያን/የአዳም ዘር ከቀረባቸው ሁለት ሕዝቦች መካከል አንዱ ነው። ሌላው በደቡብ አፍሪቃና ናሚቢያ የሚገኘው “ሳን” የተባለው ሕዝብ ነው። እዚህ ያንብቡ

ከመንፈሣዊነት አንጻርም ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ከአባታችን ሔኖክ ዘመን ጀምሮ ጥልቅ የሆነ የመንፈሣዊ ፀጋ ተሰጥቶን ያለን ሰዎች ነን።

ስለዚህ አረመኔዎቹ ሊቃውንት በኢትዮጵያውያን ደም እና “የእግዚአብሔር ጂን/ የዘር ቅንጣቸው” ላይ ሙከራ ለማድረግ ብሎም ጥቃት ለመፈጸም በጣም ከፍተኛ የሆነ ሙያዊ የማወቅ ጉጉት ነው ያላቸው። ለዚህም ነው ደጋሜ “የኢትዮጵያ አባቶች ከሃገራችሁ አትውጡ ፤ ለህክምና ወደ ውጭ አትሂዱ” የምለው። እንኳን በእነርሱ በእኛ ላይ እንኳን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ጥቃቶቻውን ይፈጽሙብናል። ይህን ድርጊት እስካልነቃንበትና በክርስቶስ ስምም “ሂዱ!” ብለን እስካላባርነናቸው ድረስ በየጎረቤቱ ያሰማሩት የዲያብሎስ ሠራዊት በእያንዳንዱ ተዋሕዶ ኢትዮጵያዊ ላይ ከሩቅም ከቅርብም ጥቃቱን ከመፈጸም ወደኋላ አይልም። እንዲያውም ቪዲዮው ላይ የቀረበው “የጉንፋን ቫይረስ” ሃሳብ የመጀመሪያው ደረጃ ነው ፤ በአሁኑ ሰዓት ያለው ቴክኖሎጂ ከምናስበው በላይ በጣም የረቀቀ የመጠቀ ነው። እንግዲህ ከአስራ አምስት ዓመት በፊት ስለ “ጉንፋን ቫይረስ/ኮሮና” ጠቁመውን ነበር ፤ ታዲያ ዛሬ ያዘጋጇቸውን እንደ 5ጂ የማይክሮዌቭ ጨረር አፈንጣቂ የሆኑትን መሣሪያዎች በመጠቀም ይህን የጉንፋን ቫይረስ በአማኞች ዘንድ ለማሰራጨት እየሞከሩ ነው።

ውጤቱ የጠበቁትን ያህል ባይሆንም የማይጠነቀቁትና ስለጉዳዩ ብዙ እውቅና የሌላቸው ሰዎች፤ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የዚህ ሙከራ ሰለባ ሲሆኑ ሁላችንም እያየነው ነው። አዎ! በሃገር ቤትም በውጭም። በየማህበረሰባዊ ድህረ ገጹ ወገናችን ዋና ጠላቱ በሆኑትና “ሊቃውንት” በተባሉት በእነዚህ የሉሲፈር ደቀ መዛሙርት ላይ አንድ ሆኖ እንደመነሳት ጠላት በሰጠው ማንነት እርስበርሱ እንዲበላላ፣ ዛሬ የያዘውን አቋም ነገር ሲለውጥ ፣ ዛሬ የግራኝ አህመድ ተቃዋሚ ፣ ነገ ደጋፊ ፣ ዛሬ ተዋሕዶ ነገ ጴንጤና ኢአማናይ እንዲሆን እየተደረገ ነው። በተለይ ይህ አቋመቢስነት የዚህ ሙከራ ውጤት እንደሆነ ተደርጎ ሊቆጠር ይገባል።

እህተ ማርያም “በአዲስ አበባ የሚገኙት የሃያላኑ ኤምባሲዎች ምድር ሥር ድብቅ ቤተ ሙከራዎችና መሣሪያዎች አላቸው” ስትል የነበረው ትክክል ነው። የአሜሪካ፣ የፈረንሳይ፣ የጀርምን፣ የብሪታኒያ፣ የሩሲያ እና የሌሎችም ኤምባሲዎች እንጦጦ ተራራ ሥር በጫካ የተሸፈኑ ታላላቅ መሬቶችን መያዛቸው ዝም ብሎ ይመስለናልን? ግራኝ አህመድስ “የአንድነት ፓርክ” ብሎ በምኒሊክ ቤተ መንግስት እንዲሁም በጃን ሜዳ መስቀል አደባባይ ባጠቃላይ በታሪካዊዎቹ የአዲስ አበባ የክፍለ ከተማዋዎች ላይ ማተኮሩ ለበጎ ነገር ይመስለናልን? ሽህ አላሙዲንስ ፍልውሃ አካባቢ ሸረተንን መገንባቱ፣ ጻድቁ አብርሐም ገዳም አካባቢ “የመዝናኛ ቦታ” እንዲሁም አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፊት ለፊት ከእንጦጦ ተራራ ከፍ የሚል፤ ከጂዳ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ጋር በአየር የሚተያይ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ለመስራት ማቀዱስ ለኢትዮጵያ አስቦ ይመስለናልን?

የሰውን ልጅ ሕልውና አደጋ ላይ የሚጥሉ 10 አስፈሪ ቴክኖሎጂዎች

___________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቅሌታማዋ ሶማሊት ለጥቁሯ ክርስቲያን | ፀሎት ከመከራና ችግር አያድንሽም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2019

ከጥቂት ሳምንታት በፊት በአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ጋባዥነት ምስክርነት እንድትሰጥ የተጋበዘችው ጥቁሯ የቺካጎ ከተማ ክርስቲያን፡ ላታሻ ፊልድስ፡ ምን ዓይነት ከባድ የሆነ የልጅነት ኑሮ እንደነበራት፣ በአስራ ሰባት አመቷ ልጅ እንደወለደች፣ ሁለት ሦስት ቦታዎች እየተመላለሰች ለሥራ ትደክም እንደነበር፤ ሆኖም በክርስቶስ እርዳታ በጣም ጠንካራ ሴት ለመሆን እንደበቃችና የተባረከ ቤተሰብም አምላክ እንደለገሳት ክርስቶስን እያመሰገነች ስትናገር ፥ የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለመሆን የበቃችው ሶማሊት፡ ኢልሃን ኦማር፡ እብደት በተሞላበት መንፈስ፤ ፀሎት ከችግርሽ እና መከራሽ አያወጣሽም፤ መንግስት እንጅበማለት አሳፋሪና አክብሮት የሌለበት መልስ ሰጠቻት።

እርኩስ ጂሃዲስት!

በቀን አምስት ጊዜ እፀልያለሁ፣ በሂጃብ የተሸፋፈንኩት ለአላህ ክብር ስል ነውየምትለዋ ሙስሊም ፀሎት አይረዳም ትላለች፤ ዋው! ሁሉ ነገሯ የዱርዬ ነው፤ እርይ በከንቱ ያለች ባለጌ ነው የምትመስለው ፥ ዲያብሎስ የሚጋልባት ነው የሚመስለው።

UPDATE

ወንድሟን ያገባችው ኢልሃን ኦማር የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤትን አንድ ቀን ታፈነዳው ይሆናል። ወንድሞቿ የተለመደውን ጽንፈኛ ተግባር በመፈጸም ላይ ናቸው። ኪስማዮ ከተማ ሆቴል ውስጥ ሠላሳ ሦስት ሰዎች ዛሬ ተገድለዋል፤ በካናዳ ነዋሪነት ያላት ታዋቂ ሶማሊያዊት ጋዜጠኛንና በሃገራችን ላይ ሤራ በመጠንሰስ ላይ የነበሩ ሌሎች የቱርክ ወኪሎችን ጨምሮ።

https://www.voanews.com/africa/somalia-hotel-attack-kills-33

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: