Posts Tagged ‘ፀረ-ክርስትና ሤራ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2022
✞ በአክሱም ጽዮን ሳይቀቡ እራሳቸውን አላግባብ “አፄ ምንሊክ ፪ኛ”ብለው የሰየሙት ጋላማራ/ ኦሮማራ ዲቃላ ንጉስ፤ እግዚአብሔር አምላክ ያደረገላቸውን ውለታ ሁሉ በመርሳትና እግዚአብሔር የሚጠላቸውን ተግባራት ሁሉ በመፈጸማቸው ዛሬ የምናየውን እርጉም ትውልድ ለማፍራት በቅተዋል።
- ☆ አፄ ምኒልክ መጀመሪያ ታላቁን ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን በተንኮል አስገደሏቸው
- ☆ አፄ ምኒልክ ጽዮናዊውን ወንድማማች ሕዝብን በመከፋፈልና ለባዕድ አሳልፈው በመስጠት “ትግራይ” እና “ኤርትራ የተሰኙትን ግዛቶች እንዲመሠረቱ አደረጉ።
- ☆ ከዚህም እኵይ ተግባራቸው የተነሳ የትግራይና ኤርትራ ጽዮናውያን ካለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት እስከ ዛሬ ድረስ እየተጨፈጨፉ፣ በረሃብ እየተቆሉና ለጠላት ተላልፈው በመሸጥ ላይ ናቸው።
- ☆ ዛሬ የምናያትንና ስጋ-አልባ የዶሮ ቅልጥም የምትመስለዋን “ትግራይ” የተባለችውን ግዛት ካርታ የፈጠሯት ጋላማራው ዲቃላ አፄ ምንሊክ መሆናቸውን ጽዮናውያን መገንዘብ ይኖርብናል።
- ☆ ሻዕቢያና ሕወሓት የሚያውለበልቧቸው የኤርትራና ትግራይ ካርታዎች ጋላማራው አፄ ምንሊክ የሰጧቸውን ካርታዎች ነው።
- ☆ ጋላ-ኦሮሞዎች፤ “ኢትዮጵያ የመቶ ሃምሳ/ሰላሳ ዓመት ታሪክ ነው ያላት” ሲሉን፤ “እኛ ጋላዎች ኢትዮጵያን ካፈረስናትና ጽዮናውያንን መጨፍጨፍና ማዋረድ ከጀመርን መቶ ሃምሳ/ሰላሳ ዓመታት ሆነውናል” ማለታቸው ነው። የአህዛብን ነገር ገልብጦ በተቃራኒው ማየት ተገቢ ነው። ሕወሓቶችም ይህን ማስተጋባታቸው የምንሊክ “ብሔር-ብሔረሰብ ተረት ተረት” ትውልድ አካላት መሆናቸውንም ያረጋግጥልናል።
- ☆ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ፤ “የምንሊክ ልጆች” ሲል “አማራን” ማለቱ ሳይሆን “ዲቃላ ኦሮማራዎችን” ማለቱ ነው። አማራው በእልህ ከምንሊክ ጋር ሙጭጭ እንዲል። በምንሊክ ቦታ የራሱን ፎቶ የሰቀለውም ለዚህ ነው።
😈 እንግዲህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን በድጋሚ ልብ እንበል።
👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
- ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ቄሮ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ፋኖ ትውልድ
- ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
- ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
- ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
✞ ፪ኛይቱ የሙሴ ጸሎት [ዘዳግም ፴፪]
“እነርሱ ረከሱ፤ ልጆቹም አይደሉም፤ ነውርም አለባቸው፤ ጠማማና ገልበጥባጣ ትውልድ ናቸው። ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆንህ ሕዝብ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ይህንን ትመልሳለህ? የገዛህ አባትህ አይደለምን? የፈጠረህና ያጸናህ እርሱ ነው። የዱሮውን ዘመን አስብ፥ የብዙ ትውልድንም ዓመታት አስተውል፤ አባትህን ጠይቅ፥ ያስታውቅህማል፤ ሽማግሌዎችህን ጠይቅ፥ ይነግሩህማል። ልዑል ለአሕዛብ ርስታቸውን ባወረሰ ጊዜ፥ የአዳምን ልጆች በለየ ጊዜ፥ እንደ እስራኤል ልጆች ቍጥር የአሕዛብን ድንበር አቆመ። የእግዚአብሔር እድል ፈንታ ሕዝቡ ነው፤ ያዕቆብም የርስቱ ገምድ ነው። በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።
ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው። እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም። በምድር ከፍታ ላይ አወጣው፤ የእርሻውን ፍሬ በላ፤ ከዓለትም ድንጋይ በሚገኝ ማር፥ ከጭንጫውም ድንጋይ በሚገኝ ዘይት አጠባው፤ የላሙንም ቅቤ፥ የመንጋውም ወተት፥ ከጠቦት ስብ ጋር፥ የባሳንንም አውራ በግ፥ ፍየሉንም፥ ከስንዴ እሸት ጋር በላህ፤ ከወይኑም ደም ያለውን ጠጅ ጠጣህ። ይሹሩን ወፈረ፥ ረገጠ፤ ወፈረ፥ ደነደነ፥ ሰባ፤ የፈጠረውንም እግዚአብሔርን ተወ፤ የመድኃኒቱንም አምላክ ናቀ። በሌሎች አማልክት አስቀኑት፥ በርኵሰታቸውም አስቈጡት። እግዚአብሔር ላልሆኑ አጋንንት፥ ለማያውቋቸውም አማልክት፥ በቅርብ ጊዜ ለተነሡ ለአዲሶች አባቶቻቸውም ላልፈሩአቸው አማልክት ሠዉ። የወለደህን አምላክ ተውህ፥ ያሳደገህን እግዚአብሔርን ረሳህ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ስላስቈጡት እግዚአብሔር አይቶ ጣላቸው። እርሱም አለ። ፊቴን እሰውርባቸዋለሁ፤ ፍጻሜያቸው ምን እንደ ሆነ አያለሁ፤ ጠማማ ትውልድ፥ ያልታመኑም ልጆች ናቸው። አምላክ ባልሆነው አስቀኑኝ፤ ፫ ቍ.፲፭፤ በዕብራይስጥ ይሹሩን የሚለውን ግዕዙ ያዕቆብ ይለዋል። በምናምንቴዎቻቸውም አስቈጡኝ፤ እኔም ሕዝብ ባልሆነው አስቀናቸዋለሁ፤ በማያስተውል ሕዝብ አስቈጣቸዋለሁ። እሳት ከቍጣዬ ትነድዳለችና፥ እስከ ሲኦል ድረስ ታቃጥላለች፥ ምድርንም ከፍሬዋ ጋር ትበላለች፥ የተራሮችን መሠረት ታነድዳለች። መከራን እጨምርባቸዋለሁ፤ በፍላጾቼም እወጋቸዋለሁ።”
ይህ ከብዙ ዘመናት በፊት የእስራኤል ልጆች ለእግዚአብሔር የተለዩና የተቀደሱ ተብለው የእርሱን ስምና ክብር የወረሱበት የህይወት ህግና ሥርዓት አሁን ላለን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የሚያስተላልፍልን መለኮታዊ ሀሳብ፤ እግዚአብሔር አምላክ እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያንንም የ”እኔ” ብሎ “ልጆቼ” ያላቸው በምድር አፈር በኩል በተግለጠው ህግና ሥርዓት በኩል ነበር።
ኢትዮጵያውያን ልክ እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ይህን “እግዚአብሔር” ብለው የወረሱትን የተፈጥሮ ህግ ካፈረሱና ከጣሱ እንዲሁም ለእነርሱ ያልሆኑት የአህዛብን አማልክት በምድሪቱ ውስጥ ሲያጥኑና ሲያመልኩ ከተገኙ እነርሱም ለእስራኤል ልጆች እንደተነገራቸው ቃል ሁሉ በሞትና በባርነት ፍርድ ከተቀደሰችው ምድር ይነቀላሉ። እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ልጆች በተናገረበት ቃል ሁሉ ደግሞ ኢትዮጵያውያንን ተናግሯልና።
በዚህም መለኮታዊ ቃል መጠን የተገለጠውና ለተቀደሰችው ምድር ለኢትዮጵያ ጥፋትና ሞት የሆነው ትውልድ ደግሞ የአፄ ምኒልክ ትውልድ ይሆናል ማለት ነው። ለዚህ ታላቅ የሕይወትና የነጻነት የበረከትና የገዥነት ኪዳን መፍረስ ዋናው ተጠያቂው ይህ ደካማ ትውልድ ነው። ያን ታላቅና ሊነገር የማይችል ፅኑ ፍቅር በብዙ ተዓምራቶችና በብዙ ድንቆች ያየና የተመለከተ ህዝብ ነው ያን የሕይወት ኪዳን ሽሮ የሊሎችን/የአህዛብን አማልክት ለመተልና ለማምለክ ወደ ኋላው የተመለሰው። የአድዋ የነፃነት ተጋድሎ ብቻ ስለዚህ የህወትና የነጻነት የገዥነትና የበረከት ኪዳን ኃይልና ስልጣን እጅግ ብዙ ነገር ነበረው። አሸናፊ፣ አዳኝ፣ ገዥ እንዳልሆነ በዚያም የጥፋ ህግ ምንም ዓይነት በረከትም ይሁን የነጻነትና ህይወት እንደሌለ እግዚአብሔር አምላክ ሊዋሽ በማይችል ምስክር በዓለም ሁሉ ፊት በምድርና በሰማይ በዚህ ህዝብ ላይ አስመስሮበታል። ይሁን እንጅ ለመመለስ የተጸጸተ ትውልድ አልነበረም።
በኢትዮጵያ ታሪክ ባልታየውና እጅት ታላቅ በተባለለት በዛ ጽኑ የረሀብ ዘመን ኢትዮጵያውያን የሚላስና የሚቀመስ አጥተው ሲቅበዘበዙ ምግብና መጠጥ ሆኖ ያዳናቸውን፣ በምድረ በዳም ተዘግተው በቅኝ ግዛት ሊገዛቸው በፊታቸው ከተገለጠው እጅግ አስፈሪ የሞትና የጥፋት መንግስት የተነሳ የሚታደጋቸው አንድ ሰው አጥተው በሞት ፍርሀት ታስረው ሲታወኩና ሲጨነቁ ሳሉ በሚደነቅ ምህረት በብዙ ፍቅር በመካከላቸው ተገኝቶ ያጽናናቸውን፣ በዘመናዊ የጦር መሳሪያ በእጅጉ የተደራጀውን በወታደራዊ ዕውቀትና ጥበብም የተካነውንና ሊሸነፍ አይችልም የተባለውን ግዙፉን የኢጣልያንን ጦር በተዘረጋች ክንድ በበረታችም እጅግ ፅኑ እጅ ስብርብሩን አውጥቶ በፊታቸው ያባረረላቸውን፣ ገዳዩን ገድሎ፣ አሳሪውን አስሮ ፣ አጥፊውን አጥፍቶ ፣ በዓለም ሁሉ ላይ እጅግ የገነነውን ሁሉን ገዥ ስምና ክብር የሰጣቸውን የአባቶቻቸውን አምላክ የሰራዊት ሁሉ ጌታ እግዚአብሔርን ያ ትውልድ በአይኑ አይቷል፤ ተመልክቷልም። ኢትዮጵያውያንም ብቻ ሳይሆኑ ዓለም ሁሉ አይቶታል ተመልክቶታል። ያ የእግዚአብሔር ድንቅ ፍቅር የቀመሰ ትውልድ ነው እንግዲህ የእግዚአብሔርን ኪዳን አፍርሶ ለእርሱ ላልሆኑ ለአህዛብ አማልክት ሊያጥንና ሊሰግድ ራሱን ለሞትና ለባርነት አሳልፎ የሰጠው። ምንም እንኳ በተደጋጋሚ ቢናገራቸውም መልሰው ለኃጢአት ባሪያ እንደሚሆኑት እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያንም የእግዚአብሔርን እጅግ ታላቅ ውለታና ፍቅር ረስተውና አቅልለው በፊቱ ታላቅ ርኩሰትን አደረጉ።
የእግዚአብሔር ቃል ለዚህ ታላቅ ቅሌትና አመጻ ተጠያቂ ያደረገው ደግሞ በዋናነት “ይሹሩን” በማለት የገለጸውን በዚያ ህዝብና መንግስት ላይ ኃይልና ስልጣን ያላውን አለቃ ወይም መሪ ነው። ይሹሩን በማለት ሙሴ የገለጸው በእርግጥ ለአስራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል አባትና አለቃ የሆነውን ያዕቆብን ነው። አስራ ሁለቱ ነገዶች እንደመንግስታን እንደ ሀገር የተመሰረቱት በአባታቸው በያዕቆብ እስራኤል በሚለው ስምና ክብር ነበርና። ይሹሩን የያዕቆብ ሌላው ስም ነው። እንደ ሙሴ አገላለጽም ይሁን እንደ ህጉ አንድ ለእግዚአብሔር ስምና ክብር የተመረጠ ህዝብ ለጥፋት በሚሆን የሞትና የባርነት ህግ የሚያዘው በዚያ ህዝብ ላይ ኃይልና ስልጣን ባለው አንድ ሰው አለመታዘዝ ምክኒያት ነው። የዛ ህዝብ ማንነትና ምንነት በመሪው ማንነትና ምንነት የሚገለጽ ስለሆነ የመሪው ጥፋት ማለት በሌላ አባባል የዚያ ትውልድ/ህዝብ ጥፋት ማለት ይሆናል። ልክ ዛሬ እንደምናየው!
ለተቀደሰችው ምድር ርኩሰት፣ ለታላቋና ለገናናዋ ሀገር ለኢትዮጵያ ጥፋትና ውድቀት በዋናነት ተጠያቂ የሚሆኑት በእግዚአብሔር ስምና ክብር ተመርጠው “ሞዓ አንበሳ እም ዘነገደ ይሁዳ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር ንጉሰ ነገስት ዘ-ኢትዮጵያ” ተብለው የነገሱት አፄ ምኒልክ ናቸው። (ልብ እንበል! አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ተቀብተው ያልነገሱ ብቸኛው የኢትዮጵያ ንጉሥ ናቸው)። አፄ ምኒልክ ከአደዋው ድል በኋላ ለድሉ ያበቃቸውን አምላካቸውንና ጽዮን ማርያምን በመካድ ከእግዚአብሔር ጋር የነበራቸውን የህይወት ኪዳን አፍርሰው የጥፋትና የሞት የባርነት አማልክት ማንነትና ምንነት በመትከላቸው ለኢትዮጵያ ጥፋትንና ውድቀትን አስከትለዋል። ውጤቱን ዛሬ እያየነው እኮ ነው!
ጥልቅ በሆነ የጸሎት ጊዜ ውስጥ የሚገኝ ወገን ሁሉ ጋላ-ኦሮሞዎች ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በጽዮናዊው ሕዝባችን ላይ የሠሩትን ግፍና በደል ጭንቅላቱ ውስጥ በተነቀሳቃሽ ምስል መልክ ማየት ይችላል። እንኳን የዛሬውን ቀርቶ የቀደሙት አባቶቻችንና እናቶቻችንን ስቃይ፣ ሰቆቃና ጩኸት እንደ ደወል መስማት ይችላል። ወገኔ ሆይ፤ ዲቃላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስን አምላኪዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎችና ጋላማራዎች በሕዝቤ ላይ ከምንገምተው በላይ አስከፊ የሆነ ግፍና ወንጀል ነው የፈጸሙበት በመፈጸም ላይ ያሉት።
😇 ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስቀድሞ የተጣላህን በቀል ባለመርሳት ጋሻህን በቶሎ አንሣ። ፈጣኑ መልአክ ሆይ ነበልባላዊ ሰይፍህን በጠላታችን በዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ላይ መዘህ ተነሣሣበት።
😇 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ከሰማያት በግርማ ወርደህ አሸባሪውን ዲቃላ አብዮት አህመድ አሊን እና ጭፍሮቹን ባፋጣኝና በአንዲት ሌሊት በእሳት ሰይፉ ፈጅተኻቸው እደር።
😇 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ጋላ-ኦሮሞ-አማሌቅ ጠላቶቻችንና ዋቄዮ-አላህ-ሰይጣን አምላካቸውን በሰይፉ ቆራርጦ ከእግራችን ስር ይጣልልን!
😇 የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን፣ በጸሎቱ ይማረን።
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Archangel, Axum, ረሃብ, ቅዱስ ሚካኤል, ቡሄ, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አንቀጸ ብርሃን, አክሱም, አዲስ አበባ, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ወንጀል, ደብረ ታቦር, ዲያብሎስ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ጽዮን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፀረ-ክርስትና ሤራ, Buhe, Debre Tabor, Ethiopia, Famine, Genocide, Massacre, Rape, St. Michael, Tewahedo, Tigray, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2022
💭 ይህ ተዓምር የተከሰተው በዩክሬን ኦርቶዶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ወቅት ባለፈው የጌታችን የጥምቀት በዓል ዕለት ጥር ፲፩/፳፻፳፪ ዓ.ም ነበር።
😈 ልክ የኦሮሞው ቍራ አማራ እና ተጋሩ ኦርቶዶክስ ወንድማማቾችን እንደሚያባላቸው ፥ የኤዶማውያኑ ቍራም የሩሲያንና ዩክሬንን ኦርቶዶክስ ወንድማማቾችን ለጦርነት ዳርጓቸዋል
❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]
“እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…”
________
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መንፈስ ቅዱስ, ሩሲያ, ርግብ, ሰላም, ቃና ዘገሊላ, ቅድስት ማርያም, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አመፅ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኦርቶዶክስ, ወንጀል, የዘመን ፍጻሜ, ዩክሬን, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጥምቀት, ጦርነት, ጭካኔ, ጽዮናውያን, ፀረ-ክርስትና ሤራ, ፍርድ, ፍትሕ, Dove, Epiphany, Ethiopia, Holy Spirit, Miracle, Russia, Tewahedo, Tigray, Ukraine | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2022
________
________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሉሲፈራውያን, ሤራ, ረሃብ, ቃና ዘገሊላ, ቅዱስ ጊዮርጊስ, ቅድስት ማርያም, ባፎሜት, ተዋሕዶ, ትግራይ, ንጉሥ አጽብሐ, አመፅ, አረመኔነት, አዲስ አበባ, አጽበሃ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኦርቶዶክስ, ወንጀል, ወይበላ ማርያም, የካ ሚካኤል, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የዘመን ፍጻሜ, የጦር ወንጀል, ድንበር, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጥምቀት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስትና ሤራ, ፍርድ, ፍትሕ, ፖሊሶች, Blockade, Ethiopia, Famine, Genocide, HumanRights, Rape, Starvation, Tabot, Tewahedo, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2022
❖❖❖የአንጋፋው ቀደምት እና ባለ ታሪክ የካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ዋሻ ቤተክርስቲያን ታሪክ ❖❖❖
ዋሻ ሚካኤል ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ በኩል የካ ከፍለ ከተማ ውስጥ ያለ ጥንታዊ እና በከፊል ወጥ ከሆነ ዓለት ተፈልፍሎ የተሰራ ቤተ-ክርስቲያን ነው። አዲስ አበባ ከሚገኘው የእንግሊዝ ኢምባሲ በስተጀርባ ትንሽ ራቅ ብሎ በሚገኘው ከፍታማ ቦታ ላይ ይገኛል። ምንም እንኳ የአካባቢው የቀደሙት ካህናት በ፬/4ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ቢናገሩም በአብዛኛው ሊሆን ይችላል ተብሎ የሚገመተው ግን በ፲፪/12ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ነው።
👉 ታሪካዊ ተደራሽነቱ
የአክሱም መንግስትና የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን:- አብርሃና አጽብሃ የአክሱም መንግስትን በጋራ ይገዙ እንደነበር የተለያዩ መጽሃፍት ይገልፃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጽሁፍም ይሄንን በተለያዩ መረጃዎች ይጠቅሳል፡፡ ክርስትናን ከተቀበሉ በኋላ እንደተፃፈ በሚነገረው የድንጋይ ላይ ፅሁፍ አብርሃና አፅብሃ የሚያስተዳድሩት አገር ግዛት ዝርዝር ተጠቅሷል፡፡ ከዚህ ዝርዝር እንደምንረዳው ግዛታቸው ሳባን /የመንን/፣ ኑባ /ሱዳንን/ እና ቤጃ /ደቡብ ግብጽ/ ድረስ ይደርሳሉ፡፡ ይህም እጅግ ሰፊ ግዛት እንዳላቸው ያስረዳል፡፡ ከየካ ሚካኤል የተገኘው /ያልታተመ/ መረጃ ይህንን ሀሳብ እንደሚከተለው ያጠናክራል።
“በዚያን ጊዜ የኢትዮጵያ ወሰን በጣም ሰፊ ስለነበር ሁሉቱ ወንድማማቾች አክሱም ላይ ሆነው ሕዝባቸውን በቅርብ ለማስተዳደር ስለተቸገሩ እጣ ተጣጥለው ንጉስ አብርሃ አክሱም ላይ በመሆን ሰሜን ኢትዮጵያን፣ ንጉስ አጽብሃ ደግሞ ደቡብ ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ሸዋ ውስጥ የረር ተራራ ላይ ቤተ መንግሥቱን ሰራ፡፡ በወቅቱ ቤተመንግሥቱን ለመሥራት ሲመጣ ማዕቀበ እግዚእ በሚባል ካህን ታቦት ሚካኤልን አሸክሞ አስመጥቶ ነበር፡፡ ይህንን አሸክሞ ያስመጣውን ታቦት ከየረር ተራራ በስተ ሰሜን አቅጣጫ ባስፈለፈለው ዋሻ ውስጥ እንዳስገባው ይገልፃል፡፡”
በትግራይ ክልል በአብርሃና አፅብሃ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ከጅማ የአፅብሃ ሬሳ የመጣበት ነው የሚባለው የጠፍር አልጋ ይገኛል፡፡ ከዚህ የምንረዳው ደቡብ ኢትዮጵያን የሚያስተዳድረው አፅብሃ እስከ ጅማ መድረሱን ነው፡፡ ውቅር ቢተክርስቲያን መስራት ለአጽብሃ አዲስ አይደለም፡፡ በትግራይ ከውቁሮ ከተማ ፳/20 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ ገረአልታ ውስጥ ገማድ በተባለ ስፍራ አብርሃና አጽብሃ ያሰሩት ነው የሚባል አብርሃ አጽብሃ በመባል የሚታወቅ ውቅር ቤተክርስቲያን ይገኛል፡፡ ቤተክርስቲያኑ ገዳም ነው፡፡
ከየካ ሚካኤል የተገኘው /ያልታተመ/ መረጃ እንደሚገልፀው በትግራይ ውቅሮ አካባቢ የሚገኘው የአብርሃና አፅብሃ ውቅር ቤተክርስቲያን ከዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው በመግለጽ ታሪኩን እንደሚከተለው ዘርዝሯል፡-
“ከንጉስ አጽብሃ ጋር የመጣው ታቦት የገባበት ዋሻ የተፈጥሮ ዋሻ ሳይሆን በሰሜን ኢትዮጵያ እንደሚገኙት ከአንድ ቋጥኝ ድንጋይ ተፈልፍለው ከታነፁት ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ዓይነት በኢትዮጵያ ፊደል “ሀ” ቅርጽ የታነፁ ሲሆን በቤተክርስቲያን የፊደል ትርጉም “ሀ” ማለት “ህልዎቱ ለአብ እምቅድም ይትፈጠር ዓለም” ወይም “የአብ መኖር ከአለም አስቀድሞ ነው” ማለት ነው የሚለውን አባባል ለማስረዳት ተብሎ የታነፀ ነው ይላል፡፡” በሌላ በኩል አንዳንድ የታሪክ ተመራማሪዎች የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን በደቡብ ሸዋ ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ በአለምገና ቡታጅራ መንገድ አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ፷፮/66 ኪሎ ሜትር አካባቢ ከምትገኘው አዳዲ ማሪያም ውቅር አብያተ ክርስቲያን ጋር በመመሣሠሉና ይህ ደግሞ በንጉስ ላሊበላ ዘመን እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በዚያ ዘመን የተሰራ ነው ይላሉ፡፡
________
________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሉሲፈራውያን, ሤራ, ረሃብ, ቃና ዘገሊላ, ቅዱስ ጊዮርጊስ, ቅድስት ማርያም, ባፎሜት, ተዋሕዶ, ትግራይ, ንጉሥ አጽብሐ, አመፅ, አረመኔነት, አዲስ አበባ, አጽበሃ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኦርቶዶክስ, ወንጀል, የካ ሚካኤል, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የዘመን ፍጻሜ, የጦር ወንጀል, ድንበር, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጥምቀት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስትና ሤራ, ፍርድ, ፍትሕ, ፖሊሶች, Blockade, Ethiopia, Famine, Genocide, HumanRights, Rape, Starvation, Tewahedo, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2022
✞ የቅዱስ ሚካኤል ታቦት ወደ የካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሲመለስ /ቃና ዘገሊላ/
የአቡነ አብርሃምን ንግግር ሰማሁ፤ ከዚህ በፊት ለፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ቅስቀሳ ሲያደርጉ ካየኋቸው በኋላ ሌላ ፈሪሳዊ ሆነው ቢታዩኝም፤ አሁን ግን፤ ሕዝበ ክርስቲያኑ አይቶት የማያውቀው ግፍና ሰቆቃ ከታየበት ዓመት በኋላ ምናልባት ተመልሰውና ንሰሐ ገብተው ሊሆን ይችላል በሚል ትንሽ የተስፋ ጭላንጭል ነበረኝ። በጽዮናውያን ላይ እየተሠራ ስላለው ግፍ፣ ሌላው ቢቀር በአክሱም ጽዮን ላይ ስለተፈጸመው ጭፍጨፋ በጥቂቱም ቢሆን ምናልባት ያወሱ ይሆናል በሚል ጆሮየንና ጊዜየን ሰጥቻቸው ነበር። ግን ተሳስቻለሁ፤ ዝርያ ነው! አሁንም በረቀቀና እግዚአብሔር በማይወደው የፖለቲከኛ መልክ መጥተው ለዚህ አረመኔ አገዛዝ ዛሬም ቅስቀሳ እንደሚያደርጉ ሆኖ ነው የሰማኋቸው። በበሽታና በረሃብ ስለሚሰቃየውና በድሮኖች ስለሚጨፈጨፈው ተዋሕዶ ክርስቲያን የትግራይ ሕዝብ፣ ስለ አክሱም ጽዮን አንዲትም ቃል ትንፍሽ አላሉም። እንዲያውም “እኛ ጥምቀትን በሰላም እያከበርነው ነው ታድላእናል፤ ተጋሩ ግን የማክበር እድል አላገኙም፤ አልታደሉም!” በሚል የተንኮለኛ ደስታ ያላቸው ይመስላል። እግዚኦ ነው! ወዮላቸው! 😠😠😠 😢😢😢 እራሳችሁ እዚህ ገብታችሁ አዳምጧቸውና ታዘቡ፤
❖[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፫፥፩።፫]❖
በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ። ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ። ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ባካፍል፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም።
❖❖❖የአንጋፋው ቀደምት እና ባለ ታሪክ የካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ዋሻ ቤተክርስቲያን ታሪክ ❖❖❖
ዋሻ ሚካኤል ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ በኩል የካ ከፍለ ከተማ ውስጥ ያለ ጥንታዊ እና በከፊል ወጥ ከሆነ ዓለት ተፈልፍሎ የተሰራ ቤተ-ክርስቲያን ነው። አዲስ አበባ ከሚገኘው የእንግሊዝ ኢምባሲ በስተጀርባ ትንሽ ራቅ ብሎ በሚገኘው ከፍታማ ቦታ ላይ ይገኛል። ምንም እንኳ የአካባቢው የቀደሙት ካህናት በ፬/4ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ቢናገሩም በአብዛኛው ሊሆን ይችላል ተብሎ የሚገመተው ግን በ፲፪/12ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ነው።
👉 ታሪካዊ ተደራሽነቱ
የአክሱም መንግስትና የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን:- አብርሃና አጽብሃ የአክሱም መንግስትን በጋራ ይገዙ እንደነበር የተለያዩ መጽሃፍት ይገልፃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጽሁፍም ይሄንን በተለያዩ መረጃዎች ይጠቅሳል፡፡ ክርስትናን ከተቀበሉ በኋላ እንደተፃፈ በሚነገረው የድንጋይ ላይ ፅሁፍ አብርሃና አፅብሃ የሚያስተዳድሩት አገር ግዛት ዝርዝር ተጠቅሷል፡፡ ከዚህ ዝርዝር እንደምንረዳው ግዛታቸው ሳባን /የመንን/፣ ኑባ /ሱዳንን/ እና ቤጃ /ደቡብ ግብጽ/ ድረስ ይደርሳሉ፡፡ ይህም እጅግ ሰፊ ግዛት እንዳላቸው ያስረዳል፡፡ ከየካ ሚካኤል የተገኘው /ያልታተመ/ መረጃ ይህንን ሀሳብ እንደሚከተለው ያጠናክራል።
“በዚያን ጊዜ የኢትዮጵያ ወሰን በጣም ሰፊ ስለነበር ሁሉቱ ወንድማማቾች አክሱም ላይ ሆነው ሕዝባቸውን በቅርብ ለማስተዳደር ስለተቸገሩ እጣ ተጣጥለው ንጉስ አብርሃ አክሱም ላይ በመሆን ሰሜን ኢትዮጵያን፣ ንጉስ አጽብሃ ደግሞ ደቡብ ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ሸዋ ውስጥ የረር ተራራ ላይ ቤተ መንግሥቱን ሰራ፡፡ በወቅቱ ቤተመንግሥቱን ለመሥራት ሲመጣ ማዕቀበ እግዚእ በሚባል ካህን ታቦት ሚካኤልን አሸክሞ አስመጥቶ ነበር፡፡ ይህንን አሸክሞ ያስመጣውን ታቦት ከየረር ተራራ በስተ ሰሜን አቅጣጫ ባስፈለፈለው ዋሻ ውስጥ እንዳስገባው ይገልፃል፡፡”
በትግራይ ክልል በአብርሃና አፅብሃ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ከጅማ የአፅብሃ ሬሳ የመጣበት ነው የሚባለው የጠፍር አልጋ ይገኛል፡፡ ከዚህ የምንረዳው ደቡብ ኢትዮጵያን የሚያስተዳድረው አፅብሃ እስከ ጅማ መድረሱን ነው፡፡ ውቅር ቢተክርስቲያን መስራት ለአጽብሃ አዲስ አይደለም፡፡ በትግራይ ከውቁሮ ከተማ ፳/20 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ ገረአልታ ውስጥ ገማድ በተባለ ስፍራ አብርሃና አጽብሃ ያሰሩት ነው የሚባል አብርሃ አጽብሃ በመባል የሚታወቅ ውቅር ቤተክርስቲያን ይገኛል፡፡ ቤተክርስቲያኑ ገዳም ነው፡፡
ከየካ ሚካኤል የተገኘው /ያልታተመ/ መረጃ እንደሚገልፀው በትግራይ ውቅሮ አካባቢ የሚገኘው የአብርሃና አፅብሃ ውቅር ቤተክርስቲያን ከዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው በመግለጽ ታሪኩን እንደሚከተለው ዘርዝሯል፡-
“ከንጉስ አጽብሃ ጋር የመጣው ታቦት የገባበት ዋሻ የተፈጥሮ ዋሻ ሳይሆን በሰሜን ኢትዮጵያ እንደሚገኙት ከአንድ ቋጥኝ ድንጋይ ተፈልፍለው ከታነፁት ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ዓይነት በኢትዮጵያ ፊደል “ሀ” ቅርጽ የታነፁ ሲሆን በቤተክርስቲያን የፊደል ትርጉም “ሀ” ማለት “ህልዎቱ ለአብ እምቅድም ይትፈጠር ዓለም” ወይም “የአብ መኖር ከአለም አስቀድሞ ነው” ማለት ነው የሚለውን አባባል ለማስረዳት ተብሎ የታነፀ ነው ይላል፡፡” በሌላ በኩል አንዳንድ የታሪክ ተመራማሪዎች የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን በደቡብ ሸዋ ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ በአለምገና ቡታጅራ መንገድ አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ፷፮/66 ኪሎ ሜትር አካባቢ ከምትገኘው አዳዲ ማሪያም ውቅር አብያተ ክርስቲያን ጋር በመመሣሠሉና ይህ ደግሞ በንጉስ ላሊበላ ዘመን እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በዚያ ዘመን የተሰራ ነው ይላሉ፡፡
በአዳዲ ማርያም የሚገኘው የታሪክ ማስታወሻ ንጉስ ላሊበላ የአዳዲ ማሪያምን ከቋጥኝ ድንጋይ እንደፈለፈለውና ሥራውን ሲጨርስ በራዕይ ተመርቶ ወደ ላሊበላ እንደተመለሰና እዚያ ሲደረሰ እንደሞተ ይተርካል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየሶስት ወሩ በሚያሳትመውና ሰላምታ ተብሎ በሚጠራው ቋሚ የበረራ መፅሄት ዊሊያም ዴቪድሰን የተባሉ የታሪክ ተመራማሪ የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስትያን የ፯፻/700 ዓመት እድሜ እንዳለውና አሰራሩም ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አሰራር ጋር እንደሚመሳሰል ይገልፃሉ፡፡
በየትኛው ዘመን እንደተሰራ ለማወቅ የአርኪዎሎጂ ጥናት መደረግ ስላለበት የነሱን የወደፊት የጥናት ውጤት መጠበቁ ወሳኝ ቢሆንም ከየካ ደብረሳህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ያገኘነው ያልታተመ ፅሁፍ የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስትኑ ከላሊበላ ጋር በማመሳሰል ማቅረብ የኢትዮጵያን ሀይማኖት ጥንታዊነት በሚፃረሩ ሀይሎች የሚወራ ነው በማለት ይቃወማሉ፡፡
አብርሃና አፅብሃ ከአባታቸው ታዜር ከእናታቸው ሶፍያ (አይዋል) ታህሳስ ፲፱/19ቀን ፫፻፲፪/312 ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ አባ ሰላማ (አባ ከሣቴ ብርሃን) በ፳፰/28ኛ ዓመታቸው አጠመቁዋቸው፡፡ አብርሃና አጽብሃ ከአባ ሰላማ ጋር በመሆን ክርስትናን በግዛታቸው አስፋፍተዋል፡፡ በዘመናቸው ፷/60 አብያተ ክርስቲያናትን እንዳሳነፁና ከዚህም ውስጥ ፵፬/44 ቤተክርስቲያናት ፍልፍል ቤተክርስቲያናት ናቸው፡፡ በስማቸው ቤተክርስቲያን ታንፃል፡፡ በየወሩ በ፬/4ኛው ቀንና በየዓመቱ ጥቅምት ፬/4 በአክሱም ፅዮንና መርጦ ለማርያም ቤተክርስትያናት በዓላቸው ይከበራል፡፡
እንደ ነገሥታቱ ገድል በ፴፪/32ዐዎቹ ንጉሥ አጽብሃ በየረር ተራራ ላይ የገነባው ቤተ መንግሥትና ከቤተመንግሥቱ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የተገነባው ውቅር ቤተክርስቲያን በአባ ከሣቴ ብርሃን የመጀመሪያው ጳጳስ ተባርኮ ተመረቀ፡፡
አብርሃና አጽብሃ የጀመሩትን ክርስትናን የማስፋፋት ሥራ በተከታዮችም ነገሥታት የቀጠለ ሲሆን በ፮/6ተኛው ክፍለ ዘመን በአፄ ካሌብና በአፄ ገ/መስቀል የንግስና ዘመን በበለጠ ተስፋፍቷል፡፡ በ፮/6ተኛው ክ/ዘመን በተለይ ዘጠኙ ቅድሳን ከመጡ በኋላ ክርስትናን የማሠራጨቱ ሥራ ይበልጥ ተስፋፍቷል፡፡
በአክሱም ዘመነ መንግስት ዮዲት ጉዲት የተባለች በአክሱም ግዛት ያሉትን አብያተ ክርስቲያናትና ቄሶችን ማጥፋት በጀመረች ጊዜ የአክሱም ፅዮንን ጨምሮ አንዳንድ ታቦታት ወደተለያዩ ቦታዎች ተሰደዋል፡፡ ምናልባት እነዚህ የፀረ ክርስትና ሰዎች አጽብሃ ወዳሰራው ውቅር ቤተክርስቲያን ቢመጡም ታቦቱን የእምነቱ ተከታዮች እስከ ፲፰፻፴፰/1838 ዓ.ም ድረስ ይዘው ሲሰደዱ እንደቆዩና በመጨረሻ ቡልጋ ውስጥ ከሚገኘው ኢቲሳ ተ/ሃይማኖት ገዳም የቅዱስ ሚካኤልን ጽላት እንዳመጡት ይነገራል፡፡
_________
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሉሲፈራውያን, ሤራ, ረሃብ, ቃና ዘገሊላ, ቅዱስ ጊዮርጊስ, ቅድስት ማርያም, ባፎሜት, ተዋሕዶ, ትግራይ, ንጉሥ አጽብሐ, አመፅ, አረመኔነት, አዲስ አበባ, አጽበሃ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኦርቶዶክስ, ወንጀል, የካ ሚካኤል, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የዘመን ፍጻሜ, የጦር ወንጀል, ድንበር, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጥምቀት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስትና ሤራ, ፍርድ, ፍትሕ, Blockade, Ethiopia, Famine, Genocide, HumanRights, Rape, Starvation, Tewahedo, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 3, 2020
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፡ ክብረ በዓል፤ የተዋሕዶ ጠላቶች የራያ ጨፋሪዎችን ወደ አዲስ አበባ አምጥተው፡ ምዕመናንን እንዲያውኩ ሲያደርጓቸው።
በተዋሕዶ ክርስትና እና ቤተ ክርስቲያን ላይ ያነጣጠረው ጥቃት ከሁሉም አቅጣጫ እየመጣ ነው። አባቶቻችንን በየገዳማቱ ማጥቃትና መግደል የመጨረሻው ዒላማቸው እንደሆነ ብናውቅም፤ መጀመሪያ ግን ክርስቲያናዊ ሕይወትን በመላው የማሕበረሰብ ክፍሎች፣ በየመንገዱ፣ በየመስሪያ ቤቱ፣ በየጎረቤቱ በመቅረብ ብሎም ወደ ቤተክርስቲያን በሱቅ መልክ፣ በጎብኚ መልክ፣ የመስገጃ ቦታ በመሻማት (ሩፋኤል፣ ራጕኤል) ቀስ በቅስ ጠጋ ጠጋ በማለት ይዋጉታል።
ይህ ክስተት ላለፉት ዓመታት የምናየው ነው። በተለይ በአዲስ አበባ አድባራትና ዓብያተ ክርስቲያናት የሕዝበ ክርስቲያኑን መንፈሳዊ እርጋታና ሰላሙን ለማወክ ገበያዎችን ይከፍታሉ፣ የመዝሙር ሲዲዎችን በከፍተኛ ጭኸት የሚያስተዋውቁትን መኪናዎችን አምጥተው ያቆማሉ፤ ባሕላዊ ዘፋኞችን እና ጨፋሪዎችን ወደ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ያስገቧቸዋል። (ልክ እዚህ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ራያዎችን እንደምናያቸው) የስከሩ ጨፋሪዎች ሁሉ ሲገቡ የሚታዩባቸው በዓላት አሉ። ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ሌላ ቦት ባሕላቸውን ቢያስተዋውቁ ባልከፋ፤ ነገር ግን ያመጧቸው ሆን ተብሎ ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብተው “ሁሉም ባሕል ነው፣ ሁሉም አንድ ዓይነት ነው” የሚለውን አጀንዳ ለማራማድ ይጠቀሙባቸው ዘንድ ነው።
ከራያ ያመጧቸውን የባህል ጨፋሪዎች (ድሮም ወደ አክሱምና ላሊበላ አካባቢ አምጥተው እዚያ እንዲሰፍሩ መደረጋቸው የጣዖቱን ዋቄዮ አምልኮት ያስፋፉ ዘንድ በእባባዊ መልክ በማቀድ ነበር) በየአብያተ ክርስቲያናቱ እንዲገቡ በማድረግ የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ለማበላሸትና እምነታችንንም ወደ ባሕላዊ ሥርዓት ለመለወጥ ይቻላቸው ዘንድ በደንብ አቅደውበት ነው።
በነገራችን ላይ፡ እንደ “መስቀል” እና “ጥምቀት” የመሳሰሉትን ክብረ በዓላት የየተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት፤ በምህጻሩ UNESCO በሚባለው ድርጅት እውቅናን እንዲያገኝ መደረጉ መንፈሳዊ የሆነችውን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ወደ ዓለማዊው የባህል፣ ወግና ልምድ ሥርዓት ይለወጥ ዘንድ የተጠነሰሰ ዲያብሎሳዊ ሤራ ነው። ቤተ ክርስቲያንን የባሕል ተቋም ለማድረግ የሚሠራ ሥራ ነው።
ቤተ ክህነትም ሆነች ምዕመናን ክርስቲያናዊ በዓላታቸውን በአውሬው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል ዕውቅና እንዲያገኙ ከመታገል መቆጠብ ይኖርባቸዋል፤ አሊያ ይህ ትልቅ ስህተት ነው የሚሆነው።
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: Addis Ababa, ራያ, ቅዱስ ጊዮርጊስ, ባሕል, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ዩኔስኮ, ዲያብሎስ, ጭፈራ, ፀረ-ክርስትና ሤራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 18, 2019
ኢትዮጵያን በማፈራረስ ላይ ያሉት ሰዶማውያኑ የሉሲፈር አሽከሮች ማክሮን እና አህመድ በ ቅዱስ ላሊበላ ተገኝተው ልክ ደብረ ጺዮን ለብሶት የነበረው ዓይነት ካባ ለብሰው ነበር፤ ግን ይህ አልረበሽንም፣ አላስቆጣንም የተቃውሞ ድምጽ ለማሰማትም አልፈለግንም። ምክኒያቱ ምንድን ነው? አዎ! ደብረ ጺዮን የሰሜን ሰው ስለሆነ ነው፤ ትግሬ ነው። ከተዋሕዶ የሰሜን ወገናችን የደቡብ እስላም/ጴንጤ እና ሰዶማዊ ፈረንሳዊ የሚመረጥበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፤ በተለይ የተዋሕዶ ነኝ የሚል ወገን ዶ/ር አህመድን ሆነ ሌላ ፖለቲከኛ በምንም ዓይነት ተዓምር መደግፍ አይገባውም፤ ግን ብዙዎች “ትግሬ ስላልሆነ”ብቻ ቸኩላችሁ ልባችሁን ሰጣችሁት፤ ምን ዓይነት ግብዞች እንደሆናችሁ እያየችሁ ነውን? እናቶቻችን መንገድ ላይ የሚጥለውን፤ ጊዲኦ ወገኖቻችንን የሚያስጨፈጭፈውን አስመሳይ ይህን ያህል ከወደዳችሁት፤ ኬክ ለሚያጎርሳችሁና ዘላለማዊ ፍቅርን ቃል ለሚገባላችሁ ፀረ–ክርስቶስ ምን እንደምትሆኑለት መገመት አያዳግትም፤ ተንበርክካችሁ ትሰግዱለታላችሁ ማለት ነው። እግዚኦ! የውስጣችንን ሁሉ ነገር በሚገባ የሚያውቀው እግዚአብሔር እንዲህ ለዘብተኛ የሆኑትን ግብዞች አይፈልግም፤ አይወድም፤ ለመንግሥቱ የማይፈልጋቸውን ሁሉ ይመንጥራል፣ በራድም ወይም ትኩስ ያልሆኑትን ከአፉ ይተፋቸዋል። አምላክን ለመፈታተን ብሎም ለማታለል መሞከር ወንጀል ነው፤ ትልቅ ኅጢዓት ነው።
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ቤተክርስቲያን, አብይ አህመድ, አክሱም ጽዮን, ኢማኑኤል ማክሮን, ካባ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደብረ ጽዮን, ዲያብሎስ, ግብዝነት, ፀረ-ክርስትና ሤራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 26, 2018
ማንነታቸው በውል በማይታወቁ ታጣቂዎች የጥቃትና ወረራ ስጋት ውስጥ ቀናትን ያስቆጠሩት ጥንታዊው የአሰቦት ደብረ ወገግ ጻድቁ አቡነ ሳሙኤል ገዳም ማኅበረ መነኰሳት፣ ለቤተ ክርስቲያንና ለመንግሥት አካላት የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው፡፡
በምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት በሜኤሶ ወረዳ የሚገኘው የገዳሙ መነኰሳት እንደተናገሩት፣ ታጣቂዎቹ ከጥቅምት 7 ጀምሮ በየምሽቱ ወደ ገዳሙ በመተኰስ ማኅበሩን ለማሸበር እየሞከሩ ሲኾን፤ የወረዳውና የዞኑ አስተዳደር ጥበቃ እንዲያደርጉላቸውና ከይዞታቸው እንዲያስወጡላቸው ያደረጉት ጥረት ውጤት ባለማስገኘቱ የክልሉ መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጥሪ አሰምተዋል፡፡
ገዳማውያኑ እንዳስረዱት፣ በቁጥር ከ25 ያላነሱ ታጣቂዎቹ ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ የገዳሙ ይዞታ ወደኾነው ደን ውስጥ ገብተው ድንኳን ተክለው ተቀምጠዋል፡፡ ስለማንነታቸው ሲጠየቁ፣ የኦነግ ወታደሮች እንደኾኑና የመጡበትም ምክንያት፣ “የሶማሌ ወታደሮች ወደዚህ ይገባሉ ተብለን ወደ እነርሱ ነው የምንሔደው፤” ብለዋል፡፡ ቀደም ሲልም ጫካ ውስጥ ገብተው ወደ ገዳሙ በዘፈቀደ የሚኩሱ፣ ዐጸዶቹን የሚቆርጡ ሁከተኞች እንደነበሩ ያወሱት ገዳማውያኑ፣በኦነግ ስም ቢጠሩም በብጥብጥ ለመጠቀም የፈለጉ ተከፋዮች ሊኾኑ እንደሚችሉ ጠቁመዋል፡፡
በተለይ ባለፉት ሦስት ቀናት በየምሽቱ በተኩስ ለማሸበር የሚያደርጉትን ሙከራ አጠናክረው እንደቀጠሉና መሰል አጸፌታ ከመስጠት ውጭ ምንም ማድረግ እንዳልቻሉ መነኮሳቱ አስረድተዋል፡፡ ባለፈው ሰኞ ምሽት ከምሽቱ 2 እስከ 4 ሰዓት የቀለጠ የተኩስ ልውውጥ እንደነበርና በትላንትናው ዕለት ሌሊትም ኹለት አብሪ ጥይቶችን ወደ ገዳሙ በመተኰሳቸው መጠነኛ አጸፌታ እንደሰጡ አክለዋል፡፡
የችግሩ ምልክት እንደታየ መነኰሳቱ ጥያቄያቸውን ያቀረቡለት የሜኤሶ ወረዳ አስተዳዳሪ፣“የያዛችሁት የሰው ቦታ ነው፤ ለምን ለቃችሁ አትወጡም” በማለት እንደሚያመናጭቃቸው ገዳማውያኑ ተናግረዋል፤ ለዞኑ ባቀረቡት አቤቱታ፣ ጥበቃ እንዲያደርግላቸውና መፍትሔ እንዲሰጣቸው ቢታዘዝም ሓላፊነቱን ለመወጣት ፈቃደኛ እንዳልኾነ አስታውቀዋል፡፡
ገዳሙ ከሶማሌ ክልል በሚዋስንበት አቅጣጫ ለሚገኘው የመከላከያ ኃይል ድጋፍ መጠየቃቸውን መነኰሳቱ ጠቅሰው፣“የኦሮሚያ ክልል በመኾኑ ፈቃድ ካላገኘን መግባት አንችልም፤ክልሉን ደጋግማችሁ ጠይቁ፤ የሚል ምላሽ ብቻ ነው የሰጡን፤” ብለዋል፡፡ አንዳችም ጥበቃ እየተደረገላቸው ባለመኾኑ የክልሉ መንግሥት እና ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ፣ ለድረሱልን ጥሪያቸው አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጧቸው ተማፅነዋል፡፡
ከጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ሐዋርያ ዘኢትዮጵያ ደቀ መዛሙርት አንዱ በነበሩት ጻድቁ አቡነ ሳሙኤል በ13ኛው መ/ክ/ዘ የተመሠረተው ገዳሙ፣ በግራኝ ወረራ ጊዜ ከጠፉት ገዳማት አንዱ ነበር፡፡ እንደገና የቀናው እጅግ ዘግይቶ በ1911 ዓ.ም. ሲኾን፣ አቅኝውም የታወቁት ሊቅ አለቃ ገብረ መድኅን ናቸው፡፡ በ1912 ዓ.ም. የጻድቁ አቡነ ሳሙኤልን ቤተ ክርስቲያን በሣር ክዳን ሠሩ፡፡ በ1918 ዓ.ም. ደግሞ የቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያንን መሥራት ጀምረው፣ ፍጻሜውን ሳያዩ ቢያርፉም በ1919 ዓ.ም. የሕንፃ ቤተ ክርስቲያኑ ሥራ ተጠናቋል፡፡
በ1929 ዓ.ም. በሶማልያ በኩል በገባው የፋሽስት ኢጣልያ ጦር ገዳሙ ተዘርፏል፤ የቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያንም ፈርሷል፡፡ በወቅቱ በገዳሙ ከነበሩት 500 መነኮሳት መካከል ከፊሉ ታቦቱን ይዘው ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ሲሸሹ ከፊሎቹ ደግሞ ወደ ሞቃዲሾ ተወስደው ታስረዋል፡፡ ወራሪው ከተባረረ በኋላ መነኮሳቱ በ1936 ዓ.ም. ተሰባስበው ወደ አሰቦት መጡ፡፡ ከ22 ዓመት በኋላ ደግሞ የቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በግርማዊ ቀዳማዊ ንጉሠ ነገሥት ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ትእዛዝ በ1952 ዓ.ም. ተሠራ፡፡ ግንቦት 16 ቀን 1984 ዓ.ም.፣ የኦሮሚያ ነጻነት እስላማዊ ግንባር (ጃራ) የተባለ አክራሪ ኃይል፣ ገዳሙን ወርሮ በዙሪያው የሚኖሩ መነኮሳትንና 16 ክርስቲያን አባወራዎችን አርዷል፡፡
ካህናትንና ክርስቲያኖችን በተጽዕኖና በጥቃት ማፈናቀል፣ ቤተ ክርስቲያንን የማዳከም አንዱ ስልት እንደኾነ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የመክፈቻ ንግግራቸው የጠቀሱት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ በየአካባቢው ከሚገኙ የፍትሕ እና ጸጥታ አካላት ጋራ በመቀናጀት ጥቃቶችን አስቀድሞ የማምከንና ሲደርሱም የመከላከል አሠራር እንደሚቀየስ ጠቁመዋል፡፡ የታጣቂዎቹ ፍላጎት፣ ድምፃቸውን አጥፍተውና መነኮሳቱን አጋዥ አሳጥተው ገዳሙን ማጥፋት እንደኾነ መነኮሳቱ እየተናገሩ በመኾኑ፣ ከክልሉ መንግሥትና ከወረዳው አስተዳደር ጋራ በመነጋገር ለድረሱልን ጥሪያቸው አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው መፍጠን ያስፈልጋል፡፡
ምንጭ
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: anti-Christ, Asebot Monastery, መነኰሳት, አሰቦት ገዳም, አባ ሳሙኤል, የታጠቁ ሐይሎች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ዲያብሎስ, ጻድቁ አቡነ ሳሙኤል, ፀረ-ክርስትና ሤራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 25, 2018
በተዋሕዶ ላይ ያነጣጠረው ጦርነት ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየመጣ ያለው። አባቶቻችንን በየገዳማቱ ማጥቃትና መግደል የመጨረሻው ዒላማቸው ነው፤ መጀመሪያ ግን ክርስቲያናዊ ሕይወትን በየመንገዱ፣ በየመስሪያ ቤቱ፣ በጉርብትና በመቅረብ ብሎም ወደ ቤተክርስቲያን በመጠጋት ይዋጋሉ።
የተዋሕዶ ልጆች በእናት ቤተክርስቲያናቸው ቅጥር ግቢ እግዚአብሔርን ሲያወድሱ ሙስሊም ፖሊሶች እንዲተናኮሏቸው ተደረጉ(ይገርማል፤ በክርስቲያኖች ከተማ የአዲስ አበባ ፖሊስ አዛዡ ሙስሊም ተደርጓል)።
በሌላ በኩል ደግሞ ከ ራያ ያመጧቸውን የባህል ጨፋሪዎች(ድሮም ወደ አክሱምና ላሊበላ አካባቢ አምጥተው እዚያ እንዲሰፍሩ መደረጋቸው የጣዖቱን ዋቄዮ አምልኮት ያስፋፉ ዘንድ በእባባዊ መልክ በማቀድ ነበር)በየአብያተክርስቲያናቱ እንዲገቡ በማድረግ የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ለማበላሸትና እምነታችንንም ወደ ባሕላዊ ሥርዓት ለመለወጥ እየሞከሩ ነው። በዚህ አጋጣሚ ግን ፖሊሶች ድርሽ አይሉም።
በነገራችን ላይ፡ እንደ “መስቀል” እና “ጥምቀት” የመሳሰሉትን ክብረ በዓላት የየተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት፤ በምህጻሩ UNESCO በሚባለው ድርጅት እውቅናን እንዲያገኝ መደረጉ መንፈሳዊ የሆነችውን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ወደ ዓለማዊው የባህል፣ ወግና ልምድ ሥርዓት ይለወጥ ዘንድ የተጠነሰሰ ዲያብሎሳዊ ሤራ ነው።
ቤተክህነትም ሆነች ምዕመናን ክርስቲያናዊ በዓላታቸውን በአውሬው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል ዕውቅና እንዲያገኙ ከመታገል መቆጠብ ይኖርባቸዋል፤ አሊያ ትልቅ ስህተት ነው የሚሆነው።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: Addis Ababa, ሙስሊም ፖሊሶች, ራያ, ቅዱስ ጊዮርጊስ, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የካ ሚካኤል, ዲያብሎስ, ፀረ-ክርስትና ሤራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »