Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፀረ-እስልምና’

Sweden Burns The Quran & Erdogan – Turkey Burns The Cross & Swedish Flag

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2023

🔥 ስዊድን እርኩሱን ቁርዓንን እና ኤርዶጋኔንን አቃጠለች – ቱርክ ደግሞ ክቡር መስቀሉን እና የስዊድንን ባንዲራ አቃጠለች

ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ውጊያው በክቡር መስቀሉ እና በእርኩሱ ግማሽ ጨረቃ/ኮከብ ☪ መካከል ነው። ከየትኛው ወገን ነዎት? ባለፈው ሳምንት በክርስቶስ ተቃዋሚ የግራኝ ሞግዚት ቱርክ ሰማይ ላይ የታየውን ደማማ ደመና እናስታውስ!

Enemies of The Cross ✞

vs.

Enemies of the Crescent Moon & Star ☪

👉 Which Side Are You On?

🔥 Quran Burning Ignites New Spat Between Turkey and Sweden

Protests in Stockholm on Saturday against Turkey and Sweden’s bid to join NATO, including the burning of a copy of the Koran, sharply heightened tensions with Turkey.

Rasmus Paludan, a leader of a far right Danish political party who also holds Swedish citizenship, burnt a copy of the Quran outside the Turkish embassy in Stockholm on Saturday. His action took place despite a call by the Turkish foreign minister to withdraw the permit for the protest.

Paludan sparked riots last year, when during the Muslim holy month of Ramadan he announced that he wanted to go on a tour to burn the Quran.

Last week, he burnt the effigy of Turkish President Recep Tayyip Erdogan in Stockholm.

🛑 UFO over Turkey? Signs and Wonders of The Most High. Antichrist Turkey & Co Are Under Judgment

💭 አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍር ላይ ናቸው

😲 ደማማ ደመና በመስጊዱ ላይ ፤ ዋ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ክርስቶስን የሚፈልጉ ኢራናውያን ግልብጥ ብለው ወጡ | የ40 ዓመት ሻሪያ መንግስት ይውደም! እያሉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020

በተለይ ወጣቱና ተማሪው ወደ ዋና ዋና ከተሞች መንገዶች ላይ ቁጣውን በማራገፍ ላይ ይገኛል። “በኢራን የእስላም ሬፓብሊክ ይብቃ” ፣ “አምባገነንነት ይውደም”፣”አያቶላ ይወገድ”፣ “ሴቶቻችንን እንደ ከብት መሸፈን ይቁም” ወዘት የሚሉትን መፈክሮች በመያዝ ከተማዎቹን በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው። ቪዲዮው ላይ የኢራን ተማሪዎቹ የሙላዎቹን ትዕዛዝ በመቃወም አደባባዩ ላይ የተዘርጉትን የእስራኤልን እና አሜሪካን ባንዲራዎች አንረግጠም ብለው በዙሪያው ሲራመዱ ይታያሉ። ደም ሲፈስ የሜወደው የጥላቻው አምላክ አላህ ግን ጉዳዩን እንዲህ በቀላሉ አይልፈውም፤ በሚቀጥሉት ቀናት ብዙ ኢራናውያን ሊጨፈጨፉ ይችላሉ። እግዚአብሔር ይጠብቃቸው፤ ይጠብቀን!

የኢትዮጵያ ተማሪዎች በዋቄዮአላህ ተከታዮች ሲታገቱ የኢራን ተማሪዎች ከዋቄዮአላህ የባርነት ቀንበር ለመላቀቅ ይታገላሉ። የኢራን ሴቶች በነፃነት ለመኖር መሸፋፈኛዎቻቸውን ያቃጥላሉ፤ የኛዎቹ ግትሮች ደግሞ በይበልጥ በመሸፋፈን ለተጨማሪ እጋንንት እራሳቸውን ያጋልጣሉ።

ኢራኖቹ በዚህ በኩል ታድለዋል፤ ጀግነነት እንዲህ ነው፤ ኢራናውያን ላለፉት 40 ዓመታት ኢሰብዓዊውን የኢስላም ሻሪያ ህግና ሥርዓት በደንብ አይተውታል። እስልምና አንገፍግፏቸዋል፤ በኢራን ያሉ መስጊዶች ባዶ ናቸው፤ ወደዚያ የሚሄድ ሰው የለም፤ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ኢራናውያን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በራዕይ ይታያቸዋል። እኔ በቅርብ የማውቃቸው ኢራናውያን ሁሉ ክርስትናን ተቀብለዋል፤ “እስልምናን የለቀቀ ይገደል የሚለው የመሀመድ ትዕዛዝ በቁርአን እና በሃዲት ባይኖር ኖሮ 90% የሚሆኑት ኢራናውያን ወይ ክርስትናን ይቀበሉ ነበር ወይንም ወደ ጥንቱ የዞራስትራውያኑ ዕመንት ይመለስ ነበር” ብለው የሚነግሩኝ ኢራናውያን ብዙ ናቸው። በነገራችን ላይ ከአረቦች ይልቅ ኢራናውያን ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር በቀላሉ መግባባት ይችላሉ፤ እንደ እህትና ወንድም የማያቸውን አንዳንድ ኢራናውያንን አውቃለሁ፡ በተለይ ሴቶቹ። ሴቶቹ ለጉብኝት ወደ ምዕራቡ ዓለም ሲመጡ የመጀመሪያው ተግባራቸው ይከናነቡበት ዘንድ የተሰጣቸውን መሸፋፈኝ አወላልቀው መጣል ነው።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: