Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፀረ-አፍሪካ ሴራ’

ዶ/ር አድሃኖምን ያለምክኒያት አለመረጧቸውም | የአለም ጤና ድርጅት ግብረ-ሰዶማዊነትን አፀደቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2019

ያልተባበሩትመንግስታት የአለም ጤና ድርጅት ከግብረሰዶማውያን ጋር የሚመደቡትን ትራንስጀንደር/ተላላፊ ጾታ ያላቸውን “ሰዎች” እስካሁን ድረስ በሽተኞች እንደሆኑ አድርጎ ነበር የመደባቸው፤ አሁን ግን “ጤናማዎች” ናቸው ሦስተኛ ጾታ ያላቸው መደበኛ ሰዎች ናቸው አለን። ቅሌታማ ድርጅት! እያየን ነው ለምን ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የዚህ ወንጀለኛ ድርጅት ሃላፊ እንዳደረጓቸው? እያየን ነው ለምን እነ ዶ/ር አብዮት አህመድ ሰሞኑን በአገራችን ስለ ግብረሰዶማውያን የሚናፈሰውን ዜና መልቀቃቸው?

ባለፈው ጊዜ አውስቸው እንደነበር፤ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በአፍሪቃውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው። ለምሳሌ፡ የ ዶ/ር ዴዎድሮስን መመረጥ ቶሎ ብለው ካወደሱት ቡድኖች መካከል ለህጋዊ ፅንስ የማስወረድ መብት ጠበቃ የቆሙ ድርጅቶች ይገኙበታል።

ይህን እንመልከት፦


I’m a Pediatrician. How Transgender Ideology Has Infiltrated My Field and Produced Large-Scale Child Abuse


Transgender politics have taken Americans by surprise, and caught some lawmakers off guard.

Just a few short years ago, not many could have imagined a high-profile showdown over transgender men and women’s access to single-sex bathrooms in North Carolina.

But transgender ideology is not just infecting our laws. It is intruding into the lives of the most innocent among us—children—and with the apparent growing support of the professional medical community.

As explained in my 2016 peer reviewed article, “Gender Dysphoria in Children and Suppression of Debate,” professionals who dare to question the unscientific party line of supporting gender transition therapy will find themselves maligned and out of a job.

The liberal Left continue to push their radical agenda against American values.

Continue reading…

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በጥቁር ሕዝቦች ላይ ያነጣጠረው ‘ኢቦላ’ እንደገና አገርሽቷል | ዶ/ር ቴዎድሮስን ያለምክኒያት መርጠዋቸዋልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2018

ይህ መታየት ያለበት ቪዲዮ የሚያሳየን አረመኔዎቹ የምዕራቡ ዓለም “ሊቃውንት” እና ባለ ሃብቶች፡ አፍሪቃውያኑን እርስ በርስ በጦርነት ከማባላት አልፈው የአፍሪቃን ሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ኢቦላን፣ ኤች አይ ቪንና የመሳሰሉትን ቫይረሶች ላብራቶሪ ውስጥ ቀምመው እንዳሰራጯቸው ነው።

በዚህ ሳምንት ላይ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የኢቦላ ቫይረስ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች።

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ እንደገና አገርሸቷል። ነገር ግን በሽታው መቼ እና እንዴት በድጋሚ ሊከሰት እንደቻለ የሚታወቅ ነገር የለም፤ ሁሉም ነገር “ድብቅ” ነው

የተጋረጠውን አደጋ እንዴት መከላከል ይቻል ይሆን?

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰሜን ምዕራብ አካባቢ የምትገኘው ቢኮሮ ከተማ የታየው የቫይረሱ ማገርሸት ከዚህ ቀድሞ የተከሰተውንና በምዕራብ አፍሪካ አስራ አንድ ሺህ ሰዎች ህይወት መቀጠፍን እንዲሁም ሃያ ስምንት ሺህ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙበትን አስደንጋጭና አስፈሪ ጊዜ ያስታውሰናል።

ትናንትና ሚሊየን ሰው በሚኖርባት የኮንጎ ከተማ ቫይረሱ መዛመቱ ተወስቷል።

ልክ በዚህ ሰሞን ከዓመት በፊት /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በአፍሪቃውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው። ለምሳሌ፡ የ ዶ/ር ዴዎድሮስን መመረጥ ቶሎ ብለው ካወደሱት ቡድኖች መካከል ለህጋዊ ፅንስ የማስወረድ መብት ጠበቃ የቆሙ ድርጅቶች ይገኙበታል።

ይህን መረጃ እንመልከት፦

በሌላ በኩል፡ አውሮፕላኖች እንደ ኢቦላ የመሳሰሉ ቫይረሶችን በፈጠነ መልክ ለማሰራጨት አስተዋጽኦ ያበረክታሉ የሚለውን መረጃ ሳነብ፡ የታየኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። ሁሌ የምጠይቀው፡ ከጥንት ጀምሮ፣ በማንኛውም የኢትዮጵያ መንግስታዊ መስተዳደር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያለምንም ተንኮልና መሰናክል እንዲያድግና እንዲስፋፋ መደረጉ ከምን የመጣ ይሆን? የሚለው ጥያቄ ነው።

ይህን መረጃ እንመልከት፦

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: