ጥቃት የደረሰባቸው ለኮሮና ቫይረስ በሚል የተሰሩት ተንቀሳቃሽ ሆስፒታሎችና የመመርመሪያ ማዕከላት ናቸው።
በአይቮሪኮስት 261 ሰዎች በኮሮና ተይዘዋል 3 ሞተዋል ተብሏል።
እኔ ይህን እደግፈዋለሁ፤ ሁሉም ነገር ዓይን ያወጣ ቅጥፈት ነው!አሳቢ መሳዮች! ኢትዮጵያውያንም ምርምራ ምናምን ማድረግ የለባቸውም። በጣም ካልከፋ ወደ ዶክተር ወይም ሆስፒታል በጭራሽ እንዳትሄዱ፤ ጉንፋን እንኳን ቢኖርባችሁ እነ አብዮት ኮሮና ብለው ይገድሏችኋል። 200ሺህ መቃብር ቆፍሩ ያሉት አስቀድመው መሆኑን እንገንዘብ። ተጠንቀቁ! ሰውን ገና በመርፌ ሳይወጉትና ሳያደክሙት ዛሬውኑ የምርመራ ማዕከላት በእሳት መጠራረግ አለባቸው። ዋ! ለልጆቻችሁ ክትባት ያስባችሁ ዋ! የክትባት አባቶች እነ ቢልጌትስ “ልጆቼን በጭራሽ አናስከትብም” ያሉበት መረጃ ወጥቷል።
በቅርብ የወጣ መረጃ እንደሚነግረን በአሜሪካ በዶክተሮች የሕክምና ስህተት ምክንያት በግምት 251,000 ሰዎች በየዓመቱ ይሞታሉ ፥ ይህ እንግዲህ በየዓመቱ ከሚሞቱት ሰዎች መካከል ወደ 9.5 ከመቶ የሚሆኑት ማለት ነው። ዋው!