Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፀረ-ትግሬ’

ተዓምረ ጽዮን | በ፭ሺ ኪሎሜትር ተራርቀን ዲ/ን ቢንያም እና እኔ ሐዋ.ሥራ ፳፥፳፰ን በአንድ ቀን ጠቀስን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2021

✞✞✞[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፳፥፳፰]✞✞✞

በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።

በእናታችን ጽዮን ማርያም ልደታ ማግስት በትናንትናው ዕለት ይህን ቅዱስ ጳውሎስ ለደቀ መዛሙርቱ የሰጣቸውን ማስጠንቀቂያ ዲያቆን ቢኒያም ፍሬው እና እኔ ጎን ለጎን ለመላክ በቃን። እንግዲህ እኔ እንደ ዲያቆን ቢኒያም እምብዛም የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀቱ የለኝም፤ መልዕክቱን እንጂ የምዕራፎቹንም ቍጥሮች እንኳን የማስታወስ ችሎታው የለኝም፤ ግን ወደዚህ ምዕራፍ የገባሁት በተደጋጋሚ እንደሚገጥመኝ በዕድል ነው። ታዲያ አሁን ይህ መገጣጠም በአጋጣሚ ነውን? አይደለም! ግን ምን ሊሆን ይችላል፤ ማን ማወቅ ስላለበት ይሆን ሁለታችንም በአንድ ቀን ስለ እነዚህ ኃይለኛ የቅዱስ ጳውሎስ ቃላት እንድንናገር የተደረግነው? ያውም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ዓርብ ጥቅምት ፲፪/፪ሺ፲፬ ዓ/ም እንደሚጀምር በተገለጸበት ወቅት። እንጊድህ የቤት ሥራ ተሰጧቸዋል ማለት ነው። ምናልባት እራሳቸውን እንጂ በጎቹን አሰማርተው ከመንከባከብ ለተቆጠቡትና ለምድር አራዊት ሁላ ላስረከቡት የቤተ ክህነት አባቶች የሚተላለፍ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ይሆን? በእረኞቹ ፈንታ ጌታ ራሱ በጎቹን ሊያሰማራቸው እና ሊያስመስጋቸው የጠፋትንም ሊፈልግ፣ የባዘነውንም ሊመልስ፣ የተሰበረውንም ሊጠግን፣ የደከመውንም ሊያጸና፤ የወፈረውንና የበረታውንም ሊያጠፋ፤ በፍርድም ሊጠብቃቸው የተዘጋጀበት ሰዓት ላይ ደርሰናልን? በጣም ይመስላል! የሚከተለውን ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል በጥሞና እናንብበው።

✞✞✞[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፬]✞✞✞

፩ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።

፪ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፥ እረኞችንም እንዲህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን?

፫ ጮማውን ትበላላችሁ ጠጕሩንም ትለብሳላችሁ፥ የወፈሩትን ታርዳላችሁ፤ በጎቹን ግን አታሰማሩም።

፬ የደከመውን አላጸናችሁትም የታመመውንም አላከማችሁትም የተሰበረውንም አልጠገናችሁትም የባዘነውንም አልመለሳችሁትም የጠፋውንም አልፈለጋችሁትም በኃይልና በጭቈናም ገዛችኋቸው።

፭ እረኛንም በማጣት ተበተኑ፥ ለምድርም አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ፥ ተበተኑም።

፮ በጎቼ በተራሮች ሁሉና በረዘሙ ኮረብቶች ሁሉ ላይ ተቅበዝብዘዋል፥ በጎቼም በምድር ፊት ሁሉ ላይ ተበትነዋል፤ የሚሻም የሚፈልግም አልነበረም።

፯ ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤

፰ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ ሕያው ነኝና እረኛ ስለሌለ እረኞቼም በጎቼን ስላልፈለጉ እረኞችም ራሳቸውን እንጂ በጎቼን ስላላሰማሩ፥ በጎቼ ንጥቂያ ሆነዋልና፥ በጎቼም ለምድር አራዊት ሁሉ መብል ሆነዋልና

፱ ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤

፲ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በእረኞች ላይ ነኝ፥ በጎቼንም ከእጃቸው እፈልጋለሁ፥ በጎቼንም ከማሰማራት አስተዋቸዋለሁ። ከዚያም ወዲያ እረኞች ራሳቸውን አያሰማሩም፤ በጎቼንም ከአፋቸው አድናለሁ፥ መብልም አይሆኑላቸውም።

፲፩ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።

፲፪ እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ።

፲፫ ከአሕዛብም ዘንድ አወጣቸዋለሁ ከአገሮችም እሰበስባቸዋለሁ፥ ወደ ገዛ አገራቸውም አመጣቸዋለሁ፤ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በፈሳሾችም አጠገብ በምድርም ላይ ሰዎች በሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ አሰማራቸዋለሁ።

፲፬ በመልካም ማሰማርያ እሰማራቸዋለሁ ጕረኖአቸውም በረጅሞቹ በእስራኤል ተራሮች ላይ ይሆናል፤ በዚያ በመልካም ጕረኖ ውስጥ ይመሰጋሉ፥ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በለመለመ ማሰማርያ ይሰማራሉ።

፲፭ እኔ ራሴ በጎቼን አሰማራለሁ አስመስጋቸውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

፲፮ የጠፋውንም እፈልጋለሁ የባዘነውንም እመልሳለሁ የተሰበረውንም እጠግናለሁ የደከመውንም አጸናለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውንም አጠፋለሁ፤ በፍርድም እጠብቃቸዋለሁ።

፲፯ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እናንተም መንጋዬ ሆይ፥ እነሆ፥ በበግና በበግ መካከል፥ በአውራ በግና በአውራ ፍየልም መካከል፥ እፈርዳለሁ።

፲፰ የቀረውን ማሰማርያችሁን በእግራችሁ የረገጣችሁት፥ በመልካሙ ማሰማርያ መሰማራታችሁ ባይበቃችሁ ነውን? የቀረውንስ ውኃ በእግራችሁ ያደፈረሳችሁት፥ ጥሩውን ውኃ መጠጣታችሁ ባይበቃችሁ ነውን?

፲፱ በጎቼም በእግራችሁ በረገጣችሁት ይሰማራሉ በእግራችሁም ያደፈረሳችሁትን ይጠጣሉ።

፳ ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላቸዋል። እነሆ፥ እኔ በወፈሩት በጎችና በከሱት በጎች መካከል እፈርዳለሁ።

፳፩ እስክትበትኑአቸው ድረስ በእንቢያና በትከሻ ስለምትገፉአቸው የደከሙትንም ሁሉ በቀንዳችሁ ስለምትወጉአቸው፥

፳፪ ስለዚህ መንጋዬን አድናለሁ፥ ከእንግዲህ ወዲህም ንጥቂያ አይሆኑም፤ በበግና በበግ መካከልም እፈርዳለሁ።

፳፫ በላያቸውም አንድ እረኛ አቆማለሁ እርሱም ያሰማራቸዋል፥ እርሱም ባሪያዬ ዳዊት ነው፤ ያሰማራቸዋል እረኛም ይሆናቸዋል።

፳፬ እኔም እግዚአብሔር አምላክ እሆናቸዋለሁ ባሪያዬም ዳዊት በመካከላቸው አለቃ ይሆናል፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ።

፳፭ የሰላምን ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር እገባለሁ ክፉዎችንም አራዊት ከምድር አጠፋለሁ፤ ተዘልለውም በምድረ በዳ ይኖራሉ በዱርም ውስጥ ይተኛሉ።

፳፮ እነርሱንና በኮረብታዬ ዙሪያ ያሉትን ስፍራዎች ለበረከት አደርጋቸዋለሁ፥ ዝናቡንም በጊዜው አወርዳለሁ፤ የበረከት ዝናብ ይሆናል።

፳፯ የምድረ በዳም ዛፍ ፍሬውን ይሰጣል ምድርም ቡቃያዋን ትሰጣለች፥ በምድራቸውም ተዘልለው ይኖራሉ የቀንበራቸውንም ማነቆ በሰበርሁ ጊዜ ከሚገዙአቸውም እጅ ባዳንኋቸው ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።

፳፰ እንግዲህም ለአሕዛብ ንጥቂያ አይሆኑም የምድርም አራዊት አይበሉአቸውም፤ ተዘልለውም ይቀመጣሉ የሚያስፈራቸውም የለም።

፳፱ የዝናን ተክል አቆምላቸዋለሁ እንግዲህም ከራብ የተነሣ በምድር አያልቁም፤ የአሕዛብንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አይሸከሙም።

፴ እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው ከእነርሱ ጋር እንዳለሁ፥ እነርሱም የእስራኤል ቤት ሕዝቤ እንደ ሆኑ ያውቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

፴፩ እናንተም በጎቼ፥ የማሰማርያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

💭 ጀግናው የኦርቶዶክስ ሊቀጳጳስ ፕሬዚደንታቸውን በሰይጣን አምላኪነት ኮነኑት | እንዲህ ያለ አባት ይስጠን

የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሞንቴ ኔግሮ ግዛት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አምፊሆሊጄ ይህን ተናገሩ፦

የሞንቴኔግሮ ፕሬዚደንት ዱካኖቪች የሰይጣንን ቤተክርስቲያን ይሰብካል እናም ኦርቶዶክስ ሞንቴኔግሮን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ ይሠራል”

አውሬው ከሩሲያ፣ ዩክሬይን፣ ሰርቢያና ሞንቴኔግሮ እስከ ኢትዮጵያ ባሉት ኦርቶዶክስ ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ግልጽ የሆነ ጦርነት አውጇል።

እንደ ሩሲያው ፓትርያርክ ኪሪል እና እንደ ሰርቢያው አቡ አምፊሆልጄ የመሳሰሉትን አባት ለቤተ ክርስቲያናችንም ተመኘሁ።

እንደ ሰርቢያው አባት ያሉ ጀግና የሆኑ የተዋሕዶ ሌቀ ጳጳስ ቢኖሩ ኖሮ ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ለአውሬው አብዮት አህመድ፦

አንተ አረመኔ የሰይጣን ጭፍራ፤ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ እየሠራህ ነው፤ እጅህን ከከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ አንሳ፤ ክርስቲያኖች ደማቸዋን ላፈሰሱባት ሃገር መቅሰፍቱን እንዳታመጣ ከሃገሬ ጥፋ!” ይሉ ነበር።

አዎ! እንዲህ ያለ “ሰው ምን ይለኛል?” ሳይሆን “እግዚአብሔር ምን ይለኛል?” የሚል አባት ይስጠን!

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Tough Times For Tenacious Tigray | ከባድ ጊዜ ለጠንካራዋ ትግራይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2021

👉 Courtesy: The Spectator

💭 በዚያ መልከአ ምድር የሚወደውን የትውልድ አገሩን የሚከላከለውን ጉልበታማ እና ጠንካራ ሕዝብን በሚዋጋ በማንም ላይ አልቀናም !

💭 I wouldn’t envy anyone fighting in that terrain against a tenacious, vigorous people defending their beloved homeland.

Tigray, Ethiopia’s most northerly region, makes its presence felt all the way down in Addis Ababa, about 430 miles to the south. Even before the current fighting, the prettiest beggars in the rambunctious and strangely endearing Ethiopian capital tended to be the Tigrayan single mothers. They made that daunting journey to escape a rural existence that struck me, during my trips around Tigray, as not dissimilar to European life during the Middle Ages.

When I lived in Ethiopia, I reported from all over Tigray on humanitarian projects, tensions with Eritrea and the influx of Eritrean refugees, even on a brave British expat who was trying to establish a milk farm. I developed a soft spot for the Tigrayans’ vigor and friendly boldness, a contrast to the polite but taciturn Amhara people in Addis Ababa. It’s Ethiopia’s equivalent to the ebullient Irishman versus the stiff-upper-lipped Englishman. The two-year-old daughter of the mother who begged on a street near where I lived in Addis personified Tigrayan spirit. Whenever I passed them in their dirty clothes, that wild little imp would be dancing to the music coming from the stores or running around like a dust devil while her mother smiled indulgently.

Last November, Ethiopia’s prime minister Abiy Ahmed launched a military offensive against Tigray’s regional government. Nine months of atrocious conflict followed. Numerous massacres included the killing of hundreds sheltering at the Church of Our Lady Mary of Zion in Axum, a city that was once the hub of the Axumite Empire, a maritime trading power that at its apogee during the early Christian era was northeastern Africa’s greatest market.

The first time I visited Axum, I made a beeline for Our Lady Mary of Zion. Ethiopian Orthodox Christians claim it houses the Ark of the Covenant. In classic Ethiopian style (understated and underfunded), the church wasn’t much to write home about. The repository of this fabled treasure that has bewitched imaginations and inspired the first and arguably best Indiana Jones film, Raiders of the Lost Ark, was even blander: a small, dome-shaped side chapel guarded by a querulous old monk. My Indiana Jones pretensions deflating, I derived consolation from a nearby field of mysterious-looking and intricately carved memorial obelisks from the third to fourth centuries AD. The largest, some 108, lies wrecked where it fell, like Ozymandias.

At Addyegrat, a key city taken by federal forces as they closed in on the regional capital of Mekelle last November, I got to grips with ti’hilo, Tigray’s answer to Swiss fondue. Barley balls are pierced by twin-pronged carved sticks, dipped in a fiery-looking sauce and placed atop a large plate of injera, a giant gray spongy pancake-like bread whose rubbery surface serves as the platform for most Ethiopian meals. Like most meals in Ethiopia, a ceremony involving a comely young maiden attends this Tigrayan specialty: she sits by your table, rolling little balls of barley between her hands.

Federal troops also took the historic town of Adwa, the scene in 1896 of a climactic battle against the invading Italians, whose defeat made Ethiopia the only African country not to be colonized. The battle became a symbol of pan-Africanism and remains a source of enormous pride to Ethiopians. On its anniversary, I’ve seen drunken Ethiopians in the bars of Addis Ababa becoming so impassioned that foreigners take note of the nearest exit.

And then there is poor Mekelle. Many of its buildings are now pockmarked by bullets or smashed by artillery. Once lovely to visit, Mekelle’s wide, palm-lined avenues and cobbled central area of cafés and frisky bars had the feel of a laidback Mediterranean oasis. Its people embodied Garrison Keillor’s famous opening to his Prairie Home Companion radio show: ‘Welcome to Lake Wobegon, where all the women are strong, all the men are good-looking, and all the children are above average.’ Those Tigray women! So stylish and bold in delicate, ankle-length white dresses with brightly embroidered patterns down the center and edges, set off by gold jewelry, hair tightly braided from the forehead in neat parallel lines that frizz out explosively beneath a white netela shawl.

Not forgetting Tigray’s topography, let me tout the haunting mesas, intimidating escarpments and barren valleys that during antiquity helped keep out foreign intruders and meant, in the words of Edward Gibbon, that ‘the Ethiopians slept near a thousand years, forgetful of the world, by whom they were forgotten’. Amid those cliff-top monasteries and rock-hewn churches I once visited there have now been further scenes of massacre. This formidable landscape, which provides endless mountain redoubts for the Tigrayan resistance, cannot be underestimated. Tigrayan forces have lately taken back the region. Having had my own crack at dealing with insurgencies in Iraq and Afghanistan, I wouldn’t envy anyone fighting in that terrain against a tenacious, vigorous people defending their beloved homeland. But who knows what comes next?

Source

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጀግናው የኦርቶዶክስ ሊቀ-ጳጳስ ፕሬዚደንታቸውን በሰይጣን አምላኪነት በቀጥታ ገሰጹት | እንዲህ ያለ አባት ይስጠን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2021

የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሞንቴ ኔግሮ ግዛት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አምፊሆሊጄ ይህን ተናገሩ፦

የሞንቴኔግሮ ፕሬዚደንት ዱካኖቪች የሰይጣንን ቤተክርስቲያን ይሰብካል እናም ኦርቶዶክስ ሞንቴኔግሮን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ ይሠራል”

አውሬው ከሩሲያ፣ ዩክሬይን፣ ሰርቢያና ሞንቴኔግሮ እስከ ኢትዮጵያ ባሉት ኦርቶዶክስ ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ግልጽ የሆነ ጦርነት አውጇል።

እንደ ሩሲያው ፓትርያርክ ኪሪል እና እንደ ሰርቢያው አቡ አምፊሆልጄ የመሳሰሉትን አባት ለቤተ ክርስቲያናችንም ተመኘሁ።

እንደነሱ ጀግና የሆኑ የተዋሕዶ ሌቀ ጳጳስ ቢኖሩ ኖሮ ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ለአውሬው አብዮት አህመድ፦

“አንተ አረመኔ የሰይጣን ጭፍራ፤ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ እየሠራህ ነው፤ እጅህን ከከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ አንሳ፤ ክርስቲያኖች ደማቸዋን ላፈሰሱባት ሃገር መቅሰፍቱን እንዳታመጣ ከሃገሬ ጥፋ!” ይሉ ነበር።

አዎ! እንዲህ ያለ ሰው ምን ይለኛል?” ሳይሆን እግዚአብሔር ምን ይለኛል?” የሚል አባት ይስጠን!

✞✞✞[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፳፥፳፰]✞✞✞

በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።

✞✞✞[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፬]✞✞✞

የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።

የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፥ እረኞችንም እንዲህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን?

ጮማውን ትበላላችሁ ጠጕሩንም ትለብሳላችሁ፥ የወፈሩትን ታርዳላችሁ፤ በጎቹን ግን አታሰማሩም።

የደከመውን አላጸናችሁትም የታመመውንም አላከማችሁትም የተሰበረውንም አልጠገናችሁትም የባዘነውንም አልመለሳችሁትም የጠፋውንም አልፈለጋችሁትም በኃይልና በጭቈናም ገዛችኋቸው።

እረኛንም በማጣት ተበተኑ፥ ለምድርም አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ፥ ተበተኑም።

በጎቼ በተራሮች ሁሉና በረዘሙ ኮረብቶች ሁሉ ላይ ተቅበዝብዘዋል፥ በጎቼም በምድር ፊት ሁሉ ላይ ተበትነዋል፤ የሚሻም የሚፈልግም አልነበረም።

ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤

ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ ሕያው ነኝና እረኛ ስለሌለ እረኞቼም በጎቼን ስላልፈለጉ እረኞችም ራሳቸውን እንጂ በጎቼን ስላላሰማሩ፥ በጎቼ ንጥቂያ ሆነዋልና፥ በጎቼም ለምድር አራዊት ሁሉ መብል ሆነዋልና

ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤

ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በእረኞች ላይ ነኝ፥ በጎቼንም ከእጃቸው እፈልጋለሁ፥ በጎቼንም ከማሰማራት አስተዋቸዋለሁ። ከዚያም ወዲያ እረኞች ራሳቸውን አያሰማሩም፤ በጎቼንም ከአፋቸው አድናለሁ፥ መብልም አይሆኑላቸውም።

፲፩ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።

፲፪ እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ።

፲፫ ከአሕዛብም ዘንድ አወጣቸዋለሁ ከአገሮችም እሰበስባቸዋለሁ፥ ወደ ገዛ አገራቸውም አመጣቸዋለሁ፤ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በፈሳሾችም አጠገብ በምድርም ላይ ሰዎች በሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ አሰማራቸዋለሁ።

፲፬ በመልካም ማሰማርያ እሰማራቸዋለሁ ጕረኖአቸውም በረጅሞቹ በእስራኤል ተራሮች ላይ ይሆናል፤ በዚያ በመልካም ጕረኖ ውስጥ ይመሰጋሉ፥ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በለመለመ ማሰማርያ ይሰማራሉ።

፲፭ እኔ ራሴ በጎቼን አሰማራለሁ አስመስጋቸውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

፲፮ የጠፋውንም እፈልጋለሁ የባዘነውንም እመልሳለሁ የተሰበረውንም እጠግናለሁ የደከመውንም አጸናለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውንም አጠፋለሁ፤ በፍርድም እጠብቃቸዋለሁ።

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በትግራይ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ | ኢሳት፣ ኢትዮ360 ወዘተ ኢትዮጵያውያን አይደሉም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2021

😈 ኦሮማራ 1.0

ESAT /ኢሳት ትናንትና

ትግሬዎችን የማስጨፍጨፊያ ጥሪ

😈 ኦሮማራ 2.0

Ethio360/ኢትዮ360 ዛሬ

በትግሬዎች ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ ሕጋዊ ነው

እንደው ጉድ ነው! ያውም “ዲያቆን”? በዚህ አስከፊ ግዜ? አቤት ጭካኔ! አቤት አረመኔነት! ፋሽታዊ ገጸ ባሕርያቸው ነው እኮ በእነዚህ ግብዞች እየተንጸባረቀባቸው ያለው።

💭 በትላንትናው ዕለት ጌዜየን መስዋዕት አድርጌና፤ እስኪ ልያቸው ብዬ፤ በተለያዩ የፋሺስት ኦሮማራ የሜዲያ ጃንኮች የሚከተሉትን ጽሑፎች በቀጥታ ስርጭታቸው ወቅት አቅርቤላቸው ነበር።

👉 በ ‘ጽዋዕ ቲውብ’የላኩት፤

ለሚጨፈጨፉት የትግራይ ተዋሕዷውያን ድምጽ ለመሆን አሁን ጊዜ የለኝም!” ዘማሪ ይልማ(‘ሊቀ መዘምራንይልማ ሀይሉ) ከአራት ወራት በፊት በቀጥታ ስርጭት።

ግብዙ ዘማሪ ይልማ ስለ ሰንደቃዓላማ እና ቀለማቱ ትርጉም ሲቀበጣጥር፤ እንዲህ አልኩት፤

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮች ቁስጥንጥንያ ከተማን (ኢስታንቡልን) ለመያዝ ሰራዊታቸው የከተማዋን በር ሰባብሮ ለመግባት በመዘጋጀት ላይ ሳለ፤ የኦርቶዶክስ ልሂቃን ስለ መላዕክት ዓይን ቀለማት እርስበርስ ይጨቃጨቁ ነበር።

እነ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ያሉ ጀግና የጦር መሪዎች የእግዚአብሔርን ስም ሲጠሩ መስማት በጣም ያስደስታል፤ ተመስገን!” አቶ አባይነህ ካሴ ከስድስት ወራት በፊት በቀጥታ ሥርጭት።

ከትግራይ ተዋሕዶ ካህን የመሀመድ ሽህ ይበልጥብኛል፤ አስተዋዮችና የተሻሉ ጨዋዎች ናቸውና” አቶ አባይነህ ካሴ፤ መቀሌ ከፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ነፃ በወጣች ማግስት። ገብታችሁ አዳምጡ!

የብጹእነታቸውን (አቡነ ማትያስ) ንግግር የቆረጡት አረመኔው ግራኝ እና ረዳቱ ጋንኤል ክስረት ናቸው። አቶ አባይነህ ካሴ ደግሞ የጋንኤል ክስረት ጠበቃ ነዎት! የተገለባበጠባት ዓለም! የፍርድ ቀን ተቃርቧል! ወዮላችሁ!”

“ወገኖቼ ወገኖቼን በረሃብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ለአንድ ዓመት ያህል ተሰማርተዋል፤ የተቃውሞና የአንድነት ሰልፍ እንኳን ለማድረግ አይሹም” ስላቸው የስራ ባልደረቦቼ በመገረም ተመስጠው ነበር ያለቀሱት።“

እስኪ ይታየን፤ በኦሮሚያ ሲዖል በአማራውና ተዋሕዷውያን ላይ ለሦስት ዓመታት ያህል እየተፈጸመ ያለውን ጭካኔ ተጋሩ ፈጽመውት ቢሆን ኖሮ አቤት አማራው ያሰማው የነበረው ጩኸት”

አማራ ሆይ፤ ጽዮናውያንን ከድተህ የት የምትደርስ ይመስለሃል? የሚከላከልልህን ከጠላትህ ጋር ሆነህ እያጠቃህ ምን የሚጠብቅህ ይመስልሃል? ገበሬዎችህን እያፈንቀልክና ለገዳዮችህ ኦሮሞዎች ትተውላቸው ወደ ትግራይ እንዲዘምቱ እያደረግክ እኮ ነው፤ ምን ዓይነት መርገምት ቢሰጥህ ነው!”

ይህ ከሃዲ ትውልድ፣ ተዋሕዶ ክርስቲያንም ኢትዮጵያዊም አይደለም፤ ከክርስቶስ ፍቅር ይልቅ ዋቄዮአላህዲያብሎስ የሰጠው ጥላቻ በልጦበታል፤ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን፣ ከሕይወት ይልቅ ሞትን መርጧልና ነው። ስለዚህ ከአህዛብ ወገን ነው የሚቆጠረው። ፍሬው ይህን ያሳያልና!”

👉 በ’ኢትዮቤተሰብ ቲውብ’ የላኩት፤

እንግዲህ የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ደግሞ ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ባዕዳውያን ጋር ሳይቀር አብሮ ተዋሕዶ ተጋሩን በወኔ ለመጨፍጨፍ ዘመተ። የተገለባበጠባት ክንቱ ዓለም!”

ጎረቤቴ ምግብ አጥቶ ቢጠይቀኝ እንዴት እምቢ ልለው እችላለሁ? በጭራሽ የማይታሰብ ነው፤ ጠላቴም እንኳን ቢሆን! ኦሮሞ እና አማራ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ! እጅግ በጣም አረመኔዎች ናችሁ!”

ሁለት መቶ ሺህ ተጋሩ ተዋሕዷውያንን አስጨፈጨፋችሁ የተቀሩትንም በርሃብ ለማጥፋት እየተዘጋቻችሁ ነው። ይህ በዓለም ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ አረመኔነት ነው፤ እናንተ ክርስቲያንም ኢትዮጵያውያንም በጭራሽ ልትሆኑ አትችሉም። ለማንኛውም የፍርድ ቀን ተቃርባለች። ወዮላችሁ! “

እናንተ አህዛብ እንጂ በጭራሽ ኢትዮጵያውያንም ተዋሕዶ ክርስቲያኖችም ልትሆኑ አትችሉም፤ በፍሬዎቻችሁ አይተናችኋል!”

በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ከሃዲዎች የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ! አሜን! አሜን! አሜን!”

👉 በ’ኢትዮ360’የላኩት፤

ሁለት መቶ ሺህ ተጋሩ ተዋሕዷውያንን አስጨፈጨፋችሁ የተቀሩትንም በርሃብ ለማጥፋት እየተዘጋቻችሁ ነው። ይህ በዓለም ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ አረመኔነት ነው፤ እናንተ ክርስቲያንም ኢትዮጵያውያንም በጭራሽ ልትሆኑ አትችሉም። ለማንኛውም የፍርድ ቀን ተቃርባለች። ወዮላችሁ!

እንኳን አንድን የራስህን ሕዝብ ቀርቶ፣ እንስሳቱን እንኳን ምግብ ነፍጎ ለማጥፋት መሻት እጅግ በጣም የከፋ ጭካኔ ነው። ይህ እኮ በዓለም ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ አረመኔነት ነው! ይህ የኦሮሞን እና አማራን አውሬነት የሚያሳይ ሆኖ ነው የሚሰማኝ።”

ተስፋፊዎቹ ኦሮሞዎች እኮ ፳፯/27 ጥንታውያን የኢትዮጵያን ብሔሮችን/ነገዶችን ያጠፉ የዘመኑ አማሌቃውያን ናቸው። ዛሬ ሞኞቹ ተጋሩና አማራዎች የሰጧቸውን ወርቃማ አጋጣሚ ተጠቅመውና ተዋሕዶ ተጋሩን ከምድረ ገጽ አጥፍተው ሙሉዋን ኢትዮጵያን ለመጠቅለል በመሥራት ላይ ናቸው!”

አይ አማራ፤ ከቅዱሳን ተጋሩ አርመኔ ኦሮሞ በልጦባችሁ መነኩሴውን ሳይቀር ለጦርነት ወደ ትግራይ ትልካላችሁ!? ምነው ወደ ወለጋ ታጣቂዎችን የመላክ ወኔ ቢኖራችሁ!”

ከዓመት በፊት ወደ ትግራይ የዘመተው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሰአራዊት ወደ አማራ ክልል ቢሆን ኖር ለመዝመት ያቀደው፤ 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል ለአማራው የሚደርስለት ትግራዋይ ነበር! ይህችን እናስታውሳት!”

ለመሆኑ ባለፈው ሳምንት ላይ በሰይጣናዊው የኤሬቻ በዓል ላይ “ፀረ ግራኝ” መፈክሮችን ሲያሰሙ የነበሩት “ቄሮ ኦሮሞዎች” የት ገቡ? ጋዙ አለቀ እንዴ? ወይንስ እንደጠበቅነው ሁሉም ወደ አራት ኪሎው ቤተ ፒኮክ ተመለሰው ተኙ?! አይይይ!”

👉 በ ‘TMH’ የላኩት፤

ይህ እኮ ከውጭ ጠላት፤ ያውም ከታሪካዊ ጠላት ቱርክ + አረብ ጋር አብሮ ገዳማትን እየጨፈጨፈ ያለ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ነው፤ ለእኔ የዛሬው የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ይህ ፋሺስት የኦሮሞ አገዛዝ ነው። ይህን አገዛዝ በመቃውመና፣ በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ እንዲቆም አባቶች የአንድ ዓመት/የሦስት ዓመት እድል ነበራቸው፤ ሰላማዊ ሰልፍ እንኳን መጥራት አልቻሉም እኮ፤ ይህ ትልቅ ቅሌት ነው።

አባታችን (አቡነ ሙሴ)፤ አላማውማ አዲሱን የዋቄዮአላህዲያብሎስን ሥርዓት በኢትዮጵያ ማስፈን ነው! ባለፈው ሣምንት እኮ በመስቀል አደባባይ በዚህ የአውሬው 666ቱ የአዲስ ምዕራፍ በዓልላይ የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ጨፈሩ፤ ኦሮማራ ባሪያዎቻቸውም አጨበጨቡ፤ አላየናቸውም እንዴ?“

ከክርስቲያን ወንድሞቻችሁ ጎን ተሰልፋችሁ መዋጋት እንኳን ባትፈልጉ፤ ለምንድን ነው ቤተ ክህነት ለአንድ ዓመት ያህል “ወገኖቻችንን አትጨፍጭፉ፣ አታስርቧቸው፣ መንገዱን ክፈቱ፣ እርዳታ አቅርቡ!” ለማለት ሰላማዊ ሰልፍ እንኳን መጥራት ያልቻለችው/ያልፈለገችው?

_____________________________

Posted in Ethiopia, Media & Journalism, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Genocidal Legacy of Evil A. Ahmed in Ethiopia: Rape, Terror-Famine & Hate Speech

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 16, 2021

😠😠😠 😢😢😢

💭 የጽዮን ልጆች፤ በተለይ ወንዶቹ፤ በእናቶቻችንና እኅቶቻችንን ላይ ለተፈጸመው ለዚህ ዓለምን ‘ጉድ!’ ላሰኘ ጭካኔና ግፍ ካልተበቀልን ወንዶች አይደለንም። ሌላው ሁሉ ይቅር! በስጋ የገደሏቸውንም ‘ገድለዋቸዋል’ ማለት እንችል ይሆናል፤ ይህን ጉዳይ ግን በቸልተኝነት፣ በዝምታና በይቅርታ የምናልፈው ጉዳይ በጭራሽ አይደለም! ለትውልድ የምናስተላልፈውን፤ ይህን የዱር አራዊቶች እንኳን በፍጹም የማይፈጽሙትን አረመኔያዊ ተግባር ሁሌ እያስታወሰን ጠላቶቻችንን ለሰባት ትውልድ ያህል እናሳድዳቸዋለን። እግዚአብሔር አምላክ ከእነ ዘርማንዘራቸው ወደ ገሃነም እሳት ያውርዳቸው! አሜን!

The severity and scale of the sexual crimes committed are particularly shocking, amounting to war crimes and possible crimes against humanity.”

All of these forces from the very beginning, everywhere, and for a long period of time felt it was perfectly OK with them to perpetrate these crimes because they clearly felt they could do so with impunity, …. it is intended to humiliate both the women and their Tigrayan ethnic group but described the violence as some of the worst she had ever seen.

Hundreds of women and girls have been gang-raped, subjected to genital mutilation and weeks of sexual slavery by Ethiopian soldiers, Amnesty International has revealed.

Drawing from interviews with 63 survivors, the report sheds new light on a scourge already being investigated by Ethiopian law enforcement officials, with at least three soldiers convicted and 25 others charged.

Some survivors said they had been gang-raped while held captive for weeks on end. Others described being raped in front of their family members.

And some reported having objects including nails and gravel inserted into their vaginas, ‘causing lasting and possibly irreparable damage’, Amnesty said.

‘It’s clear that rape and sexual violence have been used as a weapon of war to inflict lasting physical and psychological damage on women and girls in Tigray,’ said Amnesty’s secretary general Agnes Callamard.

‘Hundreds have been subjected to brutal treatment aimed at degrading and dehumanizing them.

‘The severity and scale of the sexual crimes committed are particularly shocking, amounting to war crimes and possible crimes against humanity.’

______________________________________

Posted in Ethiopia, Health, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግራኝ አገዛዝ ኃብት በማሸሽ ፣ ቅጥረኞችንና መሣሪያዎችን በመሸመት ላይ ነው | ከ፪ ዓመታት በፊት ገዳማቱን እንደሚያጠቃ አስጠንቅቀን ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 26, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 ርዕዮት ሜዲያ በትናንትናው ዕለት

እሑድ ሐምሌ ፲፰/፪ሺ፲፫ ዓ.

ሸህ አላሙዲን ለግራኝ ቅጥረኞችንና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሣሪያዎችን ገዝቶለታልን? ለኢሳያስ እና ለኤሚሬቶች የከፈላቸውስ እርሱ ይሆንን?

(በመለስ ዜናዊ ሞት አላሙዲን፣ ግራኝ፣ ሙርሲ እና ኦባማ እጃቸው አለበት)

👉 ኤድመንድ ብርሃኔ በትናንትናው ዕለት

እሑድ ሐምሌ ፲፰/፪ሺ፲፫ ዓ.

የግራኝ አባ-ገዳይ ኦሮሞ አገዛዝ ባለሥልጣናት ኃብት ወደ ዱባይ በማሸሽ ላይ ናቸው” ድሮን መግዢያ?

አዎ! አረመኔው ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት ባልጠበቀው መልክ ሽንፈትን እና ውርደትን ተከናንቧል፤ ሆኖም ጦርነቱ አላበቃም፣ አውሬው ውድመታዊ ተልዕኮውን ገና አላገባደደም።

የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ‘ኩሽ’ ካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው። ለዚህ ደግሞ ዛሬም የእስማኤላውያኑ አረቦችና ቱርኮች እንዲሁም የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን (ሩሲያ እና ቻይናን ጨምሮ) ድጋፍ አለው።

የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ኩሽካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው።

ጦርነቱን ሲጀምር ሆን ብሎ ከመሪዎች በቀር ኦሮሞ ወታደሮችን አላሳለፈም፤ ያሰለፋቸው ደቡብ ኢትዮጵያውያንን እና አማራ ወታደሮችን እንዲሁም የቤን አሚር ኤርትራውያንን እና ሶማሌዎችን ነበር። ይህም በስልት፣ በተንኮል ነው። እነዚህ ወታደሮች በሰሜን በኩል በትግራይ ታጣቂዎች እጅ እንዲወድቁ በደቡብ በኩል ደግሞ በኤሚራት ድሮኖች እንዲጨፈጨፉ ለማድረግ ነው። አዎ! ምናልባት እስከ አምስት መቶ ሺህ የሚሆኑ ደቡብ ኢትዮጵያውያን፣ አማራ እና ቤን አሚር ወታደሮች መቀሌ እስክትያዝ ድረስ በከንቱ ረግፈዋል። እግዚኦ! መቀሌን እንደተቆጣጠሯት ሴት ደፋሪ የኦሮሞ ወታደሮች ወደ ትግራይ ሰተት ብለው እንዲገቡና የትግራይን ሕዝብ ተፈጥሯዊ ስብጥር ለመቀየር ይችሉ ዘንድ “ድፈሩ! ደቅሉ!” የሚል ትዕዛዝ ተሰጣቸው። የግራኝን “በአደዋ ጦርነት ወቅት “እኛ ኒፊሊሞች” ደቅለናል” የሚለውን ንግግር እናስታውስ። ኦሮሞዎቹ ይህን ተልዕኳቸውን ካገባደዱ በኋላ “ደጀን” ወዳሉት ሕዝባቸው ፈርጥጠው እንዲሄዱ ተደረጉ። የቀረው የግራኝ ሰአራዊት በትግራይ ኃይሎች ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።

አሁን በሁለተኛው ዙር የክተት ዘመቻው ለኦሮሙማው ተልዕኮው ማካተት የማይፈልጋቸውን ብሔር ብሔሰቦች ከየክልሉ በመሰብሰብ ወደ ጦር ግንባር (ሰሜናውያኑ የትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች) በመላክ ለኦሮሞ ተጻራሪ የሆኑትንና ኦሮሞ ያልሆኑትን ሕዝቦች ይጨርሳል፣ ያስጨርሳል። “የኦሮሞ ልዩ ሃይል ወደ ትግራይ ተልኳል የተባለው በከፊል የማታለያ ስልቱ ነው። የማይፈልጓቸውን፤ ምናልባት ከሌላ ብሔሮች ጋር የተዳቀሉትን ‘ኦሮሞዎች’ መርጠው በመላክ እነርሱንም ሊያስጨርሷቸው ስላቀዱ ነው። የኦሮሞ ልዩ ኃይል ከናዝሬት አዳማ አይነቃነቅም። “ኦነግ ሸኔ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ሰራዊት፣ ጃል መሮ ቅብርጥሴ” የሚባለው ሁሉም የግራኝ፣ የሽመልስ፣ የለማ እና የጃዋር ኃይሎች ናቸው። “በምዕራብ ወለጋ ውጊያ አለ፣ የኤርትራ ሰራዊት ኦሮሚያ ገባ…” ሲሉ የነበረውም ነገር ሁሉ የማያልቀው ውሸታቸው አካል ነው። ሐቁ ግን በእዚያ ወታደራዊ ልምምድ ነው የሚያደርጉት፣ ኤርትራውያኑም አሰልጣኞቻቸው ናቸው። ያው የትግራይ መከላከያ ሰአራዊት ብቻውን እየተዋጋ አዲስ አበባን ለመያዝ ሲቃረብ፤ “ከአዲስ አበባ በሰላሳ ኪሎሜትር እርቀት ላይ እንገኛለን” ሲሉ የነበሩት ኦሮሞዎቹ አሁን ፀጥ ለጥ ብለዋል። እንግዲህ እንደለመዱት እኛም ተዋግተን ነበር፣ ታስረናል፣ ተሰውተናል ቅብርጥሴ” በማለት የ“ፊንፊኔ ኬኛ” ሕልማቸውን ዕውን ለማድረግ ሲሉ የሚሰሩት ድራማ መሆኑ ነው። “ትግሬ ሞኝ ነው፤ ያኔም መቶ ሺህ ልጆቹን ገብሮ የማይገባንን ሰፊ ግዛት ሰጥቶናል፤ ዛሬም በሚሊየን የሚቆጠሩ ልጆቹን ገብሮ እስከ ወሎ ያለውን ግዛት ለእኛ ይሰጠናል፤ ‘ራያ ኬኛ!’።” የሚል ጽኑ እመንት ያላቸው ምስጋና ቢሶች፣ እራስ ወዳዶችና ከንቱዎች ናቸው። ዛሬ ኦሮሞዎች የሚመሩት ጽንፈኛ ኃይል በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፈጸመው ወደረ-የለሽ ግፍ በኋላ በዚህ ሃፍረተ-ቢስ የኦሮሞ ምኞት የሚታለል የትግራይ ልጅ ይኖራል ብዬ አላምንም።

አሁን በተለይ የትግራያን፣ የአማርን እና ኦሮሞ ያልሆኑ የደቡብ ሕዝቦችን በትግራይ እና አማራ ግዛት እንዲሰባሰቡ ካደረጉ በኋላ የቱርክን ወይም የኤሚራቶችን ድሮኖች ከኤርትራ ግዛት ለመጠቀም የወሰኑ ይመስላሉ፤ ኢሳያስም ወታደሮቹን ከትግራይ ያስወጣውና ጸጥ ያለውም ይህን የጭፍጨፋ ቴክኖሎጂ አጋጣሚ በመጠባበቅ ላይ ስለሆነ ይመስላል። የእርሱም ሰአራዊት አልቋልና።

በጣናው እምቦጭም የሳውዲዎች፣ የአላሙዲን እና የግራኝ እጅ እንዳለበት ከሁለት ዓመታት በፊት ጽፌ ነበር። ግራኝ የትግራይን ሕዝብ “እንቦጭ፣ ነቀርሳ፣ የቀን ጅብ፣ ዶሮ ወዘተ” ማለቱ፤ እነ አገኘው ተሻገር ደግሞ “የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያ ጠላት ነው! ቅብርጥሴ” ማለታቸው የተለመደውን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ፋሺስቶችን ስልት መጠቀማቸው ነው፤ ሕዝብን ለጅምላ ጭፍጨፋ ለማመቻቸት/ Conditioning

👉“የመናፍቃን ጂሃድ | በተዋሕዶ ትግራይ ላይ እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱት”

🔥 ፪ሺ፲/2010 .

አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤ ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

ከመገንባት ይልቅ ማፍረስ የሚቀላቸው አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጭፍሮቹ በእሳት ባፋጣኝ እስካልተጠረጉ ድረስ በትግራይ እና አማራ ግዛቶች የሰበሰባቸውን ኦሮሞ ያልሆኑ ሕዝቦች፤ በተለይ የትግራይን እና የአማራን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ሙሉ በሙሉ ከማጥፋት፣ ገዳማቱን እና ዓብያተ ክርስቲያናቱን ከማፈራረስ አይመለሱም፤ የሁልጊዜው ፀረክርስቶሳዊው ህልማቸው፤ እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያናትና።

💭 የሚከተለውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ አምና እና ከ፪ ዓመት በፊት ልክ በዚህ ወቅት አቅርቤ ነበር፤ በዚህ ለጽዮን ልጆች የማስጠንቀቂያ መልዕክት ለማስተላለፍ ሞክሬ ነበር፤ ዛሬም በጽኑ ላስጠነቅቅ እወዳለሁ።

👉 France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣቸው ነው

👉 የሚከተለው አምና ልክ በዚህ ሳምንት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦

ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው

ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።

ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!

ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።

ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።

አባ ዘ-ወንጌል ይህን ነግረውናል፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

🔥 ዒላማዎች፦

👉 አክሱም

👉 ላሊበላ

👉 ጎንደር

👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

👉 ዋልድባ

👉 ደብረ ዳሞ

👉 አስመራ

👉 መቀሌ

👉 ግሸን ማርያም

👉 ሕዳሴ ግድብ

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Fears of Spiralling Ethnic Violence in Ethiopia’s Tigray Region – BBC News

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2021

💭 በትግራይ ክልል ውስጥ የጎሳ ግጭት እየጠነከረ መጥቷል

ግጭቱ ወደ አደገኛ አዲስ ምዕራፍ እየገባ ነው የሚል ስጋት እየጨመረ በመምጣቱ ቢቢሲ በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይ ውስጥ የዘር ማጽዳትን አስመልክቶ አዳዲስ ዘገባዎችን ሰምቷል። የትግራይ ኃይሎች በክልላቸው ላይ ቁጥጥራቸውን ማራዘማቸውን የቀጠሉ ሲሆን ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በተናጥል የተኩስ አቁሙን ሊያቋርጥ እንደሚችል በማስጠንቀቅ በአቅራቢያ ካሉ የአማራ እና ከሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ኃይሎችን ለማሰባሰብ ችሏል። ቀጣዩ የጦርነት ቀጠና በአማራ ኃይሎች ቁጥጥር ስር በዋለው በምዕራብ ትግራይ ውስጥ ይሆናል፡፡ የቢቢሲ የአፍሪቃ ዘጋቢ አንድሪው ሃርዲንግ ይህንን ዘገባ ከጎረቤት ሃገር ሱዳን ድንበር አቅርቧል።

The BBC has heard new reports of ethnic cleansing in Tigray, in northern Ethiopia amid growing concern that the conflict is entering a dangerous new stage. Tigrayan forces are continuing to extend their control over the region, prompting the Ethiopian government to warn it may end its unilateral ceasefire and to mobilise forces from nearby Amhara and other parts of the country. The likely next flashpoint is in western Tigray, currently controlled by Amhara forces. BBC Africa correspondent Andrew Harding has this report from the border with neighbouring Sudan.

______________________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“Drain the Sea”: The Genocidal Call Broadcast by ESAT | የኢትዮጵያ ህዝብ የትግራይን ህዝብ እንድያጠፋ በኢሳት የተላለፈው ጥሪ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2021

💭 የኢትዮጵያ ህዝብ የትግራይን ህዝብና እንድያጠፋ ጥሪው የሚያነበው ኦሮማራው መሳይ መኮነን

  • This is an English translation of the genocidal call that was broadcast by the Ethiopian Satellite Television (ESAT) on August 6, 2016.

Urgent call to the people of Ethiopia from the Entire Amhara people in Gondar

To the Ethiopian Satellite Television and Radio Washington DC, USA; Amsterdam, Netherlands, Oromia Media Network Washington DC, USA

Re: A call to reclaim our freedom, which we have been unable to regain peacefully, through whatever forceful measure necessary

On August 5, The Tigray People’s Liberation Front (TPLF) which the Ethiopian people have been struggling against for the past 25 years in the hopes that they would learn from their mistakes and injustices have on August 5, 2016, have deployed their usual ploy and crossed Soreka and Sanja passes at night, assigned their own cadres as guards, and launched a campaign to massacre and exterminate us.

The campaign aimed to frighten the people of Gondar, who have become a headache to them, and stop the struggle that is gaining momentum in the country. However, the heroic people of Gondar came out en masse to encircle the cadres and protect the people and their surroundings. We thank our region’s riot police and militia, who stood by our side by ignoring the orders of this brutal, oppressive minority group; it was a great source of strength for us.

Dear people of Ethiopia,

As you can see, our struggle is not like the typical struggle between a so-called oppressive government and oppressed people as occurs across the world. The struggle is between those who wish to destroy our race and rule over us and the rest of us Ethiopians whose misery has been unending. This is evidenced by the war waged against the people of Gonder by Tigrayan soldiers.

We have also received information that there is an arrogant and contemptful plan to use Tigrayan only forces to take control of Amhara, the vast Oromo, and Southern Ethiopia by controlling two roads:

  1. starting from the Arassa Lasta through Belesa to the South Gondar and then West and East Gojjam using the Temben-Sekota-Lalibela road,
  2. from Muketuri to Selalie using the Temben-Sekota-Lalibela road
  3. North Shoa using the Dessie-Addis Ababa road

Dear people of Ethiopia,

This deadly plot is aimed at 95 million people by 5 million by using unconscionable villains and political sell-outs such as Hailemariam Desalegn and his likes. It is also unfortunate that the 5 million are serving and being used by ten or so leaders at the top and those close to 10,000 around them.

Ethiopians have been begging in various ways for these well-to-do Tigrayans to join the struggle and fight for peace. If that is not possible, we have been urging Tigrayans to distance themselves and show those at the top that they are on their own. However, instead of heeding our request, they have demonstrated their allegiance to them and engaged in psychological warfare to ridicule and humiliate us. What we have gained so far from this is death and humiliation.

Our 25 years of peaceful protests have not resulted in anything. So, what are we waiting for? Are we waiting for them to finish us off one by one? From now on, it is foolish and naive to expect any solutions through dialogue.

Whether we like it or not, there is only one option: pay them back in their own coin and use force to restore our freedom. One way of getting rid of rotten fish is to drain the sea.

Dear people of Ethiopia,

There is no doubt that pent-up frustration after patiently waiting for the right thing can only result in remarkable things. Therefore, we call on all of you, wherever you are – without any hesitation, – to start taking action as follows:

  1. To all Ethiopians in the Amhara Region: You must block roads to Tigray to stop TPLF’s movements. First, Tigray to Addis Ababa road via Dessie. Second, from Woldiya to Wereta; from Shire to Gondar; from Humera to Gondar; and from Metema to Gondar, just like the now blocked roads around Gonder. All of you must come out and block every road to Tigray using stones and tree trunks to stop TPLF’s movement.
  2. To our people in Afar: You must block the roads to Tigray, such as the Wiiha-Shekhit-Afdera road, as well as the roads that take to Asayita using stones and tree trunks to stop TPLF’s movements
  3. To all Ethiopians serving in the army: We do not need to tell you that you did not join the military to serve ten or so tyrannical Tigrayan leaders, a few traitors from our region, to ensure Tigrayan hegemony. Therefore, if possible, take military action against those on the top of the command serving as your superiors. If not, stay at home until you’ve understood the truth because when you do so, we want you alive and to join us because you are our brothers and sisters. We understand your agony and dilemma.
  4. To all Ethiopians: What we have gained through our peaceful struggle has been arrest, beating, death, and losing our race. Therefore, we have to collectively say ‘enough’ and decide that this should stop. Thus, the measures we take to protect ourselves are natural and legal. Therefore, we request Ethiopians to accept our call and stand with us.

Victory for Ethiopians and Ethiopia,

With best regards,

Source

________________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

War in Ethiopia: Holy City Axum Staged Massacre | Guerra na Etiópia Cidade Sagrada Foi Palco de Massacre

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2021

💭 የብራዚል ሜዲያ፤

በኢትዮጵያ በትግራይ ላይ በሚካሄደው ጦርነት እጅግ አስከፊ ከሆኑት ጭፍጨፋዎች መካከል አንዱ በተቀደሰ መሬት ላይ የተከናወነ ሲሆን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠው አሠርቱ ትእዛዛትን የየዘው ጽላተ ሙሴ ይገኛል ብለው በሚያምኑባት አክሱም ከተማ ውስጥ ነው

በጣም እሩቅ የሆኑትና እንደ ጃፓን እና ብራዚል የመሳሰሉት ሃገራት ሳይቀሩ በትግራይ እየተካሄደ ስላለው ጭፍጨፋ፣ በአክሱም ስለተፈጸመው ግፍ፣ ስለ አክሱም ጽዮን እና ስለ ሙሴ እንዲህ ያወሳሉ ፥ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝ” የሚለው ወገን ግን “አለማጣ እርስቴን ካላስመለስኩ፣ ከአረብ እና ቱርክ አህዛብ ጋር አብሬ ተዋሕዶ ትግራዋይን ካልጨፈጨፍኳቸው፣ በረሃብ ካልጨረስኳቸው!” ይላል። ያለማቋረጥ ለዘጠኝ ወር ያህል!

💭 ይገርማል፤ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ ‘ሙሴን’ እንዲህ በማለት ጠቅሼው ነበር፤

ሙሴ እግዚአብሔር ላለው ፈጣሪና ገዥ ሕግ የሠራው የ “መገናኛ” ድንኳንም የሚናገረው ስለሁለቱ ፈጣሪና ገዥ የሕግ አካላት ነው። በዚህም የመገናኛ ድንኳን ውስጥ የተገለጠው የረቀቀውና የመጠቀው አንዱና ዋናው መለኮታዊ ምስጢር ደግሞ የሰውን ልጅም ይሁን ዓለማትን(ሥነፍጥረታትን) በመልካቸውና በምሳሌያቸው ለስማቸውና ለክብራቸው የፈጠሩ ሁለት ሕጎች መኖራቸው ነው። በፊተኛይቱም ድንኳን (እስራኤል ዘስጋ/ሐጋር/እስማኤል)መልክ በምሳሌ የተለጠው እጅግ አስፈሪውና አስደንጋጩ እውነት ደግሞ ሳጥናኤል የራሱ የሁኑትን ዓለማትን (ሥነፍጥረታትን ሁሉ)የፈጠረበት ሕግ እና ሥርዓት መሆኑን ማወቅ አለብን።”

💭 One of the worst massacres of the civil war in Ethiopia took place on sacred ground: precisely in a city where Christians believe the ten commandments given by God to Moses are kept.

👉 Courtesy: Band Jornalismo

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

EU Commissioner: Tigray is Under Siege & Starvation is Being Used as a Weapon of War

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2021

👉 A Cease-fire for Siege

💭 The Nazis’ Horrific Siege of Leningrad is Repeated Today in Tigray, Ethiopia

__________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: