Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ’

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ዕቅድ “እስላማዊት ኦሮሚያ” ትመሠረት ዘንድ ጂኒ ጃዋርን ማንገስ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2021

💭 ከሁለት ዓመታት በፊት በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ጉዳይ አስፈጻሚዎች በግራኝ አህመድ እና ጃዋር መሀመድ በዶዶላ ከተማ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ልክ እነደተካሄደና ግራኝም የኖቤል ሰላም ሽልማት በተሸለመ ማግስት የቀረበ ጽሑፍ ነው። በወቅቱ፤ በጥቅምት ወር ፪ሺ፲፪/2012 ዓ.ም ላይ የእነ ጃዋር መሀመድ ኦሮሞ ሰአራዊት በባሌ ዶዶላ የክርስቲያኖችን ቤት እየመረጠ አቃጥሏል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ዘመቻው ከጀመረ ሦስት ዓመታት አለፉት። የወገኖቹ መታገት፣ መፈናቀል እና መጨፍጨፍ እምብዛም ያልቆረቆረው አማራ ግን ከእነዚህ አረመኔ አህዛብ ጨፍጫፊዎቹ ጋር አብሮ ፊቱን ምንም ባላደረጉት ጽዮናውያን ላይ አዞረ። 😠😠😠 😢😢😢

ለመሆኑ ባለፈው ሳምንት በሰይጣናዊው የኤሬቻ በዓል ላይ “ፀረ ግራኝ” መፈክሮችን ሲያሰሙ የነበሩት “ቄሮ ኦሮሞዎች” የት ገቡ? ጋዙ አለቀ እንዴ? ወይንስ እንደጠበቅነው ሁሉም ወደ አራት ኪሎው ቤተ ፒኮክ ተመለሰው ተኙ?! አይይይ!

😈 “ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

“የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣ እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!!” የዶዶላ ሰማዕታት

“ያው! የአኖሌን ኃውልት ያሠሩት ዐቢይ አህመድ እና እባብ አገዳዎች(አባ ገዳዎች) በ፳፩ኛው ክፍለዘመንም የኢትዮጵያውያንን ጡትና ብልት በመቁረጥ ላይ ናቸው።

ቱርክ በሶሪያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን ለመጨረሻ ጊዜ ከሶሪያ በማጽዳት ላይ ነች፤ ወኪሏ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ደግሞ ለግብጽ ሲባል“ኦሮሚያ” ከተባለው ክልል ክርስቲያኖችን አንድ በአንድ እየጠራረገ ነው።

ወገኖቼ፡ ይሄ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያስወነጅል ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው፤ ጀነሳይድ ነው!!! ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ ሊኖር እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በጣም የሚያስገርም ነው፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ያደነቁራል! ሁሉም ፀጥ!

ዐቢይ ረዳቱን ጂኒ ጃዋርን “ወደ መካ ሳውዲ አረቢያ፣ ወይ ደግሞ ወደ ቱርክና ሚነሶታ ሂድና እዚያ ጠብቀኝ!” ሊለው ይችላል። ይህን ካደረገ ለፍትህ የቆሙ ኢትዮጵያውያን የግራኝ ዐቢይ አህመድን መኖሪያ ቤት ከብበው አናስወጣህም ማለት አለባቸው። የሙአመር ጋዳፊን ቀን ፈጣሪ ያዘዘባቸው ዕለት ጣርና መከራቸው ይበዛል፤ ሞትን ቢመኟትም አያገኟትም!

ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ተጠያቂው100% ግራኝ ዐቢይ አህመድ ነው! መቶ በመቶ!”

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Regime-Change Mission in Ethiopia by Nobel Peace Laureate | የግራኝ የሥርዓት ለውጥ ተልዕኮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2020

👉 “በኢትዮጵያ የሥርዓትለውጥ ተልዕኮ በኖቤል የሰላም ተሸላሚ

በዚህ ጽሑፍ የቀረቡ ዋና ዋና ነጥቦች፤

👉 Who is Abiy Ahmed?

+ አብይ አህመድ ማነው?

👉 Nobel Prize part of the PR Makeover

+ የኖቤል ሽልማት የህዝብ ግንኙነት ትርዒት ማሳያ አካል

👉 Regime Change

+ የአገዛዝ ለውጥ

👉 Dam Target

+ የሕዳሴው ግድብ ዒላማ

👉 Tigray Subjugation the Final Mission

+ የመጨረሻ ተልእኮ፤ ትግራይን ማንበርከክ

“For nothing is secret, that shall not be made manifest; neither any thing hid, that shall not be known and come abroad.”

“It’s like an empire crumbling before our eyes,” is how one diplomat observing the crisis in Ethiopia was quoted as saying. There is no doubt that the historically important nation is facing a momentous threat to its existence.

After two years as prime minister Abiy Ahmed has overseen the collapse of a once strong and independent country, the only nation in Africa never to have been colonized by foreign powers.

The latest eruption of violence is centered on the northwest Tigray region which borders Eritrea and Sudan. Abiy has sent troops and warplanes to bring the oppositional stronghold under the control of the central government in Addis Ababa. Despite claims echoed by the state-run media that federal troops have succeeded in gaining control, the region remains defiant. Hundreds are reported dead from battles. But it is hard to confirm because the region has been cut off by the Abiy regime.

Incongruously, the prime minister who was awarded the Nobel Peace Prize in 2019 has rebuffed appeals from the United Nations to enter into negotiations with the Tigray leadership to avoid further bloodshed. There are fears that the military confrontation could lead to all-out civil war in Africa’s second most populous nation, dragging in neighboring countries in the unstable and poverty-stricken Horn of Africa.

👉 Who is Abiy Ahmed?

The 44-year-old politician is currently the youngest African leader. He came to power in Ethiopia in April 2018 after much opaque political wrangling within a shaky coalition government. Abiy’s tenure was initially meant to be as caretake premier who would oversee elections. However, more than two years later he has postponed elections indefinitely under the pretext of safeguarding public health from the coronavirus pandemic. The Tigray region is dominated by the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) which was formerly the ruling faction following a revolutionary war that ended in 1991. The TPLF were always wary of a hidden agenda behind Abiy. It refused to postpone elections in September and they claim that Abiy is now ruling like a dictator without a mandate.

Abiy was formerly a member of the TPLF-led coalition regime, serving as a minister of technology and before that as a military intelligence officer. While studying for his MBA at the private Ashland university in Ohio (see notable alumni), it is believed that he was recruited by the CIA. His later work as a government minister establishing national security surveillance systems under the tutelage of U.S. spy agencies would have given him immense political powers and leverage over rivals.

👉 Nobel Prize part of the PR Makeover

Abiy was awarded the Nobel Peace Prize in 2019 after almost one year in office as caretaker premier owing to a surprise initiative he embarked on with Eritrean dictator Isaias Afwerki. Controversially, Abiy refused to give press conferences to answer questions on the basis for his award. The settlement was supposed to put at end to a two-decade border dispute between Ethiopia and Eritrea following a three-year bloody war that ended in 2001. As a result, Abiy was generally hailed as a progressive reformer by Western media. The notable thing is, however, the purported peace deal did not deliver any practical improvement in cross-border relations between Eritrea and Tigray, the adjacent Ethiopian region. All of Abiy’s visits to the Eritrean capital Asmara have been shrouded in secrecy. No peace plan was ever published. And, crucially, Tigray people were not consulted on the deal-making undertaken by Abiy who comes from the Oromo region straddling central Ethiopia.

👉 Regime Change

While Abiy was apparently seeking peace outside his nation, the picture inside was very different. As soon as he took power in early 2018, Ethiopia’s tapestry of multiethnic population of nearly 110 million dramatically unravelled from a surge in internecine violence and massive displacement. Prior to that, the federal structure of Ethiopia under the TPLF-led regime (1991-2018) had been relatively stable and peaceful. During those decades, while the socialist orientated authorities maintained close relations with the United States in terms of regional security matters, Ethiopia also pursued nationally independent policies in terms of economic development. Western finance capital was heavily regulated, while China became the main foreign investment partner involved in key infrastructure projects.

A major project is the Blue Nile hydroelectric dam which was inaugurated by the former TPLF prime minister Meles Zenawi who died in 2012. Set to become the biggest power plant in Africa, it was largely self-financed by Ethiopia. Western capital didn’t get a look in.

👉 Dam Target

Nearly three months after Abiy’s catapult to power, the chief engineer of the Blue Nile dam Simegnew Bekele was murdered in what appeared to be an assassination. An investigation by the authorities later claimed it was suicide. Few people believe that from the suspicious circumstances, such as security cameras inexplicably failing and his security detail having been abruptly switched just before his killing. His wife was prevented from returning from abroad to attend the funeral.

The motive for the murder of the chief engineer was to throw the dam’s construction into disarray. The point was not stop its construction but to overhaul the financing of the project with the breakthrough input of Western capital to cover the $5 billion mega-dam.

👉 Tigray Subjugation the Final Mission

Over the past two years, the entire federal nation of Ethiopia has been rocked by sectarian clashes. It is impossible to put an exact number on the death toll but it is estimated to be in the thousands. Political assassinations have become all too common whereas before Abiy’s ascent to office such violence was rare. It appears the deadly strife has stemmed from Abiy and his clique systematically replacing the political administrations in the constituent nine regional governments of Ethiopia. He has also sacked lawmakers in the central parliament in Addis Ababa, replacing them with his own flunkies. All the while the Western media have portrayed the moves as “democratic reforms” carried out by the Nobel laureate prime minister. Violence among the various constituent nations of Ethiopia, it is implied by Western media, is the result of revanchist old regime elements instead of being legitimate resistance to Abiy’s power grab.

The Tigray region has always had strong political and military autonomy. Its five million population is unified behind the TPLF leadership. Thus the northwest region represents an obstacle to the regime-change operation in Ethiopia being carried out by Abiy Ahmed and his foreign backers. Those foreign backers include the United States and Gulf Arab oil regimes who are seeking geopolitical control over the strategic Horn of Africa. For that regime change to succeed, Ethiopia’s political independence must be broken. And in particular the national resistance of the Tigray region must be vanquished.

It is sinister indeed that last weekend while Abiy was launching federal forces on Tigray and cutting off transport, electricity and communications, he flew to visit his Eritrean dictator friend, according to Tigray sources. There are deep concerns that the two politicians are forging a pincer movement to attack Tigray from the south and north on the back of a criminal siege strangling the region.

👉 HOW THE NSA BUILT A SECRET SURVEILLANCE NETWORK FOR ETHIOPIA

Amid concerns about Ethiopia’s human rights abuses, the NSA forged a secret relationship with the country that expanded exponentially over the years.

https://theintercept.com/2017/09/13/nsa-ethiopia-surveillance-human-rights/

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አጥፍቶ ጠፊው ግራኝ አብዮት አቡነ ማትያስን ለመሰዋት ዝግጅት ላይ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020

በቪዲዮው ላይ የቀረበውን የዲያቆን ቢኒያም ፍሬው ኃይለኛ መልዕክትን ከእኔ መልዕክት ጋር አገናዝበን እንየው!

በእነዚህ ባለፉት ቀናት የታየኝና የተሰማኝ ይህ ነው። እራሱ በከፈተው ጦርነት በጣም ግራ የተጋባው ግራኝ፤ ወድውጭ እንኳን ማምለጥ እንደማይችል ተገንዝቦታል፤ በወለጋ በንጹሐን ኢትዮጵያውያን ላይ የተካሄደው የጅምላ ጭፍጨፋ ዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ ስላነቀው፤ በትግራይ ላይ አቅዶ የነበረውን ጦርነት ከጭፍጨፋው ማግስት ወዲያው እንዲጀምር ተገደደ፤ ለሤራው ያቀዳትን ካርድ መዘዘ፤ ስለዚህ አሁን ልክ እንደ ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ አባቱ ኢትዮጵያን እና ቤተ ክርስቲያኗን “አጥፍቼ ልሙት” የሚለው የጥድፊያና ግራ መጋባት ውሳኔ ላይ የገባ ይመስላል። ባለፈው ጊዜ አቡነ መርቆርዮስንም ከአሜሪካ ሮጦ ያመጣቸውና በቅርቡም ወደ ቤተ ፒኮክ ጠርቶ ያነጋገራቸውና ቀደም ሲል ካባ የለበሰውን ለዚህ ሴራው ነው።

👉 አቡነ ማቲያስ ባፋጠኝ አዲስ አበባን ለቅቀው በድብቅ ወደ አንድ ገዳም ቢገቡ ይመረጣል።

👉 ይህ ታቅዶ የነበረው ልክ እነ ጄነራል ሰዓረን በገደለበት ወቅት ነበር። የሚቀጥሉት ቪዲዮ እና አጭር ጽሑፉ ከዘጠኝ ወራት በፊት የቀረቡ ናቸው፦

👉 “ዲያቆን ቢኒያም | የግራኝ አብይ መንግስት ኢትዮጵያንና ተዋሕዶ ሃይማኖቷን ለማጥፋት ተነስቷል

“አብይ እና ጃዋር አብረው ነው የሚሰሩት”

ሕዝቡ እንዲያልቅ፣ ሕዝቡ እንዲሞት፣ ቤተክርስቲያን እንድትጠፋ የሚያደርገው እራሱ መንግስት ነው፤ ሕዝቡ ገና ጠላቱን ለይቶ አላወቀም፣ የቤተ ክርስቲያን አባቶችም ጠላታቸውን አላወቁም ነበር። ግን አሁን አብይ እነርሱም እንደሚያርዳቸው ስለገባቸው መንቃት የጀመሩ ይመስላሉ።

አዎ! ልከ እንደ ጄነራል ሰዓረ፡ አቡነ ማትያስንም ችግኝ አስተክሎ ለዋቄዮ-አላህ የደም ግብር ሊያሳርዳቸው አቅዶ ነበር። በግዜው የታየኝ ይህ ነበር።

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሃጫሉ 2.0 | ስልጤዎቹ የአረብ-ቱርክ ወኪሎች አጀንዳ ለማስቀየር ቀጣዩን ጂሃዳዊ አመጽ ቀሰቀሱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 26, 2020

ቪዲዮው የሚያሳየው በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ የተቀሰቀሰውን አመጽ ነው

ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም ፥ ለአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት ያህል ሲሰራበት የቆየው የእስልምና ጂሃድ ፍኖተ ካርታ ይህ ነው።

የቱርኩን ወስላታ መሪ የኤርዶጋኔን ፈለግ የሚከተለው የአረብ-ቱርክ ወኪል ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የቱርክ ዝርያ ያላቸውን ስልጤዎች “ቤተ ክርስቲያን ነቃ ማለት ጀምራለች፡ ስለዚህ አመጽ ምን እንደሚመስል አሳዩኣቸው፤ ሂዱና መስጊድ አቃጥሉ፤ ከዚያም አመጽ በመቀስቀስ የክርስቲያኖቹን ጉልበትና አጀንዳ ንጠቋቸው፣ ክርስቲያኖቹን አድኗቸው፣ ቤተ ክርስቲያናቱንም አጋዩአቸው!” ብሎ (100%) በማዘዝና እንደተለመደው ከአዲስ አበባ ሹልክ ብሎ በመውጣት ወደ ቤት እምሐራ (ወሎ) ሄዷል። እዚያም “ዛሬም ተወዳጅ ነኝ!” ለማለት ለድጋፍ የሚወጡለትን መሀመዳውያን ወንድሞቹን አዘጋጅቷል። በስልጤ እንደሚታየው ዓይነት ሁኔታ ቀደም ሲል በጂኒ ጃዋርና በሃጫሉ በኩል እንዲሁም በሞጣ ቀራንዮ ጉዳይ አይተናል። ጋላ + ስልጤ + ሶማሌ የኢትዮጵያ ቍ. ፩ ጠላት የአሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ መገልገያ መሳሪያዎች ናቸው ፤ የጅምላ ማጥፊያ መሳሪያዎች።

👉 አምና ላይ ያቀረብኩት ጽሑፍ፦

“ዘመነ ሔሮድሳውያን | የኖቤል ሽልማት ለግራኝ አህመድ እና ለአፈወርቂ | የተዋሕዶ በጎችን ስለሚያስበሉላቸው”

ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለምና ዛሬም ተመሳሳይ ጥቃት በሃገራችን እና ሕዝባችን ላይ ሲፈጽሙ በማየት ላይ ነን። እነዚህ የውጭ ጠላቶች አሁንም ከሃዲ ከሆኑት የውስጥ ባንዳዎች ጋር በማበር እየተፈታተኑን ነው። በተደጋጋሚ እንደሚታየው ከሃዲዎቹ መሀመዳውያን, ስልጤዎች እና “ኦሮሞ” የተባሉት ፍየሎች ናቸው። የ1500ቱ የግራኝ አህመድ ወረራ ሞተር የነበሩት መሀመዳውያን፣ ሶማሌዎች ስልጤዎች እና ኦሮሞዎች ነበሩ። በ1800 መጨረሻ እና በ1930ቹ የጣልያን ወረራዎች እንዲሁም በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ልጆቿ ላይ በ1970ቹ (እ.አ.አ)በተካሄደው የቀይ ሽብር ጭፍጨፋ ላይ ቁልፍ ሚና የተጫወቱትም ጡት ነካሾቹ መሀመዳውያኑ እና ኦሮሞዎቹ እንደነበሩ የታወቀ ነው።

እ.አ.አ በ1935 ዓ.ም የፋሺስት ኢጣሊያ መንግስት እናት ኢትዮጵያን ሲወርር ቀጥተኛ ድጋፍ ሲያገኝ የነበረው በድጋሚ ከመሀመዳውያኑ፣ ሶማሌዎች እና ኦሮሞዎች ነበር። ወደ ኢሉሚናቲዎች ተንኮል ስንመለስ፤ ፋሺስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት በዚሁ ዓመተ ምሕረት ላይ ፋሺስቱ መሪዋ ቤኒቶ ሙሶሊኒ በስካንዲኔቪያኑ የኖበል ኮሜቴ የሰላም ሽልማት ያገኝ ዘንድ በእጩነት ከተመረጡት ውስጥ ይገኝበት ነበር። አዎ! የሰላም ሽልማት፡ ምክኒያቱም ሙሶሊኒ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን፣ ቀሳውስቱንና ካህናቱን፣ ዓብያተ ክርስቲያናቱን እና ገዳማቱን ለማጥፋት ቃል ገብቶላቸው ነበርና ነው። የእኛ ስቃይ እና ሰላም ማጣት ለእነርሱ በጎነትንና ሰላምን ያመጣልና። “የእኛ ድኽነት ለእነርሱ ኃብት ያመጣል” ብለው ስለሚያምኑ። ሕዝብ ጨፍጫፊዎቹ ሂትለርና ሙሶሊኒም የኖበል ሽልማት እጩዎች ነበሩ።

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፋሺስቱ ግራኝ አብዮት የፋሺስቱ ሙሶሊኒ ዓይነት ውርደትን በቅርቡ ይጎናጸፋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 26, 2020

👉 አዶልፍ ሂትለር = ኢሳያስ አፈወርቂ

👉 ግራኝ አብዮት = ሙሶሊኒ = መንግስቱ

👉 በጣም የሚገርም ነው፤ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እሁድ መስከረም ፩ / 1 ፲፱፻፴፮/ 1936 ዓ.ም ሙሶሊኒ በሂትለር የሰሜን ኢጣሊያ መሪ ሆኖ ተሾመ

👉 ቅዳሜ, ሚያዝያ ፳/ 20 ፲፱፻፴፯/ 1937 ዓ.ም ፋሺስቱ ሙሶሊኒ ተገደለ/ ተዘቅዝቆ ተሰቀለ

የፋሺስት አብዮት አህመድ አሊም ዕጣ ፈንታ ይህ ነው!

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቴዎድሮስ | አንበጣ + ሞጋሳ + መደመር ዘር አጥፊ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 20, 2020

በግልጽና 100% እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ነው፤ ኢትዮጵያን ለማዳን ስልጤ፣ ኦሮሞና ሶማሌ የተባሉት መጤዎችና ወራሪ ጎሳዎች ከኢትዮጵያ ምድር መጠረግ፣ እምነታቸው፣ ባሕላቸው እና ቋንቋቸው በህግ መታገድ ግድ ነው። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለዚህ ኢትዮጵያዊ ተልዕኮ በውስጥም በውጭም በይሉኝታ ሳይንበረከክ ቆንጠጥ ብሎ መዘጋጀት አለበት።

👉 ልክ አምና በዚህ ጊዜ ይህን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፦

ዘመነ ሔሮድሳውያን | የኖቤል ሽልማት ለግራኝ አህመድ እና ለአፈወርቂ | የተዋሕዶ በጎችን ስለሚያስበሉላቸው”

አዎ! ሽልማቱ በተዘዋዋሪ ለኢሳያስ አፈወርቂም ነው፤ ለአንድ ተዋሕዶ ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያውያን ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ለሆነው አውሬ…

አዎ! የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መሆኗን ፊት ለፊት እያየን ነው። ዔሳውያኑ ምዕራባውያን የሚያደንቁን፣ የሚያበረታቱን እና የሚሸልሙን የእነርሱን ጥቅም ስንጠብቅ እና የእነርሱን ዲያብሎሳዊ ፍኖተ ካርታ ተከተልን ስንጓዝ ብቻ ነው።

👉 ታሪክ እየተደገመ ነው

የስካንዲኔቪያውኑ የኖበል ሽልማት ኮሜቴ በኢሉሚናቲዎች ቁጥጥር ሥር እንደሆነ የአደባባይ ምስጢር ነው። ዓለማችንን የሚመሩትና የሳጥናኤል ልጆች የሆኑት ነፃ ግንበኞች እ.አ.አ በ1700ቹ ዓመታት ላይ በጀርመኗ ባቫሪያ ግዛት በአዳም ቫይስሃውፕት አነሳሽነት ፀረ-ክርስትና አቋም በመያዝ ከተደራጁበት ጊዜ አንስቶ በመላው ዓለም የፈላጭ ቆራጭነት ሤራ በመጠንሰስ ላይ ይገኛሉ። በተመሳሳይ መንገድ የሳጥናኤልን ተልዕኮ ቀደም ሲል ሲፈጽሙ የነበሩት እስማኤላውያኑ አረቦች እና ቱርኮች ነበሩ።

እነዚህ ሃይሎች በ1500 ዓመታት ላይ ኢትዮጵያ ሃገራችንንና ተዋሕዶ ክርስትናዋን በግራኝ አህመድ ዘመቻ አማካኝነት ለማጥፋት ጥረት አድርገዋል።

ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለምና ዛሬም ተመሳሳይ ጥቃት በሃገራችን እና ሕዝባችን ላይ ሲፈጽሙ በማየት ላይ ነን። እነዚህ የውጭ ጠላቶች አሁንም ከሃዲ ከሆኑት የውስጥ ባንዳዎች ጋር በማበር እየተፈታተኑን ነው። በተደጋጋሚ እንደሚታየው ከሃዲዎቹ መሀመዳውያን, ስልጤዎች እና “ኦሮሞ” የተባሉት ፍየሎች ናቸው። የ1500ቱ የግራኝ አህመድ ወረራ ሞተር የነበሩት መሀመዳውያን፣ ሶማሌዎች ስልጤዎች እና ኦሮሞዎች ነበሩ። በ1800 መጨረሻ እና በ1930ቹ የጣልያን ወረራዎች እንዲሁም በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ልጆቿ ላይ በ1970ቹ (እ.አ.አ)በተካሄደው የቀይ ሽብር ጭፍጨፋ ላይ ቁልፍ ሚና የተጫወቱትም ጡት ነካሾቹ መሀመዳውያኑ እና ኦሮሞዎቹ እንደነበሩ የታወቀ ነው።

እ.አ.አ በ1935 ዓ.ም የፋሺስት ኢጣሊያ መንግስት እናት ኢትዮጵያን ሲወርር ቀጥተኛ ድጋፍ ሲያገኝ የነበረው በድጋሚ ከመሀመዳውያኑ፣ ሶማሌዎች እና ኦሮሞዎች ነበር። ወደ ኢሉሚናቲዎች ተንኮል ስንመለስ፤ ፋሺስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት በዚሁ ዓመተ ምሕረት ላይ ፋሺስቱ መሪዋ ቤኒቶ ሙሶሊኒ በስካንዲኔቪያኑ የኖበል ኮሜቴ የሰላም ሽልማት ያገኝ ዘንድ በእጩነት ከተመረጡት ውስጥ ይገኝበት ነበር። አዎ! የሰላም ሽልማት፡ ምክኒያቱም ሙሶሊኒ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን፣ ቀሳውስቱንና ካህናቱን፣ ዓብያተ ክርስቲያናቱን እና ገዳማቱን ለማጥፋት ቃል ገብቶላቸው ነበርና ነው። የእኛ ስቃይ እና ሰላም ማጣት ለእነርሱ በጎነትንና ሰላምን ያመጣልና። “የእኛ ድኽነት ለእነርሱ ኃብት ያመጣል” ብለው ስለሚያምኑ። ሕዝብ ጨፍጫፊዎቹ ሂትለርና ሙሶሊኒም የኖበል ሽልማት እጩዎች ነበሩ።

👉 ጦርነት ሰላም ነው

ታዲያ ዛሬም ለዳግማዊ ግራኝ አህመድ የኖበል ሽልማት ቢሰጡት ብዙም አያስደንቀንም። የጠበቅነው ነው። ዐቢይ አህመድ በደርግ ዘመን እ.አ.አ በ1976 ዓ.ም የተወለደ ነው። ልክ በዚህ ዓመተ ምሕረት ነበር በተዋሕዶ ልጆች ላይ የቀይ ሽብር ዘመቻው የተጀመረው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ዐቢይ አህመድ ለሃገረ ኢትዮጵያ መጥፎ ዕድል ይዞ መጥቷል፤ በሚሄድበት ቦታ ሁሉ የእሳት፣ የሞትና የእልቂት ጥላዎች ያንዣብባሉ። (ቀይ ሽብር፣ ባድሜ ጦርነት፣ ሩዋንዳ ዕልቂት፣ የአብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ)

“እኔ ቤተ ክርስትያን አላቃጠልኩም: ካህናትን አልገደልኩም: ግፍ አልሰራሁም ስለዚህ ይቅርታ አልጠይቅም” በዓለማችን ላይ እንዲህ የሚናገር ብቸኛ የሃገር መሪ ዐቢይ አህመድ ብቻ ነው። ይህ የኢትዮጵያውያን ጄነራሎች ገዳይ፣ አረጋውያን አፈናቃይ እና ሃገር ሻጭ ነው ከስዊድናዊቷ ሕፃን ግሬታ ተንበርግ (ሙሉ ሰው አይደለችም – ሮቦት ነገር ነች) ጋር ተፎካክሮ የኖበል ሰላም ሽልማት ያገኘው። ያለምክኒያት አልነበረም ሲኖዶሶቹን “ያስታርቅ” ዘንድ ፈጥኖ የተላከው፣ ያለምክኒያት አልነበረም ወደ ኤርትራ የተላከው፣ ያለምክኒያት አይደለም ካቢኔቱን በሴቶች የሞላው፣ ያለምክኒያት አይደለም በአለም የመጀመሪያውን “የሰላም ሚንስቴር” እንዲያቋቋም ብሎም ሴት እና ሙስሊም ሚንስትር እንዲሾም የታዘዘው። ዋው! የኢትዮጵያ የሰላም ሚኒስቴር/ቤት መሆን የሚገባትማ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነበረች።

ሁሉም ነገር በደንብ የተቀነባበረ መሆኑን የሚያሳየን ሌላ ነገር፤ በኖቤል ሽልማቱ ዋዜማ የተካሄደው የምኒልክ ቤተመንግስት ምረቃ ስነ ሥርዓት ነበር። ልብ አልን? ከተጋባዦቹ መካከል “ከሴም ሰፋሪዎች የፀዳችውን የወደፊቷን ኩሻዊት ምስራቅ አፍሪቃ” ለመመስረት የሚረዱት ኪስዋሂሊ ተናጋሪዎቹ የኬኒያ፣ ኡጋንዳና መሰሎቻቸው መሪዎች ነበሩ። ጃምቦ ጆቴ!

በነገራችን ላይ፤ ይህን ቤተመንግስት “ለማሳደስ” ገንዘቡ የተገኘው ከተባበሩት የአረብ ኤሚራቶች መንግስት ነው። ታሪካዊ ጠላቶቻችን የሆኑት አረቦች ለቤተመንግስት ማሳደሻ ገነዘብ ይሰጡናል፤ የሚገርም ነገር አይደለምን?! ዓላማቸው ግን ጠለቅ ያለ ነው። ዐቢይ አህመድ በምኒሊክ ቤተመንግስት ቅጥር ግቢ ብዙ ምስጢሮች እንዳሉ ተነግሮታል፤ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን የተደበቁ ቅርሶችና ኃብቶች እዚያ እንደሚገኙ ተጠቁሟል የሚል እምነት አለኝ። ግቢው በየቦታው ተቆፋፍሮ ይታያል። እኔ የምጠረጥረው ጽላቶች ነው፤ ግቢው ውስጥ ከጠላት የተደበቁ ታቦታት/ ጽላቶች ይኖሩ ይሆናል፤ ያለምክኒያት ቤተመንግስቱን “ለማደስ” አልተነሳሱም፤ ያለምክኒያት ከአረቦች ገንዘብ አልተቀበሉም። እንደሚታወቀው የሳውዲው ወኪል ሸህ መሀመድ አላሙዲን ፍልውሃ አካባቢ የሚገኘውን ሸረተን ሆቴልና መስጊዱን ሲገነባ እዚያ ክቡር የሆኑና ከግራኝ አህመድ የተደበቁ ታቦታት እንደሚገኙ በወቅቱ በነበሩት የመንግስት ባለሥልጣናት ተጠቁሞ ስለነበር ነው። እነዚህን ታቦታት አውጥቷቸው ይሆን?

👉 ሔሮድሳውያን የመጥምቁ ዮሐንስ አንገት ቆራጮች የተዋሕዶ ልጆችን አንገት በመቁረጥ ላይ ናቸው

የአለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሆኑት ሉሲፈራውያኑ ወቅታዊ አጀንዳ የማይፈልጓቸውንና ‘አደገኛ’ የሚሏቸውን ሕዝቦች (ክርስቲያኖችን) ቁጥር ቅነሳ ነውና የብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ሕይወት በድጋሚ ለመቅጠፍ የቀይ ሽብር ዘመን ተመልሶ እንዲመጣ እነ ገዳይ አብይን በማበረታት ላይ ናቸው። አዎ! ዳግማዊ ግራኝም እንደ መንግስቱ ኃየለ ማርያም “ኢትዮጵያ ትቅደም!” በማለት ዲያብሎሳዊ ዓላማውን በማስተገበር ላይ ይገኛል። አሁን የሚታየው የብሔር ግጭት ለዋንኛው ግጭት መንደርደሪያ ነው፤ ዋናው ጦርነት መንፈሳዊ ውጊያ ነው፤ የሃይማኖት ጦርነት ነው። በሁለት አምልኮዎችና አማልክት መካከል የሚደረግ ጦርነት ነው። ዋናው ፍልሚያ በ ኢትዮጵያ አምላክ በእግዚአብሔር እና በዲያብሎስ ዋቄዮ-አላህ ፣ በቃየል እና በአቤል(ሴት)፣ በእስማኤልና በይስሐቅ፣ በዔሳው እና በያዕቆብ መካከል ነው እየተካሄደ ያለው።

ገዳይ ግራኝ አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማት የተሰጠው ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እንዲጨፈጭፍላቸው መሆኑን በፍጹም አንጠራጠር። ተዋሕዶ ክርስትና በምዕራባውያኑ ዔሳውያን እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን የምትጠላ የሳጥናኤል ጎል ነች።

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አንበጣ = ሞጋሳ = መደመር | እንቁራሪት ዝሆን አክል ብላ ተሰንጥቃ አንበጣ ሆነች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 20, 2020

ቀባጣሪው ቀጣፊ ግራኝ አህመድ ባለፈው ዓመት ምን ብሎን ነበር?

“ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን…።”

እንግዲህ ዝሆን አክላለሁ ያለችው እንቁራሪት አሁን ተሰንጥቃ አንበጣ ሆነች፣ መሞቻዋም ተቃርቧል።

👉 “ጠላትህ ሲሳስት ተወው! ዝም በለው!” የሚል አባባል አለ፤ ስለዚህ “ለምን/እንዴት እንደዚህ አለ?” አንበል፤ የአባቶች ፀሎት አፉን እንዲከፋፍትልን እየተደረገ ነውና። ይሄን የበሻሻ ቆሻሻ የእነ ስመኘው በቀለ ደም እሳት ሆኖ ገና ይጠብሰዋል።

👉 “ኢኮኖሚው በ 6% እድገት አሳይቷል” አለን ፥ ዋው! አውሬው እኮ 666 ነው ብለናል!

አንበጣ = ጋላ ሞጋሳ = መደመር

👉 እኔኮ ከልጅነቴ ጀምሮ የጋላ ፈረሰኞችን እንቅስቃሴ ሳይ በጣም ባይተዋር ሆኖብኝ “ኧረ ምንድን ነው? እያልኩ በመግረም እራሴን እጠይቅ ነበር። ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የሚታየውን በደንብ ተመልከቱት፤ የሰዎቹም የፈረሰኞቹም እንቅስቃሴ ሰውኛ እና ፈረሰኛ አይደለም፤ ፈረስ እንዲህ ብርር እያለና እየተቁነጠነጠ መራመድ የለበትም፤ እንቅስቃሴው አንበጣዊ ነው፤ አጋንንታዊ ነው!

ዓይን ያለው ይመልከት! ጆሮ ያለው ይስማ! ለደቂቃም ቢሆን ከአንበጣው አውሬ ጋር የተደመራችሁ ሁሉ ቶሎ ንስሐ ገብታችሁ የአውሬውን ምልክት ከግንባራችሁ ላይ በጸበል አጽዱት!

[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፱፥]

፩ አምስተኛውም መልአክ ነፋ፤ ከሰማይም ወደ ምድር ወድቆ የነበረ ኮከብ አየሁ፥ የጥልቁም ጕድጓድ መክፈቻ ተሰጠው።

፪ የጥልቁንም ጕድጓድ ከፈተው፤ ጢስም ከታላቅ እቶን እንደሚወጣ ጢስ ሆኖ ከጕድጓዱ ወጣ ፀሐይና አየርም በጕድጓዱ ጢስ ጨለሙ።

፫ ከጢሱም አንበጣዎች ወደ ምድር ወጡ፥ የምድርም ጊንጦች ሥልጣን እንዳላቸው ሥልጣን ተሰጣቸው።

፬ የእግዚአብሔርም ማኅተም በግምባራቸው ከሌለባቸው ሰዎች በቀር በምድር ያለውን ሣር ቢሆንም ወይም ማናቸውንም የለመለመ ነገር ወይም ማናቸውንም ዛፍ እንዳይጐዱ ተባለላቸው።

፭ አምስትም ወር ሊሣቅዩአቸው ተሰጣቸው እንጂ ሊገድሉአቸው አይደለም፤ እነርሱም የሚሣቅዩት ሥቃይ ጊንጥ ሰውን ነድፎ እንደሚሣቅይ ነው።

፮ በዚያም ወራት ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ አያገኙትምም፥ ሊሞቱም ይመኛሉ ሞትም ከእነርሱ ይሸሻል።

፯ የአንበጣዎቹም መልክ ለጦርነት እንደ ተዘጋጁ ፈረሶች ነው፥ በራሳቸውም ላይ ወርቅ እንደሚመስሉ አክሊሎች ነበሩአቸው፥ ፊታቸውም እንደ ሰው ፊት ነበረ፤

፰ የሴቶችን ጠጕር የሚመስል ጠጕር ነበራቸው፥ ጥርሳቸውም እንደ አንበሳ ጥርስ ነበረ፥

፱ የብረት ጥሩር የሚመስልም ጥሩር ነበራቸው፥ የክንፋቸውም ድምፅ ወደ ጦርነት እንደሚጋልቡ እንደ ብዙ ፈረሶች ሰረገላዎች ድምፅ ነበረ።

፲ እንደ ጊንጥም ጅራት ያለ ጅራት አላቸው በጅራታቸውም መውጊያ አለ፥ ሰዎችንም አምስት ወር እንዲጐዱ ሥልጣን አላቸው።

፲፩ በእነርሱም ላይ ንጉሥ አላቸው እርሱም የጥልቅ መልአክ ነው፥ ስሙም በዕብራይስጥ አብዶን በግሪክም አጶልዮን ይባላል።

፲፪ ፊተኛው ወዮ አልፎአል፤ እነሆ፥ ከዚህ በኋላ ገና ሁለት ወዮ ይመጣል።

፲፫ ስድስተኛውም መልአክ ነፋ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ካለ በወርቅ ከተሠራ መሠዊያ ቀንዶች አንድ ድምፅ ሰማሁ፥

፲፬ መለከትም ያለውን ስድስተኛውን መልአክ። በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ የታሰሩትን አራቱን መላእክት ፍታቸው አለው።

፲፭ የሰዎችንም ሲሶ እንዲገድሉ ለሰዓቱና ለቀኑ ለወሩም ለዓመቱም ተዘጋጅተው የነበሩ አራቱ መላእክት ተፈቱ።

፲፮ የፈረሰኞችም ጭፍራ ቁጥር እልፍ ጊዜ እልፍ፥ እልፍ ጊዜ እልፍ ነበረ፤ ቁጥራቸውን ሰማሁ።

፲፯ ፈረሶቹንና በእነርሱም ላይ የተቀመጡትን እንዲሁ በራእይ አየሁ፤ እሳትና ያክንት ዲንም የሚመስል ጥሩር ነበራቸው፤ የፈረሶቹም ራስ እንደ አንበሳ ራስ ነበረ፥ ከአፋቸውም እሳትና ጢስ ዲንም ወጣ።

፲፰ ከአፋቸውም በወጡት በእሳቱና በጢሱ በዲኑም በእነዚህ ሦስት መቅሰፍቶች የሰዎቹ ሲሶ ተገደለ።

፲፱ የፈረሶቹ ሥልጣን በአፋቸውና በጅራታቸው ነውና፤ ጅራታቸው እባብን ይመስላልና፥ ራስም አላቸው በእርሱም ይጐዳሉ።

፳ በእነዚህም መቅሠፍቶች ያልተገደሉት የቀሩቱ ሰዎች ለአጋንንትና ያዩ ወይም ይሰሙ ወይም ይሄዱ ዘንድ ለማይችሉ ከወርቅና ከብር ከናስም ከድንጋይም ከእንጨትም ለተሠሩ ለጣዖቶች እንዳይሰግዱ ስለ እጃቸው ሥራ ንስሐ አልገቡም፤

፳፩ ስለ መግደላቸውም ቢሆን ወይም ስለ አስማታቸው ወይም ስለ ዝሙታቸው ወይም ስለ ስርቆታቸው ንስሐ አልገቡም።

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቤተ ክርስቲያን ሆይ መከራሽ መብዛቱ፤ ከአንቺው አብራክ ወጥተው ጎራዴ አነገቱ፤ ተባብረው ሊወጉሽ ባንቺ ላይ ዘመቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 15, 2020

ሳሪስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከኮሙኒዝም ሲዖል የተረፉት ኦርቶዶክስ ሩሲያውያን በኦሮሞ ሲዖል እየተካሄደ ስላለው የክርስቲያኖች ጭፍጨፋ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 14, 2020

በዚህ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቴሌቬዥን ባቀረበው ድንቅ ሪፖርት የተካተቱት ጽሑፎች፦

የሚያሳዝነውና ለማመን የሚያስቸግረው ነገር ደግሞ፤ ይህ ሁሉ ጭፍጨፋ የሚካሄደው ከአፍሪቃ በጣም ክርስቲያናዊት ሃገር በሆነችው በኢትዮጵያ መሆኑ ነው።”

እነዚህ ቃላት ብዙ ነገር ይነጉርናል!

+++የኢትዮጵያ መስቀል+++

👉 ኦሮሚያ በተባለው የኢትዮጵያ ክልል አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ተዘርፈዋል፣ ብዙ ካህናትና ምእመናን ተገድለዋል።

👉 ፪ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በገዛ አገራቸው ስደተኞች ለመሆን ተገድደዋል።

👉 በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መንግስታዊ የሆነ ስደት እና በደል እየተካሄደ ነው።

👉 ይህ መንግስታዊ ስደት በጣም ጭካኔ የተሞላበትና ብዙ ደም የፈሰሰበትም ነው።

👉 መሀመዳውያኑ ማህተብና መስቀል ያደረጉ ክርስቲያኖችን እያሳደዱ በድንጋይ ወግረው፣ በሜንጫና በጠርሙስ ሳይቀር አርደው ይገድሏቸዋል።

👉 የዚህም ስደት ተቀዳሚ ዓላማ ክርስቲያኑ መስቀሉን እንዳያደርግ፣ ማንነቱን እንዲቀይርና አካባቢውን ለቅቆ እንዲሄድ ለማስገደድ ነው።

👉 ጋሎቹ ክርስቲያኖችን በእንደዚህ ዓይነት ሜንጫ ያሳድዳሉ፤ ይህ ሁሉ ጉድ ህልም አይደለም፡ እውነታ እንጅ።

👉 በኦሮሚያ የሚካሄደው ጭካኔ የምታዩት ነው፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በሜንጫ፣ በካራ፣ በዱላና በጥይት ተቀጥቅጠው ተገድለዋል።

👉 የሚያሳዝነውና ለማመን የሚያስቸግረው ነገር ደግሞ፤ ይህ ሁሉ ጭፍጨፋ የሚካሄደው ከአፍሪቃ በጣም ክርስቲያናዊት ሃገር በሆነችው በኢትዮጵያ መሆኑ ነው።

👉 በኢትዮጵያ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች ለዘመናት በአንፃራዊ ሰላም ኖረዋል፤ ዛሬ ግን ሁሉም ነገር

ተቀይሯል፤ ሙስሊሞቹ ስለ እምነታቸው በግልጽ ማወቅ ሲችሉ ክርስቲያኖችን ማሳደድ ጀምረዋል።

👉 የእስልምና መሪዎች ከመንግስትና ፖሊስ ጋር በመናበብና በማበር ክርስቲያኖችን እያጠቁ ነው፤ ገዳዮችን እየደበቁ ነው፤ ስለ ግድያውና ስደቱ መረጃ እንዳይወጣም አፍነውታል።

👉 መንግስት ክርስቲያኖችን አይረዳም፤ አይጠብቅም፤ እስካሁን በብዙ ሺህ ክርስቲያኖች ተገድለዋል፤

በጣም ብዙዎች ቆስለዋል፣ ተሰድደዋል።

👉 የኦሮሞ ጽንፈኞቹ ዓላማቸው የገደሉትን ገድለው የተረፉትንም አካለስንኩል ማድረግና ማኮላሸት ነው።

👉 የሚገርመው፤ ዋና ዋናዎቹ ዓለም አቀፋዊ የመገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ስለሚካሄደው ጭፍጨፋ አንድም ቃል ለመተንፈስ አለመቻላቸው/አለመፈለጋቸው ነው።

👉 ጭፍጨፋው የቀጠለው ሜዲያዎቹ ፀጥ በማለታቸው ነው፤ ይህ ሁኔታ መቀየር አለበት፤ እኛ መናገር አለብን!

👉 የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን መስበር ማለት፤ ሃገሪቷን ማፈራረስ በአካባቢው ያሉትን ሃገራትንም ማተረማመስ ማለት ነው።

👉 በኢትዮጵያ ተዋሕዷውያን ከ ፷/60 በመቶ በላይ መሆናቸው አገዛዙን አላስደሰተውም።

👉 በጎንደር አካባቢ ያሉ ክርስቲያኖች ከሩሲያ እና ከመላው ኦርቶዶክሱ ዓለም ዕርዳት ማግኘት ይሻሉ።

👉 ስለ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች በማስታወሳችን ብቻ ተዋሕዷውያን ምስጋናቸውን እየገለጡልን ነው።

👉 ኢትዮጵያ ክርስቲያን የሆነችው በአንደኛው ክፍለ ዘመን ሐዋርያው ፊሊጶስ የኢትዮጵያን ጃንደረባ ካጠመቀበት ዘመን አንስቶ ነው።

👉 ዛሬ በኢትዮጵያ አብዛኛዎቹ የዓለማችን ጽኑ ክርስቲያኖች የሚኖሩባት ሃገር ናት፤ ተዋሕዷውያን ከ፷፭/65 ሚሊየን በላይ እንደሆኑ ይገመታል።

👉 እንደ እኔ ግንዛቤ ከሆነ ኢትዮጵያውያን በግለሰብ ደረጃ ከክርስቶስ ጋር ጽኑ ግኑኝነት ያላቸው ክርስቲያኖች ሆነው ይታያሉ፤ ይህ በእኛ ሃገር በሩሲያ እንኳን አይታይም።

👉 በክብረ በዓላቱ ወቅት፤ በተለይ ደግሞ በጸሎትና ሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት ከእግዚአብሔር ጋር ምን ያህል ጥልቅ ግኑኝነት እንዳላቸው ለምታዘብ በቅቻለሁ።

👉 የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ሓላፊ ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ፓትሪያርክ

ከብፁዕ ወቅዱስ ኪሪል ጋር በሩሲያ አብረው ተምረዋል።

👉 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሩሲያ።

👉 የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለብዙ ዘመናት ለውጩ ዓለም ዝግ ሆና በመቆየቷ ሌሎች የጠፋባቸውን

በጣም ክቡርና ውድ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ለመጠበቅ ችላለች።

👉 ለኢትዮጵያውያን ክርስቶስ ሕይወት ነው፤ ለክርስቶስ ባላቸው እምነት ሕይወታቸውን ለመስጠት ዝግጁዎች ናቸው።

👉 እስከ ቅርብ ጊዜ በኮሙኒዝም ሥርዓት ሲበደሉ፣ ሲሰደዱና ሲሰቃዩ የነበሩት ሩሲያውያን ዛሬ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ የደረሰውን ህመም በቀላሉ መረዳት ይችላሉ።

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሕገ-ወጡ ‘መንግስት’ ቤተ ክርስቲያንን ግብር እንድትከፍል በማዘዙ ት/ቤቶች እየተዘጉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020

ከመሀመዳውያኑ አገራት በቀር ቤተ ክርስቲያን ግብር የምትከፍልበት አገር በዓለም ላይ የለም!ወገኖች፤ ይህ እኮ በሙስሊም አገራት እስላም ባልሆኑት ላይ የሚጣል አፓርታይዲያዊ/ አድሏዊ የባርነት ግብር መሆኑ ነው፤ “ጂዝያ” ይሉታል። ገበሮነቱ የ፪ሺህ ዓመት ታሪክ ባላት ቤተክርስቲያን ላይ ጀምሯል ማለት ነው። ከዚህ የከፋ ምን ውርደት አለ?! 

እንግዲህ እያየን እና እየሰማን ነው፤ ግራኝ አህመድ እና የቄሮ ፋሺስት አገዛዙ በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ጦርነቱን ከሁሉም አቅጣጫ በማጧጣፍ ላይ ይገኛል። ይህን ሁሉ ጉድ ፋሺስት ኢጣሊያ እንኳን አልፈጸመችውም ነበር!

አባቶች እባካችሁ እንደ ዘመነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ፣ እንደ ዘመነ አድዋ ሕዝበ ክርስቲያኑን ቆፍጠን ላለ ተቃውሞ አነሳሱት! የተቃውሞ ሰልፍ ያለምንም ቅድመ-ዝግጅት ጥሩ፤ አስር ሚሊየን ክርስቲያን ወደ አራት ኪሎና ዙሪያው ይወጣል፣ ባካችሁ ይህን ሀገ-ወጥ ፋሺስታዊ አገዛዝ እንደ መንግስትነት ከመቀበል ተቆጠቡ፤ በጥብቅ ገስጹት! አውግዙት!”ከስልጣን ውረድ!” በሉት፤ ከዚህ በላይ ምን ትጠብቃላችሁ?

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: