ኢትዮጵያውያን በባሕርይ ጽኑነታቸው በዓለም የታወቁ ናቸው፤ ይህን ሃቅ የጉግል ተቋም ሳይቀር መስክሮታል፤ እንደው ወንድሞቼ፤ ታዲያ ዛሬ የምታንጸባርቁት አቋም–የለሽነታችሁ ከየት የመጣ ይሆን? የእነ ሲ.አይ.ኤ አዕምሮ ቁጥጥር ሙከራ ሰለባ ሆናችሁን? ለይሁዳዊ ክህደታችሁ ሌላ ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም፤ ባካችሁ ወንድሞች ለልጆቻችሁ ስትሎ ቶሎ ንስሐ ግቡ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2020
ኢትዮጵያውያን በባሕርይ ጽኑነታቸው በዓለም የታወቁ ናቸው፤ ይህን ሃቅ የጉግል ተቋም ሳይቀር መስክሮታል፤ እንደው ወንድሞቼ፤ ታዲያ ዛሬ የምታንጸባርቁት አቋም–የለሽነታችሁ ከየት የመጣ ይሆን? የእነ ሲ.አይ.ኤ አዕምሮ ቁጥጥር ሙከራ ሰለባ ሆናችሁን? ለይሁዳዊ ክህደታችሁ ሌላ ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም፤ ባካችሁ ወንድሞች ለልጆቻችሁ ስትሎ ቶሎ ንስሐ ግቡ!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መምሰል, መደመር, አብርሃም እና ፈርዖን, ክህደት, ዐቢይ አህመድ, ዘመድኩን በቀለ, የሽበር ፋንታሁን, ጢም, ጺም, ፈርዖን | Leave a Comment »