Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጸረ-ክርስቲያን ሤራ’

#TigrayGenocide | የዩናይትድ ስቴትስ ፖሊሲ የአፍሪካን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ እንዴት እንዳቀደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 14, 2021

💭 ብራዚላዊው ክርስቲያን የሰው ሕይወት መብት ተሟጋች፤ ሬይመንድ ዴ ሶዛ (የሰው ሕይወት ዓለም አቀፍ/ HLF)

👉 የሂንሪ ኪሲንገር ዘገባ የአፍሪካን የህዝብ ቁጥር ለመቀነስ የአሜሪካ መንግስት ፖሊሲ ነው

👉 በአፍሪካ ውስጥ እርዳታ ለመስጠት ፣ ውሃ ፣ ትምህርት ቤት ፣ ወዘተ ሳይሆን የእርግዝና መከላከያ እና ፅንስ ማስወረድ ነው

👉 አሜሪካ እንደምትፈልጋቸው የማዕድን ሀብቶቻቸውን እንዳይጠቀሙ የአፍሪካን ቁጥር ለመቀነስ

💭 Raymond de Souza (Human Life International):

👉 The Kissinger Report is a USA Govt policy to reduce African population

👉 To give AID in Africa, not water, school, etc but contraception & abortion

👉 To shrink African population so they don’t use their mineral resources as USA needs them

💭 Raymond de Souza, KM is Brazilian by birth, Catholic by grace and American by choice. He is the Delegate for International Missions for Human Life International and regularly travels all over the world to represent HLI in our mission activities as we refute the Culture of Death and proclaim the Gospel of Life.

He is also the President of the Sacred Heart Institute in the United States; EWTN program Host; Knight of Magistral Grace of the Sovereign Military Order of Malta and Coordinator of the Knights of the Sacred Heart Legion.

Raymond has distinguished himself as an international Catholic Pro-Life activist, apologist, author and broadcaster. Fluent in English, Spanish, French and Portuguese and also having conversational ability in Italian and Afrikaans, he has given over 2,500 talks on pro-life, Catholic apologetics and related topics, in person, on radio and television. His work has assisted religious education programs at parishes, schools, and lay organizations on five continents. He has a weekly column on Catholic apologetics in the national Catholic newspaper, the Wanderer.

Source

_______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 2 Comments »

በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጦርነት ሃይማኖታዊ/ጂሃዳዊ ተልዕኮ እንዳለው የብሪታኒያ ፓርላማ በግልጽ ጠቁሞናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 14, 2021

✞✞✞የፀሎተ ፍትሓት ስነ ሥርዓት ለትግራይ ሰማዕታት✞✞✞

❖❖❖በአሰቃቂ ሁኔታ በጭካኔ ለተሰውት ለአባቶቻችን እና እናቶቻችህ ፣ ለወንድሞቻችን እና ለእኅቶቻችን ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን ❖❖❖

😈 አረመኔዎቹን ኦሮማራ ገዳዮቻቸውን እግዚአብሔር ይበቀላቸው!

ዛሬም ከፍተኛ መስዋዕትነት እየከፈለ ያለው ሕዝበ ክርስቲያኑ ነው! የተፈለገውም ጥንታዊውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ልክ እንደ ሶሪያ፣ ሊባኖስ፣ ኢራቅ፣ ግብጽና አርሜኒያ አመንምኖ ማጥፋት ነው። ይህን ግባቸውን እስካልመቱ ድረስ በትግራይ የቀሰቀሱትን ጦርነት አያቆሙትም፤ ሁሉም የጦርነቱ ተሳታፊዎችና ከበስተጀርባ ያሉት ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን፤ እንደ ተመድ ያሉትን ተቋማትን ጨምሮ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ዘመቻ ማካሄድ፣ በተለይ ለመላዋ አፍሪቃ ሕዝብ ቁጥር መጨመር መንፈሳዊ አስተዋጾ እያበረከቱ ነው የሚሏቸውን በሰሜን ኢትዮጵያ የሚገኙትን ጥንታውያን ክርስቲያኖችን፤ ከተቻለ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን መቀየር፤ ካልተቻለ ደግሞ ወጣቱን በክተት አዋጅ እየጠሩ ማስጨፍጨፍ ብሎም እርስበርስ ማባላት አሁን ከወረርሽኙ ጋር በተያያዘ የተረጋገጠው ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸው/ ሤራቸው ነው።

በሃገራችን ፋሺስቶቹ ኦርማራዎች በዳዮችም ተበዳዮችም ናቸው፤ ኤዶማውያኑ አውሮፓውያን እና አሜሪካውያን እንዲሁም እስማኤላውያኑ አረቦች ደግሞ በአንድ ጊዜ በደል አምጪዎችና እርዳታ ሰጪዎች ብለውም አሳቢዎችና አዳኞች ሆነው ይቀርባሉ። የብሪታኒያው ፓርላማ ውሎ ይህን ያሳየናል።

የትግራይን ክርስቲያኖች በድሮን የጨፈጨፉት የተባበሩት ኤሚራቶች ደግሞ በዱባይ በሚገኘው የዓለም ጤና ድርጅት ሎጅስቲክስ ማዕከል በኩል ፹፭/ 85 ሜትሪክ ቶን የሕይወት አድን የህክምና አቅርቦቶችን ከአራት ቀናት በፊት ለኢትዮጵያ አስረክበዋል። በአዲስ ዓመት ዕለት 9/11ን አረቦች በጣም ያልተለመዱና ገዳይ ሽርሽሮችን በአውሮፕላን ማድረግ ይወዳሉ። ለመሆኑ ይህ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የሚመሩት የተመድ ተቋም እነዚህን “የህክምና” አቅርቦቶች ለማን ነው ያስገባው? ለትግራይ እናቶች፣ አባቶችና ሕፃናት፣ ወይንስ ለፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ሰአራዊት?

በተደጋጋሚ የምለው ነው፤

አቡነ ማትያስ + /ር ቴዎድሮስ + /ር ሊያ ታደሰ + አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ካልዘገየ የስልጣን ወንበራቸውን ባፋጣኝ እንዲያስረክቡ ትግራዋያን ወገኖቼ መጠየቅ አለባችሁ! የትግራይን ሕዝብ ለሚመጣው ጥፋት ተጠያቂ ለማድረግ ነው ያስቀመጧቸውና!”

The World Health Organization (WHO) Logistics Hub in Dubai delivered 85 metric tons of life-saving medical supplies to Ethiopia, the largest single shipment of humanitarian cargo to date airlifted by the Hub.

We thank the United Arab Emirates and the International Humanitarian City for their immense and ongoing support to WHO’s humanitarian operations. Our strong collaboration continues to enhance WHO’s response to health emergencies of all types including those arising from natural disasters, conflict, and outbreaks of infectious disease. The delivery of health supplies is vital to alleviate the suffering of people around the world.” said Robert Blanchard, WHO Emergency Operations Manager in Dubai.

ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው፤ በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው(ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ በትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!

💭 በብሪታኒያ ፓርላማ አንዱ ተወካይ ይህን አውስቷል፤ “The UN /ተመድ through Lord Ahmed”-“ሎርድ አህመድ”፥ ልብ እንበል!

💭 አስገራሚ ነው፤ እንቁላል ቀስበቀስ በእግሩ ይሄዳል፤ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ በጀመረ በወሩ ይህን አቅርቤ ነበር፦

ጌቶቻችንበኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ጦርነት‘(ምላሽ) እስላሙን ሎርድ “አህመድን” መድበውልናል”

ቪዲዮው የሚያሳየን “የጌቶች/ልዑሎች ቤት – የእንግሊዝ ፓርላማ የላይኛው ምክር ቤት” በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ጦርነት(ምላሽ) ሲሰጡ እስላሙን ሎርድ “ታሪክ አህመድን” መመደቡን ነው።

ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution

ችግሩን ፈጥረውብናል አሁን ምላሽ እየሰጡ ነው፤ መፍትሔው፤ “የክርስቶስ ተቃዋሚውን ተቀበሉ፤ ሃይማኖቱን፣ ባሕሉን፣ ቋንቋውን፣ ኤኮኖሚውን፣ ምግቡን፣፣ ክትባቱን

በቋንቋ ላይ የተመሰረቱ ክልሎችን እንቀበል ዘንድ የ666ቱን ህገመንግስትእና ኮከቡን እ..አ በ1991 .ም ላይ በለንደኑ ስብሰባ የሰጡን ሉሲፈራውያኑ ያቀዱት ሁሉ በቅደም ተከተል ተሳክቶላችው ዛሬ በግራኝ አህመድ አማካኝነት ኢትዮጵያን የመበታተኛው የመጨረሻው ደረጃ ላይ ተደርሷል። በግራኝ እና በህወሃት(ተናበው ነው የሚሠሩት)እንዲጀመር የተደረገው ጦርነት የዚህ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት/ አምስት መቶ ዓመታት በፊት የተጀመረው የፀረኢትዮጵያ ሤራ ሂደት የማገባደጃው ቁልፍ ተግባር ነው።

መጀመሪያ የኢትዮጵያን ጭንቅላት ኤርትራን ቆርጠው ወሰዱ፣ ከዚያም ግራ እጇን ጅቡቲን ቆርጠው ወሰዱ፣ ዛሬ ደግሞ የጀርባ አጥንቷን ትግራይን ፈልቅቀው በማውጣት ለመገንጠል በመስራት ላይ ናቸው። ይህን ማድረግ ከቻሉ “ኢትዮጵያ” የምትባል አገር አትኖርም። ምናልባት የሉሲፈራውያን ዕቅድ ሊጨናገፍና ኢትዮጵያም ማንሰራራት የምትችለው ኤርትራ፣ ትግራይና ላስታ/ላሊበላ (ቤተ አምሐራ)የተባሉት ክፍለ ሃገራት ሰሜን ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መመስረት ሲችሉ ብቻ ነው። ስለዚህ ዛሬ ከሚታየው ተጨባጭ ሁኔታ በመነሳት ኢሳያስ እና ሀወሃት ተወግደው መጀመሪያ ትግርኛ ተናጋሪዎቹ ኢትዮጵያውያን አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማቱ ያረፉበት ሰንደቃችንን ይዘው ሰሜን ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ቢመሠርቱ የሉሲፈራውያኑን ፍኖተ ካርታ ለመቀዳደድ እና ኢትዮጵያንም ለማዳን ከፍተኛ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ የሚል ከፍተኛ እምነት አለኝ። ጀርመን ስትለያይ ምስራቅ እና ምዕራብ እንጅ ሌላ መጠሪያ አልነበራቸውም፤ ኮርያ ስትለያይ ሰሜን እና ደቡብ ኮርያ እንጂ ሌላ መጠሪያ የላቸውም።

ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራው የጀመረው ከ፻፶/150 /፬፻፶/450 ዓመታት በፊት ነው። በተለይ ከአድዋው ድል በኋላ ኢትዮጵያ መንፈሳዊ የሆነ የሰሜን ሰው እንዳይገዛት በዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ተወስኗል። አፄ ቴዎድሮስን እና አፄ ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በሃገራችን የሰሜን ኢትዮጵያ ተጽዕኖ ያደረበት መንግስት ሃገሪቷን እንዳይመራ ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነውን ሤራ ለመጠንሰስና ለመተግበርም ተችሏቸዋል። አፄ ምኒሊክን፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ እስክገደሉት ድረስ መለስ ዜናዊን፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ ዐቢይ አህመድን ስልጣን ላይ በማውጣት ስጋውያኑ የቆላማው ደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖች ብቻ ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩት አድርገዋል። ይህም ማለት ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሯት እነዚህ ሉሲፈራውያን እና ከኦሮሞ ጎሳ የሚመለመሉት ፀረ-ኢትዮጵያ ረዳቶቻቸው ናቸው። አፄ ምኒሊክ ከአደዋው ድንቅ ድል በኋላ ለአውሮፓውያንና ለኦሮሞዎች የኢትዮጵያን በር ብርግድ አድርገው በመክፈትና ኦሮሞዎችም እንዳሰኛቸው ግዛቶችን ወርረው እንዲይዙ፣ የቦታዎች መጠሪያ ስሞችን እንዳፈቀዳቸው እንዲቀይሩ፣ ኦሮሞ ያልሆኑትን ኢትዮጵያውያን እንዲጨፈጭፉ በማድረጋቸው እስከ እና ዘመን ድርስ የዘለቀውን ችግር ፈጥረዋል፤ ይህ የሆነውም ለአደዋው ድል ያበቃቸውን እግዚአብሔር አምላክን በመተዋቸው ነው። አፄ ምኒሊክ ንስሐ ገብተዋል የሚል እምነት አለኝ፤ ተመሳሳይ ነገር የፈጸሙት አፄ ኃይለ ሥላሴ እናል ሌሎቹ መሬዎች ግን የነበራቸውን ዕድል አልተጠቀሙበትም።

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: