Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • June 2023
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  2627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጴንጤ’

ኮሮና ቫይረስን በቻይና እና በኮርያ የቀሰቀሰው አንድ የፕሮቴስታንት ቸርች ኑፋቄ ነው ተባለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2020

አቴይዝም (አምላክየለሽነት) + ፕሮቴስታንቲዝም + ኮሙኒዝም + እስላሚዝም + ሂንዱይዝም + ቡድሂዝም + ፌሚኒዝም + ሰዶሚዝም + ቩዱይዝም + ዋቀፌታይዝም = አደገኛ ቫይረስ

ፕሮቴስታንት ነኝ” የሚለው የዋቄዮአላህ ልጅ አብዮት አህመድ አሊ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ወደ ቻይና በመላክ የኮሮና ቫይረስ ተሸካሚ እንዲሆን አድርጎታል። ቫይረሱ መቀስቀሱ ጥሩ አጋጣሚ ፈጥሮለታል። አምና ልክ በዚህ ዕለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን በደብረዘይትሆራ እንዲከሰከስ ያደረገው አብዮት አህመድ ነው የሚል ስሜት አሁንም አለኝ(በወቅቱ የእስክንድር ነጋ ጉዳይ በጣም አስደንግጦት ስለነበር ዓለም አቀፍ አትኩሮት የሚስብ ድርጊት መፈጸም ነበረበት / የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት (ባልደራስ)፣ በዛሬው ዕለት (መጋቢት 21 ቀን 2011 .) ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በፖሊስ ሀይሎች ሊሰረዝ ችሏል)

የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ሞዴል ችግር እንዳለበትና ቀደም ሲልም በኢንዶኔዥያ መከስከሱ በወቅቱ ለግራኝ አህመድ ጥሩ አጋጣሚ ፈጥሮለት ነበር። ሰውየው በጋኔን የተሞላና የሚመራ ነው!

አሁንም የቫይረሱና የአባይ ወንዝ ድራማ  ከታገቱት / ምናልባትም ከገደላቸው እህቶቻችን  ጉዳይ ሰውን ለማራቅ እንዲችል ይረዳው ዘንድ ጥሩ አጋጣሚ ተፈጥሮለታል። ደግሞም ተቀዳሚ ሊሆን የሚገባውን ይህን አንገብጋቢ ጉዳይ በማስረሳቱ ረገድ ስኬታማ እንደሆነ እያየነው ነው።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ገዳዮቹ አህመድና ዑማ የወንድሞቻችንን ደም ያፈሰሰብትን ቦታ ለመናፍቅ ዮናታን ሊሰጡት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2020

ልክ የሃገራችን እና የአምላካችን ጠላቶች ለሆኑት ለምዕራባውያኑ ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን የሃገራችንን በር ብርግድ አድርገው በመክፈት እርስታችንን አስላፈው ለመስጠት በመጣደፍ ላይ እንዳሉት ሁሉ አባቶችና ወንድሞች ደማቸውን ያፈሰሱበትን ቦታም ለክርስቶስ ጠላቶች ሊሸልሟቸው በመድፈር ላይ ናቸው። ይህች ቁራሽ ቦታ የኢትዮጵያ መስተዋት ናት። ግን አቤት ድፍረት! አቤት ንቀት! አቤት ክህደት! አቤት እብደት! እነዚህ ወንበዴዎች በአፋጣኝ መጠረግ አለባቸው!

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለኢትዮጵያና ተዋሕዶ የተሰውትን ጀግናውን አፄ ዮሐንስን የሚያሳድደው አቶ ታየ በመጋቢ ተግሳፅ ቦግ አለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2019

በዘመነ ዮሐንስ፡ እንዲያውም እንደ አፄ ዮሐንስ የመሰለ ተዋሕዶ መሪ ነው ለሃገራችን የሚያስፈልጋት!

አቶ ታየ ቦጋለን ይህን ያህል እብሪተኛና ቁጡ ያደረገው የትግሬ ጥላቻ ይሆን? ወይስ የአንድ ዓለም ጣዖታዊ አምልኮንለመመስረት አፄ ዮሐንስና ተዋሕዶ ልጆቻቸው መሰናክል ስለሆኑበት? አቶ ታየ እና ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ግማሽ ሐቅ ይዘው እባባዊ በሆነ መልክ ታሪክን ለመከለስ በመታገል ላይ ናቸው። ጉድ እኮ ነው፤ የታሪክ ሊቆቹ ሁሉ ኦሮሞነን የሚሉት ታሪክ አልባዎች ናቸው። በትግሬዎች ላይ ያላቸው ጥላቻ በዘር የሚተላለፍ ወይም ጄኔቲካዊ ይመስላል። ለእነዚህ አደገኛ ሰዎች የሚያጨበጭብ ኢትዮጵያዊ ግብዝ የሆነ ወገን ብቻ ነው፤ ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተውት አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉለት መሆኑ አይታወቀውም።

ማን ከማን ጋር መዋለዱ/መወላለዱ የስጋ ነገር ነውና እንደ ኢትዮጵያውያን ላሉ መንፈሳዊ ሕዝቦች ብዙ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ነገር አይደለም። የስጋውን ነገር ከረጅም ጊዜ በፊት አልፈነዋል! ዋናው የኑሯችን ጉዳይ ከመንፈሳዊ ሕይወት ጋር የተያያዘ ነው፤ ስለዚህ ከመንፍሳዊ ማንነታችን ጋር በተያያዘ በዚህ በጉ ከፍየሎች በሚለይበት ዘመን ወይ ከክርስቶስ ጋር ወይ ከዲያብሎስ ጋር፣ ወይ ከቅዱስ መንፈስ ጋር ወይ ከእርኩስ መንፈስ ጋር፣ ወይ ከመስቀሉ ጋር ወይ ከጨረቃ ጋር፣ ወይ ከበጉ ጋር አሊያ ደግሞ ከፍየሉ ጋር መደመር ግድ ነው። ከፍየሉ ጋር ከሆንክ የኢትዮጵያና ክርስቶስ አምላኳ ጠላት ነህ ማለት ነው።

ኢትዮጵያ ማለት ክርስትና ማለት ነው፤ ወደድንም ጠላንም፡ ከዚህ ውጭ ሌሎች አምልኮዎች በሃገረ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ሚና ሊጫወቱ አይገባቸውም።

እነ አቶ ታየ ቦጋለና ፕሮፊሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ኩሽ፣ ዋቀፌና ቅብርጥሴ እያሉ ክንቱ የሆነ ዝባዝንኬ ነገር ከሚቀበጣጥሩ ሕዝቤ ነውየሚሉትን ኦሮሞየተባለውን ሕዝብ አባቶቹ በኢትዮጵያ ላይ ከሠሩትና ከተረገሙበት አስከፊ በደል ተጸጽተው ለንስሐ እንዲበቁ በቅንነት ቢያስተምሩት የተሻለ ነው። የሚያስዝን ነው፤ የኦሮሞ ልሂቃንዘመን ያለፈበትን የነገስታት ታሪክ ሌት ተቀን እያነሱ ባለፈበትና በሞተ ነገር ሲጨቀጭቁን ነው እሚውሉት ፥ ታሪክ ከመስራት ይልቅ ታሪክ በማውራት ዘመናቸው ሊያበቃ ነው።

ኦሮሞ ነን” የሚሉት ምስጋናቢሶች ሰፊውን ጠልተው ጠባቡን፣ የሚያኮራውን ንቀው የሚያቀለውን፣ የሚያስከብረውን አውግዘው የሚያዋርደውን፣ ግዕዝን ትተው ላቲኑን፣ ክርስቶስን ትተው ዲያብሎስን፣ የማርያም መቀነትን ትተው የዘንዶውን ቀበቶ፣ እውነቱን ትተው ውሸቱን መርጠዋልና በቅርቡ ክፉኛ ይቀጣሉ። መዳን የሚፈልጉ ወገኖች ግን ዲያብሎስ የሰጣቸውን ኦሮሞነታቸውን በመካድ ከአምልኮተ ጣዖት መላቀቅ አለባቸው፣ ዋቄዮ አላህን እርግፍ አድርገው በመተው ንስሃ ገብተው ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ቶሎ ቢቀላቀሉ ይሻላቸዋል።

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፳፮፳፯]

ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም። ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም

_____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጴንጤ አባቱ በእባብ ከተገደለ ከአራት አመት በኋላ ፓስተር ልጁም በአገልግሎት ወቅት ተነደፈ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2018

የእባብ ቸርች ይሉታል።

አንድ አሜሪካዊ ጴንጤ ፓስተር በአገልግሎት ጊዜ በመርዛማ እባብ ተነደፈ።

ፓስተር ኮዲ ኩይትስ ትልቅ መርዛማ እባብ እየተሸከመ በኬንታኪ ግዛት በሚገኘው የጴንጤኮስታል ቸርቹ ውስጥ አገልግሎት ይሰጣል። ይህ አደገኛ የአምልኮ ሥርዓት የቀድሞውን ፓስተር አባቱን42 ዓመቱን ጄሚ ኮትስ2014 .ም እንዲሁ በእባብ ተንደፎ እንዲሞት አድርጓል።

በዚህ አስደንጋጭ ቪዲዮ ላይ ፓስተር ኮዲ ኮጽስ በተሸከመው እባብ ከተነደፈ በኋል ሸሚዙ በደም ተቀብቶ፣ እባቡ ሊገድለው ከሚችለው መርዛማ ቁስል ለመነሳት ሲሞክርና ሰዎች ለእርዳታ ሲደግፉት ይታያል።

______

Posted in Curiosity, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጋኔን | በ አርባ ምንጭ ሀይቅ አጥማቂው ጴንጤ ፓስተር በአዞ ተገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2018

አስቃቂ ነው፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

ቢቢሲ እንደዘገበው

በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በላንቴ ቀበሌ ልዩ ስሙ መርከብ ጣቢያበተባለ ስፍራ ከሀይቅ ዳር ቆመው መንፈሳዊ አገልግሎት በመስጠት ላይ የነበሩ ፓስተር በአዞ በደረሰባቸው ድንገተኛ ጥቃት ህይወታቸው ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የወረዳው ፖሊስ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ፓስተር ዶጮ እሸቴ የተባሉት የሃይማኖት አባት እሁድ ጠዋት 2 ሠዓት ተኩል አካባቢ ቁጥራቸው በግምት ሰማኒያ አካባቢ የሆኑ ተከታዮቻቸውን በሃይቁ ውሃ እያጠመቁ በነበረበት ሰዓት አደጋው እንደደረሰባቸው አቶ ከተማ ካይሮ የተባሉ የከተማው ነዋሪ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

አቶ ከተማ ስለ ክስተቱ ሲያስረዱ አጥማቂው የመጀመሪያውን ሰው አጥምቀው ሁለተኛውን ማጥመቅ ሲጀምሩ አዞው በድንገት በመውጣት የሚጠመቀውን ሰው ገፍትሮ ሲጥለው አጥማቂውን ግን ጎትቶ ወደ ውሃው ይዞት ሄዷልብለዋል።

የወረዳው ፖሊስ ባልደረባ የሆኑት ዋና ሳጅን እውነቱ ካንኮ በበኩላቸው ክስቱት መፈጠሩን አረጋግጠው፤ በወቅቱ በአካባቢው የነበሩ ዓሳ አስጋሪዎችና ወጣቶች በአዞው ጥቃት የተፈፀመባቸውን ግለሰብ ከአዞው ለማስጣል ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ እንደቀረ ተናግረዋል።

ዋና ሳጅን እውነቱ ምንም እንኳን የፓስተሩን ህይወት ማዳን ባይቻልም የአካባቢው ማህበረሰብ የሟች አስከሬን ከአዞው ለማስጠል እንደተቻለ ጨምረው አስረድተዋል።

የሟቹ ፓስተር ዶጮ እሸቴ የቀብር ሥነሥርዓትም ሰኞ እለት ተፈፅሟል።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: