Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጭስ’

ዘመነ እሳት | ከፍተኛ ቃጠሎ በኒውዚላንድ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2020

ጭሱ ላይ ዘንዶዎቹ ፒንግዊኗን አዝለዋት ይታያል። ፒንግዊን ወፎች በኒውዚላንድ በብዛት ይኖራሉ። ቢጫ ዓይን ያላቸው ፔንግዊኖች በኒውዚላንድ ብቻ ይገኛሉ ፤ በተለይ ይህ ቃጠሎ በተከሰተበት በኦክላንድ ከተማ አካባቢ።

yellow-eyed-penguin

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምር በፓሪስ | መስቀሉ ብቻ ከቃጠሎ ተረፈ፤ ሰማዩ ላይ የላሊበላ መስቀል ታየ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2019

በኖትረዳም ካቴድራል የተቀስቀሰው እሳት በቁጥጥር ሥር ከዋለ በኋል ሕንፃ ውስጥ እሳት አጥፊዎች ሲገቡ መስቀሉ ምንም ሳይሆን እና ሳይቃጠል ኃይለኛ ብርሃን አንጸባርቆ የታያቸው መስቀሉ ነበር። ይህ ትልቅ ምልክት ነው፣ ለመስቀሉ ጠላቶችም ማስጠንቀቂያ ነው። ዲያብሎስ ጠላት ይፈር፣ ቅጥል ይበል!

በጣም ድንቅ ነው! ይህ ሁሉ ነገር በሥላሴ ዕለት ነው የተፈጸመው፤ የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ሴት ልጅ ቅድስት ሥላሴን በጎበኝበት ዕለት።

በሌላ በኩል ደግሞ፤ ቢቢሲ በቀጥታ ሲያስተላለፍ ነበረው የቪዲዮ ምስል፡ ሰማዩ ላይ ነጭ ቀለም ያለውን መስቀሉን እሳቱ በፈጠረው ጥቁር ጭስ መካከል ጎልቶ ያሳየናል።

እንዴት ደስ ይላል! ተመስገን አምላካችን!

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በጀግናው ቻይና ላይ መሀመዳውያኑ ትንባሆ እያጨሹ በእስትንፋሳቸው ጋኔን ሊያስገቡበት ሞከሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 14, 2018

ትንባሆ ከሰይጣን ነው

መሀመዳውያን በጣም የሚፈሩት ቻይናዊ ወደ ለንደኑ ሃይድ የመተንፈሻ መናፈሻ ባለፈው እሑድ ሲመለስ ሦስት ወር ካሳለፈ በኋላ መሆኑ ነው። “ከእንግሊዝ ፖሊስ ጋር ተባብረን አባረርነው” በማለት በጣም ተደሰው ነበር። አሁን ሲመለስ የሚሆኑት ጠፋቸው፤ በቃ እየተከታተሉ ሲተናኮሉት ይታያሉ፤ በተለይ ትንባሆ የሚያጨሱት መሀመዳውያን በቻይናው ላይ መንፈሳዊውን እባብ (ጋኔን) ክሳምባቸው አውጥተው በቻይናው ላይ ሊያስገቡበት ሲሞክሩ ይታያሉ፤ መከላከያ የሌለው ምስኪን ቻይና ፊቱን እንዴት እንደሚያደርግ በደንብ እንመልከት፤ አስደናቂ የሆነ ክስተት ነው።

ለዚህ ነው የመሀመዳውያኑን ቡና አትጠጡ፣ ጥንባሆ ወይም ሺሻ አታጭሱ… “ራቁ! ራቁ! ራቁ” የምንለው።

ባለፈው ሳምንት ባቀረብኩት ቪዲዮ፤ “ባቢሎናውያኑ የመሀመድን ጋኔን እንደ አላዲን እፍፍ ብለው የሚነፉበትን ቱቦ ሊዘርጉልን ነው።” ብዬ ነበር፦

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: