Posts Tagged ‘ጦር ሠራዊት’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2021
ጥሩ መልዕክት ነው፤ ነገር ግን ትንሽ የዘገየ መሰለኝ። ሠራዊቱ መፈንቅለ-መንግስት እንዲያካሂድና የሽግግር መንግስት እንዲያቋቁም ከዓመት በፊት ተመሳሳይ ጥሪ ስናደርግ ነበር፤ እባቡ አብዮት አህመድ ግን ቀደመን፤ ልክ ትናንትና በምያንማር በኖቤል ሰላም ተሸላሚዋ ጠቅላይ ሚንስትር ላይ የተደረገው የሰራዊቱ መፈንቅለ መንግስት በእርሱ ላይ እንዳይደረግ ሰራዊት ተብዬውን ወደ ትግራይ ልኮ ሕዝቡንም እራሱንም ወታደሮቹንም ክፉኛ አስጨፈጨፋቸው።
አሁን ሁሉም ነገር የዘገየ መሰለኝ፤ በትግራይ ሕዝብ ላይ የተሰራው ግፍና ወንጀል ለብዙ ሺህ ዓመታት የማይረሳ ነው። ሃምሳ ሺህ ንፁሐን ተገድለዋል ተብሎ በይፋ በሚነገርባት ሃገር በሃዘንና ለቅሶ ፋንታ ጎንደር ላይ የኤርትራን ባንዲራ ይዘው ጥምቀትን በጭፈራ ሲያከብሩ፣ ጅማ ላይ ጨፍጫፊውን ግራኝን ለመደገፍ ስልፍ ሲወጡ በምን ተዓምር ነው ከእነዚህ አረመኔ ሳዲስቶች ጋር እርቅ ሊኖር የሚችለው? በፍጹም! መላው(ሰ)አራዊት በጦር ወንጀለኝነት የሚከሰስበት ቀን ሩቅ አይደለም።
________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Axum, ሽብር, ትግራይ, አህዛብ, አብይ አህመድ, ኤርትራ, ኤድመንድ ብርሃኔ, ኦሮሚያ, ኦሮሞዎች, ወረራ, ወንጀል, ዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ጋሎች, ግፍ, ጥላቻ, ጦር ሠራዊት, ጭፍጨፋ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፶ሺህ, Eritrea, Genocide, Isias Afewerki, Massacre, Terror, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2020
ከወንዱ ተሽለው ቤተ ክርስቲያንና ሃገርን ለመከላከል በሰልና ጠንከር ያሉ ጥሪዎችን በማድረግ ላይ የሚገኙት ሴቶቻችን ናቸው። ሃገሩን፣ ቤተክርስቲያኑን፣ እናቱን፣ እህቶቹና ወንድሞቹን፣ ሚስቱን እና ልጆቹን ለመከላከል ዝግጁ ያልሆነ ወንድ ወንድ አይባልም። ዛሬም ይህን ሁሉ ጭፍጨፋና ጀነሳይድ ያካሄደውን ቆሻሻ የቄሮ መሪ “ጥሩ ነገር ሲሰራ እናወድሰዋለን ፥ መጥፎ ሲሠራ እናወግዘዋለን”ለማለት የቃጣቸው ዛሬም ከእባብ እንቁላል ዶሮ የሚጠብቁ ምኞተኛ ወገኖች አሉ። ዛሬ በአንዱ “የተዋሕዶ ነኝ” በሚል አንድ ሜዲያ ላይ ዛሬ የሰማውሁት ነው። ከጥቂት ቀናት በፊትማ አንድ የቀጥታ ስርጭት ላይ አንዲት ጀግና እናት ደውለው፤ “ታጥቀን መዋጋት አለብን” ሲሉ አዘጋጁ ጆሯቸው ላይ ነበር ስልኩን የዘጋባቸው። በቃ ወንዱ በሚያሳዝን መልክ ተልፈስፍሷል!
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Antichrist, Armenian Genocide, ተቃውሞ ሰልፍ, ቱርክ, አርመን ሴቶች, አርሜኒያ, አዘርባጃን, ኢትዮጵያ, ኦርቶዶክስ, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የክርስቶስ ጠላቶች, የዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ጦር ሠራዊት, ጦርነት, ጭፍጨፋ, Christian Massacre, Ottoman Turkey | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 14, 2020
በኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበር ላይ ተተክለው የነበሩትን ሚሳኤሎች ማግኘት ስላልቻሉ የሰሜን ሰዎችን መጨፍጨፊያ ሚሳኤሎቹን ከፈረንሳይ ለመሸመት በመጣደፍ ላይ ናቸው፤ ያውም በድሆቹ ኢትዮጵያውያን ገንዘብ።
ይህ አልዋጥላችሁ ላላችሁ፤ የአባቶቻችንን እርስት ለእርኩስ አረቦች አሳልፎ ለመስጠት ተግቶ እየሠራ ያለውና ለኢትዮጵያ የቆሙትን ሁሉንም ኢትዮጵያውያንን እየገደለና እያስገደለ ያለው አብዮት አህመድ አሊ ነው።
አሁን ሁሉም ነገር አልቆለታል፤ በፖለቲካ ፓርቲዎችና አቁም–የለሽ መሪዎቻቸው ተስፋ ማድረጉን በፍጠነት ማቆም ይኖርብናል። እነዚህን የዲያብሎስ የግብር ልጆች ለመጥረግ ብቃት ያለው የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊቱ ብቻ ነው። አሁንም 4/5ኛው የጦር ሠራዊት ኢትዮጵያዊ ነው። አብዮትና ለማ ይህን ለመለወጥ ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት ተጣድፈው በመሥራት ላይ ናቸው። ስለዚህ፡ ጊዜአችንን፣ ጉልበታችንና ገንዘባችንን በጦር ሠራዊቱ ላይ ብናውላቸው ተገቢ ነው የሚሆነው። በዓብያተ ክርስቲያናቱ፣ በየትህምህርት ቤቱ፣ በዲያስፐራ ሜዲያዎችና በየቤቱ ኢትዮጵያዊው ሠራዊት ለአመፅ እንዲነሳሳ የቅስቀሳ ጥሪዎች መካሄድ አለባቸው። ያለው አማርጭ ይህ ብቻ ነው፤ አንድ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወታደር ከሃዲዎቹን እነ አብዮት አህመድን በማያዳግም መልክ ቶሎ መጠራረግና ታሪክ መስራት ይኖርበታል።
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ህልውና, ብሔራዊ ጥቅም, አረቦች, አብይ አህመድ, አብዮት አህመድ, አደጋ, ኢትዮ 360, ከሃዲ, ጄነራል ሰዓረ, ጄነራል አሳምነው, ግድያ, ጦር ሠራዊት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2019
ጄነራል አደም መሀመድ የተባለው ሰው አሁን ከሞሸሙ ከጥቂት ወራት በፊት የተሠራ ቪዲዮ ነው
እነዚህ ወሮበሎች ኢትዮጵያን እና እግዚአብሔር አምላኳን ይህን ያህል ንቀዋቸዋል። ይሉኝታ እንኳን የላቸውም፤ ሕዝቡን ለማዋረድና ለመምታት ሆን ብለው ፀረ–ኢትዮጵያ የሆኑትን ግለሰቦች ሥልጣን ላይ በየወሩ በማውጣት ላይ ናቸው። ይህ ትልቅ ድፍረት ነው! ለመሆኑ በምን ሥራው ይሆን ይህ ሰው ጄነራል ለመሆን የበቃው?
ሳሞራ የተባለው ወንድሙ የተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ቁጥር ለመቀነስ የባደሜውን ጦርነት ቀሰቀሰ (እስከ አንድ ሚሊየን ክርስቲያኖች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ቦምብ በፈጠረው ፌስፈርስ ሳቢያ ኩላሊቶቻቸውን አጥተው በመሰቃየት ላይ ናቸው) (እናስታውስ፦ ወጣት አብዮት አህመድም የተሳተፈበት ጦርነት ነው)፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጄነራል ሳሞራ የኢትዮጵያን ሠራዊት ለማድከም ወታደሮች ወደ ሶማሊያ በየጊዜ እንዲዘምቱ እና የበረሃ አሸዋ እንዲበላቸው ለማድረግ ሞክሮ ነበር፡፡ ግን ምኞቱ ሙሉ በሙሉ አልተሳካለትም።
ገዳዩ አል–አብይ የኢትዮጵያን ጦር ሠራዊት ለማዳከም ፈጥኖ የመከላከያ ሚንስትርነቱን የአረቦች ወኪል ለሆነችው ሙስሊም ሴት ሰጠ፤ ኢትዮጵያውያን ማግሩምረም ሲጀምሩ አነሳትና በለማ ገገማ ተካት። ብዙም አልቆየም፡ ለዋቂዮ–አላህ ዛፍ ችግኝ እንዲተክሉ ባዘዛቸው ማግስት ጄነራል ሰዓረ መኮንንን ገድሎ የሳሞራን ወንድምን አደም መሀመድን እንዲሁ በማግስቱ ሾመ። ግንዛቤ ሊሰጠው የሚገባው አንድ ጉዳይ፡ ጄነራሎቹ ሲገደሉ የጂሃዱ ዋና አቀነባባሪ ደመቀ መኮንን ሀሰን አሜሪካ ነበር። መሀንዲስ ስመኘው ሲገደል ዶ/ር አብዮት አህመድም አሜሪካን አገር ነበር። (ሦስት መኮንን‘ኖች – አሳምነው መኮንን፣ ሰዓረ መኮንን፣ ደመቀ መኮንን)
እነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች በተለይ ባሁኑ ሰዓት ዓይኖቻቸውን የጣሉት በኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት እና ፖሊስ ላይ መሆኑ እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ በደንብ ሊያሳስበው ይገባል። በዓለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ መፈንቅለ ማሕበረሰብ በሃገራችን ለማድረግ ቆርጠው መነሳታቸውን እያየን ነው። እነዚህ ሰዎች ከግብጽና ሌሎች አረብ ሃገራት ጋር በማበር ላይ ናቸው፤ ምን የጠነሰሱት ሤራ አለ? ብለን መጠየቅ የእያንዳንዳችን ግዴታ ነው።
„የጎረቤት ሃገራት እርዳታ ሊሰጡኝ ፈልገው ነበር” አለ፡ ገዳይ አል–አብይ።
ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ኢትዮጵያውያንን ያፈናቅላል ፥ ይገድላል ፥ ካሜራ ፊት ዕምባውን ይረጫል ፥ ከዚያም ጊዜ ገዝቶ ሃይሉን ያስባስብና እንደገና ያፈናቅላል ፥ ይገድላል፥ ካሜራ ፊት ዕምባውን ይረጫል…
አዎ! ቀን ሰው ሌሊት አውሬ
ለነገሩማ በራሱ መጽሐፍ ላይ፡ ጥቁር በነጭ፣ ቁልጭ አድርጎ አስቅምጦልናል እኮ፦
„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው“
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: መስዋዕት, አረቦች, አሳምነው ፅጌ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ክህደት, ዋቄዮ አላህ, ዶ/ር አሳምነው መኮንን, ጄነራል, ጄነራል ሰዓረ መኮንን, ጄነራል ሰዓረ መኮንንን, ጄነራል አሳምነው, ጄነራል አደም መሀመድ, ግድያ, ጦር ሠራዊት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 11, 2019
ባለፈው ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ የሃይድ ፓርኩ ጀግናው ክርስቲያን “ቦብ”፡ የኑቢያኖችን ስቃይ በሚመለከት ሃይለኛ መልዕክት አስተላልፎ ነበር፣ እኔም ቀጥዬ ስለ ሰሜን ሸዋ ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይም ለኢትዮጵያ እውነተኛ ፍቅር ያለው ሰው ከጦር ሠራዊታችን ቶሎ መነሳት አለበት ብዬ ነበር፤ ግን የሱዳን “ኢትዮጵያውያን” ቀደሙን!
“ኑቢያዊቷ” አላ ሳላህ ትባላለች፤ ባላፉት ወራት በሱዳን የፀረ–ሻሪያ መንግሥት እንቅስቃሴውን ከሚመሩት ሴቶች አንዷ ናት። አሁን ግን የእንቅስቃሴው ዋና ምልክት ለመሆን በቅታለች። እናም “ሐንዳቃ” በሚል ስያሜ የ “ኑቢያ ንግሥት” ተብላ ትጠራለች። ተሳክቶላታል፤ ጎበዝ፣ ጀግና!!!
በግራኝ አህመድ መንግስት ውስጥ በአረብ መጋረጃ ተሸፋፍነው ወገኖቻችንን ለረሃብና ለመፈናቀል እያበቁ ያሉት ከሃዲዎች እንዴት ያፍሩ፤ አሁን ጆንያ ውስጥ መደብቅ ይኖርባቸዋል።
ያው እንግዲህ፡ የእስልምና ባርነት በጣም የታከታት፣ ጥቁሩን መጋረጃ መልበስ የመረራት ወጣቷ ሱዳናዊት ነጭ ልብስ ለበሳ በአደባባይ ላይ በመውጣት የመሬት መንቀጥቀጥ በሱዳን አስከትላለች።
በዛሬው ዕለት ለሠላሳ ዓመታት ያህል የእስልምና እና የሻሪያ ሕግን አጥብቆ በመከተል ለብዙ ሚሊየን ሱዳናውያን ክርስቲያኖች በደቡብ ሱዳን፤ እንዲሁም ሌሎች ሚሊየን “ጥቁር” ሙስሊሞች በዳርፉር እንዲጨፈጨፉ የሠራው ፕሬዚደንት ኦማር አልባሽር ከሥልጣኑ እንዲወርድ ተደርጎ ታሥሯል። የመንግስት ፍንቀላውን ያደረገው በመከላከያ ሚንስትሩ የሚመራው የሱዳን ጦር ሠራዊት ነው።
በኢትዮጵያም በፍጥነት ተመሳሳይ እርምጃ መወሰድ ይኖርበታል፤ ንግሥት ሕንድቄ መነሳት ይኖርባታል፤ የተዋሕዶ ኢትዮጵያ ልጅ የሆነ እውነተኛ አገር ወዳድ ከጦር ሠራዊቱ በመውጣት እጁን መዘርጋትና ግራኝ አህመድን እና ኢሳያስ አፈወርቅን በማስወገድ ኢትዮጵያዊ የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ማድረግ ይኖርበታል።
________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: መንፍቅለ መንግሥት, ሱዳን, ሻሪያ, ኑቢያ, ንግሥት ሕንድቄ, አላ ሳላህ, ኢትዮጵያ, ኦማር አልባሽር, ጎረቤት አገር, ጦር ሠራዊት | Leave a Comment »