Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2020
በአንድ በኩል ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በእናት ሃገራቸው በጣም በሚያሳዝን መልክ እየተጨፈጨፉ ፀሎተ ፍትሃት ሳይደረግላቸው ብሎም በአግባቡ ከአፈር ጋር ለመቀላቀል ሳይችሉ ለእንስሳት ምግብነት በየጎዳናው በመተው ላይ ናቸው ፥ በሌላ በኩል ግን ኢትዮጵያን ሲያጥላላ፣ ሲያንቋሽሽ የነበረውና ለአረቦች ሲባል የሕዳሲውን ግድብ ላለሞምላት በወሰነው በገዳይ ዐቢይ የተገደለው ጽንፈኛ ዘፋኝ ፀሎተ ፍትሃት ተደርገለት፣ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ቀባሪዎች በተገኙበት በሥነ ሥርዓት ተቀበረ። ይህ ነው የኢትዮጵያ 150 ዓመታት አሳዛኝ ታሪክ፤ በስተ ደቡብ ኢትዮጵያ የሰፈሩት ስጋውያኑ ወራሪዎች በቀን ሦስቴ እየበሉ ከሦስት አራት ሚስቶች ሃያ ልጆች እየፈለፈሉ ተዝናንተው ሲኖሩ፤ የመንፈስ የሆኑት ሰሜን ኢትዮጵያውያን ግን በረሃብ፣ በበሽታና በጦርነት እየተቆሉ እንደ ቅጠል ሲረግፉና የሕዝብ ቁጥራቸው እየቀነሰ በሰቆቃ ሲኖሩ ነበር። አሁን በቃ! ይህ አግባብ የሌለውና ፍትህ–አልባ ኑሮ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀየር አለበት።
______________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, ሰልፍ, ስጋዊ, አህዛብ, ኦሮሞ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዐቢይ አህመድ, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የዘር ዕልቂት, ዴቪድ ሊን, ጥላቻ, ጥንታውያን ሕዝቦች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2020
ዕቅዳቸው ከፋሺስት ኢጣሊያ የተገኘ ነው፤ እነ ዐቢይ አህመድ ከሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ጋር ሁሉን ነገር ተፈራርመው ጨርሰውታል። እንደነርሱ ከሆነ፤ “ኢትዮጵያ ከጥንታውያኑ ኢትዮጵያውያን፤ በተለይም ከተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን መጽዳት አለባት።” ይህንም ለማካሄድ የመረጧቸው ስጋውያኑን “ኦሮሞ” የተባሉትን ወራሪዎች ነው። አውሮፓውያን ሰሜን አሜሪካን ከጥንታውያኑ “ቀይ ሕንዶች” እንዳጸዷት፣ ብሪታኒያ አውስትራሊያን ከጥንታውያኑ ጥቁር ሕዝቦች እንዳጸዷት፣ ቱርኮችና መሀመዳውያኑ አናቶሊያን፣ ሶሪያን ኢራቅን እና ግብጽን ከጥንታውያኑ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነዋሪዎቻቸው እንዳጸዷቸው በኢትዮጵያም ተመሳሳይ ሥራ ጀምረዋል። “ኢትዮጵያ ተከባለች፣ በጥንታውያኑ ኢትዮጵያውያን ላይ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸዋል!” እያልኩ በጦማሬ ስጠቁምና ሳስጠነቀቅ ከአሥር ዓመታት በላይ ሆኖኛል።
በቅርቡ በዓለማችን ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ አሰቃቂ የዘር ጭፍጨፋ ለማካሄድ ዐቢያ አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ጀዋር መሀመድ እና ሽመልስ አብዲሳ ተዘጋጅተዋል። እርገጠኛ ነኝ በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን እንደ ቅጠል ለማርገፍ በተጠንቀቅ ላይ ናቸው፤ ኢንተርኔትን የሚያጠፉትም ለዚህ ነው፤ የዓለም ዓቀፉ ማሕበረሰብ ሁሉን ነገር ያውቃል፤ ነገር ግን ባጭር ጊዜ ውስጥ ሃያ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን መስዋዕት እስካልሆኑ ድረስ እንጂ ትንፍሽ አይልም። ለይስሙላ “አሳስበናል” ይላሉ፤ ግን ጭፍጨፋው እንደሚካሄድ በደንብ ያውቁታል። ዐቢይ አህመድና ኦሮሞ መንጋው ቃል ገብተውላቸዋል፤ ፟90 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍና 20 ሚሊየን ኦሮሞዎችን ብቻ ለማትረፍ ፈርመውላቸዋል። ቃል የገቡትም “የሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ፈቃደኞች ነን፤ ስለዚህ በኢትዮጵያ ሁሉን ነገር አጽድተን እና የሚወረሰውን ወርሰን ኦሮሞዎችን ብቻ እናስቀር” የሚል ነው።
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, ሰልፍ, ስጋዊ, አህዛብ, ኦሮሞ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዐቢይ አህመድ, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የዘር ዕልቂት, ዴቪድ ሊን, ጥላቻ, ጥንታውያን ሕዝቦች | Leave a Comment »