Posts Tagged ‘ጥቁሮች’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2022
VIDEO
😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 የብራዚል ፖሊሶች የአእምሮ በሽተኛውን ብራዚላዊ ጥቁር ሰው በጋዝ አፍነው ገደሉት።
✞✞✞ R.I.P ✞✞✞
ምስኪን፤ ነፍሱን ይማርለት።
😈 ለመሆኑ ከሁለት ዓመታት በፊት በአረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + ለማ መገርሳ + ሽመልስ አብዲሳ + ጀዋር መሀመድ በናዝሬት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በጋዝ ታፍነው የተገደሉትን ሰባት የተዋሕዶ ሕፃናት እናስታውሳቸዋለን?
VIDEO
እንግዲህ ሌላው ዓለም እንደኛ ትውልድ ልፍስፍስ አይደለምና፤ በብራዚል ከፍተኛ አመጽ መቀስቀሱ የማይቀር ነው። አዎ! አንድ ነፍስ በዚህ መልክ ስለጠፋች! በሃገራችን ግን በሚሊየን የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን ከዚህ በከፋ መልክ በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሲጨፈጨፉ፣ ሲቃጠሉ፣ ሲደፈሩና ሲሳደዱ ሁሉም ዝም! ጭጭ! “ምናገባኝ!” እያለ ነው።
በነገራችን ላይ በብራዚልም ሆነ በተቀረው ደቡብ አሜሪካም የዘረኝነት ጋኔን አለ። በየትኛውም የደቡብና መካከለኛው አሜሪካ የጥቁሮች ብቻ ያልሆነ ሃገር አንድ ጥቁር መሪ ሲሆን ወይንም ከፍተኛ ሥልጣን ሲይዝ አይታይም።
በብራዚል መንገድ ላይ አንድ የስፖርት ልብስ ለብሶ የሚሮጥ ነጭ ሰው ከታየ፤ “ስፖርት እየሠራ ነው!” ይባላል፤ ጥቁር ሰው ከሆነ ግን በተመሳሳይ መልክ መንገድ ላይ የሚሮጠው፤ “ያዙት፤ ሌባ ነው! ፖሊስ ፖሊስ!” ይባላል።
አዎ! ልክ እንደ አሜሪካ በብራዚልም ብዙ ጥቁሮች በፖሊስ እንደሚገደሉና እንደሚታሠሩ ቪዲዮው ይጠቁመናል።
💭 Video Appears to Show Brazilian Cops Gas Mentally Ill Man to Death in Car
💭 Federal police in Brazil forcing a mentally ill Black man into the back of a car and releasing a gas grenade in the vehicle, killing him. Federal highway police stopped 38-year-old Genivaldo de Jesus Santos, as footage shows, pinning him to the ground, putting him in the back of a police car, and trapping his kicking legs with the door as gas billows out of the vehicle. An autopsy confirmed that Santos, who suffered from schizophrenia, according to family members, died of asphyxiation. Santos’ nephew, Wallison de Jesus, told local media outlets that his uncle was unarmed. The nephew said that Santos became nervous after officers found medication packets during the encounter. As per the nephew’s account, he told officers that Santos needed the medication and that his uncle “didn’t resist.” Officers tell a different story, saying that Santos “actively resisted.” In a statement, Brazil’s Federal Police said that officers had tried to use “instruments of lesser offensive potential” and that they are investigating Santos’ death. The video has sent shockwaves through Brazil, where police violence is commonplace and disproportionately affects Black civilians.
Source
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ረሃብ , በጋዝ መግደል , ብራዚል , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , ዘረኝነት , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጥቁሮች , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፖሊስ , Blacks , Brazil , Cops , Famine , Gas , Genocide , Massacre , Murder , Police , Racism , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 27, 2020
VIDEO
በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ አሳላፊዋ እጇን ለመፈክር ለማንሳት ፈቃደኛ ባለመሆኗ ለጥቁሮች መብት እንታገላለን የሚሉት ነጭ ወጣቶች BLM) ፍዳዋና አሳዩአት። አጀንዳና ትግል ጠለፋ ማለት እንዲህ ነው።
ተመሳሳይ ነገር የት አይተናል ? አዎ !በ ፦
– በመሀመድ አረቢያ
– አረሜኒያን ክርስቲያን ወገኖቻችንን በጨፈጨፉት ወጣት ቱርኮች (Young Turks)
– በሂትለር ናዚ ጀርመን
– በሙሶሊኒ ፋሺስት ጣልያን
– በሌኒን እና ማኦ ኮሙኒስት ሩሲያ እና ቻይና
– በመንገስቱ ደርግ ኦሮሞ ኢትዮጵያ
– በኢሳያስ አፈቀቆርኪ ኤርትራ
– በግራኝ አህመድ ቄሮ ኦሮሞ ኢትዮጵያ
– አሁን ደግሞ በምዕራቡ ዓለም
_____________ ________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: ነጮች , ናዚስም , አሜሪካ , አምባገነን , ዋሽንግተን , ዘረኝነት , ጥቁሮች , ፋሺዝም , BLM , Fascism | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2020
VIDEO
ለእናታችን ትልቅ ፍቅር ያላቸው ፖላንዳውያን የሚያሳዩት የእመቤታችን ቅዱስ ሥዕል ነጭ ሳይሆን እንዲህ ይመስላል። የእናት እና ልጇ ውበት ልብን ያሞቃል !
እ . አ . አ በ 1656 ዓ . ም በፖላንድ ላይ ተቃጥቶ የነበረውን የስዊድኖች የጥቃት ወረራ በጥቁሯ ማርያም እርዳታ ሲከሽፍ የፖላንድ ንጉሥ ካዚሚሬስ ጥቁሯን እመቤታችንን የፖላንድ ንግሥት እንድትሆን ወሰነ ። ብልሕ ንጉሥ !
እ . አ . አ በ 1944 ዓ . ም በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ክፉኛ የደቀቁት (1/5 ኛው ሕዝቧ፤ 6 ሚሊየን ፖላንዳውያን አልቀዋል ) ፖላንዳውያኑ የጥቁሯን / ኢትዮጵያዊቷን እመቤታችንን ስዕል ተሸክመው እስከ ኔዘርላንድስ / ሆላንድ ድርሰ ዘልቀው በመግባት ቪዲዮው ላይ የምትታየውን የብሬዳ ከተማን ነፃ ለማውጣት በቅተዋል። ድንቅ ተዓምር !
ጥቁሯ ማርያም ( Black Madonna of Czestochowa) እ . አ . አ በ 1944 ዓ . ም የኔዘርላንድሷን ( ሆላንድ ) ከተማ ብሬዳን ከናዚዎች ነፃ ላወጧት የፖላን ድ ወታደሮች በ 1954 ዓ . ም የተሠራ መታሰቢያ ላይ ሰሞኑን በመላው ዓለም በመካሄድ ካለው ከፀረ – ዘረኝነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ያልታወቁ ሰዎች “ BLM“ ( Black Lives Matter – BLM “ የጥቁርም ሕይወት ይገባዋል” ) በሚል ትልቅ ጽሑፍ ለማበላሸት ደፍረዋል። ትልቅ ቅሌት !
ለመሆኑ የጥቁሯ ማርያም ስዕልን የሚቃወም የጥቁሮች እንቅስቃሴ አለ እንዴ ? ይህን ጽንፈኛ ተግባር ሊፈጸም የሚችለውስ በማን ይሆን ? በኮሙኒስቶች ? በፌሚኒስቶች ? በግብረ – ሰዶማውያን ? በመሀመዳውያን ? ። ሁሉም የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸውን አያደርጉትም አይባሉም።
እንቅስቃሴው ቀስ በቀስ በዘረኞች፣ በኮሙኒስቶች፣ በግብረ – ሰዶማውያን እና በአህዛብ እይተጠለፈ ነው። የጥቁር ሕዝቦች ለነፃነትና ህይወት የሚያደርጉትን ትግል ሁሌ የሚጠልፉት እነዚህ ቡድኖች ናቸው። ለዚህ ነው ጥቁሮች ተገቢውን የነፃነት ዒላማ ከመምታት መንገድ ላይ የሚቀሩት። በሃገራችንም ተመሳሳይ ክስተት ይታያል፤ የኢትዮጵያ ብሔርተኛውን አጀንዳ ዘውገኞቹ ኦሮሞዎችና አህዛብ በሁሉም መስክ ጠልፈው እየወሰዱት ነው።
አሁን አጋጣሚውን በመጠቀም ግራኞች፣ ኮሙኒስቶች፣ ፌሚንስቶች እና ሰዶማውያን ከመሀመድ አርበኞች ጋር በማበር በዓብያተ ክርስቲያናት ላይ በመላው አውሮፓ እና አሜሪካ ጥቃት በመፈጸም ላይ ናቸው። አጋንንት የተለቀቁበት ዘመን ላይ ነንና ግድ የለም እራሳቸውን እንዲህ ያጋልጡ፣ ይታዩን፤ ጊዚያቸው በጣም አጭር ነው !
ለማንኛውም እንደ ፖላንድ፣ ሩሲያ፣ ሩማኒያ፣ ፈረንሳይ፣ ስፔይን ወዘተ ላሉ አውሮፓውያን ሃገራት እኛ ኢትዮጵያውያን በድንቁርናችን ነጭ የቆዳ ቀለም እና ሰማያዊ ዓይኖች እያለበስን ያመጣናት ጥቁሯ / ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ማርያም በታሪካቸው በጣም ብዙ የሆኑ ተዓምራትንና ድሎችን አሳይታቸዋለች።
በተለይ በምስራቅ አውሮፓ በኮሙኒዝም እና ኦቶማን ቱርክ ዘመን አስከፊ ልምዱ ላ ላቸው ለ ምስራቅ አውሮፓውያን በጥቁሯ / ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ማርያም ጉዳይ ምንም ድርድር የለም። በዘመነ ኮሮና በእነዚህ አገራት ከተሞች ጎዳናዎች ላይ በእጣን ታጅበው እንዲወጡ የተደረጉት የእናታችን የጥቁሯ ማርያም ስዕላት ናቸው። ( በሌላ ቪዲዮ አቀርበዋለሁ )
ዝነኛው የፖላንድ ጥቁሯ ማርያም ( Black Madonna of Czestochowa ) ቅዱስ ሥዕል
ሥዕል = ጽሑፍ
አስገራሚ የሆነው የቼስቶኮቫ ጥቁር ቅድስት ድንግል ማርያም አይከን / ሥዕል / ጽሑፍ ቅዱስ ሐዋርያው እና ወንጌላዊ ሉቃስ ከሣላቸው / ከጻፋቸው ሰባ ቅዱሳት ሥዕላት / ጽሑፎች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታመናል።
ሮማውያን በ 66 ዓ . ም . ከተማዋን ድል ባደረጉበት ጊዜ ምስሉ ከኢየሩሳሌም ተወስዶ ነበር። እናም ፔላ አቅራቢያ ባለ ዋሻ ውስጥ ተደብቆ ነበር። ስዕሉ ለቅድስት ሔለን ( እ . ኤ . አ . ግንቦት 21/ 326 ዓ . ም ) ቅድስት አገር ስትጎበኝ ተሰጣት፤ ከዚያም ቅድስት ሔለን ወደ ቁስጥንጥንያ አመጣችው።
ይህ ተዓምረኛ ሥዕል ከስምንተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በመላው አውሮፓ በኦሮቶዶክሳውያን እና ካቶሊኮች ዘንድ ብዙ ተዓምራትን ካሳየ በኋላ ከአስራ አራተኛው ክፍለዘመን ጀምሮ ያስና ጎራ / ቺስታኮቫ በተባለው የፖላንድ አውራጃ ይገኛል። ድንቅ ተዓምራት የሚታዩበት ይህ ቦታ በብዙ ጎብኞዎች ይዘወተራል። አረመኔው አዶልፍ ሂትለር ያስና ጎራ ን / ቺስታኮ ቫን ለጎብኝዎች ዝግ እንዲሆን አድርጎ ነበር።
እኛስ ይህን እያየን እመቤታችንን አላግባብ ፈረንጅ ስናደርጋት ሊያሳስበንና ሊያሳፍረን አይገባምን ?
ሮማውያኑ “ እየሱሳውያን “ ፤ የጌታችን እና ቅዱሳኑ መልአክቱ ስዕላትንና ኃውልቶችን በነጮች ምሳሌ እንደሚስሏቸውና እንደሚሠሯቸው “ ጥቁሯን ” / ኢትዮጵያዊቷን ” ማርያምንም በተንኮል ነጭ አድርገው በመሳል ወደ ኢትዮጵያ መላካቸውን ስንቶቻችን ነን የምናውቀው ?
አሁን ኢትዮጵያውያን ወደ ጥንታውያኑ እና እውነተኞቹ የእመቤታችን ስዕላት መመለስ ይኖርብናል። ቤተ ክሕነትና ማሕበራቱ እንዲሁም ግለሰቦች ለጉዳዩ ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለባቸው። በዚህ ላይ ቁጥጥር የሚያደርግ አካል መኖር አለበት። ይህ በቸልታ የሚታለፍ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። ይህን አስመልክቶ ኢትዮጵያውያን ልሂቃን ብዙ ሥራዎችን መስራት ይጠበቅብናል።
_____________ __________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ቅዱስ ሥዕል , ቅድስት ድንግል ማርያም , ቼስቶኮቫ , ኔዘርላንድስ , ኢትዮጵያዊቷ ማርያም , ኢየሱስ ክርስቶስ , እናት እና ልጇ , ያስና ጎራ , ጥቁር ማዶና , ጥቁሮች , ፓላንድ , Black Madonna , BLM , Czestochowa , Mother of God , Poland , Vandalism | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 17, 2020
VIDEO
አዎ ! ይህ ወራዳ የኢትዮጵያ መሪ አይደለም ! እስኪ በጥቁሮች ፈንታ ፍልስጤማውያኑንና መሀመዳውያን አረቦቹን ያስገባና ከአይሁዶች ጋር ሲያነጻጽራቸው እንስማ ! እስኪ ጠይቁት !
ይህ የዲያብሎስ የግብር ልጅ እግዚአብሔር አምላክ የተመረጡ ሕዝቦቹ እንደሆኑ አድርጎ የሚያያቸውን የአይሁዳውያንን እጣ ፈንታ በቆዳውቸው ቀለም ምክኒያት እንስሶች ናቸው ከዝንጀሮ ጋር ይዛመዳሉ እያሉ መንፈሳቸውን ከሚስብሩባቸው ጥቁር አሜሪካውያን እጣ ፈንታ ጋር በድፍረት ያነጻጽራል። የትኛው አይሁድ ነው በአሜሪካ የተጎዳ ? ለየትኛውስ ጥቁር ህዝብ ነው እንደ አይሁዶች ይቅርታ የተደረገለትና ያልተቋረጠ ማካካሻ የተከፈለው ? በዚያ ላይ አሁዶች የሦስት ሺህ ዓመት ልምዱ አላቸው፤ ጥቁሮች ግን ከእስልምና መምጣት በኋላ ነው የባርነትንና የዘረኝነት ወጥመድ ውስጥ ለመውደቅ የበቁት። ግማሽ ሃቅ ይዞ ይህን ለማለት የደፈረ፣ አሳቢ መሳይ፤ ቆሻሻ ! ቆሻሻ ! ቆሻሻ ! እስኪ በጥቁሮች ፈንታ ፍልስጤማውያኑንና መሀመዳውያን አረቦቹን ያስገባና ከአይሁዶች ጋር ያነጻጽራቸው ! በፍጹም አያደርገውም፤ ስጋዊ ማንነቱ አይፈቅድለትም። የድሃ ገበሬ ሴት ተማሪዎችን የት አባክ አደረስካቸው ?
የሚገርመው በአይሁዶች ላይ ተመሳሳይ መንፈስ – ሰባሪ ቃላትን የግብጽ ፈርኦኖች ፣ የእስልምና ነብይ መሀመድ ፣ ፕሮቴስታንቱ ማርቲን ሉተር ፣ ናዚው አዶልፍ ሂትለር ፣ ኩክሉክስክላንና ሌሎች ነጭ ዘረኞች ይጠቀሙባቸው የነበሩትና ዛሬም የሚጠቀሙባቸው ቃላት ናቸው። እስኪ እናስበው፤ አፄ ኃይለ ሥላሴ እንዲህ ዓይነት ቃላት ተጠቅመው ቢሆን ኖሮ እነ ቦብ ማርሊ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በማቃጠል “ጥቁር” አይደለችም የሚሏት ኢትዮጵያም ስሟ በድርቅ ብቻ ሳይሆን “በዘረኝነትና ፍትህ – አልባነት” እንዲጎድፍ በተደረገ ነበር።
ይህን ቪዲዮ ለመላው የጥቁሮች ዓለም ማሰራጨት አለብን። አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ ሳይሆን ከአፍሪቃውያን ባህል፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖትና ስነ – ልቦና ትተው ለኤዶማውያኑ አውሮፓውያን እና ለእስማኤላውያኑ አረቦች ባህል፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖትና ስነ – ልቦና ያጎበደድቱ ኦሮሞዎች መሪ እንደሆነ ለመላው “የጥቁሮች ዓለም”እግረመንገዳችንን ማሳወቅ አለብን። እነዚህ ከሃዲዎች መዋረድና መንበርከክ አለባቸው። ሌላ አማራጭ የለም !
የበሻሻ ቆሻሻን የባሌ ንግግር እናስታውስ፦
“ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን። ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን እግዝያብሄር በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት ( ስህተት ) ካለ ምከሩ።
ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”
_____________ ________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: ቅሌት , ንፅፅር , አይሁዶች , ኢትዮጵያ , ውርደት , ዐቢይ አህመድ , ዘረኝነት , ጥቁር አሜሪካውያን , ጥቁሮች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 12, 2020
VIDEO
ውድ አሜሪካ ሆይ፣
በኢትዮጵያ ላይ የሠራሽው ሙከራ ለህዝብሽና ለመላው ዓለም ችግርን፣ መከራን፣ ታላቅ ጥፋትንና ሞትን አስከትሏል፤ ግትሩ ሙከራሽ አልተሳካም፤ ከሽፏል። ኢትዮጵያ መከራን ተሻግራ ፈተናን ተቋቁማ ብቅ የማለት ታሪክ ያላት እፁብ አገር እንደሆነች ታውቂዋለሽ።
ስለዚህ አሁን እጅሽን ከኢትዮጵያ ላይ የምታነሽበት ሰዓት ነው፤ ታላቋ አሜሪካ እንደ ቆራረጥሻት ትንሿ ኢትዮጵያ እያነሰች እያነሰች እንዳትመጣብሽ የምትሺ ከሆነ ስልጣን ላይ ያወጣሽውን ስጋዊ የአህዛብ መንግስት ባፋጣኝ አውርደሽ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ያለምንም እንቅፋት መንግስቱን እንዲረከቡ ማድረግ ይኖርብሻል።
👉 ኢትዮጵያን ለኢትዮጵያውያን አስረክቡ !
👉 እርዝራዦቻችሁን ከኢትዮጵያ አስወጡ !
👉 ኢትዮጵያን አትንኳት !
የፍጻሜው ዘመን ምልክቶች | የክትባት ባላባት ቢል ጌትስ ክተማ በቁራዎች ጨለመች
VIDEO
👉 ሲአትል ከተማን የወረሯትን ቁራዎች እናስታውሳለን ?
ያው ! ማስጠንቀቂያው ደረሰ ! ይህን መረጃ ሚያዚያ መግቢያ ላይ አቅርበነው ነበር፦
👉 ይህ ትልቅ ምልክት ነው ! ዋ ! ልጆቻችሁን ክትባት አታስከትቡ ! እየተባልን ነው።
መካና መዲና የርኵሳንና የተጠሉ ወፎች መጠጊያ ሆኑ፣ የብሪታኒያን ከተሞች ፍዬሎችና አጋዘኖች ወረሯቸው፤ አሁን ደግሞ በዩ . ኤስ አሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት በሲዓትል /Seattle ከተማ አስፈሪ ቍራዎች ሰማዩን ሸፈኑት።
ይህች Seattle ( አምስቱ ፌደላት (atete / አቴቴ ይሠራሉ ) የተባለች በሰሜን – ምዕራብ አሜሪካ የምትገኝ ከተማ የእነዚህ አንጋፋ ተቋማት መቀመጫ ናት፦
👉 የቢል ጌትስ ማይክሮሶፍት Microsoft (ኮምፒውተር )
👉 የዓለም ኃብታሙ ሰው ጄፍ ቤሶስ “አማዞን” Amazon ( ኢንተርኔት )
👉 የሰንሰለት ቡና ቤቶች ንግሥቷ “ስታርባክስ” Starbucks (ቡና )
👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሞግዚት “ቦይንግ” Boeing ( ፋብሪካው )
👉 በአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ምርምር ተቋም
👉 ጌ ቲ ኢሜጅስ Getty Images (ፎቶግራፍ አንሺ )
እነዚህ ሁሉ ተቋማት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኢትዮጵያን ተኮር ሥራዎችን ይሠራሉ
__________ ___________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ሉሲፈራውያን , ባቢሎን , ነጮች , አሜሪካ , ኢትዮጵያ , ዘረኞች , የሤራ ፖለቲካ , የኦሮሞ እንቅስቃሴ , ድብቅ መንግስት , ጥቁሮች , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Chaz , Seattle | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020
VIDEO
በአሜሪካው ጭካኔ እንገረማለን ? የአብይ ኦሮሞ ፖሊስን ጭካኔ አይተን አሜሪካኖችን የመኮነን የሞራል ድፍረት ሊኖረን ይገባልን ?
ሁሌም የምለው ነው፤ መልአክ የሆኑ ነጮች አሉ፤ ነገር ግን ብዙዎቹ ጥቁሮችን እንዳይቀርቡና ወደ አገራችንም እንዳይመጡ ተደርገዋል ( ብዙ ጊዜ የሚቀርቡን ሤረኞችና ሊጎዱን የሚያስቡት ናቸው ) በጎዎቹ ነጮች በአሁኑ ጊዜ እየተበደሉ ነው። ይህን ቀና ድርጊት በመፈጸማቸው እንኳን ዘረኞቹ እየወረዱባቸው ነው። የጨለማው ዓለም መሪዎች የሚፈልጉት የዘር ግጭትን ነው፤ ስለዚህ ነው ሰሞኑን እየታየ ያለው አመጽ የተቀሰቀሰው። አሁን ዘረኞቹ እንዲያውም የበለጠ ዘረኞቹ ነው የሚሆኑ።
ከዚህ በፊትም ጽፌዋለሁ፤ ምንም እንኳን ተገቢ ያልሆኑ ድርጊቶችን በአፍሪቃውያን ላይ የፈጸሙ ቢሆንም አውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች አፍሪቃ ባይገቡ ኖሮ ዛሬ አፍሪቃ በመሀመዳውያን አረቦች የተወረረች ክፍለ ዓለም ትሆን ነበር። አረብ ሙስሊሞ እስከ ሦስት መቶ ሚሊየን የሚቆጠሩ አፍሪቃውያንን ጨፍጨፈዋል። ከዚህ በተረፈ አውሮፓውያኑ በ 16 ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪቃ ካካሄዱት አስከፊ የባርነት ንግድ በጣም የከፋው የ አረብ ሙስሊሞች የባርነት ንግድ ነበር ። ወደ ሰሜን አሜሪካ የተወሰዱት ጥቁሮች ዘራቸው እስከ ዛሬ ሊቆይ ችሏል፤ አረቦች የወሰዷቸው አፍሪቃውያን ግን በአረቢያ የሉም፤ ዕልም ብለው ጠፍተዋል። ለዚህ ምክኒያቱ በሚሊየን የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን በባረነት ወደ አረቢያ ሲላኩ ጎልማሳ እና ሕፃናት ወንዶች እየተሰለቡ ጀንደረባ ለመሆን ስለበቁ ነበር። ግራኝ አብዮት አህመድ “አረአያየ ነው !” የሚለው ባሪያ ሻጭ የከፋ ኦሮሞም በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን በባርነት ወደ አረቢያ እየላከ ያስሰልብና ያስገድል ነበር። ዛሬም ብዙም የተለየ ነገር እየተካሄደ አይደለም። በመጭው ትውልድ የሚያስጠይቅ ተግባር እየተካሄደ ነው።
አንዳንድ ነጮች ከስህተታቸው በመማርና ንስሐ በመግባት ሊደነቁ የሚገባቸውን የይቅርታ ሂደቶች በተለያየ አጋጣሚዎች ሲከተሉ ፥ የሚያሳዝነው፡ ሙስሊሞችና ኦሮሞዎች አንዴም ይቅርታ ሲጠይቁና ሲያመሰግኑ ተሰምተው አይታወቁም። እንዲያውም በተቃራኒው በዳዮች ሆነው ሳለ በስንፍና ሁሌም ተበዳዮቹ እነርሱ እንደሆኑ አድርገው እራሳቸውን ስለሚያዩ ይህ ይገባኛል፣ ኬኛ፣ አምጡ ! አምጡ ! አምጡ ! ከማለት አይቆጠቡም። ይህ በሁሉም ሙስሊሞች፣ አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራናውያን እና ‘ ኦሮሞ ነን ‘ በሚሉት ሕዝቦች ዘንድ በግልጽ የሚታይ ክስተት ነው። ምስጋና – ቢሶቹ አረብ ሙስሊሞችም ሆኑ ዋቀፌታ ኦሮሞዎች በአፍሪቃውያን እና በኢትዮጵያውያን ላይ የሠሩትና ዛሬም እየሠሩት ያሉት በደል ተወዳዳሪ የለውም። ጥላቻ፣ ቅጥፈት፣ ባዶ እብሪት፣ የበታችነት ስሜት፣ ስርቆት፣ ጪኸት፣ ውንጀላ፣ ሰው ዘቅዝቆ መስቀል፣ ማረድ፣ ጡት መቁረጥ፣ “ስልክህ ጮኸ” ብሎ መረሸን፣ ቤተ ክርስቲያን ማቃጠል፣ ንብረት ማውደም ወዘተ የእነርሱ የንግድ ምልክቶች ናቸው። ግን ምስጋና – ቢስ መድረሻው ሲዖል እንደሆነ ከወዲሁ ይወቁት !
ስለዚህ፡ በእኔ በኩል፡ በዚህ ወቅት፡ ኢትዮጵያን ከካዱ መሀመዳውያን እና ኦሮሞዎች ጋር አብሬ ከምኖር ከነጮች ጋር መኖሩን ሺህ ጊዜ እመርጠዋለሁ።
____________ ____________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሉሲፈራውያን , ባርነት , ባቢሎን , ነጮች , አሜሪካ , አረቦች , ኢትዮጵያ , እግር ማጠብ , ዘረኞች , የሤራ ፖለቲካ , የኦሮሞ እንቅስቃሴ , ይቅርታ , ድብቅ መንግስት , ጥቁሮች , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፖሊሶች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2020
VIDEO
ከሦስት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት መረጃ ነበር ፤ ምንም የተለወጠ ነገር የለም ጉዳዩ ዛሬም ወቅታዊ ነው፦
ይለናል ከዚህ በፊት ዘረኛ ነበርኩ የሚለን ነጭ አሜሪካዊ። እንዲህ ዓይነት ሃቀኛ አያስደስትምን ? ጎበዝ! እውነት ነፃ ታወጣናለች! እግዚአብሔር ልክ እንደርሱ ለብ የማይለውን ሰው ነው የሚወደው። የተናገረው ህሉ ትክክል ነው፤ በፈረንጆች ( ኤዶማውያን ) እንዲሁም በአረቦች ( እስማኤላውያን ) ውስጥ የገባው መንፈስ ሰይጣናዊ ነው። እነዚህ በዲያብሎሳዊ እራስ – ወዳድነት የተለከፉት ህዝቦች ( አብዛኞቹ ) ፦
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮]
“በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”
👉 ስለ ነጮች ፍርሃት፣ ትዕቢት፣ ኩራት እና እራስ – ወዳድነት መነገር አለበት።
👉 ለምንድን ነው ነጮች ስለዘርኝነት ላለመናገር ሁሌ ራሳቸውን የሚከላከሉት ?
👉 ለምንድን ነው ነጮች እውነታውን መጋፈጥ በጣም የሚቸገሩት ? እንደኔ ከሆነ፤ ምክኒያቱ የተወሰነው ክፍል ፍርሃት ሌላው ክፍል ደግሞ ስግብግብነት ነው።
እኛ ነጮች ስልጣን እና የበላይነትን እንዲሁም ልዩ መብቶቻችንን ማጣት አንፈልግም። የነጮች የበላይነት በሰፈነበት ማህበረሰባችን ጥቅሞችን ማጣት አንፈልግምልል ሁሉንም ማጣት አንፈልግም።
ጥቁሩ እንዳይበቀለን እንፈራለን። የጥቁሩን ቅጣት እንፈራለን።
በጥቁር ህዝቦች ላይ ግፍ መስራት ከጀመርንበት ዕለት አንስቶ ይህን ነው የምንፈራው። ባርነቱ እንዴት ይረሳ ? ያልክፍያ ስራው እንዴት ይረሳል ? ት። ያለንን ሁሉ ማጣት እንፈራለን፣ መደባችንን ማጣት እንፈራለን። የጥቁሩን ቅጣት በጣም እንፈራዋለን !
ነጮች ወንድሞቼና እህቶቼ፡ አዎ ! ተቀበሉት ኃይለኛ ፍርሃት ውስጥ ነን። ጥቁሩ ወደ ቤቶቻችሁ መጥቶ ቢያንኳኳ፡ “ያጠቃኝና ይጎዳኝ ይሆን ?” ብላችሁ ትፈራላችሁ።
ጥቁሩ ባጠገባችሁ ሲያልፍ በፍርሃት ቦርሳዎቻችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ትይዛላችሁ። ስለሆነም ጥቁሩን በእስር ቤት ማጎር እንወዳለን፤ እስር ቤቱን የሞሉት ጥቁሮች ብቻ ናቸው።
አዎ ! እንፈራቸዋልን፣ ላባዎቹ ፖሊሶች እንኳን ያልታጠቁትን ጥቁሮች ይፈሯቸዋል። የጥቁሩን ቅጣትና በቀል እንፈራለን።
እኛ ነጮች በበላይነት በሽታ ተለክፈናል መጥፎው ነገር ሁሉ የጥቁሮች እንደሆነ አድርገን እየሳልን እራሳችንን እናታልላለን። ለምኑ ነው ነጭ የበላይ የሆነው ? የበላይነቱ ስሜት ከየት መጣ ?
ጥቁር ቆዳው ጥቁር በመሆኑ የበላይነት ተሰምቶት መንገድ ላይ ሲንቀባረር አይቼ አላውቅም እንዲያውም በተቀራኒው ነው። ነጩ ግን በነጭነትኡ ሁሌ በኩራት ይንጠባረራል
👉 ስለዚህ ነጩ ነው እራሱን ማስተካከል ያለበት፦
ፍርሃታችሁን ተጋፈጡት ! ስግብግብነታሁን ተጋፈጡ ይህን እስካላደረጋችሁ ድረስ ሰላም የለም፤ አንድ ትልቅ ችግር አለ።
አይይ ጥቁሩን ፈራሁ ማለቱ ብቻ ዋጋ የለውም፡ የጥቁሩን ቅጣት እየፈራችሁ መኖሩን የምታቆሙት ሃቁን ስትቀበሉ ነው።
የነጭ የበላይነት እውን ነው። አገራችን አሜሪካ የነጮች የበላይነት ያላት አገር ናት ይህ ሃቅ ነው፤ ሁሌም እንደዚህ ነበር።
ኃላፊነቱን ወስደን አንድ ነገር እናድርግ ለተቃውሞ ሰልፍ እንውጣ፤ ነጩ የበላይነት ባሕሉን መለወጥ አለበት። አሊያ ሁላችንም አብረን ልንጠፋ ነው እንዲያም በመጥፋት ላይ እንገኛለን
ተቋማቱ፣ ትምህርት ቤቶች፣ ፍርድ ቤቶች፣ ባሕሉ፣ ሜዲያው፣ ታሪክ፣ ስነልቦናው፣ መዝናኛው ሁሉም ነገር የነጩን የበላይነት የሚያንጸባርቁ ናቸው።
ጥቁር ህዝቦች መጥፎዎች ናቸው ማለት አልችልም፤ ሁላችንም እኩል ነን።
እራሳችሁን መከላከል አቁሙ ! ፈራጅነቱን አቁሙ ! እራሳችሁን ሳታታልሉ እውነታውን ተጋፈጡ !
የእኛ የነጭ ባሕል ዘረኛ ነው። ሁሉም ነጭ ዘረኛ ነው ማለቴ አይደለም ግን ግደሌሽነቱ፣ እርምጃ ላለመውሰድ ዓይን መጨፈን ትልቅ ችግር ነው። ተራመዱ፤ ከግድየለሽነት ውጡ።
አንድ ነገር አድርጉ፣ አንድ ነገር ተናገሩ። አሜሪካን እወዳታለሁ፣ ነጮችን እወዳቸዋለሁ። በዚህም እኮራለሁ አሜሪካን እንመልሳት።
በአሜሪካ እንኩራ በነጭ አሜሪካ ከእንግዲህ ወዲያ አልኮራም እኔ ዘረኛ ነበርኩ፤ በነጭ አሜሪካ ከእንግዲህ ወዲያ አልኮራም።
ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፍርሃታችሁን ተጋፈጡት ! ስግብግብነታሁን ተጋፈጡት ይህችን አገር መሆን እንዳለባት እንመልሳት፦ ለሁሉም ሕዝቦች የተሰራች አገር ናትና፤ የነጮች ብቻ አይደለችም።
በሉ ለአሁኑ ቻው !
____________ _______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos , Life , Psychology | Tagged: መብት Racism , ቅጣት , ኃጢአት , ነጮች , ዘረኝነት , ጥቁሮች , ፍርሃት , Blacks , Fear , Injustice , Justice , Privilege , Retribution , Whites | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2020
VIDEO
አመጸኞ አሜሪካውያን የአሜሪካን ባንዲራ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በሚገኙ የአሜሪካ ከተሞች ባለ 50 ኮከቡን የአሜሪካን ባንዲራን በማቃጠል ላይ ናቸው። የሚገርም ነው አንዷን ባለ አምስት – ማዕዘን የሉሲፈር ኮከብ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ላይ በምራቅ አጣብቀን እንድንለጥፍ አስገድደውን ነበር።
አመጸኞቹ ከማቃጠለም አልፈው የአሜሪካን ባንዲራ ከታዋቂ ቦታዎች ላይ በማውረድ እራሳቸው የፈጠሯቸውን ባንዲራ በመስቀል ላይ ናቸው።
“ኦሮሞ ነን ” የሚሉት ከሃዲዎች ልክ ይሄን ዓይነት ጽንፈኛ ተግባር ነው በቅዱሱ የኢትዮጵይ ሰንደቅ ላይ እየፈጸሙ ያሉት። ሌላ የሚገርመው ደግሞ ኦሮሞዎችና ስማሌዎች በወረሯት የሚነሶታ ግዛት ከኢልሃን ኦማር የመራጭ ካምፕ የመጡ ሶማሌዎች የኢትዮጵያን ሰንደቅ እና የኦርሞን ድሪቶ ባንድላይ ሲያቃጥሉት ይታያሉ። በኢትዮጵያም ሆነ በአሜሪካ የአመጹን እንቅስቃሴ በገንዝብ የሚደግፈው የአብዮት አህመድና ጃዋር መሀመድ ሞግዚት ሤረኛው ባለኅብት ጆርጅ ሶሮስ ነው። እነዚህ ፍጥረታት ከጥላቻ፣ ጥፋት፣ ሌብነትና ግድያ በቀር ሌላ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም፤ ሰላምና ፍቅር የላቸውም።
ሌላ መታዘብ ያለበት ነገር፦ ከስላሳ ዓመታት በፊት የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ ለመወሰን በእነ ሄርማን ኮህን የተመራው የሉሲፈራውያኑ ቡድን ባዘጋጀው የለንደን ስብሰባ ላይ ነበር ለሁለቱ ስጋውያን የኢትዮጵያ ጠላቶች ( ፍየሏ ኦሮሚያ + ግመሏ ሶማሊያ ) ነው ሰፊው የኢትዮጵያን ግዛት ተቆርሶ የተሰጣቸው።
_____________ ____________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ባንዲራ ማቃጠል , አሜሪካ , አብይ አህመድ , አውሬው መንግስት , ኢትዮጵያ , ኦሮሚያ , ከሃዲ ትውልድ , ጋኔን , ግድያ , ጥቁሮች , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍትህ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2020
VIDEO
ጥቁር አሜሪካዊቷ እና የተዋሕዱ አባት ያሉንን እናንጻጽረው፦
ጥቁር አሜሪካዊቷ ሌስሊ “የአሜሪካ ሕገ መንግስት ይቃጠል !” ስትል ስጋውያኑ ነጭ ዘረኞች ከዳር እስከ ዳር ተንጫጩ ፥ አባ ደግሞ “ሕገ መንግስቱ ክሰማይ አልወረደም፤ ተንኮለኞች አርቅቀው ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሰጡት ነው ፥ ድርድርም፣ ትርጓሜም ሐተታም አያስፈልጉም ፥ ይሄ ሕገ መንግስት ኢትዮጵያን እያፈረሳት ነው !” ሲሉ ስጋውያኑ የኦነግ እና ህዋሃት ከሃዲዎች ይንጫጫሉ። አይገርምምን ?! በእውነት ጎበዝ የሆነ የሜዲያ ተቋም አለ ከተባለ ስለ እኅተ ማርያም የሆነውን ያለሆነውን ከመቀበጣጠር እኝህን ድንቅ የተዋሕዶ አባት ፈልጎ ቃለ መጠይቅ ማድረግ መቻል ነበረበት።
ሕገ መንግስት አርቅቀው የሰጡን እንግሊዝ – አሜሪካኖች የራሳቸው ሕገ መንግስት ለጥያቄ እየቀረበ ነው።
ዝነኛዋ ቀልደኛ/ኮሜዲያ እና ተዋናይት፡ ሊስሊ ጆንስ ሰምኑን የተፈጠረውን የዘር ግጭት በማስመልከት ጥቁሮችን እየበደለ ያለውን ሥርዓት የፈጠረው ሕገ መንግስቱ ነው፤ ስለዚህ “ የጥቁሮች ኑሮ እንዲሻሻል ካስፈለገ “የአሜሪካ ሕገ መንግስት መቃጠል አለበት ” ትላለች። ብዙዎች ይህን እየተጋሩት ነው።
ይህን ሃሳብ ወለም ዘለም ሳይሉ በአሳማኝ መልክ ደግመው ደጋግመው ማቅረብና ተገቢ ለሆነው አመጽ መነሳሳት የሚገባቸው መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ናቸው። ምክኒያቱም ከጥቁር አሜሪካውያን ይበልጥ ግፍና ሰቆቃ እየደረሰባቸው ያሉት መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ናቸውና።
ላለፉት 150 ዓመታት በኢትዮጵያ የሰፈነው ሥርዓት ኢትዮጵያውያንን ሳይሆን ስጋውያኑን የኢትዮጵያን ጠላቶች ብቻ ነው የጠቀመው። በእነዚህ ሦስት ትውልዶች መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ለሃገራቸው፣ ለሃይማኖታቸውና በስጋዊ ባርነት ውስጥ ላሉት ደቡብ ኢትዮጵያውያን ነፃነት ሲሉ ሲራቡ፣ ሲጠሙ፣ ሶሰደዱማ ደማቸውን ሲያፈሱ ቆይተዋል። ዛሬም እንደዚሁ ነው። በሌላ በኩል ግን ሥልጣኑን የያዙት ስጋውያን የመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ለአህዛብ ( ኤዶማውያን + እስማኤላውያን ) የስጋ ማንነትና ምንነት እራሳቸውን አሳልፈው በመስጠታቸው፡ ከአፄ ምኒሊክ እስከ ግራኝ አብዮት አህመድ ያለው ትውልድ የፈጠራቸው ሥርዓቶች ሁሉ ሐጋራውያኑን ብቻ እንዲያገለግሉና እንዲጠቅሙ ተደርገዋል።
እስኪ ይታየን፤ መንፈሳውያኑ የሳራ ልጆች እየተራቡ፣ እየተሰደዱና እየሞቱ ቁጥራቸው ሲመነምን ፥ ስጋውያኑ የሐጋር ልጆች ግን መንፈሳውያኑ ያመረቱትን እህል እየወጠቁ ከአምስት ሴት ልጆች እየፈለፈሉ እንደ ግራር ተስፋፍተዋል።
ስጋውያኑ የመንፈሳዊቷ የኢትዮጵያ ጠላቶች የፈጠሩት ሥርዓት ሙሉ በሙሉ የሚወገድበት ዘምን ይህ ነው። ይህ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን “በቃን !” ብለው የሚነሱበት ዘመን ነው ! ሕገ መንግስቱ ተቀዳዶ የሚጣልበት ዘመን ነው ! ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ የማይቆምና ከመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ጋር የማይሰለፍ ዜጋ እንደ አረም ከነስሩ ተነቅሎ የሚጣልበት ዘመን ነው !
በሌላ በኩል፡ ሞትንና ባርነትን ለሃገረ ኢትዮጵያ ያመጣው ስጋዊ የአውሬው መንግስት በጉንፋን የተያዙትን መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን “በኮሮና ተይዘዋል ! የታማሚው ቁጥር ጨመረ !” እያለ ለመግደል በመዘጋጀት ላይ ነው። ሰው ዳቦ ከመንግስት እንዳይገዛ፤ እራሱ እየጋገረ እንዲበላ፣ ጤፍና ዱቄት እራሱ እንዲያስፈጭ የቤተ ክርስቲያን ወፍጮ እንዲጠቀም ምከሩት። እነዚህ እርኩሶች ጥቃቱን ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየፈጸሙት ያሉት።
ማረሚያ፦ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የሚለው በ ቀልደኛ እና ተዋናይ ይተካ
___________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: ሌስሊ ጆንስ , ሕገ መንግስት , ርኩስ መንፈስ , አሜሪካ , አባ , አብይ አህመድ , አውሬው መንግስት , ኢትዮጵያ , ኦሮሚያ , ከሃዲ ትውልድ , ግድያ , ጥቁሮች , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፍትህ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 1, 2020
VIDEO
ቪዲዮው “ Antifa” የተሰኙት የአሜሪካ ፋሺስቶች ( ቄሮዎች ) የአሜሪካ ባንዲራ የያዘውን ሰው ሲያጠቁት ያሳያል።
በኢትዮጵያም መንግስታዊ ድጋፍ ያላቸው ቄሮ የተሰኙት የአሜሪካ – ሚነሶታ ቅጥረኞች ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እየገደሉ፣ አብያተ ክርስቲያናትን እያቃጠሉ፣ ተማሪዎችን እያገቱ፣ የድሆችን መኖሪያዎች እያፈረሱ፣ እናቶችን እያፈናቀሉ፣ የኢትዮጵያን ሰንደቅ እየቀደዱ፣ የቅዱሳን ስዕሎችን እያረከሱ፤ እኛ ሰነፎቹ እጃችንን እና እግራችንን አጣጥፈን ቁጭ በማለት ለአንድም የተቃውሞ ሰልፍ እንኳን አልወጣንም፤ በአሜሪካ ግን አንድ ዜጋ ስለተገደለ ሰው ስራውን እየተወ ከተሞችን በማናወጥ ላይ ይገኛል፤ ያውም በዘመነ ኮሮና።
እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም
አስገራሚው ነገር አሁን በአሜሪካና በመላው ዓለም ተቀስቅሶ የሚታየው የአመጽና የሥርዓተ – አልበኝነት ዘመቻ ሚነሶታ / ሚኒ ሶማሊያ በተሰኘው የሰሜን አሜሪካ ግዛት የጀመረ መሆኑ ነው። ይህ ግዛት እንደሚታወቀው የብዙ ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች መናኽሪያ ነው። “ጃዋር መሀመድ”፣ ሶማሌዋ “ኢልሃን ኦማር” ፣ አተርኒይ ጀነራሉ / ጠቅላይ አቃቤ ሕግ “ኪት ኤሊሰን” ወዘተ ሁሉም ለሚነሶታ ግዛትና ለመላዋ አሜሪካ መቅሰፍቱን፣ ባርነቱንና ሞቱን እያመጡ ያሉ አህዛብ ናቸው። እነ አብዮት አህመድና ለማ መገርሳ ወደ አሜሪካ ሲሄዱ ሚነሶታን ተሳልመው ነው የሚመለሱት። ሁሉም በባራክ ሁሴን ኦባማ እና በወስላታው ባለ ኃብት በጆርጅ ሶሮስ የሚደገፉ ስጋውያን ፍጥረታት ናቸው።
ለማታለያ “ኩሽ” እያለ የላቲን ቋንቋ ፊደላትን የመረጠው የኦሮሞው እንቅስቃሴ ፀረ – ጥቁር እና ፀረ – አፍሪቃዊ የሆነ የአፍሪቃን አኩሪ የሃይማኖት፣ የባህልና የቋንቋ ሥልጣኔ ለማጥፋት የተነሳ ነጮች የፈጠሩት እንቅስቃሴ መሆኑን አሜሪካ ያለን ኢትዮጵያውያን ለጥቁር አሜሪካውያን ማስተማር ይኖርብናል። ተግባር የሚጠየቅበት ወቅት ነው፤ ይህ ደግሞ እያንዳንዳችን ልንገለገልበት የምንችለው ትልቅ መሣሪያ ነው። ሚነሶታ ያሉትን ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች ጥቁሮቹ እንዲያገሏቸውና እንዲፋለሟቸው መደረግ አለበት። ለእነዚህ ከሃዲዎች፡ ሌላ መንገድ የለም፡ መዋረድና መንበርከክ ይኖርባቸዋል።
ፀረ – ኢትዮጵያ የሆነው የአውሬው ሤራ የተጠነሰሰው በሚነሶታ እና ቨርጂኒያ ግዛቶች ነው። ፒኮኳን ከዚያ ነው ያመጧት።
_____________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: ሚነሶታ , ርኩስ መንፈስ , አሜሪካ , አብይ አህመድ , አውሬው መንግስት , ኢትዮጵያ , ኦሮሚያ , ከሃዲ ትውልድ , ግድያ , ጥቁሮች , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »