Posts Tagged ‘ጣዖት አምልኮ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2022
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 በአሜሪካዋ ሲያትል ከተማ ያሉ የፅንስ ማስወረድ አራማጆች ጸያፍ ድርጊቶችን ፈጸሙ፤ መጽሐፍ ቅዱስን ነጥቀው በሱ ኳስ ተጫወቱበ። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን በተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ጣሉት። የሚገርም ነው ! 😛 ይህ “የመጸዳጃ ቤት” ምስል ልክ የመካን ጥቁር ድንጋይ / ካባን + z የሂንዱዎችን ‘ ሺቫ ‘ ቤተ መቅደስ ይመስላል። እርኩሱን ቁርአንን የማይደፍሩት ለዚህ ሳይሆን አይቀርም ! ባቢሎን አሜሪካም አበቅቶላታል !
😛 Amazing! This „Toilette„ image looks exactly like the Islamic Black Stone of Mecca (The Kaaba) + The Hindu ‘Shiva’ temple.
💭 Pro-abortion activists play soccer with a Bible, commit acts of desecration. The activists threw the Seattle preacher’s Bible into a portable toilet outside.
Disturbing footage from Seattle shows pro-abortion activists playing soccer with a Bible before proceeding to completely desecrate and destroy the sacred book.
In the highly offensive footage posted to social media on Sunday, a group of pro-abortion activists can be seen kicking a Bible back and forth to each other as if it were a soccer ball.
Desecration of another persons Religious material is a HATE CRIME. If this was a Quran people would be outraged. People must really hate the WORD of GOD right now. pic.twitter.com/IjXqab1qma
When the man recording the footage – who goes by “The Seattle Preacher” on social media — explains to the anti-Christian protesters that it is a “hate crime” to destroy someone else’s religious texts, a voice in the background can be heard cackling with laughter.
The video proceeds to cut to the Seattle Preacher holding the now-damaged Bible, telling the protesters that they would not have treated the book with such disrespect if it were the Quran.
Immediately, one of the protesters snatches the Bible back from the man, and the next piece of footage shows the Bible sitting in human waste in the bottom of a portable toilet.
“That right there is a hate crime … That is ungodly and it is wrong,” the Seattle Preacher lamented, with his voice breaking.
The blasphemous footage sparked a large reaction on social media, with pro-lifers and Christians expressing their disgust with the anti-Christian actions of the pro-abortion activists.
“These people are truly the cancer of Earth. Everything they pretend to be against is *exactly* who they are,” reacted prominent songwriter “Five Times August.”
“One day, their souls will understand how foolish and blind they truly are,” added professional poker player turned Christian evangelist Anna Khait.
This display of sacrilege is only one incident of many similar events that have occurred in the United States since the overturning of Roe v. Wade by the U.S. Supreme Court last Friday.
As reported by LifeSiteNews, two Christian pregnancy centers were the target of vandalism over the weekend, with one of the centers being set ablaze after being spray-painted with pro-abortion messages and threats.
In addition to the pregnancy centers, a historic Catholic church in West Virginia was burned to the ground last weekend in what authorities are describing as a “suspicious” fire.
Source
💭 Legal Abortion in Ethiopia Has Led to The Deaths of Mothers as Well as Babies
💭 በኢትዮጵያ ህጋዊ ፅንስ ማስወረድ ለእናቶች እና ለህፃናት ሞት ምክንያት ሆኗል
VIDEO
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abortion , Addis Ababa , Aksum , Antichrist , Axum , ሕይወት , ሕፃናት , መካ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሞት , ረሃብ , ርኩሰት , ሰዶምና ገሞራ , ሲአትል , ቅነሳ , ትግራይ , አሜሪካ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ካባ , ክርስትና , ወንጀል , የሕዝብ ቁጥር , ግድያ , ጠላት , ጣዖት አምልኮ , ጥላቻ , ጥቁር ድንጋይ , ጦርነት , ጭካኔ , ጽንስ ማስወረድ , ጽዮናውያን , Babies , Bible , Blasphemie , Christianity , Desecration , Famine , Genocide , Kaaba , Life , Massacre , Mortality , Mother , Murder , Population Control , Seattle , Tigray , Toilette , Washington | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 15, 2020
VIDEO
ያውም በዓርብ ዕለት ፦
ዓርብ 14.08.20
ዓርብ 14.08.20
ዓርብ 14.08.20
እግዚአብሔር የጠራት የመንፈሣዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ሦስት ናቸው፤ እነዚህም በአሁኑ ሰዓት የግራኝ ዐቢይ አህመድን አገዛዝ የሚደግፉት ናቸው፦
👉 1 ኛ . አህዛብ
👉 2 ኛ . ዘረኞች
👉 3 ኛ . ግብረ – ሰዶማውያን
[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፩፥፰ ]
“ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው። ”
____________ _____________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ምንፍቅና , ሰዶምና ገሞራ , ሱዳን , ሳውዲ አረቢያ , ቃጠሎ , አህዛብ , ኢራን , እሳት , እስላምና , የዋቄዮ-አላህ , ገሃነም እሳት , ጣዖት አምልኮ , ፍርድ , Fire , Iran , Muslim Countries , Saudi , Sudan | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2020
VIDEO
ይህ EBS/ ኢ . ቢ . ኤስ የሠራው ቪዲዮ ነው። ካሜራው ወደ አቃቂ አድቬንቲስት አዳሪ ተማሪ ቤት አምርቶ ነበር። እዚያም የተዋሕዶ ተማሪዎች ወደዚህ ተማሪ ቤት ለመግባት ማህተባቸውን መበጠስ አለባቸው ፥ ሙስሊሞቹ ግን ከእነ ሂጃባቸው መግባት ተፈቅዶላቸዋል።
ግን እያየን ነው፤ የአህዛብን፣ የመናፍቃንን እና የዘረኞችን በተዋሕዶ ላይ ያነጣጠረ ውን ሕብረት ?! ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ ፥ ተኩላውም ቀስ በቀስ ለምዱን እየገፈፈ ነው።
ከጥቂት ዓመታት በፊት፤ በጥምቀት ከተራ ፪ሺ፱ ዓ . ም፡ እ . አ . አ በ 1943 ዓ . ም በተቋቋመው የአቃቂ የአድቬንቲስት አዳሪ ተማሪ ቤት “ተማሪዎች” የሆኑት የተዋሕዶ ልጆች ከግቢው መውጣት ስላልተፈቀደላቸው፤ ወደ በሩ ተጠግተው፤ “የኛ !” እያሉ በመዘመር ለጥምቀት በዓል ከመንበራቸው በክብር የወጡትን ታቦታት ይቀበሏቸው ነበር። በወቅቱ ጠይቄ እንደተረዳሁት ከሆነ፡ የተዋሕዶ አዳሪ ተማሪዎች ውደ ትምህርት ቤቱ ሲመዘገቡ፡ ማሕተባቸውን እንዲያወልቁ ተደርገው ነው፤ አልያ መግባት አይችሉም።
የኢቢ ኤስ ቪዲዮ እራሱ እንደሚያሳየው መሀመዳውያኑ ግን ከነ ሂጃባቸው እንዲገቡ ተፈቅዶላቸዋል፤ ጉድ የሚያሰኝ አሳዛኝ ጉዳይ ነው። በ 21 ኛው ክፍለ ዘመን ልክ እንደ ቅኝ ተገዢዎች ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው መብትና ምጫ የላቸውም ፤ የተዋሕዶ በሆነቸው በሃገረ ኢትዮጵያ ! ያው እንግዲህ የደቡባውያኑ የእነ አፄ ኃይለ ሥላሴ ፈረንጅ አፍቃሪነትና ሁሉን አቃፊነት እምቧይ ና እሾህ አፍርቶ ይታያል ።
__________ _______________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ምንፍቅና , አህዛብ , አዳሪ ተማሪ ቤት , አድቬንቲስት , ኢቢኤስ , እስልምና , ዋቄዮ አላህ , ጣዖት አምልኮ , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , EBS | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2020
VIDEO
እግዚአብሔር የጠራት የመንፈሣዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ሦስት ናቸው፦
👉 1 ኛ . አህዛብ
👉 2 ኛ . ዘረኞች
👉 3 ኛ . ግብረ – ሰዶማውያን
[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፩፥፰ ]
“ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው። ”
__________ ____________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: ምንፍቅና , ሰዶምና ገሞራ , አህዛብ , ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን , እሳት , እስላምና , ዋቄፈና , የዋቄዮ-አላህ , ገሃነም እሳት , ጣዖት አምልኮ , ፍርድ | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2020
VIDEO
እህቶቻችንን ወደ አረብ ሃገራት መላኩ አልበቃ ስላላቸው አሁን ኢትዮጵያን እና 100 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ለአረቦች ለመሸጥ ሽርጉድ በማለት ላይ ናቸው። ስለዚህ አገር – ወዳድ የሆኑትን ኢትዮጵያውያንን አንድ ባንድ ይገድላሉ። እነዚህ ወንጀለኞች ለፍርድ በመቅረብ ፈንታ እስካሁን ድረስ በዚህች ትልቅ አገር መንግስት ሥልጣን ላይ መቆየታቸው እጅግ በጣም የሚያሳፍር፣ የሚረብሽና የሚያስቆጣም ነው። ሕዝቤንና ሃገሬን ከእነዚህ አውሬዎች ለማዳን ምናለ የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት አባል ሆኜ ብሆን ኖሮ !?
ጄነራሎልቹ አህመድ መሀመድና ብርሃኑ ጁላ በጂሃድ ጄነራሉ በሳሞራ የኑስ የተሾሙት ከ፲፪ ዓመታት በፊት ልክ በሚሌኒየም መግቢያ በመስከረም ፪ሺ ዓ . ም ላይ ነበር። በደንብ የታሰበበት ቁልፍ ወቅት ! “ ሚሌኒየም አዳራሽ” ብሎ ሰየመው ሸህ መሀመድ አላሙዲን … የ፪ሺ፲፪ቱ ዓመት ብዙ ነገሮችን የምናይበት ዓመት ነው።
___________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: ሥልጣን , ሰይጣን , ብርሃኑ ጁላ , ችግኝ ተከላ , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , ዋቂዮ-አላህ , ጄነራል ሰዓረ , ግድያ , ጣዖት አምልኮ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2019
VIDEO
________ ___:_____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ሚሳቅ , ሲድራቅ , ቅዱስ ገብርኤል , ባቢሎን , ታሕሳስ ፪ሺ፲፪ , ናቡከደነፆር , አብደናጐን , ኢትዮጵያ , እቶን እሳት , ክርስትና , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ጣዖት አምልኮ , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 7, 2019
VIDEO
ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ – ኃብተ ማርያም
ውድ ተዋሕዷውያን፡ ያው ጠላቶቻችን እራሳቸውን በመገላለጥና በማጋለጥ ከቀን ወደ ቀን በግልጽ በመታየት ላይ ናቸው …
[ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪ ]
“መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። ”
ባለፈው ወር ላይ ካቀረብኩት ጽሑፍ የተወሰደ …
በሃገራችን የምናየው የችግኝ ተከላ “አረንጓዴ” ዘመቻ በሚል መርሆ የዋቄዮ – አላህ አምልኮ ስነ ሥርዓት እየተካሄደ መሆኑ ነው። ችግኝ ይተክላሉ ከዚያም የተተከለው ችግኝ ዛፍ ሲሆን እኛ ነን ያስተከለነው ቦታው የኛ ነው፤ ማህተም አስቀምጠንበታል፣ ቅቤ እነቀባዋለን ይላሉ። ውሻ የሸናበትን ቦታ ሁሌ የርሱ ክልል እንደሆነ አድርጎ ነው የሚቆጥረው። ሙስሊምም ቁልቋል የተከለበትን፣ መቃብር ወይም መስጊድ የሠራብትን ቦታ ትንሽ ቆይቶ የእኔ ነው ይላል። የዋቄዮ – አላህ የግብር ልጆችም ኢሬቻን መስቀል አደባባይ እናክብር የሚሉት ለዚህ ነው፤ አደባባዩንና ከተማይቱን ለመውረስ ብርቱ ፍላጎት ስላላቸው ነው።
ቀደም ሲል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ከአደባባዩ መስቀሉን በማስወገድ የደም መስዋእት የሚደረግበትን “አብዮት” ብሎ እንደሰየመው፤ ልጁ አብዮት አህመድም ስልጣኑን ሲረከብ የመጀመሪያ ድርጊቱ በአደባባዩ ላይ ደም ማፍሰስ ( ለሰይጣን ተገበረልት ) ነበር ( ቦንቡን የቀበረው እርሱ እራሱ ነው ) ። ባለፈው ወር ላይ አብዮት አህመድ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን ለዋቂዮ – አላህ ዛፍ ችግኝ እንዲተክሉ ባዘዛቸው ማግስት ነበር የገደላቸው / ያስገደላቸው። በዚህ ሳምንት ደግሞ አቡነ ማትያስን ለችግኝ ተከላ ወደ ጅጅጋ ላካቸው ( በቤተክርስቲያን ላይ እንዴት እያላገጠ እንደሆነ እየታዘብን ነው ?) ። ለአቡነ ማትያስስ ምን አዘጋጅቶላቸው ይሆን ?
የእነዚህ ምስጋና – ቢስ ከሃዲዎች አካሄድ እጅግ በጣም አደገኛ ነው፤ ጦርነታቸው በኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ እና መስቀሉ ላይ ነው።
አዎ ! እህታችን “ከተዋሕዶ ውጭ ሁሉም ድንጋይ ነው፣ የዋቄዮ – አላህ ( ኢሬቻ ጣዖት ) አማልኪዎች ቅድመ አያቶች ናቸው ክርስቶስን የሰቀሉት ” ስትል በጣም ትክክል ናት፡
ኢሬቻ የሰይጣን፣ ጥንቁልና፣ ጣዖት አምልኮ ነው። ደብረዘይትን ያለ እግዚአብሔር እና የከተማዋ ነዋሪዎቹ ልጆቹ ፈቃድ “ቢሸፍቱ” ብለው ሰየሟት፤ ከዚያም ኤሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮን በሰፊው ለማክበር ወሰኑ፤ አሁን እንዲያውም በተባበሩት መንግስታት ዕውቀና ካልተሰጠለን እንሞታለን በማለት ላይ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያን ከመርሳትና ክርስቶስን ከመካድ የከፋ ክህደት የለም። ምስጋና – ቢስነት ወደ ሲዖል ያስወስዳል። አሁን የመጨረሻውን ዕድል ታገኙ ዘንድ ላልሰሙ አሰሙልኝ ለመታረድ የሚነዱትን አድን ይላል እና “ ስለዚህ እንዲህ በላቸው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። “[ ትንቢተ ዘካርያስ ፩ : ፫ ]
ባእድ አምልኮና መጨረሻው ደግሞ ይሄ ነው ( ብቻ አይደለም ) ከሞት በኋላ ገሀነምም አለ የዘለአለም ስቃይ። ኢየሱስን አምናችሁ በመቀበል ከእግዚአብሔር ጋር ብትታረቁ ይሻላችኋል። ሰይጣን ተገበረለትም አልተገበረለትም ፣ ተመለከም አልተመለከም ለሰው ልጅ ርህራሄ የለውም። አንድ ነገር ብቻ ልናገር [ እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው ] ዝምታው መልስ ነው፡ ተመለሱ እግዚአብሔርን አምልኩ።
በበዓልና በባህል በሃይማኖት ሰበብ በሰይጣን ተታላችሁ መገዛቱን አቁሙ። ኢየሱስን ያመነ ከምድር ጋር በምንም የማይመሳሰል መንግስተ ሰማያት ለመግባት ለማረፍ ለመደሰት ሞት እንኳ ለሱ መሻገሪያ ድልድዩ ነው። “ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” [ የዮሐንስ ወንጌል ፫ : ፴፮ ] በኢየሱስ ነፃ ያልወጡ ሰዎች ገና ፍርድ ይጠብቃቸዋል አይደለም አሁን በፍርድና በቁጣ ውስጥ ናቸው። “ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም። “
________ ______________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ለዋቂዮ-አላህ ዛፍ , ምስጋና-ቢስነት , ሰይጣን አምልኮ , አቡነ ተክለ ሃይማኖት , ኢትዮጵያ , ኤሬቻ , እኅተ ማርያም , ኦሮሞ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ጣዖት አምልኮ , ጥንቁልና , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 31, 2019
VIDEO
አሜን !
ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ – ዮሴፍ
ይህ ኃይለኛ መልዕክት ነው፤ ለጣዖት አምላኪዎች ምናልባት የመጨረሻው ዕድል ነው …ዝምታው መልስ ነው!
ኦሮሚያ የተባለው ክልል ካርታ ላይ ፍየሏ ትታያችኋለች ???
ያለምክኒያት አይደለም፤ ዓለም ሁሉ፡ በስካር “አረንጓዴ፣ አረንጓዴ፣ አረንጓዴ ” በማለት ላይ ነው። ለተፈጥሮ ተቆርቋሪ መስለው “በተፈጥሮ ጥበቃ”አጀንዳ አርንጓዴ ቀለም ተቀብተው የሚነሳሱ ታጋዮች 95% የዲያብሎስ አርበኞች ናቸው። ይህን በመላው ዓለም አይተነዋል፤ ምንም አዲስ ነገር የለም።
በአሜሪካ እንኳ “አሌክሳንድራ ኦካዚዮ ኮርቴዝ” ( የቅሌታማዋ ሶማሊት አጋር ) የተባለቸው ጋለሞታ ጣዖት አምላኪ “ The Green New Deal” የሚል ተመሳሳይ አረንጓዴ ዘመቻ ለማካሄድ በመሻት ቅስቀሳ በማደረግ ላይ ናት። ይገርማል፤ “አረንጓዴ” ጣዖት አምላኪ እስላሞችና ኮሙኒስቶች የሚወዱት ቀለም ነው !
በሃገራችን የምናየውም የችግኝ ተከላ “አረንጓዴ” ዘመቻ በሚል መርሆ የዋቄዮ – አላህ አምልኮ ስነ ሥርዓት እየተካሄደ መሆኑ ነው። ችግኝ ይተክላሉ ከዚያም የተተከለው ችግኝ ዛፍ ሲሆን እኛ ነን ያስተከለነው ቦታው የኛ ነው፤ ማህተም አስቀምጠንበታል፣ ቅቤ እነቀባዋለን ይላሉ። ውሻ የሸናበትን ቦታ ሁሌ የርሱ ክልል እንደሆነ አድርጎ ነው የሚቆጥረው። ሙስሊምም ቁልቋል የተከለበትን፣ መቃብር ወይም መስጊድ የሠራብትን ቦታ ትንሽ ቆይቶ የእኔ ነው ይላል። የዋቄዮ – አላህ የግብር ልጆችም ኢሬቻን መስቀል አደባባይ እናክብር የሚሉት ለዚህ ነው፤ አደባባዩንና ከተማይቱን ለመውረስ ብርቱ ፍላጎት ስላላቸው ነው።
ቀደም ሲል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ከአደባባዩ መስቀሉን በማስወገድ የደም መስዋእት የሚደረግበትን “አብዮት” ብሎ እንደሰየመው፤ ልጁ አብዮት አህመድም ስልጣኑን ሲረከብ የመጀመሪያ ድርጊቱ በአደባባዩ ላይ ደም ማፍሰስ ( ለሰይጣን ተገበረልት ) ነበር ( ቦንቡን የቀበረው እርሱ እራሱ ነው ) ። ባለፈው ወር ላይ አብዮት አህመድ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን ለዋቂዮ – አላህ ዛፍ ችግኝ እንዲተክሉ ባዘዛቸው ማግስት ነበር የገደላቸው / ያስገደላቸው። በዚህ ሳምንት ደግሞ አቡነ ማትያስን ለችግኝ ተከላ ወደ ጅጅጋ ላካቸው ( በቤተክርስቲያን ላይ እንዴት እያላገጠ እንደሆነ እየታዘብን ነው ?) ። ለአቡነ ማትያስስ ምን አዘጋጅቶላቸው ይሆን ?
የእነዚህ ምስጋና – ቢስ ከሃዲዎች አካሄድ እጅግ በጣም አደገኛ ነው፤ ጦርነታቸው በኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ እና መስቀሉ ላይ ነው።
አዎ ! እህታችን “ከተዋሕዶ ውጭ ሁሉም ድንጋይ ነው፣ የዋቄዮ – አላህ ( ኢሬቻ ጣዖት ) አማልኪዎች ቅድመ አያቶች ናቸው ክርስቶስን የሰቀሉት ” ስትል በጣም ትክክል ናት፡
ኢሬቻ የሰይጣን፣ ጥንቁልና፣ ጣዖት አምልኮ ነው። ደብረዘይትን ያለ እግዚአብሔር እና የከተማዋ ነዋሪዎቹ ልጆቹ ፈቃድ “ቢሸፍቱ” ብለው ሰየሟት፤ ከዚያም ኤሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮን በሰፊው ለማክበር ወሰኑ፤ አሁን እንዲያውም በተባበሩት መንግስታት ዕውቀና ካልተሰጠለን እንሞታለን በማለት ላይ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያን ከመርሳትና ክርስቶስን ከመካድ የከፋ ክህደት የለም። ምስጋና – ቢስነት ወደ ሲዖል ያስወስዳል። አሁን የመጨረሻውን ዕድል ታገኙ ዘንድ ላልሰሙ አሰሙልኝ ለመታረድ የሚነዱትን አድን ይላል እና “ ስለዚህ እንዲህ በላቸው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። “[ ትንቢተ ዘካርያስ ፩ : ፫]
ባእድ አምልኮና መጨረሻው ደግሞ ይሄ ነው ( ብቻ አይደለም ) ከሞት በኋላ ገሀነምም አለ የዘለአለም ስቃይ። ኢየሱስን አምናችሁ በመቀበል ከእግዚአብሔር ጋር ብትታረቁ ይሻላችኋል። ሰይጣን ተገበረለትም አልተገበረለትም ፣ ተመለከም አልተመለከም ለሰው ልጅ ርህራሄ የለውም። አንድ ነገር ብቻ ልናገር ( እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው ) ዝምታው መልስ ነው ፡ ተመለሱ እግዚአብሔርን አምልኩ።
በበዓልና በባህል በሃይማኖት ሰበብ በሰይጣን ተታላችሁ መገዛቱን አቁሙ። ኢየሱስን ያመነ ከምድር ጋር በምንም የማይመሳሰል መንግስተ ሰማያት ለመግባት ለማረፍ ለመደሰት ሞት እንኳ ለሱ መሻገሪያ ድልድዩ ነው። “ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”[ የዮሐንስ ወንጌል ፫ : ፴፮] በኢየሱስ ነፃ ያልወጡ ሰዎች ገና ፍርድ ይጠብቃቸዋል አይደለም አሁን በፍርድና በቁጣ ውስጥ ናቸው። “ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም። ”
በተጨማሪ፡ ከኢትዮጵያ ይልቅ ሌት ተቀን “አማራ፣ አማራ ፥ ትግሬ፣ ትግሬ ፥ ሲዳማ ሲዳማ” የምትሉትም በተመሳሳይ የክህደትና ጥፋት ጎዳና ላይ እንደምትገኙ እወቁት። የጊዜ ጉዳይ ነው፤ ኦሮሞ ነን የሚሉት ዛሬ ልምዱ አላቸው፤ በጥፋቱ ጎዳና ላይ ለመቶ ዓመታት ያህል ሲሽከረከሩ ቆይተዋልና።
_______ ______________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ለዋቂዮ-አላህ ዛፍ , ምስጋና-ቢስነት , ሰይጣን አምልኮ , አቡነ ተክለ ሃይማኖት , ኢትዮጵያ , ኤሬቻ , እኅተ ማርያም , ኦሮሞ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ጣዖት አምልኮ , ጥንቁልና , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2019
VIDEO
[ ዘዳ ፲፮፡፳፩ ]
“ከማናቸውም ዛፍ የማምለኪያ ዐፀድ አድርገህ አትትከል። ”
እኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ክቡር ሥጋውንና ቅዱስ ደሙን ተቀብለን ምድራዊና ሰማያዊ ክብር እያገኘን ስንኖር ፥ የዋቄዮ አላህ ልጆች ደግሞ በፈቃዳቸው ከእግዚአብሔርና ለእግዚአብሔር ያልሆነውን ችግኝ በመትከል ላይ ናቸው።
የማታለያ ድራማውን ዓይናችን እያየ በድፍረት ቀጥለውበታል። ይህን የችግኝ ተከላ እርኩስ መንፈሱ ሳይመራቸው ሆን ብለው በረመዳን ጊዜ ያለምክኒያት አልጀመሩትም። ዛፍ፡ የእግዚአብሔር ዛፍ፣ የሕይወት ዛፍ እስከሆነ ድረስ ጥሩ ነገር ነው፤ ነገር ግን ይህ ችግኝ ተከላ ለበጎ ነገር አይመስልም፤ የእግዚአብሔርን ልጆች እያፈናቀሉ ለዋቄዮ አላህ ዛፍ ይተክላሉ። ባንዲራቸው ላይ “ኦዳ” የተባለውን ዛፍ ማሳረፋቸውም አምላካቸው ማን እንደሆነ እየጠቆሙን ነው። ከሃዲዎች !
ወገን፤ ለልጆችህ ስትል ተነሳ ! በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ደርሰናል፣ ጦርነት ላይ ነን፤ ሰላም ሳይኖር፤ ሰላም ሰላም አትበል !
እግዚአብሔር የሚጸየፈው ይህ የዛፍ አምልኮ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ከኢትዮጵያ ይነቀል፡ አሜን!!!
______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ታከለ ኡማ , ችግኝ ተከላ , አላህ , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , ዋቄዮ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , የእንስሳ መስዋዕት , የዛፍ አምልኮ , ጣዖት አምልኮ , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ክርስትና | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 9, 2019
VIDEO
እኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ክቡር ሥጋውንና ቅዱስ ደሙን ተቀብለን ምድራዊና ሰማያዊ ክብር እያገኘን ስንኖር ፥ የዋቄዮ አላህ ልጆች ደግሞ በፈቃዳቸው የግመሉን እርኩስ ስጋና ደም በመቀበለ ለሰይጣን መስዋዕት እያደረጉ ይሞታሉ። እጅግ በጣም ያሳዝናል !
ወገን፤ ለልጆችህ ስትል ተነሳ ! በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ዘመን ደርሷል፣ ጦርነት ላይ ነን፤ ሰላም ሳይኖር፤ ሰላም ሰላም አትበል !
___ ______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: አላህ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , ዋቄዮ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ጣዖት አምልኮ , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ክርስትና | Leave a Comment »