Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጣልቃ ገብነት’

በጽዮናውያን ላይ የተከፈተው ጦርነት አካል | ኮሮማውያኑ ጣልያኖች የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ መዥገሮች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 27, 2021

💭 እነዚህን ከዓመት ተኩል በፊት ያቀረብኳቸውን ጽሑፍ እና ቪዲዮ በድጋሚ እንዳቀርባቸው (እግዚአብሔር ይመስገን!) ያስገደደኝ የቀድሞው ቻነሌ በመዘጋቱ ብቻ ሳይሆን፤ የሚከተለው ልዩና አስደንጋጭ ዜና በዛሬው ዕለት በመሰማቱ ነው፤ በጽዮናውያን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ዘመቻም ከዚሁ ጋር እንደሚያያዝ ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው…በቀጣዩ ቪዲዮም የምናየው ነው…

አውሬው ቀንዱን አሳየን | ጣልያን ኮሮማውያን ኢትዮጵያን አንለቅም ብለዋል

የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ኢንተለጀንስ ኮሚቴ ዶክተር አንቶኒ ፋውቺበቁጥጥር ሥር እንዲውል እና ለፍርድም እንዲቀርብ ጥሪ አቅርቧል

☆ “House Intelligence Committee calls for the ARREST and PROSECUTION of Dr. Anthony Fauci

The ranking member of the House Intelligence Committee, US Representative Devin Nunes (R-CA), is calling for the prosecution of Dr. Anthony Fauci. Devin Nunes joins a growing list of Congressmen and women who are calling for the arrest of Tony Fauci. The National Institutes of Health (NIH) has finally admitted to funding controversial gain-of-function virus research in Wuhan, China. This research was formerly banned in the United States, but was later off-shored by Dr. Fauci through Dr. Peter Daszak of EcoHealth Alliance and expounded upon by Dr. Ralph Baric.

Fauci’s arrest and prosecution nears

Fauci has repeatedly denied his involvement in gain-of-function virology research, lying to Congress multiple times during sworn testimony. When Fauci went before the U.S. Senate, Senator Rand Paul provided detailed evidence about Fauci’s dangerous gamut of gain-of-function virology research. Dr. Paul questioned Dr. Fauci on the controversial research, holding him to account. Fauci repeatedly denied the allegations, as he tried to cover up his leading role in the bioweapons research. Fauci committed perjury, while denying the very essence of the research he authored.

Fauci’s crimes against humanity are plainly visible

Senator Rand Paul has been calling for Fauci’s resignation for months. He is now joined by Tennessee Senator Bill Hagerty and California Rep Doug LaMalfa, who are now calling out Fauci’s unlawful actions. LaMalfa said, “We have incontrovertible proof that he [Fauci] has been intentionally lying to Congress.” “Dr. Fauci must resign and should face prosecution for perjury,” he said.

As a longstanding director at the NIH, Fauci oversaw multiple gain-of-function studies, and even approved research that attached baby scalps to rodents to study immune responses. Fauci is culpable for inhumane human experimentation and is responsible for the development of bioweapons and chimeric viruses that are designed to exploit human immune systems. Under the watch of the Chinese Communist Party, this research can be used for even more nefarious ends.

One of the stated goals of this research is to develop new vaccine technology that transcribes properties of the bioweapon into human cells, interfering with how the cells read their own genetic instructions. This forceful genetic experimentation is currently being carried out on populations that have been locked down and restricted, civil liberties threatened, and freedoms stolen. Fauci has been at the forefront of this global terror experiment, issuing decrees of medical tyranny that are delegated by governments for the complete subjugation of people’s minds and bodies

💥 የኤድስ ቫይረስን ፈጠረ የሚባለው ጣልያንአሜሪካዊ ነው ፤ ኮሮናንስ ይህ ሰው ሊሆን ይችላልን?

😈 ሮማውያኑ ጣልያኖች አልለቀቁንም/ አይለቁንም

መስኮት ላይ ሆኜ የምወደውን ንጹሑን እጣን ሳጤስ ያየችው ጣልያናዊት ጎረቤቴ፤ አሁንም እጣን?” ብላ ስታስቀኝ ነበር። ገና አሁን ነው ያሰብኩት አንድ አራት አምስት ጣልያናውያን ጎረቤቶች አሉኝ፤ ጥሩዎች ናቸው፡ ሰላማዊ ግኑኝነትም አለንግን? ግን?

በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ ላለፉት አራት ቀናት ብቻ ሦስት ሺህ ጣልያናውያን በኮሮና ተመትተው ሕይወታቸው አልፋለች። ግን ለምን ጣልያን? እንዴት ጣልያን በተጠቂዎች ቁጥር ቻይናን ልትበልጣት ቻለች? አንዳንዶች እንደሚሉት ቻይና ለጣልያን የፈሽን ኢንዱስትሪ የጨርቃጨርቅ ምርቶችን ስለምታቀርብ ብዙ ቻይናውያን በጣልያን ሠፍረዋል ይላሉ። ነገር ግን ይህ በቂ ምክኒያት አይመስለኝም።

👉 ጣልያንአሜሪካዊ ቁ.

ዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ

ከኮሮና ጋር በተያያዘ ሰሞኑን ተደጋግሞ እንዲታየን የተደረገ ሰው ነው።

ኢትዮጵያ ልክ የአደዋን ድል መታሰቢያ ባከበረችበት ሰሞን የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ትራምፕ መግለጫ ሲሰጡ አንድ አይቼው የማላውቀው ሰው አብሮ መግለጫ ሲሰጥ አየሁት። በሰውየው ላይ ወዲያው የታየኝ አውሬውነበር። የሰውየውን ማንንተ ስመረምር /ር አንቶኒ ፋውቺእንደሚባልና በአሜሪካ የጤናው ክፍል የ ብሔራዊ አለርጂና ተላላፊ በሽታዎች ኃላፌ እንደሆነ ደረስኩበት። ታሪኩንም ሳገላብጥ ጣልያን አሜሪካዊ እንደሆነና በኤድስ፣ ኢቦላ፣ ሳርስ፣ ሜርስ እና የአሳማ ጉንፋን በመሳሰሉ ቫይረሶች ላይ ወዲያ ወዲህ ብሎ ብዙ እንደሠራና በጣም ብዙ ሽልማቶችንና ክብሮችን እንዳገኘ ተረዳሁ።

/ር ፋውቺ፡ ከትናንትና ወዲያ ለኮሮና ቫይረስ በመድሃኒት ይጠቅማል ተብሎ የታመነበትን ክሎሮኪን/ Chloroquineየተባለ የወባ በሽታ መድሃኒት አይሆንም፣ አያድንም!” በማለት ውድቅ አደረገው። በዚህም ፕሬዚደንት ትራምፕን ተጻረረ።

👉 /ር ፋውቺ ዶ/ር ቴዎድሮስን ወቀሱ

ቀደም ሲል ዶ/ር ፋውቺ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርን ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን በመጻረር

ከቻይና ወደ አሜሪካ የሚደረገውን ጉዞ ቀደም ብለን ማቋረጣችን ትክክል ነበር። ጣልያን ግን ይህን አላደረገችም። ድንበር አትዝጉ ያለው ዶ/ር ቴዎድሮስ የሚመሩት WHO ተሳስቷል። ሃቁ ግን ኢትዮጵያ እንጅ ጣልያን ልክ እንደ ሊሎቹ አውሮፓውያን ሃገራት ድንበሯን ለቻይና በጊዜው ዘግታ ነበር።

ግን እንደገባኝ መልዕክቱ የተላለፈው ለዶ/ር ቴዎድሮስና ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። ዶ/ር ፋውቺ “ማን ወደ ቻይና ብረሩ አላችሁ?” ለማለት የፈለገ ይመስላል። “ዶ/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ያልኮት ለዚህ ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁንም ወደ ቻይና ይበራል። (/ር ቴዎድሮስ + የኢትዮጵያ አየር መንገድ)

👉 ጣልያንአሜሪካዊ ቁ.

/ር ሮበርት ጋሎ (ጋላ?) የኤድስ ቫይረስ አባት

የኤድስ ቫይረስን የፈጠረው ይህ እርኩስ ሰው እ..አ በ2014 .ም በተከሰከሰው የማሌዢያ አውሮፕላን ውስጥ የነበሩትን 100 የሚሆኑ ቁልፍ የ የኤድስ ቫይረስ ተመራማሪዎችን አስገድሏቸዋል የሚል ጥርጣሬ አለኝ። በግዜው እንደተለመደው ሩሲያን ነበር ቶሎ ብለው ለአውሮፕላኑ መውደቅ የወቀሱት።

👉 ጣልያንአሜሪካዊ ቁ.

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር

ማይክ ፖምፔዮ

የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ሃገሪቷን ለ27 ዓመታት በክከቡ ሲመሯት የቆዩትን ህዋሀትን “በቃችሁ፣ አሁን ደግሞ መልክ እንቀይር ፣ በቃችሁ እናንተ ክላሻችሁን ይዛችሁ ወደ መቀሌ ግቡ። አሁን የመረጥናቸው ባሪያዎቻችን ኦሮሞዎች ስልጣን ላይ ይውጡ” ብለው ትዕዛዝ ከሰጡ በኋላ ከስልጣንቸው ተወገዱ።

👉 ሰ፪ሺ፲፩ / 2011 .ም የብልጽግና አፍሪካ” ስልት ምስረታ

የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጆን ቦልተን “አዲሱን የአፍሪካ ስትራቴጂ” አቀረቡ። ይህንም ስልት “ብልጽግና አፍሪካ” የሚል ስያሜ ሰጥተውት ነበር።

ጆን ቦልተን አሜሪካ ለአፍሪካ አዲስ አጋርነት ስልት እንዳዘጋጀች ጠቅሰው የዚህ ስልት ከፊሉ የቻይናና ሩሲያን ተጽዕኖ በተለይ በኢትዮጵያ ላይ መቀነስ ያለመ ነው ብለው ነበር።

ይህን ስልት በሥራ ላይ ለማዋልም ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን በቅድሚያ መቆጣጠር አለብን ብለው ስለሚያምኑ ጆን ቦልተን አብዮት አህመድ ኢሃዴግን ፐውዞ ሙሉ በሙሉ ለአውሬውና ለሉሲፈራውያኑ ታዛዥ የሆነውን የብልጽግና ፓርቲን እንዲመሠረት ትዕዛዝ ሰጡት። ይህን ባደረጉ ማግስት፤ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም ፩ / ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም ከስልጣናቸው እንዲወገዱ ተደረጉ (ልክ እንደ ቴለርሰን)

👉 ኅዳር ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ በአሜሪካ ሲ.አይ.ኤ ግፊት በከሃዲ ቅጥረኛ አባላት የተሞላው አውሬያዊ/እስላማዊው የብልጽግና ፓርቲ ተመሠረተ።

👉 የካቲት ፲ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ የቀድሞው የሲ.አይ.(CIA) ዲሬክተር የአሁኑ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ አባይን ለግብጽ ለመስጠት ወደ አዲስ አበባ አመሩየጣልያን ዝርያ ያላቸው ማይክ ፖምፔዮ ወደ አዲስ በመጓዝ ኢትዮጵያ አባይን ለግብጽ እንድትሰጥ፣ አብዮት ደግሞ እስረኞችን እንዲፈታ ትዕዛዝ ሰጥተው ለኮሮና ዝግጅት ወደ ሳውዲ አመሩ።

ቀደም ሲል በብሔር ብሔረሰብ ስም ኢትዮጵያዊውን አታለው ኮከቡን ሰንደቃችን ላይ ላሳረፉት ህዋሃትና ኦነግ ድጋፍ ይሰጡ እንደነበሩት አሁን ደግሞ ለብልጽግና ፓርቲ “ብልጽግናዊ” ድጋፉ እንዲቀጥል ኮከቡን ቀንድ ያወጣው አውሬ ላይ እንዲያሳርፉ አዘዟቸው። “አሁን ሰው ተለማምዶታል፣ ምንም የሚያመጣው ነገር የለም፣ ግድየለም ልዑላችንን እናሳያቸው” ብለው ባዘዟቸው ማግስት የግራኝ አህመድ ብልጽግና ልዑሉን ፍየል በግረበሰዶማውያን ቀለማት አሸብርቀው ለቀቁት።

ምድራዊ ብልጽግናን ገና ያልጠገቡት ባለጌዎቹ ያው ወደ ጥልቁ እየወረዱ ነው። ከኮከቡ ቀጥሎ ደግሞ ቀንድ ያወጣውን አውሬውን አሳዩን።

👉 የዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ ቅድመ ዓያት ስም ጆቫኒ አቢስ /Giovanni Abys ይባላሉ።

Abyss = ጥልቁ ጉድጓድ

አቢይ / Abyssiniaአቢሲኒያ

ታዲያ ኢትዮጵያን አስመልክቶ የጣልያን እና የጣልያን ዝርያ ያላቸው ሰዎች ሚና ምን ሊሆን ይችላል?

እንግዲህ በሙሶሊኒ ወረራ ጊዜ ፋሺስት ኢጣሊያ በሰው ልጅ ታሪክ ለመጀመሪያ መርዛማ የሰናፍጭ ጋዝ በአባቶቻንና እናቶቻችን ላይ ረጭታ ጭፍጨፋ አካሂዳ ነበር። በዚያ ወቅት የተረጨው መርዝ እስክ አሁን ድረስ የአንዳንድ አካባዊዎችን አፈር እንደበከለው ነው።

ከጦርነቱ በኋላስ ኢትዮጵያን በተመለከተ ጣልያን ምን ዓይነት ሚና ተጫውታ ይሆን? ኢትዮጵያን የወረረችው ሶማሊያና ፕሬዚደንቷ ሲያድ ባሬ ብዙ ድጋፍ ሲያገኙ የነበሩት ከጣልያን በኩል ነበር። ጣልያናዊው ዶ/ር ጋሎ የፈጠረው ኤድስ የብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ሕይወት ቀጠፈ፣ ጣልያናዊው ዶ/ር ፋውቺስ ኮሮናን ከፈጠሩት አውሬዎች መካከል አንዱ ይሆን? ኢትዮጵያውያን አሰቃቂውን የሳሃራ በረሃ ጉዞ በመጓዝ ወደ ሜዲተራንያን ባሕር እየሳበቻቸው ያለችውም ጣልያን ናት። ደጋግሜ የምለው ነገር ነው ፤ ታላቁን የኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብ ኮንትራት ወስዶ የሚገነባው “ሳሊኒ” የተባለው ጣሊያናዊ ኩባንያ እንዲሆን መደረጉ ትልቅ ስህተት ነው። ይህ የጣልያን ኩባንያ አሁን በዘመነ ግራኝ እባባዊ የሆነ ሚና በመጫወት ላይ ነው። በአረቦችና ግብጾች ተገዝቶ ይሆን? እንደ እኔ ከሆነ፡ አዎን!

በ አባይ ወንዝ ምክኒያት የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ? | የጣልያን ድልድይ፡ በነርሱ ፍልሰታ ዋዜማ፡ በመብረቅ ተመቶ ፈራረሰ

ጣልያን አትለቂንም? እንግዲያውስ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር አይለቅሽም!

_____________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

U.S. Department of State: Secure a Ceasefire in Tigray | የተኩስ አቁም ስምምነት በትግራይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 14, 2021

U.S. Department of State: The Atrocities Being Perpetrated in Tigray And The Scale of The Humanitarian Emergency are Unacceptable.

U.S. Concerned About Increasing Political, Ethnic Polarization in Ethiopia

Special Envoy for the Horn of Africa Jeffrey Feltman has just completed his first visit to the region as U.S. Special Envoy for the Horn of Africa, traveling to Egypt, Eritrea, Sudan, and Ethiopia from May 4 to 13, 2021.

The Horn of Africa is at an inflection point, and the decisions that are made in the weeks and months ahead will have significant implications for the people of the region as well as for U.S. interests. The United States is committed to addressing the interlinked regional crises and to supporting a prosperous and stable Horn of Africa in which its citizens have a voice in their governance and governments are accountable to their citizens.

A sovereign and united Ethiopia is integral to this vision. Yet we are deeply concerned about increasing political and ethnic polarization throughout the country. The atrocities being perpetrated in Tigray and the scale of the humanitarian emergency are unacceptable. The United States will work with our international allies and partners to secure a ceasefire, end this brutal conflict, provide the life-saving assistance that is so urgently needed, and hold those responsible for human rights abuses and violations accountable. The crisis in Tigray is also symptomatic of a broader set of national challenges that have imperiled meaningful reforms. As Special Envoy Feltman discussed with Prime Minister Abiy and other Ethiopian leaders, these challenges can most effectively be addressed through an inclusive effort to build national consensus on the country’s future that is based on respect for the human and political rights of all Ethiopians. The presence of Eritrean forces in Ethiopia is antithetical to these goals. In Asmara, Special Envoy Feltman underscored to President Isaias Afwerki the imperative that Eritrean troops withdraw from Ethiopia immediately.

The Special Envoy will return to the region in short order to continue an intensive diplomatic effort on behalf of President Biden and Secretary Blinken.

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Shadowy Ethiopian Massacre Could be ‘Tip of the Iceberg’ | ማይካድራን የሚያስንቁ ጭፍጨፋዎች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2020

የአምነስቲ መርማሪው ፍሰሃ ተክሌ፤ “ማይ-ካድራ የበረዶው ተራራ ጫፍ ብቻ ነው” ሲል በትግራይ ውስጥ ገና ሌሎች ያልተሰሙ አሰቃቂ ግፎች እንዳሉ ጠቁሟል። በአቅራቢያው በሚገኙ ከተሞች በሁመራ ከተማ ፣ በዳንሻ ከተማ እና በትግራይ ዋና ከተማ በመቀሌ “ሌሎች ተአማኒነት ያላቸው ክሶች እየወጡ ነው …” ብሏል።

አሶሺዬትድ ፕሬስ ወደ ትግራይ ክልል ለመጓዝ ፍቃድ ማግኘት ባለመቻሉ የጅምላ ጭፍጨፋው ዘገባዎችን በተናጥል ማረጋገጥ አልቻለም። አምነስቲም ሆነ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ቃለ መጠይቅ ካደረጉላቸው ምስክሮች ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ አልሆኑም።

የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ጽህፈት ቤት በዚህ ሳምንት በግጭቱ ላይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲካሄድ ጥሪ ያቀረበ ቢሆንም የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በዚህ ሳምንት መንግስት “ሞግዚት” አያስፈልገውም በማለት ጣልቃ ገብ የሚሏቸውን ወገኖች ውድቅ አድርገዋቸዋል።

አሄሄሄ…እስከመቼ ነው ቆሻሻው አብዮ አህመድ ነገሮችን ደባብቆና ሸፋፍኖ ማለፍ የሚቻለው? እየሰማን ነው? ወስላታዎቹ እነ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ቃለ መጠይቅ ካደረጉላቸው ምስክሮች ጋር ገለልተኛ ጋዜጠኞች እንዳያናግሯቸው ፈርተዋል፤ “ፈቃደኞች አይደሉም!” ዋው! እውነቱን እውነት ሐሰቱን ሐሰት ማለት ግድ ነው እና በእኔ በኩል አንድንም የትግራይ ሰው፤ ህወሃቶችን ጨምሮ ማይ-ካድራን በሚመለከት እጃቸው አለ ብዬ አልጠረጥራቸውም። ያው እኮ አንድ ሺህ ምርኮኞችን “ነፃ አውጥትናል” ብሎ የለም እንዴ የግራኝ ሰራዊት?! ምርኮኞቻቸው ነበሩ፤ ከፈለጉ ይገድሏቸው ነበር፤ አይደል?!

ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ የተናገርኩት ነው፤ ያየሁትን አይቻለሁ፤ አብዮት አህመድ አሊ እጅግ ሰው ከሚያስበው በላይ አረመኔ፣ ጨካኝ፣ እርኩስና ቆሻሻ አውሬ ነው። መቼም ዛሬ እንደምናየው ብዙ ኢትዮጵያውያን ወድቀዋልና የሚገባቸውን ቆሻሻ መሪ ነው ያገኙት፤ ይህን ቆሻሻ በመትፋት ንስሐ እስካልገቡ ድረስ ገና ብዙ ሰቆቃና ለቅሶ ነው የሚጠብቀን።

በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ ከተደረገው ጭፍጨፋ በይበልጥ የሚከፋው ደግሞ ገዳዮቹ “ተገዳይ ነን” በለው ተገዳዮቹን ለመወንጀል መጣደፋቸው ነው። በዳዩ ተበዳይ ሆኖ የሚቀርብበት ዓለም የፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለበት የዋቄዮ-አላህ ዓለም ብቻ ነው። ምን ዓይነት ከባድ ሃጢአት እንደሆነ እስኪ ይታየን፤ እነ ግራኝ አብዮት በሺህ የሚቆጠሩ ንጹሐንን ከጨፈጨፉ በኋላ፤ የንጹሐኑን ብሔር ለመወንጀልና ስሙንም ለማጠልሸት “እነርሱ ናቸው የገደሏቸው!”፤ ይላሉ። ይህም አልበቃቸውም፤ ጭፍጨፋውን አይተው ልጆቻቸውን እያዘሉ ወደ ሱዳን የሸሹትን ምስኪን ወገኖች “ገድለው ነው የሸሹት!” በማለት ቁስላቸው ላይ ጨው ይጨምራሉ። ይህ ዲያብሎስ እንኳን ሊያደርገው የማይደፍረው ምን ያህል ከባድ ኃጢዓት እንደሆነ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነ ሁሉ ይገነዘበዋል።

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፲፱፥፭]

“ሐሰተኛ ምስክር ሳይቀጣ አይቀርም፥ በሐሰትም የሚናገር አያመልጥም።”

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፭፥፮]

“ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።”

[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፩፥፲፰]

“እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤”

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፵፥፬]

እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”

The only thing the survivors can agree on is that hundreds of people were slaughtered in a single Ethiopian town.

Witnesses say security forces and their allies attacked civilians in Mai-Kadra with machetes and knives or strangled them with ropes. The stench of bodies lingered for days during the early chaos of the Ethiopian government’s offensive in the defiant Tigray region last month. Several mass graves have been reported.

What happened beginning Nov. 9 in the agricultural town near the Sudanese border has become the most visible atrocity in a war largely conducted in the shadows. But even here, much remains unclear, including who killed whom.

Witnesses in Mai-Kadra told the Ethiopian Human Rights Commission and Amnesty International that ethnic Tigrayan forces and allies attacked Amhara — one of Ethiopia’s largest ethnic groups but a minority in Tigray. In Sudan, where nearly 50,000 people have fled, one ethnic Amhara refugee gave The Associated Press a similar account.

But more than a dozen Tigrayan refugees told the AP it was the other way around: In strikingly similar stories, they said they and others were targeted by Ethiopian federal forces and allied Amhara regional troops.

It’s possible that civilians from both ethnicities were targeted in Mai-Kadra, Amnesty now says.

“Anyone they found, they would kill,” Tesfaalem Germay, an ethnic Tigrayan who fled to Sudan with his family, said of Ethiopian and Amhara forces. He said he saw hundreds of bodies, making a slicing gesture at his neck and head as he remembered the gashes.

The conflicting accounts are emblematic of a war about which little is truly known since Ethiopian forces entered Tigray on Nov. 4 and sealed off the region from the world, restricting access to journalists and aid workers alike. For weeks, food and other supplies have run alarmingly low. This week Ethiopia’s security forces shot at and briefly detained U.N. staffers making the first assessment of how to deliver aid, a senior Ethiopian official said.

Ethiopia’s government and the Tigray one have filled the vacuum with propaganda. Each side has seized on the killings in Mai-Kadra to support its cause.

The conflict began after months of friction between the governments, which now regard each other as illegitimate. The Tigray leaders once dominated Ethiopia’s ruling coalition, but Prime Minister Abiy Ahmed sidelined them when when he came to power in 2018.

Long-held tensions over land in western Tigray, where Mai-Kadra is located, between Tigrayans and Amhara have added fuel to the fire.

Amnesty International said it confirmed that at least scores, and likely hundreds, of people were killed in Mai-Kadra, using geolocation to verify video and photographs of the bodies. It also remotely conducted “a limited set of interviews.”

But Mai-Kadra “is just the tip of the iceberg,” Amnesty researcher Fisseha Tekle told an event on Tuesday as fears grow about atrocities elsewhere in Tigray. “Other credible allegations are emerging … not only in Mai-Kadra but also” in the nearby town of Humera, the town of Dansha and the Tigray capital, Mekele.

In Mai-Kadra, witnesses told the visiting Ethiopian rights commission they saw police, militia and members of a Tigray youth group attack Amhara.

“The streets were still lined with bodies yet to be buried” days later, the commission said. One man who looked at identity cards of the dead as he cleared away the bodies told Amnesty International that many of them said Amhara.

But several ethnic Tigrayans who have fled blamed Ethiopian and allied Amhara regional forces for killings in the same town at the same time, saying some asked to see identity cards before attacking.

In some cases, they said they recognized the killers as their neighbors.

Samir Beyen, a mechanic, said he was stopped and asked if he was Tigrayan, then beaten and robbed. He said he saw people being slaughtered with knives, and dozens of rotting corpses.

“It was like the end of the world,” he recalled. “We could not bury them because the soldiers were near.”

The AP has been unable to obtain permission to travel to the Tigray region and has been unable to independently verify the reports of the massacre. Neither Amnesty International nor the Ethiopian Human Rights Commission agreed to requests to speak with witnesses they interviewed.

The U.N. human rights office this week called for independent investigations into the conflict, but Ethiopian officials have rejected what they call interference, saying this week the government doesn’t need a “babysitter.”

To assume the government can’t do such work itself “is belittling,” senior Ethiopian official Redwan Hussein told reporters on Tuesday.

The prime minister has called the killings in Mai-Kadra “the epitome of moral degeneration” and even expressed suspicion that the perpetrators may have fled to Sudan and be hiding among the refugees. Abiy offered no evidence, only pointing to the number of young men among the refugees — though roughly half are women.

The prime minister also has rejected allegations of abuses by the Ethiopian defense force, saying it “has not killed a single person in any city” during the conflict.

But the Tigray leader, Debretsion Gebremichael, blamed the “invading” federal forces for the killings, telling the AP that “we’re not people who can commit this crime, ever.”

The ethnic frictions and profiling must stop, the U.N. human rights chief Michelle Bachelet warned this week, saying they are “fostering divisiveness and sowing the seeds for further instability and conflict” — in a region already rife with both.

Source

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢሳያስ አፈቆርኪ አዲግራትን ከ፳፪/22 ዓመታት በፊት በቦምብ ደበደበ ፥ ዛሬም እንዲሁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2020

👉 ከ፳፪/22 ዓመታት በፊት ፥ አዲግራት፤ ሐሙስ ፥ ሰኔ ፬/4 ፥ ፲፱፻፺/1990 ዓ.ም

የኤርትራ ወታደሮች የአዲግራት ከተማን በቦምብ ደበደቡ፤ ቢያንስ ፬/4 ሰዎች ተገደሉ፣ ሰላሳ አካባቢ ቆሰሉ። ሄሊኮፕተሮች እና የጦር አውሮፕላኖች ቢያንስ ስምንት ቦምቦችን ጣሉ ፥ በጥምር በኢንዱስትሪመኖሪያ አካባቢ የእህል መጋዘኖችን በእሳት አቃጥለዋል።

👉 ታሪክ እራሷን በከፋ መልክ እየደገመች ነው።

👉 ዛሬ፤ ኅዳር ፪ሺ፲፫ ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ጣልቃ ገብነት፣ ጭካኔና ክህደት በመታየት ላይ ነው።

የኢሳያስን ኤርትራ ለምኖ ወደ ኢትዮጵያ ያመጣውና በሚከተለቱ አህዛብ/ ግብረሰዶማውያን ከሃዲዎች ስብስብ የሚመራው ጂሃዳዊ ሰራዊት ገለባ መሆኑና ፍጻሜውም እንደማያምር ሳይታለም የተፈታ ነው።

አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ(ሙስሊም)(አዎ!“የታሰረው” ለስልት ነው)

👉 ከ፳፪/22 ዓመታት በኋላ በትግራይ ሕዝብ ላይ በድጋሚ የተካሄደውን ጦርነት በፊልድ ማርሻልነት የሚመራው ግን ዛሬም ከሃዲው አህዛብ ኢሳያስ አፈቆርኪ ነው።

👉 የቀድሞው የኤርትራ መከላከያ ሚኒስትር አቶ መስፍን ሃጎስ ወደ ኢትዮጵያ ምድር የገባውን የኤርትራ ሰራዊት በአሜሪካኖቹ በተረጋገጠ መልክ እንዲህ ስለውታል፦

በዛላምበሳ በኩል ብቻ የኤርትራው ፕሬዝዳንት በ 42 ኛ እና በ 49 ኛው መካኒካል ክፍፍል እና 11 ኛ ፣ 17 ኛ ፣ 19 ኛ እና 27 ኛ እግረኛ ክፍል ላከ።

ከአዲግራት በስተደቡብ እና ከመቀሌ በስተ ሰሜን የሚገኘው ኤዳጋሀሙስ ሲደርሱ እነዚህ ክፍሎች የ 525 ኛ ኮማንዶ ምድብ 2 ኛ ብርጌድን ጨምሮ ተጨማሪ አምስት የኤርትራ ክፍሎች የተጠናከሩ ነበሩ፡፡

በተጨማሪም በአድዋ ግንባር የ 26 ኛ ፣ 28 ኛ እና 53 ኛ እግረኛ እና የ 46 ኛ እና 48 ኛ ሜካናይዝድ ክፍሎችን ከአንድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ጦር ጋር ብቻ አስለቅቀዋል፡፡

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቶ ልደቱ አያሌው እንኳን ለዚህ አበቃዎት!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2020

__________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኢትዮጵያ የሚገኙ ማንኛውም የኤርትራ ኃይሎች ባፋጣኝ እንዲወጡ አሜሪካ አስጠነቀቀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2020

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የኤርትራ ሠራዊት እዚያ መኖሩን የሚያሳዩ ሪፖርቶች ‘ተዓማኒነት ያላቸው’ ሆነው ካገኘው በኋላ አሁን ባፋጣኝ ኢትዮጵያን ለቅቀው እንዲወጡ አስጠንቅቋል።

እኔ ዛሬ እንደ አንድ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ሆኜ ከልቤ የምመኘው፤ ትግርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ባፋጣኝ ኢሳያስ አፈወርቂን ደፍተው አንድ የሰሜን ኢትዮጵያ ክፍለ ሃገር እንዲመሰርቱ፣ ኢትዮጵያዊነታቸውንና አፄ ዮሐንስ የሰጣቸውን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸውን እንዲያስመልሱ ነው። ያኔ ግዜው ተለውጦ ሁሉም ወደ እናንተ መሰደዱን እንደሚመኝ አልጠራጠርም።

👉 የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት ሃላፊ ዛሬ እንዳወሱት በትግራይ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ፣ የተገደሉ ፣ የታፈኑ ወይም በግዳጅ ወደ ኤርትራ የተመለሱ የኤርትራ ስደተኞች ቁጥር “እጅግ በጣም ብዙ” ነው።

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ “ይህ ከተረጋገጠ እነዚህ ድርጊቶች ከፍተኛ የዓለም አቀፍ አቀፍ ህጎችን መጣስ ይሆናሉ” ሲሉ በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል፡፡

👉 The head of the U.N. refugee agency said on Friday it had received an “overwhelming” number of reports of Eritrean refugees in Tigray, Ethiopia being killed, abducted or forcibly returned to Eritrea over the last month.

If confirmed, these actions would constitute a major violation of international law,” Filippo Grandi, U.N. High Commissioner for Refugees, said in a statement.

ምንጭ

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሀገራዊ ጸሎት? | ኢትዮጵያን እየበደላት ላለው ለዲያብሎስ-ዋቄዮ-አላህ እውቅና እየሰጣችሁት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2020

አባቶች አውሬውን ፈርተውታልን? ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ሕብረት አለው? ወይስ ብርሃኑ በጨለማ ተሸንፏል?

ትናንትና ያየነውን አባቶች ከሉሲፈራውያኑ ጋር ያሳዩትን ህብረት እዚህ ቪዲዮ ላይ ከቀረቡት የቅርብ ጊዜ አለቃሽ ክስተቶች ጋር ሳገናኘው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም

በጉልበቴ ተንበርክኬ ከምኖር በእግሮቼ ቆሜ ብሞት ይሻለኛል” የሚል የጀግኖች መርሆ አለ። አባቶቻችን እነ አቡነ ጴጥሮስ፣ እነ አፄ ቴዎድሮስ እና አፄ ዮሐንስ ለሰማእትነት የበቁት ለዚህ መርሆ ስለቆሙ ነበር። የዘመኑ አንዳንድ አባቶች ግን በፈርዖናዊ እብሪት ለስጋቸው እየኖሩ ነው።

የተዋሕዶ ልጆች እየታረዱና ሴት ልጆቻቸው ታግተው በጠፉበት፣ ዓብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉ ፣ ታቦታት ላይ ድንጋይ እየተወረወሩ ባሉበትና የጃንሜዳ ጥምቀተ ባሕር በተወረሰበት እንዲሁም ሰንደቃችን ከቤተ ክርስቲያን እንዲወርድ በተደረገበት በዚህ ዘመን ከዚህ ሁሉ ወንጀል ፈጻሚዎች ጋር በቤተ ሉሲፈር ጸሎት ለማድረስ ደፍረዋል። ለማን ይሆን ጸሎቱን ያደረሱት? የጠፉት ልጆቻችን የት አሉ በማለት መንግስት ተብዬውን መወትወት፣ ማፋጠጥና ማስጠንቀቅ የሚገባቸው አባቶች እንዴት የወሮበሎች ታዛዦች ሊሆኑ በቁ? ምን እየነካቸው ነው? ለአቴቴ መተት እራሳቸውን አጋልጠው ይሆን? ወይንስ የሚደብቁት ሌላ ነገር አለ? መቼስ ከጣዖት አምላኪዎች ጋር በአንድነት እየጸለዩ፡ ልክ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን ለመስዋዕት ለማቅረብ መወሰኑን ከእግዚአብሔር ሌላ ማንም እንዳያውቅበት እንዳደረገው ዓይነት ድበቃ ሊሆን አይችልም።

ዓለምን ሁሉ መምራት የምትችል፣ ለመላው ዓለም መመሪያ መስጠት ብቃት ያላት ይህች ታሪካዊት ቤተ ክርስቲያን ዛሬ የሦስተኛ ደረጃ ቧልተኛ ፖለቲከኞችን፣ ዶክተሮችንና ጋዜጠኞችን ምክር መቀበል ይኖርባታልን? እናገለግላታለን የሚሉት አባቶች ምነው ይህን የአውሬ መንግስት “በክርስቶስ ስም ሂድ! የምን ዛፍ ተከላ! የምን እጅ መታጠብ! የምን ገንዘብ ስብሰባ! ጥፋ፤ ዲያብሎስ!በቃ! በአምላካችን ሙሉ እምነት አለን፣ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው፣ ከግብር ልጆችህ ጋር አብረን አንሰራም፣ ትንኮላውን ከቀጠሉበት ጦርነት ውስጥ እንገባለን፣ ከእኛ ራቅ! ከጨለማ ጋር ህብረት የለንም፣ አህዛብና መናፍቃን ወደ መድኃኔ ዓለም እስካልተመለሱ ድረስ መቅሰፍቱ እየከፋ ይመጣልና አብረን ልንጸልይ አይገባንም፤ አምላካችን እግዚአብሔር ነው!” በማለት የነብዩ ዳንኤል እና ሠለስቱ ደቂቅ ዓይነት ድፍረት ማሳየት ያቃታቸው? ችግራቸው ምንድን ነው?

በገሊላ ባህር ማዶ በቤተሳይዳ ዓሳ አጥማጅ ነበር፤ ሰውን ታጠምዳለህ ብሎ ጌታ ጠራው ተከተለው። ዓለምን ዞረው ለማስተማር ዕጣ ሲያወጡ ለቅዱስ እንድርያስ ልዳ ደረሰችው፤ ልዳ ማለት የቅዱስ ጊዮርጊስ አገር ናት፤ ሊአስተምር ወደዚያች አገር ገባ፤ ጣኦት አምላኪዎች ወሬውን ሰምተው ሊጣሉት ሾተል ይዘው ወጡ፤ ሐዋርያው እንድርያስ ግን ከፍ ካለ ቦታ ላይ ቆሞ እንዲህ ሲል ሰበከ፦

የአህዛብ ጣኦታት የሰው እጅ ስራ ናቸው ዓይን አላቸው አያዩም፤ጆሮ አላቸው አይሰሙም፤ አፍንጫ አላቸው አያሸቱም፤ እጅ አላቸው አይዳስሱም፤ እግር አላቸው አይሄዱም በጉሮሮአቸውም አይናገሩም የሚሰሯቸው የሚያምኑባቸው ሁሉ እንደ እነርሱ ይሆናሉ፤ መዳን በእግዚአብሔር ነው እርሱም እየሱስ ክርስቶስ ንው” እያለ ሰበከ። ቃሉ ጣዕም ከአንደበቱ ቅልጥፍና ከነገሩ ማማር የተነሳ የወገባቸው ትጥቅ ተፈታ ሾተላቸውን ጣሉ፤ በጌታችን አምነው ተጠመቁ።” ይላል።

የኛዎቹስ?

ጸሎቱ ለሀገር ሲባል ነው፣ ችግሩን በአንድነት ለመዋጋት ነው” ይሉናል ያለማፈር። በመጀመሪያ ችግሩን ማን አምጥቶት? ከማን ጋርስ ነው ህብረቱና አንድነቱ? በሲዖል ጭካ እያቦኩ የሚንጫጩትም እኮ በጨለማው ውስጥ አንድነት አላቸው! አንድነት ከሲዖል ያወጣቸዋልን? ስንዴው ከእንክርዳዱ፣ በጉ ከፍዬሎች የመለየት ጥሩ ዕድል በተሰጠበት በዚህ ዘመን ከክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር አንድነት ለመፍጠር የሚሹ እነማን ናቸው? መልሶ ተመላልሶ ጭቃ ውስጥ? ለየትኛዋስ ሃገር? ለትናንትናዋ፣ ለዛሬዋ እና ለነገዋ ኢትዮጵያ ከሆነ በቂና ድንቅ የሆነ የራሳችን ቦታ አለንኮ፤ ቤተ ክርስቲያን፣ የጸሎት ቤት የሚባል ፣ መንፈስን የሚያድስና ለሁሉም ክፍት የሆን።

የቤተ ክርስቲያን ጠላት መሆኑን ባስመሰከረው በቤተ ሉሲፈር (ቤተ መንግስት)ተገኝቶ ኢትዮጵያን ከሚያጎድፉ እና ክርስቶስ አምላኳን ከካዱ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ጋር የሚደረገው “ጸሎትስ” በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ይኖረዋልን? በፍጹም! እዚያ የሄዳችሁት አንድም ወንበራችሁን ለማዳን (የአንዳንዶቹ “አባቶች” ወንበር የእነ “ቢል ጌትስን” ወንበር ያስንቃል)ብሎም ለገዳዩ መንግስትና ለጣዖቱ ዋቄዮአላህ እውቅናን ለመስጠት ነው። ድግሞ እኮ፡ “ሁሉም በየእምነቱ ይጸልይ!” ይላሉ። ይህን ዓረፍተ ነገር ከአንድ “የተዋሕዶ ልጅ ነኝ” ከሚል ወገን ስሰማ ያስቆጣኛል፣ ያንገፈግፈኛል። መሀመዳውያኑ እና መናፍቃኑ ለዲያብሎስ እንደሚጸልዩ የሚጠራጠር የክርስቶስ ልጅ ይኖራል ብዬ አላስብም ፤ ታዲያ “ለሀገራችን ሰላምና በጎነት እኛ ለእግዚአብሔር አምላክ እንጸለይ ፣ እናንተ ደግሞ ለዲያብሎስ አምላካችሁ ጸልዮ!” የሚለው ምን የሚሉት አነጋገር ነው? እንዴት ነው ሰው ማስተዋል የተሳነው? ኢትዮጵያችን እዚህ ሁሉ መቀመቅ ውስጥ የገባችው መሀመዳውያኑ እና መናፍቃኑ ምድሯን ከረገጡበት ዕለት አንስቶ መሆኑን እንዴት መገንዘብ አቃታቸው? ለምንድን ነው እጅና እግሮች የተሰጡት፣ አእምሮ ያለው አንድ ሰው የራሱን የቤት ሥራ ከታሪክ እየተማረ በአግባቡ የማይሠራው? ለምንድን ነው ችግሩን ሁሉ በራሱ ዘመን ለማስወገድ እንደመትጋት በስንፍና “እግዚአብሔር ያውቃል!”እያለ ነገሮችን ሁሉ ለመጭው ትውልድና ለልጆቹ የሚያሸጋግረው? ለምንድን ነው እግዚአብሔርን የሚፈታተነው? ማንንስ እያታለለ ነው?

ቤተ ክርስቲያን በዚህ ከባድና ውስብስብ ዘመን የእጣን ፈውስን፣ ጸሎቱንና ጸበሉን ለተቀረው ዓለም በነጻ በማበርከት ላይ እያለች እንኳን ሰው ከከንቱ ዓለማውያኑ በገንዘብ የሚገኘውን የኪኒን ቆሎ እየቃመ እንዲመረዝ አልያም የ666ቱን ክትባት ተስፋ አድርጎ መኖር እንደሚገባው ሌተ ተቀን ሲወተውቱት እና ሊያሳምኑት ሲሞክሩ ይታያሉ። ሜዲያዎች ወዮላችሁ! ልጆቻችሁን የምታስከትቡ ወላጆች ወዮላችሁ! የሚገርመው፤ “በኢትዮጵያ የተመረተ ተዓምረኛ መድኃኒት ተገኘ!” አሉ ቶሎ ብለው፡ ሰውን ከቤተ ክርስቲያን እንዲሁም ከእጣኑ እና ጸበሉ ለማራቅ። መላው ዓለም ወደራሱ ተመልሶ የመድኃኔ ዓለምን ፈውስ ለማግኘት በሚሯሯጥበት በዚህ የፈተና ዘመን የኛዎቹ ጉደኞች ዜጎች በተስፋቢስነትና በድንጋጤ ለፈረንጆች ሳይንስ የሙከራ አይጠመጎጥ እንዲሆኑ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። ይህ ታዲያ ኃላፊነት የጎደለው ወንጀል አይደለምን? ምን ዓይነት መርገም ቢሆን ነው!?

አንድ እንግሊዛዊ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፦ “ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አላቸው፤ በኪሳቸው ይዘውታል፣ ግን እርሱን ከኪሳቸው ለማውጣት ያመነታሉ”

አዎ! አባቶች በጎቻቸውን ከተኩላዎች የማዳን ግዴታቸውን ረስተው በጎቻቸውንን እየበሉባቸው ያሉትን ተኩላዎችን በመቀለብ ላይ ናቸው። አባታችን አባ ዘወንጌል “ከመቶ አሥሩ ብቻ ናቸው ድነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ የሚያዩት” ሲሉን ትክክል ናቸው። ይህ ብቻ መሆኑ ያሳዝናል ግን ምን ይደረግ፡ ዓይን አላቸው አያዩም፤ ጆሮ አላቸው አይሰሙም፤ ወዮላቸው የሚያስቱትም!

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአንድ ዓለም ሃይማኖት ምሥረታ? | ትናንት ቤተክርስቲያን አዘጉ ዛሬ ከአህዛብ ጋር አብረው ይጸልያሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2020

ሀገራዊ የአንድ ወር የጸሎት መርሀ ግብር አሉት

ያውም በቤተ ሉሲፈር፤ ያውም ትልቅ ሆኖ እንዲታይ በተደረገው የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከቡ ፊት፣ ያውም በሰሞነ ህማማት ዋዜማ ፣ ያውም የጌታችንን መሰቀል፣ መሞትንና ከሞት መነሳትን ከሚክዱት አህዛብ ጋር። ልቤ ቆሰለ፡ ወገኖቼ!

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ ነው! | ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር ፋውቺ በ2017 ላይ ኮሮና እንደምትመጣ ጠቁመውን ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2020

... 2017 በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ ለወረርሽኝ በሽታ ዝግጅት በተደረገው መድረክ ላይ ዶ / ር ፋውቺ በጣም አስገራሚ ትንቢታዊመግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ ለተመልካቾቹ እንዳስታወቁት ፣ ትራምፕ አስተዳደር እንደ ኢንፍሉዌንዛ እና ኤች አይ ቪ ባሉ ቀጣይነት ባላቸው የጤና እክሎች ብቻ ሳይሆን ተጋላጭነቱ በድንገተኛ የወረርሽኝ በሽታም ሊፈተን ይችላል፡፡በማለት ስለ ኮሮና ወረርሽኝ ተንብየዋል

ያው እንጊዲህ፤ እነዚህ አውሬዎች ሁሉንም ነገር በቅድሚያ እያዘጋጁልን እንድሆነ ይህ አንድ ሌላ ማስረጃ ነው። ሮማውያኑ ጣልያኖች አልለቀቁንም/ አይለቁንም፤ በ ኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቅኝ ግዛት ማስፋፋት ህልም በመኮላሸቱ ይህ ሰውዬ ኢትዮጵያን ለመበቀል ከእነ ዶ/ር ቴዎድሮስና አብዮት አህመድ ጋር አብሮ የሚሠራ መሰለኝ።

ሰውዬው የ666ቱን ክትባት እያዘጋጀልን እንደሆነ ይህ ግሩም መረጃ ይነግረናል፦

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አውሬው ቀንዱን አሳየን | ጣልያን ኮሮማውያን ኢትዮጵያን አንለቅም ብለዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2020

 

የኤድስ ቫይረስን ፈጠረ የሚባለው ጣልያንአሜሪካዊ ነው ፤ ኮሮናንስ ይህ ሰው ሊሆን ይችላልን?

👉 ሮማውያኑ ጣልያኖች አልለቀቁንም/ አይለቁንም

መስኮት ላይ ሆኜ የምወደውን ንጹሑን እጣን ሳጤስ ያየችው ጣልያናዊት ጎረቤቴ፤ አሁንም እጣን?” ብላ ስታስቀኝ ነበር። ገና አሁን ነው ያሰብኩት አንድ አራት አምስት ጣልያናውያን ጎረቤቶች አሉኝ፤ ጥሩዎች ናቸው፡ ሰላማዊ ግኑኝነትም አለንግን? ግን?

በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ ላለፉት አራት ቀናት ብቻ ሦስት ሺህ ጣልያናውያን በኮሮና ተመትተው ሕይወታቸው አልፋለች። ግን ለምን ጣልያን? እንዴት ጣልያን በተጠቂዎች ቁጥር ቻይናን ልትበልጣት ቻለች? አንዳንዶች እንደሚሉት ቻይና ለጣልያን የፈሽን ኢንዱስትሪ የጨርቃጨርቅ ምርቶችን ስለምታቀርብ ብዙ ቻይናውያን በጣልያን ሠፍረዋል ይላሉ። ነገር ግን ይህ በቂ ምክኒያት አይመስለኝም።

👉 ጣልያንአሜሪካዊ ቁ.

/ር አንቶኒ ፋውቺ

ከኮሮና ጋር በተያያዘ ሰሞኑን ተደጋግሞ እንዲታየን የተደረገ ሰው ነው።

ኢትዮጵያ ልክ የአደዋን ድል መታሰቢያ ባከበረችበት ሰሞን የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ትራምፕ መግለጫ ሲሰጡ አንድ አይቼው የማላውቀው ሰው አብሮ መግለጫ ሲሰጥ አየሁት። በሰውየው ላይ ወዲያው የታየኝ አውሬውነበር። የሰውየውን ማንንተ ስመረምር /ር አንቶኒ ፋውቺእንደሚባልና በአሜሪካ የጤናው ክፍል የ ብሔራዊ አለርጂና ተላላፊ በሽታዎች ኃላፌ እንደሆነ ደረስኩበት። ታሪኩንም ሳገላብጥ ጣልያን አሜሪካዊ እንደሆነና በኤድስ፣ ኢቦላ፣ ሳርስ፣ ሜርስ እና የአሳማ ጉንፋን በመሳሰሉ ቫይረሶች ላይ ወዲያ ወዲህ ብሎ ብዙ እንደሠራና በጣም ብዙ ሽልማቶችንና ክብሮችን እንዳገኘ ተረዳሁ።

/ር ፋውቺ፡ ከትናንትና ወዲያ ለኮሮና ቫይረስ በመድሃኒት ይጠቅማል ተብሎ የታመነበትን ክሎሮኪን/ Chloroquineየተባለ የወባ በሽታ መድሃኒት አይሆንም፣ አያድንም!” በማለት ውድቅ አደረገው። በዚህም ፕሬዚደንት ትራምፕን ተጻረረ።

👉 /ር ፋውቺ ዶ/ር ቴዎድሮስን ወቀሱ

ቀደም ሲል ዶ/ር ፋውቺ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርን ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን በመጻረር

ከቻይና ወደ አሜሪካ የሚደረገውን ጉዞ ቀደም ብለን ማቋረጣችን ትክክል ነበር። ጣልያን ግን ይህን አላደረገችም። ድንበር አትዝጉ ያለው ዶ/ር ቴዎድሮስ የሚመሩት WHO ተሳስቷል። ሃቁ ግን ኢትዮጵያ እንጅ ጣልያን ልክ እንደ ሊሎቹ አውሮፓውያን ሃገራት ድንበሯን ለቻይና በጊዜው ዘግታ ነበር።

ግን እንደገባኝ መልዕክቱ የተላለፈው ለዶ/ር ቴዎድሮስና ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። ዶ/ር ፋውቺ “ማን ወደ ቻይና ብረሩ አላችሁ?” ለማለት የፈለገ ይመስላል። “/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ያልኮት ለዚህ ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁንም ወደ ቻይና ይበራል። የቱርክ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት እንዳሳወቀው አውሮፕላኖቹ ወደ አዲስ አበባ፣ ሞስኮ፣ ሆንግ ኮንግ፣ ኒው ዮርክና ዋሽንግተን በቀር ወደሌሎች ከተሞች በረራውን ያቆማሉ።(/ር ቴዎድሮስ + የኢትዮጵያ አየር መንገድ)

👉 ጣልያንአሜሪካዊ ቁ.

/ር ሮበርት ጋሎ (ጋላ?) የኤድስ ቫይረስ አባት

የኤድስ ቫይረስን የፈጠረው ይህ እርኩስ ሰው እ..አ በ2014 .ም በተከሰከሰው የማሌዢያ አውሮፕላን ውስጥ የነበሩትን 100 የሚሆኑ ቁልፍ የ የኤድስ ቫይረስ ተመራማሪዎችን አስገድሏቸዋል የሚል ጥርጣሬ አለኝ። በግዜው እንደተለመደው ሩሲያን ነበር ቶሎ ብለው ለአውሮፕላኑ መውደቅ የወቀሱት።

👉 ጣልያንአሜሪካዊ ቁ.

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር

ማይክ ፖምፔዮ

የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ሃገሪቷን ለ27 ዓመታት በክከቡ ሲመሯት የቆዩትን ህዋሀትን “በቃችሁ፣ አሁን ደግሞ መልክ እንቀይር ፣ በቃችሁ እናንተ ክላሻችሁን ይዛችሁ ወደ መቀሌ ግቡ። አሁን የመረጥናቸው ባሪያዎቻችን ኦሮሞዎች ስልጣን ላይ ይውጡ” ብለው ትዕዛዝ ከሰጡ በኋላ ከስልጣንቸው ተወገዱ።

👉 ፪ሺ፲፩ / 2011 .ም የ ብልጽግና አፍሪካ” ስልት ምስረታ

የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጆን ቦልተን “አዲሱን የአፍሪካ ስትራቴጂ” አቀረቡ። ይህንም ስልት “ብልጽግና አፍሪካ” የሚል ስያሜ ሰጥተውት ነበር።

ጆን ቦልተን አሜሪካ ለአፍሪካ አዲስ አጋርነት ስልት እንዳዘጋጀች ጠቅሰው የዚህ ስልት ከፊሉ የቻይናና ሩሲያን ተጽዕኖ በተለይ በኢትዮጵያ ላይ መቀነስ ያለመ ነው ብለው ነበር።

ይህን ስልት በሥራ ላይ ለማዋልም ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን በቅድሚያ መቆጣጠር አለብን ብለው ስለሚያምኑ ጆን ቦልተን አብዮት አህመድ ኢሃዴግን ፐውዞ ሙሉ በሙሉ ለአውሬውና ለሉሲፈራውያኑ ታዛዥ የሆነውን የብልጽግና ፓርቲን እንዲመሠረት ትዕዛዝ ሰጡት። ይህን ባደረጉ ማግስት፤ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም ፩ / ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም ከስልጣናቸው እንዲወገዱ ተደረጉ (ልክ እንደ ቴለርሰን)

👉 ኅዳር ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ በአሜሪካ ሲ.አይ.ኤ ግፊት በከሃዲ ቅጥረኛ አባላት የተሞላው አውሬያዊ/እስላማዊው የብልጽግና ፓርቲ ተመሠረተ

👉 የካቲት ፲ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ የቀድሞው የሲአይኤ (CIA) ዲሬክተር የአሁኑ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ አባይን ለግብጽ ለመስጠት ወደ አዲስ አበባ አመሩየጣልያን ዝርያ ያላቸው ማይክ ፖምፔዮ ወደ አዲስ በመጓዝ ኢትዮጵያ አባይን ለግብጽ እንድትሰጥ፣ አብዮት ደግሞ እስረኞችን እንዲፈታ ትዕዛዝ ሰጥተው ለኮሮና ዝግጅት ወደ ሳውዲ አመሩ

ቀደም ሲል በብሔር ብሔረሰብ ስም ኢትዮጵያዊውን አታለው ኮከቡን ሰንደቃችን ላይ ላሳረፉት ህዋሃትና ኦነግ ድጋፍ ይሰጡ እንደነበሩት አሁን ደግሞ ለብልጽግና ፓርቲ “ብልጽግናዊ” ድጋፉ እንዲቀጥል ኮከቡን ቀንድ ያወጣው አውሬ ላይ እንዲያሳርፉ አዘዟቸው። “አሁን ሰው ተለማምዶታል፣ ምንም የሚያመጣው ነገር የለም፣ ግድየለም ልዑላችንን እናሳያቸው” ብለው ባዘዟቸው ማግስት የግራኝ አህመድ ብልጽግና ልዑሉን ፍየል በግረበሰዶማውያን ቀለማት አሸብርቀው ለቀቁት።

ምድራዊ ብልጽግናን ገና ያልጠገቡት ባለጌዎቹ ያው ወደ ጥልቁ እየወረዱ ነው። ከኮከቡ ቀጥሎ ደግሞ ቀንድ ያወጣውን አውሬውን አሳዩን።

👉 የዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ ቅድመ ዓያት ስም ጆቫኒ አቢስ /Giovanni Abys ይባላሉ።

Abyss = ጥልቁ ጉድጓድ

አቢይ / Abyssiniaአቢሲኒያ

ታዲያ ኢትዮጵያን አስመልክቶ የጣልያን እና የጣልያን ዝርያ ያላቸው ሰዎች ሚና ምን ሊሆን ይችላል?

እንግዲህ በሙሶሊኒ ወረራ ጊዜ ፋሺስት ኢጣሊያ በሰው ልጅ ታሪክ ለመጀመሪያ መርዛማ የሰናፍጭ ጋዝ በአባቶቻንና እናቶቻችን ላይ ረጭታ ጭፍጨፋ አካሂዳ ነበር። በዚያ ወቅት የተረጨው መርዝ እስክ አሁን ድረስ የአንዳንድ አካባዊዎችን አፈር እንደበከለው ነው።

ከጦርነቱ በኋላስ ኢትዮጵያን በተመለከተ ጣልያን ምን ዓይነት ሚና ተጫውታ ይሆን? ኢትዮጵያን የወረረችው ሶማሊያና ፕሬዚደንቷ ሲያድ ባሬ ብዙ ድጋፍ ሲያገኙ የነበሩት ከጣልያን በኩል ነበር። ጣልያናዊው ዶ/ር ጋሎ የፈጠረው ኤድስ የብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ሕይወት ቀጠፈ፣ ጣልያናዊው ዶ/ር ፋውቺስ ኮሮናን ከፈጠሩት አውሬዎች መካከል አንዱ ይሆን? ኢትዮጵያውያን አሰቃቂውን የሳሃራ በረሃ ጉዞ በመጓዝ ወደ ሜዲተራንያን ባሕር እየሳበቻቸው ያለችውም ጣልያን ናት። ደጋግሜ የምለው ነገር ነው ፤ ታላቁን የኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብ ኮንትራት ወስዶ የሚገነባው “ሳሊኒ” የተባለው ጣሊያናዊ ኩባንያ እንዲሆን መደረጉ ትልቅ ስህተት ነው። ይህ የጣልያን ኩባንያ አሁን በዘመነ ግራኝ እባባዊ የሆነ ሚና በመጫወት ላይ ነው። በአረቦችና ግብጾች ተገዝቶ ይሆን? እንደ እኔ ከሆነ፡ አዎን!

በ አባይ ወንዝ ምክኒያት የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ? | የጣልያን ድልድይ፡ በነርሱ ፍልሰታ ዋዜማ፡ በመብረቅ ተመቶ ፈራረሰ

 

ጣልያን አትለቂንም ወይ? እንግዲያውስ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር አይለቅሽም!

ከዚህ ብልጽግና ከሚባል ፓርቲ ጋር የተሰለፋችሁ ዛሬውኑ አምልጡ! የአውሬው ፓርቲ ነው! አውሬው ብልጽግና ሊያመጣላችሁና መኪና ሊገዛላችሁ ይችላል ነገር ግን መኪናዋ ወደ ጥልቁ ጉድጓድ ነው ይዛችሁ የምትገባው፤ የመጥረጊያው እሳት ለሦት ሩብ ጉዳይ ይላል!

_______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: