Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጠፈር’

‘Wow!’: Meteoroid over England and France Caught on Camera

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2023

🛑 ዋው!’፡ ሜቶሮይድ ከጠፈር ወርዶ ሲፈነዳ በእንግሊዝ እና በፈረንሳይ ላይ በካሜራ ተያዘ

😲 ፶፯ኛው/ LVII / 57 የአሜሪካ እግርኳስ የፍጻሜ ጨዋታ ባለቀ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ?! ጉድ ነው!

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”

😲 A few hours after the termination of Super Bowl LVII / 57?!

❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖

And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring; Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”

🛑 An asteroid which entered the earth’s atmosphere in the early hours of this morning, Monday February 13, has been captured on camera lighting up the sky over Southern England and France.

The one-metre asteroid – named Sar2667 was seen shortly before 3am as it exploded over the English Channel.

The explosion occurred as it entered the Earth’s atmosphere and it was visible from across most of southern Englandf and Wales, and as far south as Paris.

For only the seventh time ever, scientists were able to predict when and where the airburst would happen, after spotting its approach just hours before.

“Can’t believe I actually caught it. Wow!” the caption accompanying the video said.

The ESA tweeted that Sar2667 was expected to “safely” strike the Earth’s atmosphere over northern France shortly before 4 a.m. local time (3 a.m. local time in England).

“This is just the seventh time an #asteroidimpact has ever been predicted before it happens.” the ESA tweeted. “A sign of the rapid advancements in global asteroid detection capabilities!”

👉 What Are Asteroids?

Asteroids are rocky remnants left over from the early formation of our solar system about 4.6 billion years ago, Nasa says. The current known asteroid count is 1,266,098.

The majority are orbiting the Sun between Mars and Jupiter within the main asteroid belt. They range in size from Vesta – the largest at about 329 miles in diameter – to bodies that are less than 33ft across.

The total mass of all the asteroids combined is less than that of Earth’s Moon.

Jupiter’s immense gravity and rare close counters with other objects can change their orbits, knocking them out of the main belt into space, occasionally towards other planets.

Scientists continuously monitor Earth-crossing asteroids – those whose paths intersect our orbit – using radar.

By reflecting transmitted signals off an asteroid, images and other information can be derived from the echoes, enabling scientists to learn about its orbit, rotation, size, shape, and metal concentration.

👉 How Likely is an Asteroid to Hit Earth?

The $20 Million pro-Jesus ‘He Gets Us’ Super Bowl Ads Airing Tonight

Small objects frequently collide with Earth, many of them so tiny no one even notices as they burn up when they enter Earth’s atmosphere.

Researchers have found that asteroids with a 1km diameter strike Earth every 500,000 years on average. Large collisions – with 5km objects – happen approximately once every 20 million years.

The last known impact of an object of 10km or more in diameter was the Chicxulub asteroid that killed off the dinosaurs 66 million years ago.

The asteroid Bennu, which has a diameter of 525m, is believed to be the most likely to strike Earth. Research published last year gave it a one in 1,750 chance of colliding in the next three centuries.

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Scientists Have Discovered a Huge Chunk of The Sun Has Broken Off | The Day After The Polar Vortex

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 10, 2023

🌞 የሳይንስ ሊቃውንት እጅግ በጣም ብዙ የሆነ የፀሀይ ቁራጭ አግኝተዋል | ከዋልታ አዙሪት በኋላ ያለው ቀን፤ ብርድ፣ በረዶ፣ ብርርርር

በፈረንጆቹ2004 ዓመት ላይ ‘ተነገ ወዲያ / The Day After Tomorrow’ የተሰኘው የአደጋ ፊልም የተነበየልን ይህን መጭውን ጊዜ ነው። በተለይ ሰሜን አሜሪካ በበረዶ የተሸፈነ ሰው-አልባ ሊሆን እንደሚችል ስጋት አለኝ።

ወደ ጠፈር ሮኬት ተኳሹ አቶ ኢለን መስክም በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ይናገራል።

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።

❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖

“And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring;

Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”

🌞 ‘Scientists have been left stumped after a piece of the sun’s surface broke off and began circling the sun’s north pole like a vortex.

Earlier this week, NASA’s James Webb Space Telescope made an unprecedented observation that has made scientists both concerned and excited.

Space weather forecaster Tamitha Shov shared a video sequence showing the intense whirlwind.

“Talk about polar vortex! Material from a northern prominence just broke away from the main filament & is now circulating in a massive polar vortex around the north pole of our star,” she said.

“Implications for understanding the sun’s atmospheric dynamics above 55° here cannot be overstated!”

SpaceWeather.com reported that a medium-sized, powerful solar flare even knocked out a shortwave radio over the Pacific Ocean on Tuesday (February 7).

According to NASA, an eruptive solar prominence, also known as a filament, is a large, bright feature that extends outwards from the sun’s surface.

Prominences are anchored to the sun’s surface and extend outwards in the sun’s hot outer atmosphere – called the CORONA.

👉 Source

🌞 The Sun’s Corona – 😷 Coronavirus. Wow!

💭 Elon Musk is also saying that something weird is happening, that the next Ice Age Is coming!

Mr. Musk knows something and should be investigated meticulously.

❄️ In the 2004 disaster movie ‘The Day After Tomorrow’ – starring Dennis Quaid and Jack Gyllenhaal – the phrase “polar vortex” quickly entered into all of our vocabularies right after Christmas, when one of the so-called “persistent, large-scale cyclone[s] located near either of a planet’s geographical poles” froze our collective noses off. But did you know that a polar vortex is partially to blame for the severe weather that takes place in The Day After Tomorrow? The movie’s director, Roland Emmerich must feel so vindicated right now.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተጠራጣሪዎቹ ሊቃውንት ከጠፈር ሆነው ይህን አንጋፋ የመስቀል መዋቅር በግሪክ አገር አዩት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2022

💭 የአሜሪካ ሊቃውንት በኃይለኛ ካሜራ ዓለምን ከጠፈር ሲያስሷት ይህ አንጋፋ መስቀል በግሪክ ተራሮች ላይ ታያቸው

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

James Webb Telescope Captures ‘Cosmic Tarantula’ in Stunning New Image

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2022

💭 The Nebula is named for its resemblance to a burrowing tarantula’s home

NASA released the latest image from its James Webb Space Telescope on Tuesday, showing tens of thousands of young stars in a stellar nursery dubbed the “Cosmic Tarantula.”

The nebula, located 161,000 light-years away, is the largest star-forming region of all galaxies close to the Milky Way. 

Radiation from young stars, which glow pale blue, has hollowed out a cavity in the nebula that can be seen in the center of the image.

“Only the densest surrounding areas of the nebula resist erosion by these stars’ powerful stellar winds, forming pillars that appear to point back toward the cluster,” NASA explained. “These pillars contain forming protostars, which will eventually emerge from their dusty cocoons and take their turn shaping the nebula.”

NASA RELEASES JAMES WEBB SPACE TELESCOPE IMAGE OF PHANTOM GALAXY

Astronomers have long studied the Tarantula Nebula, which got its namesake due to its resemblance to a burrowing tarantula’s home, but Webb’s Near-Infrared Camera brought it into clearer focus than ever before. 

💭 See The First Image of an Exoplanet Caught by The James Webb Space Telescope

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Photos & Videos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

See The First Image of an Exoplanet Caught by The James Webb Space Telescope

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

በጄምስ ዌብ የጠፈር ቴሌስኮፕ የተያዘ ከእኛ ስርዓተ-ፀሐይ ውጪ ያለውን ፕላኔት የመጀመሪያ ምስል ይመልከቱ። ክቡር መስቀሉ ከላይ ያበራል!

በጣም ይገርማል ማታ ላይ በመላው ዓለም ስከሚገኙ ዓብያተ ክርስቲያናት የእሳት ቃጠሎና ከቃጠሎው ስለተረፈው መስቀል መረጃዎችን እያየሁ ነበር አሁን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ይህ አዲስ መረጃ የወጣው። በመጭው ሰሙነ ቅዱስ ዮሐንስ፣ እንቁጣጣሽና ብርሃነ መስቀሉ ምን ይፈጠር ይሆን? ስለ ሕዝባችንና አገራችንን ስለምንረከብበት ሁኔታ ቸር ወሬ ያሰማን! በእውነት የመድኃኔ ዓለም ሥራ እፁብ ድንቅ ነው!

The Glorious Cross shines from above!

It really is amazing that I was watching the news about the fire and the cross that survived the fire from churches all over the world at night, and now this new information came out a few minutes ago. The work of the Our Holy Saviour is absolutely wonderful. Today is monthly feast of Holy Savior.

✞ Light From The Cross / ብርሃን ከመስቀሉ ✞

I am the light of the world!” Jesus Christ

እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ!” ኢየሱስ ክርስቶስ

✞✞✞ [የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፥፲፪] ✞✞✞

ደግሞም ኢየሱስ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።

✞✞✞ [John 8:12] ✞✞✞

Again Jesus spoke to them, saying, “I am the light of the world. Whoever follows me will not walk in darkness, but will have the light of life.”

The powerful telescope uses infrared light to produce a detailed image of the far-off gas giant.

For the first time ever, astronomers at NASA, the European Space Agency (ESA), and Canadian Space Agency (CSA) captured a direct image of an exoplanet using the James Webb Space Telescope. Extra solar planets, or exoplanets, are planets that exist outside of our solar system.

Researchers are currently analyzing the new data from these observations and are working on a paper for peer review. The findings are currently published in a preprint. But Webb’s first capture of an exoplanet already hints at future possibilities for studying distant worlds.

JWST captured the image of the inhabitable gas giant called HIP 65426 b located about 385 light-years away from Earth. It is roughly six to 12 times the mass of Jupiter (our solar system’s biggest planet) and astronomers believe that their observations could help narrow down that estimate. Compared to 4.5 billion-year-old Planet Earth, HIP 65426 b is only 15 to 20 million years-old, so still a young one as far as planets go.

“This is a transformative moment, not only for Webb but also for astronomy generally,” said Sasha Hinkley, associate professor of physics and astronomy at the University of Exeter in the United Kingdom, who led these observations with a large international collaboration, in a NASA blog.

The image released by NASA/ESA/CSA shows the exoplanet through four different light filters. Unlike the human eye, JWST can see the universe in infrared light, which gives astronomers more precise measurements of an exoplanet’s mass and temperature and can even detect clouds moving in a distant planet’s sky. The infrared light pointing the way to future observations that will reveal more information than ever before about exoplanets.

JWST’s Near-Infrared Camera (NIRCam) and Mid-Infrared Instrument (MIRI) have coronagraphs. These are sets of tiny masks that can block out starlight and enable the telescope to take direct images of certain exoplanets like HIP 65426 b. NASA’s Nancy Grace Roman Space Telescope, which is scheduled to launch this decade, will demonstrate an even more advanced coronagraph.

“It was really impressive how well the Webb coronagraphs worked to suppress the light of the host star,” said Hinkley.

While this specific image is new to astronomers, HIP 65426 b is not. The exoplanet was first detected in 2017 using the SPHERE instrument located at the European Southern Observatory’s (ESO) Very Large Telescope in northern Chile. The ground-based telescope took images of the exoplanet using short infrared wavelengths of light. JWST is able to capture longer infrared wavelengths, revealing some new details that ground-based telescopes can’t necessarily see due to the intrinsic infrared glow of Earth’s atmosphere.

While more than 5,000 exoplanets have been discovered, taking direct images of them is incredibly challenging. Exoplanets revolve around a star just like Earth revolves around the sun, and those stars are typically much brighter than planets. According to NASA, HIP 65426 b is more than 10,000 times fainter than its host star in the near-infrared and a few thousand times fainter in the mid-infrared.

Source

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች መስቀሉን መሬት ስር ለመቅበር ይዝታሉ ፥ የህዋ ሊቆች በጠፈር ላይ መስቀሉን አገኙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 28, 2020

ወደ ሰማይ ቤት መግቢያ በር?

Updated: ገና አሁን ማየቴ ነው፤ ድንቅ ነው! የኢትዮጵያ ካርታ አይታይምን? መስቀሉ ያቀፈው ቅርጽ (ነጭ ጉሙ ላይ)

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፮]

ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

ድንቅ ተዓምር በጠፈር | ዝነኛው ሃብል ቴሌስኮፕ ቴሌስኮፕ በ፴፩/ 31 ሚሊየን የብርሃን አመት እርቀት ላይ ክቡር መስቀሉን አገኘ።

የአሜሪካ የህዋ ምርምር ተቋም፡ ናሳ/ NASAንብረት የሆነው ሃብል ቴሌስኮፕ/ Hubble Telescope በ፴፩ ሚሊየን የብርሃን አመት እርቀት ላይ እኛ ከዚህ ሆነን ማየት የማንችለውን ነገር በጥልቁ ጋላክሲ ለማየት ችሏል። ይህ በጣም አስገራሚ የሆነ ነገር የተከሰተበት ቦታ በጣም ከመራቁ የተነሳ ርቀቱ በእኛ ኪሎሜትር አይለካሙ፤ በብርሃን ፍጥነት እንጅ፤ ስለዚህ የብርሃን ዓመት የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። 1 ብርሃን ዓመት = ፲/10 ትሪሊየን ኪሎሜትር – ወይንም ፲/10 ሚሊየን ሚሊየን ኪሎሜትር።

በሃገረ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ሲዖል ሰሞኑን እየሰማንና እያየን ያለነው ነገር በሃገራችን የ፪ሺ ዓመት የክርስትና ታሪክ ተሰምቶና ታይቶ የማይታወቅ ነው፤ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች እነ ግራኝ አብዮት አህመድና ሽመልስ አብዲሳ“መስቀል አይከበርም! ደመራ መለኮስ ክልክል ነው” የሚል ትዕዛዝ አስተላለፉ። እንግዲህ በኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ታሪክ ይህን ተደርጎ የማያውቀውን ተግባር በመፈጸማቸው “እንኳን ደስ ያላችሁ! እንኳን ለገሃነም እሳት በቃችሁ!” ልንላቸው እንወዳለን።

ባጠቃላይ ይህ የሚያሳየን “ኦሮሞ ነን” የሚሉት አውሬዎች የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያኛ ቋንቋ፣ ባሕል፣ ክርስትና እምነት ጠላቶች ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር አምላክም ቀንደኛ ጠላቶች መሆናቸውንም ነው።

ተመልከቱ! አምላካችን ኢየሱስ ግን በሁሉም ቦታ መኖሩን ያሳያቸዋል፤ እኔ ነኝ ጸጋው፣ ምሕረቱ፣ ሰላሙ ፣ እውነቱ፣ ቸርነቱ፣ ፍቅሩ በማለት ምድር ላይ የሰጠንን ክቡር መስቀሉን ከሁሉም ዓለሞች ሆኖ ያሳያቸዋል። አሁንስ ምን ይሉ ይሆን? ይህ ተዓምር በተለይ በፋሲካ ዋዜማ መታየቱ አይስገርማቸውምን? ለማመን በግትርነት ሌላ ምልክት ማየቱን ይሹ ይሆን?

+ የሃዘን እናት የእንባ ባሕር

+ ቁማ ነበር እመስቀል ሥር

+ ተቸንክራ በፍቅር፡፡

+ ቅድስት እናት ለዘላለም

+ በልቤ ውስጥ እንዲታተም

+ የልጅሽ የየሱስ ሕማም፡፡

_____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ማታ በበዓታ | ከጠፈር ስትታይ ምድራችን በማርያም መቀነት ተከብባለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2019

ይህ የተነሳው ከምድራችን በሦስት መቶ ሃምሳ ኪሎሜትር ከፍታ ላይ ከሚገኘውና ዓለማችንን በመዞር ላይ ካለው ከአለም አቀፉ የጠፈር ምርምር መእከል (ISS) ነው። ይህን ቪዲዮ በአጋጣሚ ማታ ላይ ማየቴ ነበር። አስገራሚ ነውእንዴት እንደገባሁ እንኳን አላውቅም

ጥሩ ዓይን ያለው/ያላት ወገናችን “ልቡን” ስለጠቆሙኝ፡ ከምስጋና ጋር፡ ተሻሽሎ የቀረበ

በፈርንጁ ዓለም ዘንድ ሙሉዋ ጨረቃና 13 የሚያርፍበት ዕለተ አርብ  ብዙ ፈተና እና መዘዝ ያለው ነው። ያለምክኒያት በዚህ ወቅት የኢትዮጵያን ጠላት ገዳይ አብዮትን አልሸለሙትም፣ ያለምክኒያት በዚሁ ወቅት የዓለም ባንክ ገንዘቡን ሊያጎርፍለት ቃል አልገባለትም፣ ያለምክኒያት በዚሁ ወቅት በዓለ ጥምቀትን አውሬው ዩኔስኮ አልመዘገበውም።

ባለፈው ቪዲዮ ላይ፡ አውሬው ዓይኑን በጥምቀት፣ ቍርባንና በተቀሩት ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ላይ ማነጣጠሩን አውስቼ ነበር። ያውእመቤታችንም እየጠቆመችን እኮ ነው

በዓታ ለማርያም | መልአኩ ቅዱስ ፋኑኤል ኅብስትና ሰማያዊ ጽዋዕ ይዞ ከሰማይ ወረደ

እንኳን አደረሰን

ቅድስት ድንግል ማርያም በ፶፻፬፻፹፭ ዓመተ ዓለም ከሐና እና ከኢያቄም በፈቃደ እግዚአብሔር ተወልዳ እስከ ሦስት ዓመት ድረስ የኖረችው በወላጆቿ ቤት ነበር፡፡ ከዚህ በኋላ ኢያቄምና ሐና የተሳሉትን ስእለታቸውን አስታውሰው ወስደው ለቤተ እግዚአብሔር ሰጧት፤ ካህኑ ዘካርያስም ስለምግቧ በመጨነቁ ሕዝቡን ሰብስቦ ሳለ መልአኩ ፋኑኤል ኅብስት ሰማያዊ ጽዋዕ ይዞ ከሰማይ ወረደ፤ ዘካርያስ ለእርሱ የመጣ ሀብት መስሎት ታጥቆ እጅ ነስቶ ቢቆም ወደ ላይ ራቀበት፡፡ ከስምዖን ጀምሮ በዚያ የተሰበሰቡት ሰዎችም በተራ ቢሞክሩ በተመሳሳይ ወደ ላይ ራቀባቸው፡፡ ምን አልባት ለእንግዶች የመጣ ሀብት እንደሆነ ብለው ሐና እና ኢያቄም እንዲቀርቡ አደረጓቸው፤ ለእነርሱም ራቀባቸው፤ ዘካርያስም ሐናን ‹‹እግዚአብሔር የሚያደርገውን የሚያውቅ የለምና ልጅቷን ትተሸ ወደዚህ ነይ›› ባላት ጊዜ ቅድስት ማርያም ድክ ድክ እያለች እናቷን ስትከተል መልአኩ ፋኑኤል ወደ እርሷ ቀርቦ አንድ ክንፉን አንጥፎ አንድ ክንፉን ጋርዶ መግቧት ዐረገ፤ ሊቀ ካህናቱም ሕዝቡም የምግቧ ነገር ከተያዘልን በቤት እግዚአብሔር ትኑር ብለው አስገብተዋታል፡፡

ድንግል ማርያምም ሰማያዊ ኅብስትና መጠጥ እየተመገበች ፲፪ ዓመት በቤተ መቅደስ ኖረች፡፡ ፲፭ ዓመት ሲሞላት ግን ለአቅመ ሔዋን በመድረሷ ከቤተ መቅደስ ትውጣልን በማለት አይሁድ በጠላትነት ተነሱባት፡፡ ካህኑ ዘካርያስም ይህን ሰምቶ እመቤታችንን ጠየቃት «ኦ ወለተ እስራኤል እፎ ትፈቅዲ ትንበሪ፤ ልጄ እንደምን ሆነሽ ልትኖሪ ትወጂያለሽአላት፡፡ እርሷም «ከእግዚአብሐር በታች ያለኸኝ አባት አንተ ነህ፤ በዚያውም ላይ እናት አባቴ አደራ ያሉህ አንተን ነው፤ ወደ እግዚአብሔር አመልክትልኝ፤» አለችው፡፡ ዘካርያስም ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ከነገደ ይሁዳ ሚስቶቻቸው የሞቱባቸውን በትራቸውን ሰብስበህ በቀዳማይ ሰዓተ ሌሊት ከቤተ መቅደስ አግብተህ ስትጸልይ አድረህ በቀዳማይ ሰዓተ መዓልት አውጣው ብሎ ምልክትም እሳይህአለው ብሎ ነገረው፡፡ እርሱም እንዳለው አድርጎ በማግሥቱ በትሮቹን አውጥተው ቢያዩ የዮሴፍ በትር አብባና አፍርታ ተገኘች፡፡ ከበትሩ ጫፍ ላይ «ኦ ዮሴፍ ወልደ ዳዊት ዕቀባ ለማርያም ፍኅርትከ፤ ዮሴፍ ሆይ እጮኛህ ማርያምን ጠብቃት፤» የሚል ጽሑፍ አገኙ፤ርግብም መጥታ በራሱ ላይ አርፋለች፤ ስለሆነም ዮሴፍ እንዲጠብቃት ተወሰነ፡፡

የኢትዮጵያ ቀለማት / የማርያም መቀነት

የማርያም መቀነት ወርደሽ ንገሪያቸው

ወራሪና ባንዶች ካለ ባህሪያቸው

አይቶ ለመረዳት የታወሩ ናቸው

የኢትዮጵያ ሰንደቅ እኔ ነኝ በያቸው

በሠማዩ ላይ ሲታይ ቀለም

የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም

+__________________________+

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ተዓምር በጠፈር | ዝነኛው ቴሌስኮፕ በ፴፩ ሚሊየን የብርሃን ዓመት እርቀት ላይ ክቡር መስቀሉን አገኘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2019

የአሜሪካ የህዋ ምርምር ተቋም፡ ናሳ/ NASAንብረት የሆነው ሃብል ቴሌስኮፕ/ Hubble Telescope በ፴፩ ሚሊየን የብርሃን አመት እርቀት ላይ እኛ ከዚህ ሆነን ማየት የማንችለውን ነገር በጥለቂ ጋላክሲ ለማየት ችሏል። ይህ በጣም አስገራሚ የሆነ ነገር የተከሰተበት ቦታ በጣም ከመራቁ የተነሳ ርቀቱ በእኛ ኪሎሜትር አይለካሙ፤ በብርሃን ፍጥነት እንጅ፤ ስለዚህ የብርሃን ዓመት የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። 1 ብርሃን ዓመት = 10 ትሪሊየን ኪሎሜትር – ወይንም 10 ሚሊየን ሚሊየን ኪሎሜትር።

ምድር ላይ፤ በቅርቡ ስፔን ላይ ከሃዘን ጋር እንዳየነው፤ መቶ ሜትር ጥልቀት ያለው ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ የነበረውን ሕፃን ለሁለት ሳምንታት ያህል ቆፍረው ማውጣት አልቻሉም፤ ግን ወደ ሌላ ዓለማት ርቀው በመሄድ ብዙ ሲደክሙ ይታያሉ፤ ምን እንደሚፈልጉ እንኳን የሚያውቁት አይመስለኝም።

ተመልከቱ! አምላካችን ኢየሱስ ግን በሁሉም ቦታ መኖሩን ያሳያቸዋል፤ እኔ ነኝ ጸጋው፣ ምሕረቱ፣ ሰላሙ ፣ እውነቱ፣ ቸርነቱ፣ ፍቅሩ በማለት ምድር ላይ የሰጠንን ክቡር መስቀሉን ከሁሉም ዓለሞች ሆኖ ያሳያቸዋል። አሁንስ ምን ይሉ ይሆን? ይህ ተዓምር በተለይ በፋሲካ ዋዜማ መታየቱ አይስገርማቸውምን? ለማመን በግትርነት ሌላ ምልክት ማየቱን ይሹ ይሆን?

ያዘን እናት የንባ ባሕር

ቁማ ነበር እመስቀል ሥር

ተቸንክራ በፍቅር፡፡

ቅድስት እናት ለዘላለም

በልቤ ውስጥ እንዲታተም

የልጅሽ የየሱስ ሕማም፡፡

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ይህ ከጠፈር ታይቶ አይታወቅም | መብረቅ በአፍሪቃ ደመና ላይ | መንኮራኩሯ በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2018

ባለፈው ኃሙስ ምድርን ከሚዞረው የዓለም አቀፋዊ የጠፈር ጣቢያ፣ ቤተ ሙከራ፡ ከአይ ኤስ ኤስ ሦስት ጠፈርተኞችን ይዛ ወደ ምድር ትመለስ የነበረችውን የሩስያዋን ሳዩዝ መንኮራኩርን በመቶ ኪሎሜትር እርቀት ላይ ሆኖ የሚከታተለው ካሜራ በመካከለኛው አፍሪቃ አስገራሚ የመብረቅ ብልጭታ ለማንሳት በቅቶ ነበር። ከዚህ በተጨማሪም፡ ወደ ካዛክስታን ታመራ የነበረችውን መንኮራኩር አጅበው የነበሩት ሦስት የመንኮራኩሯ ክፍሎች የተለያዩት ልክ በሰተሰሜኑ የኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ነበር።

የሚገርም ነው አቡነ ማትያስ የሩስያ ጉብኝታቸውን አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት በዚሁ ዕለት በዚሁ የአውሮፓላን አየር መንገድ አቅጣጫ ነበር። በመካከለኛው አፍሪቃ በተለይ በኮንጎ የኤቦላ ቫይርስ ብዙ ሰዎችን እየገደለ ነው። ይህ ብልጭታ ምናልባት በአፍሪቃውያን ላይ በሽታዎችን እያሰራጩ፣ ህፃናቶቻቸውን እያደነዘዙ እና ሴቶቻቸውን መኻን እያደረጉ ያሉት የዓለማችንን ፈላጭ ቆራጮች እያስጠነቀቀ ይሆናል።

ለመሆኑ እዚያ ጠፍር ላይ ምንድን ነው እየሠሩ ያሉት? ሩሲያና ምዕራባውያኑ እዚህ ምድር ላይ ጠላታሞች እንደሆኑ አድርገው እርስበርስ ሲፎካከሩና ሲወቃቀሱ ይሰማሉ፤ ጠፈር ላይ ግን አብረው ይሠራሉ። ለምንድንስ ነው አንድም አፍሪቃዊ ወደ ጠፈር ተልኮ የማያውቀው?

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: