Posts Tagged ‘ጠበል’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 9, 2020
VIDEO
በጎጃም ይኖሩ የነበሩ ሁለት ክርስቲያኖች በራዕይ ተመርተው ወደ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ በመምጣት ቪዲዮ ላይ የሚታየውን የቅድስት አርሴማን ተዓምረኛ ጸበል ለማግኘት በቅተው ነበር።
ጸበሏ በፈለቀችበት ቦታ ላይ፡ ከ 20 ዓመታት በፊት፡ ጣዖታዊውን አምላክ ዋቄዮን የሚያመልኩት ወገኖች ከአርሲ እና ባሌ ድረስ ወደዚህ ቦታ በመምጣት ከግንቦት ልደታ ማርያም አንስቶ ለአንድ ወር ያህል የዋንዛ ዛፉን ቅቤ እየቀቡ ይቀቡበት ነበር። በራዕይ የተመሩት ወገኖች ልክ እዚህ ቦታ ላይ እንደደረሱ በመቶ የሚቆጠሩ ታዛቢ ም ዕመናን በተገኙበት የፀበሉ ውሃ ፊን ብላ ወጣች። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በቦታው የቅድስት አርሴማ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያናት ህንጻዎች ጎን ለጎን ተሠሩ፡፡
በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ለቡ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በምትገኘው በዚህች ጸበል ብዙ ወገኖች፤ አህዛብ ሳይቀሩ እንደተፈወሱ የተለያዩ ምስክርነቶች ለመስማትና በቦታውም ሱባኤ ገብተው እየተፈወሱ ያሉ ብዙ እህቶችና ወንድሞችን በዓይኔ ለማየት በቅቼ ነበር።
እንግዲህ ይታየን፤ ላለፉት 150 ዓመታት ለኢትዮጵያ ውድቀት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱት ዛፍ – አምላኪዎቹ “ኦሮሞዎች”እዚህ ድንቅ ቦታ ላይ ከግንቦት ልድታ አንስቶ ለአንድ ወር ያህል የጣዖቱን ኦዳ ዛፍ ቅቤ እየቀቡና ደም እያፈሰሱ ሲያመልኩበት ነበር። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን መምጣት እንደጀመሩና ጸበሉም እንደፈለቀ የስጋ ፍጥረታቱ እንደ ጉም ብትን ብለው ሄዱ። እስኪ ዛሬ የዋቄዮ – አላህ አህዛብ መንግስት ቦታውን ያስመልስ እንደሆነ እናያለን፤ የ፮ ወር ጊዜ ነው ያለው።
___________ ___________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ልደታ ማርያም , ራዕይ , ቅቤ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ መንግስት , ዋቄዮ አላህ , ዛፍ ማምለክ , ገብርኤል እና አርሴማ , ግንቦት , ጠበል , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፀበል | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2020
VIDEO
ቫይረሱ ጋኔን መሆኑን አረጋገጠልን !
ምን እንደሆነ አላውቅም እስከ አለፈው ነሃሴ ወር ድረስ ምናልባት በወር አንዴ ብቻ ነበር እጣን የማጤሰው፤ ካለፈው ጥቅምት ወር አንስቶ ግን በቤትም በመሥሪያ ቤትም በጣም አዘውትሬ አጤሳለሁ፤ የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው፤ ቅዱስ መንፈስ ማድረግ የሚገባንንና የሚጠቅመንን ነገር ሳናስበውና ሳንዘጋጅበት እንድናደርገው ወደ በጎው ነገር ይመራናል።
ዛሬ ወደዚህ አይሁድ ቪዲዮ እንዴት እንደገባሁ ሁሉ አላውቅም፣ ያውም እጣንን በሚመለከት የገባሁበት ገጽ አልነበረም ፤ ግን ያው ! ለኮሮና ጋኔን መፍትሄ ይሆናሉ ብዬ ሳስባቸው ከነበሩት ከጸበል፣ ከጸሎት ጎን እጣን እና ከርቤ እንደሚኖሩበት አረጋገጠለን። አሁን በዚህ በጣም እርግጠኛና ደስተኛ ነኝ።
ደካሞችና ምስጋና ቢሶች ሆነን ነው እንጂ አምላካችን እኮ የሚጠቅሙንን ነገሮች ሁሉ ሰጥቶናል፤ ጸበሉንም፣ ጸሎቱንም፣ እጣኑና ከርቤውንም በነጻ ሰጥቶናል። እጣንና ከርቤ ከወርቅ በላይ የሆኑበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ለብዙ በሽታዎች ፈውስ እንደሆኑ ሳይንሱ ሳይቀር እያረጋገጠልን ነው። Seeing the Unseen of the Combination of Two Natural Resins, Frankincense and Myrrh
እጣኑን በአግባቡ እናጢስ፤ ወገኖቼ፤ ነገር ግን ከተለመደው የቡና ስነ ሥርዓት ወቅት፣ በተለይ ከኦጋዴን እና አረብ ዕጣኖች ጋር አብሮ ማጤሱን ዛሬውኑ ማቆም አለባችሁ ! አባቶች ይህን አስመልክቶ አንድ ይበሉን !
አየን አይደለም ?! ጠላት ዲያብሎስ ለብዙ ሳምንታት በቂ የኮሮና ቫይረስ በአውሮፕላን እንዲረጭ ካደረገ በኋላ ወሮበላው መንግስት “በረራዎችን አቁሜአለሁ ፣ ይቅርታ ቅብጥርሴ ” አለን። ቫይረሱ ልክ እንደ አንበጣ እስኪፈለፈል የሁለት ሳምንታት ጊዜ ይወስድበታል ተብሏል። ስለዚህ አባቶች ልክ እንደ ጆርጂያ ኦርቶዶክስ አባቶች በተለይ አዲስ አበባን በመኪና እና በሄሊኮፕቶር እየዞሩ ዛሬውኑ ደጋግመው ጸበል ቢረጩና እጣን ቢያጤሱ ትልቅ ሥራ ይሆን ነበር። በተለይ ምዕመናን ለቅዳሴ የማይመጡ ከሆነ ይህ መደረግ አለበት። ቀዝቃዛዎቹ የጉንፋን ወራት ከመጀመራቸው በፊት አስቀድሞ መደረግ ያለበት አንዱ ተግባር ይህ ሊሆን ይገባል።
UPDATE
የመንፈስ ቅዱስን ሥራ እያየን ነው፡ ወገኖቼ ? ዋው ! የሚገርም ነው፦ ያው መምህር ጳውሎስም እንዲህ ይለናል፦
“የማዕጠንት ጊዜ ነው፤ ማዕጠንት ጥሩ ነው፤ በሽታ የሚያርቅ ነው፤ እጣኑንን እያሸተታችሁ … ካህናት በየቤቱ በመዞር ጸሎተ ማርያም እየደገሙና ማዕጠንት እያደረጉ ቢያልፉ በሽታው ያልፋል … ከተማው ይታጠላንል አስፈላጊ ከሆነ”።
ወደ እዚህ እንግባና ሙሉውን እናዳምጥ፦
“አስደናቂ ስብከት በሽታው የሚርቀው በማዕጠንት ነው መምህር ጳውሎስ መልካሥላሴ ክፍል፪
VIDEO
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
_________ __________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , Health | Tagged: መንፈሳዊ ሕይወት , መጽሐፍ ቅዱስ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , እስትንፋስ , እጣን እና ከርቤ , ኮድ , ውሀ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን , ጋኔን , ጠበል , ጤንነት , ጸበል , Ethiopia , Frankincense & Myrrh , Holy Water , Water | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 20, 2020
VIDEO
[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፮ |
“በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ። ”
ውሀችን / ጸበላችን ከመካ እና ውሀን ከተሞች የፈለሰውን የኮሮና ጋኔን ያርቅልናል !
እስኪ ይታየን፤ ከግብጽ እና አረቦች ጠላቶቻችንን ጎን በመሰለፍ የህዳሴው ግድብ እንዳይገነባ ፊርማዋን ያስቀመጠችው ጂቡቲ ንጹህ ውሀ ከኢትዮጵያ በነፃ ተሰጥቷታል። ኢትዮጵያን ለመውረር ያቀዱትን የኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የጦር ሠራዊቶች በግዛቷ የምታስተናግደዋ ጂቡቲ ኢትዮጵያውያን የማይጠጡትን ንጹሕ ውሀ በነፃ ትጠጣለች።
ጥንታውያን ግሪካውያን ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የመጠጥ ውሃ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው በማለት ይናገሩ ነበር። ታዲያ ይህን ምስጢር ጠላቶቻችን ስለሚያውቁ ኢትዮጵያውያን ይህን እግዚአብሔር የሰጣቸውን ፀጋ አውጥተው እንዳይጠቀሙና ወደፊት እንገነባታለን ለሚሏት አዲሷ ዓለም ውሃው እንዳይነካባቸው ኢትዮጵያውያኑ ከሽንት ቤት ተጠራቅሞ የተጣራውን ውሃ ብቻ እንዲጠጡ ማድረግ አለብን ስላሉ ያው እነ ቆቃ ተገንብተዋል። እነዚህም የውሃ ማጠራቀሚያዎች ከላይም ከታችም እንደማይበከሉ የሚታወቅ ነገር የለም። የጣናው እንቦጭም ከአውሮፕላን ላይ ተረጭቶ የተተከለ የአትክልት አውሬ ነው።
በእሳቱ ለመጠረግ ችቦው ውስጥ በመግባት ላይ ያሉት የሃገራችን ጠላቶች በውሀው፣ በአየሩና በምድሩ ላይ ነው ጥቃት እየፈጸሙ ያሉት። ከሁሉም አቅጣጫ !
ለዘመናት ለኢትዮጵያውያኑ መንፈሳዊ እና ስጋዊ በጎነት፣ ጤንነትና ብልጽግና ብቸኛውን ሚና የምትጫወተው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደሆነች በየቦታው እየፈለቁላት ያሉት ጠበላት ምስክሮች ናቸው። ይህ ቀላል ነገር አይደለም፤ ይህን በተለይ በያዝነው ዘመን በጣም ክቡር የሆነውን የጸበል ውሃ ነው ጠላቶቻችን ሊነጥቁን የሚሹትና። አሁን ለተጀመረው የፀረ – ቤተ ክርስቲያን ዘመቻ አንዱ ምክኒያትም ይህ ነው። ኢትዮጵያዊው ጤናማ እንዲሆን፣ የታመመውም እንዲፈወስ አይፈልጉም። “በዓለማችን በጣም ውድ የሆነው ነገር ለእኛ ብቻ የተቀደሱት ተራራዎች ውስጥ ተቀብሮ ይቆይልን” ይላሉ ፤ ውሀ ኬኛ !
በአንድ ወቅት ከግብጽ የመጡ የኮፕት ቤተ ክርስቲያን አባቶች ከእንጦጦ ኪዳነ ምህረት ጠበል ወደ ሰላሳ በርሚል የፀበል ውሃ በጭነት መኪና አስጭነው ወደ ግብጽ ሲወስዱ እና በሌላ በኩል ብዙ የእኛ ሰው ይህን በእጁ የያዘውን ወርቅ ለመጠቀም አለመፍቀዱን ሳይ በጣም ነበር ያዘንኩት። የሚጠመቁ መሀመዳውያንን እንኳን ደስ እያለኝ በየጊዜው አይቻለሁ፤ ግን አንዳንዶቹ ከተፈወሱና ከዳኑ በኋላ የፈወሰቻቸውን ቤተ ክርስቲያን ያጠቋት ዘንድ የዲያብሎስ አባታቸውን ፍላጎት ለመፈጸም ተመልሰው ይመጣሉ።
ይህ ዘመን ሃገራችን ያጠባቻቸውን ጡቷን ሊነክሱባት የሚሹ ከሃዲዎች የበዙበት ዘመን ነው።
በቤተ ክርስቲያን ላይ ጦርነቱ ተጧጥፏል፣ ጠላቶቻችን እግዚአብሔር በሰጠን ጤናማ ውሃችን ላይ ዓይናቸውን አሳርፈዋል፣ ጥምቀተ ባሕር መውረስ ጀምረዋል፣ በጠበላቱ አቅራቢያ የኬሚካል ፋብሪካዎችንና ጋራጆችን ይሠራሉ ( አያት፣ ነፋስ ስልክ፣ ፉሪ፣ ለጋሃር፣ ቃሊቲ ወዘተ ) ሰው አምላኩ ከሰጠው ንጹህ ምንጩ ሳይሆን “ሃይላንድ” በተሰኘው ላስቲክ ምናምኑን ቀምመው ያዘጋጁለትን ውሃ ካልቻለ በኬሚካል የተበከለውንና የደፈረሰውን ውሃ ብቻ እንዲጠጣ አማራጩን ሰጥተውታል።
ታዲያ ይህ ትልቅ፤ እጅግ በጣም ትልቅ ወንጀል አይደለምን ?! በደንብ እንጅ ! አዎ ! አባታችን አባ ዘ – ወንጌል “ ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው !” ሲሉ 100% ትክክል ናቸው።
___________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith , Health | Tagged: anti-Ethiopia Conspiracy , ቆሻሻ ውሀ , ንጹህ ውሀ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ውሀ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን , ጅቡቲ , ጠላት , ጠበል , ጸበል , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Ethiopia , Holy Water , Water | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2020
VIDEO
ይህን ዛሬ ሳዘጋጅ የቅድስ አርሴማ ዕለት መሆኑን ከማስታወሴ በፊት ነበር። ሁሉም ነገር መገጣጠሙ አስገራሚ ነው!ዘመነ ሰማዕታት!
ልክ በ 22/24 ሠፈር እንደተከሰተው በጎጃም ይኖሩ የነበሩ ሁለት ክርስቲያኖች በራዕይ ተመርተው ወደ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ በመምጣት ቪዲዮ ላይ የሚታየውን የቅድስት አርሴማን ተዓምረኛ ጸበል ለማግኘት በቅተው ነበር። ጸበሏ በፈለቀችበት ቦታ ላይ፡ ከ 20 ዓመታት በፊት፡ ጣዖታዊውን አምላክ ዋቄዮን የሚያመልኩት ወገኖች ከአርሲ እና ባሌ ድረስ ወደዚህ ቦታ በመምጣት ከግንቦት ልደታ ማርያም አንስቶ ለአንድ ወር ያህል የዋንዛ ዛፉን ቅቤ እየቀቡ ያመልኩት ነበር። በራዕይ የተመሩት ወገኖች ልክ እዚህ ቦታ ላይ እንደደረሱ በመቶ የሚቆጠሩ ታዛቢ ም ዕመናን በተገኙበት የፀበሉ ውሃ ፊን ብላ ወጣች። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በቦታው የቅድስት አርሴማ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያናት ህንጻዎች ጎን ለጎን ተሠሩ፡፡
በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ለቡ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በምትገኘው በዚህች ጸበል ብዙ ወገኖች፤ አህዛብ ሳይቀሩ እንደተፈወሱ የተለያዩ ምስክርነቶች ለመስማትና በቦታውም ሱባኤ ገብተው እየተፈወሱ ያሉ ብዙ እህቶችና ወንድሞችን በዓይኔ ለማየት በቅቼ ነበር።
እንግዲህ ይታየን ወገኖች፤ ከትናንትና ወድያ 24 ተብሎ የሚጠራው አካባቢ በኦሮሞዎች የተገደሉትና የተጎዱት ወንድሞቻችን የአርሴማን ፀበል መውጣት ይጠባበቁ የነበሩ ክርስቲያኖች ናቸው። ይህ ፀበል ወጥቶ የቅድስት አርሴማና ቅዱስ ቤተክርስቲያን ተሠርቶ ኢትዮጵያውያን እንዲፈወሱና እንዲድኑ ዲያብሎስ አልፈለገም፤ የግብር ልጆቹ በንፋስ ስልክ ለቡና በሌሎችም ብዙ ቦታዎች ሲያደርጉት እንደነበረው ዛፉን ቅቤ እየቀቡለት እንዲያወድሱት ይሻል፤ ለዚህም ነው የ 24 ቱን ወንድሞቻችንን በሌሊት የገደላቸው፣ ታቦቱን ሊሠርቅ የሞከረው።
አብዮት አህመድ እና ለማ መገርሳ የኦሮሞ “ልዩ ሃይል” የተባለውን የአጥፍቶ ጠፊ ሰራዊት ለ 29 ኛ ጊዜ ያስመረቁት ለምን እንደሆነ እያየን ነው ? አዎ ! የአዲስ አበባን ነዋሪዎች ለመጨፍጨፍ። በነገራችን ላይ ቅድስት አርሴማም በ 29 ትታሰባለች። “የአማራ ክልል” በተባለው እነ ጄነራል አሳምነው ( ነፍሱን ይማርለት !) አምሃራውን በተመሳሳይ መልክ እንዳያሰለጥኑ በእነ አብዮት የተገደሉትም አምሃራ ኢትዮጵያውያንን ለማጥፋት በደንብ የተጠና እቅድ ስላለ ነው። ትግሬ የተባለውንም ኢትዮጵያዊ ጨምሮ የሰሜን ሕዝቦችን ለማጥፋት የታቀደውን ይህን በነጮችና አረቦች የሚደገፈውን የዘር – ማጥፋት እቅድ አብዛኛው የኦሮሞ ጎሣ እንደሚደግፈው እስከ አሁን ድረስ የዘለቀው የኦሮሞዎች ዝምታ በግልጽ ይነግረናል። ለዚህም ነው ኦሮሞ አብቅቶለታል፣ ወድቋል በኢትዮጵያ ስም የመጠራትና የተዋሕዶ ክርስትናን የመከተል ፀጋውን ተነጥቋል፣ ኦሮምኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ወንድሞችና እህቶች ሽሹ አምልጡ “ኦሮሞነታችሁን” ካዱ የምንለው።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ላለፉት 150 ዓመታት፡ አውቆትም ሆነ ሳያውቀው፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በዋቄዮ – አላህ የባርነት ቀንበር ሲኖር የቆየ ሕዝብ ነው፤ አሁን ግን አብቅቷል፣ ደግነቱና ቸርነቱ አክትሟል፣ ሕዝቡ ሃገሩን ማን ወደኋላ እንዳስቀራት በማየት ላይ ነው። ኦሮሞ ነን የሚሉት ግብዞች የዘመናችን አማሌቃዉያን መሆናቸውንም በግልጽ እያየ ነው፤ ስለዚህ እነዚህ ምስጋና – ቢሶች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያ ምድር በቅርቡ በእሳት ይጠረጋሉ።
ትናንትና ሰማዕታት ወገኖቻችንን በደስታ ሸኘን፤ ዛሬ ጥር ፳፱ ነው፤ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማን በደስታ ተቀበልን፣ የሰማዕቷ ወዳጆች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን !!! ምልጃዋ በረከቷ ጥበቃዋ አይለየን !
____________ ________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: 22 , ሚሊዮን ድንበሩ , ሚካኤል ፋኖስ , ራዕይ , ቅቤ , ቤተክርስቲያን , ታቦት , ንፋስ ስልክ ለቡ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ መንግስት , ዛፍ ማምለክ , የዋቄዮ-አላህ , ገብርኤል እና አርሴማ , ጠበል , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፀበል | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2019
VIDEO
Russia’s Soyuz rocket HIT BY LIGHTNING during launch
Russia’s Soyuz-2.1b carrier rocket was struck by lightning just 10 seconds after take-off from the Plesetsk Cosmodrome… but it still weathered the tough hit.
The thunderstorm began shortly before launch of the device which is carrying the Glonass-M navigation satellite. Yet, the strike was no obstacle for the cosmodrome team, and the space journey continued as planned.
ምንጭ
______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: መባረክ , ሩሲያ , ሳዩዝ ሮኬት , ባይካኑር , ክርስትና , የሩሲያ ኦርቶዶክስ , ጠበል , ጸበል | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2019
VIDEO
ኢትዮጵያን ባለማቋረጥ ተግተው የሚተናኮሉት ምዕራባውያን እና አረብ ሃገራት ኃይለኛ ነውጥ እየመጣባቸው ነው። ሦስቱ “ M- ኤሞች “ ፤ የጀርመኗ ሜርከል ፣ የፈረንሳዩ ማክሮን እና የብሪታኒያዋ ሜይ አሁን ቀውስ ደርሶባቸዋል። ዛሬ እንደታወቀው የብሪታኒያዋ ተሪዛ ሜይ ከስልጣን ልትወርድ ነው።
ሉሲፈራውያኑ በኢትዮጵያ ሥልጣን ላይ ያስቀመጡት ዶ / ር ፓስተር / ሸክ አብዮት አህመድስ መቼ ነው ስልጣኑን ለኢትዮጵያውያን የሚያስረክበው ? ፈጥነህ አስረክብ ! ብለንሃል። በኢትዮጵያውያን ፋሲካ በዓል ዋዜማ ሙሉ የህማማት ሳምንትን ሆን ብሎ ላለማክበር ወደ ቻይና ያመራው ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ከሙስሊም ወንድሞቹ ጋር በየዕለቱ የኢፍጣር ምሽትን አብሮ ያከብራል። የመስቀልን በዓል ከኢትዮጵያውያን ጋር አብሮ ለማክበር አሻፈረኝ ያለው ዶ / ር አብዮት ለረመዳን በዓል በስታዲየም አብሮ ለማክበር ቢወሰን አይድነቀን፤ እንዲያውም የመስቀሉ ጠላቶች በዓልን ወደ መስቀል አደባባይ ሊያዞረው ይችል ይሆናል፤ ለዋቄዮ አላህ ልጆች ባለፈው መስከረም ፈቅዶላቸው አልነበር !
በየጊዜው የምናገረው ነው፤ እነ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ በአሁኑ ሰዓት በጥምቀታችን፣ በቅዱስ ቁርባናችንና በጋብቻ ላይ ጦርነት ከፍተዋል። ዓብያተ ክርስቲያናቱ ጥምቀተ ባሕራቱን እየተነጠቁ ነው፤ ኢትዮጵያዊውን ከባዕድ ጠላት ኪኒኖች እና መርፌዎች ያላቀቁትን ተዓምረኛ ጠበላትን በኢንዱስትሪ እና ጋራጆች ቆሻሻ ለመበከል በመታገል ላይ ናቸው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።
እነዚህ እርኩሶች የኢትዮጵያን ሕዝብ ቁጥር በተለያዩ መንገዶች ( ክትባት በመውጋት፣ በመመረዝ፣ በሳተላይት ጨረር በመቀቀል፣ በማኮላሸት፣ ሕፃናትን በማስወረድ፣ በማስራብ፣ ግጭቶችንና ጦርነቶችን በመፍጠር ወዘተ .) ከመቀነስ ወደ ኋላ አይሉም። ከፍተኛ ፀረ – ኢትዮጵያውያን ወይንም ፀረ – ጥቁር ሕዝብ ሤራውን ከምዕራቡና አረብ ዓለማት ጋር በማበር በመጧጧፍ ላይ ናቸው። “አፍሪቃውያኖች የሚበሉት የላቸው ዝም ብለው ይፈለፍላሉ” በሚል ከንቱ ቅስቀሳ ሕዝቦቻቸውን ፀረ – አፍሪቃ የሆነ አቋም እንዲይዙ አድርገዋል። ባለፈው ሳምንት “ደይሊ ሜል” “የአፄ ቴዎድሮስን ልጅ የልዑል አለማየሁን አጽም አልመልስም ባለቸው የብሪታኒያ ንግሥት ኤልሳቤጥ ባቀረበው ጽሑፍ ላይ የተሰጡትን የጥላቻ አስተያየቶች ለማስረጃ እዚህ እናንብብ ። በአሁን ጊዜ ሰማንያ በመቶ የሚሆኑት የምዕራባውያን ነዋሪዎቻቸው “ጥቁር ሕዝብ” ከፕላኔቷ ዕልም ብሎ ቢጠፋ አንዲት እንባ እንኳን አያነቡም፤ እንዲያውም “ለፕላኔታችን የተሻለ ነው” ነው የሚሉት።
ዕቅዳቸውም ወይም ዓላማቸው ከእንስሳቱ በቀር አፍሪቃውያንን ሙልጭ አድርጎ በማጥፋት እነርሱ ወደ አፍሪቃ መጥተው መስፈር ነው። ከኑክሌር ጨረር ወይም የተፈጥሮ ለውጥ ከሚያስከትሏቸው ክስተቶች ( ቅዝቃዜ፣ የውቂያኖስ ጎርፍ፣ ሙቀት …) ጋር በተያያዘ፡ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ አውስትራሊያ እና እስያ ሰው – አልባ የመሆን እድል አላቸው። ብቸኛ ተስፋቸው በተፈጥሮ ኃብት የታደለችው አፍሪቃ ናት። ተማሪዎቻቸው በየትምህርት ቤቱ ስለዚህ ክስተት እየተማሩና እራሳቸውንም እያዘጋጁ ነው።
እንደምናየው ይህን አስመልክቱ አፍሪቃውያኑ እውቀቱ እንዲኖራቸው አይፈቅዱላቸውም፤ በተቃራኒው ይኮንኗቸዋል፣ እራሳቸውን እንዲጠሉ ይገፋፏቸዋል፣ ዛሬ ቢነቁ እንኳን ነገ መልሰው ያስተኟቸዋል፣ የተፈጥሮ ኃብቱን እንዳይነኩ / እንዳይጨርሱባቸው እርበርስ እንዲባሉ፣ እንዲሰደዱና ጠፍተው እንዲቀሩ ይተናኮሏቸዋል።
የዛሬይቱን ኢትዮጵያን እንደ ምሳሌ ብንወስድ፤ “ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የመጠጥ ውሃ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው” በማለት ጥንታውያን ግሪኮች ይናገሩ ነበር። የስነ ሕይወት / የብዝሕ ሕይወት ሊቅ እና ዓለማቀፋዊ አሳሽ የነበረው እውቁ የሩሲያ ተወላጅ ቨላድሚር ኒኮላይ ቫቪሎቭ፤ “ኢትዮጵያና አፍጋኒስታን የሰው ልጅ ስልጣኔ ምንጮች ናቸው” ሲል ከመቶ ዓመታት በፊት ጠቁሞ ነበር።
እስኪ አሁን እራሳችንን እንጠይቅ፤ ለምንድን ነው ብርቅና ልዩ የተፈጥሮ ኃብትና ሥልጣኔ ባላት ኢትዮጵያ ይህን ያህል የውዳቂዎች መጫዎቻ የሆነችው ? ለምንድን ነው እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ የውሃ ሃብት ባላት አገራችን፤ ሕዝቦቿ ውሃ ላይ ተኝተው ሁሌ የሚጠሙት ?
የሚከትለውን አጭር መልዕክት ከሁለት ዓመታት በፊት ነበር ያቀረብኩት ፤ በዚያ ወቅት “ጠበል አያድናችሁም፡ እንዲያውም ያሳምማችኋል !“ ሊለን ነው ?“ በማለት እራሴን ጠይቄ ነበር።
ፀበላችን ለኛ ፈዋሻችን ለዳቢሎስ ደግማ እንደ እሣት የሚቃጠልበት ነውና ባለፈው ዓመት ላይ፡ ቅ/ ቂርቆስ ቤ / ክርስቲያን አካባቢ የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ ፀበል ሲወጣ፡ እነ “ ሸገር ኤፍ ኤም ” “ ውሃው ኬሚካል አለበት መርዝ ነው ! “ ብለው የቅጥፈት ፕሮፓጋንዳ በመርጨት ፈውስ – ፈላጊ ኢትዮጵያዊ አማኝን ሊያስፈራሩት ሞክረው ነበር።
ሰይጣን ከቤተክርስቲያን አይርቅም | ዲያብሎስ ብርቅ ውሃችንን እና ጠበሎቻችንን ሊበክልብን ይሻል
ይህ እጅግ በጣም አሳዛኝና ሰይጣናዊ የሆነ ሥራ ነው። ዲያብሎስ፡ ክርስቲያን ኢትዮጵያን ከሁሉም አቅጣጫ እየተፈታተናት ነው !
ቪዲዮው ላይ የምትታየው አነስተኛ ወንዝ ሳሪስ አካባቢ ትገኛለች። ወንዟ የምታልፈውም – እኔ ከደረስኩባቸው አካባቢዎች መካከል – በ ላፍቶ መድኃኒዓለም ፣ ኪዳነምህረት እንዲሁም ሳሪስ አቦ አብያተክርስቲያናት እና ጠበላት አቅራቢያ ነው። ወንዙ ውስጥ ለሚታዩት ነጭ የአረፋ እና ቀይ፡ ደም መሰል ቀለማት መንስዔው ያው ፋብሪካ ነው። አውሮፓና እስያ የተከለከሉ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች በለቡ / ላፍቶ አካባቢ ተከማችተዋል ( ለምሳሌ ሃይሌ ጋርሜንት ) ። እንደደረስኩበት በኢ – አማንያኑ፣ በጴንጤዎቹ እና በሙስሊሞቹ ባለ ኃብቶች የተቋቋሙት እነዚህ ፋብሪካዎች የኬሚካል ቆሻሻዎቻቸውን እንዳፈቀዳቸው ወደ ወንዙ እየደፉ ብርቅ የሆነውን ውሃችንን በመበከል፤ እጅግ አሳዛኝ የሆነ ተግባር፣ ከፍተኛ ወንጀል እና ኃጢአት እየሠሩ ነው። ለጊዜው ጠበላቱን እንደማይነካ ደርሼበታለሁ፡ ግን፡ እስከ መቼ ?!
የዲያብሎስን ተንኮል እያየን ነው ? ሰሞኑን በኡጋንዳ እና ዛምብያ የተፈጸመው የ ”ተዓምረኛ ፈውስ” ወንጀል በግልጽ በጴንጤ ፓስተሮችና “እርዳታ ሰጭዎች” በሚባሉት ተቋማት በኩል ነው። በኢትዮጵያ ግን በማያስነቃ ወይም በማያስጠረጥር መልክ፤ ፋብሪካዎችን እና ጋራጆችን በዓብያተ ክርስቲያናት እና ጠበላት አካባቢ እንዲሠሩ በማድረግ ነው። ፋብሪካዎቹና ጋራጆቹ “ሥራ ፈጠሩ” ይባላል … ግን ብዙ ሠራተኞች በሽታዎች ስለሚታዩ እነዚህ ሠራተኞች ለመፈወስ ወይ የፈረንጁን ኪኒን ይገዛሉ፤ ወይም ጠበል ይጠጣሉ። ኪኒኑን ካገኟት አነስተኛ ደሞዝ ይገዛሉ፤ ጠበሉ ግን በነጻ ነው። ስለዚህ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች የሆኑት ባለ ፋብሪካዎች የፈረንጅ አለቆቃቸውን ፍላጎት ለማሟላት ሲሉ እንደ ባርያ የሚያገለግሏቸውን ሠራተኞች የፈረንጅ ኪኒን ባርያ ያደርጓቸዋል፤ ጸበላቱን በመበከል / ተበክለዋል በማለት።
ዶ / ር አህመድ ከሳምንታት በፊት ከኢትዮጵያ የህክምና ዶክቶሮች ጋር ለመነጋገር የፈለገበት እንደለፈለፈው የዶክትሮችን የአሰራር ድክመት ላይ ሂስ ለመስጠት ሳይሆን በህክምናው ዘርፍ ሉሲፈራውያን አገሮቹ የጠነሰሱት ሤራ ስላለ ነው፤ ልክ ሰውዬው ቀደም ሲል እንደጠቆመን፤ “ለጽዳት እንውጣ” ሲል “የዘር እና ሃይማኖት ጽዳት ዘመቻ” አካሂዱ” በማለት “ስውር” የሆነ ትዕዛዝ ለወገኖቹ ማስተላለፉ ነው
… አቤት የሚጠብቀው ፍርድ !
ቸሩ እግዚአብሔር ንብረቱን ይከላከላልና፡ ሕዝባችንንም በአግባቡ ይጠብቅልን !
______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith , Infos , Life | Tagged: American Pastor , ሕዝብ ማታላል , ሕዝብ ቁጥር ቅነሳ , ምዕራባውያን , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ኬሚካል , ግድያ , ጠበል , ጥላቻ , ጭካኔ , ጴንጢዎች , ጸበል , ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ , ፀረ-አፍሪቃውያን ሤራ , ፀበል , ፓስተር አህመድ , ፓስተሮች , ፣መመረዝ , Bleach , Eugenics , Miracle Cure , Murder , Uganda , Zambia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 21, 2019
VIDEO
ከዚህ በፊትም በተመሳሳይ መልክ ጨረቃዋ ታይታኝ እንደነበረው፥ አሁን ደግሞ በቃና ዘገሊላ፣ በቅዱስ ሚካኤል ዕለት፣ በጥምቀት ማግስት፣ በጨረቃ ግርዶሽ ወቅት፤ ደም የለበሰችው ጨረቃ የኢትዮጵያን ቅርጽ ቁልጭ አድርጋ ታሳያለች።
ይህ አልበቃ ብሎ፣ በየጊዜው በጸበል ስጠመቅበት የነበረውን የቤቴን ምንጣፍ ሳነሳው ላሚኔቱ ወለል ላይ ( እርጥበቱ አወፍሮታል ) የኢትዮጵያ ቅርጽ ቁጭ ብላ ታየችኝ፤ ማመን እስኪያቅተኝ ድረስ፤ ምን ይሆን ? አልኩ። ድንቅ ነው !
ለማንኛውም ከሰይጣን ጋር ተመሳጥራችሁ በእናት ኢትዮጵያ ላይ ሤራ የምትጠነስሱ የውስጥም የውጭም ጠላቶቿ የስልጣን ጊዚያችሁ እያለቀ ነው። ቅዱስ ሚካኤል በቅርቡ ጥልቁ ጉድጓድ ውስጥ ይከታችኋል !
ጨረቃዋ ዛሬም ደም ለብሳ ትታያለች !
_______ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ቀይ ጨረቃ , ቃና ዘገሊላ , ቅዱስ ሚካኤል , ቍጥር ፳፩ , ተዓምር , የኢትዮጵያ ቅርጽ , ጠበል , ጥምቀት , ጸበል , Blood Moon , Eclipse , Full Moon | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2018
VIDEO
ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ መጥፋታቸው የማይቀር ነውና፡ አላሙዲንን፡ “ና ! ወደ ቅድመ አያቶችህ ቤተክርስቲያን ተመለስ !’ እንበለው።
የአላሙዲን ድርጅት “ሜድሮክ” በለገንደቢ ወርቅ እንዳያወጣ መከልከሉ ጥሩ ነው፡ ትክክለኛም ውሳኔ ነው። እነዚህ “ባለ ሃብቶች” በአንድ በኩል ወርቁን፣ ዕንቁውን፣ እህሉንና ከብቱን ይዘርፋሉ፣ ገነዘቡንም ወደ ውጭ ይዘው ይጠፋሉ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ወንዙን፣ ውሃውን፣ መሬቱንና አየሩን እያድፈረሱ፣ እየበከሉና እያረከሱ ልጆቻችንን ለአስከፊ በሽታዎች ያጋልጧቸዋል፣ ብሎም የፈረንጁ “መድኃኒት” ባሪያ እንዲሆኑ ያደርጓቸዋል። ይህ እኮ ተወዳዳሪ የሌለው ግፍ ነው !
[ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፭፥፳፮ ]
“በኀጥእ ፊት የሚወድቅ ጻድቅ እንደደፈረሰ ፈሳሽና እንደ ረከሰ ምንጭ ነው ።”
የሚከትለውን አጭር መልዕክት ከሁለት ዓመታት በፊት ነበር ያቀረብኩት ፤ በዚያ ወቅት “ጠበል አያድናችሁም፡ እንዲያውም ያሳምማችኋል !“ ሊለን ነው ?“ በማለት እራሴን ጠይቄ ነበር።
ፀበላችን ለኛ ፈዋሻችን ለዳቢሎስ ደግማ እንደ እሣት የሚቃጠልበት ነውና በያዝነው ዓመት ላይ፡ ቅ/ ቂርቆስ ቤ / ክርስቲያን አካባቢ የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ ፀበል ሲወጣ፡ እነ “ሸገር ኤፍ ኤም ” “ውሃው ኬሚካል አለበት መርዝ ነው ! “ ብለው የቅጥፈት ፕሮፓጋንዳ በመርጨት ፈውስ – ፈላጊ ኢትዮጵያዊ አማኝን ሊያስፈራሩት ሞክረው ነበር።
ሰይጣን ከቤተክርስቲያን አይርቅም | ዲያብሎስ ብርቅ ውሃችንን እና ጠበሎቻችንን ሊበክልብን ይሻል
ይህ እጅግ በጣም አሳዛኝና ዲያብሎሳዊ የሆነ ሥራ ነው። ዲያብሎስ፡ ክርስቲያን ኢትዮጵያን ከሁሉም አቅጣጫ እየተፈታተናት ነው !
ይህች አነስተኛ ወንዝ ሳሪስ አካባቢ ትገኛለች። ወንዟ የምታልፈውም – እኔ ከደረስኩባቸው አካባቢዎች መካከል – በ ላፍቶ መድኃኒዓለም ፣ ኪዳነምህረት እንዲሁም ሳሪስ አቦ አብያተክርስቲያናት እና ጠበላት አቅራቢያ ነው። ወንዙ ውስጥ ለሚታዩት ነጭ የአረፋ እና ቀይ፡ ደም መሰል ቀለማት መንስዔው ያው ፋብሪካ ነው። ለቡ / ላፍቶ አካባቢ የሚገኙ ፋብሪካዎች የኬሚካል ቆሻሻዎቻቸውን እንዳፈቀዳቸው ወደ ወንዙ እየደፉ ብርቅ የሆነውን ውሃችንን በመበከል፤ እጅግ አሳዛኝ የሆነ ተግባር፣ ከፍተኛ ወንጀል እና ኃጢአት ይሠራሉ። ለጊዜው ጠበላቱን እንደማይነካ ደርሼበታለሁ፡ ግን፡ እስከ መቼ ?! “ ጠበል አያድናችሁም፡ እንዲያውም ያሳምማችኋል” ሊለን ነው ?
ቸሩ እግዚአብሔር ንብረቱን ይከላከላልና፡ ሕዝባችንንም በአግባቡ ይጠብቅልን !
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Al Amoudi , ለገንደቢ ወርቅ , መርዝ , መንፈሳዊ ውጊያ , ሚድሮክ , ሸህ መሀመድ አላሙዲን , ኢንዱስትሪ , ወሃ ብከላ , ውሃ , የአውሬው ሥራ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , የዲያብሎስ ተንኮል , ጠበል , ጸበል , Lege Dembi Gold Mine license , MIDROK , Pollution | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 23, 2017
VIDEO
የሚገርም ነው፤ የአረብኛ ጽሁፍ እባባዊ ቅርጽ ነው ያለው፤ ለምሳሌ፡ ምስሉ ላይና በአንዳንድ የአዲስ አበባ ታክሲዎች ላይ ተለጣጥፎ እንደምናየው፣“አላህ” የሚለውን የአረብኛ ጽሁፍ ጠመዝማዛና ትልቅ ዘንዶ የሚመስል ቅርጽ የያዘ ነው፦
እህታችን የታያትም ይኽው ነው፤ ከሰውነቷ የወጣላትም እባብ የዲያብሎስ ጋኔን መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። የክርስቶስ ልጆች የሆኑት ኢትዮጵያውያን በሞኝነታችንና በደግነታችን ሊጎዱን ከሚችሉት ሰዎች ጋር እንቀርባለን፣ ከመቀራረባችንም የተነሳ ለመነጣጠል ይከብደናል፤ ይህንም እንደ መፈቃቀር አድርገን ነውና የምናየው ትክክለኛ ተግባር የፈጸመን አድርገን ነው የምንወስደው። ይህ ግን ከፍተኛ ስህተት ነው፤
እግዚአብሔር አምላካችን፦
“ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና ? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው ? ”[ ፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮ ]
“ ክርስቶስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው ? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው ? ” [ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭ ]
ይለናል። ይህም የእግዚአብሔር ትዕዛዝ እንጂ የሰው አይደልም።
ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊም በሃይማኖታዊ ጉዳይ ላይ ምን ያህል ጠንቃቆች መሆን እንደሚገባን ሲናገር፦
“ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤ ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። ” [ ፪ ኛ ዮሐ ፡ ፱ ፥ ፲፩ ]
በማለት አርቀን እንድናጥርና እንድንጠነቀቅ አስተምሮናል፡፡
ቅዱስ ጳውሎስም ፦
“ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን፣ መለያየትንና ማሰናከያን የሚያደርጉትን ሰዎች እንድትመለከቱ እለምናችኋለሁ፣ ከእነርሱ ዘንድ ፈቀቅ በሉ፤ እንዲህ ያሉት ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና፣ በመልካምና በሚያቆላምጥ ንግግርም ተንኮል የሌለባቸውን ሰዎች ልብ ያታልላሉ ” [ ሮሜ ፲፮ ፣ ፲፰ ]
በማለት ነግሮናል፡፡
እግዚአብሔር፡ በክርስቶስ አምላክነት ከማያምኑት ጋር አብረን እንዳንሆን በግልጽ እየነገረን፡ ግን እኛ በግትረነት “አብሮ መኖር ጥሩ ነው ”እያልን፡ የክርስቶስ ጠላት ከሆኑት ጋር እንደባለቃለን፤ በዚህም ፈጣሪአችንን እንፈታተነዋለን፣ እኛም ኃጢአታችንና እዳችንን እንዲጨምር እናደርጋለን። ይህ ግትርነታችን ወይም ተፈታታኝነት ነው ይህ ሁሉ ክርስቲያን ወገናችን የዲያብሎስ አጋንንት ተጠቂ ለመሆን ያበቃው።
የኡጋንዳ ተወላጁ ሙስሊም በክርስቲያኖች እርዳታ በተዓምር ከሆዱ እባብ ወጣለት በሚለው በዚህ ቪዲዮ ላይ በትክክል እንደተጠቆመው፤
VIDEO
እያንዳንዱ ሙስሊም ውስጥ ጋኔን ወይም መንፈሳዊ እባብ አለ፤ ምንም እንኳን እነዚህን የጠፉ በጎች የሆኑትን ወገኖቻችንን መውደድ እና መርዳት ቢኖርብንም፤ ግን በየቀኑ ከነርሱ ጋር አንድ ላይ መሆኑ፣ አብረን መብላቱና ቡና መጠጣቱ፣ ባንድ አካባቢ መኖሩ፣ መተኛቱ ብሎም ለጋብቻ መብቃቱ ትልቅ ስህተት ብቻ ሳይሆን፣ እጅግ በጣምም አደገኛ ነው። በቤተክርስቲያናችም በኩል ይህ ጉዳይ በየቀኑ በሰበካ መልክ መቅረብ ይኖርበታል እላለሁ። በሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም፣ በእግዚአብሔር መንግሥት ተቀላቅሎና ተመሳስሎ መግባት እንደ ሌለ ሁሉ በዚህ ዓለም ያለችው ቤተ ክርስቲያንም የዚያ ወካይና መገለጫ እንደ መሆኗ የእርሷ ወገኖች ያልሆኑት ትለያችዋለች።
ዲያብሎስ እርሱንና ደቀመዛሙርቱን የገለጠበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። መንፈሳዊ አካል የሆነው ዲያብሎስ ስጋዊ አካል የሆኑትን ( እስማኤላውያን + ኤዶማውያን ( ዔሳውያን ) ደቀመዛሙርቱ እንዲሆኑ ስለመረጣቸው አጋንንቱን እንዲሸከሙለት እያደረጋቸው ነው። በዚህም፡ ዲያብሎስ፡ ልክ እንደ ነቀርሳ፡ ጤናማ የሆኑትን አካላት እየፈለገ በማጥቃት መንፈሳቸውን ያውካል።
ለዚህ ነው የእስልምና ተከታዮች ያን የተቀበረባቸውን መንፈሳዊ እባብ፡ በተለይ ክርስቲያን ወደ ሆኑ ግለሰቦች የማጋባት ግዴታ ያለባቸው። ይህንም እምነታቸውም መጽሐፋቸውም በግልጽ ያዛቸዋል፤ ፍሬውንም አንዳንዶቻችን አሁን በግልጽ ለማየት በቅተናል። የብዙ ክርስቲያኖች በመንፈስ መታወክም የሚያሳያን ይህን ሁኔታ ነው።
ቸሩ እግዚአብሔር አምልካችን ግን፡ የኛን ሞኝነት፣ ድክመትና በግነት በሚገባ ስለሚያይ፡ ምናልባት በአገራችን ታይተውና ተሰምተው የማይታውቁትን ተዓምራት በአሁኑ ሰዓት እየገለጸልን ነው፤ መላእክቱን እየላከልን ነው፣ ነፋስ ቀያሽ የሆኑትን ቅዱሳኑን እያቀረበልን ነው፣ ሳተላይት አውራጅ የሆኑትን የጸሎት አባቶችና እናቶች እየሰጠን ነው፣ ፈውስ የሚሰጡትን ጸበላት በየቦታው እያፈለቀልን ነው።
“ከወዳጆችህ ጋር ብቻ ሳይሆን ከጠላቶችህም ጋር እንኳ ሳይቀር በሰላም ኑር፤ ነገር ግን እንዲህ የምልህ ካንተ ከግል ጠላቶችህ ጋር እንጂ ከእግዚአብሔርና ከቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ጋር አይደለም፡፡ ”አንድ ገዳማዊ አባት
“ሰውን ከእግዚአብሔር ከሚለየው አጉል ሰላም ይልቅ ከእግዚአብሔር የማይለየው ጦርነት ይሻላል፤ ስሜታዊ ከሆነና ለቤተ ክርስቲያን ዘለቄታዊ ጉዳት ከሚኖረው ስምምነትና አንድነት ይልቅ ስለ ሃይማኖት መጠበቅ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ የሚኖረውና ለዚህ ሲባል የሚሆን አለመስማማት ይሻላል፡፡ ” ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Life | Tagged: መድኃኔ ዓለም , መድኃኔ ዓለም ጸበል , አረብኛ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , እባብ , ክርስትና , የረር , የቅድስት አርሴማ ዋሻ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ጠበል , ፈውስ , Cure , Ethiopian Holy Water , Ethiopian Orthdox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2012
P.S: Republished Post from June 2012
በ ያዝነው ዓመት መጀመሪያ ላይ ሳዑዲ አረቢያ በአገሯ የሚመረቱትን እህል እና አታክልት ወደ ውጭ እንዳይላኩ ከለከለች ። በተለይ በሳዑዲ የሚመረት ድንች ወደ ውጭ እንዳይላክ ተከልክሏል። የተሰጠውም ምክኒያት ሳውዲ የውሃ ኃብት ይዞታዋን መንከባከብ ይገባታል የሚል ነው።
በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግሥታት የቀድሞው የምጣኔ ኃብት አማካሪ የነበሩትና ስዊዝራንዳዊ የማሕበረሰብ አጥኚ፡ አቶ Jean Ziegler ከአንድ የስፓኝ ራዲዮ ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ሳዑዲ አረቢያ ወደ ስዊዘርላንድ በኤክስፖርት መልክ አሁን የምትልካቸው ድንቾች ኢትዮጵያ ውስጥ የተመረቱ ናቸው ብለው ነበር። ከኢትዮጵያ በሳውዲ በኩል ወደ አውሮፓ ማለት ነው። የሳዑዲ ባለስልጣናትና ንጉሣን ቤተሰቦች ለህክምና ወደ ስዊዘርላንድ ይላካሉ፤ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ደግሞ በሳዑዲ አረቢያ ሆስፒታሎች የኢትዮጵያን ፍራፍሬዎች ጭማቂ ፉት እያሉ ‘ ይታከማሉ ‘ ። አማካሪዎቹ እነማን ቢሆኑ ነው ? የትኛውስ ጋኔን እየጠራቸው ይሆን ? ከዚህ በፊት አንድ የማውቃቸው ሰውየ አዲስ አበባ መንገድ ላይ አገኘኋቸውና፤ “ እባክህ ልጄ ከውጭ አገር መድኃኒቱን ላክልኝ ” አሉኝ። ደስ ይለኛል ግን መድኃኒቱ ባይፈውሰዎት እኔን እንዳይረግሙኝ፡ እዚህ እናንተ ጋር እኮ ሁሉም ነገር አለ፤ መድኃኒቱንም ቅዱሳን ተራራዎቻችን፤ አብያተክርስቲያኖቻችንና ገዳሞቻችን አጠገብ ያገኙታል፤ እስኪ ከጠበሏ ፉት ይበሉ ” አልኳቸው። ወደጠበል እንደሄዱና ደህንነታቸውም እንደተመለሰላቸው ስሰማ በጣም ደስ አለኝ፤ እንኳን መድኃኒቱን አልላኩላቸው አልኩ። ለህክምና እያሉ ውጭ የወጡና ከፈውሱ ይልቅ በሽታ፡ ስቃይ ገዝተው የተመለሱና እድሜያቸውም ያጠረባቸው ብዙ ሰዎች አውቃለሁና። በርግጥ ዘመናዊ ህክምና አስፈላጊ የሚሆንበት ጊዜ አለ።
የነዳጅ ዘይት ለመጀመሪያ ጊዜ ከምድር በብዛት ከመውጣቱ በፊት፡ በድህነትና በኋላቀርነት ለዘመናት በበረሃ ተከብበው ይኖሩ የነበሩት አረቦች ዱሮ በገንዘብና ምግብ እጥረት የተጋለጡ ነበሩ። ከሁሉ ይበልጥ እጥረታቸው በተለይ የውሃ ጥማት ነበር። እነዚህ የበረሃ ሕዝቦች ሌት ተቀን ስለ ውሃ ነበር ሲያስቡ የሚውሉት፤ በመጀመሪያ አረቢያን ለቀው እስከ ደቡብ አውሮፓ ድረስ ለብዙ የወረራ ጦርነቶች ያደፋፈራቸው የእስልምና እምነታቸው ብቻ ሳይሆን ውሃ ለማግኘት፣ የለማ ቦታ ለማየት ከፍተኛ ፍላጎትና ናፍቆት ሰለነበራቸው ነበር። ባጠቃላይ እንደ አረብ ውሃ የሚናፍቀው ሕዝብ በዓለም ላይ የለም።
ታዲያ ይህን የውሃ ጥማታቸውን እንዴት ማርካት ይችላሉ ?
የነዳጅ ዘይት ተቆፍሮ ከመውጣቱ በፊት፡ የባትሪና ኤሌክትሪክ ጥበብ በቅድሚያ ተደርሶበት ነበር። በዘመናችን በቴክኖሎጂው ቀድመው ያደጉት አገሮችና ሕዝቦች ሞተሮቻቸውን፤ መኪናዎቻቸውን ገና ከመቶ ዓመታት በፊት፡ በባትሪና በኤሌክትሪክ ሃይል የማንቀሳቀስ ችሎታው ነበራቸው። የመጀመሪያዎቹ የኤሊክትሪክ መኪና በብዛት መሠራት በጀመሩበት ወቅት አንዳንድ በነዳጅ ዘይት የሚሠሩ መኪናዎችም እንደ አማራጭ ተደርገው ይመረቱ ነበር፤ ነገር ግን የሚገማ ጭሳቸው ተዋድጅነት ስላላገኘ፡ የኤሊክትሪክ ( እለቄጥሩ ) መኪናዎቹ ( ሠረገላዎች ) ይመረጡ ፤ በሰፊውም ተቀባይነት አግኝተው ነበር።
ይህ ዓይነቱ ሁኔታ ያላስደሰተው የሉሲፈር ቡድን ግን ዓለምን በዘይት ለማስከር፤ የእግዚአብሔርን ልጆች ጤንነት ለመጉዳት እንዲሁም ተፈጥሮን ለማበላሸትና ውሃ የተጠሙትን አረብ ልጆቹን ማገልገል ስለፈለገ በነዳጅ ዘይት የሚንቀሳቀሱትን መኪናዎችና ሞተሮች እውቀቱን ባካፈላቸው አውሮፓውያን በኩል እየተመረቱ እንዲወጡ አዘዘ። ስለመጀመሪያዎቹ ኤሊክትሪክ ሠረገላዎች እዚህች ላይ ይመልከቱ ።
ይህን የተገነዘቡት አረቦችም እየቆዩ ነቁ ተበረታቱ ( አዎፓውያን አበረታቷቸው ) ፤ ውሃ የሚያገኙበትንም ጎዳና መጥረግ ጀመሩ። ቆየት ብለውም “ እኛ ቆሻሻውን ጥቁር ውሃ፡ ዘይትን፡ ስለምናወጣ መጀመሪያ እረፍት የሌላቸውን ምዕራባውያንን በነዳጅ እናስክር፡ ከዚያ ዶላራቸውን እየተቀበልን በ ጎተራ እያስቀመጥን እንመዝብራቸው፡ ዘይቱ ይጣፍጣቸዋል፡ ያስከራቸውማል፡ በስካራቸው ላይም እንዳሉ፡ በጠበል ውሃ ኃብት የተካነችውን ኢትዮጵያን ለረሃብና ድህነት እንዲያጋልጡልን እንቆስቁሳቸው፡ ከዚያ ኢትዮጵያውያኑ ደክመው፣ ድኽይተው በረሃብ አለንጋ ሲገረፉ፡ እኛን ለመለመን ይገደዳሉ፣ ዶላር ናፈቀን ብለው እሱን ማምለክ ይጀምራሉ፣ ከዚያ ያዘጋጀናቸውን ልጆቻችንን ለስለስ፡ ሸልሸል ብለው ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ካደረግን በኋላ የተቀደሱትን የኢትዮጵያ የጠበል ውሃዎች መጥጠን እንጨርስባቸዋለን፤ ዱሮም ነብያችን ውሃው ሲጠማው የኢትዮጵያ አየር ሸቶት ነበር ሰላዮቹንም ወደኢትዮጵያ ተልከው እንዲሄዱ አድርጎ ነበር። ” ይላሉ።
የኢትዮጵያ ጠላቶች አገሪቷን ለመቆጣጠር ዳርዳር እያሉ ነው፡ የወረራውም ጊዜ እየተቃረበ ነው፤ አገራችን ከባሕር እንድትነጠል ተደርጋለች፤ በኤርትራ የሚገኙት ልጆቿም እንዲያምጹ፡ ጥላቻ እንዲገዙ ተደርገዋል፤ በዚህም ምክኒያት አደገኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ ምድር ሰላም ጠባቂ መስሎ ሰተት ብሎ በመግባት ሥራውን እየሰራ ነው፤ ባካባቢዋ የሚገኙትም አገሮች አንድ ባንድ በጠላቶቻችን እጅ ሥር በመግባት ላይ ናቸው፤ በአየር ላይም መንኮራኩሮቻቸው በተራቀቁ ሌንሶች ታጥቀዋል ወደ አገራችንም ላይ ካነጣጠሩ ውለው አድረዋል።
በተለይ አፍጋኒስታን ልክ የኢትዮጵያ ዓይነት ተራራማ የመልክዓምድራዊ ባሕርይ ስላላት ለወታደራዊ ልምምድ አመች ነች፤ የኔቶ ወታደሮችም ለኢትዮጵያ ወረራ የሚረዳቸውን ብዙ ልምድ በአፍጋኒስታን በመቅመስ ላይ ናቸው። የአረብ ጸደይ የሚል እንቅስቃሴ እንዲደረግ በመገፋፋት ደግሞ ውጭ የሚገኙ የሰሜን አፍሪቃና የመካከለኛው ምስራቅ ተወላጆች በምን ዓይነት መልክ መንግሥታቱን መገለባበጥ እንደሚችሉ አስፈላጊውን ልምድ በመቅሰም ላይ ናቸው፤ ውጭ የሚገኙ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ለዚህ ዓይነቱ ሉሲፈራዊ ዘመቻ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ በመዘጋጀት ላይ ይገኛሉ። እሽ፡ አሁን ሰሜን አፍሪቃ በነርሱ እጅ ገብታለች፣ ጅቡቲና ኬኒያ ሁልጊዜ የነርሱ ናቸው፤ ሱዳን፣ ኡጋንዳ፣ ሶማሊያና የመንም በቅርቡ ሙሉበሙሉ በነርሱ እጅ ይወድቃሉ፤ የዓለም ትኩረት በአፍጋኒስታን፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ፣ ፍልስጤምና ግብጽ ላይ ነው፤ ነገር ግን ትልቁ የሉሲፈር ዓይን ግን በኢትዮጵያ ላይ ነው ያረፈው።
ይህች ብዙ ምስጢር የተደበቃበት አገራችን ምን ያህል ድብቅ ኃብት እንደያዘች ለኛ ለሞኞቹ ነው እንጂ እስካሁን ያልተገለጥልን፣ ሉሲፈርማ ገና ድሮ ከአዳምና ሔዋን ጊዜ አንስቶ ነው ይህን ምስጢር ያውቅ የነበረው። አሁን የቴክኖሎጂ ነገር እጅግ እየተራቀቀ በመጣበት ዘመናችን የሉሲፈር ምርጥ ልጆች የምስጢሩ ተካፋዮች ለመሆን በቅተዋል ፤ በዓይኖቻችን ሊታዩ የማይቻሉትን አንዳንድ ረቂቅ ነገሮችንም ለማየት እየተቻላቸው ነው፤ ታይተው የማይታወቁ፡ እኛ መናፍስት የምንላቸውን ነገሮች ለመከታተል ችሎታውን እያገኙ ነው። ከዚህ ቀደም ይህን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፤ ይህ ቦታ የኢትዮጵያ ምስጢራት ከተደበቁባቸው ቦታዎች አይርቅም፤ እነዚህ ቦታዎች የኢትዮጵያን ብርቅ ገዳማት የሚያጠቃልል ነው። የሉሲፈር ሠራዊት ይህን ቦታ ቃኝቶ ደርሶበታል፣ የነካተሪናን አውሎ ነፋስ የሚቀሰቅሰው የእግዚአብሔር አምላክ እስትንፋሽ፣ ኃያሎቹ ቅዱሳናት ከሚገኙባቸው የኢትዮጵያ ተራራዎችና ገዳማት እንደሚፈልቅ ተገንዝበወታል።
የሉሲፈር ወገኖች ባወጡት ፕላናቸው፤ “ የኢትዮጵያ ሕዝብ በረሃብና በሽታዎች እንዲደክምና እንዲዋረድ ይደረጋል፡ በኋላም ማንነቱን ለማወቅ ስለሚሳነው ፣ አገሩን እየለቀቀ መሰደድ ይጀምራል፣ በመጨረሻም አገሩን፣ ወገኑን፣ እራሱንም አሳልፎ እስከመሸጥ ይደርሳል ” የሚል ሃሳብ አላቸው። ይህንንም ዕቅዳቸውን አሁን በሥራ ላይ ለማዋል በመታገል ላይ ይገኛሉ። ግማሹ የሕዝባችን ክፍል አውቆም ሆነ ሳያውቅ ለአገሪቷ ጠላቶች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይሠራል፤ እነርሱንም በማገልገል ላይ ይገኛል፣ ገንዘብና ቁሳቁስ እንዲያፈቅር ተደርጓል፣ ሰይጣን ለ 6 ሺህ ዓመታት ያህል የተዋጋለትን ክቡር ነፍሡን ለሰይጣን አርበኞች አሳልፎ በመስጠት አንድ ቀን የማይቆየውን ጊዜአዊ እርካታ በመሸመት ላይ ይገኛል።
“ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል ?” – ማር . 8 ፥ 36 –
በመጨረሻ ብዙ ተዓምር እንደምናይ፡ የኢትዮጵያ ጠላቶችም አንድ በአንድ እንደሚቀነጠሱ፡ ዓለምም ለመገረም እንደሚበቃ አንጠራጠር። አንመለስም፤ ንስሐ አንገባም ብለው የከበቡን ኃይሎች ውጊያውን የተያያዙት እጅግ በጣም ግዙፍ ከሆነውና ከማይሸነፈው ኃይል ጋር ነው።
_____________________________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: ሳዑዲ አረቢያ , ኢትዮጵያ , ውሃ , የነዳጅ ዘይት , የኢትዮጵያ ጠላቶች , ጠበል , ጸበል , Ethiopia , Ethiopian Enemies , Ethiopian Mountains | Leave a Comment »