Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ግዮን’

The ‘Genocidal War’ Waged in Tigray is Fraying Ethiopia’s Finances | የትግራዩ የዘር ማጥፋት ጦርነት ኢትዮጵያን አራቆታት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2021

Architect of the Dam, Meles Zenawi

Back in 2012 PM Meles Zenawi needed $4.8 billion to build The Grand Ethiopian Renaissance Dam. 2017 was the dam’s scheduled completion date

Seller of the Dam, Abiy Ahmed Ali.

And then came the evil PM Abiy Ahmed Ali in 2018.

The first thing he did was, to travel to Egypt – to swear to Allah before the Egyptian people that he will not hurt Egypt’s share of the Nile.

I swear to Allah, we will never harm you,” Ahmed repeated the words in Arabic after Egypt president Al-Sisi, who thanked him.

😈 Upon his return to Addis Ababa, on July 26 2018, Abiy Ahmed murdered the chief engineer of the Grand Ethiopian Renaissance Dam project Simegnew Bekele.

😈Abiy Ahmed Ali sold the dam to Egypt and his Arab Babysitters.

He started the cold war against Tigray in March 2018, and the hot war in November 2020 in a well-coordinated manner with Isaiah Afewerki, the UAE & Somalia following the Road map given to him by his Luciferian guardians. In addition to massacring more than 200,000 Tigrayans, he has spent $ 4.8 billion in the #TigrayGenocide. He would/ must have spent that money instead on the Renaissance Dam.

🔥 Three years earlier, on this very day of July 26, 2015, President Barack Hussein Obama became the 1st sitting US President to visit Ethiopia. Upon his arrival at the Bole airport, a rainbow – that we know from The Blue Nile ‘Tiss Esat’ water falls — had appeared over Addis Sky.

💭 We don’t know the exact day of Premier Meles Zenawi’s death – may he have already died on 26 July while undergoing treatment in Belgium?

💭 May 18, 2012, President Obama invited three African leaders – President John Evans Atta Mills of Ghana, Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia and President Jakaya Kikwete of Tanzania at the G8 Meeting to address a symposium on global agriculture and food security. (Population Control).

💭 On July 16, 2012 the Muslim brotherhood Egyptian President Mohammed Morsi visited Addis Ababa and met with His Holiness Abune Paulos, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church.

President Atta Mills of Ghana died on July 24, 2012

Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia died on 20 August, probably on July 26, 2012

His Holiness, Abune Paulos, Patriarch and Catholicos of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and Archbishop of Axum and Ichege of the See of Saint Teklehaimanot, fell asleep in the Lord in Addis Ababa, Ethiopia, on August 16, 2012

President of Egypt Mohamed Morsi, died on June 17, 2019.

First The Patriarch, and then The Prime Minster. Coincidence? I don’t think so!

Mohamed Morsi knew something about the death of The Patriarch & The Prime Minster – so they have to get rid of him.

Archangel Michael, The Prince of Light and Defender of God’s will, certainly knows what’s going on – and I think President Barack Hussein Obama + President Mohamed Morsi + Billionaire Saudi-Ethiopian tycoon Mohammed al-Amoudi + The designated (by Obama’s CIA) shadow PM Abiy Ahmed Ali had conspired to murder Patriarch Paulos and Premier Meles Zenawi.

የግድቡ አርክቴክት መለስ ዜናዊ።

..አ በ 2012 .ም ላይ ጠ / ሚ መለስ ዜናዊ የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለመገንባት4.8 ቢሊዮን ዶላር ፈለጉ። ግድቡ ይጠናቀቃል ተብሎ የታሰበው በ 2017 .ም ነበር።

የግድቡ ሻጭ ፣ አብይ አህመድ አሊ ፡፡

ከዚያም እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በእነ ኦባማ ሲ.አይ.ኤ የተመለመለው ክፉው ጠ / ሚ አብይ አህመድ አሊ እ.ኤ.አ. በ 2018 ዓ.ም ሥልጣን ላይ ወጣ

እሱ ያደረገው የመጀመሪያው ነገር ወደ ግብፅ መጓዝ ነበር ፥ እዚያም የግብፅን የአባይ ወንዝ ውሃ ድርሻ እንደማይጎዳ በግብፅ ህዝብ ፊት ለአላህ ስም እንዲህ ሲል ማለ፤ “በአላህ እምላለሁ በጭራሽ የግብጽን ጥቅም አንጎዳም፤ ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” በማለት በአረብኛ ቃላቱን እየደጋገማቸው፡፡ የግብፁ ፕሬዝዳንት አልሲሲም የግራኝ አህመድን መሃላ ከምስጋና ጋር ተቀበሉት።

😈 ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ ሐምሌ 26 ቀን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዋና መሐንዲስ የሆነውን አቶ ስመኘው በቀለን ገድሎ ወደ መስቀል አደባባይ ወሰደው፡፡

😈 ከሃዲው አቢይ አህመድ አሊ ግድቡን ለግብፅ እና ለአረብ ሞግዚቶቹ ሸጦታል።

... በኖቬምበር 2020 በትግራይ ላይ ጦርነት የጀመረው የሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹን ፍኖተ ካርታ ተከትሎ ነው፤ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በደንብ በተቀነባበረ መልክ፡፡ ከ 200,000 በላይ የትግራይ ተወላጆችን ከመጨፍጨፍ በተጨማሪ ለህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን 4.8 ቢሊዮን ዶላር ለዚህ ሰይጣናዊ ጦርነት አውጥቷል፡፡

💭 ቀደም ሲል ከሶስት ዓመታት በፊት እ... ሐምሌ 26 ቀን 2015 ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ኢትዮጵያን የጎበኙ ሥልጣን ላይ ያሉ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነዋል፡፡ እሳቸውም ቦሌ አየር ማረፊያ ሲደርሱ፤ ልክ በጊዮን ወንዝ የጢስ እሳት ፋፏቴ ላይ እንደሚታየው ዓይነት የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና በአዲስ ሰማይ ላይ ታየ። (ማስጠንቀቂያ!)

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የሞቱበትን ትክክለኛ ቀን አናውቅም ፥ ምናልባት ቤልጅየም ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው እያለ ቀድሞውኑ በአውሮፓውያኖቹ ሐምሌ 26 ቀን ሞተው ሊሆን ይችላል?

💭 ... ግንቦት 18 ቀን 2012 ፕሬዝዳንት ኦባማ ሶስት የአፍሪካ መሪዎችን፤ የጋናውን ፕሬዝዳንት ጆን ኢቫንስ አታ ሚልስን ፣ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን እና የታንዛኒያን ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴን በዓለም አቀፉ ግብርና እና የምግብ ዋስትናን አስመልክቶ በተካሄደው ሲምፖዚየም ላይ እንዲገኙ ወደ G8 ስብሰባ ጋበዟቸው ፡፡ (የህዝብ ቅነሳ/ቁጥጥር ዘመቻ አካል ነው)

💭 ... ሐምሌ 16 ቀን 2012 ‘የሙስሊም ወንድማማችነቱየግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ አዲስ አበባን በመጎብኘት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ጋር ተገናኝተዋል፡፡

የጋና ፕሬዝዳንት አታ ሚልስ ሀምሌ 24 ቀን 2012 አረፉ!/ተገደሉ?

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እ... ነሐሴ 20 ቀን ምናልባትም ሐምሌ 26 ቀን 2012 .. አረፉ!/ተገደሉ?

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት እ..አ ነሐሴ 16 ቀን 2012 .ም በአዲስ አበባ አረፉ!/ተገደሉ?፡፡

የግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ እ... ሰኔ 17 ቀን 2019 ተሰናበቱ!/ተገደሉ?፡፡

በመጀመሪያ ፓትርያርኩ ፣ ቀጥለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ በአጋጣሚ? አይመስለኝም!

መሀመድ ሙርሲ ስለ ፓትርያርኩ እና ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞት አንድ የሆነ ነገር ያውቅ ነበር ስለዚህ እሱን ማስወገድ ነበረባቸው፡፡

የብርሃን ልዑል እና የእግዚአብሔር ፈቃድ ተከላካይ የመላእክት አለቃ ሚካኤል በእውነቱ ምን እየተከናወነ እንዳለ በሚገባ ያውቃል ፥ እናም እኔ ከዚያን ጊዜ ጀምሬ እንደማስበው ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ + ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ + ቢሊየነሩ የሳዑዲኢትዮጵያዊው ባለሃብት መሐመድ አልአሙዲን + ያኔ የተዘጋጀው (በኦባማ ሲ..ይኤ) ጥላ ጠ / ሚ አብይ አህመድ አሊ ፓትርያርክ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ለመግደል ሴራ አካሂደዋል።

💭 የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም! ብለው ነበር። ሌላ ጊዜም ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነውብለው ነበር። ፻/100% ትክክል ነበሩ! ታዲያ ይህን እያወቁ እነ አቶ ስብሐት ነጋ ሁሉንም ነገር ለኦሮሞዎች አስረክበው መቀሌ ገቡ። ትልቅ ወንጀል! ያው ከአረቦች፣ ሶማሌዎችን፣ ኦሮማራዎችና የኤርትራ ቤን አሚር የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ጋር በመመሳጠርና እስከ መቀሌ ተክትለዋቸውም በመምጣት በትግራይ ሕዝብ ላይ አስከፊ ግፍና በደል ይፈጽማሉ።

ዛሬ ኦሮሞዎቹ ብርጭቆውን መስበር ብቻ አይደለም፤ በዓለምም በኢትዮጵያም ታሪክ ይህን ያህል በአስከፊ መልክ ዘግናኝ፣ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ወንጀል እየፈጸሙ ነው። ጋሎች ከማደጋስካር እና ታንዛኒያ አካባቢ አምልጠው/ተባርረው ውደ ምስራቅ አፍሪቃ ሲገቡ ለአፍሪቃ ቀንድ እራሳቸው መጤዎች የሆኑት ሶማሌዎች እንኳን ሳይቀሩ የጋሎችን አረመኔነት ስለተገነዘቡት ነበር ዛሬ ወደሰፈሩበት የአክሱም ግዛት ገብተው እንዲወርሩና እንዲስፋፉ ያደረጓቸው። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ ከትግራዋያን ጋር ብቻ ነው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

አዎ! ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እርዳታ የአውሬ ተግባር ከመፈጸሙ በፊት ገናና እና ኃያል በአውሮፓውያኑ ዘንድ በጣም የሚከበሩና የሚፈሩ ኢትዮጵያውያን ነገሥታት ነበሩ። 😈 ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ ዳግማዊ ከመምጣቱ ከሦስት ዓመታት በፊት ካዛሬው ውዳቂ የኦሮሞ አገዛዝ የተሻሉትና የአክሱምን ነገሥታት እንደገና ለማንሰራራት አስተዋጽኦ ያበረክቱ ዘንድ ጥሩ ዕድል የነበራቸው የሰሜን ሰዎች ኢትዮጵያን ተረክብዋት ነበር። አለመታደል ነው፤ መቼስ ትንቢት ሊፈጸም ግድ ስለሆነ ቅድስት ሃገራችን በግራኝ እጅ በድጋሚ ወደቀች። አረመኔውን ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድን የዲፕሎማሲን ሀ ሁ ቆጥሮ ለመረዳት የዛሬዎቹ አውሮፓውያን የሸለሙት የኖቤል ሰላም ሽልማት እንኳን ሊረዳው አልቻለም። ይህን ያህል ነው ፀረኢትዮጵያዊነቱ። ሰሜን ኢትዮጵያውያን አዋርዶና አድቅቆ ኦሮሚያን ለመመስረት ያለውን ህልም ወደ አሰፈሪ ቅዠት እንለውጠዋለን፤ በቅዱስ ሚካኤል አጋዥነት በእሳት ግራኝን እና መንጋውን በእሳት የምንጠርግበት ጊዜ ሩቅ አይሆንምና።

የቅዱስ ሚካኤል ሹመት በነገደ መላእክት ላይ ብቻ አይደለም ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሆኑት ላይም ጭምር ነው ይህም እንደሆነ እንድንረዳ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕዝብ የተባለውን እስራኤል ዘሥጋን ሲራዳና ሲጠብቅ እንደነበረ ተጽፎልን እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኢያሱ በኢያሪኮ ምድረ በዳ እንደተገለጠለት “… ዐይኑን አንሥቶ ተመለከተ እነሆም የተመዘዘ ሰይፍ የያዘ ሰው በፊቱ ቆመ፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ “ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ? አለው፡፡ እርሱም “እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁንም ወደ አንተ መጥቼአለሁ” [መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ምዕራፍ ፭፡፲፫]ይለናል፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ ስለ ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ አለ “በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱም ዘንዶውን ተዋጉት፥ ዘንዶውም አልቻላቸውም፥ ከዚያም በኋላ በሰማይ ቦታ አልተገኘለትም። [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪፥፯]ነብዩ ዳንኤልም እንዲህ አለ “በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል[ትንቢተ ዳንኤል ፲፪፥፩]።

❖❖❖ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከሰማያት በግርማ ወርዶ አሸባሪውን ዘንዶ አብዮት አህመድ አሊን እና ወደ አክሱም ጽዮን ለመመለስ የሚሻውን የቄሮ ጋላ ሠራዊቱን ባፋጣኝና በአንዲት ሌሊት በእሳት ሰይፉ ፈጅቷቸው ይደር! የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን፣ በጸሎቱ ይማረን።❖❖❖

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አለቀ እኮ! ግራኝ ግድቡን ሸጦታል | አሁን የግብጽን፣ የቱርክን እና አረብ ሠራዊትን በመጋበዝ ላይ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2020

ትግሉ መንፈሳዊ ነው፤ ጦርነቱ የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ልጆች መካከል ነው!

መፈጸም ያለበት ይፈጸማል! ለሚታለሉት፣ ለሚታገቱት፣ ለሚፈናቀሉት፣ ለሚራቡት፣ ለሚታመሙትና ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችንን በጥልቁ እንዘን፣ እናልቅስ፣ ነገር ግን ተስፋ ሳንቆርጥ በቁጣ እንነሳ፤ ፍርሃት አይሰማን! ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ ማንንም/ምንንም አንፍራ፤ ኢትዮጵያ ሃገራችን ትዕግስተኛ፣ ታላቅ እና ኃያል ሃገር ናት። በራሳችን ድክመትና ስንፍና የመጣ የፈተና ጊዜ ነው። አሁን የሃገራችን እና እግዚአብሔር አምላኳ ጠላቶች እነማን እንደሆኑ፣ ምን እንደሚሠሩ፣ ከማን ጋር እንደሚያብሩና በምን መልክ እንደሚመጡ፣ ማን ከማን ጋር እንደሚቆም እናየው ዘንድ ነው፣ ከስህተታችን ተምረን፣ ድክመታችንን አስወግደን፣ ንስሐ ገብተን ወደ ማንነታችን እንመለስ ዘንድ ነው ይህ ሁሉ ረባሽና አስገራሚ ነገር እየተከሰተ ያለው።

እነርሱ “ብልጦች” ሆነው አጀንዳ በመቀያየር ሕዝባችን እና የዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ እያታለሉ ጭፍጨፋውን በመደበቅና በመቀጠል ያሸነፉ ይመስላቸዋል ፣ ሞኙ አማራ በወለጋ የተገደሉበትን ወገኖቹን ገና ሳይቀብር ካባ ያለበሰውን ጋላ ገዳዩን ወክሎ ወደ ሌላ አዲስ ጦር ሜዳ እንዲሄድና ከትግሬ ወንድሞቹ ጋር እየተገዳደል ለዘላቂ የእርስበርስ ጥላቻና ቅራኔ ስላዘጋጁት የበላይነቱን የያዙና የተራቀቁም ይመስላቸዋል፤ በዚህ እነ ግብጽም ጋሎቹም በጣም ተደስተዋል! ሻምፓኝ እየከፈቱ ጮቤ በመርገጥ ላይ ናቸው። ግን፡ በጣም ቸኮሉ፣ ግራኞች ናቸውን፣ ፍየሎች ናቸውና ኢትዮጵያን በጣም ተዳፈሯት። በጽዮን ላይ መሳለቅ ትልቅ ዋጋ እንደሚያስከፍል፣ እግዚአብሔርንም ለማታለል መሞከር ሲዖል እንደሚያስገባ ቢያውቁት ኖሮ ምን ያህል ብልሆችና ብልጦች በሆኑ ነበር! ዓለም ጭፍጨፋውን የማትዘግበውና የማታወግዘውም፡ አምላካችን እያንዳንዷን እርምጃቸውን ተከታተሎ በመመዝገብ ላይ ስላለ ነው፤ በቀል የእርሱ ስለሆነ ነው።

የኢትዮጵያ አምላክ የአሜሪካውን ፕሬዚደንት የዶናልድ ትራምፕን አፍ አስከፍቶልናል፤ “ግድቡን ግብጽ ብታፈራርሰው አልገረምም!” ብለው በመናገር “ከሃዲው የኢትዮጵያ መሪ ግድቡን ለግብጽ ሽጦታል!” ለማለት ፈልገው ነው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ስለተጠነሰሰው ሤራ ሲጠቁሙን ነው። ከዚህ የተነሳ አሜሪካ ዛሬ በምርጫ ማግስት በታሪኳ ገጥሟት የማያውቅ የፖለቲካ ፣ የዳኝነት እና የሞራል ትርምስ ውስጥ ገብታለች። አምባገነኑ የቬኔዝዌላ ፕሬዚደንት ማዱሮ እንኳን በአሜሪካ ላይ ሲያላግጥ፤ “የቬንዝዌላ ምርጫ የሰለጠነና ግልጽ ነው” ብሏል።

ብዙ ኢትዮጵያውያንን ለማሳት የተጠራው የኦሮሞው አምባገነን ዳግማዊ ግራኝ አህመድ “ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ! እመኑኝ፤ የግብጽን ጥቅም በጭራሽ አልነካም፤ በቅርቡ ታያላችሁ!” ብሏቸው ነበር እኮ። አሁን አቡነ መርቆርዮስን “እኔ ነኝ ወደ ኢትዮጵያ ያመጣሁዎት፤ ስለዚህ የእኔን ትዕዛዝ ተቀብሉ!” በማለት ቤተ ክህነትን ለመከፋፈልና አዲስ በሚፈጥረው “የኦሮሞኩሽ ቤተ ክህነት” አማራ፣ ጉራጌ፣ ኦሮሞ፣ ወላይታ፣ ሲዳማ፣ ጋምቤላ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ከአክሱም ጽዮን ለማራቅ በወለጋ ጀነሳይድ ማግስት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት አወጀ። በዚህም ጀብዱ ለሞግዚቶቹ አረቦች ታማኝነቱን አስመሰከረ።

ወደ ባሕር ዳር ዘምቶ እነ ጄነራል አሳምነውን ከገደለ በኋላ ስለሰጠው መግለጫ እናስታውሳለን? አዎ! ያኔ መፈንቅለ መንግስት በሚል ቅጥፈት “በእኔ ላይ መፈንቅለ መንግስት የተደረገ ስለመሰላቸው ጎረቤት አረብ አገሮች ወታደሮቻቸውን ለእርዳታ ለመላክ ፈቃደኞች ነበሩ።” ብሎን ነበር። ዛሬም የሰሜን ዕዝ ተነካ በሚል ተመሳሳይ የማታለያ ሰበብ ያቀደው ተንኮል ስላልተሳካለት መደንገጥና መርበትበት ጀምሯል። ስለዚህ አሁን የግብጽና ሱዳን ወታደሮችን ከምዕራብ፣ የአፈቆርኪን ወታደሮች ከሰሜን፣ የቱርክና አረብ ወታደሮችን ከምስራቅና ደቡብ በእርዳታ መልክ ለመጋበዝ በመዘጋጀት ላይ ነው። ከአረቦች ጋር በድብ ከተፈራረማቸው ውሎች መካከል አንዱ የውትድርና ትብብር ውል ነው። ዓይናችን እያየው የግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የጂሃድ ዘመቻ በዘመናዊ እና በረቀቀ መልክ ወደ ሃገራችን ተመልሶ መጥቷል። “ኢትዮጵያ ተከብባልች” ስል ፲፭ ዓመት ሆኖኛል።

ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ መምህር ዮርዳኖስ በጊዜው የሰጠንን ግሩም ትምህርት በጥሞና እናዳምጠው!ዓይን ያለው ይይ፤ ጆሮ ያለው ይስማ!

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ | በ አል-ሲሲ ላይ አመጹ ዛሬም ቀጥሏል | በ አል-አቢ ላይስ መቼ ነው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2020

ግብጻውያን “የዳቦ ዋጋ ናረ” ብለው ለአመጽ በመነሳሳት መንገዶችን እና አደባባዮችን በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው፤ ኢትዮጵያውያን ግን ይህ ሁሉ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እየተካሄደባቸው በጂኒ ግራኝ ዳቦ አፋቸው የተለሰነ ይመስል ጸጥ፣ ጭጭ።

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ደጉ ግዮን “አነሰን” ሲሉ ጨመረላቸው | ሱዳን በጎርፍ ተጥለቀለቀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 10, 2020

_____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ | ‘፻ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ከብቶች ከእኛ የበለጠ ውሃ ይጠጣሉ ፥ አባይ የኛ ነው!’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2020

የግብፅ የውሃ ሀብት እና መስኖ ሚኒስትር ሙሀመድ አብደልአቲ፦ የኢትዮጵያ የከብት እርባታ ከግብፅ እና ከሱዳን ድርሻ የበለጠ የውሃ ሀብት ይፈጃልስለዚህ ኢትዮጵያ አባይን መንካት የለባትም።

የአረብ ተንኮል መቼስ፣ ኢትዮጵያውያንን ምሳሌያዊ በሆነ መልክ በተዘዋዋሪ ከብቶችማለቱ ሊሆን ይችላል። ከሆነም እውነቱን ነው፤ ወላሂ!” ብሎ የሚምል መሪ የሥልጣን ወንበር ላይ መቀመጡ ከብቶችሊያሰኘን ይገባል።

ያም ሆነ ይህ፡ ከግብጾች የዱር አህያነትና እብደት የከፋው ደግሞ የሕዳሴውን ግድብ አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት በእንግሊዙ ደይሊ ሜይልጋዜጣ ላይ የወጣው ሰፊ ዘገባ ነው። ርዕሱ፦

በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል ጦርነት ሊፈጥር የሚችለው ግድብ፤ በቻይና ኩባንያዎች የተገነባው የ 3 ቢሊዮን ፓውንድ አንጋፋ ፕሮጀክት መሙላት ስለጀመረና የአባይ ወንዝን ለመቀነስ ስለሚያሰጋው ውጥረት ተፈጥሯል፡፡

The dam that could start a war between Egypt and Ethiopia: Tensions rise as £3billion mega-project built by Chinese firms begins filling up – the Nile to a trickle”

ይህ ዘገባ እስካሁን ከሺህ በላይ አስተያየቶችን አግኝቷል። ለኢትዮጵያነክ ዘገባዎች ይህ ያልተለመደ ክስተት ነው። ከዚህ በይበልጥ የሚያስገርመውና የሚያስቆጣው ደግሞ ዘጋቢው የተጠቀመባቸው ቃላት እና የአስተያየት ሰጭዎቹ አላዋቂነት፣ መረጃአልባነትና ለኢትዮጵያ ያላቸው ንቀት እና ጥላቻ ነው።

GrandEthiopianRnaissanceDam

ለምሳሌ የዘገባው ፀሐፊ (ጠፍቶት አይመስለኝም) ሆን ብሎ እንዲህ ብሏል፦

ኢትዮጵያ ከመኖሯ በፊት በ 1929 .ም ላይ የተፈረመ የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነት ግብፅ በአባይ ወንዝ ላይ ብቸኛ መብት አላት የሚል ዋስትና ሰጥቷታል

The sticking point is a colonial-era treaty signed in 1929, before Ethiopia existed, which guarantees Egypt almost exclusive rights over the waters of the Nile.”

በተረፈ ግድቡን ከቻይና ጋር ለማያያዝ የታቀደው ነገር በአንባብያኑ ዘንድ ውጤታማ ሆኗል፤ አብዛኛዎቹ አስተያየቶች ቻይናን የሚኮንኑ ናቸውና። በተረፈ “ግብጽ ግድቡን በቦምብ መደብደብ አለባት ፥ “ግብጽ የእንግሊዝን ‘Lancaster ቦምብ ጣይ አውሮፕላን መግዛት አለባት

የሚሉትን ፀረኢትዮጵያ የሆኑ የጥላቻ ቃላትን ለማንበብ ይቻላል!

አዎ! ኤዶማውያኑ የዔሳው አሳሞች እና እስማኤላውያኑ የእስማኤል ፍየሎች ህብረት ፈጥረዋል በዲያብሎስ አንድ ናቸውና።

___________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዐቢይ ሞግዚት አሁን ወደ ግብጽ መጓዙ ባጋጣሚ ነውን? | ንጉሣዊ አቀባበሉን ተመልከቱ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2020

አይደለም! በአጋጣሚ አይደለም!በፍጹም! ሁሉም ነገር ከግራኝ አህመድ ጋር በደንብ የተቀነባበረ ነው ፤ “ሁሉም እንዳቀድነው እየሆነ ነው፤ አማራዎቹን ኦሮሞዎች እየጨፈጭፉልን ነው፤ እኛ ደግሞ ሁሉን ነገር ስጡን እንጅ “ወላሂ!”ትግሬዎችን እንጨፈጭፍላችኋለን፣ አባይና ግድቡ የእኛ፣ የእናንተና የኦሮሞዎች የጋራ ንብረት ይሆናል፤ ባለፈው ጊዜ ኦሮሚያን ስጎበኝ ይህን ነበር ከዕቢይ አህመድ ጋር የተነጋገርነው፤ ወላሂ አባይ የእኛ ነው።” ለማለት ነው አፈቆርኪ ወደ ካይሮ ያመራው።

እውነት ወያኔዎች የኢሳያስና ዐቢይ ጠላት ከሆኑ ቀልበው በማሳደግ ለስልጣን እንዲበቁ የረዷቸውን እነዚህን ሁለት ከሃዲ አዞዎች ቀን ሳያሳለፉ ዛሬውኑ እንደ ሞሳድ በደፏቸው ነበር። እንደው ምናልባት ጀግነው ሁለቱንም ከጠራረጓቸው የሰላም ሽልማት እንዲሰጣቸው የምከራከርላቸው እኔ ነበርኩ። ግን ሁሉም አብረው ነው የሚሠሩት!

_______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከግዮን ወንዝ ጋር በተያያዘ ኦሮሞዎች የሚያካሂዱትን ጭፍጨፋ ኢየሩሳሌም ታሳየናለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2020

አሁን ኦሮሞዎችና ግብጾች በሃገራችን ላይ እያደረሱት ያለውን ጥፋት በመንፈሳዊ መነጽር ልናየው ይገባል

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፥፮]

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ፥ የኃይልዋም ትዕቢት ይወርዳል፤ ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔ ድረስ በእርስዋ ውስጥ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

ዴር ሡልጣን ጥንታዊ የኢትዮጲያ ገዳም በኢየሩሳሌም፤ ግብጽ ወገኖቻችንን በትንሣኤ ዋዜማ “ሂዱና ኢትዮጵያውያንን ረብሹ” በማለት ዲያብሎስ ላካቸው። የሕዳሴውን ግድብ ለመሙላትም መሰናክል ይፈጠር ዘንድ ያው የግብጽ ጋኔን ነው ለዐቢይ አህመድና መንጋው “ኢትዮጵያን በጥብጧት!” እያለ ሹክ የሚላቸው።

ኦሮሞ ነን” የሚሉት በኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸሙት ያሉት አሰቃቂ ጥቃትና ጭፍጨፋ ልክ የግድቡ መሙያ ጊዜ ሲቃረብ መደረጉ በደንብ ተጠንቶበት ነው። ኦሮሞ ያልሆኑትን እና የተዋሕዶ ልጆችን ስም ዝርዝር ይዘው ለመግደል ቤቶችን ያስሳሉ። ልክ የሂትለር ናዚ መንግስት ሲያደርገው እንደነበረው። ጭፍጨፋው መንግስታዊ ነው። ቄሮ የተባለው የአጋንንት መንጋ የማስፈራሪያ መልዕክት የተደረገውም በእነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ነው። በዚህ አንጠራጠር፤ ስክሪፕታቸው ይህ ነው! በሚቀጥሉት ቀናት ተጨማሪ ጥቃቶችና ሆን ተብለው የሚቀሰቀሱ ግጭቶች ከሰሜን እስከ ደቡብ ኢትዮጵያ ቢጧጧፉና “ግድቡን መሙላት አልቻልንም” ቢሉን አንገረም!

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቤኒ ሻንጉልን እስላም አድርገው ጨርሰዋል፤ አሁን ከሃዲ ዐቢይ አህመድ ግድቡን ለአረብ ሊያስረክብ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2020

ለመሆኑ ቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ በተባለው ክልል የሠፈረው ሕዝብ ከየት ነው የመጣው? ባህሉ፣ ዘፈኑና ሃይማኖቱ ልክ የሶማሊያ ነው የሚመስለው። መቼ ነው እዚያ ያሰፈሩት?

ከሃዲ ባንዳዎች ሥልጣኑን ስለያዙት የግብጽ መሪዎች ከ፮ ዓመታት በፊት የተመኙትን በሥራ ላይ እያዋሉ ነው።

አንድ ምስጢራዊ ኢትዮጵያኛ ቡድን ራድዮ አክቲቭ መርዝ የያዙ ጆንያዎችን ግዮን ወንዝ አቅራቢያ በመቅበር እነዚህን የሳጥናኤል አርበኞች ካላስፈራራቸው በቀር እርኩስ ስራቸውን መቀጠላቸው አይቀርም”

የሚከተለው ከሁለት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት ጽሑፍ ነው

መለስ ዜናዊን እና አቡነ ጳውሎስን ያስገደሉት ቡድኖች ናቸው ኢንጂነር ወንደማችንን የገደሉት

/ሚንስትር መለስና አቡነ ጳውሎስ ግብጽን ጎብኝተው በተመለሱበት ማግስት ነበር በ ግብጽ፣ ኦባማ እና አላሙዲን የተገደሉት። ኢንጂነር ስመኘውን የገደሉትም ግብጽ፣ ኦባማ እና አረቦቹ ናቸው።

ባለፉት ሳምንታት ብቻ ከህዳሴው ግድብ ሥራ ጋር የተገናኙ ሦስት ኢትዮጵያውን “ባልታወቁ” ሰዎች ተገድለዋል። አሁን ወንድም ስመኘው በቀለን በመስቀል አደባባይ ላይ ደሙን አፈሰሱበት።

ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርለት!

የግብጻውያኑ እና የአረቦቹ እጅ እንደሚኖርበት በእኔ በኩል ምንም ጥርጥር የለኝም። ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ ከዚህ በፊት ዲያብሎሳዊ ሤራዎችን ሲጠነስሱብን የነበሩት ቡድኖች አሁንም ቀጥለውበታል፤ ለየት የሚያደርገው ጠላቶቻችን እቅዳቸውን በግልጽ ማሳወቃቸው ነው። በእኛ በኩል አንድ ምስጢራዊ ኢትዮጵያኛ ቡድን ራድዮ አክቲቭ መርዝ የያዙ ጆንያዎችን ግዮን ወንዝ አቅራቢያ በመቅበር እነዚህን የሳጥናኤል አርበኞች ካላስፈራራቸው በቀር እርኩስ ስራቸውን መቀጠላቸው አይቀርም።

በገብርኤል ዕለት መስቀል አደባባይን መምረጣቸው ማንነታቸውን ይጠቁመናል።

መሀመዳውያኑ እና አረቦቹ በግድቡ ግንባታ እኛ ከምናውቀው በላይ ነው የደነገጡት፤ ላለፉት ወራት ያየነው ፈጣን ድራማ ወደዚህ መሰሉ እርኩስ ተግባር ሊያመራ እንደሚችል ስንጠብቀው የነበረው ጉዳይ ነው። መስቀል አደባባይ መሆኑ መሀመዳውያኑ የመሰቀል ጠላቶች ስለሆኑ ነው፤ ምልክታዊ የሆነ ቦታ መምረጣቸው ነው። ለመሆኑ፡ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ አሜሪካ በሚያመሩበት ዕለት ይህ ግድያ መካሄዱ ምን የሚነግረን ነገር አለ?

ባለፈው ወር ላይ አንድ ትልቅ ዜና በዚህ ወር መጨረሻ ላይ አትኩሮታችንን እንደሚስብ አውስቼ ነበር።

እነዚህን ገዳዮች ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!

አሁን፡ ወንድማችንን በገደሉት ግብጻውያንና አርበኞቻቸው ላይ ቁጣውን ለማሳየት ህዝባችን የፖሊስ ሹሙን ጀማልን ፈቃድ ሳይጠይቅ ወደ ግብጽ ኢምባሲ እንደ ግዮን ወንዝ መጉረፍ ይኖርበታል፤ አረብ አረቡን በለው ወገቡን እያለ።

[ትንቢተ ኢሳያስ 191-8]

ስለ ግብጽ የተነገረ ሸክም። እነሆ፥ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እይበረረ ወደ ግብጽ ይመጣል፤ የግብጽም ጣዖታት በፊቱ ይርዳሉ፥ የግብጽም ልብ በውስጥዋ ይቀልጣል።

ግብጻውያንን በግብጻውያን ላይ አስነሣለሁ፤ ወንድምም ወንድሙን፥ ሰውም ባልንጀራውን፥ ከተማም ከተማን፥ መንግሥትም መንግሥትን ይወጋል።

የግብጽም መንፈስ በውስጥዋ ባዶ ይሆናል፥ ምክራቸውንም አጠፋለሁ፤ እነርሱም ጣዖቶቻቸውን በድግምት የሚጠነቍሉትንም መናፍስት ጠሪዎቻቸውንም ጠንቋዮቻቸውንም ይጠይቃሉ።

ግብጻውያንንም በጨካኝ ጌታ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ፤ ጨካኝ ንጉሥም ይገዛቸዋል ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ውኆችም ከባሕር ይደርቃሉ፥ ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል። ወንዞቹም ይገማሉ፥ የግብጽም መስኖች ያንሳሉ ይደርቃሉም፤ ደንገልና ቄጤማ ይጠወልጋሉ። በዓባይ ወንዝ ዳር ያለው መስክ በዓባይም ወንዝ አጠገብ የተዘራ እርሻ ሁሉ ይደርቃል፥ ይበተንማል፥ አይገኝምም። ዓሣ አጥማጆቹ ያዝናሉ፥ በዓባይም ወንዝ መቃጥን የሚጥሉት ሁሉ ያለቅሳሉ፥ በውኆችም ላይ መረብ የሚዘረጉት ይዝላሉ።

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ ላይ ፍርድን አደርጋለሁ | የጎርፍ ዶፍ እያወረደ ባለው ደመና የኢትዮጵያ ካርታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2020

በአባይ ጉዳይ ፀረኢትዮጵያ የሆነ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ያሉት ግብጽ እና እስራኤል፡ እስከ አሁን የ21 ሰዎችን ህይወት በወሰደውና Dragon Storm / ዘንዶ” በተሰኘውበከባድ አውሎ ንፋስ ባስከተለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የዝናብ ማዕበል እየታመሱ ነው።

ልክ በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህዋሃት የኢትዮጵያውያን ጠላት ከሆኑት ኦሮሞ ሙስሊሞች ጋር ዛሬም ዲያብሎሳዊ “የስትራቴጂ ጥምረት ፈጥርያለሁ” እንደሚለው እስራኤልም “አይሁዶችን ወደ ባሕር እንወረውራችዋለን!” ከሚሉት ከታሪካዊ አረብ ሙስሊም ጠላቶቿ ጋር ተመሳሳይ ጥምረት ለመፍጠር ወስናለች። በዚህም ከእነርሱና ውሀችንን ለጠላት አሳልፈው በመስጠት ላይ ካሉት ከሃዲ የሃገራችን መሪዎች ጋር አብራ በድጋሚ ትቀጣለች።

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እንዲሁ በግብጽ ላይ ፍርድን አደርጋለሁ | ነጎድጓድ፣ አውሎ ነፋስ፣ ጎርፍ፣ ቸነፈር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 13, 2020

ግብጽ፤ የግዮን ወንዝ የኔ ነው አልሽ፤ ከሃዲውም የኢትዮጵያ ፈርዖን “ወላሂን!” ማለልሽ ፥ እንግዲያውስ ያውልሽ!

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፳፱]

ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ሰይፍ አመጣብሃለሁ፥ ሰውንና እንስሳንም ከአንተ ዘንድ አጠፋለሁ።

የግብጽም ምድር ባድማና ውድማ ትሆናለች፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፤ አንተ። ወንዙ የእኔ ነው የሠራሁትም እኔ ነኝ ብለሃልና።

ስለዚህ፥ እነሆ፥ በአንተና በወንዞችህ ላይ ነኝ፥ የግብጽንም ምድር ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔና እስከ ኢትዮጵያ ዳርቻ ድረስ ውድማና ባድማ አደርጋታለሁ።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: