Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ግዕዝ’

Seattle Metro Transit Workers Sue over Order to Limit Use of Ethiopic Amharic Language

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2023

🚌 የሰሜን አሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት ሲያትል ከተማ ሜትሮ ትራንዚት (አውቶብስና ባቡር) ሰራተኞች የግዕዝ አማርኛን አጠቃቀም ለመገደብ በተሰጣቸው ትዕዛዝ ላይ ክስ/አቤቱታ አቀረቡ

💭 የአፍ መፍቻ ቋንቋችን በዲ.ኤን.ኤ አችን/በመቅኒያችን ውስጥ ነው ፣ ይህ በደማችን ውስጥ ነው፣ ባህላችን ይህ ነው!” አለ ገብረ ሥላሴ።

የሜትሮ ትራንዚት ሰራተኞች በግል ብቻ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አማርኛን እንዲናገሩ ታዘዋል

ኢትዮጵያውያን በሲያትል ከተማ ዙሪያ እ.አ.አ ከ1960ዎቹ መጨረሻ እና ከ1970ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ኖረዋል፤ ወደ ፲፪/12 የሚጠጉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የትዳር ጓደኞቻቸው ወደ አሜሪካ በመምጣት ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ በማሰብ የኮሌጅ ዲግሪ አግኝተዋል። ያ በ1974 የሀገሪቱ ንጉሠ ነገሥት ከስልጣን ሲወርዱ ኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ስለገባች፤ በውጭ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እና የከተማ አስተዳደር ባለሙያዎቹ ወደ መጡበት ወደ ኢትዮጵያ በመመለሱ ረገድ ‘እንታጎራለን’ የሚል ስጋት ስላደረባቸው እዚያው በሲያትል ቀርተዋል።

እ.ኤ.አ. በ1980 የወጣው የስደተኞች ህግ ከፀደቀ በኋላ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ከጦርነት፣ ከፖለቲካ ስደት፣ ሰፊ ድርቅ እና ረሃብ ሸሽተው በመጨረሻ በሲያትል ሜትሮፖሊታን አካባቢ እንደ ስደተኞች ሰፍረዋል።

በ2021 የሕዝብ ቆጠራ ቢሮ ግምት መሠረት ዛሬ፣ ወደ ሃያሁለት ሺህ/ 22,000 የሚጠጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሲያትል አካባቢ ይኖራሉ። እ.ኤ.አ. በ2015 የወጣው የህዝብ ቆጠራ ቢሮ መረጃ ደግሞ አማርኛ የሚናገሩ ሰዎችን ቁጥር ወደ አስራ አራት ሺህ አምስት መቶ ሰባ አምስት/14,575 ያህሉ ሲሆን አርባ ስድስት በመቶ/46% ያህሉ ደግሞ እንግሊዘኛ የሚናገሩት “በጣም ጥሩ” ከሚለው ያነሰ ነው።

አቤቱታ አቅራቢዎቹ ኢትዮጵያውያን፤ “ብዙ ሐበሻ በሚኖርባት በሲያትል ከተማ አማርኛ ቋንቋ በመናገራቸው ብቻ እንደ “ሲጋራ አጫሽ” ቆሻሻ መቆጠራቸው አሳፋሪና ወራዳ የሆነ ተግባር ነው!”፤ ይላሉ።

ቀጥለውም፤ “የሲያትል ከተማ አሜሪካውያን ምስራቅ አፍሪካውያንን የሚያከብሩ አይመስለኝም፣ እንደማንኛውም ሰው ጠንክረን እንሰራለን ነገር ግን በቀኑ መጨረሻ ላይ ክብር አናገኝም፤ ይህ ጥሩ አይደለም!” ብለዋል አቶ ፍሰሃ።

የእኔ እይታ፤ ይህ ቀላል የሆነ ጉዳይ አይደለም። በርግጥ አማርኛ ቋንቋን የማይሰማ ባልደረባቸው በአቅራቢያቸው ካለ እንግሊዝኛ እንጂ አማርኛ መጠቀም የለባቸውም። ነገር ግን ሐበሾቹ እርስበርሳቸውም ሆነ አማርኛ ከሚናገር መንገደኛ/ ጎብኝ ጋር በአማርኛ ቢነጋገሩ በጭራሽ ሊተቹ ወይንም ሊወነጀሉ አይገባቸውም። እነርሱም እኮ ውጭ አገር በሥራ ቦታቸው እያሉ እርስበርሳቸው በእንግሊዝኛ፣ በጀርመንኛ፣ በፈረንሳይኛ ወዘተ ነው በየጊዜው የሚነጋገሩት። እኔ እስከ ሰባት ቋንቋዎችን እናገራለሁ፤ በየቀኑ ብዙ ከተለያዩ ሃገራት የመጡ እንግዶች፣ ደንበኞች ወይንም ቱሪስቶች ጋር በየቋንቋቸው የመነጋገር እድሉ አለኝ። አሰሪዎቼ በዚህ በጣም ደስተኞች ናቸው፤ እንዲያውም ተቋሙን ተወዳጅ አድርገውታል። ታዲያ የሲያትል ወገኖቻችን ከሜክሲኮ የመጣ አንድ ቱሪስት አውቶብስ ላይ ቢሳፈርና በስፓንኛ ቋንቋ ቢያናግሩት ምን ክፋት አለው? ከጥቅም ሌላ እንዴት ‘አድሏዊ’ ሊሆን ይችላል?

ጠለቅ ብለን ስናየው ጉዳዩ መንፈሳዊ ነው፤ አገራችን በአሁን ሰዓት እያካሄደች ያለውን መንፈሳዊ ውጊያ የሚያንጸባርቅ ነው። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንዳወሳሁት፤ ሉሲፈራውያኑ ሮማውያን (ላቲን) በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጂሃዳቸውን ካወጁባቸው ምክኒያቶች አንዱ ቋንቋን የሚመለከት ነው። ሮማውያኑ ላቲን ባልሆኑ ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው ላይ ጦርነት ከከፈቱ ውለው አድረዋል።

ለምሳሌ በአውሮፓ እንኳን ጀርመናዊ የሆኑት የሰሜን አውሮፓ ሕዝቦች፤ ብሪታኒያውያን፣ ስካንዲናቪያውያን፣ አይስላንዳውያን ከ700 እስከ 1100 ክፍለ ዘመናት ድረስ)ላቲን ያልሆኑትንና፤ “ሩኒክ/ሩንኛ/Runic የተሰኙትን ጥንታዊ ፊደላት ነበር ሲጠቀሙ የነበሩት፤ ነገር ግን ሮማውያኑ ላቲኖች የካቶሊክን እምነት እያስፋፉ እግረ መንገዳቸውንም የላቲን ፊደላቸውን በሰሜን አውሮፓውያኑ ላይ አራገፉ። አሁን ከምስራቅ አውሮፓ ውጭ መላዋ አውሮፓ ቋንቋዎች ደሃ የሆነውን የላቲንን ፊደል ነው የሚገለገሉት። በምስራቅ አውሮፓም ዛሬ በዩክሬይን የሚካሄደው ጦርነት አንዱ ተልዕኮ በሲሪሊክ ፊደል የሚጻፈውን የዩክሬን ቋንቋን ወደ ላቲን መቀየር የሚለው ነው። ከሃያ ዓመታት በፊት በዩጎዝላቪያ ጦርነቱን ከከፈቱ በኋላ ነበር የዩጎዝላቪያ ብሔራዊ ቋንቋ የነበረውንና በሲሪሊክ ፊደላት ሲጻፍ የነበረውን የ’ስርፕስኮ-ህርባትስኪ/ሰርቦ-ክሮኤሺያን’ ቋንቋ በሰርቢያ እና በክሮኤሺያ(ህርባት (ከረባት ከክሮኤሺያ የመጣ ነው)) መካከል በመከፋፈል ኦርቶዶክስ ሰርቢያ በራሷ የሲሪሊክ ፊደላት ቋንቋውን መጻፉን ስትቀጥል ካቶሊክ ክሮኤሺያ ግን የላቲንን ፊደል መጠቀሙን መርጣለች።

በካውካስ ተራሮችም በአርሜኒያ እና በአዘርበጃን መካከል የሚታየው ግጭት መንስዔ እና ዒላማ ሃይማኖትና ቋንቋ ነው። በላቲን ቋንቋዋን የምትጽፈውና የቱርክ ሳተላይት የሆነችው ሙስሊም አዘርበጃን ላቲኑን ስትመርጥ አርሜኒያ ደግሞ በግዕዝ ፊደላት አነሳሽነት የተገኘውን የአርሜኒያ ፊደል ትጠቀማለች። ኢትዮጵያም፣ ሩሲያም፣ ዩክሬይንም፣ ሰርቢያም፣ አርሜኒያም ሁሉም የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ሃገራት ናቸው።

ታዲያ አሁን በሮማውያኑ ላቲኖች ድጋፍ ፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ እያካሄደ ያለውና በዘር፣ በሃይማኖት፣ በባሕል፣ በቋንቋና በመላ ሕልውና ላይ ያተኮረው ጂሃድ አንዱ ዒላማ የግዕዝን ቋንቋ/ፊደላት አጥፍቶ ላቲንን ማንገስ ነው። የእነዚህ አረመኔዎች ዒላማዎች በዋናነት ‘አማራ’ ፣ ‘ትግሬ’ ፣ ‘ጉራጌ’ ፣ ጋሞ እና ‘ወላይታ’የተባሉት ነገዶች ሳይሆኑ ግዕዝ፣ ኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ናቸው። ታዲያ እራሳቸውን ዛሬ፤ ‘አማራ’ ፣ ‘ትግሬ’ ፣ ‘ጉራጌ’ ፣ ጋሞ እና ‘ወላይታ’ እያሉ የሌለ ማንነትንና ምንነትን እንደ አዲስ ለመፍጠር የተነሳሱት ኢትዮጵያውያን በአክሱማዊው ኢትዮጵያዊነታቸው፣ በአጋዚያንነታቸው፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የመንፈስ ማንነታቸውና ምንነታቸውና በግዕዝ ፊደላት ባለቤትነታቸው በአንድ ላይ ተነስተው እስካልታገሉ ድረስ ከሃዲው ጠላት ጋላ-ኦሮሞ እና ላቲናውያኑ ፈጣሪዎቹ እየፈነጩበት፣ አፓርታዳዊ አድሎ እየፈጸሙበት፣ እያሳደዱትና እየገድሉት ይኖራሉ።

👉 የሚገርም ነው፤ ሩኒክ/ሩንኛ/Runic ፊደላትም አንዳንዶቹ የግዕዝን ፊደላት የመሳሰሉ ናቸው፤

💭 Metro Transit workers ordered to speak native language only in private

👉 Courtesy: The Seattle Times.

In spring 2021, King County Metro supervisor Daniel Fisseha asked his colleague, Berhanemeskal Gebreselassie, to print something for him from his computer. He made the request in Amharic; both men are originally from Ethiopia.

On May 5 that year, their boss, Riceda Stewart, called the two longtime employees into her office. She told them that she and her superior, Dennis Lock, had received a complaint from an operator, who reported feeling uncomfortable with their use of their native language. Stewart told them they were not “presenting and acting like a professional,” according to an investigation conducted by Metro’s Office of Equal Employment Opportunity. Going forward, if they wanted to speak Amharic, they should do so only in a private room, they were told.

RELATED Transit fare inspections are upheld by WA Supreme Court

That act was hostile and discriminatory, the EEO investigation concluded, creating “an atmosphere of inferiority, isolation and intimidation.” By implementing such a rule specifically targeted to two Amharic speakers, Metro was sending an “overt” message “that their national origin identities made people uncomfortable and were not appropriate in the workplace, statements that are subjectively and objectively offensive and discriminatory.”

The men, the report concluded, had grounds to sue.

With the damning EEO report in hand, the two men filed a lawsuit in King County Superior Court last month, asking for damages and attorney’s fees determined in court, and that Metro adopt policies against language discrimination. The case was recently reassigned to federal court, in the Western District of Washington.

“Our native language is in our DNA,” said Gebreselassie. “That’s our blood. That’s our culture.”

The basic arc of events is largely undisputed. Lawyers with the King County Prosecuting Attorney’s Office acknowledge that Fisseha and Gebreselassie were told they should “be more discreet and use a separate room when speaking in Amharic to each other” in response to a complaint.

RELATED Metro Transit worker whose video recording got King County deputies fired in 2015 alleges retaliation

Defendant Stewart and Lock also acknowledged to EEO investigators that they’d received the complaint and had told Fisseha and Gebreselassie to use a private room when speaking Amharic, although they disagree on who came up with the plan. Their focus, they said, was on making the operator feel more comfortable.

But in making that their goal, the two bosses failed to consider how it would make Fisseha and Gebreselassie feel.

“Mr. Lock and Ms. Stewart may very well have been thinking about [the complainant’s] comfort when they agreed to this course of action, but the comfort they wanted to provide was discriminatory against employees who speak a language other than English,” the EEO report concluded.

In a statement, Metro spokesperson Jeff Switzer said the agency works to build a healthy environment free from harassment or discrimination.

“It is not, nor has it ever been, Metro’s policy, practice or culture to require people to speak only English,” Switzer said. “We see this as a single, regrettable incident, rather than a rule, and we took swift steps to correct the behavior with the supervisors, including requiring appropriate King County training.”

Fisseha and Gebreselassie immigrated to the Seattle area from Ethiopia in the early 2000s, becoming American citizens several years later. Both started working for Metro as bus operators in 2008 before becoming supervisors — training and scheduling drivers — roughly 10 years after that.

Getting to that level is a source of pride, particularly for Gebreselassie. As an immigrant, he said he has a chip on his shoulder.

“We have to prove ourselves every day,” he said.

After the meeting, the two men requested that the policy be put into writing, which they never received. Shortly after, they filed a complaint with the EEO office.

Fisseha and Gebreselassie allege they were retaliated against for complaining — spurring them to take leaves of absence and later move to different departments with less desirable shifts, including overnight. In its response to the complaint in federal court, Metro denies any retaliation occurred and said the choice to move departments was the two men’s, pointing out that Fisseha returned to work under Stewart again in 2022.

Regardless, Fisseha and Gebreselassie said they were racked with anxiety following the interaction. Rumor spread among Metro’s diverse staff, giving workers pause whenever they slipped into their native languages.

“Sometimes you start talking and you have that feeling of, ‘Well now I have to always watch where I’m at’,” said Gebreselassie.

Ethiopians have lived in the Seattle region since the late 1960s and early 1970s, when about two dozen university students and their spouses came to the United States to earn college degrees with the intention of returning home. That changed with the deposition of the country’s emperor in 1974, sparking the Ethiopian Civil War and leaving Ethiopian students and urban professionals abroad stranded and fearful of returning.

With the passage of The Refugee Act of 1980, thousands of Ethiopians and Eritreans would ultimately settle in the Seattle metropolitan area as immigrants and refugees fleeing war, political persecution, widespread drought and famine.

Today, about 22,000 people of Ethiopian ancestry live in the Seattle area, according to 2021 Census Bureau estimates. Census Bureau data published in 2015 puts the number of people here who speak Amharic at home at about 14,575, with about 46% reporting they speak English less than “very well.”

With such a large population in Seattle, and presence within Metro, being treated like a “cigarette smoker” for using Amharic, was demeaning, the men said.

“I don’t think they respect East Africans,” said Fisseha. “We work hard like everybody else, but at the end of the day, we don’t get respect.”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሻዕብያ/ሕወሓት/ኦነግ ብልጽግና ዒላማ | St Gabriel Wuqyen Rock Hewn church | ውቅየን ቅ. ገብርኤል ውቅር ቤተ ክርስትያን ቆላ ተምቤን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 28, 2022

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

በመላዋ ኢትዮጵያ በተለይ በትግራይ ክፍለ ሃገር የሚገኙትን ገዳማትን፣ ዓብያተ ክርስቲያናትንና ታሪካዊ ቦታዎችን ለማውደም በጋራ የተሰማሩት በሦስቱ ከሃዲና እርኩስ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች፤ በሻዕቢያ፣ ሕወሓትና ኦነግ-ብልጽግና የሚመሩት ኃይሎች ናቸው። ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! 😠😠😠

❖ ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው ❖

😇 “ሰለጠነ” የተባለውን ዓለም ጨምሮ ምስጢራዊውን ዓለም ሁሉ እያስደነቀ ያለው ድንቁ መጽሐፈ ሔኖክ የተጻፈበት የግእዝ ቋንቋ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል። ዛሬ ፈሪሳውያኑ እነ “አቡነ” ናትናኤል፤ “ኦሮሞ” ነን ብለውና ክቡር ስጦታ፤ ትልቅ ስጦታ የሆነውን የግእዝ ቋንቋን የሰሜናውያን ቋንቋ ነው አንፈልግውም፤ በሚል ድፍረትና ምስጋና-ቢስነት ቅዳሴውን አጋንንታዊ በሆነው የኦሮምኛ ቋንቋ (መተተኛ ቋንቋ ነው አትማሩ!)ለማድረግ ደፍረዋል። በተረት ተረታዊው የምኒልክ የብሔር-ብሔረሰብ ርዕዮተ ዓለም የሰከሩት የሕወሓት ቀሳውስትስ፤ በትግርኛ ካልቀደስን ይሉን ይሆን?

በትግራይ ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ ሊጀምር ሦስት ወር ሲቀረውና “ምርጫ” የተባለውን የሙቀት መለኪያ ለማካሄድ በሚዘጋጁበት ዋዜማ እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፤ “ካሁን ጀምሮ የግዕዝ ቋንቋ በመላዋ ትግራይ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እንደ መደበኛ ትምህርት ይሰጥ!” የሚል ትዕዛዝ አስተላለፈው ነበር። ከሚሊየን በላይ የሚሆኑ የቅዱስ ያሬድን ልጆች የጨፈጨፏቸውና የተረፈውም የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ እያውለበለበ ተመጽዋች እንዲሆን ያደረጉት ከሃዲዎቹ እንዲህ ያለ ትዕዛዝ ዛሬ ለማስተላለፍ ይሹ ይሆንን? አይመስለኝም። ያኔም እኮ ትክክለኛዎቹን አጋዚያን-ተጋሩ-ጽዮናውያንን ለመለየት ወይንም ለመደለል የተደረገ እርምጃ መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። ሕወሓቶችን ጨምሮ ሁሉም ምንሊካውያን ጦርነቱን በጋራ ጀምረውታልና።

👉 በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጦርነት ልክ እንደጀመረ፤ “ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?” በሚል ጥያቄ ሥር የሚከተለውን ጽፌ ነበር፤

“የጦርነቱ ዓላማ ፤ ኢ-አማንያኑ የሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣ አባ ዓቢየ እግዚእን፣ ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢ-አማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝ-ብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው።”

😈 ጠላታችን ዲያብሎስ ለመንፈሳዊ ሕይወት ብዙም የማይረዱንን ወይንም መንፈሳዊ ድክመት ያላቸውን(አማርኛ፣ ትግርኛ)እንዲሁም አጋንንታዊ የሆኑትን ቋንቋዎችን (ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሶማልኛ) ተጠቅሞ እርስበርሳችን እንድንጨፋጨፍ፣ ሰአራዊቱን እየላከ ያልተደቀለውን የትግራይን ሕዝብ ደቅሎ በማዳከም የኤዶማውያኑን እና የእስማኤላውያኑን የእንግሊዝኛን እና የአረብኛን ቁንቋ ከእነ ሉሲፈራዊ አምልኮታቸው ለማንገስ ሲል ነው በትግራይ ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን በምዕራቡም በምስራቁም እርዳታ የጀመረው። የገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም የቅርስ ማውደም ጂሃዱን የከፈተባቸውም የመንፈስ ማንነታቸንና ምንነታቸውን አጥፍቶ እንደ ኦሮሞው የስጋን ማንነትና ምንነትን ለማንገስ ነው እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ሁሉንም ነገር ሸፋፍኖ ምንም ነገር እንዳይታወቅበት በስልት መረጃዎችን በማጥፋት/በመሰወር ላይ የሚገኘው።

ይህ ጥቃት/ጂሃድ የጀመረው የእግዚአብሔር የሆነውንና ለመንፈሳዊ ሕይወት በዓለማችን ተወዳዳሪ የሌለውን የግእዝ ቋንቋችንን በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሤራ ጠንሳሽነት የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጋላ/ ኦሮሞ ወራሪዎች በኩል ለማጥፋት ከተነሳበት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አንስቶ ነው። ጂሃዱን ጦርነቱን በስጋችን ላይ ብቻ አይደለም የከፈቱብትን፤ በነፍሳችን፣ በመንፈሳዊ ሕይወታችን፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን፣ በቋንቋችን፣ በጽዮናዊው ሰንደቃችን፣ በታሪካችንና በባሕል/ትውፊታችን ላይም ጭምር ነው። ይህ ውጊያ በየደረጃው/በየዘመኑ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት፣ ከአምስት መቶ ዓመታት፣ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊትና ከስድስት ሺህ ዓመታት አንስቶ ዲያብሎስ እና ጭፍሮቹ ዝግጅት አድርገው ሲያካሂዱት/እያካሄዱት ያለው ውጊያ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ ያተኮሩበት ምስጢርም ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላዋ መንፈሳዊቷ ዓለማችን ቁልፍ መሠረት በጥልቁ ተደብቆ የሚገኝባት ምድር ስለሆነች ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ይህን በደንብ ያውቁታል/ደርስውበታል።

ለዚህም ነው፤ በጽዮናውያን ላይ የዘር፣ የሃይማኖት፣ የታሪክ፣ የትውፊት፣ የቅርስ፣ የቋንቋ ማጥፋት ጂሃዳዊ ዘመቻ የከፈቱት ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ( መሀመዳውያን + ፕሮቴስታንቶች + ኢ-አማንያን + ኦሮሞዎች + ሶማሌዎች + ከሃዲ አማራዎች + ከሃዲ ተጋሩዎች)ሁሉ የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ተከፍቶ እየተንከተከተ ይጠብቃቸዋል የምንለው። ፻/100%

በተለይየዛሬይቷ ኢትዮጵያ ብሎም መላዋ አፍሪካ እና ዓለም መዳን የሚችሉት ሕዝቦቻቸው የእግዚአብሔር የሆነውንና በመንፈሳዊ ጠቀሜታው ከዓለማችን ቋንቋዎች ሁሉ በጣም ግዙፍ የሆነውን የግእዝ ቋንቋን በብሔራዊ ቋንቋ መልክ መናገር ሲጀምሩ ብቻ ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ይህን ደርሰውበታል!

😈ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው 😇 ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ።

❖ የግዕዝ ቋንቋ ትውፊታዊ ታሪኩ ❖

ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል። ፍጥረታት በሐሌዎ’ በነቢብና በግብር የተፈጠሩ ሲሆን በተለይ ነቢቡ (ንግግሩ) ግእዝ ነበር ብለዉ የሚከራከሩና የራሳቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ ሊቃውንት አሉ። ግእዝ የመጀመሪያ ቋንቋ ነው ስንል አዳም ማለት ያማረ የተዋበ ማለት ሲሆን አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው፤ አዳምም ለ ፯ ዓመታት በገነት ሳለ በፀሎት ሲተጋ የነበረውና ከሄዋን ጋር ይነጋገርበት የነበረው ቋንቋ በግእዝ ነው በማለት ቋንቋውን የመላእክትም የሰውም መግባቢያ ያደርጉታል።

😇 ግእዝ የአዳምና ሔዋን (የተፈጥሮ ቋንቋ) የመጀመሪያው መነጋገሪያ ልሳን መኾኑ ለማረጋገጥ ከሚያቀርቧቸው ፲ ምክኒያቶች መካከል፦

፩ኛ. የ ”ግእዝ” የጥሬ ዘሩ ቃል ትርጉም፡ “መጀመሪያ”, “ነፃ” እና “የጥንት ተፈጥሮ ጠባይ ወይም ባህሪይ” ማለት መኾኑ

፪ኛ. የእያንዳንዱ ፊደል የመጀመሪያ ቅርጽ አፍ ሳያስከፍት በድን በኾነው በተፈጥሮ ድምፅ ብቻ የሚነገር መኾኑ

፫ኛ. የፊደሉ መነሻ “አ” “አዳም” በሚል ቃል በወንድና ሴት ጾታ ለተፈጠሩት ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች መጠሪያ መኾኑ

፬ኛ. በሰባት ብዛት የሚወሰን ቁጥር፤ የመለኮታዊ ሥራ ምሥጢር እንዳለበት ስለሚታመን፤ እያንዳንዱ ፊደል፤ በሰባት ስሞች ድምጾችና መልኮች ተለይቶ የሚታወቅና የሚነገር መኾኑ

፭ኛ. ሌሎቹ የሰዎች ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው በተናጋሪዎቻቸው ሕዝቦች ወይም ጎሣዎች ስም ለምሳሌ፤ ዐማርኛ፤ በዐምሓሮች፤ ትግርኛ በትግሬዎች፣ ኦሮምኛ በኦሮሞዎች፣ ሶማልኛ በሶማሌዎች፣ ዕብራይስጥ በዕብራዊያን፤ ዐረብኛ በዓረቦች፣ እንግሊዝኛ በእንግሊዞች፣ ቻይንኛ በቻይኖች ስም ሲጠሩ “ግዕዝ” ግን በራሱ ብቻ የሚጠራ መኾኑ

፮ኛ. በ ”አ” ጀምሮ በ “ኦ” የሚፈጸም ፊደል ያለው እርሱ፤ ግእዝ ብቻ ከመኾኑ ጋር “አልፋና ኦሜጋ፤ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ” ብሎ፡ ኃላ “ኢየሱስ ክርስቶስ” ተብሎ፤ ራሱን በሰውነት የገለጸው “እግዚአብሔር” በዚህ ስሙ የታወቀበትና አምልኮቱ የሚፈጸምበት ቋንቋና ፊደል ኾኖ በሕያውነት እስከዛሬ መቀጠሉ

፯ኛ. በምድር ላይ የሚኖሩ የሰው ልጆች ኹሉ፡ ተወልደው በሕፃንነታቸው መናገር በሚጀምሩበት ጊዜ ቋንቋቸውና ፊዲፈላቸው የተለያዩ ሲኾኑ፤ አፋቸውን መፍታት አባቶቻቸውናና እናቶቻቸውንም ለይተው መጥራት የሚጀምሩበት “አባባ”፤ “እማማ!” የሚባሉት ቃላት “አብ አብ አብ”፤ “እም እም እም” የተባሉት፤ ትርጉማቸው፡ “አባት አባት አባት”፡ “እናት እናት እናት” የኾነውን ቀጥታ የግእዙን ቃላት መኾኑ ናቸው።

፰ኛ. «ግእዝ» የሚለው ቃል እራሱ አንደኛ፣ የመጀመሪያ ማለት ነው። የሰው ልጅ የመጀመሪያ የሆነው ቋንቋ “አንደኛ” ቢባል ይስማማዋል።

፱ኛ. የዚህ ቋንቋ የመጀመሪያው ተናጋሪ ሰው አዳም ነው። የዚህ ሰው ስም በቋንቋው ትርጉም ሊኖረው ይገባል። በግእዝ «አዳም» ማለት ያማረ ማለት ነው።

፲ኛ. ሌላው ነገር የግእዝ ፊደላት ከአምላክ የተገኙ ናቸው ለዚህም የአዳም ሶስተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖስ በሰማይ ገበታ እንዳያቸው አባቶች ይናገራሉ።

አማርኛ ቋንቋ ከግእዝ ያገኛቸውን በሙሉ ይዞ ሌሎች ፯ ፊደላትን በመጨመር ግእዝ ፳፮ ሲሆን አማርኛ ደግሞ ፴፫ ነው “ቨ”ን ሳይጨምር ማለት ነው።

😇 የግእዝን ፊደሎች ትርጉም ስንመለከት፦

ሀ፦ ብሂል ሀልዎቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ፥ የአብ አኗኗሩ ከዓለም በፊት ነው

ለ ፦ ብሂል ለብሰ ሥጋ እምድንግል ፥ ክርስቶስ ከድንግል ሥጋን ለበሰ

ሐ ፦ ብሂል ሐመ ወሞተ ፥ ስለኛ ታመመና ሞተ

መ፦ ብሂል መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር ፥ የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው

ሠ ፦ ብሂል ሠረቀ በሥጋ ፥ በሥጋ ተገለጠ

ረ ፦ ብሂል ረግዓት ምድር በቃሉ ፥ ምድር በቃሉ ረጋች

ሰ ፦ ብሂል ሰብአ ኮነ እግዚእነ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ

ቀ ፦ ብሂል ቀዳሚሁ ቃል ፥ ቃል መጀመሪያ ነበር

በ ፦ ብሂል በትሕትናሁ ወረደ ፥ ጌታችን በትሕትናው ወደኛ ወረደ

ተ ፦ ብሂል ተሰብአ ወተሰገወ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ

ኀ ፦ ብሂል ኀያል እግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔር ኀያል ነው

ነ ፦ ብሂል ነስአ ደዌነ ወጾረ ሕማመነ ፥ መከራችንን ያዘልን ሕመማችንን ተሸከመልን

አ ፦ ብሂል አእኵቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔርን ፈፅሜ አመሰግነዋለሁ

ከ ፦ ብሂል ከሃሊ እግዚአብሔር ፥ ጌታችን ቻይ ነው

ወ ፦ ብሂል ወረደ እምሰማይ ፥ ጌታ ከሰማይ ወረደ

ዐ ፦ ብሂል ዐርገ ሰማያተ ፥ ወደ ሰማይ ዐረገ

ዘ ፦ ብሂል ዘኵሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር ፥ ጌታ ሁሉን የሚይዝ

የ ፦ ብሂል የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ ፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይልን ታደርጋለች

ገ ፦ ብሂል ገብረ ሰማያተ በጥበቡ ፥ ጌታ በጥበቡ ሰማያትን ሠራ

ጠ ፦ ብሂል ጣዕሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር ፥ ጌታ ቸር እንደሆነ ቅመሱና ዕወቁ

ጰ ፦ ብሂል ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ፥ ጰራቅሊጦስ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ ነው

ጸ ፦ ብሂል ጸጋ ወክብር ተውህበ ለነ ፥ ጸጋ እና በረከት ተሰጠን

ፀ ፦ ብሂል ፀሐይ ጸልመት በጊዜ ስቅለቱ ለእግዚእነ ፥ ጌታ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐይ ጨለመች

ፈ ፦ ብሂል ፈጠረ ሰማየ ወምድረ ፥ ጌታ ሰማይ እና ምድርን ፈጠረ

ፐ ፦ ብሂል ፓፓኤል ስሙ ለአምላክ ፥ ፓፓኤል የአምላክ ህቡዕ ስም

ትርጉማቸዉ ይሄን ይመስላል።

😇 ስለዚህ ግእዝ የአዳም ቋንቋ ነው የሚለው መላምት የበለጠ ጥንካሬ አለው።

አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ፍቺውን ስንመለከት ደግሞ ግእዝ (የዜማ ስም፥ ግእዝ፣ እዝል እና አራራይ። የፊደል ስም ሀ ፦ ግእዝ ሁ ፥ ካዕብ ሂ ፥ ሳልስ …… ) በመጽሐፍ ቅዱስ ዘፍ ፲፩ ፥ ፮ ላይ እግዚአብሔርም አለ ” እነሆ እነርሱ አንድ ወገን ናቸው ለሁሉም አንድ ቋንቋ አላቸው” ይላል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘White Ethiopians’ Singing Hymn to St. Michael in Ethiopic/ Geez | የቅዱስ ሚካኤል ግዕዝ መዝሙር በነጭ ኢትዮጵያውያን አንደበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 21, 2022

❖ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን የተቀበለ ሁሉ የክርስቶስ ቤተሰብ ነው፤ ኢትዮጵያዊ ነው!

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን የሚቀበል ሁሉ የእግዚአብሔር ቤተሰብ አካል ነው፤ ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ነው! የእግዚአብሔር ልጅ መባል እና የቤተሰቡ አባል መሆን ትልቅ ክብር ነው። የትም ብትሄድ ወይም ማን ብትሆን ሁልጊዜም የእግዚአብሔር ቤተሰብ አካል ትሆናለህ። ሁሉም አማኞች የቸሩ ጌታ የልዑል እግዚአብሔር ልጆች ናቸው።

በኢየሱስ የሚያምኑ ብቻ የእግዚአብሔር ቤተሰብ አካል ይሆናሉ። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፩፥፲፪፡፲፫፤

ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።”

በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ክርስቲያን የእግዚአብሔር ቤተሰብ አካል ነው። አማኞቹ በአፍሪካ፣ በአሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በእስያ ወይም በአውስትራሊያ ቢኖሩ የእግዚአብሔር ቤተሰብ አካል ናቸው። የእግዚአብሔር ቤተሰብ በማንኛውም ባህል፣ ጎሣ፣ ዕድሜ፣ ወይም ጾታ የተገደበ አይደለም (ገላትያ ፫፥፳፰)። በእግዚአብሔር ቤተሰብ ውስጥ ያለ ሰው ሁሉ እኩል ነው (ሮሜ ፪፲፩)

የማያምኑ ሰዎች በክርስቶስ ስቅለት፣ ቀብር እና ትንሣኤ ላይ እምነት ስላላደረጉ የእግዚአብሔር ቤተሰብ አባል አይደሉም። አማኝ ከሆኑ ግን እነሱም የእግዚአብሔር አምላክ ቤተሰብ አባላት መሆን ይችላሉ። የእግዚአብሔር ቤተሰብ አባል መሆን ድንቅ ነገር ነው። የእግዚአብሔር ቤተሰብ አካል ከመሆን የበለጠ ምንም ነገር የለም።

እነዚህ ፈረንጅ ወንድሞች ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶ ክርስትናን እና የግዕዝ ቋንቋን ለመክዳት ከወሰኑት ጋላኦሮሞዎች ይልቅ የክርስቶስ አምላክ ቤተሰብ አካል ለመሆን በመብቃታቸው በጣም የታደሉ ናቸው። ከሃዲዎቹ ግን ወዮላቸው!

❖ Everyone who accepts Orthodox Tewahedo Christianity is part of the Family of God Egziabher, and He or She is Ethiopian! It is a great honor to be called a child of God Egziabher and to be a part of His family. No matter where you go or who you are, you will always be part of God’s family. All believers are children of the Good Lord God Almighty Egziabher.

Only those who place faith in Jesus become part of God’s family. John 1:12-13 says;

“Yet to all who did receive him, to those who believed in his name, he gave the right to become children of God — children born not of natural descent, nor of human decision or a husband’s will, but born of God.”

If you are a Christian, then you are a child of God and you are part of God’s family. You will never lose your place in God’s family as once a person is saved; they are always saved. Nobody can lose their salvation as salvation is a gift from God. Salvation is not based on anything we do, but rather on placing faith in Jesus (Ephesians 2:8-9).

Unbelievers are not part of the family of God because they have not placed faith in Jesus’ death, burial, and resurrection. If they become a believer, then they too can become members of God’s family. Becoming a member of the family of God is a wonderful thing. There is nothing greater than being part of the family of God.

It is a great honor and privilege to know God as your Father. Being a member of the family of God includes knowing that you are eternally and forever loved by God Almighty. It means that you can never lose your place in His family. The concept of being part of “a family” can be foreign to many of us.

Broken homes, hatred between family members, or never knowing your parents can cause an individual to be skeptical of the idea of a “family.” In God’s family, there is no abandonment, hatred, or abuse. Only love, forgiveness, and grace abide within God’s family. He will never cast you out or turn you away (Isaiah 41:10).

Since we have God as our Father, we can freely talk to Him in prayer any time we want. God is the Holy Trinity, which is the Father, Jesus, and the Holy Spirit. Three distinct Persons — One God. As children of God, we can pray to Him anytime, anywhere.

You do not have to use eloquent words, lengthy prayers, or rehearse your words in order for God to hear you. Jesus’ death on the cross enabled us to become children of God. If it was not for Jesus’ death, burial, and resurrection, we would not be children of God. This is something worth reflecting on as we owe our entire beings to God.

It is only by His mercy that we are privileged to spend eternity with Him. God loves us so much that He willingly sent His Son to die for us (John 3:16-17). There is no greater love than the love God has for His children.

Maybe your father, mother, or siblings did not treat you very well growing up. Even if our earthly families have hurt us or abandoned us, we know God never will. Psalm 27:10 tells us, “Though my father and mother forsake me, the Lord will receive me.” God will never forsake you. He can be fully trusted.

We Are the Family of God

Every Christian in the world is part of the family of God. Whether the believer lives in Africa, America, Europe, Asia, or Australia, they are part of the family of God. God’s family is not restricted to any culture, ethnicity, age, or gender (Galatians 3:28). Every person within the family of God is equal (Romans 2:11).

Likewise, each person is strongly beloved by God, and He wants all people to know Him. Once we accept Jesus as our Savior, we become eternally part of God’s family. As part of God’s family, we inherit thousands of brothers and sisters in Christ.

😇 Commemoration of the Archangel Saint Michael- የሕዳር ሚካኤል

Ethiopian Orthodox Tewahedo Church honors Saint Michael (Kidus Mikael); the Angel of mercy; on the 12th of each month of which two of them are great annual feasts of the saint – on Hidar 12 (November 21) and Senie 12 (June 19). His name Michael means “who is like God”.

Saint Michael is one of the seven Archangels, who is always standing besides God’s throne and is honored for defeating Devil at God’s command (Rev.12:7-9).

In addition to the Holy Bible, “Dersane Michael” contains the miracles of St. Michael. Archangel Saint Michael is powerful and the guardian of the souls and fighter against evil. He is often painted in the walls of every Ethiopian Orthodox Tewahedo church followers with a flaming sword and spear, which pierces the devil.

❖ On Hidar / ሕዳር ፲፪/ 12 (November 21):

1. Crowned and became the Arch of the Archangel’s

Saint Michael is one of the seven Archangels, who is always standing besides God’s throne and is honored for leading the army of Holy Angels and defeated Satan and the rebellious angels into Hell. Revelation 12:7 On this day God crowned him with his glory and mercy and become the Arch of the the Archangel’s

2. The Commander of the Lord’s Army

Joshua, the son of Nun, saw him in great glory and was frightened by him and fell on his face to the earth and said to him, “Are you for us, or for our adversaries?” So he said, “No; but as Commander of the army of the Lord… I have given Jericho into your hand, … and its king.” (Joshua 5:13-15, 6:2)

3. The Exodus of Israel from Egypt through the help of the Arch Angle Michael

Exodus 14:19-22:

19 Then the angel of God, who had been traveling in front of Israel’s army, withdrew and went behind them. The pillar of cloud also moved from in front and stood behind them, 20 coming between the armies of Egypt and Israel. Throughout the night the cloud brought darkness to the one side and light to the other side; so neither went near the other all night long.

21 Then Moses stretched out his hand over the sea, and all that night the Lord drove the sea back with a strong east wind and turned it into dry land. The waters were divided, 22 and the Israelites went through the sea on dry ground, with a wall of water on their right and on their left.

23 The Egyptians pursued them, and all Pharaoh’s horses and chariots and horsemen followed them into the sea. 24 During the last watch of the night the Lord looked down from the pillar of fire and cloud at the Egyptian army and threw it into confusion. 25 He jammed[a] the wheels of their chariots so that they had difficulty driving. And the Egyptians said, “Let’s get away from the Israelites! The Lord is fighting for them against Egypt.”

26 Then the Lord said to Moses, “Stretch out your hand over the sea so that the waters may flow back over the Egyptians and their chariots and horsemen.” 27 Moses stretched out his hand over the sea, and at daybreak the sea went back to its place. The Egyptians were fleeing toward[b] it, and the Lord swept them into the sea. 28 The water flowed back and covered the chariots and horsemen—the entire army of Pharaoh that had followed the Israelites into the sea. Not one of them survived.

29 But the Israelites went through the sea on dry ground, with a wall of water on their right and on their left. 30 That day the Lord saved Israel from the hands of the Egyptians, and Israel saw the Egyptians lying dead on the shore. 31 And when the Israelites saw the mighty hand of the Lord displayed against the Egyptians, the people feared the Lord and put their trust in him and in Moses his servant.

Michael, is the commander of the angels, came down from heaven, and rolled back the stone from the mouth of the tomb, and announced the women “Christ is risen from the dead”.

St. Paul observes that the Hebrews “ all our fathers were under the cloud, and all passed through the sea; and were all baptized unto Moses in the cloud and in the sea” (1 Cor. 10:1-4; Rom. 6:3-4; Gal. 3:27).

There is a common ritual practiced by the devotees in order to commemorate, worship and give thanks. Ethiopian traditional bread – Difo Dabo, roasted barley – Kolo in the name of St. Michael are being prepared and shared in the church.

May the prayer of Archangel Saint Michael be up on us!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሰሜኑ ላይ የሚካሄደው ጂሃድ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላትን ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶንና ግዕዝን ለማጥፋት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2022

ለዚህ ደግሞ አራቱም የምንሊክ ትውልድ ርዝራዦች ከታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጎን በመሰለፍ ተሳትፈውበታል። ከሃዲዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች + መሀመዳውያኑ + መናፍቃኑ መሳሪያዎቻቸው ናቸው።

አሁንም ይህን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ የማጥፋቱ ጂሃድ ቀጥሏል። ሕዝቡ ዛሬም እየተታለላቸውና አንገቱን እየሰጣቸው ነው። የሰሜኑን ጽዮናዊ ሕዝብ ቁጥር የመቀነሻው ጦርነት፤Hit-and-run tacticsየተሰኘውን ስልት በመጠቀም ውጊያው ተካሄዶ በሁለት ወራት ውስጥ ሁለት መቶ ሺህ ጽዮናውያንን በድሮንና በርሃብ ከጨፈጨፉ በኋላ፤ “የሰላም ድርድር” ይሉና ለቀጣዩ ዙር ጭፍጨፋ እራሳቸውን፣ ኢትዮጵያውያኑንና የመላው ዓለም ማሕበረሰብን ያዘጋጃሉ። እውነት እነዚህ የጦርነቱ ተዋናዮች የእርስበርስ ጠላቶች ቢሆኑ ኖሮ ግራኝም እንደ ደብረ ጽዮንን፣ እነ ደብረ ጽዮንም ግራኝና አገዛዙን የማስወገድ ብቃቱ ነበራቸው። በአንድ በኩሉ ግራኝና ኢሳያስ፣ በሌላ በኩል ደግሞ እነ ደብረ ጺዮን ቢወገዱ ጦርነቱ ያቆማል፤ ሕዝብም ይተርፋል። ነገር ግን ይህ አይፈለግም፤ አላማቸውም የሕዝበ ክርስቲያኑን ቍጥር የመቀነስና ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ የማራቆት ነው።

እናስተውል፤ በእነዚህ ነቀርሣዎች መካከል ምንም የመደራደሪያ ጉዳይ ሊኖር አይችልም፤ በጋራ ተናብበው የሚሠሩት ደብረ ጽዮንና ግራኝ ግኑኘንት አቋርጠው አያውቁም፤ የሳተላይት ስለላ ድርጅቱን መረጃ ጊዜው ሲደርስና ፈቃዱን ስናገኝ እናወጣዋለን!

አባታችን አባ ዘ-ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦”ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው” አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር፤ ግን ዛሬም፤ አውቆቱም ሆነ ሳያውቀው፤ አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ” 666 አውሬውን በማገልገል ላይ ነው። መላው ዓለምም ይህን አውቆታል! አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትና እግዚአብሔርንና ጽዮን ማርያም እናቱን ለከዱት ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!

😈 “የሉሲፈራውያኑ ሤራ የተጀመረው እነ አረመኔው መሀመድ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ወደ ዛሬዋ ትግራይ “ተሰድደው” እንዲገቡ ከተደረገበት ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ነበር። ከዚያ በደረጃ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ ቀዳማዊ፣ ቀጥሎም በአፄ ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሃዴግ በኩል አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል።

ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው፤ በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው(ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ በትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

ዛሬ የሚታየውን አሳዛኝ ግን አንዳንዶቻችን ገና ከጅምሩ ስለጠበቅነው ሁኔታ በጥቂቱ ለማውሳት፤ ልክ መቀሌ “ነፃ ወጣች” ይህን ተመኝቼ ነበር፤ “ተጋሩዎች ጦርነቱን ለጊዜው መቀጠል አያስፈልጋቸውም፤ በትግራይ አስፈላጊ የሆኑትን ቦታዎች በመቆጣጠር መጀመሪያ በጅማላ ለታገተው፣ ለሚራበው፣ ለሚጠማውና ለሚታመመው ሕዝባችን ምግብ፣ ውሃና መድኃኒት ባፋጣኝ እንዲገባ ማድረግ፤ ከዚያም የተደረገውን ጭፍጨፋ በሚመለከት ገለልተኛ የዓለም አቀፍ መርማሪ ቡድኖችን አስገብቶ የጦር ወንጀለኞቹን አረመኔዎቹን ኢሳያስን አፈቆርቂንና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ማስያዝ፤ ካስፈልገም ወደ ኤርትራ ገብቶ አስመራን፣ ምጽዋንና አሰብን መቆጣጠር ቀለል የሚለው አካሄድ ነው ወዘተ።”እንግዲህ ይህን ያስብኩት ምናልባት ሕወሓቶች ካለፈው ስህተታቸው ተምረውና በትግራይ በተፈጸመው አስቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል በእጅጉ ተጸጽተውና በእነ አቶ ስዩም መስፍን መገደል (ምናልባት ተገድለው ከሆነ) የማንቂያ ደወሉን ሰምተው “ሕዝቤ” የሚሉትን የእኔን ሕዝብ ሊከላከሉለት ተነስተዋል እኔ ብሳሳት ይሻላል በሚል የጥርጣሬ መንፈስ ነበር።

እንግዲህ ገና ከጅምሩ፤ ገና ከሰላሳ ዓመታት በፊት፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትሩ መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ በሁሉም ተባባሪነት ከተገደሉበት ከአስር ዓመት አንስቶ፣ በተለይ ደግሞ ካለፉት አራት ዓመታት ጀምሮ ሁሉም ቡድኖች ተናብበው በሕበረት እየሠሩ ነው። ይህን ገና ጦርነቱ ሲጀምር ጠቆምቆም አድርገን ነበር። 👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

ማን? መቼ? እንዴት? አዲስ አበባን መቆጣጠር እንዳለበት የሚወስኑት አሜሪካ እና ሲ.አይ.ኤ ናቸው። የትግራይ ተዋጊዎችን እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ ተጉዘው እንዲጠጉ ፈቀዱላቸው። ለምን?

ምክኒያቱ፤

፩ኛ. የዚህ ጦርነት ዋና ዓላማና የሁሉም አካላት ተልዕኮ ጥንታውያኑን የትግራይ ክርስቲያኖችን ማጥፋትና ማዳከም ነው። በአርሜኒያ + ሊባኖስ + ሶሪያ + ኢራቅ + ግብጽ የሚታየውም ይህ ነው!

፪ኛ. ለአንድ ዓመት ያህል የተሠሩት ከፍተኛና በታሪክ ተወዳዳሪ ወንጀሎች መሸፈን፣ ምስክሮችን ማጥፋት አለባቸው። ከቀናት በፊት ይህ ጽሁፍ ወጥቶ ነበር፤

💭 We May Never Know The Full Truth About The Axum Massacre/ ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ሙሉ እውነቱን ላናውቅ እንችላለን፤

ለዚህ ደግሞ ትግራይ ትግራይ ተዘጋግታ እና ስለምርኮኞች እንጂ ስለጭፍጨፋው፣ ስለተደበደቡት ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ምንም ዓይነት መረጃ እንዳይወጣና ምስክሮች እንዲጠፉ በማድረግና ለዚህም ተግባር ጊዜም ለመግዛት የጦርነቱን ትኩረት ወደ አማራ ክልል አዞሩት።

፫ኛ. የትግራይ ተዋጊዎች በአማራ ክልል ከአንድ ቦታ ወደ ሌላው ቦታ እየተንቀሳቀሱ፤ “ይህን ከተማ ያዝን! ወደ አዲስ አበባ ልናመራ ነው! ወዘተ” በማለት፤ በአንድ በኩል ከረሜላ እንደሚታየው ሕፃን ልጅ የተጋሩን አትኩሮት በመሳብና ቀልባቸውንም በመውሰድ፤ እያንዳንዱን ከተማ እና መንደር “ነፃ ባወጡ” ቁጥር “አዎት!” እያሉ የሉሲፈርን/የቻይናን ባንዲራ እያሳዩ አንጎላቸው ላይ መንፈሳቸውን መቅበር ፥ በሌላ በኩል ደግሞ አማራዎች በተጋሩ ላይ ጥላቻ እንዲገዙ ማድረግ

፬ኛ. የትግራይ ተዋጊዎች ደብረ ብርሃን ሲደርሱ፤ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ልብ ውስጥ ሽብር መፍጠር፣ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ደቡብና ቤኒሻንጉል ክልሎች የሚገኙትን ተጋሮችን ሰብስቦ ወደ ማጎሪያ ካምፖች ማስገባት።

፭ኛ. እነ አሜሪካ ገለልተኞች እንደሆኑ ለማሳወቅና ድራማውንም እውነተኛ እንደሆነ ለማስመሰል የውጭ ነዋሪዎች እና ዲፕሎማቶች ከአዲስ አበባ እንዲወጡ ማድረግ

፮ኛ. የሽብር ቅስቀሳ ማድረግ፤ ትግርኛ ተናጋሪ ያልሆነው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ በተጋሩ ላይ ጥላቻ እንዲኖረው ከፍተኛ ቅስቀሳ ማድረግ፤ ያለውትሮዋቸው፤ “ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ!” እንዲሉ የተደረጉት ጋለሞታዎቹ እነ አቴቴ አዳነች፤ “መገንጠል ከፈለጉ ይሂዱልን! ቅብርጥሴ” የሚሉ የጥላቻ ንግግሮችን እንዲያሰሙ ማድረግ

፯ኛ. እነ ዶ/ር ደብረ ጺዮን እና አቶ ጌታቸው ረዳ፤ “እኛ የማንንም ግዛት አንሻም፣ ሥልጣንም አንፈልግም፤ ሕዝባችን ግን የሬፈረንደም መብት አለው ወዘተ” ብለው ፍኖተ ካርታቸውን እንዲዘረጉ ማድረግ

፰ኛ. አሁን ሁሉም “የምንፈልገውን ሥራ ሠርተናል ስለዚህ የትግራይ ተዋጊዎች ወደ መቀሌ “እንደገና” እንዲመለሱ ይደረጋሉ።

፱ኛ. አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ “በድል አድራጊነት ወደ አዲስ አበባ ሊመለስ ነው፣ አቴቴ ዝናሽና አጋንንት ልጆቿም ከአሜሪካና አውሮፓ ሊመለሱ ነው!” በሚል ከፍተኛ ቅስቀሳ ስድስት ሚሊየን ከሃዲ የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች የአዲስ አበባ ጎዳናዎችና አደባባዮችን በተለመደው ዳንኪራ እና ጭፈራ ለብዙ ቀናት ያጥለቀልቋቸዋል።

፲ኛ. በዚህ ደስታ፤ ”አሁን በዙፋኔ ላይ ተደላድዬ ተቀምጫለሁ፣ ሉሲፈራውያኑ የሰጡኝን አጀንዳ ሁሉ አንድ በአንድ አስፈጽሜአለሁ፣ መጭዋን እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራትን ሊቀናቀኑ የሚችሉን ጽዮናውያንን አዳክሚያቸዋለሁ፤ እስከ ትናንታና ድረስ ገዳማትን፣ አብያተ ክርስቲያናትን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የሰብል ማሳዎችን፣ ዛፎችን፣ እንስሳቱን፣ ሞፈሩንና ቀንበሩን፣ ግድቦችን እና መሰረተ ልማቶችን ሁሉ አውድሚያለሁ፤ ከሁሉ በላይ የሠራነው ትልቅ ሥራ ደግሞ ተጋሩ ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶ ክርስትናዋን፣ ግዕዝን፣ የጽዮን ሰንደቅን፣ የኤርትራ ተጋሩዎችን፣ አማራዎችን ባጠቃላይ ኢትዮጵያውያንና እራሳቸው እንዲጠሉ በማድረጉ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት የል ዑላችንን የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ግብ መምታታችን ነው። ሥራ-አጥ ሆኖ ሊያስቸግረንና ሊያምጽብን የሚችለውን ወጣት ደግሞ የተለያዩ ችግሮችንና ጦርነቶችን በመፍጠር እንደ በግ ከቦታ ቦታ እየነዳን በብዛት የእሳት እራት እንዲሆን ለማድረግ ችለናል። ሁራ! ክብር ለልዑላችን ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር! ኢትዮጵያ ሞታለች! እስላማዊቷ የኦሮሚያ ኤሚራት ለዘላለም ትኖራለች!”ብሎ 666ቱ አውሬ የሚናገረውን “ተዓምራዊ” ንግግሩን በወደቁት አጨብጫቢዎቹ ፊት ያሰማል። ቀጠል አድርጎም፤ “አሁን ለሰላምና ብልጽግና ስንል ወልቃይትና ራያን በሕገ-መንግስቱ መሰረት ወደ ቀደመው የትግራይ ክልል እንዲመልሱ እናደርጋለን (ልብ እንበል በምዕራብ ትግራይ የሰፈሩትና ያን ሁሉ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት አማርኛ ተናጋሪ ኦሮሞዎችና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ናቸው)ይመለሳሉ፣ የድንበሩን ችግር የኑክሌር ቦንብ እስክንታጠቅ ድረስ በሂደት እንፈታዋለን!” የሚል መልዕክት በግልጽና በድብቅ ያስተላልፋል።

፲፩ኛ. አሁን ሕወሓቶች፤ “”አሁን በዙፋናችን ላይ ተደላድለን እንቀመጣለን፤ ሉሲፈራውያኑ የሰጡንን አጀንዳ ሁሉ አንድ በአንድ አስፈጽመናል፣ መጭዋን በኮሙኒስት አልባንያ እና ቻይና የተመሰለችውን የአብዮታዊት ትግራይ ሪፐብሊክን እንመሠርታለን፤ ሞግዚቶቻችን ገንዘብ ቃል ገብተውልናል፤ ተቃዋሚዎቻችን ሊሆኑ የሚችሉትን ጽዮናውያንንም በጦርነትና በረሃብ ጨርሰናቸዋል፤ የተረፉትንም በተበከለ የጂ.ኤም.ኦ የእርዳታ ምግብ አዳክመን እንይዛቸዋለን፤ የማያስፈልጉንን “ኋላ ቀር” ካህናትን፣ ቀሳውስቱንና ምዕመናኑን በበቂ አስወግደናል፣ የጽዮንን ቀለማት አስወግደን የሉሲፈርን/የቻይናን ባንዲራ በአክሱም ጽዮን ላይ ሰቅለናል፣ ስራ-አጥ ሆኖ ሊያስቸግረን የሚችለውን ወጣት የእሳት እራት እንዲሆን አድርገነዋል አብያተ ክርስቲያናትን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የሰብል ማሳዎችን፣ ዛፎችን፣ እንስሳቱን፣ ሞፈሩንና ቀንበሩን፣ ግድቦችን እና መሰረተ ልማቶችን ሁሉ ስለወደሙ ሕዝቡ የእኛ ጥገኛ የእኛ ባሪያ በቀላሉ ይሆናል፤ ከሁሉ በላይ የሠራነው ትልቅ ሥራ ደግሞ ተጋሩ ኢትዮጵያን፤ ተዋሕዶን፣ ግዕዝን፣ የጽዮንን ሰንደቅ፣ የኤርትራ ተጋሩዎችን፣ አማራዎችን እንዲጠሏቸው በማድረጉ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታችን ነው፤ ስራ-አጥ ሆኖ ሊያስቸግረን የሚችለውን ወጣት በብዛት የእሳት እራት እንዲሆን ለማድረግ ችለናል፣ አሁን ለሰላምና ለብልጽግና ስንል ወልቃይትንና ራያን ለሾሻሊስቷ ትግራይ ሪፐብሊክ ስላስመለስን ሬፈረንደም አድርገን እራሳችንን እንችላለን። በአዲስ አበባ እና በተቀሩት የኢትዮጵያ ክልሎች እንዲታገቱ ያደርግናቸውን ተጋሩዎች፣ እጅ እንዲሰጡ ባደረግናቸውና ወደ መቀሌ ባመጣናቸው ምርኮኞች “እንለዋወጥ ብለን” ደቡብ ኢትዮጵያን ከተጋሩ እንድትጸዳ እናደርጋታለን ፤ አሁን ሁሉም ሲሰባሰብ አማኝ የሆነውን ወጣት በሂደት ቀደም ሲል ልክ ኢሳያስ አፈወርቂ እንዳደረገው በብሔራዊ ውትድርና እያስጨነቅን አገር ለቆ እንዲወጣ እና ገንዘብ ለሚሰጡን አረቦች በየበረሃው የኩላሊት መለዋወጫ እንዲሆንና የአሳ ነባሪ ምግብ እንዲሆን እናደርገዋለን፤ ሁራ! ትግራይ ትስዕር! ክብር ለልዑላችን ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር-ስታሊን! ኢትዮጵያ ሞታለች! አብዮታዊቷ የትግራይ ሪፐብሊክ ለዘላለም ትኖራለች! አሁን ዋናው ነገር ሕዝቡ የሚብላው ነገር ማግኘቱ ነው።”ብለው ሉሲፈራውያኑ አዘጋጅተው የሰጧቸውን መግለጫዎቻቸውን በግልጽ እና በድብቅ ይሰጣሉ።

አንዳንዴ ሳስበው ዶ/ር ደብረ ጽዮንን ሁለተኛ ኢሳያስ አፈወርቂ የማድረግ ዕቅድ አለ፤ ትግራይ እንደ ሃገር ከተመሠረተች የትግራይ ወጣቶች ሁሉ ልክ እንደ ኤርትራውያኑ በብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት እየተገደዱ ወይም ተሰድደው እንዲያልቁ የሚያደርግ ዕቅድ ያለ ይመስለኛል።

😈 መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሳያስ አፈወርቂ + ዶ/ር ደብረ ጽዮን + አብዮት አህመድ ወዘተ ሁሉም የሲ.አይ.ኤ ወኪሎች ናቸው።

👉 ከ፫ ዓመታት በፊት የቀረበ

💭 እነዚህ ፲/10 የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች “የኢትዮጵያ-ሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው፤

💭 በመጨረሻም፤ ይህን የዛሬውን ግሩም ውይይት ላካፈሉን የከበረ ምስጋና፤ ለዶ/ር አረጋዊ መብርሃቱ እና ቡድናቸው

  • ግእዛዊት ኢትዮጵያ (Geez Ethiopia with its Red Sea) (ANU) @OTNAAWorldwide

ነገር ግን በዚህ አጋጣሚ አንድ ልጠቁማቸው የምወደው ነገር፤ የምትሉት ሁሉ ፺፭/95% ትክክልና ግሩም ሆኖ ሳለ፤ “አድዋ! የአድዋ ጉጅሌ!” ደጋግማችሁ የምትሉትን ነገር ማቆም አለባችሁ። ከዚህ በጣም ተገቢና አስፈላጊ ካልሆነ የጅምላ ውንጀላ ዛሬውኑ መላቀቅ ይኖርባችኋል። አሊያ እናንተም የጠባቦቹን የሕወሓትን፣ ብዕዴንና ኦሮሙማን አጀንዳ ነው ሳታውቁት የምታራምዱት። በተለይ በምንሊክ ዘመን ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ብዙ መስዋዕት የከፈሉትን (በጣሊያን ላይ በተካሄደው የአድዋ ጦርነት ፺/90% የሚሆነውን የድሉ ድርሻን የሚወስደው የአድዋና አካባቢው አባቶቻችንና እናቶቻችን ነበሩ። ስለዚህ “አድዋ” የሚለውን ስም መጥፎ አንድም የአባቶቻችንና እናቶቻችን ክብርና ስም ማቃለልና ማጠልሸት ነው፣ ብሎም አውሮፓውያኑ የተዋረዱበት የታሪክ ሂደት እንዲረሳና፣ “አድዋ” የሚለው ለመላው አፍሪቃ የነፃነት ኮከብ የሆነውን የክብር ስም እንዲተው ለማድረግ ነው የሚመስለው።

ሕወሓቶች አብዛኞቹ ከአደዋ አካባቢ ስለሆኑ ብቻ የአድዋ ስም ማጠልሸት ተገቢ አይደለም፤ ኃጢዓትም ነው። በሁለተኛው የምንሊክ ትውልድ ተዋናዮቹ የጋላኦሮሞ /ኦሮማራ ደርግ የመጨረሻዎቹ ዓመታት ላይ እኮ ትክክለኞቹ ጽዮናውያን በየቦታው አድሎ ሲደረግባቸው(አጎቴ ከአክሱም በመሆኑ ከሥራው ተባርሮ ነበር/ አክሱማውያን ሕፃናትም የትምህርት ዕድል ይነፈጋቸው ነበር፤ ወዘተ አዎ! በደርግ ጊዜ) በሌላ በኩል ግን በየመስሪያ ቤቱ ተሰግስገው የደርግን አገዛዝ ሲደግፉ የነበሩት “ወያኔን ከድተዋል” የተባሉት ከ“አዲግራት” የመጡ ወገኖች ነበሩ። ይህን በወቅቱ የነበሩ ዘመዶቻችን በየጊዜው ያወሱት ነበር። ነገር ግን “አይ የአዲግራት ጉጅሌ” እያሉ ሲወነጅሏቸው ሰምቼ አላውቅም፤ ተገቢም አይሆንም።

ስለዚህ፤ ሃሳቦቻችሁን በአብዛኛው የምጋራችሁና በየጊዜው በጥሞና የማዳምጣችሁ ዶ/ር አረጋዊ እና ቡድንዎ በዚህ ጉዳይ ላይ እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ። ከ ካርቱም እስከ ጂቡቲ፣ ከዝቋላ እስከ ሞቃዲሾ ድረስ የሚዘልቁትን የአባቶቻችን የእነ ንጉሥ ነገሥት ኢዛና፣ አብረሐ ወአጽበሐ፣ ዮሐንስ የአጋዝያን ግዛቶችንና ሕዝባችንን ነፃ ለማውጣት ግዴታ የተጣለብን ጽዮናውያን እንደገና ወደ መደርተኝነት የምንመለስበት ወቅት ላይ አደለንምና።

👹 ባጠቃላይ አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት የሉሲፈራውያኑ መሣሪያዎች ለመሆን የበቁት አራቱ የምንሊክ ትውልድና ባዕዳውያኑ አጋሮቻቸው ፣ ‘ሜዲያዎች’፣ ሠሪዎቻቸውና ተከታዮቻቸው ሁሉ ፀረ-ትግራይ፣ ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ተዋሕዶ አጀንዳ ያላቸውን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችን በመደገፍ፣ በዘር ማጥፋት ወንጀል በመተባበር ብሎም የንጹሐን ደም ሲፈስ ባለማውገዛቸውና ለተጨማሪ ግድያ ገዳዮቹን በማበረታታቸው እንዲሁም እስከዚህች ዕለት ድረሰ ከአረመኔው ከእባቡ ግራኝ አህመድ ጎን ተሰልፈው “ያዘው! በለው! ግደለው!” እያሉ የሉሲፈራውያኑን ኦሮሙማ አጀንዳን በማራመዳቸው በጻድቁ አባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ጸሎት የሚከተለውን ባጭሩ ለማለት እወዳለሁ፤

ለፅንስትከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ አስቀድሞ በማኅፀን ለተፀነስከው ፅንስትህና በታኅሣስ ፳፬/24 ቀን ለተውለድከው መወለድም ሰላም እላለሁ።

ለዝክረ ስምከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ የስምህ የመነሻ ፌደሉ ትዕምርተ መስቀል ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ። እሱም ገናና የከበረ ስም ነው።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከአረጋዊ ተክል የተገኘህ አዲስ የተክል አበባ ነህ። የሌዊና የይሑዳ ካህናት ይህ ሰማያዊ መልአክ ነውን ወይስ ምድራዊ ሰው እያሉ ስለ አንተ ይደነቃሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በማስተማር ዓዋጅ ነጋሪነትህ ፍጹም ድንቅ ነው። እባቡን በእርግጫ አንበሳውን በጡጫ ብለው የሚያልፉ የሴትና የወንድ ደቀ መዛሙርት በጸጋ ወልድሃልና።

ያለምንም ተድኅሮ በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ በተንኮል ወንድማማቾችን እርስ በርስ የሚያባሉትን፣ ደንፍተው የሚያጠቁንን፣ ወዳጅ መስለው ሊያጠፉን የፈለጉትን የሚከተሉትን የጽዮንን ጠላቶች የእግዚአብሔር ቃል ይቅሰፋቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይቍረጣቸው፤ አሜን!!!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሃገራችን ስልጣኑን የያዙት ባዕዳኑ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት በተለይ በግዕዝ ቋንቋ ላይ ነው ጦርነት የሚያካሂዱት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 12, 2019

ጦርነቱ በሌሎች “ኩሽቲክ” በተባሉት ቋንቋዎች ላይ አይደለም

ከቀናት በፊት በአፍሪቃ እና አፍሪቃውያን ላይ ትኩረት ባደረገ (Afrocentric) በአንድ ጉባኤ ላይ ተገኝቼ ነበር። የጉባኤው አዘጋጆችና ተሳታፊዎች በብዛት ጥቁር አሜሪካውያን ነበሩ። ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ሃብታም ታሪክ፣ ባሕልና ቋንቋ የሚያዳንቁ ድርሰቶች ቀርበው ሳይ ከፍተኛ ኩራት ተሰምቶኝ ነበር። አጋጣሚውን በመጠቀም ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን በማስመልከት በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ምን እየተካሄደ ስላለው የጎሳ እብደት ለጉባኤው ተሳታፊዎች ሳወሳላቸው ሁሉም በመገረም እራሳቸውን ይነቀንቁ ነበር። ስለ ኢትዮጵያ ቋንቋና ጽሑፍ፣ ስለ ተዋሕዶ እምነትና ነጮቹ ድብና አጋዘን እያደኑ በሚኖሩበት ዘመን ስለተገነቡት ዓብያተ ክርስቲያናት ብዙ ካወሳሁ በኋላ፤ ዛሬ “ኦሮሞ ነን” የሚሉ የኢትዮጵያውናን እና የጥቁር ሕዝቦች ጠላቶች ከአፍሪቃውያን ኩራት ከግዕዝ ይልቅ የአውሮፓውያኑን ፊደል በመውሰድ ፀረኢትዮጵያ እና ፀረኢትዮጵያውያን የሆኑ የጥላቻ መጽሐፍትንና ትረካዎችን አሳፋሪና ፋሽስታዊ በሆነ መልክ ለማተም መብቃታቸውን ገለጽኩ። የሚገርም ነው፤ አብዛኛዎቹ የጉባኤው ተካፋዮች ይህ መረጃ አልነበራቸው፤ እጅግ በጣም ነበር ያሳፈራቸው። “በ2019 .ም እንዲህ ዓይነት ቅሌት? 500 ዓመታት በፊት የተከሰተውን የባርነት ዘመን አስታወሰን” እያሉ በጥልቁ በማዘን ጉዳዩን በቅርብ ለመከታተል ቃል ገብተው ነበር።

አዎ! “ኦሮሞ ነን” የሚሉት ብልሹ ልሂቃን እጅግ በጣም አሳፋሪና በዝምታ የማይታለፍ ምሑራዊ ቀውስ ውስጥ መግባታቸው መታወቅ አለበት፤ አካሄዳቸው ልክ እንደ ጣልያን ፋሺስቶች፣ እንደ ጀርመን ናዚዎች፣ እንደ ሩዋንዳ ሁቱ እና ሰሜን ሱዳን እብዶች መሆኑን እያየን ነውና እንደ እስካሁኑ ሳንለሳለስ ቆንጠንጥ ብለን ልንዋጋቸው ይገባል። እስኪ እናስበው፤ ከአንድ ቢሊየን በላይ ቁጥር ላላቸው “ጥቁር” ሕዝቦች ኩራት የሚሆነውን ኢትዮጵያኛ ጽሑፍን፣ ባሕልንና ሃይማኖትን ለመዋጋት የኢትዮጵያን ጡት ለዘመናት ጠብተው ያደጉት ውርንጭሎች ደፋ ቀና ሲሉ።

ኢትዮጵያ ከሰማንያ በላይ ቋንቋዎች የሚነገሩባት ሃገር ነች። የእነዚህ ሁሉ ቋንቋዎች ተናጋሪዎች መብታቸው ተጠብቆ ቋንቋቸውን ያለምንም ገደብ እንዲናገሩ ያው እስከ ዛሬ ድረስ እንዲናገሩ የከለከላቸው የሰሜን መንግስት ወይም ሥርዓት የለም። ይህን መሰሉ መብትለጋሽነት፣ ዜጎች የማንነታቸው መገለጫ የሆኑትን ቋንቋዎችና ባሕሎች ጠብቀው እንዲኖሩ የሚያስችላቸው መብት በምዕራቡም ሆነ በአረብ ቱርክ ዓለም የለም፤ እነዚህ ሃገራት የአናሳ ብሔር ቋንቋዎችንና ባሕሎችን ባጭር ጊዜ ውስጥ ሊያጠፉ ችለዋል። በአሜሪካ ቀይህንዳውያን ቋንቋዎቻቸውን አጥተዋል። አብዛኞቹ ነጭ አሜሪካውያን የጀርመን ዝርያ ያላቸው ሲሆኑ ጀርመንኛ ቋንቋቸውንም በእንግሊዝኛ እንዲተኩ ተገድደዋል። በቱርክ ሁሉም ነዋሪ ከቱርክኛ በቀር ሌላ ቋንቋ እንዳይነገር ተደርጓል፤ ሠላሳ ሚሊየን የሚጠጉ የቱርክ ኩርዶች እንኳን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ቋንቋቸውን መንገድ ላይ እንዳይናገሩ፣ በትምህርት ቤትና መንግስት ተቋማት እንዳይናገሩ ተደርገው ነበር። በአረቡ ዓለም ደግሞ ከአረብኛ ቋንቋ በቀር ሌሎች ብዙ የአገራቱ ቋንቋዎች ሙልጭ ብለው እንዲጠፉ ተደርገዋል።

በኢትዮጵያ ሃገራችን ግን በከፍተኛ ደረጃ ብቸኛ ጥቃት የደረሰበት ቋንቋ የኢትዮጵያ የሆነው የግዕዝ ቋንቋ ነው። በውጭ ሃገራት ተጽዕኖ እና በኢትዮጵያውያኑ ደካማነት ላለፉት መቶ ዓመታት በግዕዝ ቋንቋ ላይ አሳፋሪና ቅሌታማ የሆነ ጦርነት ተካሂዷል። ለምን? ተብሎ ቢጠየቅ፤ ግዕዝ የሰው ልጅ የመጀመሪያ ቋንቋ ስለሆነ እንዲሁም በመንፈሳዊ ኃይሉ ከማንኛውም የዓለማችን ቋንቋ(ከትግርኛ እና አማርኛ ሳይቀር)በጣም የላቀና ኃብታም የሆነ ድንቅ ቋንቋ በመሆኑ ነው። ቀናተኛው ዲያብሎስ የግዕዝን ቋንቋ አጥፍቶ ደካማ በሆኑ የራሱ ቋንቋዎች ለመተከታት ፍላጎት ስላለው ነው።

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪዎች ነን” እያሉ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ላይ የሚያላግጡ ግብዞች ሆኑ እርሷን ለማጥፋት የተሰለፉ የተለያዩ ቡድኖችና ድርጅቶች እንዲሁም መንግሥታትና ተቋማት እንዲሁም ግለሰቦች ዛሬ ነገ ሳይሉ በእዉነተኛ ንስሐ ለእግዚአብሔር እጃቸዉን ቢሰጡና ወደማንነታቸዉ ወይንም ወደ ኢትዮጵያዊነታቸዉ ቢመለሱ ነው የሚበጃቸዉ።

ግዕዝ ሊጠፋ አይችልም፤ የእግዚአብሔር የሆነው ነገር ሁሉ አይጠፋም፤ ሊጠፋም አይችልም። ግዕዝ ይለምልም!

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

ግእዝ ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ሌላ አገር ሐይማኖታዊ/ መንፈሳዊ ቋንቋ ነው። የዓለም ህዝብ ተቀብሎታል፤ ከኢትዮጵያውያን በስተቀር”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2017

ዛሬ: ..አ: 07/07/2017 ነው። ምስሉ ኩራታችን የሆነው አየር መንገዳችን ቦይንግ 777 ን ሲያበር ያሳያል።

በእግዚአብሔር አምላካችን ዘንድ አንድ ሐቅ ነው ያለችው፤ ወደድንም ጠላንም፡ አንድ ሐቅ ብቻ! ግዜ በእጃችን አይደለም ያለው፤ ለእኛ የተባለውን ነገር ሁሉ፣ የተሰጠነን ህልውና፣ የተረከብነውን ቅዱስ መንፈስ በመጠቀም ዛሬውኑ፣ አሁኑኑ ነው በሥራ ላይ ማወል የሚገባን። “ቆዩ፤ አሁን ሁኔታው አይፈቅድም ቀስ እንበል!„ እያሉ ከመቀመጫቸው መነሳት የማይሹትን አታላዮችና ሌላውንም እንዲያንቀላፋ የሚያደርጉት፣ በሌላው ላይ ብቻ ሳይሆን በራሳቸውም ላይ ነው ከባድ መዘዝ በማምጣት ላይ የሚገኙት። የራሳቸውን ቆሻሻ የቤት ሥራ ለመጪው ትውልድ አሳልፎ በመተው፡ በአሁኖቹ ህፃናት ላይ ሊሰረዝ የማይችሉ በደልና ኃጢአት ነው የሚፈጽሙት።

“ኢትዮጵያ አገራችን ተከባልች፣ ጠላቶቿ እራሳቸው በዘረጉት የጊዜ ጎዳና ላይ በመጓዝ አመቺ የሚሆነላቸውን አጋጣሚ በመጠበቅ ላይ ናቸው!፡” እያልኩ ላለፉት 15 ዓመታት ባቅሜ ያለማቋረጥ እጠቁም ዘንድ እግዚአብሔር ይገፋፋኝ ነበር። ሉሲፈራውያኑ ችግኞቻቸውን በየአገራቱ ተክለዋል፣ በተለይ በአገራችን፤ የክርስቶስንም ልጆች በግልጽ ለመዋጋት ቆርጠው ከተነሱ ውለው አድረዋል። ባሁኑ ሰዓትም ኢአማናያን ሰዶማውያኑን እና መሀመዳውያኑን እንደ መሳሪያ አድርገው በመጠቀም ላይ ይገኛሉ። አሁን ሁላችንም አካሄዳቸውን መከተል የምንችልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፤ ዓይን ያለው ፈጥኖ ይመልከት።

ባለፉት ጥቂት ወራት ብቻ ምን እንደሚሰሩ፡ ብሎም ማን እንደሆኑ ለመላው ዓለም በግልጽ ደፍረው ብዙውን ነገር እያሳዩን ነው። ካሳዩንም ሁኔታዎች መካከል የሚከተሉትን እንመልከት፤ ይህ ሁሉ ባጭር ጊዜ ውስጥ ነው የተከሰተው፦

  1. ታላቋ ብሪታኒያ ከአውሮፓው ህብረት ትወጣለች ብለው በፍጹም አልጠበቁም። brexitሬፈረንደም ውጤቱን ለመከለስ ያው እስካሁን በመታገል ላይ ናቸው

  2. የዶናልድ ትራምፕን ለፕሬዚደንትነት መብቃት ፈጽሞ አልጠበቁትም ነበር። ከተመረጡበት ቀን ጀምሮ በሳቸው እና ደጋፊዎቻቸው ላይ እየተካሄደ ያለው የጥቃት ዘመቻ በታሪክ ተወዳዳሪ አይኖረውም

  3. ኢትዮጵያውያን በአገር ቤትም በውጩም እርስበራሳቸው እንዲበጣበጡ፣ በህንድ ውቂያኖስ፣ በቀይ ባሕር፣ በሜዲተራንያን ባሕር፣ በቆሼበለንደን እና በካሌ ለሉሲፈር መስዋእት እንዲሆኑ ተደረጉ

  4. ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተመረጡ። አንድ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ዓለማቀፋዊ ተጽዕኖ ማድረግ በሚችል ድርጅት ውስጥ “ሰርጎ” መግባቱ፣ ከኢትዮጵያዊነት አንፃር፡ እሰይ! ትልቅ ነገር ነው! ለአገራችን የሚበጅ ነው! የሚያሰኝ ነው። ከስልጣን፣ ከታዋቂነት እና ከንዋይ ኃብት የበለጠ፡ በተለይ ለኢትዮጵያውያን፡ ሌላ እጅግ ትልቅ ነገር አለ። ዶ/ር ቴዎድሮስ ኢትዮጵያን የሚጠቅም እና እግዚአብሔር አምላኳን የሚያስደስት ሥራ ለመሥራት ይበቃሉን? ወደፊት የምናየው ነው። ለማንኛውም እንጸልይላቸው።

  5. ሊሲፈራውያኑ በአሜሪካ የሠሩትን ዓይነት ስህተት ላለመስራት፣ በፈረንሳይ ሰዶማዊውን ማክሮንን ፕሬዚደንት ለማድረግ በቁ

  6. በአየርላንድም ሰዶማዊውን የህንድ ስደተኛ በጠቅላይ ምኒስቴርነት አስቀመጡ

  7. በጀርመንም አንድ ሳምንት ብቻ በፈጀው ያልተጠበቀ ስብሰባ የሰዶማውያን “ጋብቻ” ሕጋዊ እንዲሆን በጥድፊያ አጸደቁት። ይህን መሰሉን ጉዳይ ሕዝቡ በሬፈረንደም መወስን ነበረበት።

  8. በኢትዮጵያም መንፈሳዊውን ኢትዮጵያኛ የግእዝ/አማርኛ ቋንቋ ለማጥፋት እንዲሁ በተጣደፈ መልክ ምክር ቤቱ ህግ እንዲያጸድቀ ተደረገ። ይህን መሰሉን ጉዳይ ሕዝቡ በሬፈረንደም መወስን ነበረበት።

  9. G20 አገራቱ መሪዎች ስብሰባ ከመጀመሩ ከሁለት ቀናት በፊት የአፍሪቃው ህብረት መሪዎች በአዲስ አበባ ተሰባሰቡ

እነዚህ እና ሌሎች ተመሳሳይ ጉዳዮችም በዚህ የሀምበርጉ የመሪዎች ስብሰባ ላ በሪፖርት መልክ ለውይይት እንደሚቀርቡ የሚያጠራጥር አይደለም። በነገራችን ላይ፡ ሀምበርግ ከተማ በተቃዋሚ ኃይሎች ብጥብጥ እየታወከችና እየነደደች ነው! እሳት! እሳት! እሳት!

አፍሪቃ ዋና የመወያያ ርዕስ እንደሆነች ቀደም ሲል ተጠቁሟል። ብዙ የአፍሪቃ አገሮች መሪዎች በስብሰባው እንዲሳተፉ ቢደረግም፤ አፍሪቃን በዋናነት የሚወክሉት ግን ደቡብ አፍሪቃዊውና ባለ አራት ሚስቱ (ሰዶማዊ) ያዕቆብ ዙማ ናቸው።

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ

በእኛ አቆጣጠር በ 2007 .ላይ ታታሪው ወንድማችን ፍስሐ ያዜ ካሳ ሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” የሚለውን ድንቅ መፅሐፍ ጽፎልናል።የዚህ መፅሐፍ ትኩረት ስለ አዲሱ የምድር መንግስት ምስረታ ብቻ ሳይሆን፤ የፍፃሜው ጦርነት ምን እንደሚመስል፣ኢትዮጵያም ከፍፃሜው ጦርነት ጋ በተያያዘ የተለየ ትኩረት እንደተደረገባት፣ ዘንዶውን በኒውክሌር እናግዛለን፤ እግዚአብሔርንና መላዕክቱንም እናሸንፋለን!ብለው የኃያላን አገራት መሪዎችና የቫቲካን ቤተክርስቲያን የሚዝቱበትና የሚዘጋጁበት፤ ጦርነቱም በዋናነት ኢትዮጵያ ላይ እንደሚሆን፤ጎላቸውም ኢትዮጵያ እንደሆነች ይገልፃል። የዓለማችን ታላላቅ የሚባሉ ገለባ አገራትና መሪዎች ከዚህ በኋላ ትልቁ የቤት ስራቸው ኢትዮጵያ ላይ እንደሆነ በማስረጃ እያስደገፈ ተንትኖታል፡፡

ለዛሬው የሚከተለውን ከመጽሐፉ ጠቅሼ አቅርቤዋለሁ፦

በቅርቡ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የታሪክ ዲፓርትመንትን ሊዘጋ ነው ሲባል ሰማሁና በጣም ተገረምኩ። እንዴት? ታሪክ ከታጠፈ ጂኦግራፊም ቀረ ማለት ነው። እሱ ቀረ ማለት ደግሞ አገር አገርነቷ የሚታወቀው በምን ሊሆን ነው። እሱ ቀረ ማለት ደግሞ አገር አገርነቷ የሚታወቀው በምን ሊሆን ነው? ብዬ ራሴን ጠየቅሁ። የዲፓርትመንቱ ሃላፊዎች ለምን አደጋ እንዳንዣበበበት ሲጠየቁ “በዘርፉ የሚመረቁ ተእማሪዎች ስራ እያጡ ተቸገርን፣ 70/30 ፕሮግራም፣ ወዘተ…„ የሚል የናቴ መቀነት አደናቀፈኝ ዓይነት ምክንያት ሲሰጡ ሰማሁና ግርም እንዳለኝ ተውኩት። የታሪክ ትምህርትን ያጠፋች አገር ካለች ብየ ኢንተርኔት ላይ አጣራሁ። ይኖራል ብዬ ማሰቤ ራሱ የሚገርም ነው። የለም! ስራ ስላለ ስለሌለ ነው እንዴ ታሪክ ማወቅና መማር ማስተማር ያስፈለገው? ምን ማለት ይሆን? እያልኩ ሳይገባኝ አለሁ። ጭራሽ ኢትዮጵያ ታሪክን ማስቀረት? አሜሪካ እንኳ የሶስት መቶ ዓመት ታሪክ ይዛ ልዩ ትኩረት የሰጠችው ዲፓርትመንት ነው። ጭራሽ ኢትዮጵያ? ታሪክን ማስቀረት ማለት ምን ማለት መሰለህቀጣዩን ትውልድ አገርም ታሪክም ንብረትም ማንነትም ምንም ምንም የለህም ማለት ነው። መነሻም መድረሻም የሌላቸው ከንቱ ትውልዶች ናችሁ! ማለት ነው! ቀጥተኛ ትርጉሙ ይሄ ነው። ቀጣዩን ትውል ምን እያሉት መሰለህየግዛታችሁ ስፋት አይታወቅም። አባቶቻችሁም አልተናገሩም እንደማለት ነው! ደግነቱ ቀጣይ ትውልድ የሚባል ነገር…„

አሁንማ ግልጽ ሆነ! ለምን እንደዚያ እንደተደረገም አውቅነ! ይሄ ብቻ ሳይሆን ይህ በተባለ ማግስት በታሪካዊው ቤተ መፃህፍት የነበሩትን ታሪካዊ ሰነዶች በሙሉ ቦታ ጠበበ በሚል ተልካሻና አስቂኝ ምክንያት ለሲቅ እቃ መጠቅለያነት ይውሉ ዘንድ ጠርገው አወጡና አጫርተው ሸጧቸው። ግራ ገብቶኝ ነበር። ግን ግልፅ ሆነ። ለካስትልቅ የዛፍ ግንድን ሲገዘግዙ ሲገዘግዙ ቆይተው፤ ግዝገዛው ሲያልቅ ግንድስ ብሎ መውደቁ ነው። ገዝጋዡም ስራውን አጠናቆ ላቡን እየጠራረገ እፎይ ብሎ አረፈ። ተገንድሶ የወደቀውን ግንድ ገዝጋዡ ተሸክሞ የመሄድ ግዴታ የለበትም። ለሸክም የተዘጋጁ ሊሎች ሰራተኞች ይኖራሉ። የቀረውን ግፋፎና ቅጠላ ቅጠል የሚጋፋና አካባቢውን የሚያፀዱም ተዘጋጅተዋል፤ ስራው ግን ተጠናቋል!„

በጣም ያሳዝናል! ግዝገዛውን አውቅ ነበር። ይሄኛውን ግን አልሰማሁም፤ አዝናለሁ”

አሁን ነው እንዲያ የሆነው። አንድ ተማሪ አልተቀበሉም። በማግስቱ ግን አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የቻይንኛን ቋንቋ በመደበኛ ፕሮግራም በዲግሪ መርሀ ግብር ማስተማር ጀመረ። የራሳችንን ትተን ቻይንኛ እየተማርን ነው። ቻይና ደግሞ በተመሳሳይ አማርኛ ቋንቋን ሶስተኛ ቋንቋዋ አድርጋ አገሯ ላይ እያስተማረች ነው። ሌሎች የG20 አገራትም እንደ ቻይና አማርኛንና ግእዝን ሶስተኛ ቋንቁ አድርገው በዲግሪ እያስተማሩ ነው። እስከ ፒ...ዲ ድረስ እያስተማሩ ነው። ይህን ነገር በዜና ሳይ ያው ከልማቱ ጋር በተገናኘ ይሆናል ብዬ አስቤ ነበር። አሁን ነው ጅልነቴ የገባኝ። ለካስ ታዘው ነው። ስለዚህ እኛ የነሱን መማር ጀመርንእውነት ለንግዱ፣ ለልማቱ፣ ለምናምኑ ቻይንኛን መልመድ እዚህ ድረስ አስፈልጎ ነው? ከዚህ ወዲያ ውድቀት አለ? ከዚህ ወዲያ ሴራ አለ? ሌቦች ናቸው! እኛም እልል ብለን እንቀበላቸዋለን!

አንድ ተረት ልናገር፦ ሰሜን ሸዋ አካባቢ አንዲት እብድ ነበረች አሉ። ይቺ ታዋቂ እብድ በአንድ ቅዳሜ ማለዳ ላይ ትነሳና፣ “ዛሬ ገበያ እንዳትሄዱ ቤት ይቃጠላል። ገበያ እንዳትሄዱ ቤት ይቃጠላል። እያለች ስትለፍፍ አረፈደች። የቀዬው ሰዎች ግን፤ “ዛሬ ደግሞ ይቺ እብድ በጠዋት ተነሳባት” እያሉ አሽሟጠጧት። ቀኑ የገባያ ቀን ነውና የእብዷን ልፍለፋ ከምንም ሳይቆጥሩ ልብ ብለውም ሳይሰሙ ጎጆ ቤታቸውን ዘጋግተው ወደ ገበያ ሄዱ። አጅሪት ደግሞ ቀዬው ጭር ማለቱን ስታይ፤ እሳት በችቦ ትለኩስና ያንን ሁሉ ጎጆ ቤት ታቃጥለዋለች። ሁሉንም ቤት አንድዳ ዞር ትላለች። ያገሬው ህዝብ ገበያ ውሉ ሲመጣ መንደሩ እንዳለ ተቃጥሏል። በዚህ ጊዜ ያች እብድ ተመልሳ መጣችና፤ “ነግረናል ቤት ይቃጠላል ብለናል፤ ነግረናል ቤት ይቃጠላል ብለናል” እያለች ትናገር ጀመር። አሁንም ከዚህ ቀደም ጥቂት ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ ታሪክ እየተዘረፈ ነው፤ ታሪኩም አፈ ታሪክ አይደለም፤ ከ3ሺ ዓመትም ይበልጣል፤ ነጮችንም አትመኑ እያሉ ስድብ ቢጤም እያካተቱ ለመግለፅ ሞክረው ነበር። ይገሬው ጎሳ መሪዎች ግን ፈፈፋውን ልብ አላሉም፤ ወደ ጎን ሊሉት ሞከሩ። አሁን እኔ እነሱን ብሆን ኖሮ እንደዚያች እብድ፤ “ነግረናል ቤት ይቃጠላል ብለናል” እያልኩ በየአደባባዩ እለፍፍ ነበር”

የሚያሳዝን ነው!“

አለም (ዲያብሎስ) “ማየት ማመን ነው” ይለናል | እግዚአብሔር ደግሞ “ማመን ማየት ነው” ብሎ ያስተምረናል

It’s 07/07/17 | G20 Summit Embarrassment: Germany’s Merkel Bows To Saudi Arabian State Minister


______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: