Posts Tagged ‘ግእዝ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 27, 2022
VIDEO
✞✞✞ ደብረ ዘይት = ደብረ ዘይት ✞✞✞
😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
ጽዮናውያን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓለም ውድ የሆነውን በርከትን አበርክተውላቸው ነበር። ይህም ከምንም ነገር በላይ ውድ የሆነው በረከት ተዋሕዶ ክርስና ነው። በዚህም መሠረት ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ከስጋ ማንነታቸው እና ምንነታቸው፣ ሲዖል ከሚወስደው የዋቄዮ-አላህ ጣዖት አምልኮቻቸው ተላቀቀው ነፃ ይወጡ ዘንድ ጺዮናውያን እስከዚች ሰዓት ድረስ ብዙ መስዋዕት እይከፈሉላቸው ነው። በተገላቢጦሽ ግን እነዚህ ምስጋና-ቢሶችና አረመኔ ደቡባውያን ወደ ሰሜኑ ዞረው ሰሜናውያንን ጨፈጨፏቸው፤ እርጉም ዘራቸውን በሃገረ ኢትዮጵያ ለማሰራጨት የሰሜናውያን ሴቶችን አስገድደው እየደፈሩ ልጆች በመፈልፈል ላይ ይገኛሉ።
እንግዲህ የተለመደውን Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር) የተባለውንዲያብሎሳዊ ጨዋታቸውን እየተጫወቱ ጦርነቱን ለመቀጠልና የተፈለገውን የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ላይ ለመድረስ ለኤርትራው ወኪላቸው ለኢሳያስ አፈቆርኪ ሩሲያን እንዲደግፍ ፣ ለእነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ዩክሬይንን እድኒደግፉ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ ደግሞ በተባበሩት መንግስታት ስብሰባዎች ወቅት ጆሮ ዳባ እያለ ረግጦ በመውጣት ድምጹን ሳያሰማ ዝም ጭጭ እንዲል ት ዕዛዝ ተሰጧቸዋል። በተለይ በእነ ዶ/ር ደብረጽዮን በኩል ለትግራይ አደገኛ በሚሆን መልክ የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው ከግራኝ ጋር አብራ የድሮን ኦፐሬተሮችንና አማካሪዎችን ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ እየላከ የትግራይን ሕዝብ ሲያስጨፈጭፍ ከነበረው ከዩክሬይን መንግስት ጎን መቆማቸው ነው።
ሰሞኑን ከወደ ደብረዘይት፣ ናዝሬትና አዲስ አበባ የሚሰማው ተጨማሪ አሳዛኝ ዜና ይህንን ይጠቁመናል። የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ሽመልስ አብዲሳ ኦሮሞ ወታደሮች በደብረ ዘይት + በአዲስ አበባ + ናዝሬት ወደሚገኙ ትግርኛ ተናጋሪ ጽዮናውያን ቤቶች ዘው ብለው በመግባት እኅቶቻችንና እናቶቻችን በመድፈር ላይ ይገኛሉ።
በትግራይ ብቻ እስከ ሁለት መቶ ሺህ የሚሆኑ እናቶችና እኅቶች መደፈራቸው ተገልጿል ። ዋይ! ዋይ! ዋይ!😠😠😠 😢😢😢
ቀደም ሲል እንዳወሳሁት ወደ መቀሌ በ”ምርኮኛ” ስም እንዲወሰዱ የተደረጉት በአሠርተ ሺህ የሚቆጠሩ የፋሺስቱ ኦሮሞ ሠራዊት ወታደሮች (ምን እየበሉ ነው? ማን እየቀለባቸው? የምትላካዋ ጥቂት ‘እርዳታ’ ለእነርሱና ለእነ ጌታቸው ረዳ ብቻ ነውን?) ለዚሁ የጽዮናውያንን ሕዝበ ስብጥር የመቀየር ሤራ ለታሰበው ተግባር ነውን? እኔ በጽኑ እጠረጥራለሁ። በተለይ ላለፉት አሥር ወራት ሕወሓቶች ከያዟቸው ቦታዎች ሕዝቤ ስለሚገኝበት ሁኔታ ምንም ዓይነት መረጃ እንዳይወጣ ማድረጋቸውና፣ የአፈናውንና በርሃብ የመጨረሻውን ጊዜ ከግራኝ ጋር በስልት ውንጀላውን እንደኳስ እየተቀባበሉ በማራዘም አዲስ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምላኪ ማህበረሰብ ለመፍጠር እየሠሩ እንዳሉ ሆኖ ነው የሚሰማኝ።
ይህ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በጀመረ በወሩ አረመኔው የኦሮሞ አገዛዝ ጆሴፍ ስታሊን በዩክሬኗ “ሆሎዶሞር” ትግራይን 360 ዲግሪ ዘግቶ ሕዝቡን በረሃብ የመጨረስ ዕቅድ እንዳለው ስንጠቁምና ደብዳቤዎችን ለሚመለከታቸው ሁሉ ስንጽፍ ነበር።
ሕወሓቶች እና ግራኝ ግን ሕዝቤን እያታለሉ ያው ዛሬ የምናየው አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ደርሰናል። አዎ! ግማሽ ሚሊየን ጽዮናውያን ማለቃቸውን ተነግሮናል፤ እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮንና ጌታቸው ረዳ ግን ምንም ዓይነት ሃዘን እንኳን የተሰማቸው አይመስሉም፣ እንዲያውም ፋፍተውና ሱፍ በከረባት አስረው በናዚዎች ለምትመራዋ ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት መግለጫ ሲሰጡ እንሰማቸዋለን።
በነገራችን ላይ ይህ አረመኔው ስታሊን ልክ እንደ ግራኝ የፈጠረው የ”ሆሎዶሞር ረሃብ ዕልቂት” ዛሬ በመላው ዓለም ሜዲያዎች ዘንድ እንደገና ከፍተኛ ትኩረት በማግኘት ላይ ይገኛል።
🔥 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution ”🔥
ችግሩን ( ጦርነት + ረሃብ + በሽታ ) ፈጥረውብናል፤ ለዓመት ያህል የሉሲፈርን / ቻይናን ባንዲራ በማውለብለብና፡ “ ሃገረ ትግራይ፣ አወት ! እያሉ ህሉንም ማድረግ የሚሹትን ነገር ሁሉ አስተዋውቀዋል፤ አሁን ምላሽ እየሰጡ ነው፤ መፍትሔው፤ “የክርስቶስ ተቃዋሚውን ተቀበሉ፤ ሃይማኖቱን፣ ባሕሉን፣ ቋንቋውን፣ ኤኮኖሚውን፣ ምግቡን፣፣ ክትባቱን ወዘተ አቶ ጌታቸው ረዳ በአንድ ቃለ መጠይቅ ወቅት፤ “ የትግራይ ገዳማት ይህን ሁሉ ግፍ አይተው ዛሬም መነኮሳቱ ለኢትዮጵያ ጸሎት ያደርጋሉን ?” ብሎ በድፍረት ሲናገር ሰምተነዋል።
💭 እንግዲህ ቀደም ሲል ደብረ ዘይት ‘ ፡ ‘ ቢሸፍቱ ‘ + ‘ ናዝሬት ‘ ፡ ‘ አዳማ ‘ + ዛሬ ደግሞ ‘ አዲስ አበባ ‘ ፡ ‘ ፊንፊኔ ተብለው እንዲጠሩ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ያሉት ሕወሓቶችና የብልጽግና / ኦነግ አውሬዎች ናቸው። ስለዚህ እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራት ለመመስረት የትግራይ ሕዝብ መስዋዕት እንዲከፍል እየተደረገ ነው ማለት ነው። ግራኝ አህመድና ዶ / ር ደብረ ጽዮን የጽዮናውያንን ደም ለዋቄዮ – አላህ – ሉሲፈር እገበሩለት ነው ማለት ነው።
ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው። በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው ( ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ እስከ ትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ ) ። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው !
👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ – አላህ – ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
☆፬ ኛ . የሻዕቢያ / ህወሓት / የኢሕአዴግ / ኦነግ / ብልጽግና / ኢዜማ / አብን ትውልድ
☆፫ ኛ . የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
☆፪ ኛ . የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
☆፩ ኛ . የአፄ ምኒልክ / አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
ናቸው።
፺ / 90% በሆነ እርግጠኛነት፤ በእነ ዶ / ር ደብረጽዮን የሚመራውና ዋቄዮ – አላህ – ሉሲፈርን ለማንገስ በመሥራት ላይ ያለው የሕወሓት አንጃ ( የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ) ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት ከግራኝ ኦሮሞዎች ጋር ሆኖ ጀምሮታል። ይህ ከመቶ ሃምሳ ዓመት በፊት ልክ አፄ ምንሊክ እንደነገሱ የረቀቀና ከ ሃምሳ ዓመታት በፊት ዛሬ በምናየው መልክ በሥራ ላይ መዋል የጀመረ ዕቅድ ነው።
✞✞✞ ደብረ ዘይት = ደብረ ዘይት ✞✞✞
👉 ከ፱ ዓመታት በፊት በጦማሬ ያቀረብኩት፦
https://wp.me/piMJL-1mQ
ከሦስት ዓመታት በፊት ከአራት ሰዎች ጋር ሆኜ ከ አዲስ አበባ ወደ ደብረ ዘይት ከተማ በመጓዝ ላይ ነበርኩ። ቃሊቲን አለፍ እንዳልን፡ መኪናዋን ቤንዚንና ዘይት ሞላናት። እግረ መንገዳችንንም ብርቱካን እንዲሁም አብረውን ለነበሩት አክስታችን ቅቤ ገዝተን ጉዟችንን ቀጠልን። በመኻልም እኔና አክስታችን ብርቱካን እየላጠን ለሾፌሩና ለወንድማችን ማካፈል ጀመርን። አክስታችን ለሾፌሩ፡ “ይህችን ብርቱካን እንካ ላጉርስህ” ሲሉ፡ ሾፌራችንም ” ኧረ! ኧረ! የርስዎ እጅ ቅቤ ነክቷል፡ ባይሆን የእርሱ ቤንዚንና ዘይት ቢነካውም ቅቤ ከነካው የቤንዚኑ ይሻለኛል፡ እርሱ ያጕርሰኝ!” ብሎ፡ አሳቀን፤ አስገረመን።
መጠሪያ ስሞቻችን፣ የክርስትና ስሞቻችን ወይም ክርስቲያናዊ የሆኑ የቦታ ስሞችን የሚሰጠው መንፈስ ቅዱስ ነው። የእግዚአብሔር አምላክን ገናናነት ለማሳወቅ፡ ለእርሱ ክብር ለመስጠት የምንሰይማቸው ቦታዎች ወይም ከተሞች በርሱ ዘንድ ከፍተኛ ትርጕም አላቸው፤ ለኛም ሰላምን፣ ጽድቅንና በረከትን ያመጡልናል። ሶማሊያዎች እስከ ናዝሬት ከተማ ድረስ ያለው ግዛት የኛ ነው በማለት በህልማቸው የነደፉትን ካርታ ጥገኝነቱን ለሰጣቸው እንግዳ ተቀባይ የአዲስ አበባ ነዋሪ በድፍረት/በንቀት ያሳያሉ። ይህን በቅርብ ሆኜ ለመታዘብ በቅቻለሁ። ለመሆኑ በፊት ጂጂጋ ደርሰው “ናዝሬት” ዘው ለማለት ያቃታቸው ለምን ይመስለናል? “ናዝሬት” “እየሩሳሌም“፡ የእነዚህ ቦታዎች መጠሪያ ሁልጊዜ የጦርነት ወኔያቸውን ይቀሰቅሰዋል፡ ለምን? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን።
ታዲያ ሁለት ሺህ ዓመታት በሞሉት የክርስትና ታሪካችን፡ ብዛት ያላቸው ምሳሌዎችን ለማየት እየበቃን፡ እንደ “ደብረ ዘይት” የመሳሰሉትን የቦታ መጠሪያዎች በዘፈቃድ ለመለወጥ የሚሹ ግለሰቦች በምን ተዓምር አሁን ሊመጡብን ቻሉ? ከተራራው በረሃውን፥ ከቅቤው ቤንዚኑን፥ ከደብረ ዘይት የመኪና ዘይትን የሚመርጥ ትውልድ፡ የመቅሰፍት ምንጭ አይሆንብንምን? መቼም ለክርስቶስ ጥላቻ ያላቸው፣ ጸረ–ክርስቶስ የሉሲፈር ፈቃደኛ ወኪሎች ካልሆኑ በቀር እዚህ ድረስ ሊያደርሳቸው የሚችል ሌላ ነገር ሊኖር ይችላልን? አይመስለኝም! ይህ እንደ ቀላል ነገር ተደርጎ መታየት ያለበት ጉዳይ አይደለም፡ ምክኒያቱም በግለሰቦቹ ላይ ሊመጣባቸው የሚችለው ፍርድ ልክ መንፈስ ቅዱስን የሚያስቀይሙት ግለሰቦች ከሚመጣባቸው ኃይለኛ ፍርድ የሚለይ አይሆንምና፤ የመንፈስ ቅዱስን ክብር ደፍረዋልና!
ደብረ ዘይት
ደብረ ዘይት በግእዝ ልሣን ደብረዘይት ማለት የወይራ ተራራ ማለት ነው። ቦታው ከኢየሩሳሌም በስተምስራቅ የሚገኝ የወይራ ዛፍ የበዛበት ተራራ ሲሆን ስሙም ከወይራ ዛፉ:-ደብረ ዘይት (የወይራ ዛፍ ተራራ) በመሰኘት ተገኝቷል። በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ደብረ ዘይት በዓል ሆኖ የሚከበርበት ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረዘይት ተራራ ላይ ሳለ ለቅዱሳን ደቀመዛሙርቱ ስለ ዓለም ፍጻሜ እና ስለ ዳግም ምጽአቱ ስላስተማራቸዉ በጌታችን ትምህርት መሰረት ነገረ ምጽአቱን (የመምጣቱን ነገር) እንድናስታዉስ ወይም እያሰብን እንድንዘጋጅ ለማድረግ ነዉ።
በዚያ ልማድ መሠረት ጌታችን ዓለምን ለማሳለፍ ደግሞ የሚመጣበትን ምልክትና ጠቋሚ ነገር ምን ምን እንደሆነ፣ እርሱ ከመምጣቱ በፊት በዓለም ላይ ምን፥ ምን እንደሚደረግና ምን እንደሚታይ ለደቀመዛሙርቱ የነገራቸው በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ተቀምጦ ነው። [ማቴ. ፳፬፥፩፡፶፩] ስለ ዓለም ሁሉ ቤዛ ለመሆን በሚሰቀልበት ቀን ዋዜማ ማለት በትልቁ ሐሙስ (ጸሎተ ሐሙስ) በለበሰው ሥጋ የጸለየው ከደብረ ዘይት ጋር ተያይዞ በሚገኘው ቦታ በጌተሴማኒ ነበር። [ማቴ. ፳፮፥፴፮] በኃላ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላም ለደቀመዛሙርቱ እንዲነግሩ ሲልካቸው፥ “ሂዱና ወደ ገሊላ ይቀድማችኋል፥ በዚያም ታዩኛላችሁ ብላችሁ ንገሩአቸው፥” ብሎ የላካቸው በደብረ ዘይት ገሊላ ተብላ ትጠራ ወደ ነበረችው ቦታ ነው። [ማቴ.፳፰፥፱] ገሊላውያን ወደ ኤየሩሳሌም ሲመጡ በደብረ ዘይት ያርፍ ነበርና እነሱ ሲያርፉባት የነበረችው ቦታ ገሊላ እየተባለች ትጠራ ነበር። መድኃኔዓለም ክርስቶስ የድኅነት ሥራ ፈጽሞ ወደ ሰማይ ያረገው ከዚህ ተራራ ተነሥቶ ነው። [ሐዋ. ፩፥፲፪] ቀደም ብሎም የሆሳእናው የመድኃኔዓለም አስደናቂ ጉዞ የተጀመረው ከደብረ ዘይት ሥር ነበር። [ማቴ. ፳፩፥፩፡፲፮]
መዝሙር ዘደብረ ዘይት፦ እንዘ ይነብር እግዚእነ
ምስባክ፦ እግዚአብሔርሰ ገሀደ ይመጽእ፤ ወአምላክነሂ ኢያረምም፤ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ [መዝ. ፵፱፥፪፡፫]
“ጌታችሁ በየትኛው ሰዓት በየትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግታችሁ ጠብቁ” [ማቴ ፳፬፥፵፪]
‹‹የሰው ልጅ (ክርስቶስ) በማታስቡበት ሰዓት ስለሚመጣ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ›› [ማቴ ፳፬፥፵፬]
ይህ ዓለም ኃላፊ፣ ረጋፊ፣ ጠፊ መሆኑን ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ ታስተምረናለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችንም ይህ ዓለም ዘለዓለማዊ አለመሆኑን፤ አንድ ጊዜ የሚያልፍና የሚጠፋ መሆኑን ቢያንስ በዓመት ሁለት ጌዜ ለምእመናን ልጆችዋ
፩ኛ/ በደብረ ዘይት ( በግማሽ ጾም ላይ )
፪ኛ/ በዓመቱ የመጨረሻው እሑድ ላይ አጽንኦት ታሳስባለች
ዓለም ስንል መላውን የዓለምን ሕዝብ ጭምር ነው ። ታዲያ ሁላችንም ለመጨረሻው ቀን ሁልጊዜ ተዘጋጅተን እንድንጠብቅ ቅደስት ቤተ ክርስቲያናችን ‹‹ጌታችሁ በየትኛው ሰዓት በይትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግታችሁ ጠብቁ፤ ›› [ማቴ ፳፬፥፵፪] እያለች ዘወትር ታሳስበናለች።
ደብረ ዘይት ይህ የዛሬው ሰንበት ደብረ ዘይት ይባላል። ደብረ ዘይት ከኢየሩሳሌም ከተማ ባሻገር በስተምሥራቅ በኩል የሚገኝ ኮረብታማ ቦታ ነው። በመካከሉ የቄድሮስ ወንዝና ሸለቆ ይገኛሉ። ቦታው የወይራ ዘይት ዛፍ በብዛት የሚገኝበት ስለሆነ ደብረ ዘይት ተባለ። የዘይት ዛፍ የሞላበት ተራራ ማለት ነው። ጌታ የጸለየበትና እመቤታችን የተቀበረችበት ጌቴሴማኒ የተባለውም የአትክልት ቦታ በዚሁ ኮረብታ ስር ነው የሚገኘው። ደብረ ዘይት የሚያስታውሰን ጌታ ስለ ዳግም ምጽአቱ በቦታው ያስተማረው ትምህርት ነው።
አንድ ቀን የጌታ ደቀ መዛሙርትና ፈረሳውያን ስለ ጌታ መምጣትና የዓለም መጨረሻ መቼ እንደሚሆን በዚሁ ኮረብታማ ስፍራ (ደብረ ዘይት) ጌታችንን ጠየቁት። የጌታም መልስ ‹‹ጌታችሁ በየትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግተቃችሁ ጠብቁ›› እንዲሁም ‹‹የሰው ልጅ በማታስቡት ሰዓት ስለሚመጣ ተዘጋጅታችህ ኑሩ፤›› [ማቴ ፳፬፥፳፬፡፵፬] የሚል ነበር።
ዳግም ምጽአት ፦ ምጽአት ምንድን ነው? ምጽአት ሲባል እጅግ ያስደነግጣል፣ ያስፈራልም። ምጽአት ማለት ጌታችን ወደዚህ ዓለም የሚመጣበት ጊዜ ማለት ነው። ይኸውም አንደኛ የጌታ ምጽአት፣ ሁለተኛ የጌታ ምጽአት በመባል ይታወቃል። ‹‹ወአውሥአ ወይቤሎሙ ዑቁ ኢያስሕቱክሙ» ኤፌ፭፥፮ ያንጊዜ ክርስቶስ ከወዲህ አለ ከወዲያ የለም ቢላችሁ አትመኑ እነሆ አስቀድሜ ነገርኳችሁ ከቤተ አለ ከበርሐ አለ ቢላችሁ አትውጡ እነሆ በምኩራብ ይስተምራል ቢላችሁ በጀ አትበሉ ›› [ማቴ. ፳፭፥፳፫]
የመጀመሪያው የጌታ ምጽአት ፦ ነቢያትና የጥንት አባቶች በተነበዩትና ተስፋ በአደረጉት መሠረት ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም መጥቶ ከቅዱስት ድንግል ማርያም ተወልዶ እኛ ሕዝቦቹን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ አድኖናል። ጌታ ቀድሞ የመጣው ለምሕረት፣ ለቸርነት፣ ለይቅርታና ሰውን ለማዳን፣ ሰውን ይቅር ለማለት፣ ለማስተማር ትሑት ሆኖ፣ በፈቃዱ ክብሩን ዝቅ አድርጎ፣ የሰውን ሥጋ ለብሶ ነው የመጣው። ይህንንም ፈጽሞ እኛ በረከተ ሥጋንና በረከተ ነፍስን የምንገኝበትን ቤተ ክርስቲያንን መሥርቶልናል። ይህ የጌታችን የመጀመሪያው ምጽአት ይባላል።
ሁለተኛው ምጽአት ፦ ወደፊት ክርስቶስ የሚመጣበት ሁለተኛው ምጽአት ይባላል። ክርስቶስ ወደፊት የሚመጣው ከፍ ባለ ግርማና በታላቅ ክብር፣ በአስፈሪነት፣ በእምላክነቱ ክብርና በግርማ መለኮቱ በመላእክት ታጅቦ ነው። ዛሬ በቅዳሴ ጌዜ የተነበበው የማቴዎስ ወንጌል ‹‹የሰው ልጅም በኃይልና በታላቅ ክብር በደመና ላይ ሆኖ ይመጣል ፤›› [ማቴ ፳፬፥፴] ሲል አስረድቶናል። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጨረሻ የሚመጣው ለምሕረትና ለይቅርታ ሳይሆን ለእያንዳንዱ ሰው በዚህ ዓለም እንደ ሠራው ሥራ መሠረት ዋጋውን ለመስጠት፣ ዋጋውን ለመክፈል እንደ ሠራው ሥራ መሠረት ዋጋውን ለመስጠት፣ ዋጋውን ለመክፈል እንደ ታላቅ ዕለተ ዕለት (የክብር ዕለት) ወይንም ዕለተ ፍዳ ወደይን (የፍዳና የመከራ ዕለት) ትባላለች። ዕለተ ክብር (የክብር ዕለት) የምትባልበትም ምክንያት ጌታ ጌትነቱን፣ ከብሩን የሚገልጥባት፣ ለወዳጆቹ ለጻድቃን፣ ለሰማዕታትና በአጠቃላይ ሕጉን ትእዛዙን አክብረውና ፈጽመው ለኖሩት ለተቀደሱት ምእምናን ክርስቲያኖች ዋጋቸውንና የሚገባቸውን ክብር የሚሰጥባተ ዕልት ስለሆነች ነው። እነዚህ ቅዱሳን በዚህ ጊዜ ታልፋልች የምትባለውን መንግሥተ ሰማያት የሚወርሱባት ቀን ስልሆነች ነው።
ስለ ሰው ልጅ ትንሣኤ ፦ ሰው ከሞተ በኋላ አንድ እንስሳትና እንደ አራዊት ፈርሶ በስብሶ አፈር ትብያ ሆኖ የሚቀር ፍጥረት አይደለም ነገር ግን ሰዎች ቢሞቱም በመጨረሻው ጊዜ በዕለተ ምጽአት ሕይውትን አግኝተው ለዘለዓልም ለመኖር በሥጋ ይነሣሉ ። የሰው ልጅ ትንሣኤ ሁለት ዓይነት ነው፦
(ሀ). የከብር ትንሣኤ ፤
(ለ). የሐሳር ( የመከራ ) ትንሣኤ
ይባላል።
የክብር ትንሣኤ የሚባለው ሰዎች በምድር ሕይወታቸው ሳሉ በሚሠሩአቸው መልካም ሥራ ሁሉ እንዲሁም ሕጉን ትእዛዙን አክብረውና መፈጽመው ስለኖሩ ከልዑል እግዚአብሔር የክብር ዋጋ ጽድቅን መንግሥተ ሰማያትን የሚያገኙበት ስለሆነ ነው። የመከራ ትንሣኤ የሚባለው ደግሞ ሰዎች በምድር ሕይወታቸው ሳሉ በሚሠሩተ ክፉ ሥራ ሁሉ በጌታ ዘንድ ፍዳና መከራ፤ ሐሳርና ኵነኔ የሚያገኙበትና ወደ ገሃነመ እሳት የሚወርዱበት ስለሆነ ነው።
የሰው ልጀ በምድር ላይ ሲኖር በሚሠራው ሥራ ሁሉ ከሞተ በኋላ ክልዑል እግዚበሔር ዘንድ ተገቢውን ፍርድ ያገኛል። የሚሰጠውም ፍርድ በሁለት ይከፈላል፤
፩ኛ/ ጊዜያዊ ፍርድ
፪ኛ/ የመጨረሻ ፍርድ ይባላሉ
ጊዜያዊ ፍርድ ፦ ሰው ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየ በሠራው ሥራ መሠረት ጊዜያዊ ፍርድ አግኝቶ ወደ ጊዜያዊ ማረፊያወደ ገነት ወይም ወይም ሲኦል ይገባል።
የመጨረሻው ፍርድ ፦ የመጨረሻው ፍርድ የሚባለው ደገሞ ሰዎች በምድር ሕይወታቸው መልክም ሥራ የሠሩ፤ የእግዚብሔርን ሕግን ትእዛዝ ጠብቀው የኖሩ በመጨረሻው ጊዜ በሥጋ ተነሥተው ዓለም ሲፈጠር ጀምቶ የተዘጋጀውን መንግሥተ ሰማያትን እንዲወርሱ የሚሰጣቸው ፍርድ ነው። ማቴ. 25፥41-46 ያለውን አንብብ።
ገሀነመ እሳት ፦ ገሃነመ እሳት የሚባለው ደግሞ ሰዎች በዚህ ዓለም ሕይወታቸው ክፉ ሥራ ሲሠሩ የቆዩ፦ ሕጉንና ትእዛዙን ሳይፈጽሙ የኖሩ ሁሉ በመጨረሻው ፍርድ ጊዜ እነሱም በሥጋ ሥቃይና መከራ ቦታ ገሀነመ እሳት ይገባሉ። ማቴ 25፥ 41 -46 [ማቴ ፳፭፥፵፩፡፵፮]ያለውን አንብብ ።
ምስጋና ወቀሳ፦ በመጨረሻው ፍርድ ጊዜ ጌታ ለጻድቃን የሚሰጠው ምስጋናና ኃጥአንን የሚወቅስበት የተግሣጽ ቃን የማኀበራዊ አገለግሎትን የሚመለከት ነው።
ወስብሓት ለእግዚአብሔር
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሑዳዴ , ረሃብ , ሰንበት , ቤተክርስቲያን , ተዋሕዶ , ትግራይ , ናዝሬት , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያ , ኢየሩሳሌም , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኤዶማውያን , እምነት , እስማኤላውያን , እስራኤል , ኦርቶዶክስ , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የእግዚአብሔር ቤት , የጦር ወንጀል , ደብረ ዘይት , ግራኝ አህመድ , ግእዝ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፪ሺ፲፬ , Debre Zeit , Famine , Genocide , Israel , Jerusalem , Jesus Christ , Massacre , Nazret , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 13, 2022
VIDEO
💭 በግእዝ ቋንቋ የምናደርገው ጸሎት በአማርኛ፣ በትግርኛ፣ በእንግሊዝኛና በሌሎች ቋንቋዎች ከምናደረገው ጸሎት የተሻለ ነው። ቃላቱን በትርጉም ደረጃ ባንረዳቸውም እንኳ የድምጽ አጠራሩ/አገላለጹ ግን ከየትኛውም ቋንቋ የላቀ መንፈሳዊነት ነው ያለው።
በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነት አንዱ ዓላማ የግዕዝ ቋንቋን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው። አንዳንድ የትግራይ ሜዲያዎች ሰሞኑን በግዕዝ ፋንታ በጨፍጫፊዎቻችን እስማኤላውያን አረቦች ቋንቋ፤ በአረብኛ ዜናዎችን መስራት ጀምረዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ! ቀደም ሲል በኤርትራም እንዲህ ነበር የተደረገው። እንቁላል ቀስበቀስ በእግሩ ይሄዳል! ዓላማው በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊነትን፣ ቀጥሎ የግዕዝ ቋንቋን በመጨረሻም ተዋሕዶ ክርስትናን በመንጠቅ የዲያብሎስ ልጅ ማድረግ ነው። እንግዲህ የዋቄዮ-አላህ ጭፍራው የምኒልክ ተልዕኮ እየተሳካ ነው ማለት ነው። ዛሬ ኢትዮጵያዊነታቸውን የተነጠቁት ክርስቲያን ‘ኤርትራውያን፤ “መርሃባ!፣ ምሽ አላህ! ፣ ሹክራል! ላ! ላ! ወዘተ” ሲሉ ይሰማሉ። አረብኛ፣ ኦሮምኛ፣ ሶማልኛ፣ ኪስዋሂሊ፣ ዮሩባ፣ የሰሜን አውሮፓ ቋንቋዎች ወዘተ ደግሞ በድምጽ፣ በአነጋገር፣ በአጻጻፍ፣ በአገባብ አጋንንታዊ ይዘቶች ያሏቸው ናቸው። ሱዳንና ግብጽም እኮ በዚህ መልክ ነበር ቀስበቀስ አረብ እና ሙስሊም የሆኑት። እግዚኦ! ከዚህ ዓይነት ውድቀት ያድነን! 😠😠😠 😢😢😢
በርግጥ ቋንቋን እግዚአብሔር አልፈጠረም፤ በቋንቋ መንግስተ ሰማያት አይገባም፡ ነገር ግን የመጀመሪያው አዳምም ለ ፯ ዓመታት በገነት ሳለ በፀሎት ሲተጋ የነበረውና ከሄዋን ጋር ይነጋገርበት የነበረው የመጀመሪያው ቋንቋ ግእዝ ስለሆነ እርስበርስ ለመግባባት እንችል ዘንድ ሁላችንም አሁን ግእዝ ቋንቋን ማወቅ ሊኖርብን ነው ።”
አዎ! ዲያብሎስ በቋንቋ እርስበርሳችን ተጨፋጭፈን ኢትዮጵያዊውን የግዕዝ ቋንቋ፣ ፊደል ወይንም ልሳን እንድንከዳት ይሻል፤ ኢትዮጵያዊ ባልሆኑትና ምንም ዓይነት መንፈሳዊነት በሌለባቸው በእንግሊዝኛ፣ በአረብኛ ወይንም በኦሮምኛ ቋንቋዎች እየተነጋገርን መንፈሳችንን እንድናዳክም እየሠራ ነው። ታዲያ በፍጻሜ ዘመን፣ ለድሉ ጥቂት ሰዓት በቀረን በዚህ ወቅት ይህ አሳዛኝ ክስተት ከመከሰቱ በፊት ፈጥነን ግእዝ ቋንቋን መማር ይኖርብናል።
❖ ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል ❖
ትውፊታዊ ታሪኩ
ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል። ፍጥረታት በሐሌዎ’ በነቢብና በግብር የተፈጠሩ ሲሆን በተለይ ነቢቡ (ንግግሩ) ግእዝ ነበር ብለዉ የሚከራከሩና የራሳቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ ሊቃውንት አሉ። ግእዝ የመጀመሪያ ቋንቋ ነው ስንል አዳም ማለት ያማረ የተዋበ ማለት ሲሆን አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው፤ አዳምም ለ ፯ ዓመታት በገነት ሳለ በፀሎት ሲተጋ የነበረውና ከሄዋን ጋር ይነጋገርበት የነበረው ቋንቋ በግእዝ ነው በማለት ቋንቋውን የመላእክትም የሰውም መግባቢያ ያደርጉታል።
ግእዝ የአዳምና ሔዋን ( የተፈጥሮ ቋንቋ ) የመጀመሪያው መነጋገሪያ ልሳን መኾኑ ለማረጋገጥ ከሚያቀርቧቸው ፲ ምክኒያቶች መካከል ፦
፩ኛ. የ ”ግእዝ” የጥሬ ዘሩ ቃል ትርጉም፡ “መጀመሪያ”, “ነፃ” እና “የጥንት ተፈጥሮ ጠባይ ወይም ባህሪይ” ማለት መኾኑ
፪ኛ. የእያንዳንዱ ፊደል የመጀመሪያ ቅርጽ አፍ ሳያስከፍት በድን በኾነው በተፈጥሮ ድምፅ ብቻ የሚነገር መኾኑ
፫ኛ. የፊደሉ መነሻ “አ” “አዳም” በሚል ቃል በወንድና ሴት ጾታ ለተፈጠሩት ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች መጠሪያ መኾኑ
፬ኛ. በሰባት ብዛት የሚወሰን ቁጥር፤ የመለኮታዊ ሥራ ምሥጢር እንዳለበት ስለሚታመን፤ እያንዳንዱ ፊደል፤ በሰባት ስሞች ድምጾችና መልኮች ተለይቶ የሚታወቅና የሚነገር መኾኑ
፭ኛ. ሌሎቹ የሰዎች ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው በተናጋሪዎቻቸው ሕዝቦች ወይም ጎሣዎች ስም ለምሳሌ፤ ዐማርኛ፤ በዐምሓሮች፤ ትግርኛ በትግሬዎች፣ ኦሮምኛ በኦሮሞዎች፣ ሶማልኛ በሶማሌዎች፣ ዕብራይስጥ በዕብራዊያን፤ ዐረብኛ በዓረቦች፣ እንግሊዝኛ በእንግሊዞች፣ ቻይንኛ በቻይኖች ስም ሲጠሩ “ግዕዝ” ግን በራሱ ብቻ የሚጠራ መኾኑ
፮ኛ. በ ”አ” ጀምሮ በ “ኦ” የሚፈጸም ፊደል ያለው እርሱ፤ ግእዝ ብቻ ከመኾኑ ጋር “አልፋና ኦሜጋ፤ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ” ብሎ፡ ኃላ “ኢየሱስ ክርስቶስ” ተብሎ፤ ራሱን በሰውነት የገለጸው “እግዚአብሔር” በዚህ ስሙ የታወቀበትና አምልኮቱ የሚፈጸምበት ቋንቋና ፊደል ኾኖ በሕያውነት እስከዛሬ መቀጠሉ
፯ኛ. በምድር ላይ የሚኖሩ የሰው ልጆች ኹሉ፡ ተወልደው በሕፃንነታቸው መናገር በሚጀምሩበት ጊዜ ቋንቋቸውና ፊዲፈላቸው የተለያዩ ሲኾኑ፤ አፋቸውን መፍታት አባቶቻቸውናና እናቶቻቸውንም ለይተው መጥራት የሚጀምሩበት “አባባ”፤ “እማማ!” የሚባሉት ቃላት “አብ አብ አብ”፤ “እም እም እም” የተባሉት፤ ትርጉማቸው፡ “አባት አባት አባት”፡ “እናት እናት እናት” የኾነውን ቀጥታ የግእዙን ቃላት መኾኑ ናቸው።
፰ኛ. «ግእዝ » የሚለው ቃል እራሱ አንደኛ፣ የመጀመሪያ ማለት ነው ። የሰው ልጅ የመጀመሪያ የሆነው ቋንቋ “አንደኛ” ቢባል ይስማማዋል።
፱ኛ. የዚህ ቋንቋ የመጀመሪያው ተናጋሪ ሰው አዳም ነው። የዚህ ሰው ስም በቋንቋው ትርጉም ሊኖረው ይገባል። በግእዝ «አዳም» ማለት ያማረ ማለት ነው።
፲ኛ. ሌላው ነገር የግእዝ ፊደላት ከአምላክ የተገኙ ናቸው ለዚህም የአዳም ሶስተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖስ በሰማይ ገበታ እንዳያቸው አባቶች ይናገራሉ።
አማርኛ ቋንቋ ከግእዝ ያገኛቸውን በሙሉ ይዞ ሌሎች ፯ ፊደላትን በመጨመር ግእዝ ፳፮ ሲሆን አማርኛ ደግሞ ፴፫ ነው “ቨ”ን ሳይጨምር ማለት ነው።
የግእዝን ፊደሎች ትርጉም ስንመለከት ፦
ሀ፦ ብሂል ሀልዎቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ፥ የአብ አኗኗሩ ከዓለም በፊት ነው
ለ ፦ ብሂል ለብሰ ሥጋ እምድንግል ፥ ክርስቶስ ከድንግል ሥጋን ለበሰ
ሐ ፦ ብሂል ሐመ ወሞተ ፥ ስለኛ ታመመና ሞተ
መ፦ ብሂል መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር ፥ የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው
ሠ ፦ ብሂል ሠረቀ በሥጋ ፥ በሥጋ ተገለጠ
ረ ፦ ብሂል ረግዓት ምድር በቃሉ ፥ ምድር በቃሉ ረጋች
ሰ ፦ ብሂል ሰብአ ኮነ እግዚእነ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ
ቀ ፦ ብሂል ቀዳሚሁ ቃል ፥ ቃል መጀመሪያ ነበር
በ ፦ ብሂል በትሕትናሁ ወረደ ፥ ጌታችን በትሕትናው ወደኛ ወረደ
ተ ፦ ብሂል ተሰብአ ወተሰገወ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ
ኀ ፦ ብሂል ኀያል እግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔር ኀያል ነው
ነ ፦ ብሂል ነስአ ደዌነ ወጾረ ሕማመነ ፥ መከራችንን ያዘልን ሕመማችንን ተሸከመልን
አ ፦ ብሂል አእኵቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔርን ፈፅሜ አመሰግነዋለሁ
ከ ፦ ብሂል ከሃሊ እግዚአብሔር ፥ ጌታችን ቻይ ነው
ወ ፦ ብሂል ወረደ እምሰማይ ፥ ጌታ ከሰማይ ወረደ
ዐ ፦ ብሂል ዐርገ ሰማያተ ፥ ወደ ሰማይ ዐረገ
ዘ ፦ ብሂል ዘኵሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር ፥ ጌታ ሁሉን የሚይዝ
የ ፦ ብሂል የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ ፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይልን ታደርጋለች
ገ ፦ ብሂል ገብረ ሰማያተ በጥበቡ ፥ ጌታ በጥበቡ ሰማያትን ሠራ
ጠ ፦ ብሂል ጣዕሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር ፥ ጌታ ቸር እንደሆነ ቅመሱና ዕወቁ
ጰ ፦ ብሂል ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ፥ ጰራቅሊጦስ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ ነው
ጸ ፦ ብሂል ጸጋ ወክብር ተውህበ ለነ ፥ ጸጋ እና በረከት ተሰጠን
ፀ ፦ ብሂል ፀሐይ ጸልመት በጊዜ ስቅለቱ ለእግዚእነ ፥ ጌታ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐይ ጨለመች
ፈ ፦ ብሂል ፈጠረ ሰማየ ወምድረ ፥ ጌታ ሰማይ እና ምድርን ፈጠረ
ፐ ፦ ብሂል ፓፓኤል ስሙ ለአምላክ ፥ ፓፓኤል የአምላክ ህቡዕ ስም
ትርጉማቸዉ ይሄን ይመስላል።
ስለዚህ ግእዝ የአዳም ቋንቋ ነው የሚለው መላምት የበለጠ ጥንካሬ አለው ።
አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ፍቺውን ስንመለከት ደግሞ ግእዝ (የዜማ ስም፥ ግእዝ፣ እዝል እና አራራይ። የፊደል ስም ሀ ፦ ግእዝ ሁ ፥ ካዕብ ሂ ፥ ሳልስ …… ) በመጽሐፍ ቅዱስ ዘፍ 11 ፥ ፮ ላይ እግዚአብሔርም አለ ” እነሆ እነርሱ አንድ ወገን ናቸው ለሁሉም አንድ ቋንቋ አላቸው” ይላል።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ረሃብ , ቋንቋ , ቤተክርስቲያን , ተዋሕዶ እምነት , ትግራይ , አረመኔነት , አቡነ ዘበሰማያት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የእግዚአብሔር ቤት , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግእዝ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጸሎት , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Famine , Genocide , Massacre , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2022
VIDEO
😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
😈 ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ።
❖ ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው ❖
😇 “ሰለጠነ” የተባለውን ዓለም ጨምሮ ምስጢራዊውን ዓለም ሁሉ እያስደነቀ ያለው ድንቁ መጽሐፈ ሔኖክ የተጻፈበት የግእዝ ቋንቋ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል። ዛሬ እነ “አቡነ” ናትናኤል፤ “ኦሮሞ” ነን ብለውና ክቡር ስጦታ፤ ትልቅ ስጦታ የሆነውን የግ እዝ ቋንቋን የሰሜናውያን ቋንቋ ነው አንፈልግውም፤ በሚል ድፍረትና ምስጋና-ቢስነት ቅዳሴውን አጋንንታዊ በሆነው የኦሮምኛ ቋንቋ ለማድረግ ደፍረዋል። በምኒልክ የብሔር-ብሔረሰብ ርዕዮተ ዓለም የሰከሩት የሕወሓት ቀሳውስትስ፤ በትግርኛ ካልቀደስን ይሉን ይሆን? በትግራይ ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ ሊጀምር ሦስት ወር ሲቀረውና “ምርጫ” የተባለውን የሙቀት መለኪያ ለማካሄድ በሚዘጋጁበት ዋዜማ እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፤ “ካሁን ጀምሮ የግዕዝ ቋንቋ በመላዋ ትግራይ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እንደ መደበኛ ትምህርት ይሰጥ!” የሚል ትዕዛዝ አስተላለፈው ነበር። ዛሬስ እንዲህ ያለ ትዕዛዝ ለማስተላለፍ ይሹ ይሆንን? አይመስለኝም። ያኔም ትክክለኛዎቹን አጋዚያን-ተጋሩ-ጽዮናውያንን ለመደለል የተደረገ እርምጃ መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። ሕወሓቶችን ጨምሮ ሁሉም ምንሊካውያን ጦርነቱን በጋራ ጀምረውታልና።
👉 ጦርነቱ ልክ እንደጀመረ፤ “ ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው” ?” በሚል ጥያቄ ሥር
“ የጦርነቱ ዓላማ ፤ ኢ – አማንያኑ የሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣ አባ ዓቢየ እግዚእን፣ ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢ – አማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝ – ብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው።” በማለት ጽፌ ነበር።”
😈 ጠላታችን ዲያብሎስ ለመንፈሳዊ ሕይወት ብዙም የማይረዱንን ወይንም መንፈሳዊ ድክመት ያላቸውን ( አማርኛ፣ ትግርኛ ) እንዲሁም አጋንንታዊ የሆኑትን ቋንቋዎችን ( ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሶማልኛ ) ተጠቅሞ እርስበርሳችን እንድንጨፋጨፍ፣ ሰአራዊቱን እየላከ ያልተደቀለውን የትግራይን ሕዝብ ደቅሎ በማዳከም የኤዶማውያኑን እና የእስማኤላውያኑን የእንግሊዝኛን እና የአረብኛን ቁንቋ ከእነ ሉሲፈራዊ አምልኮታቸው ለማንገስ ሲል ነው በትግራይ ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን በምዕራቡም በምስራቁም እርዳታ የጀመረው። የገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም የቅርስ ማውደም ጂሃዱን የከፈተባቸውም የመንፈስ ማንነታቸንና ምንነታቸውን አጥፍቶ እንደ ኦሮሞው የስጋን ማንነትና ምንነትን ለማንገስ ነው እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ሁሉንም ነገር ሸፋፍኖ ምንም ነገር እንዳይታወቅበት በስልት መረጃዎችን በማጥፋት / በመሰወር ላይ የሚገኘው።
ይህ ጥቃት / ጂሃድ የጀመረው የእግዚአብሔር የሆነውንና ለመንፈሳዊ ሕይወት በዓለማችን ተወዳዳሪ የሌለውን የግእዝ ቋንቋችንን በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሤራ ጠንሳሽነት የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጋላ / ኦሮሞ ወራሪዎች በኩል ለማጥፋት ከተነሳበት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አንስቶ ነው። ጂሃዱን ጦርነቱን በስጋችን ላይ ብቻ አይደለም የከፈቱብትን፤ በነፍሳችን፣ በመንፈሳዊ ሕይወታችን፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን፣ በቋንቋችን፣ በጽዮናዊው ሰንደቃችን፣ በታሪካችንና በባሕል / ትውፊታችን ላይም ጭምር ነው። ይህ ውጊያ በየደረጃው / በየዘመኑ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት፣ ከአምስት መቶ ዓመታት፣ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊትና ከስድስት ሺህ ዓመታት አንስቶ ዲያብሎስ እና ጭፍሮቹ ዝግጅት አድርገው ሲያካሂዱት / እያካሄዱት ያለው ውጊያ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ ያተኮሩበት ምስጢርም ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላዋ መንፈሳዊቷ ዓለማችን ቁልፍ መሠረት በጥልቁ ተደብቆ የሚገኝባት ምድር ስለሆነች ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ይህን በደንብ ያውቁታል / ደርስውበታል።
ለዚህም ነው፤ በጽዮናውያን ላይ የዘር፣ የሃይማኖት፣ የታሪክ፣ የትውፊት፣ የቅርስ፣ የቋንቋ ማጥፋት ጂሃዳዊ ዘመቻ የከፈቱት ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ( መሀመዳውያን + ፕሮቴስታንቶች + ኢ-አማንያን + ኦሮሞዎች + ሶማሌዎች + ከሃዲ አማራዎች + ከሃዲ ተጋሩዎች)ሁሉ የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ተከፍቶ እየተንከተከተ ይጠብቃቸዋል የምንለው። ፻/100%
በተለይ የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ብሎም መላዋ አፍሪካ እና ዓለም መዳን የሚችሉት ሕዝቦቻቸው የእግዚአብሔር የሆነውንና በመንፈሳዊ ጠቀሜታው ከዓለማችን ቋንቋዎች ሁሉ በጣም ግዙፍ የሆነውን የግእዝ ቋንቋን በብሔራዊ ቋንቋ መልክ መናገር ሲጀምሩ ብቻ ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ይህን ደርሰውበታል !
😇 ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል
❖ ትውፊታዊ ታሪኩ
ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል። ፍጥረታት በሐሌዎ ‘ በነቢብና በግብር የተፈጠሩ ሲሆን በተለይ ነቢቡ ( ንግግሩ ) ግእዝ ነበር ብለዉ የሚከራከሩና የራሳቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ ሊቃውንት አሉ። ግእዝ የመጀመሪያ ቋንቋ ነው ስንል አዳም ማለት ያማረ የተዋበ ማለት ሲሆን አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው፤ አዳምም ለ ፯ ዓመታት በገነት ሳለ በፀሎት ሲተጋ የነበረውና ከሄዋን ጋር ይነጋገርበት የነበረው ቋንቋ በግእዝ ነው በማለት ቋንቋውን የመላእክትም የሰውም መግባቢያ ያደርጉታል።
😇 ግእዝ የአዳምና ሔዋን ( የተፈጥሮ ቋንቋ ) የመጀመሪያው መነጋገሪያ ልሳን መኾኑ ለማረጋገጥ ከሚያቀርቧቸው ፲ ምክኒያቶች መካከል፦
፩ኛ . የ ”ግእዝ” የጥሬ ዘሩ ቃል ትርጉም፡ “መጀመሪያ” , “ ነፃ” እና “የጥንት ተፈጥሮ ጠባይ ወይም ባህሪይ” ማለት መኾኑ
፪ኛ . የእያንዳንዱ ፊደል የመጀመሪያ ቅርጽ አፍ ሳያስከፍት በድን በኾነው በተፈጥሮ ድምፅ ብቻ የሚነገር መኾኑ
፫ኛ . የፊደሉ መነሻ “አ” “አዳም” በሚል ቃል በወንድና ሴት ጾታ ለተፈጠሩት ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች መጠሪያ መኾኑ
፬ኛ . በሰባት ብዛት የሚወሰን ቁጥር፤ የመለኮታዊ ሥራ ምሥጢር እንዳለበት ስለሚታመን፤ እያንዳንዱ ፊደል፤ በሰባት ስሞች ድምጾችና መልኮች ተለይቶ የሚታወቅና የሚነገር መኾኑ
፭ኛ . ሌሎቹ የሰዎች ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው በተናጋሪዎቻቸው ሕዝቦች ወይም ጎሣዎች ስም ለምሳሌ፤ ዐማርኛ፤ በዐምሓሮች፤ ትግርኛ በትግሬዎች፣ ኦሮምኛ በኦሮሞዎች፣ ሶማልኛ በሶማሌዎች፣ ዕብራይስጥ በዕብራዊያን፤ ዐረብኛ በዓረቦች፣ እንግሊዝኛ በእንግሊዞች፣ ቻይንኛ በቻይኖች ስም ሲጠሩ “ግዕዝ” ግን በራሱ ብቻ የሚጠራ መኾኑ
፮ኛ . በ ”አ” ጀምሮ በ “ኦ” የሚፈጸም ፊደል ያለው እርሱ፤ ግእዝ ብቻ ከመኾኑ ጋር “አልፋና ኦሜጋ፤ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ” ብሎ፡ ኃላ “ኢየሱስ ክርስቶስ” ተብሎ፤ ራሱን በሰውነት የገለጸው “እግዚአብሔር” በዚህ ስሙ የታወቀበትና አምልኮቱ የሚፈጸምበት ቋንቋና ፊደል ኾኖ በሕያውነት እስከዛሬ መቀጠሉ
፯ኛ . በምድር ላይ የሚኖሩ የሰው ልጆች ኹሉ፡ ተወልደው በሕፃንነታቸው መናገር በሚጀምሩበት ጊዜ ቋንቋቸውና ፊዲፈላቸው የተለያዩ ሲኾኑ፤ አፋቸውን መፍታት አባቶቻቸውናና እናቶቻቸውንም ለይተው መጥራት የሚጀምሩበት “አባባ”፤ “እማማ !” የሚባሉት ቃላት “አብ አብ አብ”፤ “እም እም እም” የተባሉት፤ ትርጉማቸው፡ “አባት አባት አባት”፡ “እናት እናት እናት” የኾነውን ቀጥታ የግእዙን ቃላት መኾኑ ናቸው።
፰ኛ . « ግእዝ » የሚለው ቃል እራሱ አንደኛ፣ የመጀመሪያ ማለት ነው። የሰው ልጅ የመጀመሪያ የሆነው ቋንቋ “ አንደኛ ” ቢባል ይስማማዋል።
፱ኛ . የዚህ ቋንቋ የመጀመሪያው ተናጋሪ ሰው አዳም ነው። የዚህ ሰው ስም በቋንቋው ትርጉም ሊኖረው ይገባል። በግእዝ « አዳም » ማለት ያማረ ማለት ነው።
፲ኛ . ሌላው ነገር የግእዝ ፊደላት ከአምላክ የተገኙ ናቸው ለዚህም የአዳም ሶስተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖስ በሰማይ ገበታ እንዳያቸው አባቶች ይናገራሉ።
አማርኛ ቋንቋ ከግእዝ ያገኛቸውን በሙሉ ይዞ ሌሎች ፯ ፊደላትን በመጨመር ግእዝ ፳፮ ሲሆን አማርኛ ደግሞ ፴፫ ነው “ቨ”ን ሳይጨምር ማለት ነው።
😇 የግእዝን ፊደሎች ትርጉም ስንመለከት፦
ሀ፦ ብሂል ሀልዎቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ፥ የአብ አኗኗሩ ከዓለም በፊት ነው
ለ ፦ ብሂል ለብሰ ሥጋ እምድንግል ፥ ክርስቶስ ከድንግል ሥጋን ለበሰ
ሐ ፦ ብሂል ሐመ ወሞተ ፥ ስለኛ ታመመና ሞተ
መ፦ ብሂል መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር ፥ የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው
ሠ ፦ ብሂል ሠረቀ በሥጋ ፥ በሥጋ ተገለጠ
ረ ፦ ብሂል ረግዓት ምድር በቃሉ ፥ ምድር በቃሉ ረጋች
ሰ ፦ ብሂል ሰብአ ኮነ እግዚእነ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ
ቀ ፦ ብሂል ቀዳሚሁ ቃል ፥ ቃል መጀመሪያ ነበር
በ ፦ ብሂል በትሕትናሁ ወረደ ፥ ጌታችን በትሕትናው ወደኛ ወረደ
ተ ፦ ብሂል ተሰብአ ወተሰገወ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ
ኀ ፦ ብሂል ኀያል እግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔር ኀያል ነው
ነ ፦ ብሂል ነስአ ደዌነ ወጾረ ሕማመነ ፥ መከራችንን ያዘልን ሕመማችንን ተሸከመልን
አ ፦ ብሂል አእኵቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔርን ፈፅሜ አመሰግነዋለሁ
ከ ፦ ብሂል ከሃሊ እግዚአብሔር ፥ ጌታችን ቻይ ነው
ወ ፦ ብሂል ወረደ እምሰማይ ፥ ጌታ ከሰማይ ወረደ
ዐ ፦ ብሂል ዐርገ ሰማያተ ፥ ወደ ሰማይ ዐረገ
ዘ ፦ ብሂል ዘኵሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር ፥ ጌታ ሁሉን የሚይዝ
የ ፦ ብሂል የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ ፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይልን ታደርጋለች
ገ ፦ ብሂል ገብረ ሰማያተ በጥበቡ ፥ ጌታ በጥበቡ ሰማያትን ሠራ
ጠ ፦ ብሂል ጣዕሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር ፥ ጌታ ቸር እንደሆነ ቅመሱና ዕወቁ
ጰ ፦ ብሂል ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ፥ ጰራቅሊጦስ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ ነው
ጸ ፦ ብሂል ጸጋ ወክብር ተውህበ ለነ ፥ ጸጋ እና በረከት ተሰጠን
ፀ ፦ ብሂል ፀሐይ ጸልመት በጊዜ ስቅለቱ ለእግዚእነ ፥ ጌታ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐይ ጨለመች
ፈ ፦ ብሂል ፈጠረ ሰማየ ወምድረ ፥ ጌታ ሰማይ እና ምድርን ፈጠረ
ፐ ፦ ብሂል ፓፓኤል ስሙ ለአምላክ ፥ ፓፓኤል የአምላክ ህቡዕ ስም
ትርጉማቸዉ ይሄን ይመስላል።
😇 ስለዚህ ግእዝ የአዳም ቋንቋ ነው የሚለው መላምት የበለጠ ጥንካሬ አለው።
አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ፍቺውን ስንመለከት ደግሞ ግእዝ (የዜማ ስም፥ ግእዝ፣ እዝል እና አራራይ። የፊደል ስም ሀ ፦ ግእዝ ሁ ፥ ካዕብ ሂ ፥ ሳልስ …… ) በመጽሐፍ ቅዱስ ዘፍ ፲፩ ፥ ፮ ላይ እግዚአብሔርም አለ ” እነሆ እነርሱ አንድ ወገን ናቸው ለሁሉም አንድ ቋንቋ አላቸው” ይላል።
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Archangel , Axum , መልአክ , መንፈሳዊ ውጊያ , መድፈር , ሜዲያ , ረሃብ , ሰይጣን-አምልኮ , ቅዱስ ገብርኤል , በጎች , ተዋሕዶ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክህደት , ክርስትና , ወንጀል , ዘር ማጥፋት , የካቲት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ግእዝ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , ፪ሺ፲፬ , Betrayal , Famine , Gebriel , Geez , Genocide , Human Rights , Language , Massacre , St.Gabriel , Tewahedo , Tigray , War Crimes , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2021
VIDEO
💭የካናዳዋ ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ ከድምጻዊው አቤል ተስፋዬ ስጦታ ጋር የጥንታዊውን ግዕዝ ቋንቋን በማስተማር ላይ ይገኛል።
💥 አምና ላይ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከመጀመሩ ከአንድ ወር በፊት ይህን ዜና የጽዮናውያን ጠላት ከሆነው የኦሮሞ ሜዲያ፤ “አደባባይ ሜዲያ” ላይ በቁጭት መልክ ሲለፈለፍ ሰምቼው ነበር፤
💭 “በትግራይ የግእዝ ቋንቋ በመደበኛ ትምህርት መርሀግብር ሊሰጥ ነው “
👉 September 13, 2020
በትግራይ ክልል የግእዝ ቋንቋን በመደበኛ የትምህርት መርሀ ግብር ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ቋንቋዎች አካዳሚና ትምህርት ቢሮ አስታወቁ።
የትግራይ ቋንቋዎች አካዳሚ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዳንኤል ተክሉ ለኢዜአ እንደገለፁት በሀገሪቱ በግእዝ ቋንቋ የታተሙ በሺህዎች የሚቆጠሩ ጥንታዊ የብራናና የመጽሀፍት ህትመቶች አሉ።
“አዲሱ ትውልድ ፅሁፎችን በማንበብ የሀገሩን ባህልና ቋንቋ እንዲሁም ታሪክና ማንነት ጠንቅቆ እንዲያውቅ ለማበረታታት የቋንቋውን ትምህርት መስጠት አስፈልጓል” ብለዋል።
በተያዘው 2013 አመት በክልሉ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምሀርቱን ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን አመላክተዋል ።
ከትግርኛ፣ ኩናምኛና ሳሆኛ ቋንቋዎች ቀጥሎ ግዕዝ አራተኛ ቋንቋ ሆኖ በክልሉ በሚገኙ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊነት ወስዶ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል ።
ቢሮው የመማር ማስተማር ስራውን እንዲጀምር በክልሉ ምክር ቤት በአዋጅ መጽደቁንም አስታውቀዋል።
የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ባህታ ወልደሚካኤል በበኩላቸው የግዕዝ ቋንቋ ትምህርትን በክልሉ በሚገኙ ከ 2 ሺህ በላይ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለማስጀመር የመምህራንና የመማሪያ መፃፍት ዝግጅት እየተደረገ ነው።
ከስድስት ወራት በኋላ ትምሀርቱን ለመጀመር እቅድ መያዙን አመላክተዋል ።
በመቐሌ የሃወልት ክፍለ ከተማ ነዋሪና የሰላም አካዳሚ የትግርኛ ቋንቋ መምህር ሃዱሽ አታክልቲ የግዕዝ ቋንቋ በመደበኛ የትምህርት መርህ ግብር እንዲሰጥ መታቀዱ ተገቢ መሆኑን ተናግረዋል።
የትምህርቱ መሰጠት በየአብያተ ክርስትያናትና ገዳማት ውስጥ የሚገኙና በግዕዝ ቋንቋ ተጽፈው የታተሙ ጥንታዊና ታሪካዊ መፃህፍቶችን በቀላሉ አንብቦ ለመገንዘብ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልጸዋል ።
ለኢትዮጵያ የቱሪዝም ልማት እድገትም ያለው አስተዋጽኦ የጎላ መሆኑን ጠቅሰዋል።
“አዲሱ ትውልድ በመጤ ቋንቋዎችና ባህሎች ከመበረዝ ይልቅ የሀገሩን ባህልና ቋንቋ በሚገባ እንዲያውቅና እንዲጠብቅ ያስችለዋል” ሲሉም መምህር ሃዱሽ አስታውቀዋል። “
💭 ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ለመጀመር ከገፋፉት ምክኒያቶቹ አንዱ የትግራይ ሕፃናት የግዕዝ ቋንቋን እንዳይማሩ ለማድረግ ሲል ነው። “ ሁሉም ኬኛዎች ” በከንቱው የኩሽ ህልማቸው የግዕዝንም ቋንቋ ለመውረስ ይሻሉና።
💥 አይ የሰሜኑ ወገኔ፤ የእነዚህን ፍጥረታት እርጉምነት ገና በደንብ አልተረዳኸወም እኮ!
💭 The university is now one of the only places in the world where students can learn Ge’ez
Tens of thousands of ancient Ethiopic manuscripts – maybe more – have collected dust for over a century because they are written in what is now a rarely studied language, Ge’ez.
But a new course at the University of Toronto is teaching a new generation of students to understand the ancient Semitic language so that one day they can access this long-lost trove of knowledge.
This week, Professor Robert Holmstedt of the department of Near and Middle Eastern civilizations welcomed 25 students and members of Toronto’s Ethiopian community to the first day of an introductory course on Ge’ez, which like Latin, is only used in religious services, in this case for the Ethiopian Orthodox and Catholic churches.
Read more about the Ge’ez course at CBC News
With this course, U of T becomes one of the only places in the world where students can learn the fundamentals of Ge’ez. The program came about through several significant donations, including from The Weeknd, the Ethiopian community and the Faculty of Arts & Science.
Department chair Professor Tim Harrison has said that he hopes, with continued support, U of T will eventually add more courses and be positioned to launch the first Ethiopian studies program in North America.
Since the subject is so rarely taught, Holmstedt had to invent course materials and revise one of the only Ge’ez textbooks in English, the 40-year-old Introduction to Classical Ethiopic: Ge’ez by Thomas O. Lambdin. Ge’ez is a window into an ancient culture and offers insights into other Semitic languages, he said.
“I like giving students access to things that 99.5 per cent of the world doesn’t have access to,” he said. “It’s part of advancing our knowledge and the pursuit of truth. This is the very nature of the university. We can’t leave this behind.”
Hear CBC Metro Morning talk about the course on Ge’ez
Michael Gervers , a history professor at U of T Scarborough, helped launch the course with a $50,000 donation and a call to Toronto’s Ethiopian community to contribute.
The call was answered and the donation matched by none other than Toronto native and Grammy-award winning artist Abel Tesfaye, a.k.a. The Weeknd.
Read about The Weeknd’s donation
The campaign for the language course has a $200,000 goal and has received support from the Faculty of Arts & Science and the Bikila Awards organization, a local Ethiopian community group named after Olympic marathoner Adebe Bikila.
On Monday, just as he had promised, Gervers sat in on the class, hoping to be one of the first to learn the language at U of T.
Although he has been studying ancient Ethiopia for 40 years – he has swung from ropes to explore rock-cut monasteries in Ethiopia and created a database of tens of thousands of photographs of Ethiopian art and culture – Gervers does not know the language.
Amharic-speaking students helped him with his pronunciation when he was asked to recite a letter of the alphabet.
The course’s first students included members of the Ethiopian and Eritrean communities, students with an interest in Ethiopian culture, medievalists and students in comparative linguistics.
Before any of the students can uncover the secrets of ancient Ethiopic texts, they must learn the basics. In their first class, they were introduced to Ethiopic letters and to the present tense of verbs like “to sit.”
Hours of memorization come next. Holmstedt urged his students to carry a ringlet of flashcards so they can learn the alphabet on the go.
“Walk around campus memorizing words instead of looking at your phone,” Holmstedt said.
Gervers said he hoped the Ge’ez course would be the first of many classes that would form the basis of an Ethiopian studies program at U of T. He has proposed a graduate-level course in the history of Ethiopia.
“Ethiopia is usually left out of the curriculum because it’s so different,” he said. “There is no point of entry through European languages like English, French, Spanish or Italian.”
Read more about Professor Gervers’ research on Ethiopia
The campaign will need additional funding to add further courses in Ge’ez – and even more to kickstart Ethiopian studies.
For many students in the course, the subject isn’t only academic.
Sahlegebriel Belay Gebreselassie , a third-year undergrad in international relations and political science, has an “intimate personal connection” with the class.
“It’s a part of learning my history, my language,” he said.
Source
___________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abel Tesfaye , Aksum , Archangel , Axum , ሜዲያ , ቅዱስ ገብርኤል , ትግራይ , ቶሮንቶ , አቤል ተስፋዬ , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ካናዳ , ክህደት , ክርስትና , ዊኬንድ , ዘር ማጥፋት , ዩኒቨርሲቲ , ጀነሳይድ , ግእዝ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Canada , Gebriel , Geez , Genocide , Human Rights , Language , Massacre , St.Gabriel , Tenben , The Weeknd , Tigray , Toronto , University , UoT , Wuqeye , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2021
VIDEO
😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖ ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው ❖
___________😇
__________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Afroasiatic , Aksum , Anti-Ethiopia , Archangel , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መድፈር , ሜዲያ , ሰይጣን-አምልኮ , ቅዱስ ገብርኤል , በጎች , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ክርስትና , ወንጀል , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ግእዝ , ግድያ , ጠላት , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Betrayal , Gebriel , Geez , Genocide , Human Rights , Language , Massacre , St.Gabriel , St.Mary , Tigray , War Crimes , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2021
VIDEO
😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
😇 ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ።
❖ ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው ❖
😈 ጠላታችን ዲያብሎስ መንፈሳዊ ድክመት ያላቸውን ( አማርኛ፣ ትግርኛ ) እና አጋንንታዊ የሆኑትን ቋንቋዎችን ( ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሶማልኛ ) ተጠቅሞ እርስበርሳችን እንድንጨፋጨፍና የኤዶማውያኑን እና የእንግሊዝኛን እና የእስማኤላውያኑን የአረብኛን ቁንቋ ከእነ ሉሲፈራዊ አምልኮታቸው ለማንገስ ሲል ነው በትግራይ ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት፣ የገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም የቅርስ ማውደም ጂሃዱን የከፈተባቸው። ይህ ጥቃት / ጂሃድ የጀመረው የእግዚአብሔር የሆነውንና ለመንፈሳዊ ሕይወት በዓለማችን ተወዳዳሪ የሌለውን የግእዝ ቋንቋችንን በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሤራ ጠንሳሽነት የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጋላ / ኦሮሞ ወራሪዎች በኩል ለማጥፋት ከተነሳበት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አንስቶ ነው። ጂሃዱን ጦርነቱን በስጋችን ላይ ብቻ አይደለም የከፈቱብትን፤ በነፍሳችን፣ በመንፈሳዊ ሕይወታችን፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን፣ በቋንቋችን፣ በጽዮናዊው ሰንደቃችን፣ በታሪካችንና በባሕል / ትውፊታችን ላይም ጭምር ነው። ይህ ውጊያ በየደረጃው / በየዘመኑ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት፣ ከአምስት መቶ ዓመታት፣ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊትና ከስድስት ሺህ ዓመታት አንስቶ ዲያብሎስ እና ጭፍሮቹ ዝግጅት አድርገው ሲያካሂዱት / እያካሄዱት ያለው ውጊያ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ ያተኮሩበት ምስጢርም ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላዋ መንፈሳዊቷ ዓለማችን ቁልፍ መሠረት በጥልቁ ተደብቆ የሚገኝባት ምድር ስለሆነች ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ይህን በደንብ ያውቁታል / ደርስውበታል።
ለዚህም ነው፤ በጽዮናውያን ላይ የዘር፣ የሃይማኖት፣ የታሪክ፣ የትውፊት፣ የቅርስ፣ የቋንቋ ማጥፋት ጂሃዳዊ ዘመቻ የከፈቱት ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ( መሀመዳውያን + ፕሮቴስታንቶች + ኢ-አማንያን + ኦሮሞዎች + ሶማሌዎች + ከሃዲ አማራዎች + ከሃዲ ተጋሩዎች) ሁሉ የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ተከፍቶ እየተንከተከተ ይጠብቃቸዋል የምንለው። ፻/100%
በተለይ የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ብሎም መላዋ አፍሪካ እና ዓለም መዳን የሚችሉት ሕዝቦቻቸው የእግዚአብሔር የሆነውንና በመንፈሳዊ ጠቀሜታው ከዓለማችን ቋንቋዎች ሁሉ በጣም ግዙፍ የሆነውን የግእዝ ቋንቋን በብሔራዊ ቋንቋ መልክ መናገር ሲጀምሩ ብቻ ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ይህን ደርሰውበታል!
😇 ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል
❖ ትውፊታዊ ታሪኩ
ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል። ፍጥረታት በሐሌዎ ‘ በነቢብና በግብር የተፈጠሩ ሲሆን በተለይ ነቢቡ ( ንግግሩ ) ግእዝ ነበር ብለዉ የሚከራከሩና የራሳቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ ሊቃውንት አሉ። ግእዝ የመጀመሪያ ቋንቋ ነው ስንል አዳም ማለት ያማረ የተዋበ ማለት ሲሆን አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው፤ አዳምም ለ ፯ ዓመታት በገነት ሳለ በፀሎት ሲተጋ የነበረውና ከሄዋን ጋር ይነጋገርበት የነበረው ቋንቋ በግእዝ ነው በማለት ቋንቋውን የመላእክትም የሰውም መግባቢያ ያደርጉታል።
😇 ግእዝ የአዳምና ሔዋን ( የተፈጥሮ ቋንቋ ) የመጀመሪያው መነጋገሪያ ልሳን መኾኑ ለማረጋገጥ ከሚያቀርቧቸው ፲ ምክኒያቶች መካከል፦
፩ኛ . የ ”ግእዝ” የጥሬ ዘሩ ቃል ትርጉም፡ “መጀመሪያ” , “ ነፃ” እና “የጥንት ተፈጥሮ ጠባይ ወይም ባህሪይ” ማለት መኾኑ
፪ኛ . የእያንዳንዱ ፊደል የመጀመሪያ ቅርጽ አፍ ሳያስከፍት በድን በኾነው በተፈጥሮ ድምፅ ብቻ የሚነገር መኾኑ
፫ኛ . የፊደሉ መነሻ “አ” “አዳም” በሚል ቃል በወንድና ሴት ጾታ ለተፈጠሩት ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች መጠሪያ መኾኑ
፬ኛ . በሰባት ብዛት የሚወሰን ቁጥር፤ የመለኮታዊ ሥራ ምሥጢር እንዳለበት ስለሚታመን፤ እያንዳንዱ ፊደል፤ በሰባት ስሞች ድምጾችና መልኮች ተለይቶ የሚታወቅና የሚነገር መኾኑ
፭ኛ . ሌሎቹ የሰዎች ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው በተናጋሪዎቻቸው ሕዝቦች ወይም ጎሣዎች ስም ለምሳሌ፤ ዐማርኛ፤ በዐምሓሮች፤ ትግርኛ በትግሬዎች፣ ኦሮምኛ በኦሮሞዎች፣ ሶማልኛ በሶማሌዎች፣ ዕብራይስጥ በዕብራዊያን፤ ዐረብኛ በዓረቦች፣ እንግሊዝኛ በእንግሊዞች፣ ቻይንኛ በቻይኖች ስም ሲጠሩ “ግዕዝ” ግን በራሱ ብቻ የሚጠራ መኾኑ
፮ኛ . በ ”አ” ጀምሮ በ “ኦ” የሚፈጸም ፊደል ያለው እርሱ፤ ግእዝ ብቻ ከመኾኑ ጋር “አልፋና ኦሜጋ፤ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ” ብሎ፡ ኃላ “ኢየሱስ ክርስቶስ” ተብሎ፤ ራሱን በሰውነት የገለጸው “እግዚአብሔር” በዚህ ስሙ የታወቀበትና አምልኮቱ የሚፈጸምበት ቋንቋና ፊደል ኾኖ በሕያውነት እስከዛሬ መቀጠሉ
፯ኛ . በምድር ላይ የሚኖሩ የሰው ልጆች ኹሉ፡ ተወልደው በሕፃንነታቸው መናገር በሚጀምሩበት ጊዜ ቋንቋቸውና ፊዲፈላቸው የተለያዩ ሲኾኑ፤ አፋቸውን መፍታት አባቶቻቸውናና እናቶቻቸውንም ለይተው መጥራት የሚጀምሩበት “አባባ”፤ “እማማ !” የሚባሉት ቃላት “አብ አብ አብ”፤ “እም እም እም” የተባሉት፤ ትርጉማቸው፡ “አባት አባት አባት”፡ “እናት እናት እናት” የኾነውን ቀጥታ የግእዙን ቃላት መኾኑ ናቸው።
፰ኛ . « ግእዝ » የሚለው ቃል እራሱ አንደኛ፣ የመጀመሪያ ማለት ነው። የሰው ልጅ የመጀመሪያ የሆነው ቋንቋ “ አንደኛ ” ቢባል ይስማማዋል።
፱ኛ . የዚህ ቋንቋ የመጀመሪያው ተናጋሪ ሰው አዳም ነው። የዚህ ሰው ስም በቋንቋው ትርጉም ሊኖረው ይገባል። በግእዝ « አዳም » ማለት ያማረ ማለት ነው።
፲ኛ . ሌላው ነገር የግእዝ ፊደላት ከአምላክ የተገኙ ናቸው ለዚህም የአዳም ሶስተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖስ በሰማይ ገበታ እንዳያቸው አባቶች ይናገራሉ።
አማርኛ ቋንቋ ከግእዝ ያገኛቸውን በሙሉ ይዞ ሌሎች ፯ ፊደላትን በመጨመር ግእዝ ፳፮ ሲሆን አማርኛ ደግሞ ፴፫ ነው “ቨ”ን ሳይጨምር ማለት ነው።
😇 የግእዝን ፊደሎች ትርጉም ስንመለከት፦
ሀ፦ ብሂል ሀልዎቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ፥ የአብ አኗኗሩ ከዓለም በፊት ነው
ለ ፦ ብሂል ለብሰ ሥጋ እምድንግል ፥ ክርስቶስ ከድንግል ሥጋን ለበሰ
ሐ ፦ ብሂል ሐመ ወሞተ ፥ ስለኛ ታመመና ሞተ
መ፦ ብሂል መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር ፥ የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው
ሠ ፦ ብሂል ሠረቀ በሥጋ ፥ በሥጋ ተገለጠ
ረ ፦ ብሂል ረግዓት ምድር በቃሉ ፥ ምድር በቃሉ ረጋች
ሰ ፦ ብሂል ሰብአ ኮነ እግዚእነ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ
ቀ ፦ ብሂል ቀዳሚሁ ቃል ፥ ቃል መጀመሪያ ነበር
በ ፦ ብሂል በትሕትናሁ ወረደ ፥ ጌታችን በትሕትናው ወደኛ ወረደ
ተ ፦ ብሂል ተሰብአ ወተሰገወ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ
ኀ ፦ ብሂል ኀያል እግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔር ኀያል ነው
ነ ፦ ብሂል ነስአ ደዌነ ወጾረ ሕማመነ ፥ መከራችንን ያዘልን ሕመማችንን ተሸከመልን
አ ፦ ብሂል አእኵቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔርን ፈፅሜ አመሰግነዋለሁ
ከ ፦ ብሂል ከሃሊ እግዚአብሔር ፥ ጌታችን ቻይ ነው
ወ ፦ ብሂል ወረደ እምሰማይ ፥ ጌታ ከሰማይ ወረደ
ዐ ፦ ብሂል ዐርገ ሰማያተ ፥ ወደ ሰማይ ዐረገ
ዘ ፦ ብሂል ዘኵሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር ፥ ጌታ ሁሉን የሚይዝ
የ ፦ ብሂል የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ ፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይልን ታደርጋለች
ገ ፦ ብሂል ገብረ ሰማያተ በጥበቡ ፥ ጌታ በጥበቡ ሰማያትን ሠራ
ጠ ፦ ብሂል ጣዕሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር ፥ ጌታ ቸር እንደሆነ ቅመሱና ዕወቁ
ጰ ፦ ብሂል ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ፥ ጰራቅሊጦስ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ ነው
ጸ ፦ ብሂል ጸጋ ወክብር ተውህበ ለነ ፥ ጸጋ እና በረከት ተሰጠን
ፀ ፦ ብሂል ፀሐይ ጸልመት በጊዜ ስቅለቱ ለእግዚእነ ፥ ጌታ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐይ ጨለመች
ፈ ፦ ብሂል ፈጠረ ሰማየ ወምድረ ፥ ጌታ ሰማይ እና ምድርን ፈጠረ
ፐ ፦ ብሂል ፓፓኤል ስሙ ለአምላክ ፥ ፓፓኤል የአምላክ ህቡዕ ስም
ትርጉማቸዉ ይሄን ይመስላል።
😇 ስለዚህ ግእዝ የአዳም ቋንቋ ነው የሚለው መላምት የበለጠ ጥንካሬ አለው።
አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ፍቺውን ስንመለከት ደግሞ ግእዝ (የዜማ ስም፥ ግእዝ፣ እዝል እና አራራይ። የፊደል ስም ሀ ፦ ግእዝ ሁ ፥ ካዕብ ሂ ፥ ሳልስ …… ) በመጽሐፍ ቅዱስ ዘፍ 11 ፥ ፮ ላይ እግዚአብሔርም አለ ” እነሆ እነርሱ አንድ ወገን ናቸው ለሁሉም አንድ ቋንቋ አላቸው” ይላል።
__________😇
__________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Archangel , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መድፈር , ሜዲያ , ቅዱስ ገብርኤል , በጎች , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , ክህደት , ወንጀል , ውቅየ ገብርኤል , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ግእዝ , ግድያ , ጠላት , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጴጥሮስ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ተጋሩ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Betrayal , Famine , Gebriel , Geez , Genocide , Human Rights , Language , Massacre , St.Gabriel , St.Mary , Tenben , Tigray , War Crimes , Wuqeye , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2021
VIDEO
መዝሙር ዘደብረ ዘይት፦ እንዘ ይነብር እግዚእነ
ምስባክ፦ እግዚአብሔርሰ ገሀደ ይመጽእ፤ ወአምላክነሂ
ኢያረምም፤ እሳት ይነድድ ቅድሜሁ [መዝ. ፵፱፥፪፡፫]
“ጌታችሁ በየትኛው ሰዓት በየትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግታችሁ ጠብቁ”
[ማቴ ፳፬፥፵፪]
‹‹የሰው ልጅ (ክርስቶስ) በማታስቡበት ሰዓት ስለሚመጣ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ›› [ማቴ ፳፬፥፵፬]
ይህ ዓለም ኃላፊ፣ ረጋፊ፣ ጠፊ መሆኑን ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ ታስተምረናለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችንም ይህ ዓለም ዘለዓለማዊ አለመሆኑን፤ አንድ ጊዜ የሚያልፍና የሚጠፋ መሆኑን ቢያንስ በዓመት ሁለት ጌዜ ለምእመናን ልጆችዋ
፩ኛ/ በደብረ ዘይት ( በግማሽ ጾም ላይ )
፪ኛ/ በዓመቱ የመጨረሻው እሑድ ላይ አጽንኦት ታሳስባለች
ዓለም ስንል መላውን የዓለምን ሕዝብ ጭምር ነው ። ታዲያ ሁላችንም ለመጨረሻው ቀን ሁልጊዜ ተዘጋጅተን እንድንጠብቅ ቅደስት ቤተ ክርስቲያናችን ‹‹ጌታችሁ በየትኛው ሰዓት በይትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግታችሁ ጠብቁ፤ ›› [ማቴ ፳፬፥፵፪] እያለች ዘወትር ታሳስበናለች።
ደብረ ዘይት ይህ የዛሬው ሰንበት ደብረ ዘይት ይባላል። ደብረ ዘይት ከኢየሩሳሌም ከተማ ባሻገር በስተምሥራቅ በኩል የሚገኝ ኮረብታማ ቦታ ነው። በመካከሉ የቄድሮስ ወንዝና ሸለቆ ይገኛሉ። ቦታው የወይራ ዘይት ዛፍ በብዛት የሚገኝበት ስለሆነ ደብረ ዘይት ተባለ። የዘይት ዛፍ የሞላበት ተራራ ማለት ነው። ጌታ የጸለየበትና እመቤታችን የተቀበረችበት ጌቴሴማኒ የተባለውም የአትክልት ቦታ በዚሁ ኮረብታ ስር ነው የሚገኘው። ደብረ ዘይት የሚያስታውሰን ጌታ ስለ ዳግም ምጽአቱ በቦታው ያስተማረው ትምህርት ነው።
አንድ ቀን የጌታ ደቀ መዛሙርትና ፈረሳውያን ስለ ጌታ መምጣትና የዓለም መጨረሻ መቼ እንደሚሆን በዚሁ ኮረብታማ ስፍራ (ደብረ ዘይት) ጌታችንን ጠየቁት። የጌታም መልስ ‹‹ጌታችሁ በየትኛው ቀን እንደሚመጣ አታውቁምና ተግተቃችሁ ጠብቁ›› እንዲሁም ‹‹የሰው ልጅ በማታስቡት ሰዓት ስለሚመጣ ተዘጋጅታችህ ኑሩ፤›› [ማቴ ፳፬፥፳፬፡፵፬] የሚል ነበር።
ዳግም ምጽአት ፦ ምጽአት ምንድን ነው? ምጽአት ሲባል እጅግ ያስደነግጣል፣ ያስፈራልም። ምጽአት ማለት ጌታችን ወደዚህ ዓለም የሚመጣበት ጊዜ ማለት ነው። ይኸውም አንደኛ የጌታ ምጽአት፣ ሁለተኛ የጌታ ምጽአት በመባል ይታወቃል። ‹‹ወአውሥአ ወይቤሎሙ ዑቁ ኢያስሕቱክሙ» ኤፌ፭፥፮ ያንጊዜ ክርስቶስ ከወዲህ አለ ከወዲያ የለም ቢላችሁ አትመኑ እነሆ አስቀድሜ ነገርኳችሁ ከቤተ አለ ከበርሐ አለ ቢላችሁ አትውጡ እነሆ በምኩራብ ይስተምራል ቢላችሁ በጀ አትበሉ ›› [ማቴ. ፳፭፥፳፫]
የመጀመሪያው የጌታ ምጽአት ፦ ነቢያትና የጥንት አባቶች በተነበዩትና ተስፋ በአደረጉት መሠረት ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም መጥቶ ከቅዱስት ድንግል ማርያም ተወልዶ እኛ ሕዝቦቹን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ አድኖናል። ጌታ ቀድሞ የመጣው ለምሕረት፣ ለቸርነት፣ ለይቅርታና ሰውን ለማዳን፣ ሰውን ይቅር ለማለት፣ ለማስተማር ትሑት ሆኖ፣ በፈቃዱ ክብሩን ዝቅ አድርጎ፣ የሰውን ሥጋ ለብሶ ነው የመጣው። ይህንንም ፈጽሞ እኛ በረከተ ሥጋንና በረከተ ነፍስን የምንገኝበትን ቤተ ክርስቲያንን መሥርቶልናል። ይህ የጌታችን የመጀመሪያው ምጽአት ይባላል።
ሁለተኛው ምጽአት ፦ ወደፊት ክርስቶስ የሚመጣበት ሁለተኛው ምጽአት ይባላል። ክርስቶስ ወደፊት የሚመጣው ከፍ ባለ ግርማና በታላቅ ክብር፣ በአስፈሪነት፣ በእምላክነቱ ክብርና በግርማ መለኮቱ በመላእክት ታጅቦ ነው። ዛሬ በቅዳሴ ጌዜ የተነበበው የማቴዎስ ወንጌል ‹‹የሰው ልጅም በኃይልና በታላቅ ክብር በደመና ላይ ሆኖ ይመጣል ፤›› [ማቴ ፳፬፥፴] ሲል አስረድቶናል። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጨረሻ የሚመጣው ለምሕረትና ለይቅርታ ሳይሆን ለእያንዳንዱ ሰው በዚህ ዓለም እንደ ሠራው ሥራ መሠረት ዋጋውን ለመስጠት፣ ዋጋውን ለመክፈል እንደ ሠራው ሥራ መሠረት ዋጋውን ለመስጠት፣ ዋጋውን ለመክፈል እንደ ታላቅ ዕለተ ዕለት (የክብር ዕለት) ወይንም ዕለተ ፍዳ ወደይን (የፍዳና የመከራ ዕለት) ትባላለች። ዕለተ ክብር (የክብር ዕለት) የምትባልበትም ምክንያት ጌታ ጌትነቱን፣ ከብሩን የሚገልጥባት፣ ለወዳጆቹ ለጻድቃን፣ ለሰማዕታትና በአጠቃላይ ሕጉን ትእዛዙን አክብረውና ፈጽመው ለኖሩት ለተቀደሱት ምእምናን ክርስቲያኖች ዋጋቸውንና የሚገባቸውን ክብር የሚሰጥባተ ዕልት ስለሆነች ነው። እነዚህ ቅዱሳን በዚህ ጊዜ ታልፋልች የምትባለውን መንግሥተ ሰማያት የሚወርሱባት ቀን ስልሆነች ነው።
ስለ ሰው ልጅ ትንሣኤ ፦ ሰው ከሞተ በኋላ አንድ እንስሳትና እንደ አራዊት ፈርሶ በስብሶ አፈር ትብያ ሆኖ የሚቀር ፍጥረት አይደለም ነገር ግን ሰዎች ቢሞቱም በመጨረሻው ጊዜ በዕለተ ምጽአት ሕይውትን አግኝተው ለዘለዓልም ለመኖር በሥጋ ይነሣሉ ። የሰው ልጅ ትንሣኤ ሁለት ዓይነት ነው፦
(ሀ). የከብር ትንሣኤ ፤
(ለ). የሐሳር ( የመከራ ) ትንሣኤ
ይባላል።
የክብር ትንሣኤ የሚባለው ሰዎች በምድር ሕይወታቸው ሳሉ በሚሠሩአቸው መልካም ሥራ ሁሉ እንዲሁም ሕጉን ትእዛዙን አክብረውና መፈጽመው ስለኖሩ ከልዑል እግዚአብሔር የክብር ዋጋ ጽድቅን መንግሥተ ሰማያትን የሚያገኙበት ስለሆነ ነው። የመከራ ትንሣኤ የሚባለው ደግሞ ሰዎች በምድር ሕይወታቸው ሳሉ በሚሠሩተ ክፉ ሥራ ሁሉ በጌታ ዘንድ ፍዳና መከራ፤ ሐሳርና ኵነኔ የሚያገኙበትና ወደ ገሃነመ እሳት የሚወርዱበት ስለሆነ ነው።
የሰው ልጀ በምድር ላይ ሲኖር በሚሠራው ሥራ ሁሉ ከሞተ በኋላ ክልዑል እግዚበሔር ዘንድ ተገቢውን ፍርድ ያገኛል። የሚሰጠውም ፍርድ በሁለት ይከፈላል፤
፩ኛ/ ጊዜያዊ ፍርድ
፪ኛ/ የመጨረሻ ፍርድ ይባላሉ
ጊዜያዊ ፍርድ ፦ ሰው ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየ በሠራው ሥራ መሠረት ጊዜያዊ ፍርድ አግኝቶ ወደ ጊዜያዊ ማረፊያወደ ገነት ወይም ወይም ሲኦል ይገባል።
የመጨረሻው ፍርድ ፦ የመጨረሻው ፍርድ የሚባለው ደገሞ ሰዎች በምድር ሕይወታቸው መልክም ሥራ የሠሩ፤ የእግዚብሔርን ሕግን ትእዛዝ ጠብቀው የኖሩ በመጨረሻው ጊዜ በሥጋ ተነሥተው ዓለም ሲፈጠር ጀምቶ የተዘጋጀውን መንግሥተ ሰማያትን እንዲወርሱ የሚሰጣቸው ፍርድ ነው። [ማቴ. ፳፭፥፵፩፡፵፮] ያለውን አንብብ።
ገሀነመ እሳት ፦ ገሃነመ እሳት የሚባለው ደግሞ ሰዎች በዚህ ዓለም ሕይወታቸው ክፉ ሥራ ሲሠሩ የቆዩ፦ ሕጉንና ትእዛዙን ሳይፈጽሙ የኖሩ ሁሉ በመጨረሻው ፍርድ ጊዜ እነሱም በሥጋ ሥቃይና መከራ ቦታ ገሀነመ እሳት ይገባሉ። ማቴ 25፥ 41 -46 [ማቴ ፳፭፥፵፩፡፵፮] ያለውን አንብብ።
ምስጋና ወቀሳ፦ በመጨረሻው ፍርድ ጊዜ ጌታ ለጻድቃን የሚሰጠው ምስጋናና ኃጥአንን የሚወቅስበት የተግሣጽ ቃን የማኀበራዊ አገለግሎትን የሚመለከት ነው።
✞ ✞ ✞ ደብረ ዘይት = ደብረ ዘይት ✞ ✞ ✞
______________ ___________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ሑዳዴ , ሰንበት , ቤተክርስቲያን , ተዋሕዶ , ኢትዮጵያ , ኢየሩሳሌም , ኢየሱስ ክርስቶስ , እምነት , እስራኤል , ኦርቶዶክስ , የእግዚአብሔር ቤት , ደብረ ዘይት , ግእዝ , ፪ሺ፲፫ , Debre Zeit , Israel , Jerusalem , Jesus Christ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2019
VIDEO
አባቶች ለእኛ ትውልድ ከባድ ኃላፊነት በማስረከብ ትተውን እየሄዱ ነው።
ሉሲፈራውያኑ መጀመሪያ ቋንቋችንን ቀጥሎ ጤፋችንና ውሃችንን ከዚያ ደግሞ ሃይማኖታችንን አንድ ባንድ ሊነጥቁን ዳር ዳር እያሉ ነው። ታዲያ አባቶች እንዳያዝኑብን፣ እግዚአብሔርም እንዳይቀየመን የተሰጠንን ተወዳዳሪ የሌለው ትልቅ ፀጋና ኅብት የመከላከል ግዴታ አለብንና ወለም ዘለም ሳንል ቀበቷችንን ጠበቅ አድርገን እንዝመት።
ከሃዲዎቹ “ኦሮሞ ነን” ባዮች ቅራሬ ውን ላቲን መምረጣቸው ምን ያህል እግዚአብሔርን እና አባቶቻችንን እንደሚያስቀይም መገመት አያዳግትም።
VIDEO
___ ______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ላቲን , ቋንቋ , አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ , ኢትዮጵያ , እረፍት , ክርስትና , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , የጠፉ መጻሕፍት , ግእዝ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 15, 2018
VIDEO
“ቋንቋን እግዚአብሔር አልፈጠረም፤ በቋንቋ መንግስተ ሰማያት አይገባም፡ ነገር ግን የመጀመሪያው አዳምም ለ ፯ ዓመታት በገነት ሳለ በፀሎት ሲተጋ የነበረውና ከሄዋን ጋር ይነጋገርበት የነበረው የመጀመሪያው ቋንቋ ግእዝ ስለሆነ እርስበርስ ለመግባባት እንችል ዘንድ ሁላችንም አሁን ግእዝ ቋንቋን ማወቅ ሊኖርብን ነው ።”
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ አባታችን ! ( የካሜራዬን ባትሪ መለወጥ ነበረብኝና ሁሉም ስብከታቸው አልተካተተም፡ ይቅርታ !)
አዎ ! ዲያብሎስ በቋንቋ እርስበርሳችን እንድንጨፋጨፍና በእንግሊዝኛ ወይም በአረብኛ እንድንነጋገር ከማስገደዱ በፊት ፈጥነን ግእዝ ቋንቋን መማር አለብን።
ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል
ትውፊታዊ ታሪኩ
ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል። ፍጥረታት በሐሌዎ ‘ በነቢብና በግብር የተፈጠሩ ሲሆን በተለይ ነቢቡ ( ንግግሩ ) ግእዝ ነበር ብለዉ የሚከራከሩና የራሳቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ ሊቃውንት አሉ። ግእዝ የመጀመሪያ ቋንቋ ነው ስንል አዳም ማለት ያማረ የተዋበ ማለት ሲሆን አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው፤ አዳምም ለ ፯ ዓመታት በገነት ሳለ በፀሎት ሲተጋ የነበረውና ከሄዋን ጋር ይነጋገርበት የነበረው ቋንቋ በግእዝ ነው በማለት ቋንቋውን የመላእክትም የሰውም መግባቢያ ያደርጉታል።
ግእዝ የአዳምና ሔዋን ( የተፈጥሮ ቋንቋ ) የመጀመሪያው መነጋገሪያ ልሳን መኾኑ ለማረጋገጥ ከሚያቀርቧቸው ፲ ምክኒያቶች መካከል ፦
፩ኛ . የ ”ግእዝ” የጥሬ ዘሩ ቃል ትርጉም፡ “መጀመሪያ” , “ ነፃ” እና “የጥንት ተፈጥሮ ጠባይ ወይም ባህሪይ” ማለት መኾኑ
፪ኛ . የእያንዳንዱ ፊደል የመጀመሪያ ቅርጽ አፍ ሳያስከፍት በድን በኾነው በተፈጥሮ ድምፅ ብቻ የሚነገር መኾኑ
፫ኛ . የፊደሉ መነሻ “አ” “አዳም” በሚል ቃል በወንድና ሴት ጾታ ለተፈጠሩት ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች መጠሪያ መኾኑ
፬ኛ . በሰባት ብዛት የሚወሰን ቁጥር፤ የመለኮታዊ ሥራ ምሥጢር እንዳለበት ስለሚታመን፤ እያንዳንዱ ፊደል፤ በሰባት ስሞች ድምጾችና መልኮች ተለይቶ የሚታወቅና የሚነገር መኾኑ
፭ኛ . ሌሎቹ የሰዎች ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው በተናጋሪዎቻቸው ሕዝቦች ወይም ጎሣዎች ስም ለምሳሌ፤ ዐማርኛ፤ በዐምሓሮች፤ ትግርኛ በትግሬዎች፣ ኦሮምኛ በኦሮሞዎች፣ ሶማልኛ በሶማሌዎች፣ ዕብራይስጥ በዕብራዊያን፤ ዐረብኛ በዓረቦች፣ እንግሊዝኛ በእንግሊዞች፣ ቻይንኛ በቻይኖች ስም ሲጠሩ “ግዕዝ” ግን በራሱ ብቻ የሚጠራ መኾኑ
፮ኛ . በ ”አ” ጀምሮ በ “ኦ” የሚፈጸም ፊደል ያለው እርሱ፤ ግእዝ ብቻ ከመኾኑ ጋር “አልፋና ኦሜጋ፤ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ” ብሎ፡ ኃላ “ኢየሱስ ክርስቶስ” ተብሎ፤ ራሱን በሰውነት የገለጸው “እግዚአብሔር” በዚህ ስሙ የታወቀበትና አምልኮቱ የሚፈጸምበት ቋንቋና ፊደል ኾኖ በሕያውነት እስከዛሬ መቀጠሉ
፯ኛ . በምድር ላይ የሚኖሩ የሰው ልጆች ኹሉ፡ ተወልደው በሕፃንነታቸው መናገር በሚጀምሩበት ጊዜ ቋንቋቸውና ፊዲፈላቸው የተለያዩ ሲኾኑ፤ አፋቸውን መፍታት አባቶቻቸውናና እናቶቻቸውንም ለይተው መጥራት የሚጀምሩበት “አባባ”፤ “እማማ !” የሚባሉት ቃላት “አብ አብ አብ”፤ “እም እም እም” የተባሉት፤ ትርጉማቸው ፡ “አባት አባት አባት”፡ “እናት እናት እናት” የኾነውን ቀጥታ የግእዙን ቃላት መኾኑ ናቸው።
፰ኛ . « ግእዝ » የሚለው ቃል እራሱ አንደኛ፣ የመጀመሪያ ማለት ነው ። የሰው ልጅ የመጀመሪያ የሆነው ቋንቋ “ አንደኛ ” ቢባል ይስማማዋል።
፱ኛ . የዚህ ቋንቋ የመጀመሪያው ተናጋሪ ሰው አዳም ነው ። የዚህ ሰው ስም በቋንቋው ትርጉም ሊኖረው ይገባል። በግእዝ « አዳም » ማለት ያማረ ማለት ነው።
፲ኛ . ሌላው ነገር የግእዝ ፊደላት ከአምላክ የተገኙ ናቸው ለዚህም የአዳም ሶስተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖስ በሰማይ ገበታ እንዳያቸው አባቶች ይናገራሉ ። አማርኛ ቋንቋ ከግእዝ ያገኛቸውን በሙሉ ይዞ ሌሎች ፯ ፊደላትን በመጨመር ግእዝ ፳፮ ሲሆን አማርኛ ደግሞ ፴፫ ነው “ቨ”ን ሳይጨምር ማለት ነው፡፡
የግእዝን ፊደሎች ትርጉም ስንመለከት ፦
ሀ፦ ብሂል ሀልዎቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ፥ የአብ አኗኗሩ ከዓለም በፊት ነው
ለ ፦ ብሂል ለብሰ ሥጋ እምድንግል ፥ ክርስቶስ ከድንግል ሥጋን ለበሰ
ሐ ፦ ብሂል ሐመ ወሞተ ፥ ስለኛ ታመመና ሞተ
መ፦ ብሂል መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር ፥ የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው
ሠ ፦ ብሂል ሠረቀ በሥጋ ፥ በሥጋ ተገለጠ
ረ ፦ ብሂል ረግዓት ምድር በቃሉ ፥ ምድር በቃሉ ረጋች
ሰ ፦ ብሂል ሰብአ ኮነ እግዚእነ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ
ቀ ፦ ብሂል ቀዳሚሁ ቃል ፥ ቃል መጀመሪያ ነበር
በ ፦ ብሂል በትሕትናሁ ወረደ ፥ ጌታችን በትሕትናው ወደኛ ወረደ
ተ ፦ ብሂል ተሰብአ ወተሰገወ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ
ኀ ፦ ብሂል ኀያል እግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔር ኀያል ነው
ነ ፦ ብሂል ነስአ ደዌነ ወጾረ ሕማመነ ፥ መከራችንን ያዘልን ሕመማችንን ተሸከመልን
አ ፦ ብሂል አእኵቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔርን ፈፅሜ አመሰግነዋለሁ
ከ ፦ ብሂል ከሃሊ እግዚአብሔር ፥ ጌታችን ቻይ ነው
ወ ፦ ብሂል ወረደ እምሰማይ ፥ ጌታ ከሰማይ ወረደ
ዐ ፦ ብሂል ዐርገ ሰማያተ ፥ ወደ ሰማይ ዐረገ
ዘ ፦ ብሂል ዘኵሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር ፥ ጌታ ሁሉን የሚይዝ
የ ፦ ብሂል የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ ፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይልን ታደርጋለች
ገ ፦ ብሂል ገብረ ሰማያተ በጥበቡ ፥ ጌታ በጥበቡ ሰማያትን ሠራ
ጠ ፦ ብሂል ጣዕሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር ፥ ጌታ ቸር እንደሆነ ቅመሱና ዕወቁ
ጰ ፦ ብሂል ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ፥ ጰራቅሊጦስ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ ነው
ጸ ፦ ብሂል ጸጋ ወክብር ተውህበ ለነ ፥ ጸጋ እና በረከት ተሰጠን
ፀ ፦ ብሂል ፀሐይ ጸልመት በጊዜ ስቅለቱ ለእግዚእነ ፥ ጌታ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐይ ጨለመች
ፈ ፦ ብሂል ፈጠረ ሰማየ ወምድረ ፥ ጌታ ሰማይ እና ምድርን ፈጠረ
ፐ ፦ ብሂል ፓፓኤል ስሙ ለአምላክ ፥ ፓፓኤል የአምላክ ህቡዕ ስም
ትርጉማቸዉ ይሄን ይመስላል።
ስለዚህ ግእዝ የአዳም ቋንቋ ነው የሚለው መላምት የበለጠ ጥንካሬ አለው ።
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ቋንቋ , ቤተክርስቲያን , አቡዬ , አቦ , አዲስ አበባ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , የእግዚአብሔር ቤት , ገብረ መንፈስ ቅዱስ , ግእዝ , ጥቅምት ፪ሺ፲ , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »