በጣም አስደናቂ የሆነ ዘመን ላይ ነው የምንገኘው፦
የጌታችን አስከሬን ከመቀበሩ በፊት ካረፈበት የጎልጎታ ድንጋይ ደም ፈልቆ ሲፈስ በዚህ የስቅለት ዕለት እየታየ ነው። የእስራኤል ፖሊሶች አካባቢውን ሲዘጉ ቪዲዮው ላይ ይሰማሉ።
ይህን ጽሑፍ ሳቀርብ እርግቧ ለሰላምታ በመስኮት በኩል ገብታ የመጻፊያ ጠረቤዛየ ላይ ራሷን ወደ ግራና ቀኝ እያወዛወዘች ቁጭ አለች፡ የሚገርም ነው፤ እንዴት ደስ ይላል!!!
ማራናታ!!!