በጣም እራስ የሚያስነቀንቅ ነው! ሰውየው በጣም አደገኛ ነው! ግለሰቦችን በመግደልና በማስገደል አያበቃም፤ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ለጠላቶቿ አሳልፎ ለመስጠት የተመለመለ እርኩስ ፍጡር ነው!
ሔሮድስ ንግስናዬን የሚውስድ ንጉሥ ሕፃን ወንድ ልጅ ተወልዷል በሚል ስጋት ሕፃኑን ኢየሱስ ክርስቶስን ሊገድለው ይፈልገው ነበር። ስለዚህ ሕፃናቱን ሁሉ እየፈለገ ገድሏቸው ነበር። ግራኝ አብዮትም ተመሳሳይ ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል። “ቴዎድሮስ” የተባለውን መጪ ንጉሥ ይፈራዋል። በተዋሕዶ ህፃናት ላይ ዘመቻ የጀመረ ይመስላል። በሐረርጌ የ15 ቀን አራሷን የመሰላዋ ሰማዕት የተዋሕዶ ልጅን ዕርቀ ሰላም ሞገስን ልጇ ፊት እንደ እባብ አናቷን ጨፍጭፈው ገደሏት። በድሬዳዋ ደግሞ ህፃኑን ከፎቅ ወርውረው ፈጠፈጡት። እስኪ እናስብው፤ ጄነራል አሳምነውን ከገደለ በኋላ ምናልባት የተጸነሰው ልጁ አደገኛ ሊሆንበት ስለሚችል ገና በእናቱ ሆድ ውስጥ እያለ በእንጭጩ ገደለው።