Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2020
አይደለም! በአጋጣሚ አይደለም!በፍጹም! ሁሉም ነገር ከግራኝ አህመድ ጋር በደንብ የተቀነባበረ ነው ፤ “ሁሉም እንዳቀድነው እየሆነ ነው፤ አማራዎቹን ኦሮሞዎች እየጨፈጭፉልን ነው፤ እኛ ደግሞ ሁሉን ነገር ስጡን እንጅ “ወላሂ!”ትግሬዎችን እንጨፈጭፍላችኋለን፣ አባይና ግድቡ የእኛ፣ የእናንተና የኦሮሞዎች የጋራ ንብረት ይሆናል፤ ባለፈው ጊዜ ኦሮሚያን ስጎበኝ ይህን ነበር ከዕቢይ አህመድ ጋር የተነጋገርነው፤ ወላሂ አባይ የእኛ ነው።” ለማለት ነው አፈቆርኪ ወደ ካይሮ ያመራው።
እውነት ወያኔዎች የኢሳያስና ዐቢይ ጠላት ከሆኑ ቀልበው በማሳደግ ለስልጣን እንዲበቁ የረዷቸውን እነዚህን ሁለት ከሃዲ አዞዎች ቀን ሳያሳለፉ ዛሬውኑ እንደ ሞሳድ በደፏቸው ነበር። እንደው ምናልባት ጀግነው ሁለቱንም ከጠራረጓቸው የሰላም ሽልማት እንዲሰጣቸው የምከራከርላቸው እኔ ነበርኩ። ግን ሁሉም አብረው ነው የሚሠሩት!
_______________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, አባይ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ኦሮሞ, ዐቢይ አህመድ, የሕዳሴ ግድብ, የዘር ዕልቂት, ግብጽ, ግብጾች, ግዮን, Egypt, Eritrea, Isaias Afewerki, The Nile | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2020
አሁን ኦሮሞዎችና ግብጾች በሃገራችን ላይ እያደረሱት ያለውን ጥፋት በመንፈሳዊ መነጽር ልናየው ይገባል
[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፥፮]
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ፥ የኃይልዋም ትዕቢት ይወርዳል፤ ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔ ድረስ በእርስዋ ውስጥ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።”
ዴር ሡልጣን ጥንታዊ የኢትዮጲያ ገዳም በኢየሩሳሌም፤ ግብጽ ወገኖቻችንን በትንሣኤ ዋዜማ “ሂዱና ኢትዮጵያውያንን ረብሹ” በማለት ዲያብሎስ ላካቸው። የሕዳሴውን ግድብ ለመሙላትም መሰናክል ይፈጠር ዘንድ ያው የግብጽ ጋኔን ነው ለዐቢይ አህመድና መንጋው “ኢትዮጵያን በጥብጧት!” እያለ ሹክ የሚላቸው።
“ኦሮሞ ነን” የሚሉት በኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸሙት ያሉት አሰቃቂ ጥቃትና ጭፍጨፋ ልክ የግድቡ መሙያ ጊዜ ሲቃረብ መደረጉ በደንብ ተጠንቶበት ነው። ኦሮሞ ያልሆኑትን እና የተዋሕዶ ልጆችን ስም ዝርዝር ይዘው ለመግደል ቤቶችን ያስሳሉ። ልክ የሂትለር ናዚ መንግስት ሲያደርገው እንደነበረው። ጭፍጨፋው መንግስታዊ ነው። ቄሮ የተባለው የአጋንንት መንጋ የማስፈራሪያ መልዕክት የተደረገውም በእነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ነው። በዚህ አንጠራጠር፤ ስክሪፕታቸው ይህ ነው! በሚቀጥሉት ቀናት ተጨማሪ ጥቃቶችና ሆን ተብለው የሚቀሰቀሱ ግጭቶች ከሰሜን እስከ ደቡብ ኢትዮጵያ ቢጧጧፉና “ግድቡን መሙላት አልቻልንም” ቢሉን አንገረም!
_____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, ስጋዊ, አባይ, ኢየሩሳሌም, እስራኤል, ኦሮሞ, ዐቢይ አህመድ, የሕዳሴ ግድብ, የዘር ዕልቂት, ዴር ሡልጣን, ገዳም, ጋኔን, ግብጾች, ግዮን | Leave a Comment »