ይሉኝታ ትልቅ በሽታ ነው፤ በይሉኝታ ክፉኛ ስለተለከፍን ብዙ ወገኖቻችን ወደ ክርስቶስ መጥተው መዳን እንዳይችሉ እንቅፋት እየሆንንባቸው ነው…
ክፍል አንድ በእዚህ ይገኛል፦
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2019
ይሉኝታ ትልቅ በሽታ ነው፤ በይሉኝታ ክፉኛ ስለተለከፍን ብዙ ወገኖቻችን ወደ ክርስቶስ መጥተው መዳን እንዳይችሉ እንቅፋት እየሆንንባቸው ነው…
ክፍል አንድ በእዚህ ይገኛል፦
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ጉብኝት, ግብረ-ሰዶማውያን፣, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2019
የጉዞ ወኪሉ፦
“እናንት የሰው ፍጥረታት አይደላችሁም ተብለን፡ የጥቃትና ግድያ ዛቻ ሰለተሰጠን በጥቅምት ወቅት ያሰናዳነውን ጉዞ ሰርዝነዋል፡፡ የኢትዮጵያን ቅዱሳት ቦታዎች የመጎብኘት እቅድ ነበረን፤ ይህን ቅሌት የዓለም ማህበረሰብ ማወቅ ይገባዋል፤ በኢትዮጵያ ላይ እርምጃ መውሰድ አለበት፡፡” በማለት በሃገራችን ላይ ዝቷል። “የራሳቸውን ልጆች በመኖሪያ ቤታቸው የሚገድሉ፥ እኛንማ ገድለው ከበሉን በኋላ አኝከው ይተፉናል” በማለት በፍርሃት የተደናገጡ ይመስላሉ፡፡ ምናልባት ዶ/ር አብያቸውን ላለማዋረድ አስበው ይሆናል፤ ለማንኛውም ፕሮፓጋንዳው ተሳክቶላቸዋል!
ሌላ ማስረጃ፦ አላህ = የግብረ–ሰዶማውያን አምላክ
የሚገርመው ይህ ግብረ–ሰዶማዊ “ባሃይ” የተባለውን የእስልምና እምነት የተቀበለ መሆኑ ነው፡፡ በሃገራችን የምናስታውሰው፤ የኢትዮጵያውያን ሬሳ ይገኝበት የነበረው የቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን መቃብር በሙሉ ሲነሳ በላይ በኩል ለብቻው ተከልሎ የተሠራው የባሃይ ሙስሊሞች መቃብር እንዳይነካ መደረጉ ነው፡፡
ከጥቂት ዓመታት በፊት ሃዘኔን ለሚመለከታቸው አቅርቤ ነበር፤ “ኢትዮጵያውያን በአገራቸው የመቅበሪያ ቦታ እንኳን ሲነፈጋቸው፤ የኢትዮጵያውያንን አስከሬን በሃገሮቻቸው ምድር መቅበር የማይፈልጉት አረቦች ሬሳዎችን ቀይ ባህር ላይ ይጥሏቸው እንደነበር፤ ታዲያ አሁን ለእነዚህ እርኩሶች የተለየ መቃብር በኢትዮጵያ መሰጠቱ በሃገራችን ላይ መቅሰፍቱን ያመጣብናል”
ከዚህ በተጨማሪ፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን “ፀሀይ” የተባለውን ሕፃናት–በራዥ የልጆች ፕሮግራም የሚያዘጋጁት የባሃይ እመነት ተከታዮች ነበሩ። አዎ! በኢትዮጵያ!
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ጉብኝት, ግብረ-ሰዶማውያን፣, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2019
ችግኝ ተካይዎቹ እነ ዶ/ር አብዮት አህመድ ግን በኢትዮጵያ ልጆች ላይ ባነጣጠረው ስለዚህ ዲያብሎሳዊ ክስተት ጭጭ ብለዋል፤ ይህም ብዙ የሚነገረን ነገር አለ። ተዋሕዶ እኅቶቻችን ግን ታሪክ እየሠሩ ነው።
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ግብረ-ሰዶማውያን፣, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »