Posts Tagged ‘ግብረ-ሰዶማዊያን’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 11, 2019
አዎ! የእነዚህ የዲያብሎስ ልጆች ተልዕኮ ስጋና ደምን ብሎም ነፍስን መስረቅ ነው።
አዎ! የእነዚህ የዲያብሎስ ልጆች ተልዕኮ ስጋና ደምን ብሎም ነፍስን መስረቅ ነው። የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ፀረ–ግብረሰዶማዊ ድምጻቸውን ከፍ ሲያደርጉ በመላው ዓለም ተደማጭነትን አትርፈዋል። ሰሞኑን የተከሰተው ነገር የሚያስተምረን ትልቅ ትምህርት ቢኖር፡ ኢትዮጵያውያን በአንድ ልብ ሲቆጡ ዓለም እንደምትንቀጠቀጥ ነው። ከመንግስታቱ እና ደጋፊዎቻቸው በቀር በመላው ዓለም ድጋፍ ያገኘንበት ተግባር ነው። ከመንግስት አንጠብቅ፤ ጉዳዩ በሕዝቡና ቤተ–ክርስቲያኑ እጅ መግባት አለበት። ጉዳዩ የአዲስ አበባን ጴንጤ ከንቲባ አይመለከትም፤ ወገን አትታለል። ከሦስት ዓመታት በፊት ታቅዶ የነበረውን የግብረሰዶማዊነት ተቃውሞ ሰልፍን አሁን ነው ማዘጋጀት የሚኖርብን፤ አሥር ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በመስቀል አደባባይ ዙሪያ ድምጻቸውን ማሰማት ይኖርባቸዋል፤ ያኔ ነው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን በጤናማው ዓለም ዘንድ አክብሮት እና አድናቆትን በይበልጥ ለማትረፍ የሚበቁት። በመላው ዓለም የፀረ–ግብረሰዶማዊነት ዘመቻ ለመምራት የኢትዮጵያ ቤተ–ክርስቲያን ታሪካዊ ዕድል ያላት አሁን ነው።
ኢትዮጵያን አናሰርቃት! የማርያም መቀነታችንን (ሰንደቅ አላማ) እናስመልሳት!
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ላሊበላ, ምዕራባዊያን, ሰዶምና ገሞራ, በኣል, ኃጢአት, አሜሪካ, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማዊያን, ጥቃት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2019
በእስራኤል፣ ጀርመን፣ ብራዚል እና ላትቪያ የሚገኙት የአሜሪካ ኢምባሲዎች የሰዶማውያኑን ሰንደቅ ዓላማ ለመስቀል ፈቃድ እንዲሰጣቸው ጠይቀው ነበር።
ይህ ጥሩ ውሳኔ ነው፤ ነገር ግን፡ ሴት ልጃቸውን በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ልከው የነበሩት ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፡ በአንድ በኩል፡ ልክ እንደ ወስላታው ባራክ ሁሴን ኦባማ፡ ይህ የሰኔ ወር የግብረ–ሰዶማውያን ወር እንዲሆን ድጋፋቸውን ይሰጣሉ፥ በሌላ በኩል ደግሞ ኤምባሲዎች ሰንደቅ ዓላማውን እንዳይሰቅሉ ያዛሉ፤ ይህ የሚያሳየን ፖለቲከኞች የሰይጣን ተከታዮቹንም ክርስቲያኖቹንም ማስቀየም እንደማይፈልጉ ዲፕሎማሲዊ የሆነውን መንገድ መከተላቸውን ነው።
ይህ ነገር ሰሞኑን በኢትዮጵያ ከሚካሄደው ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። በዚህ አጋጣሚ መጠየቅ ያለብን፤ ዶ/ር አብዮት አህመድ ስልጣን ላይ እንደወጣ የዴንማርክና ፊንላንድ ኤምባሲዎች የሰዶማውያኑን ሰንድቅ ዓላማ አዲስ አበባ ላይ እንዲሰቅሉ ማን ነው የፈቀደላቸው? ይህን ከላሊበላ ጉዳይ ጋር በማያያዝ ዶ/ር አህመድን አፋጣችሁ ጠይቁት፤ እስካሁን ለምን በጉዳዩ ላይ ጸጥ አለ? ጸጥታውን ከቀጠለና ተገቢውን እርምጃ የማይወስድ ከሆነ አገራችን የመጀመሪያውን የግብረ–ሰዶማዊ–እስላማውያን መንግስት መስርታለች ማለት ነው ፥ ሃይማኖታቸው ሰይጣናዊነት፣ አማልክታቸውም በኣልና ሞሎክ ናቸው ማለት ነው። አቤት ጉዳቸው!
[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፴፪፥፴፭]
“ይሁዳን ወደ ኃጢአት እንዲያገቡት፥ ይህንን ርኵሰት ያደርጉ ዘንድ፥ እኔ ያላዘዝሁትንና በልቤ ያላሰብሁትን ነገር፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለሞሎክ በእሳት ያሳልፉ ዘንድ በሄኖም ልጅ ሸለቆ ውስጥ ያሉትን የበኣልን የኮረብታውን መስገጃዎች ሠሩ።”
[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፯፥፱፡፲፩]
“ትሰርቃላችሁ፥ ትገድላላችሁ፥ ታመነዝራላችሁ፥ በሐሰትም ትምላላችሁ፥ ለበኣልም ታጥናላችሁ፥ የማታውቋቸውንም እንግዶች አማልክት ትከተላላችሁ መጣችሁም፥ ስሜም በተጠራበት በዚህ ቤት በፊቴ ቆማችሁ። ይህን አስጸያፊ የሆነ ነገርን ሁሉ አላደረግንም አላችሁ። ይህስ ስሜ የተጠራበት ቤት በዓይናችሁ የሌቦች ዋሻ ሆኖአልን? እነሆ፥ እኔ አይቻለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።”
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ላሊበላ, ሎጥ, ምዕራባዊያን, ሰዶምና ገሞራ, በኣል, ኃጢአት, አሜሪካ, ኤምባሲዎች, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማዊያን, ጥቃት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 7, 2019
ግብረ–ሰዶማውያን “በተለይ” በኢትዮጵያውያን ላይ ነው ያነጣጠሩት። ስለዚህ ጉዳይ ስናገር አስራ አምስት ዓመት ሆኖኛል። በወቅቱ እንደ ነብዩ ዮናስ አሻፈረኝ እያልኩ ለምሸሽ ብሞክርም እግዚአብሔር ግን ዲያብሎሳዊ ምስጢራቸውን በቅርብ ሆኜ እንዳይ የቤት ሥራ ስጥቶኝ ነበር። እኛ ስለራሳችን ከምናውቀው እነዚህ እርኩስ ጠላቶቻችን ስለኛ በይበልጥ ያውቃሉ። በመላው ዓለም ያለን ኢትዮጵያውያን የእነዚህን የዲያብሎስ ልጆች ተልዕኮ በደንብ ማወቅ፣ ማጋለጥና በአግባቡ መምታት ይኖርብናል። ውጭ አገር ያላችሁ የተዋሕዶ ልጆች እና መንፈሳዊ አባቶች ተጠንቀቁ፤ በእኛ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ግብረ–ሰዶማውያኑ እንደ ማይክሮዌቭ ያለውን ቴክኖሎጂን አዘውትረው ይጠቀማሉ። በአገራችንም በየመንደሩ የተዘረጉት የተንቀሳቃሽ ስልኮች አንቴናዎች፣ ተዘዋዋሪ መኪናዎች፣ ሳተላይቶች፣ ሄሊኮፕተሮችና አውሮፕላኖች እንዲሁም የምዕራባውያኑ እና አረቦች ኤምባሲዎች ለዚሁ ሰይጣናዊ ጥቃት መገልገያ ይውላሉ። ይህ ቀላል ጉዳይ እንዳይመስለን።
___________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ሎጥ, ምዕራባዊያን, ሰዶምና ገሞራ, ኃጢአት, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማዊያን, ጥቃት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2019
ሁሉንም ነገር አስቀድመው በደንብ ያቀነባበሩት ይመስላል፤ ዶ/ር አህመድ ልክ ስልጣን ላይ ሲወጣ የዴንማርክና ፊንላንድ ኤምባሲዎች የግብረሰዶማውያንን ባንዲራ በኢትዮጵያ ምድር አውለበለቡ፤ በአጋጣሚ? አይመስለኝም!
ዶ/ር አብዮት አህመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር የላሊበላን ቅዱስ ምድር ሲረግጥ የዓለም አቀፍ የግብረሰዶማውያን አጋንንት ተለቀቁ፣ የቤተ ጊዮርጊስንና የአማኑኤል ዓብያተክርስቲያናትን ለመድፈር ታሪካዊ የሆነ አጋጣሚ ተፈጥሮልናል ብለው አሰቡ፤ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በዓለም ላይ በጣም ጽኑ የሆነ ፀረ–ግብረሰዶማዊነት አቋም እንዳላቸው ስለሚያውቁ የልብ ትርታቸውን ለመለካት “ወደ ላሊበላ እንሄዳለን!” እያሉ ተንኮለኛ በሆነ መንገድ እራሳቸውን አስተዋወቁ። በአጋጣሚ? አይመስለኝም!
የተዋሕዶ ጋዜጠኞች፡ እስኪ ባካችሁ ዶ/ር አህመድ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን አቋም እንዳለው ለማወቅ ሞክሩ፤“ግብረሰዶማዊያን አንተን ተከትለው ለኢትዮጵያውያን ቅዱስ ወደ ሆነችው ላሊበላ ምድር ለመምጣት አቅደዋል፤ ምን ይሰማሃል?„ ብላችሁ እስኪ ጠይቁት።
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሎጥ, መሀምዳዊያን, ምዕራባዊያን, ሰዶምና ገሞራ, ኃጢአት, አብይ አህመድ, እስልምና, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማዊያን, ጥቃት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »