Posts Tagged ‘ግብረሰዶማውያን’
የዲያብሎስ ተስፈኛ ሁሉ ዘመንህ መከደኑን እወቅ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 2, 2020
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈር, ማስጠንቀቂያ, ተዋሕዶ, ትንቢት, አብዮት አህመድ, የኢትዮጵያ መንግስት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, የዓለም ብርሃን, ጆርጅ ሶሮስ, ግብረሰዶማውያን, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ክርስቶስ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
መምህር ደረጀ | ዶ/ር አብይ ለምኑ ነው የተሸለመው? | ግብረሰዶማዊነትን ቢቃወም ኖሮ ኖቤል ሽልማትን አያገኝም ነበር
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 14, 2019
“አርቀህ ጕድጓዱን አትቆፍረው ፥ ምናልባት አንተ ልትገባበት ትችላለህ!”
“ግብረሰዶምን በአደባባይ ቢቃወም ኖሮ የኖቤል ሽልማትን አያገኝም ነበር፤ ምክኒያቱም የዓለም መንግስታት እነደነርሱ ሃሳብ ሰው ካልሄደ ሽልማትን አይደለም ለእጩነት እንኳን አያቀርቡትም። ግብረሰዶምን ፊት ለፊት እንደ ኡጋንዳው መሪ የእኛ መሪ አልተቃወመም፤ ይህ ሁሉ ሕዝብ ሲንጫጫ፣ ይህ ሁሉ ሜዲያ ሲናገር ዶ/ር አብይ አንድም ቀን ወጥቶ “ግብረሰዶም አያስፈልግም” አላለም፤ ለምን አላለም?
ቤተክርስቲያን አልቅሳ መልስ ሳይሰጥ ቢሸለም ትርጉሙ አይገባኝም። የዓለም መሪዎች ለአብይ “በኢትዮጵያ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ለእኛ ተመችተኸናል” በማለት ነው ለአብይ የሸለሙት።
መንግስት ንስሐ ገብቶ፣ ሕዝቡን ይቅርታ ጠይቆ፣ የሕዝቡን ፍላጎት ጠብቆ፣ ኢትዮጵያ ወደ አንድነትና ወደ ሰላም የምትመጣበትን መንገድ እንዲፈጠር ቢያደርግ የበለጠ የተሻለ ነው ፥ አለበለዚያ ግን ውጤቱ መልካም አይሆንም፤ ከባድ ነው የሚሆነው። ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ደግሞ አወዳደቅን ማክፋት ነው፣ ጕድጓድን ማራቅ ነው፤ “አርቀህ ጕድጓዱን አትቆፍረው ፥ ምናልባት አንተ ልትገባበት ትችላለህ” የሚባል አባባል አለና ያ እንዳይሆን መጀመሪያ የቤታችንን ሥራ እንሥራ።”
100% ትክክል። በእውነት መምህር ደረጀ ነጋሽ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ የእምነት መንፈስ አላቸው፤ ስለዚህ የሚያምኑትን ቀጥተኛ ነገር እንዲህ ይናገራሉ። ደረጀዎች በጣም ተመችተውኛል፤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሉሲፈራውያን, ሔሮድሳውያን, መምህር ደረጀ ነጋሽ, ኖበል ሽልማት, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሉሚናቲ, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ግብረሰዶማውያን, ጥቅምት ፳፻፲፪, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »