Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • March 2023
  M T W T F S S
   12345
  6789101112
  13141516171819
  20212223242526
  2728293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ግርዘት’

ገነተ ኢየሱስ | ሰላም ያለው ሰላምን ያወራል፣ ክፉውንም ዘመን በእሱ ይሻገራል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 14, 2019

ይህ ጽሑፍ ከሰባት ዓመት በፊት በዚሁ ጦማሬ ላይ የቀረበ ነበር፦

በአይሁድና ክርስትና እምነቶች ላይ የሚካሄደው ጦርነት – የ፬ ሺህ ዓመት መለኮታዊ ሥርዓት ላይ የተመዘዘው ሳንጃ

በዓለ ግዝረት” መሢሑ ሕፃን ከቅድስት ድንግል ማርያም በቤተልሔም በበረት ከተወልደ በኋላ “ስምንት ቀንም በተፈጸመ ጊዜ ሕፃኑን ሊገዝሩት ወሰዱት ስሙኑም ገና በማሕፀን ሳይፀነስ አስቀድሞ መልአኩ እንደሰየመው ‘ኢየሱስ አሉት።‘” በሚለው የወንጌላዊው ቃል መሠረት፤ በ፰ኛው (8ኛው) ቀን ፡ “ኢየሱስ” ተብሎ የኪዳነ አብርሃምን ሥርዓት የፈጸሙበትን ዕለት በማስታወስ የምናከብረው በዓል ነው፤ እርሱም “በዓለ ግርዘተ ኢየሱስ” ተብሎ በጥር ፮ ቀን ይክበራል። [ሉቃ.፪፥፳፩]። ንቡረ እድ ኤርምያስ ወልደ ኢየሱስ መስከረም ፰ ነው የሚከበረው ይላሉ። የክርስቶስ ልደት መስከረም ፩ ነው የሚል ፅንሰ–ሃሳብ ስላላቸው።

እኛ ኢትዮጵያውያን ይህን በዓል የምናከብረው የኢየሱስ ክርስቶስን ግዝረት ለማስታወስ ብቻ ሳይሆን ሥርዓቱን ቀድሞም በኪዳነ ልቦና ማለትም ከአብርሃም በፊት በኖርንበት አምልኮተ እግዚአብሔር ስንፈጽመው የቆየን ኋላም በኪዳነ ኦሪቱ በአብርሃም በመጨረሻም በኪዳነ መንፈስ ቅዱስ ምክንያት ያንኑ ጥንታዊ ሥርዓታችንን አጽንተን የቀጠልን መሆናችንን ለማረጋገጥ ጭምር ነው። በዚህም እየራሳችን በቅዱሱ ኪዳን ጸጋ በነፍስ የሃይማኖትን ግዝረት፡ በሥጋም የምግባርን ግዝረትን ተቀብለን በመንፈስ ቅዱስ አማናዊውን የእግዚአብሔር ልጅነትን ክብር የተቀዳጀን መሆናችንን እናዘክርበታለን።

እኛ ኢትዮጵያውያን፡ ልክ እንደ አይሁዳውያን፡ ላለፉት 4ሺህ ዓመታት ያለማቋረጥ ወንዶች ሕፃናትን ከተወለዱ ከ8 ቀናት በኋላ እንዲገረዙ እናደርጋለን። ይህን ቅዱስ አይሁደ–ክርስቲያናዊ ሥርዓት የተቀረው የክርስቲያን ዓለም አልተከተለውም። ሙስሊሞችም ይህን ስነሥርዓት ከኛ ወስደው ሕፃናቶቻቸውን ከ 4 – 14 ባለው እድሜአቸው ይገርዛሉ። ግን ይህን አስመልክቶ በትውፊት ከአይሁዶችና ክርስቲያኖች ያገኙት እንጂ በቁራናቸው የተገለጸ ነገር የለም፤ ነብያቸውንም ተገርዞ ነው የተወለደው ነው የሚሉት።

የአውሮፓ ክርስቲያኖችም መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ የግዝረትን ሥርዓት አይከተሉም፡ ነገር ግን በተውፊት ስላገኙት ከ10 – 15% ብቻ የሚሆኑት አውሮፓውያን ወንዶች ተገርዘዋል፡ ይህም በጎልማሳ እድሜቸው። 75% የሚሆኑት አሜሪካውያን ተገርዘዋል። በብዛት ግን አይሁዳውያንና አፍሪካውያን ናቸው የሚገረዙት።

ግዝረት ሥጋዊና መንፈሳዊ ተልዕኮ ያለው ሥርዓት ስለሆነ፡ በሥጋ የተወለዱትና ለሥጋ ብቻ የሚኖሩት፡ ለኃጢአትና ለሞት የተዳረጉት ሉሲፈራውያኑ የሰው ልጆች፡ በአሁኑ ጊዜ ጦራቸውን በመምዘዝ ግዝረትን በመዋጋት ላይ ናቸው።

ጀርመን አገር በኮሎኝ ከተማ የሚገኝ አንድ ፍርድ ቤት ከጥቂት ቀናት በፊት ግዝረት ወንጀል ነው፡ በሕፃናት ላይ የሚሰነዘር ጥቃት ነው፡ ሕፃናት “ያለፈቃዳቸው” ሲገረዙ ለሥጋዊና ሥነ ልቦናዊ ቀውስ ይጋለጣሉ፡ ስለዚህ ሕፃናትን የሚገርዙ ወላጆች በፌደራል ሕግ መሠረት ይቀጣሉ የሚል ሕግ አስተላለፈ። እዚህች ይመልከቱ ። በታሪክ ተመሳሳይ የሆነ ፍርድ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሰጥቶ የነበረው በአምባገነናዊው የናዚ ዘመን ነበር። አንዳንድ የስካንዲኔቪያ አገሮችም እስካሁን ድረስ እንደከለከሉ ናቸው።

ይህን መሠረተ–ቢስና አሳፋሪ የሆነ ድርጊት በሥራ ላይ ለማዋል፡ እንደሁልጊዜው የሚጠቀሙት ሙስሊሞችን ነው። ወደ አገሮቻቸው ሙስሊሞችን በብዛት ያጎረፉበት አንዱ ምክኒያትም የአይሁድ–ክርስቲያናዊውን ሥልጣኔ ከሥር መሠረቱ ነቃቅሎ ለማጥፋት የሺህ ዘመን ዕቅድ ስላላቸው ነው።

በአውሮፓ ግዝረትን እንደ ዋና የኃይማኖታቸው ምሰሶ አድርገው የሚወስዱት አይሁዶች ብቻ ናቸው። ያልተገረዘ አይሁድ አይሁድ ሊባል አይችልም! ታች ያለው እንግሊዛዊ ጽሑፍ ላይ እንደተቀመጠው፤ ከጥቂት ቀናት በፊት በኮሎኝ ከተማ አንድ 4 ዓመት እድሜ የሞላው ሙስሊም በሚገዘርበት ወቅት ብዙ ደም ፈስሶት ጤንነቱ ተቃውሷል የሚል ምክኒያት በመስጠት የከተማዋ ፍርድ ቤት ይህን ጸረ–ግዝረት ሕግ አጸደቀ። ይህን አስመልክቶ በዜና ማሰራጫዎች ከፍተኛ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል፤ 2/3 የሚሆኑት ጀርመናውያንም ግዝረትን ያወግዛሉ፤ የተላለፈውንም ሕግ ይደግፋሉ።

ምንም እንኳን ኮሎኝ የካቶሊኮች ከተማ ብትሆንም፤ ላለፉት 20/30 ዓመታት የአውሮፓ ሰዶማውያን ዋና ከሆኑት ከተሞች መካከል አንዷ ለመሆን በቅታለች። የፕሮቴስታንታዊው እንቅስቃሴ፤ ቅዱሳንን በማግለል፣ ቅዱሳዊ ሥርዓቶችን በመተው እንዲሁም ቅዱሳን ምስሎችና ምልክቶች በተከታዮቹ ዘንድ ተቀባይነት እንዳያገኙ ካደረገ በኋላ አውሮፓዊውን ለነፍሳዊና መንፈሳዊ ድክመት አጋለጠው። አሁን ደግሞ ለስጋዊው ድክመት በመጋለጥ ላይ ይገኛል። ግዝረትም ቁልፍ የሆነ ሚና እንደሚጫወት ተደርሶበታል።

ሰዶማዊነትን ወደ አፍሪካ ለማሰራጨት የሚካሄደው ዓይን ያወጣ እንቅስቃሴ ምን እንደሚመስል ለማወቅ እዚህች ላይ ይመልከቱ

ከዚህ ፀረ–ግዝረት እንቅስቃሴ ጀርባ፤ ሰዶማውያን፤ ኢ–ዓማንያን እና ጂሃዲስቶች ቆመዋል። እንዴት ጂሃዲስቶች? ብለን እንጠይቅ ይሆናል። አዎ! ምክኒያቱም፤ በእስልምና አንድ ልጅ 14 ዓመት እድሜ ሲሞላው ሊገዘር ስለሚችል፤ ቁራንም ስለ ግዝረት ስለማይናገር፤ ግዝረት በተለይ ለአይሁዳውያን ትልቅ ትርጉም ስላለው ነው። ኢ–ዓማንያኑንና ሰዶማውያንን የሚወክሉት የፍርድ ‘ሊቆች‘፡ ጠበቃዎችና ፖለቲከኞች የሚሉትም፡ ሕፃኑ 14 ዓመት ዕድሜ ሲሞለው ነው መገረዝ አለበት ነው። አሁን አይሁዳውያንና እስላሞች አንድ ላይ ሆነው የፍርድ ቤቱን ውሳኔ በመቃወማቸው ሁለቱም ተበዳዮች/ተጠቂዎች እንደሆኑ አድርገን ልንወስድ እንችል ይሆናል፤ ነገር ግን ይህ ትልቅ ስህተት ነው። ለአይሁዳውያኑ፡ ግዝረት፡ በምንም ዓይነት ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ ስላልሆን ለወንጀል የሚያበቃቸው ከሆነ አውሮፓን ለቅቀው ይወጣሉ፤ ከስካንዲኔቪያ ቀስበቀስ በመውጣት ላይ ናቸው(እስላሞች በሚያደርጉባቸው ጥቃቶች ሳቢያ)። በተፈጥሮዊው አካባቢአችን ንቦች እየጠፉ የሚሄዱ ከሆነ በዙሪያችን የተበላሸ ነገር እንዳለ፤ አደጋ እየመጣብን እንደሆነ እንረዳለን፤ በማሕበረሰብም ደረጃ በአውሮፓ አይሁዳውያን ለዘመናት ከሚኖሩቧቸው ቦታዎች የሚፈናቀሉ ከሆነ አስከፊ ጊዜ፡ ተመሳሳይ አደጋ እየመጣ እንደሆነ መገንዘብ ይኖርብናል።

ነፃ የወጡ የሳይንስ ሰዎች ግዝረት ከብዙ በሽታዎች (ኤይድስን ጨምሮ)እንደሚከላከል በግልጽ ይናገራሉ። እዚህች ይጫኑ ።

የሦስቱ ሉሲፈራውያን (ሰዶማውያን፤ ኢ–ዓማንያን፤ ጂሃዲስቶች) ተልዕኮ በዚህ ብቻ አይገታም። ተከታዩ ትኩረታቸው “ጥምቀት” ላይ ይሆናል፤ አዎ! የክርስቲያን ህፃናት ጥምቀት ላይ። “ሕፃናት ያለፈቃዳቸው መጠመቅ የለባቸውም” የሚል መፈክር በቅርቡ ይዘው እንደሚመጡ አንጠራጠር። የዓብያተ ክርስቲያናትን ደወሎች ለማስከልከልም በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

Anti-Circumcision Agenda: የተፀነሱትን ይገድላሉ – ግርዘትን ግን ይወነጅላሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 12, 2012

 በአይሁድና ክርስትና እምነቶች ላይ የሚካሄደው ጦርነት – የ4ሺህ ዓመት መለኮታዊ ሥርዓት ላይ የተመዘዘው ሳንጃ

በዓለ ግርዘትመሢሑ ሕፃን ከቅድስት ድንግል ማርያም በቤተልሔም በበረት ከተወልደ በኋላ ስምንት ቀንም በተፈጸመ ጊዜ ሕፃኑን ሊገዝሩት ወሰዱት ስሙኑም ገና በማሕፀን ሳይፀነስ አስቀድሞ መልአኩ እንደሰየመው ኢየሱስ አሉት።‘” በሚለው የወንጌላዊው ቃል መሠረት፤ በ፰ኛው (8ኛው) ቀን ፡ ኢየሱስተብሎ የኪዳነ አብርሃምን ሥርዓት የፈጸሙበትን ዕለት በማስታወስ የምናከብረው በዓል ነው፤ እርሱም በዓለ ግርዘተ ኢየሱስተብሎ በጥር ፮ ቀን ይክበራል። [ሉቃ.፪፥፳፩]። ንቡረ እድ ኤርምያስ ወልደ ኢየሱስ መስከረም ፰ ነው የሚከበረው ይላሉ። የክርስቶስ ልደት መስከረም ፩ ነው የሚል ፅንሰሃሳብ ስላላቸው።

እኛ ኢትዮጵያውያን ይህን በዓል የምናከብረው የኢየሱስ ክርስቶስን ግርዘት ለማስታወስ ብቻ ሳይሆን ሥርዓቱን ቀድሞም በኪዳነ ልቦና ማለትም ከአብርሃም በፊት በኖርንበት አምልኮተ እግዚአብሔር ስንፈጽመው የቆየን ኋላም በኪዳነ ኦሪቱ በአብርሃም በመጨረሻም በኪዳነ መንፈስ ቅዱስ ምክንያት ያንኑ ጥንታዊ ሥርዓታችንን አጽንተን የቀጠልን መሆናችንን ለማረጋገጥ ጭምር ነው። በዚህም እየራሳችን በቅዱሱ ኪዳን ጸጋ በነፍስ የሃይማኖትን ግርዘት፡ በሥጋም የምግባርን ግርዘትን ተቀብለን በመንፈስ ቅዱስ አማናዊውን የእግዚአብሔር ልጅነትን ክብር የተቀዳጀን መሆናችንን እናዘክርበታለን።

እኛ ኢትዮጵያውያን፡ ልክ እንደ አይሁዳውያን፡ ላለፉት 4ሺህ ዓመታት ያለማቋረጥ ወንዶች ሕፃናትን ከተወለዱ ከ8 ቀናት በኋላ እንዲገረዙ እናደርጋለን። ይህን ቅዱስ አይሁደክርስቲያናዊ ሥርዓት የተቀረው የክርስቲያን ዓለም አልተከተለውም። ሙስሊሞችም ይህን ስነሥርዓት ከኛ ወስደው ሕፃናቶቻቸውን ከ 4 – 14 ባለው እድሜአቸው ይገርዛሉ። ግን ይህን አስመልክቶ በትውፊት ከአይሁዶችና ክርስቲያኖች ያገኙት እንጂ በቁራናቸው የተገለጸ ነገር የለም፤ ነብያቸውንም ተገርዞ ነው የተወለደው ነው የሚሉት።

የአውሮፓ ክርስቲያኖችም መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ የግርዘትን ሥርዓት አይከተሉም፡ ነገር ግን በተውፊት ስላገኙት ከ10 – 15% ብቻ የሚሆኑት አውሮፓውያን ወንዶች ተገርዘዋል፡ ይህም በጎልማሳ እድሜቸው። 75% የሚሆኑት አሜሪካውያን ተገርዘዋል። በብዛት ግን አይሁዳውያንና አፍሪካውያን ናቸው የሚገረዙት።

ግርዘት ሥጋዊና መንፈሳዊ ተልዕኮ ያለው ሥርዓት ስለሆነ፡ በሥጋ የተወለዱትና ለሥጋ ብቻ የሚኖሩት፡ ለኃጢአትና ለሞት የተዳረጉት ሉሲፈራውያኑ የሰው ልጆች፡ በአሁኑ ጊዜ ጦራቸውን በመምዘዝ ግርዘትን በመዋጋት ላይ ናቸው።

ጀርመን አገር በኮሎኝ ከተማ የሚገኝ አንድ ፍርድ ቤት ከጥቂት ቀናት በፊት ግርዘት ወንጀል ነው፡ በሕፃናት ላይ የሚሰነዘር ጥቃት ነው፡ ሕፃናት ያለፈቃዳቸውሲገረዙ ለሥጋዊና ሥነ ልቦናዊ ቀውስ ይጋለጣሉ፡ ስለዚህ ሕፃናትን የሚገርዙ ወላጆች በፌደራል ሕግ መሠረት ይቀጣሉ የሚል ሕግ አስተላለፈ። እዚህች ይመልከቱ ። በታሪክ ተመሳሳይ የሆነ ፍርድ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሰጥቶ የነበረው በአምባገነናዊው የናዚ ዘመን ነበር። አንዳንድ የስካንዲኔቪያ አገሮችም እስካሁን ድረስ እንደከለከሉ ናቸው።

ይህን መሠረተቢስና አሳፋሪ የሆነ ድርጊት በሥራ ላይ ለማዋል፡ እንደሁልጊዜው የሚጠቀሙት ሙስሊሞችን ነው። ወደ አገሮቻቸው ሙስሊሞችን በብዛት ያጎረፉበት አንዱ ምክኒያትም የአይሁድክርስቲያናዊውን ሥልጣኔ ከሥር መሠረቱ ነቃቅሎ ለማጥፋት የሺህ ዘመን ዕቅድ ስላላቸው ነው።

በአውሮፓ ግርዘትን እንደ ዋና የኃይማኖታቸው ምሰሶ አድርገው የሚወስዱት አይሁዶች ብቻ ናቸው። ያልተገረዘ አይሁድ አይሁድ ሊባል አይችልም! ታች ያለው እንግሊዛዊ ጽሑፍ ላይ እንደተቀመጠው፤ ከጥቂት ቀናት በፊት በኮሎኝ ከተማ አንድ 4 ዓመት እድሜ የሞላው ሙስሊም በሚገዘርበት ወቅት ብዙ ደም ፈስሶት ጤንነቱ ተቃውሷል የሚል ምክኒያት በመስጠት የከተማዋ ፍርድ ቤት ይህን ጸረግርዘት ሕግ አጸደቀ። ይህን አስመልክቶ በዜና ማሰራጫዎች ከፍተኛ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል፤ 2/3 የሚሆኑት ጀርመናውያንም ግርዘትን ያወግዛሉ፤ የተላለፈውንም ሕግ ይደግፋሉ።

ምንም እንኳን ኮሎኝ የካቶሊኮች ከተማ ብትሆንም፤ ላለፉት 20/30 ዓመታት የአውሮፓ ሰዶማውያን ዋና ከሆኑት ከተሞች መካከል አንዷ ለመሆን በቅታለች። የፕሮቴስታንታዊው እንቅስቃሴ፤ ቅዱሳንን በማግለል፣ ቅዱሳዊ ሥርዓቶችን በመተው እንዲሁም ቅዱሳን ምስሎችና ምልክቶች በተከታዮቹ ዘንድ ተቀባይነት እንዳያገኙ ካደረገ በኋላ አውሮፓዊውን ለነፍሳዊና መንፈሳዊ ድክመት አጋለጠው። አሁን ደግሞ ለስጋዊው ድክመት በመጋለጥ ላይ ይገኛል። ግርዘትም ቁልፍ የሆነ ሚና እንደሚጫወት ተደርሶበታል።

ሰዶማዊነትን ወደ አፍሪካ ለማሰራጨት የሚካሄደው ዓይን ያወጣ እንቅስቃሴ ምን እንደሚመስል ለማወቅ እዚህች ላይ ይመልከቱ

ከዚህ ፀረግርዘት እንቅስቃሴ ጀርባ፤ ሰዶማውያን፤ ኢዓማንያን እና ጂሃዲስቶች ቆመዋል። እንዴት ጂሃዲስቶች? ብለን እንጠይቅ ይሆናል። አዎ! ምክኒያቱም፤ በእስልምና አንድ ልጅ 14 ዓመት እድሜ ሲሞላው ሊገዘር ስለሚችል፤ ቁራንም ስለ ግርዘት ስለማይናገር፤ ግርዘት በተለይ ለአይሁዳውያን ትልቅ ትርጉም ስላለው ነው። ኢዓማንያኑንና ሰዶማውያንን የሚወክሉት የፍርድ ሊቆች፡ ጠበቃዎችና ፖለቲከኞች የሚሉትም፡ ሕፃኑ 14 ዓመት ዕድሜ ሲሞለው ነው መገረዝ አለበት ነው። አሁን አይሁዳውያንና እስላሞች አንድ ላይ ሆነው የፍርድ ቤቱን ውሳኔ በመቃወማቸው ሁለቱም ተበዳዮች/ተጠቂዎች እንደሆኑ አድርገን ልንወስድ እንችል ይሆናል፤ ነገር ግን ይህ ትልቅ ስህተት ነው። ለአይሁዳውያኑ፡ ግርዘት፡ በምንም ዓይነት ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ ስላልሆን ለወንጀል የሚያበቃቸው ከሆነ አውሮፓን ለቅቀው ይወጣሉ፤ ከስካንዲኔቪያ ቀስበቀስ በመውጣት ላይ ናቸው(እስላሞች በሚያደርጉባቸው ጥቃቶች ሳቢያ)። በተፈጥሮዊው አካባቢአችን ንቦች እየጠፉ የሚሄዱ ከሆነ በዙሪያችን የተበላሸ ነገር እንዳለ፤ አደጋ እየመጣብን እንደሆነ እንረዳለን፤ በማሕበረሰብም ደረጃ በአውሮፓ አይሁዳውያን ለዘመናት ከሚኖሩቧቸው ቦታዎች የሚፈናቀሉ ከሆነ አስከፊ ጊዜ፡ ተመሳሳይ አደጋ እየመጣ እንደሆነ መገንዘብ ይኖርብናል።

ነፃ የወጡ የሳይንስ ሰዎች ግርዘት ከብዙ በሽታዎች (ኤይድስን ጨምሮ)እንደሚከላከል በግልጽ ይናገራሉ። እዚህች ይጫኑ

የሦስቱ ሉሲፈራውያን (ሰዶማውያን፤ ኢዓማንያን፤ ጂሃዲስቶች)ተልዕኮ በዚህ ብቻ አይገታም። ተከታዩ ትኩረታቸው ጥምቀትላይ ይሆናል፤ አዎ! የክርስቲያን ህፃናት ጥምቀት ላይ። ሕፃናት ያለፈቃዳቸው መጠመቅ የለባቸውምየሚል መፈክር በቅርቡ ይዘው እንደሚመጡ አንጠራጠር። የዓብያተ ክርስቲያናትን ደወሎች ለማስከልከልም በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው።

Anti – Circumcision Lobby Groups

There are several of these and their membership is drawn from a wide spectrum of society. They got started in the late60s/early 70s after an article by a Dr Foley in a lay alternative magazine, Fact, in 1966. One of the largest is ‘NOCIRC’, founded in 1979 by Marilyn Milos, in San Rafael, California, with 100 branches having now been spawned worldwide. These minority lobby groups use distortions, anecdotes and testimonials to try to influence professional and legislative bodies and the public.

They attempt to intimidate doctors, even mounting lawsuits that are inevitably thrown out of court. It has even been suggested that anti-circumcision groups should really be regarded as a cult devoted to worship of the foreskin – the parallels are obvious to any observer.

Essential tenets of the cult are that the foreskin is infallible and must be strongly defended. Nature makes no mistakes; therefore all parts of the body are perfect in design. Hence newborn circumcision is inherently wrong.

Moreover, they falsely assert that it is equivalent to female genital mutilation and is a violation of human rights. Unlike science, which is based on a utilitarian, meta-ethical analysis, the arguments of the anti-circs start from a deontological (moral absolutionist) position, thus prohibiting any compromise.

Any research that disagrees with their position is deemed flawed. References to support their claims are deceptive and they use statistical games to discredit good peer-reviewed scientific studies. They also claim that doctors who carry out circumcision do so as part of an “industry” with profit as the only motive. Another claim, contrary to scientific data, is that circumcised men are sexually and psychologically damaged and don’t realize it or are in denial.

Those who are successfully duped into believing that any sexual problems they might have stem from their circumcision are advised to contact the anti-circ groups, thus perpetuating the cult and increasing its membership.

This is not to say that all claims made by anti-circ groups are invalid. Rather, given the cult-like devotion of anti-circ groups to their cause, any claims made by anti-circ groups should be thoroughly verified by independently examining the empirical research findings. As the scientific evidence documenting benefits has mounted, the campaigning by such groups has become more vitriolic.

They have become increasingly desperate and outrageous as the medical literature has documented the benefits. To say that circumcision is equivalent to female genital mutilation is really saying that it is the same as cutting off the penis! This is clearly absurd. The American people are becoming more and more informed about new medical findings and are responding accordingly. The efforts of NOCIRC are proving increasingly futile in the USA.

One only has to do a search on the World Wide Web to read the statements from this group and others like it and any intelligent person can quickly make up their own mind about the quality of their material and the message they are trying to promulgate.

Some of these people mean well and some are intelligent, but lack a broad perspective. Others have more sinister motives (see below). Dr Schoen also noted that when Chairman of the Task Force his committee was bombarded with inaccurate and misleading communications from these groups.

The Symposia they hold comprise entirely anti-circ activists, except when Dr Wiswell attended a few years ago, and only their anti-circ material is presented. At the international NOCIRC conference in 2000 in Sydney there were in fact very few participants, reflecting the minority they constitute, and they were largely ignored by the news media they clamoured for the attention of.

Nevertheless these few people try to make a big noise to be heard over the consensus of medical opinion and common sense.

Continue reading…

ልጆቻችንን በሥርዓቱ አናስገርዝ!

__________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | 2 Comments »

 
%d bloggers like this: