Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 8, 2018
ያው! አይናችን እያየ፤ ኢትዮጵያን የተተናኮለ ሁሉ ይቀሰፋል፣ ቀልቡን ይገፈፋል፣ ይቀላል፣ ይዋረዳል
ባራክ ሁሴን ኦባማ ለሰዶማዊ አጀንዳው ከሦስት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያን ለመጎብኘት አውሮፕላኑን ቦሌ ላይ ሲያሳርፍ የማርያም መቀነት ወጣች፤ ከዚህ ጊዜ በኋላ ግራኙ ኦባማ በጣም ግራ የተጋባ ዓለም ውስጥ የገባ ይመስላል፤ የሚሠራውን አያውቅም።
ባለፈው ሣምንት በአሜሪካ የመካከለኛ ጊዜ ምርጫዎች (ለዲሞክራቶች ቅሰቀሳ ሲያካሂድ ይህ ቪዲዮ ተቀርጾ ነበር፤ ሰውዬ ሃሺሽ ምናምን የሚያጨስ ወይም ቀልቡ የተገፈፈ ሰካራም ይመስላል። የሚገርም ነው። በትናንትናው ዕለት በተካሄደው ምርጫ ላይ ኦባማ የድጋፍ ቅሰቀሳ ያደረገላቸው ሦስቱም ዲሞክራቶች ተሸንፈዋል።
በነገራችን ላይ፡ ሁለት ፓርቲዎች ብቻ የሚሳተፉበት ስርዓት፣ እንዲሁም 90 % የሚሆኑት መራጭ አሜሪካውያን ሪፕብሊካኖችን ነው የመረጡት፡ ኮንግረሱ ግን በዲሞክራቶች ቁጥጥር ሥር ሆኗል፤ ታዲያ ይህም “ዲሞክራሲ” ይባላልን? ወቸው ጉድ!
________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: መቅሰፍት, ምርጫ, ቀስተ ደመና, ቅስቀሳ, ባራክ ኦባማ, አሜሪካ, ኢትዮጵያን, የማርያም መቀነት, ዲሞክራቶች, ግራኝ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 22, 2018
ፀረ-ክርስቶስ ቱርክ ለግራኝ አህመዳውያን 34 ሺህ በጎች ለገሰች | በጅጅጋ 34 ክርስቲያኖችን ለማረድ በመብቃታቸው
ይህን ዜና ሁሉም የቱርክ ዜና ማሰራጫዎች ከደስታ ጋር አቅርበውታል። ልብ እንበል፦ “ሁሪየት” ጋዜጣ በለጠፈው ፎቶ ላይ የኢትዮጵያ ፖሊሶች ሸኮቹን ሲበረብሩ ያሳያል፤ በተጨማሪ፡ የግራኝ አህመድ ልጆች “መስቀል አደባባይ” የመሰዊያ በዓላቻውን እንዳከበሩ ጋዜጣው በተደጋጋሚ አውስቶታል።

ከዚህ የበለጠ ምልክት የለም!
ሦስት ነጥቦትች፦
1ኛ. የግራኝ አርበኞች በጅጅጋ 34 ክርስቲያን አባቶቻችንን አርደውና ቆራርጠው ባቃጠሉ ሳምንት ለምን በዓል እንዲያከብሩ ተፈቀደላቸው? ጭፈራውን፣ ዝላዩን አይታችኋል?!
2ኛ. በመስቀል አደባባይ ይህን ፀረ–መስቀል፣ ፀረ–ክርስቶስ በዓል እንዲያከብሩ እንዴት ተፈቀደላቸው? ማንስ ፈቀደላቸው?
3ኛ. ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! አንድ/ዲት ክርስቲያን ለሙስሊሞች “እንኳን አደረሳችሁ!” ሊል/ልትል በጭራሽ አይገባውም/ትም (እንኳን ጠፋችሁ?”)
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: መስቀል አደባባይ, መስዋዕት አህመድ, ሙስሊሞች, በግ, በጎች, ቱርክ, አዲስ አበባ, ኢድአል አደሃ፥ኢትዮጵያ, ጅጅጋ, ግራኝ, ፀረ-ክርስቶስ | Leave a Comment »