Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • June 2023
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  2627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ግራኝ’

የእስስቱ ግራኝ ፓስተር፤ “በፍል ውሃ አጥምቁኝ ምንም አልሆንም!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2022

የፍል ውሃ ፓስተር

________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሃጫሉ 2.0 | ስልጤዎቹ የአረብ-ቱርክ ወኪሎች አጀንዳ ለማስቀየር ቀጣዩን ጂሃዳዊ አመጽ ቀሰቀሱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 26, 2020

ቪዲዮው የሚያሳየው በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ የተቀሰቀሰውን አመጽ ነው

ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም ፥ ለአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት ያህል ሲሰራበት የቆየው የእስልምና ጂሃድ ፍኖተ ካርታ ይህ ነው።

የቱርኩን ወስላታ መሪ የኤርዶጋኔን ፈለግ የሚከተለው የአረብ-ቱርክ ወኪል ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የቱርክ ዝርያ ያላቸውን ስልጤዎች “ቤተ ክርስቲያን ነቃ ማለት ጀምራለች፡ ስለዚህ አመጽ ምን እንደሚመስል አሳዩኣቸው፤ ሂዱና መስጊድ አቃጥሉ፤ ከዚያም አመጽ በመቀስቀስ የክርስቲያኖቹን ጉልበትና አጀንዳ ንጠቋቸው፣ ክርስቲያኖቹን አድኗቸው፣ ቤተ ክርስቲያናቱንም አጋዩአቸው!” ብሎ (100%) በማዘዝና እንደተለመደው ከአዲስ አበባ ሹልክ ብሎ በመውጣት ወደ ቤት እምሐራ (ወሎ) ሄዷል። እዚያም “ዛሬም ተወዳጅ ነኝ!” ለማለት ለድጋፍ የሚወጡለትን መሀመዳውያን ወንድሞቹን አዘጋጅቷል። በስልጤ እንደሚታየው ዓይነት ሁኔታ ቀደም ሲል በጂኒ ጃዋርና በሃጫሉ በኩል እንዲሁም በሞጣ ቀራንዮ ጉዳይ አይተናል። ጋላ + ስልጤ + ሶማሌ የኢትዮጵያ ቍ. ፩ ጠላት የአሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ መገልገያ መሳሪያዎች ናቸው ፤ የጅምላ ማጥፊያ መሳሪያዎች።

👉 አምና ላይ ያቀረብኩት ጽሑፍ፦

“ዘመነ ሔሮድሳውያን | የኖቤል ሽልማት ለግራኝ አህመድ እና ለአፈወርቂ | የተዋሕዶ በጎችን ስለሚያስበሉላቸው”

ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለምና ዛሬም ተመሳሳይ ጥቃት በሃገራችን እና ሕዝባችን ላይ ሲፈጽሙ በማየት ላይ ነን። እነዚህ የውጭ ጠላቶች አሁንም ከሃዲ ከሆኑት የውስጥ ባንዳዎች ጋር በማበር እየተፈታተኑን ነው። በተደጋጋሚ እንደሚታየው ከሃዲዎቹ መሀመዳውያን, ስልጤዎች እና “ኦሮሞ” የተባሉት ፍየሎች ናቸው። የ1500ቱ የግራኝ አህመድ ወረራ ሞተር የነበሩት መሀመዳውያን፣ ሶማሌዎች ስልጤዎች እና ኦሮሞዎች ነበሩ። በ1800 መጨረሻ እና በ1930ቹ የጣልያን ወረራዎች እንዲሁም በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ልጆቿ ላይ በ1970ቹ (እ.አ.አ)በተካሄደው የቀይ ሽብር ጭፍጨፋ ላይ ቁልፍ ሚና የተጫወቱትም ጡት ነካሾቹ መሀመዳውያኑ እና ኦሮሞዎቹ እንደነበሩ የታወቀ ነው።

እ.አ.አ በ1935 ዓ.ም የፋሺስት ኢጣሊያ መንግስት እናት ኢትዮጵያን ሲወርር ቀጥተኛ ድጋፍ ሲያገኝ የነበረው በድጋሚ ከመሀመዳውያኑ፣ ሶማሌዎች እና ኦሮሞዎች ነበር። ወደ ኢሉሚናቲዎች ተንኮል ስንመለስ፤ ፋሺስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት በዚሁ ዓመተ ምሕረት ላይ ፋሺስቱ መሪዋ ቤኒቶ ሙሶሊኒ በስካንዲኔቪያኑ የኖበል ኮሜቴ የሰላም ሽልማት ያገኝ ዘንድ በእጩነት ከተመረጡት ውስጥ ይገኝበት ነበር። አዎ! የሰላም ሽልማት፡ ምክኒያቱም ሙሶሊኒ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን፣ ቀሳውስቱንና ካህናቱን፣ ዓብያተ ክርስቲያናቱን እና ገዳማቱን ለማጥፋት ቃል ገብቶላቸው ነበርና ነው። የእኛ ስቃይ እና ሰላም ማጣት ለእነርሱ በጎነትንና ሰላምን ያመጣልና። “የእኛ ድኽነት ለእነርሱ ኃብት ያመጣል” ብለው ስለሚያምኑ። ሕዝብ ጨፍጫፊዎቹ ሂትለርና ሙሶሊኒም የኖበል ሽልማት እጩዎች ነበሩ።

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፋሺስቱ ግራኝ አብዮት የፋሺስቱ ሙሶሊኒ ዓይነት ውርደትን በቅርቡ ይጎናጸፋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 26, 2020

👉 አዶልፍ ሂትለር = ኢሳያስ አፈወርቂ

👉 ግራኝ አብዮት = ሙሶሊኒ = መንግስቱ

👉 በጣም የሚገርም ነው፤ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እሁድ መስከረም ፩ / 1 ፲፱፻፴፮/ 1936 ዓ.ም ሙሶሊኒ በሂትለር የሰሜን ኢጣሊያ መሪ ሆኖ ተሾመ

👉 ቅዳሜ, ሚያዝያ ፳/ 20 ፲፱፻፴፯/ 1937 ዓ.ም ፋሺስቱ ሙሶሊኒ ተገደለ/ ተዘቅዝቆ ተሰቀለ

የፋሺስት አብዮት አህመድ አሊም ዕጣ ፈንታ ይህ ነው!

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፕሮፌሰር መስፍንን በዚህ ጽሑፋቸው ኦቦ ዐቢይ በኢሬቻ ዋዜማ ለአቴቴ ሰውቷቸዋልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 30, 2020

ፕሮፌሰር መስፍን የአክሱም/አድዋ አካባቢ ሰው መሆናቸው ጥያቄውን ጠንከር ያደርገዋል!

ይህ አውሬ አያደርገውም አይባልም! ፕሮፌሰሩ አብዮት አህመድን፣ ሽመልስ አብዲሳን እና ታከለ ዑማን “የማፊያ ቡድን” ለማለት ደፍረዋል፤ በዚህ ትክክል ናቸው። ታዲያ ባፈነገጡበትና እነ ግራኝን አከታትለው መተቸት በጀመሩበት ማግስት፤ በአዲሱ ዓመትና በመስቀል ማግስት እንዲሁም በሰይጣናዊው ኢሬቻ ዋዜማ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኦሮሙማን በመግንባት ላይ ያሉት እነዚህ ቆሻሾች በዚህ መልክ የፕሮፌሰሩን አፍ ለማዘጋት ቢደፍሩ አያስገርምም። ደካሞችና አረመኔዎች ደግሞ ከስህተቱ ተምሮ የነቃውን ሰው በጣም ይፈሩታል። ኦሮሞው አብዮት አህመድ እግረ መንገዱን የኦሮሞ አባቱን የመንግስቱ ኃይለ ማርያምን ፕሮፌሰር መስፍንን የመግደል ህልም ዕውን አድርጎለት ይሆናል።

የፕሮጀክት ኦሮሙማ ተቀናቃኝ ሁሉ እንደሚገደል ላለፉት ሁለት ዓመታት ከኢንጂነር ስመኘው እስክ ፕሬዚደንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ድረስ በነበሩት ግድያዎች በግልጽ አይተናል።

አውሬው አብዮት አህምድ ስንቱን ተፎካካሪዎቹን፣ ተቀናቃኞቹንና ተቺዎቹን ገደለ!? የተመረጡትን ሳይቀር ስንቱን አሳተ? ብዙውን! በጣም ብዙውን! ፕሮፊሰር መስፍን አሸባሪውን አብዮት አህመድ ከማወደስ ለኦሮሞውቹ ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ ድጋፍ እስከ መስጠት ድረስ ብዙ ትክክል ያልሆኑ ነገሮችን ተናግረዋል፣ ሰርተዋል፤ ግን በመጨረሻ ስለ ኢትዮጵያ ጠላት ቍ. ፩ ስለ አብዮት አህመድ አሊ ሃቁን ተናግረው ከዚህ ዓለም መሰናበታቸው ጥሩ ነገር ነው።

ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

👉 ከዚህ ጋር በተያያዘ የተዘጋው ቻኔሌ ላይ ይህን ጽሑፍ/ ቪዲዮ አቅርቤው ነበር፦

ግራኝ አህመድና ለማ መገርሳ አቡነ ማትያስን ከሩሲያ ለማስመለስ ፕሬዚደንት ግርማን ገድለዋቸው ይሆን?

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስለ ገዳይ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ያየሁት ኃይለኛ ሕልም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 6, 2020

+ አብዮት ልጆቿን ትበላለች ፥ CIA ዘራ ፥ CIA በላ

👉 ..1980 .

(ሃምሳ አለቃሳሙኤል ካንየን ዶበአዲስ አበባ)

CIA ቅጥረኛው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ለCIA ቅጥረኛ ወንድሙ ለላይቤሬው ርዕሰ መስተዳድር

ሳሙኤል ካንየን ዶ ድጋፍ እንዲሰጥ ታዘዘ፤ (ልክ ሰሞኑን የ CIA ቅጥረኛው ዐቢይ አህመድ ለየ CIA ቅጥረኛው ደብረ ጽዮን ድጋፍ እንዲሰጥ እንደታዘዘው)

👉 ..አ በ1990 .ም፤ የቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዚደንት ሳሙኤል ካንየን ዶ እንደ ጥንቸል ከተደበቀበት ጉድጓድ ተይዞ ወጣ። ከዚያም ዓለምን ጉድ! ባስባለ አሰቃቂ ሁኔታ ተቆራርጦ ተገደለ። CIA ዘራ ፥ CIA በላ!(ሲገደል ፊልም ተቀርጿል ነገር ግን ይህ ቪዲዮ አያሳየውም።)

👉 ሳሙኤል ካንየን ዶ በአፍሪቃ እንደተለመደው በፈረንሳይ እና በCIA መፈንቅለ መንግስት ተደርጎበት ነበር የተገደለው። እሱም የቀድሞውን ፕሬዚደንት ገድሎ ነበር ሥልጣን ላይ የወጣው።

👉 ቪዲዮው እንደሚያሳየን፡ በፍርሃት ሲዖል የገባው ሳሙኤል ዶ አሳሪዎቹንና አዲሶቹን የእነ ሲ.አይ.ኤ ቅጥረኞች እየተርበተበተና ቁልጭ ቁልጭ እያለ ሲማጸን ነው፦

ሁላቺኒም አንዲ ነን! ሁላቺኒም ተደማሪዎች ኢኮ ነን!ባካቺሁ ኢዘኑልኝ፣ አቲግደሉኝ?…”

👉 ጨፍጫፊው የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛም ይህን ካየ በኋላ ነበር ወደ ዚምባብዌ እንዲፈረጥጥ የተደረገው(ባለውለታቸው ነበርና)ቀደም ሲል የኢትዮጵያ መሪ የነበረውን ተፈሪ ባንቲን በሲ.አይ.ኤ ትዕዛዝ የገደለው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ነበር።

👉 የ ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ እጣ ፈንታም ከ ሳሙኤል ካንየን ዶየተለየ አይሆንም። ባለፈው ዓመት ላይ የራሱው ኦሮሞዎች ናቸው ቆራርጠው ወደ ሲዖል የሚልኩትበማለት ተናግሬ ነበር።

+ ታሪክ ራሱን ይደግማል ፣ በመጀመሪያ እንደ አሳዛኝ ፣ ከዚያም እንደ ፌዝ!

👉 ሳሙኤል ካንየን ዶ በ28 ዓመት ዕድሜው፤ እ..አ ከ1980 – 1986 ርዕሰ መስተዳድር ፥ 1986 – 1990 ደግሞ እንደ ኢትዮጵያ በቅኝ ያልተገዛችው ሁለተኛዋ አፍሪቃዊት ሃገር የላይቤሪያ ፕሬዚደንት ነበር።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሕልምህ ነው በሉኝ | እውነት ይህ ሰው የእምዬ ኢትዮጵያ መሪ ነው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 31, 2019

Better Watch Out, Oromo fascism is Coming to Town!

ልዩ ጥቅም” እያሉ ከድሃው ኢትዮጵያዊ እና የአዲስ አበባ ነዋሪ ተሰረቆ ኦሮሚያ በተባሉት ባንኮች ለሠላሳ ዓመታት ያህል በተጠራቀመው የላብና ደም ገንዘብ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል የተባለ ፀረኢትዮጵያ ወራሪ ሠራዊት ገነቡ፤ አሁን ይህ የግራኝ አህመድ ጦር የገበረውን የአዲስ አበባ ነዋሪ ልክ እንደ ቀደመው ዘመን በአስቃቂ ሁኔታ ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል።

ፖለቲከኞች፣ የሕግ ሰዎችና ጋዜጠኞች እስኪ ጠቅላይ ሚንስትር የተባለውን ሰው ሰለዚህ ጉዳይ ጠይቁት? ኢትዮጵያዊ የሆኑ ባለሥልጣናት (ካሉ) ወንበዴውን አብዮት አህመድን በመክዳት ለምንድን ነው ከስልጣን የማይወርዱት? ፕሬዚደንቷ ሳህለ ወርቅ ምን እየሠራች ነው? ለምንድን ነው ከስልጣን የማትወርደው?

ኦሮሚያ በተባለው የምድር ሲዖል ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ሲጨፈጨፉ፣ ዓብያተ ክርስቲያናቱ ሲቃጠሉና ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ከክልሉ እንደ ከብት ሲጠረፉ እስካሁን ፀጥ ያለው ሰፊው የኦሮሞ ማሕበረሰብ ለመሆኑ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ያስብ ይሆን? ከማንስ ወገን ነው? ከኢትዮጵያ ጋር ይሰለፋል ወይንስ ከጠላቶቿ ጋር? መጪዎቹ ወራት በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ወራት ናቸው። ደጋግሜ የምለው ነው፤ ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆናችሁ ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን፡ መዳን ከፈለጋችሁ ጊዜው እያለቀ ነውና “ኦሮሞነታችሁን” ዛሬውኑ ካዱ!

እነ በቀለ ገርባ፣ ጃዋር መሀመድና ሌሎቹ ፍዬሎች በኢትዮጵያ እና ክርስትናዋ ላይ መነሳታቸው ትክክለኛውን የኦሮም ማንነንት ማንፀባረቃቸው ነው፤ በዚህም፡ የተበላሸ ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነውና፡ እነሱም ትክክል ናቸው፤ ኦሮሞነት ባሕሉም ቋንቋውም ከኢትዮጵያዊነት እና ተዋሕዶ ክርስትና ጋር አብሮ አይሄድም፤ ለትህትና ሲባል የተደበቀው ሐቅ ወደድንም ጠላንም ዛሬ መውጣት አለበት። እደግመዋለሁ ኦሮምኛ ተናጋሪ የተዋሕዶ ወንድሞችና እህቶች ዲያብሎስ ያመጣባችሁን “ኦሮሞነታችሁን” ከእነ ገዳ ባሕሉ እና ቋንቋው እርግፍ አድርጋችሁ ተውት! ላቲኑን እንጂ ሌላ ምንም የምታጡት ነገር የለም! በተቃራኒው ነፃ ትወጣላችሁ፤ ነፍሳችሁንም ታድናላችሁ እንጂ።

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን አትንኳት! | ኢትዮጵያ ስታነጥስ አሜሪካ ጉንፋን ይይዛታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2019

ከአስራ ስምንት ዓመታት በፊት የመሀመዳውያን ሽብር ጥቃት ሰለባ የነበረችው ባቢሎን ኒው ዮርክ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ገብታለች። በዓመት እስክ ስልሳ ሺህ የከተማ ነዋሪዎች ኒው ዮርክን እየለቀቁ ነው፤ ፕሬዚደንት ትራምፕም ለኔው ዮርክ ጀርባቸውን ሰጥተው ወደ ፍሎሬዳ ለመሄድ ወስነዋል። ባለፉት ቀናት በኒው ዮርክ ነዋሪዎችና ፖሊሶች መካከል ከፍተኛ ረብሻ ተቀስቅሶ ነበር።

በሃገራችን መንግስቱን እንዳሰኛቸው የሚያዙትና የሚፈነቃቅሉት እነ አሜሪካ አሁን እራሳቸው ከፍተኛ ህውከት ላይ ናቸው። በአሜሪካ የሳጥናኤልን አጀንዳ አራማጁ ሲ.አይ ኤ ስውር/ጥልቅ በሆነው የራሱ መንግስት (Deep State) የፕሬዚደንት ትራምፕን መንግስት ለመገልበጥ በመታገል ላይ ነው። የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዚደንት ትራምፕን ለማስወገድ “ዲሞክራሲያዊ” በሚመስል መንገድ የመንግስት ቅልበሳ በማካሄድ ላይ ነው። አዎ! ሰሞኑን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በሰሜን ኢትዮጵያ/ በኤርትራ ብቻ ሳይሆን በአሜሪካም እየተካሄድ ነው!

ለኢትዮጵያ የኦሮሞ ጣዖት-አምላኪው መንግስት፣ ለኢትዮጵያ ሠራዊትና ፖሊስ ኃይል ላለፉት ሃምሳ ዓመታት መመሪያ የሚሰጡት ብሎም እንደ እነ ግራኝ አብዮት አህመድና ጂኒ ጃዋርን የሚያሰለጠኑት እነዚህ የሉሲፈራውያን ኃይሎች በራሳቸው ዜጎች ላይ እንኳ እየፈጸሙት ያለውን አድሎና ግፍ በማየት ላይ ነን። አዎ! በንጹሐን ኢትዮጵያውያን ላይ የጭፍጨፋ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ያሉትን የኦሮሞ መንግስትንና ፖሊሶችን የልብ ልብ የሰጧቸው እነርሱው ናቸው።

የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ረድኤት በረከት ይደርብን

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ገዳይ አብይ ለዘር ፍጅት አረንጓዴ መብራት አብርቷል | ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኦሮሞ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 3, 2019

በእውነት የዚህን ወሮበላ ጂሃዲስት አደጋኘነት ማየት የሚሳነው መንፈሳዊ ዓይኑ የታወረ ብቻ ነው። ጄነራሎቹን እና እነ ኢንጂነር ስመኘውን እርሱ እንደገደላቸው ዛሬ የሚጠራጠር ሰው አለ? ኢትዮጵያን ለግብጽና አረቦች አሳልፎ እየሰጠ እንደሆነ መገመት የማይችል ሰው ይኖር ይሆን? አሁንስ ገባን ለምን ሉሲፈራውያኑ የኖቤል “ሰላም” ሽልማት እንዳበረከቱት!?

ሰውዬው ቶሎ መወግድ ይኖርበታል!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሐረርጌ | አራጆቹ የዋቄዮ-አላህ ልጆች በተዋሕዶ ልጆች ላይ እንዲህ የመሰሉ አሰቃቂ ግድያዎችን እየፈጸሙ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2019

አዎ! በኢትዮጵያ ምድር ነው ፥ ይህ ለታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጥ!!!

በበሮዳ የአቶ ደረጀ ኃይሉ አገዳደል

መምህር ዘመድኩን በቀለ እንዳካፈለን፦

በሐረርጌዋ በሮዳ ከተማ ውስጥ ነዋሪ ነው። ተወልዶ ያደገውም በዚያው ነው። ብሔሩ ዐማራ፣ ሃይማኖቱ ኦርቶዶክስ ነው። የሟች አቶ ደመናም ወንድም ነው። በነገራችን ላይ የአቶ ደመናን ልጅ ደውዬ አውርቼዋለሁ። ለማጽናናት እንኳ ቃላት ነው ያጠረኝ።

አቶ ደረጀን ሙስሊሞቹ የኦሮሚያ ፖሊሶች ለጥያቄ ትፈለጋለህ ብለው ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይዘውት ገቡ። በዚያም ለሃጂ ጃዋር አራጅ የወሃቢይ ሰራዊት አስረከቡት። ልብ በሉ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ነው። አራጆቹ የወሃቢይ እስላሞች በመጀመሪያ አቶ ደረጀን እጅ እግሩን ይዘው በቁሙ በህይወት እያለ ዓይኑን በካራ አወጡት። ቀጥሎም ምላሱንም ቆረጡት፣ ከዚያም ብልቱን ቆርጠው በደም በተጨማለቀ አፉ ውስጥ ከተቱበት። በመጨረሻም በያዙት ሜንጫ፣ በድንጋይ፣ በገጀራ ጨፍጭፈው ገደሉት። አስከሬኑንም ከተማ ላይ አውጥተው ኣላህ ወአክበር ብለው ፎከሩበት። ( ዘግናኝ ምስሉ በእጄ ቢገኝም ለማውጣት አልፈቀድኩም )

የበሮዳው ሰማእት አቶ ደረጀ ኃይሉ የተገደለው በዚህ ዓይነት መንገድ ነበር። የሚገርመው አስከሬኑ አይቀበርም ብለው ደበቁት። በመጨረሻም የመከላከያ ሠራዊት በስንት ልመና ገዳዮቹን አባብሎ እንዲቀበር አደረገ። ለዚህ ሁሉ ወንጀል ጃዋር አልተጠየቀም። ዐቢይ አህመድ፣ ለማ መገርሳም ጮጋ ብለዋል። ንጉሡ ጥላሁን በሠለስቱ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ያላግጣል። የሟች ቤተሰቦች ፍትህ አጥተው በድርብርብ ኃዘን ተውጠው በጭንቀት ተቀምጠዋል።

ነገርየው ሲሰሙት ቢዘገንንም መስማት ግን የግድ ነው። ይመዝገብ አቃፊ ነው የተባለው ኦሮሞ በስሙ የተሠራው ግፍ ተመዝግቦ ይቀመጥ። መድኃኔዓለም ካለ ዐቢይ አህመድም፣ ጀዋር መሐመድም ለማ መገርሳም በምድርም በሰማይም ለፍርድ የሚቀርቡበት ቀን ይመጣል።

/ሮ ወላንሳ ፍቅረ

*★★★* ገዳዮቹ ዘራፊዎችም ናቸው።

ኃይል የእግዚአብሔር ነው። የጊዜ ጉዳይ እንጂ የንጹሐን ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም።

በኦሮሚያ ክልል የኦሮሞ አክራሪ እስላሞች ጭካኔ ነው። ተከታተሉኝ።

ገዳዮቹና አራጆቹ መጀመሪያ ለሥራ የተዘጋጀ ጥሬ 700 ሺ ብር ዘረፉ፣ ተከፋፈሉትም። ግምቱ ግማሽ ሚልየን ብር የሚገመት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ 2 መኪና ሙሉ ጫትም ዘርፈው ተከፋፈሉ። መኖሪያ ቤቱን ሰብረው ከወርቅ እስ ውኃ መጠጫ ኩባያ ማንኪያና ሹካ ሳይቀር ወሰዱ።

ቤቱን ኦና ካስቀሩ በኋላ የቀረ ነገር ትዝ አላቸው። አቶ ደመና ሞተዋል። ወንድማቸውን አርደዋል። የቀረቸው የአቶ ደመና ሚስት ወሮ ወላንሳ ናት። ወሮ ወላንሳ ደግሞ ግርግሩ እንደተነሳ ወደ ጎረቤት ቤት ገብተው በዚያ ተሸሽገዋል። እሱን ነው በቀጣይ የምነግራችሁ። የወይዘሮ ወላንሳን አገዳደል ነው የምተርክላችሁ።

 • የሟች ልጆች አሁን የት ነው ያሉት ?
 • የሟቾች ንብረትስ በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ነው ያለው?
 • የሟች ዘመዶችና ንብረቶቻ ቸው በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ነው የሚገኙት?

••• ደውዬ አግኝቼያቸዋለሁ። 200 ዘር ማንዘሮች ከኖሩበት ተፈናቅለው በድሬደዋ በአንድ ቦታ ተከማችተዋል። ፍትህ ውኃ በልቷታል። እናንተ ቢሰለቻችሁም እንኳ እኔ ግን አራጆቹ ሕግፊት እስኪቀርቡ ዘግናኝ ታሪኮችን ማቅረቤን እቀጥላለሁ።

ጃዋር አሕመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ዐቢይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ አራጅ አሳራጆች ናቸው። አለቃቸው ጃዋር አባ ሜንጫ ነው። እናንት አውሬዎች የሰው አውሬዎች ፈጣሪ በቁማችሁ የእጃችሁንማ ሳይሰጣችሁ አይተዋችሁም። እንደሄሮድስ በስብሳችሁ ታልፋላችሁ።

••• ማስታወሻ | ~ ሌላም የምስራች አለኝ። ላልሰማ አሰሙልኝ። በአሜሪካን ሃገር ጃዋርንና የኢትዮጵያን መንግሥት ለመክሰስ ኢትዮጵያውያን ከጫፍ ደርሰዋል። ጠበቃም አነጋግረዋል። የሕግ ባለሙያውም የተጎጂዎችን ዝርዝር መረጃ ይፈልጋል። እናም በሀገር ቤት በህቡዕ ጉዳዩን የሚከታተሉ፣ መረጃም የሚሰበስቡ ኢትዮጵያውያን ሥራ ጀምረዋል። ከዚህ በተረፈም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ መረጃ የሚልክበት ኢሜይልም ስልክ ቁጥርም ተዘጋጅቷል።

በሌላም በኩል ዶር መሃሪም ሌላ ከፍ ያለ ተግባር ጀምረዋል። ዛሬ ቀጠሮ አለን። የደረሱበትን ይነግሩኝና እነግራችኋለሁ። መረጃ በእጃችሁ ያለ ሰዎች በያላችሁበት ተዘጋጁ።

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በጣም አስቸኳይ! | የግራኝ አብዮት የኦሮሞ ሠራዊት በአሰቦት የሴቶች ገዳም ላይ ጥቃት ለማድረስ ተዘጋጅቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 1, 2019

በሐረርጌ ምድርና ሰማይ የጥፋት አንበጦች አንዣብበዋል

ለአሰቦት ገዳም ቅርበት ያላቸው ሰዎች እንደገለፁልን ከሆነ በአሰቦት ገዳም በተለይም ሴት መነኮሳይያት በሚኖሩበት ከተራራው ግርጌ አካባቢ አደጋ እንዳንዣበበ፣ የገዳሙ በሮች መሰባበራቸውን ገዳማውያኑም መኖሪያቸውን ትተው ወደ ተራራው ወደ ቤተ ክርስቲያኑ መሰባሰባቸው ተነግሯል።

በተለያዩ ጊዜአት በመሀመዳውያኑ የግራኝ አህመድ ልጆች የጥቃትት ዒላማ መሆኑ የሚታወቀም የአሰቦት አባ ሳሙኤል ገዳም ከአሰቦት ከተማ ፲፪ ኪሜ ላይ የሚገኝ ሲሆን እናቶች መነኮሳይያት የሚኖሩበት የሴቶች ገዳም ከእግረ ደብር ይገኛል። ድንጋይ በመወርወር እና ግቢው ውስጥ በመግባት ችግር እየተፈጠረበት ያለው ይኸው የሴቶች ገዳም መሆኑ ታውቋል።

እንደሚታወቀው ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የግራኝ አህመድ አጋንንታዊ ሠራዊት የጥፋት ወረራ እንዲሁም ከ ከሰማኒያ ዓመታት በፊት በፋሺስት ኢጣሊያ ፀረኢትዮጵያ ዘመቻ ጊዜ ጣልያኖችና የግራኝ እርዝራዦች በዚህ ገዳም ላይ አደጋ አድርሰውበት ነበር።

በዚህ ታሪካዊ ገዳም ላይ ዛሬም ያንዣበበውን ከፍተኛ አደጋ ምእመናን ተገንዝበው አስፈላጊውን ጥበቃ እራቸው ያድርጉ። ህገወጥ ከሆነው የአውሬው መንግስት ምንም በጎ ነገር አትጠብቁ! የጸሎት አባቶች አረምመኔውን መንግስት ከስሩ እንዲነቅሉልን አሳውቋቸው!

አባቶችንና እናቶችን ስላሸበሩ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ድል የተቀዳጁ የሚመስላቸው አራጅ የዲያብሎስ ልጆች ዕድል ፈንታቸውና ዕጣ ተርታቸው ትሉ በማያንቀላፋበትና እሳቱ በማይጠፋበት ዘላለማዊ ሲዖል ውስጥ ነው።

ለደረሰው፣ እየደረሰ ላለውና ለሚደርሰው ግፍና ሰቆቃ የግራኝ አብዮት አህመድ መንግስት፡ እንዲሁም የግብጽን እና የአረቦችን አጀንዳ ለማራመድ ለተጠሩትና ፀረኢትዮጵያ ለሆኑት ኦሮሞዎች ስልጣኑን ያስረከበው ህውሃት ተጠያቂዎች ናቸው!!!

+ መምህር ዘመድኩን የሚከተለውን አቀብሎናል

በወንዶች ገዳም በዋናው በሥላሴ ገዳም የተፈጠረ ነገር የለም። ችግሩ የተፈጠረው በሴቶች ገዳም ነው። ድንጋይ በሴቶች ገዳም የመነኮሳቱ መኖሪያ ቤቶች ላይ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 4:00 አካባቢ ሲወረወር ነበር ያመሸው። እኛና የገዳሙ ጥበቃዎችም አካባቢውን እየተዟዟርን ለመቃኘት ሙከራ አድርገናል። ነገር ግን በቦታው መብራት ስለሌለና ጨለማ ስለሆነ ድንጋይ ወርዋሪዎቹን ለማግኘት አልቻልንም።

ሲነጋ ሁሉም መነኮሳት ለጸሎተ ኪዳን ተሰብስበናል። አንዲት መነኮስ እናት መኖሪያ ቤታቸው መስኮቱን ለመክፈት እንደመታገል፣ በሩን በእርግጫ ከፍቶ እንደመግባት ያለ ሙከራ ተደርጎብኛል የሚል ቃል ከመስጠታቸው በቀር ሌላ የተለየ የቀረበ ሪፖርት የለም። ቆላው አካባቢ ጥቂት ክርስቲያኖች አሉ። በአካባቢው ያሉ ሙስሊሞችም እስከአሁን በመንገድ ላይ ስንገናኝ ከሰላምታ በቀር ምንም ዓይነት የትንኮሳ ፊት አላሳዩንም። እናም ዘመድኩን ያለው ሁኔታ ይህን ይመስላል። አሁን ከነጋ ህዝቡ ከየቦታው እየደወለ ሲያጽናናን ነው የውጪው ህዝብ መስማቱንም ያወቅነው ብለውኛል።

ችግር ሳይከሰት እንዲህ ፈጥኖ መረጃ ለህዝብ ማድረሱ እንደለ የሚደገፍ ሆኖ ሳለ የተጣራ መረጃ ሳይዙ ነገሮችን ዝም ብሎ በባዶ ሜዳ ማጮሁም የባሰ አደጋም አለው። ጉዳቱም ለምሳሌ በደብረ ወገግ አሰቦት አባ ሳሙኤል ገዳም በዓመት ሁለት ጊዜ ዓመታዊ ክብረ በዓላት አሉ። አንደኛው ከፊታችን በሚመጣው ጥቅምት 29 ቀን የጻድቁ አቡነ ሳሙኤል በዓለ ዕረፍታቸው ሲሆን ሐምሌ ሰባት ደግሞ የቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓላት ናቸው። በእነዚሁ ሁለት በዓላት ነው ብዙ ህዝብ ወደዚህ ጥንታዊ ገዳም በመጓዝ ከገዳማውያኑ በረከት የሚቀበለው። ለገዳማውያኑም የዕለት ጉርስ የዓመት ቀለብ የሚለግሰው።

ምን አልባትም ሰይጣን ከፊታችን ጥቅምት 29 በሚከበረው ዓመታዊው የጻድቁ በዓለ እረፍት ላይ ምእመናን ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዳይሆኑ፣ በዚያም ገዳማውያኑ ተቸግረው ከገዳሙ እንዲለቁ የዘየደው ዘዴም ሊሆን ይችላል። በገዳም ውስጥ መነኮሳትን፣ መናንያንን መረበሽ፣ ገዳማውያንን ማወክ የሰይጣን ልማዱ ነው። እናም ይሄን የሁከት ድርጊት ፈጥሮ በጭለማ ድንጋይ ሲወራወር ካመሸ በኋላ ዜናው በፌስቡክ እንዲወጣ አድርጎ እነዚያ በበረሃ ተቀምጠው በዓመት ሁለት ጊዜ ከሚመጡ ምእመናን እጅ በሚያገኙት አሥራት ለሀገር ለወገን ሲጸልዩ የሚኖሩ ገዳማውያን እንዳይረዱ ምእመናንም ዜናውን ሰምተው ፈርተውና ተደናግጠው ጥቅምት 29 ወደ አሰቦት ከመሄድ ለማስቀረትም ይሆናል ድንጋይ ሲወረወር ያመሸው። እናም ሰይጣንን የማሰፈሩ ነገር ቢታሰብበት መለካም ነው።

አሁን ላይ ወደ ገዳሙ መንኩሰው የሚገቡ ሴት መነኮሳይት ቁጥር እየጨመረ መምጣቱንም በስልክ ያነጋገርኳቸው እማሆይ ነግረውኛል። ገዳሙ ይጠፋል ሲባል ጭራሽ እያበበ እየሄደም እንደሆነም ተነግሮኛል። ደግሞም የሚመጣም መከራ ካለ ለመቀበል ነው ከመላዋ ኢትዮጵያ ወደዚያ በረሃማና በአካባቢው ከእስላሞች በቀር ክርስቲያኖች ወደሌሉበት ጥንታዊ ገዳም የሚጎርፉት። እናም ጥቅምት 29 የተዋሕዶ ልጆች በሰማችሁት ተደናግጣችሁ እንዳትቀሩ በልልኝ ብለዋል ገዳማውያኑ።

እንደ በረኸኞቹ ቃል ወደፊት በአህዛብ የከፋ ጉዳት ከሚደርስባቸው የኢትዮጵያ ተላላቅ ገዳማት ውስጥ የአሰቦት ሥላሴ አንደኛው እንደሚሆን ይነገራል። እንደ ዋልድባ፣ ማኅበረ ሥላሴ፣ ጉንድ ተክለሃይማኖት፣ አክሱም ጽዮንና ደብረ ሊባኖስ የሰማዕትነት አክሊል ከሚቀበሉ ገዳማውያን የመጀመሪያው ረድፍ ላይ የሚገኝ መሆኑም ይነገራል። ሰማዕትነት ደግሞ ለአሰቦት ገዳም መነኮሳት እንግዳ ነገር አይደለም። በዘመናችን እንኳ አሁን በቅርቡ (ነአ) በመለስ ዜናዊና በታምራት ላይኔ ዐዋጅ አሰቦታውያን መታረዳቸው ይታወሳል። እናም ሰማዕትነት ለአሰቦት ገዳማውያን ብርቃቸው አይደለም። ታጥበው፣ ጽድት ብለው እንደ ሙሽራ የሚጠብቁት ነገር ነው።

______________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: