Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2021
VIDEO
👏👏👏
ጋዜጠኛው (የካሜራ ሰው) ፤ እንደ ‘አሶሲየትድ ፕሬስ’ ላሉ የተለያዩ ዓለም ዓቀፋዊ የዜና አውታሮችና ሜዲያዎች የሚሠራው ሶላን ኮሊ ነው። እንኳን ደስ ያለህ፤ ወንድማችን! በርታ!
💭 የሮሪ ፔክ ሽልማት ህይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ዜናዊ በሆኑ ክስተቶች ላይ ለዘገቡ ነፃ የካሜራ ኦፕሬተሮች የሚሰጥ ሽልማት ነው።
💭 Ethiopian journalist Solan Kolli on Tuesday won the Rory Peck prize for his coverage of the devastating conflict in the Tigray region of his home country.
💭The Rory Peck Award is an award given to freelance camera operators who have risked their lives to report on newsworthy events.
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Media & Journalism , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Amhara , Anti-Ethiopia , Award , Axum , ሂትለር , ሉሲፈራውያን , ሤራ , ረሃብ , ሮሪ ፔክ , ሶላን ኮሊ , ባፎሜት , ትግራይ , ናዚ , አመፅ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አውሮፓ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ድንበር , ጋዜጠኝነት , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍርድ , ፍተሻ , ፍትሕ , Blockade , Concentration Camp , Ethnic Cleansing , Europe , Famine , Genocide , Hitler , HumanRights , Journalism , Nazi , Oromos , Rape , Rory Peck , Solan Kolli , Starvation , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 12, 2019
VIDEO
የኢትዮጵያ ጠላቶች በአገር – ወዳዶች ላይ መዝመት በጀመሩበት በዚህ ወቅት፡ ጎን ለጎን፡ ተመሳሳይ ዘመቻ በ “ ታናሿ ብሪታኒያም ” እየተካሄደ ነው፤ ዛሬ ለዜጎች እና ለብሪታኒያውያን ህፃናት ደህንነት የቆሙትን ግለሰቦች ያለአግባብ በማሳደደ ላይ ናቸው።
ቶሚ ሮቢንሰን ይባላል፤ በተለይ የሚታወቀው በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ብሪታኒያውያን ህፃናት በሙስሊሞች የወሲብ ጥቃት ለዓመታት እንደተፈጸመባቸው በማጋለጥ ነው። አሁን በድጋሚ የተከሰሰበትና ለእሥርም ያበቃው ለምን የተያዙትን ህፃናት – ደፋሪ ሙስሊሞች ጉዳይ ለሜዲያ አሳውቅክ በሚል ተልካሻ ምክኒያት ነው።
ቶሚ ሮቢንሰን ብሪታኒያ ለእርሱ እና ቤተሰቦቹ አደገኛ ስለሆነች የአሜሪካውን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን “ ባክህ እርዳን፤ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ስጠን ብሎ ጠይቋቸዋል። ” ዋው !
አዎ ! በምዕራቡም ጋዜጠኞች እየተበደሉ ነው፤ ጁሊያን አሳንጅን እናስታውስ … ለዘብተኛው የግብረ – ሰዶማውያን መንግስት ስለሚፈጽማቸው ፍትህ – አልባ ሁኔታዎች ጋዜጠኞች መናገር የሚከለከሉበት ዘመን ላይ ደርሰናል፤ ልክ እንደ ሰሜን ኮሪያ፣ ሳውዲ አረቢያ እና ኢራን። በጋዜጠኛ ቶሚ ሮቢንሰን ላይ የምናየው ድራማ ልክ በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ ከምናየው ዓይነት ድራማ ጋር በጣም ይመሳሰላል። ሁሉም ነገር በሃገረ ኢትዮጵያ ከሚካሄደው ሁኔታ ጋር መገጣጠሙ ያለምክንያት አይደለም።
ዛሬ እየታዘብን ያለነው፤ ወንጀለኞች እየነገሡ፥ እውነተኞች እየኮሰሱ፤ ዘራፊዎች እየፋፉ፥ ከልብ አገልጋዮች እየተገፉ፥ መንፈሳውያኑ ሜዳ ላይ እየተጣሉ የመጡበትን ዘመን ነው።
ሊበራል – ዲሞክራት ወይም ለዘብተኛ የሚባሉት ኃይሎች ከግብረ – ሰዶማውያን እና ሙስሊሞች ጋር በማበር ክርስቲያኖችን እና አገር – ወዳዶችን በመላው ዓለም በማጥቃት ላይ ናቸው። በምዕራቡ ዓለም ህፃናት ደፋሪዎቹን መሀመዳውያን በብዛት ወደ አገሮቻቸው ያስገቡት በየቦታው ሰርገው በመግባት ስልጣኑን ለጊዜው የተቆጣጠሩት ግብረ – ሰዶማውያኑ መሆናቸውን እየታዘብን ነው። መንግስቱን፣ ሜዲያውን፣ የትምህርት ተቋማትን፣ ፍርድ ቤቶችና ብዙ መሥሪያ ቤቶችን በመቆጣጠር ላይ ያሉት ግብረ – ሰዶማውያኑ ናቸው።
_______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Media & Journalism | Tagged: ህፃናት-ደፋሪዎች , ሜዲያ , ሰሜን ኮሪያ , ብሪታኒያ , ቶሚ ሮቢንሰን , ነፃነት , እሥር , እንሊዝ , ጋዜጠኝነት , ግብረ-ሰዶማውያን , ፍርድ ቤት , ፍትህ | Leave a Comment »