Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጋና’

Big Explosion in Ghana Kills 17 People – 500 Houses Destroyed

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2022

🔥 አረመኔዎቹ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ባፋጣኝ በእሳት ይጠረጉ! ይህን የሚፈጽም ታሪካዊ ጀግና ነው!

💭 The blast happened when a vehicle carrying mining explosives collided with a motorcycle.

💭 በጋና ባጋጠመ ፍንዳታ ቢያንስ ፲፯/17 ሰዎች መሞታቸውማ አምስት መቶ ቤቶች መውደማቸው ተገለጸ

ለማዕድን ቁፋሮ የሚያገለግሉ ተቀጣጣይ ፈንጂዎችን ጭኖ ሲሄድ የነበረ ተሽከርካሪ ቦንጎሶ በምትባለዋ ከተባ ከሞተርሳይክል ጋር መጋጨቱን ተከትሎ ነው ፍንዳታው የደረሰው።

ተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ እንደሚታየው ፍንዳታው በደረሰበት አካባቢ ትልቅ ጥቁር ጭስ ጉዳት ከደረሰባቸው ትልልቅ ህንጻዎች ከፍ ብሎ ታይቷል። በአካባቢውም የህንጻዎች ፍርስራሽ ተከምሮ ተስተውሏል።

በሚዘገንን መልኩ የሞቱ ሰዎች አስክሬን በፍንዳታው አካባቢ ታይተዋል። አደጋው የደረሰበት መኪና የነበረበት ቦታ ደግሞ ትልቅ ጉድጓድ ፈጥሯል።

💭 ጋና እና ኢትዮጵያ ሰይጣናዊ ፔንታግራምን በየኢትዮጵያ-ጽዮናዊ- ባለሶስት ቀለም ባንዲራዎቻቸው ላይ አስቀምጠዋል።

💭 Both Ghana and Ethiopia placed the ‎satanic pentagram on their respective Ethiopian-Zionist-Tricolor Flags

________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በጽዮን ማርያም ዕለት የጋናው ዳኛ ራሱን ስቶ ለምን መኻል ሜዳ ላይ ተዘረረ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የጽዮን ልጆች እየተጨፈጨፉ፣ በሺህ የሚቆጠሩ የዋልድባ አባቶች እየተፈናቀሉ ባላቡት በዚህ የሑዳዴ ጾምና የምሕላ ወቅት ቃኤላውያኑ የእግር ኳስ አፍቃሪ የጽዮን ጠላቶች ይጫወታሉ፣ ይሳከራሉ፣ ይጨፍራሉ፣ ዳንኪራ ይረግጣሉ።

👉 የጋናው ዳኛ መኻል ሜዳ ላይ ምን ሆኖ ራሱን ስቶ ለመውደቅ በቃ?

መልሱን ለማግኘት ጽዮንን እንጠይቃት!

👉 የጋና እና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ባንዲራዎች።

ትክክለኛዎቹ የጽዮን ቀለማት ያረፉበትን የአፄ ዮሐንስን ሰንደቅ ወስዳ ኮከብ ያሳረፈችበት ጋና አንዳንድ ነገሮችን በተደጋጋሚ ጠቁማናላች።

👉 ድንቁ ፪ሺ፲፪ / 2012 .ም – አዞው ግራኝ በ666ቱ ተመረጠ

በአውሮፓውያኑ 2012 ./4 አፍሪቃውያን መሪዎችተገደሉ“፦

. ኢትዮጵያ – መለስ ዜናዊ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)

. ጋና – ጆን አታ ሚልስ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)

. ጊኒ ቢሳው – ማላም ባካይ ሳንሃ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)

. ማላዊ – ቢንጉ ዋ ሙታሪካ

መጋቢት ፳፩/21 .ም ቅድስት ማርያም❖

በኢትዮጵያ እና አይቮሪ ኮስት የእግር ኳስ ቡድኖች መካከል የነበረውን ጨዋታ ይመራ የነበረው ጋናዊ ዳኛ ራሱን ስቶ ወደቀ። (ይህ የግራኝ አብዮት አህመድን ዕጣ ፈንታ ይጠቁመናል)

በጽዮን ማርያም ክብረ በዓል ሰሞን በጽዮን ጠላቶች የተጨፈጨፉት የቅድስት ማርያም ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት፡

አክሱም ጽዮን ማርያም

ደንገላት ቅድስት ማርያም ላይ፣

ገዳም ማርያም ውቅሮ እምባስነይቲ

የቸሊ/ግጀት ጭፍጨፋ፤ ከሁለት መቶ በላይ ተዋሕዷውያን ሕፃናትና ወጣቶች ተጨፈጨፉ!

ጭፍጨፋው በዓመቱ የኪዳነ ምሕረት ዕለት ነው የተፈጸመው።

የእንዳ ማርያም መድኃኒት አዲ ዳዕሮ ጭፍጨፋ(ትናንትና በማርያም ዕለት የወጣ ቪዲዮ)

👉 „CHELI Massacre, Tigray | Evil Abiy Ahmed Ali’s & Isaias’ Soldiers Slaughtered Everyone in The Village”

💭 የጭካኔ ተግባራት፣ አሰቃቂ እልቂቶች፣ የአይን እማኞች ዘገባዎች ፣ የአሰቃቂ ድርጊቶች ማስረጃዎች እጅግ የበዙበት የትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል፦

“ሁለት ወንድሞቼ ‘በኢትዮጵያ’ ሰአራዊት ተገድለዋል”

የSkyNews ዘገባ በትግራይ ቼሊ፤ የካቲት ፲፮/፪ሺ፲፫ Feb 23, 2021 የአረመኔው የአብይ አህመድ አሊ እና የኢሳያስ አፈቆርኪ ወታደሮች – የመንደሩን ሰው ሁሉ አርደዋል – ለሰውና ለእንስሳት የምግብ አቅርቦትን አቃጥለዋ ፥ ብዙ ቤቶችን አውድመዋል … በእያንዳንዱ ቤት ቢያንስ ከ፪/2 እስከ ፬ /4 የሚሆኑ የቤተሰብ ዓባላት ሕይወት ጠፍቷል … መሸሽ ያልቻሉት በጅምላ ተገድለው በጅምላ መቃብር ውስጥ ተቀብረዋል። 😢😢😢

❖ ❖ ❖ ይብላን ❖ ❖ ❖ለገዳዮቻቸው፤ ወገኖቼ የሰማዕትነትን አክሊል ተጎናጽፈዋል!❖ ❖ ❖

ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያንና የጽዮንን ልጆች አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን!

ዘመነ 666 | ጂኒው ግራኝ አህመድ አሊ በፓርላማ ቀባጠረ ፥ ሶሪያዊው አጋሩ አህመድ አሊ በአሜሪካ ፲ ሰዎችን ገደለ”

የዋቄዮአላህአቴቴ መንፈስ ሲገለጥ☆

የአሜሪካዋ ኮሎራዶ ግዛት ገዳይ፤ አህመድ አል አሊዊ አሊ

አብዮት አህመድ አሊ ከ፳ ዓመታት በፊት ጂሃድ በጎንደር ጀምሮ ነበርን?

የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ረዳት ፓይለት፤ አህመድ ኑር መሀመድ

☆ ”አላህ ደም ይወዳል” ሽህ አህመድ አሊ

ግራኝ አህመድ አሊ በፓርላማ ጂኒውን በጠራበት ዕለት ሶሪያዊው አህመድ አሊ አሥር

ሰዎችን በአሜሪካዋ ኮሎራዶ ገደለ።(ግራኝ እዚያ የሚፈልገው ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን?)

አህመድ ከ 6 ቀናት በፊት በማርች 16 ሩገር AR-556 ጠመንጃውን ገዛ 👉 666

👉 ይህን ጽሁፍ ካቀረብኩ ከጥቂት ቀናት በኋላ ኢትዮጵያውያን በኮሎራዶ ግዛት በዴንቨር ከተሞች ጸረተግራይ እና ትግራይን ደጋፊ ሰልፎችን ጠሩ።

👉 “የፈረንሳይ ሁከት፣ ብጥብጥና እሳት ከአክሱም ጽዮን ጋር ምን ያገናኛቸዋል?”

👉 ፈረንሳይ ቅዳሜ ኅዳር ፲፱/19 – ፳፻፲፫ ዓ.

በመላው ፈረንሳይ በአዲሱ የደህንነት ረቂቅ ላይ ከፍተኛ ሁከትና ብጥብጥ የታዩበት የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል። (የኦሮሞን ሰራዊት የሚያሰለጥኑት ፈረንሳይና ኤሚራቶች ናቸው)

👉 ባሕሬን እሑድ ኅዳር ፳/20 – ፳፻፲፫ ዓ.

ፎርሙላ ፩ የሞተር ስፖርት ፥ ፈረንሳዩ ሮማን ግሮዧን በጣም ከፍተኛ ከሆነ አደጋ መላው ዓለምን በአስገረመ ተአምር ተረፈ።(አደጋውን ሩሲያዊው ሾፌር ዳኒል ኪቪያት ነበር የፈጠረው፤ ትንሽ ቆየት ብሎ በሌላ ከባድ አደጋ ላይ ተሳትፏል፤ ሩሲያዊ መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም)

ከሳምንት በፊት እንዳወሳሁት ፎርሙላ ፩ ላይ 666ትን አስመልክቶ ሰሞኑን የታዘብኩትን አስገራሚ ግጥጥም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሚቀጥሉት ቀናት አቀርበዋለሁ። የዛሬው ተከታዩ መሆኑ ነው፤ በጣም ይገርማል።

👉 በዚሁ ዕለት ህዋሀቶች “ተዋጊ አውሮፕላን ጣልን ፥ አክሱምን ተቆጣጠርን” አሉ።

👉 ከዓመት በፊት አምታቹ መናፍቅ እና የግራኝ አማካሪ ፓስተር ወዳጄነህ የግራኝን ዘመቻ አክሱም ጽዮን

ፍኖተ ካርታ በተቀናበረ ድራማ አሳያን።

ብዙዎችን ግብዞችን፣ ሞኞቹንና የተዳከሙትን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለሀሳዊ መሲሁ በማዘጋጀት ላይ ያለው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ ልክ በአሜሪካ የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት በፌስቡክ እንዲያውጅ በሉሲፈራውያኑ ጌቶቹ ታዘዘ፣ በተቀናበረና ቲያትራዊ በሆነ መልክ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋዎችን በማካሄድ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ትግሬዎችን እና አማራዎችን ለአሜሪካው “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“/ኢሬቻ በቂ የደም መስዋዕት ካቀረበ በኋላ ልክ የጽዮን ማርያምን የክብረ በዓል ዕለት ጠብቆ፤ “ድል ተቀዳጅተናል!” አለን። አቤት ይህን አላጋጭ አውሬ የሚጠብቀው እሳት!

ለማንኛውም ግራኝ እና ቅጥረኛ ሰራዊቱ በአክሱምና ታቦተ ጽዮን ዙሪያ ምን እንዳደረጉ ባፋጣኝ መጣራት አለበት። ይህ ዘመቻ የታቦተ ጽዮንን ለመስረቅ ይሆንን? ከሆነ በሚቀጥሉት ቀናት በእስራኤል ላይ የሆነ ነገር ሊደርስባት ይችላል። የኢራን ጥቃት?

በሌላ በኩል ባለፉት ቀናት ብዛት ያላቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን በግብጽ፣ በናይጄሪያ እና ኢንዶኔዥያ በአስቃቂ ሁኔታ በመሀመዳውያኑ ተጨፍጭፈው እንዲሁ ተሰውተዋል።

👉 አምና ልክ በዚህ ጊዜ የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: