አንገታችን ላይ ያለው መስቀል እና ማህተብ የሚፈተንበት ጊዜ ላይ ነን !!!
በ24/22 ሠፈር ባለፈው ሳምንት በግራኝ አህመድ ፖሊሶች የተፈጸሙትን ጽንፈኛ የግዳይ ተግባራት የተቃወሙ አባቶች በፖሊስ መታሰራቸው ይታወቃል።
በህገ–አልባው መንግስት የአሸባሪ አካል በተፈጸመዉ ነገር ሁሉ እጅግ ማዘናቸው አባቶች ተናግረዋል።
የታሳሪ አባቶች ስም ዝርዝር፦
1-ንቡረ ዕድ አባ ዮሐንስ የክፍለ ከተማው ቤ/ክ ስራ አስኪያጅ
2-መ/ አዕላፍ ቀሲስ ስንታየሁ ይግዛው የመስራች ኮሚቴዉ ሰብሳቢ
3-መ/ መዊዕ ቀሲስ እንዳለዉ ደምሴ የመስራች ኮሚቴው ጸሐፊ
4-ቀሲስ ፍቃዱ ፀጋ
5-መ/ር ኤልያስ አዳሙ
6-አቶ ሞላ ፍቃዱ
7-አቶ ጣዕመ ተኬ
8-አቶ ዮናስ ገብረ እግዚአብሔር