ከአረመኔዎቹ አምባገነኖች ኢሳያስ አፈቆርኪ እና ጣይብ ኤርዶጋን ጋር በፍቅር መተቃቀፍ የሚወደው ፋሺስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዛሬ ከስልጣን ወርዶ ከታሠርው የጊኒ አምባገነን ከፕሬዚደንት አልፋ ኮንዴ ጋርም ጥሩ ግኑኝነት ነበረው።
🦃 Birds of a Feather Flock Together 🦃
🦃 የላባ ወፎች አብረው ይጎርፋሉ 🦃
❖ TDF = ELA (ኢነሠ) = ‘የኢትዮጵያ ነፃ አውጪ ሠራዊት‘ ባፋጣኝ ግራኝን መያዝ አለበት፤ ጦርነት አያስፈልግም፤ እንደ ጊኒዎች ልዩ ኮማንዶ ወደ አዲስ አበባ ላኩ!
TDF ከ እንግዲህ ወዲህ የኢትዮጵያ ነፃ አውጪ ሠራዊትELA (ኢነሠ) ተብሎ ይጠራ፤ ብዙ ሕዝብ አስተባብሮ በይበልጥ መጠናከር ይችላልና። ጽዮናውያን እንደ እባብ ብልሕ ሁኑ፤ ጦርነቱንና ሰቆቃውን ሁሉ ባጭሩ ለመግታት አውሬውን መያዝ ወይም መድፋት ግድ ነውና! እስካሁን አንድም የወንጀለኛው ግራኝ ባልደረባ አለመያዙ እና በእሳት አለመጠረጉ በጣም የሚያስገርም ነው፤ እነ ባጫ፣ ጁላ እና የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ፈላጭ ቆራጮች ይህን ሁሉ ግፍ ሠርተው ለአንድም ቀን እንኳን ቢሆን እንዴት አየር መሳብ ተፈቀደላቸው? ያውም እስከ ሃምሳ ሺህ የታጠቁ ጽዮናውያን በሚገኙባት በአዲስ አበባ። ኧረ ባካችሁ፤ አንድ በአንድ ድፏቸው!
የጊኒ እና ኢትዮጵያ ባንዲራዎች ተመሳሳይ ቀለማት አሏቸው።
ከወራት በፊትም የኢትዮጵያን ቀለማት የተዋሰችው ምዕራብ አፍሪቃዋ ማሊም አምባገነን መሪዋን አስወግዳለች።
በመጥፎው አያድርገው እንጂ፤ ምኒሊካዊቷ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ የዚህ ትንቢት መፈጸሚያ እየሆነች አይደለምን?
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፥፲፮]
“እንዲሁ ኋለኞች ፊተኞች፥ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ፤ የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።”
👉 የማሊ ጦር ሰራዊት መፈንቅለ መንግሥት አደረገ | የኢትዮጵያ ሰራዊትስ?
💭 በምዕራብ አፍሪቃዋ ማሊ ፀረ-መንግስት ተቃዋሚዎች በሠራዊቱ ድጋ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩና ፕሬዚደንቱ ታሥረዋል። አሁን ማሊያውያን የኢትዮጵያን ቀለማት እያውለበለቡ ወደ አደባባይ በመውጣት ደስታቸውን በመግለጥ ላይ ናቸው።
👉 ዛሬ ፲፪/፲፪/፲፪ ነው – ቅዱስ ሚካኤል + ፍልሰታ ለማርያም
🔥 ቀጣዩ በኢትዮጵያ?
በኢትዮጵያም ተመሳሳይ መፈንቅለ መንግስት በሃገር–ወዳድ የሠራዊቱ አባላት በቅርብ ይካሄዳል የሚል እምነት አለኝ። ሽብርተኛው አብይ በመርበትበት ላይ ነው፤ ሙቀቱ ጨምሯል። ከፖለቲከኞችና ዋጋ–ቢስ ድርጅቶቻቸው ምንም ተስፋ የለም!
_____________________________________