Posts Tagged ‘ገነት’
ዋው! | ኦርቶዶክሱ አባት Vs. አህመድ ዲዳት በመጨረሻ ሰዓታቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 25, 2020
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: Ahmed Deedat, ሙስሊም, ሲዖል, ኑሮ, አህመድ ዲዳት, አባ ዩፊምዬ, እምነት, እስልምና, ክርስቲያን, ክርስትና, ገነት, Elder Euphimye, Heaven, hell | Leave a Comment »
ግሩም ትምህርት | እስልምና ኃጢአት ነው፤ እስልምና በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2020
በአሜሪካ፤ ክሊቭላንድ ኦሃዮ ዩኒቨርሲቲ ካምፕስ ለሙስሊሞች የተሰጠ ግሩም ትምህርት፦
ክርስቲያኑን በመጀመሪያ ኢ–አማንያን ለከፉት፦
ክርስቲያኑም፦
ሰው ነኝ፤ እግዚአብሔር ነው የፈጠረኝ፤ ከዝንጀሮ አልመጣሁም የዝግመተ ለውጥ ጽንሰ ሀሳብ ተረት ተረት ነው፤ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ኢየሱስ ክርስቶስም ይህን እውነት በሚገባ አረጋግጦልናል።
ቀጥሎ ሙስሊሟ እንዲህ ስትል ቀላበደች፦
እኔ እስላም ነኝ፤ ሁሉም ሰው የፈለገውን ሃይማኖት መርጦ እንዲኖር ሃይማኖቴ ይፈቅዳል
የእስላምን የታኪያ ታክቲክ የተረዳው ክርስቲያኑም፦
“ውሸት ነው! ቁርአን ይህን አይልም፤ አይፈቅድም ሱረቱ 9 አንብቡ፤ ግደል፣ ግደል፣ ግደል ነው የሚለው”
እስልምና ሃይማኖትሽ በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው ምክኒያቱም፤ መሀመድን አምላክ ያደርገዋልና ነው
እስልምና መሀመድን አምላክ ያደርገዋል ይህ በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው።
እስላም ሲዋሽ “በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ መሀመድ የሚናገሩ ጥቅሶች አሉ” ይላል፤ ይህ በድጋሚ ቅጥፈት ነው!
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ልጅ ነው የሚናገረው።
ምነው ፈራህ? ድንጋይ አልያዝኩም፤ አልወግራችሁም! ሕይወት ስለሚያድነው ኢየሱስ እየነገርኳችሁ ነው፤
ግብዞች በእኛ ላይ ድንጋይ አትወርውሩብን!
ለነገሩማ ቁርአን ሳይቀር ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ይናገራል፤ “ሱረቱ አል–ማርያም ም. 19” ኢየሱስ ከድንግል ማርያም መወለዱን ይናገራል፤ ታዲያ ከድንግል ከተወለደ አባቱ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?
በዚህ ጊዜ፦ እውነት በመነገሩ የተረበሹት አጋንንት ተንጫጩ! የክርስቶስ ተቃውሚው መንፈስ ቀሰቀሳቸው!
ክርስቲያኑም በመቀጠልና ሙስሊሞችንም በመምከር፦
የመጽሐፍ ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር ከቁርአን አምላክ አላህ በጣም የተለየ ነው። እግዚአብሔር ቅዱስ ነው፤ ሃጢአትን ይጠላል፤ ገነት መግባት የምትፈልጉ ከሆነ ለሚወዳችሁ
ለኢየሱስ ክርስቶስ ህይወታችሁን ስጡ፤ ኢየሱስ ስለሚወዳችሁ ሞተላችሁ፣ ነብሱን ሰጣችሁ፣ በደሙ ተቤዣችሁ ፥ መሀመድ ግን አልሞተላችሁም፣ አይወዳችሁም፤ እራሱን ብቻ የሚወድ ሰው ነበር። ሞቷል!
እንዳውም እራሱ መሀመድ፤ “ሀሰተኛ ነብይ ከሆንኩ መርዝ ብጠጣ እሞታለሁ” ብሎ እንደተነበየው ዓይነት አሟሟት ነው የሞተው፤ ባሏን በገደለባት በአይሁዷ (ጀግና!) ተመርዞ ነበር የሞተው። አሁን በሲዖል ነው!
እዚህ ላይ እኔ የማክልበት፦
የመሀመድ ጉድ ተዘርዝሮ አያልቅም። መሀመድ በመጀመሪያ ዓጅዋ ተምር የአስማት መድሃኒት ነዉ አለ። ግን ተምሩ እሱን እራሱን አላዳነዉም። መሀመድ ለተከታዩቹ ያለዉ 7 ፍሬ ተምር ጠዋት ጠዋት የሚበላ ሰዉ መርዝም ቢሆን አስማት አይጎዳዉም ባለ ማግስት የሞተዉ። የሚገርመው ደግሞ በአንዲት አይሁዳዊት በተመረዘ የበግ ስጋ ነበር ከምድር የተጠረገው። ከፍየሎች የተለየው በጉ ፍየሉን የዲያብሎስን መልዕክተኛ ጠረገው ፤ በጉ አምላካችን ተመልሶ ሲመጣም ቀሪዎቹን የካልዲ ፍየሎች፤ ከቡና፣ ጫት፣ ጥንባሆና የፍየል ሥጋ ሱሰኞች ጋር አብሮ በእሳት ይጠራርጋቸዋል። መሀመዳውያኑ ከበግ ይልቅ ፍየል የሚመርጡት ያለምክኒያት አይደለም።
ክርስቲያኑ ሰባኪ በመቀጠል፦
ኢየሱስ ክርስቶስ፤ “ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።” ብሏልና በግብዝነት አትሳደቡ፤ ቁርአንን ስለማታውቁት ለመፍረድ አትቸኩሉ!
አትንጫጩ! እኔ እውነትን እየተናገርኩ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሃጢአትን ይጠላል፤ ኢየሱስ ክርስቶስ እስልምናን ይጠላዋል! ኢየሱስ ክርስቶስ ከነቢይ በላይ ነው።
በዚህ ወቅት፦
የክርስቶስ ተቃውሚዎቹ አጋንንት ተንጫጩ!
ክርስቲያኑ፦
ሙስሊሞች፤ እውዳችኋለሁ! አስብላችኋለሁ! ድናችሁ በሰማይ ቤት ላያችሁ እሻለሁ! ግን ኢየሱስ እስልምናን ይጠላዋል! ኢየሱስ በራዕይ ዮሐንስ ፪፥፮ እንዲህ ይላል፦ “…እኔ ደግሞ የምጠላውን የኒቆላውያንን ሥራ ጠልተሃልና።“
እኔም ሳክልበት፦
አዎ! ኢየሱስ ክርስቶ እስልምናን አጥብቆ ይጠላዋል! እግዚአብሔር ሰይጣንን እንድንጠላው ነግሮናል፤ ስለዚህ ኃጢአትን እና ክፉን በቅዱስ ጥላቻ መዋጋት አለብን፤ እውነተኛ ፍቅር እውነተኛ ጥላቻን ያካትታልና!
ክርስቲያኑ፦ እስልምና ሃጢአት ነው፤ እስልምና በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው!
ሙስሊሞች “ኢሳን እንወደዋለን!” ትላላችሁ፤ ሃቁ ግን ኢየሱስን ትጠሉታላችሁ! “ኢየሱስ ነብይ ነው” የሚለውን የዲያብሎስን መጽሐፍ ቁርአንን አልቀበለውም፤ እስኪ ይህን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አሳዩኝ!
ኢየሱስ እንዲህ ብሏል፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
ስለዚህ መሀመድን ትታችሁ ወደ ኢየሱስ ኑ! ሌላ ምንም ዓይነት መንገድ የለም! እስልምና ወደ ሲዖል ያወርዳችኋል!
ሙስሊሙ፦
ለምንድን ነው የምትከፋፍለን፤ ለምንድን ክርስቲያኖችንና ሙስሊሞችን የምትከፋፍለው? አንድ እንሁንበት እንጅ!
ክርስቲያኑ፦
አንድ አንሆንም፤ ኢየሱስ እኮ ሊለያየን ነው የመጣው። በሐሰት ላይ መሠረት ካደረጉ ሰዎች፣ ትምህርቶችና ርዕዮተ ዓለሞች ሊለየን ነው የመጣው እንጂ ደበላልቆ አንድ ሊያደርገን አይደለም!
[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፪፥፵፱፡፶፮]
- ፵፱ በምድር ላይ እሳት ልጥል መጣሁ፥ አሁንም የነደደ ከሆነ ዘንድ ምን እፈልጋለሁ?
- ፶ ነገር ግን የምጠመቃት ጥምቀት አለችኝ፥ እስክትፈጸምም ድረስ እንዴት እጨነቃለሁ?
- ፶፩ በምድር ላይ ሰላምንም ለመስጠት የመጣሁ ይመስላችኋልን? እላችኋለሁ፥ አይደለም፥ መለያየትን እንጂ።
- ፶፪ ከአሁን ጀምሮ በአንዲት ቤት አምስት ሰዎች ይኖራሉና፤ ሦስቱም በሁለቱ ላይ ሁለቱም በሦስቱ ላይ ተነሥተው ይለያያሉ።
- ፶፫ አባት በልጁ ላይ ልጅም በአባቱ ላይ፥ እናት በልጅዋ ላይ ልጅዋም በእናትዋ ላይ፥ አማት በምራትዋ ላይ ምራትም በአማትዋ ላይ ተነሥተው ይለያያሉ።
- ፶፬ ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ። ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው። ዝናብ ይመጣል ትላላችሁ፥ እንዲሁም ይሆናል፤
- ፶፭ በአዜብም ነፋስ ሲነፍስ። ትኩሳት ይሆናል ትላላችሁ፥ ይሆንማል።
- ፶፮ እናንት ግብዞች፥ የምድሩንና የሰማዩን ፊት ልትመረምሩ ታውቃላችሁ፥ ነገር ግን ይህን ዘመን የማትመረምሩ እንዴት ነው?
በዚህ ወቅት፦ የክርስቶስ ተቃውሚዎቹ አጋንንት እንደገና ተንጫጩ!
ክርስቲያኑ፦
እውነትን ፈልጉ፤ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ፤ እውነት ነፃ ያወጣችኋል፤ ሕይወታችሁ እንዲቀየር የእግዚአብሔር መንፈስ ያስፈልጋችኋል፤ ኢየሱስ ይወዳችኋል፣ ሞቶላችኋልና፤ ንሰሐ ግቡ! ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ! ይወዳችኋል።
ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ብሏል፦
“ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።” [ማቴዎስ ፲፥ ፴፪፡ ፴፫]
ክርስቶስ ተንሥዐ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አግዐዞ ለአዳም ዐሠሮ ለሠይጣን
ሰላም…..እምይእዜሠ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም
______________________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሃጢዓት, መሀመድ, መድኃኔ ዓለም, ሙስሊሞች, ሲዖል, ኢየሱስ ክርስቶስ, እስልምና, እውነት, ክርስትና, ውይይት, ዩኒቨርሲቲ ካምፐስ, ገነት | Leave a Comment »
የእስልምና ገነት ግብረ ሰዶማዊ ዝሙት የሚገኝበት ቦታ መሆኑ ሲጋለጥባቸው አብዱላዎች አበዱ #፪
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2019
በዚህ በቀጣዩ እውነታዊ ድራማ ከሳምንት በፊት አጸያፊ ስለሆነው የእስልምና ገነት ብዙ አጸያፊ የሆኑ ነገሮችን በመስማት አፍረው፣ ተረብሸውና እንቅልፍ አጥተው የነበሩት መሀመዳውያን አሁን አሉ የተባሉትን ከባባድ ኢማሞቻቸውን እና ሊቆቻቸውን ይዘው መጥተዋል።
አሁንም ጥቁር በነጭ ተጽፎ የሚነበበውን እውነት ለመሸፈን ሲታገሉ ይታያሉ። ለዚህም በደንብ ተዘጋጅተው መጥተዋል፤ አንዱ አታላይ “ውሸት ነው! መረጃውን አቅርብ!“ እያለ በተደጋጋሚ ሲጮህ፤ ክርስቲያኖቹ መረጃውን ለማንበብ ዝግጁነታቸውን ሲያሳዩ ሌሎቹ መሀመዳውያን በአንድ ላይ በመጮኽ መረጃው እንዳይንበብ ያፍኗቸዋል።
መሀመዳውያኑ ግር ብለው በመምጣትና እንደ ተኩላ ወይም ጅብ ሁለቱን ክርስቲያኖች ከብበው በማፈን በአካልም በመንፈስም ሊያስጨንቋቸው ሲሞክሩ ይታያሉ። ይህ ምንን ያስታውሰናል፤ በሰዶም እና ገሞራ ሰዶማውያኑ ሎጥ ወደሚገኝበት ቦታ ግር ብለው በማምራት ለመግደል ቤቱን እንዴት ከብበውት እንደነበር ነው። ምስሉ ከዚህ ጋር አንድ ዓይነት ነው!
ሕፃናትን ለአጽያፊ ግብረ ሰዶማዊ ተግባር ገነት በሚለው ቦታ የሚያዘጋጅ አምልኮ የሰዶማውያን አምልኮ ብቻ ነው። አዎ! ጣዖት አምላኪው መሀመድ ሰዶማዊ ነበር፤ ተከታዮቹም በብዛት ሰዶማውያን ናቸው። የሰዶማውያን ተቃዋሚ መስለው ለመታየት የሚሞክሩት አስመሳዮችና ፈሪዎች ስለሆኑና “Thesis – antithesis = Synthesis” የሚለውን ሰይጣናዊ የቅራኔ ጨዋታ ለመጫወት ስለሚሹ ብቻ ነው። በምዕራቡ ዓለም የሚገኙ ብዙ ሰዶማውያን እስልምናን ሲቀበሉ ይታያሉ። የሰዶማውያን እንቅስቃሴም በፖለቲካውና ማህበረሰባዊው ትግል ላይ ከመሀመድ አርበኞች ጋር በማበር አንድ ግንባር ፈጥሯል። ሁለቱ ተቃራኒ የሚመስሉት ቡድኖች ለአንድ ዓላማ እርስበርስ ተመሳጥረው እጅግ በጣም አጸያፊ የሆነና ለገሃነም እሳት የሚያበቃ ዲያብሎሳዊ ስራ በመስራት ላይ ናቸው። እስማኤል + ዔሳው
_________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሃይድ ፓርክ, ለንደን, ሕፃናት, መሀመድ, መተንፈሻ, መናፈሻ, ሙስሊሞች, ቁርአን, እስልምና, ክርስቲያኖች, ወሲብ, ጀነት, ገነት, ግብረ ሰዶም, Hyde Park, Islamic Heaven, London, Speakers Corner | Leave a Comment »
የእስልምና ገነት ከሕፃናት ወንዶችና ልጃገረዶች ጋር ግብረ ሰዶማዊ ተግባር የሚፈጸምበትና ወይን ጠጅ የሚገኝበት ቦታ መሆኑ ሲገለጥ አብዱላዎች አበዱ #፩
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2019
ይህ በጣም አስደናቂ ትዕይንት ነው፤ ከዚህ በፊት በዚህ መልክ አይቼው አላውቅም። እውነታዊ ድራማ!
እንግዲህ መረጃው የተገኘው ሙስሊሞች ቅዱሳት ከሚሏቸው መጻሕፍት፡ ከቁርአን እና ከሃዲት ነው። ለመስማት እንኳን የሚቀፉትን ቃላት የተናገሩትም አላህ እና መሀመድ ናቸው።
እዚህ ላይ የሚገርመው እነዚህ አጸያፊ የሆኑ ቃላት በቁርአናቸው እንዳሉ የማያውቁት ሙስሊሞች ይህን ሲሰሙ በድንጋጤና ግራ በመጋባት የስካር ዓይነት ሁኔታ ላይ ወድቀው ይታያሉ፤ በጽሑፉ ላይ ዕውቀቱ ያላቸው ሙስሊሞች ደግሞ በቁጣና በንዴት እንደ እብድ ወዲያና ወዲህ እያሉ ለማጭበርበር ይወራጫሉ፤ ሃቁ እንዲታወቅባቸውና ሌላው እንዲሰማባቸው አይሹምና። (ምስጢሩ እንዳይታወቅባቸው በአረብኛ ቋንቋ ካባ ሸፍነውት ነበር)
አዎ! እውነት መራራ ናት! በአንድ በኩል በጣም ያሳዝናሉ፤ በሌላ በኩል ግን እነርሱን ለማንቃት፡ በተለይ በአሁኑ ዘመን፡ እንዲያውም ይህ በጣም ቀላሉና ጎጂ ያልሆነው መንገድ ነው፤ ከራሳቸው በተገኘው መረጃ (እባብ ሲነድፈን መድኃኒቱን የምናገኘው ከራሱ ከእባቡ መርዝ ነውና፟)።
ክርስቶስ ዳግም ሲመጣ፤ “አይዟችሁ! እያለ የሚያባብለን ወይም እንደገና የሚሰቀልልን ይመስለናልን? በጭራሽ! ጌታችን ለሁለተኛ ጊዜ ሲመጣ “ዳግም ምጽአት”፡ ቪዲዮው ላይ በለንደኑ መናፈሻ እንደሚታየው ዓይነት ዕድል አይኖርም፤ እንዲያውም በጣም ኃይለኛና አስፈሪ የሆነ ፍርድ ይሰጣል እንጂ፤ ክርስቶስ ለመንግሥቱ የማይፈልጋቸውን ሁሉ መንጥሮ ይጥላላ፤ ይህ ጊዜ ሰማያት የሚንዋወጡበትና የሚያልፉበት ቀድሞ የነበረው ፍጥረት ሁሉ በእሳት ነበልባል የሚቀልጥባት፤ ምድርና በእሷ ላይ ያለው ፍጥረት ሁሉ የሚቃጠልባት ጌዜ ይሆናል።
_________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሃይድ ፓርክ, ለንደን, ሕፃናት, መሀመድ, መተንፈሻ, መናፈሻ, ሙስሊሞች, ቁርአን, እስልምና, ክርስቲያኖች, ወሲብ, ጀነት, ገነት, ግብረ ሰዶም, Hyde Park, Islamic Heaven, London, Speakers Corner | Leave a Comment »
ከመከራክቶ ሲዖል አምልጬ በ ቅዱስ ራጕኤል ቤተክርስቲያን ሕይወት አገኘሁ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 17, 2019
ጨለማው በብርሃን አለቀ
ይህ ውብ የቤተክርስቲያን ግቢ በሲኦል ተከብቧል ብል አላጋነንኩም። ዙሪያውን ቀፋፊ በሆኑ የገባያ ቦታዎች፣ በመስጊዶች እና ቆሻሻ አውድማ የተከበበ ነው። ከመስጊዱ አዛን ጩኸት ጋር ውሾችም አብረው ሲጮሁና ሲያላዝኑ ይሰማሉ። የአካባቢው አቧራ ዓይን ያሳውራል፣ የቆሻሻው ሽታ አያድርስ ነው። በዚያ ላይ የአካባቢው ሰው ቀዥቃዣነትና ስነምግባር አልባነት፣ ለጣዖት የሚደፉት ሙስሊሞች እና ጥቁር ድንኳን ለብሰው ለገባያ የሚንጎራደዱት ሴቶቻቸው ሁኔታ፣ በእውነት ከአካባቢው ቶሎ ውጡ ውጡ የሚያሰኝ ነው። ሁሉም ነገር ጭልምልም ያለ ነው! ሌላ የሚያሳዝነው ነገር በአካባቢው ያሉት ክርስቲያኖችም ሆኑ ሙስሊሞች ይህን ነገር መላመዳቸውና ልዩነቱን ለመገንዘብ አለመቻላቸው ነው። እንግዲህ እነሱ ‘ኑሮ ካሉት፣ መቃብር ይሞቃል’ ይላሉ፡፡ እኔ ግን ‘ኑረው ካዩት፣ መቃብር ይሞቃል’ እላለሁ፡፡
አሁንም እያጋነንኩ አይደልም፤ ልክ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ስገባ ያ ሁሉ መንፈስን የሚያውክ ነገር እልም ብሎ ጠፋ፤ ብርሃኑ የአካባቢውን ድቅድቅ ጨለማ በመግፋት አካባቢውን አፍክቶት ይታያል፡ የሚገርም ነው! በአንድ ሰዓት ውስጥ የሲዖልን እና የመንግሥተ ሰማያትን የተለያዩ ገጽታዎች በድጋሚ ለመገንዘብ በቅቼ ነበር።
_________
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መርካቶ, መስከረም ፳፻፲ ወ ፩ ዓ.ም, ሲዖል, ቅዱስ ራጉኤል, ቤተክርስቲያን, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ገነት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
ኢሉሚናቲው ፋራካን | “ጥቁር አሜሪካውያን ሙስሊሞች ከሌላው ተለይተው የራሳቸውን ካሊፋት መመስረት አለባቸው”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 5, 2019
በተታለሉት የኢትዮጵያ ነገሥታት እርዳታ የዓለማችን ነቀርሳ ለመሆን የበቃው እስልምና እንደመቅሰፍት ወደ አሜሪካ መላኩን ከመስከረም አንዱ ጥቃት ወዲህ በደንብ ማየት ችለናል።
የኢሉሚናቲዎቹ አምልኮተ ሰይጣን እና የእስልምና ሰይጣን አምልኮት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው፤ የማይገናኙና የሚጻረሩ መስለው ሊታዩ ይችላሉ፡ ነገር ግን ሁለቱም የሉሲፈር ልጆች ናቸው።
ወስላታው ሉዊስ ፍራካንም የዚህ መቅሰፍት አካል ነው። የጥቁር ሙስሊሞች መሪ የሆነው ሉዊስ ፋራካን በአሜሪካ ውድቀት ላይ ትልቅ ሚና ከሚጫወቱት የእነ ሲ.አይ.ኤ ምልምሎች መካከል አንዱ ነው። ቪዲዮው ይህን ይጠቁመናል።
በተጨማሪ…ክርስቲያን ልዑል በግልጽ እንዳስረዳው እስልምና የዘረኞች አምልኮት ነው፤ የእስልምና አምላክ ጥቁሮችን በጣም ይጠላል፤ በቁርአን እና ሀዲት ላይ እንደተጻፈው አላህ፤
“ጥቁሮችን አልወዳቸውም ወደ ሲዖል ይገባሉ፤ ምክኒያቱም ለሲዖል ነውና የተፈጠሩት”
ይላል።
አላህ እንዲህ ብሏል፦
“በአዳም ግራ ትከሻ በኩል ያለው ጥቁር ወደ ሲዖል ይገባል፡ ደንታ የለኝም! በቀኙ ትከሻ በኩል ያለው ነጭ ወደ ገነት ይገባል።”
ይህን እና ሌሎች በጣም የሚዘገንኑ ነገሮች በቁርአን ያነበበ እንደ ሉዊስ ፋራካን ያለ አንድ ጥቁር፣ ወይም አንድ ኢትዮጵያዊ እንዴት ሙስሊም ይሆናል? ለምን?
ወስላታው ፋራካን የጥቁሮችን በደል እንደ መሣሪያ አድርጎ በመያዝ የስልጣኑን እድሜ ያራዝማል፤ እግረ መንገዱንም ብዙ ጥቁሮችን ወደ ሲዖል መንገድ ይወስዳል። ልክ እንደ መሀመዱ መጥፎ የሆነ ሰው፤ በጣም እርኩስ ሰው!
_________
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሉዊስ ፋራካን, ሲዖል, ነፃ ግንበኞች, አሜሪካ, ኢሉሚናቲ, እስልምና, ክፍፍል, ዘረኝነት, ገነት, ጥላቻ, ጥቁር ሙስሊሞች | Leave a Comment »
ኦርቶዶክሱ የሩሲያ መሪ | “ሩሲያን ቀድመው በኑክሌር የሚያጠቁ ኃይሎች ሲዖል ይገቧታል፥ እኛ ግን ወደ ገነት እንገባለን”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2018
ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፡ የሩሲያ የቅድመ–ኑክሌር ድብደባ ፖሊሲን ዕጥረት አስመልክተው በዛሬው ሐሙስ ዕለት ሲናገሩ “ቀድመው እኛን በኑክሌር የሚያጠቁ ኃይሎች በሃጢአታቸው ይሞቷታል፡ ሲዖል ይገቧታል፥ እኛ ግን በጥቃቱ ሰለባ ሰማዕታት እንደመሆናችን ወደ ገነት እንገባለን“።
ፕሬዚደንት ፑቲን ይህን መሰል ኃይለ ቃል መሠንዘራቸው፡ ግራ በተጋባችው ዓለማችን ላይ የኑክሌር ቦምብ ጭፍጨፋ ለማካሄድ የተዘጋጁ ሉሲፈራውያን ቡድኖች መኖራቸውን ይጠቁመናል።
______
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሩሲያ, ሲዖል, ቭላዲሚር ፑቲን, ኑክሌር ቦምብ, ገነት, ጦርነት, Heaven, hell, Martyrs, Nuclear Strike, Russian President, Vladimir Putin | Leave a Comment »
ገነትን ፍለጋ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2018
(በዶ/ር ሐዲስ ትኩነህ)
መግብያ
የቀደሙ አባቶች ገዳማውያን ገነትን ፍለጋ የፍየል ሌጦ ለብሰው፣ ጤዛ ልሰው፣ድንጊያ ተንተርሰው በረሀ ለበረሀ ተንከራተዋል፡፡ ሰማዕታትም ገነትን ፍለጋ ተሰደዋል ፣ እንደእንጨት ተፈልጠው፣ እንደአትክልት ተከትፈው ደማቸውን አፍሰዋል፡፡ ከቀደሙ አባቶች መካከል እግዚአቤሔርን አገልግለው በሕይወተ ሥጋ ሳሉ ወደ ገነት ተነጥቀው በገነት የሚኖሩ አሉ (ኄኖክ ፣ ኤልያስና ዕዝራ) (መጽሐፈ ምሥጢር ገጽ 212 ፣ ዕብ 11፡5 ፣ ኄኖክ 4፡1፣16፤1)፡፡ አንዳዶቹ አባቶች ወደገነት ከተነጠቁ በኋላ የሀገሪቱን መልካምነት አይተው የተመለሱ ይገኙባቸዋል (2 ቆሮ 12፡4፣)፡፡ ከገነትም ከተመለሱ በኋላ በፊት ይሠሩት ከነበረው መልካም ሥራ ይበልጥ ለመሥራት ይነሣሳሉ፡፡ በመሆኑም ይራባሉ፣ ይጠማሉ፣ ዓለም ሊሸከመው የማይችለውን ከባድ ሸክም ሁሉ ይሽከማሉ፡፡ ከሞትም በኋላ በሕይወተ ሥጋ ሳሉ ወደአዩት ሀገር በክብር ይሄዳሉ፡፡ አንዳዶቹም አባቶች በሃማኖት ጸንተው የብዙ ገድል ባለቤቶች ይሆኑና በዕረፍታቸው ጊዜ ወደዚሁ ሀገር ይገባሉ፡፡
ገነት ማለት ምን ማለት ነው? ገነት ማለት የተክል ቦታ ፣ ብዙ ዛፍና ዕንጨት ያለበት ፣ ሽቱና ቅመማ ቅመም የሚበቅለበት ፣ ውሀ የሚገባበት የተከለለ ቦታ ማለት ነው (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት ገጽ 313)፡፡ ከዚህም ሌላ መጻሕፍት ስለገነት ብዙ ስያሜ ሰጥተዋት እናጋኛለን፡፡ ይህም ገነት ዕፁት (መሐ 4፡12) ፣ ገነተ አቅማሕ (መጽሐፈ ምሥጢር ገጽ 219) ፣ ገነት ርውይት (በውሀ የረካች) (ሲራ 24፡30)፣ ገነተ ጽጌ (አባ ገብረ ማርያም) ፣ ገነተ ተድላ (አክሲማሮስ ገጽ 156)፣ ገነተ ትፍሥሕት (አክሲማሮስ ገጽ 157)፣ ገነተ እግዚእ ((አሪ ዘፍ 13፡10) ፣ ገነተ ኅሩያን ደቂቅ (ደራሲ) ፣ ምድረ ገነት (ድጓ ገጽ 407 ፣ ዕዝ ሱቱ 4፡2) ፣ ኤዶም ገነት (ድርሳነ ማሕየዊ ገጽ 110) ፣ ሰማይ ሣልሲት (2 ቆሮ 12:2)፡፡ ገነት ኤዶም (መጽሐፈ ምሥጢር ገጽ 212)፡፡ የስሟ ትርጓሜ ይህ ይሁን እንጅ ገነት መልካም የሠሩ የሚኖሩባት ፣ ክፉ የሠሩ የሚከለከሉባት መንፈሳዊ ሀገር ናት፡፡
ገነት ዬትትገኛለች?
ገነት እንደመጽሐፈ ቀሌምንጦስ አገላለጽ ከቀራንዮ በላይ በአየር ላይ ትገኛለች፡፡ ገነት ከቀራንዮ በላይ ትገኛለች ስንል ከቀራንዮ ጋር የተያያዘች ሳትሆን በህዋ ላይ በመንሳፈፍ ያለችና መሬትነት ያላት ሀገር ናት (አክሲማሮስ ገጽ 73፣መጽሐፈ ቀሌምንጦስ)፡፡ ይህችም ገነት የመጀመሪያው ሰው አዳም በቀራንዮ በማእከለ ምድር ከተፈጠረና ለእንስሳት ሁሉ ስም ካወጣ በኋላ ሊኖርባት የተሰጠችው ቦታ ናት (ኩፋ 4፡9 ፣ ዕዝ ሱቱ 1፡6 መቃ ቀዳ 27፡14 ፣ አቡሻክር ፣ ጊዮርጊስ ወልደ ሐሚድ)፡፡ አዳም በምድር መካከል ተፈጠረ የሚለው ቃል የሚያስረዳው በዚህ በቀራንዮ ላይ አራቱ የዓለም ክፍሎች የሚገናኙ መሆኑን ነው፡፡ በዚህ ቦታ ላይ ብዙ ነገር ተከናውኖበታል፡፡ ይህም አዳም ወደገነት በሚገባበት ዕለት እንስሳትና መላእክት ተሰባስውበታል፡፡ የኖኅ ልጅ ሤም የአዳም አባታችንን ዐፅም ቀብሮበታል፡፡ መልከጼዴቅ የልዑል እግዚበሔር ካህን ሆኖ ተቀምጦበታል፡፡ አብርሃም አባታችን ይስሐቅ ልጁን ለአግዚአብሔር መሥዋዕት አድርጎ አቅርቦበታል፡፡ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዐርብ የሰው ዘርእ ለማዳን ተሰቅሎበታል (መዝ 73፡12)፡፡ ገነት አራት አቅጫዎችና ሦስት መንገዶች ያሏት ሀገር ናት፡፡ አንደኛው መንገድ በጎልጎታ፣ ሁለተኛው በደብረ ዘይት ፣ ሦሰተኛው በደብረ ሲና ላይ ነው፡፡ በገነት ክረምትና በጋ አይፈራረቁባትም፡፡ በውስጧም የሚገኙ እንጨቶች ያበራሉ (ኄኖክ 8፡21)፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በዚህ ዓለም ያሉ ረኀብ ፣ ጥም ፣ ሕማም ፣ ሞት ፣ ማጣት ማግኘት የለባትም፡፡ ገነት የምስጋና ፣ የደስታ ፣ የእውነትና የቅድስና ቦታ ብቻ ናት (መጽሐፈ ቀሌምንጦስ)፡፡
ገነት በመጽሕፍ ቅዱስ
በመጽሐፍ ቅዱስ ኤድን የሚለው ቃል ከ17 ጊዜ በላይ ተጠቅሶ ይገኛል፡፡ ከጥቅሶቹም ውስጥ አንዳዶቹ ኤድን ስለሚባል ሀገር የሚገልጹ ሲሆን አንዳዶቹ በኤድን ስለአለች የተክል ቦታ ይገልጻሉ፡፡ ኤድን የቃሉ ትርጉም ደስታ ፣ ለም ቦታ ፣ መልካም መዓዛ ያለበት አካባቢና ሰፊ ሜዳ ማለት ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ገነት ያለችና የምትኖር ሀገር ናት፡፡ በመሆኑም መጽሐፍ ቅዱስ ስለገነት ስም ፣በውስጧ ስለሚገኙ ዕፀዋትና ወንዞች ፣ አዳምና ሔዋን ፣ ገነትን ስለሚጠብቅ መልአክ (ኪሩብ/ሱራፊ) ይገልጻል፡፡ ይህም እንደሚከተለው ይገለጻል፣ አንቺ የገነት የሕይወት ውሃ ጉድጓድ ከሊባኖስ የሚፈስ ወንዝ ነሽ (መኃል 4፡15)፡፡ እግዚአብሔር አምላክም በምሥራቅ በኤድን ገነትን ተከለ፤ የፈጠረውንም ሰው ከዚያው አኖረው (ኦሪ ዘፍ 2፡8)፡፡ ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ በኤድን ይወጣ ነበር፤ ከዚያም ከአራት ይከፈል ነበረ (ኦሪ ዘፍ 2፡10)፡፡ በእግዚአብሔር ገነት በኤድን ነበርህ የከበረ ዕንቍስ ሁሉ፥ ሰርድዮን፥ ቶጳዝዮን፥ አልማዝ፥ ቢረሌ፥ መረግድ፥ ኢያስጲድ፥ ሰንፔር፥ በሉር፥ የሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ወርቅ፥ ልብስህ ነበረ፤ የከበሮህና የእንቢልታህ ሥራ በአንተ ዘንድ ነበረ፤ በተፈጠርህበት ቀን ተዘጋጅተው ነበር (ሕዝ 28፡13)። በክብርና በታላቅነት በኤድን ዛፎች መካከል ማንን መስለሃል? ነገር ግን ከኤድን ዛፎች ጋር ወደ ታችኛው ምድር ያወርዱሃል (ሕዝ 31፡18)፡፡ አዳምንም አስወጣው፤ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልንና የምትገለባበጥ የነበልባል ሰይፍን በኤድን ገነት ምሥራቅ አስቀመጠ (ኦሪ ዘፍ 3፡24)። ኢየሱስም፦ “እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ” (ሉቃ 23፡43)፡፡
እነዚህ ሁሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የገነትን መኖርና የአዳምን ከገነት መሰደድ ይገልጻሉ፡፡ ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ገነት የምትገኝበትን ኤድን ዬት አካባቢ እንደሆነች በግልጽ አያመለክትም፡፡ ነገር ግን መጽሐፈ ኩፋሌ ለእግዚአብሔር ሦስት የተቀደሱ ቦታዎች እንዳሉት ይገልጻል (ኩፋ 5፡32)፡፡ እነዚህም ቦታዎች፣ አንደኛዋ ደብረ ሲና ፣ ሁለተኛዋ ደብረ ጽዮን ፣ ሦስተኛዋ ገነት እንደሆኑና ሦስቱንም አንጻራዊ አድርጎ ፈጥሯቸዋል ይላል (ኩፋ 9፡8)፡፡ አንጻራዊ አድርጎ ፈጥሯቸዋል የሚለውን ቃል ስንመለከት ደብረ ሲና በምዕራብ ፣ ደብረ ጽዮን በመካከል ፣ ገነት በምሥራቅ እንደሆኑ እንረዳለን፡፡ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ምልከታ እንደሚያሳየው ገነት ከደብረ ጽዮን በምሥራቅ በኩል ባለው አካባቢ ትገኛለች ማለት ነው፡፡ ገነት ከከነዓን ምድር በስተምሥራቅ ሁና ከደብር ቅዱስ ጋር ጎረቤት መሆኗ ነው፡፡
ደብር ቅዱስ
ደብር ቅዱስ (በአተ መዛግብት) (መጥርዮን) አዳምና ሔዋን ከገነት ከተሰደዱ በኋላ ይኖሩበት የነበረ ቦታ ነው (አቡሻክር)፡፡ ይህ ተራራ የገነት አጎራባች ሲሆን በዚህ ቦታ ይኖሩ የነበሩ አባቶች ሁሉ ገነትን አሻግረው ይመለከቷት ነበር፡፡ ይህም ማለት ገነት ለደብር ቅዱስ የቀረበች ቦታ ናት ማለት ነው፡፡ ደብር ቅዱስ በአሁኑ ጊዜ ኤርሞን (ሄርሞን) የሚባለው ተራራ ነው፡፡ ይህም ተራራ በ3ቱ ሀገሮች በእስራኤል ፣ በሶርያና በሊባኖስ መካከል የሚገኝ በበረዶ የተሸፈነ ተራራ ነው፡፡ ኤርሞን ወይም ሄርሞን ዋሻ የበዛበት ተራራ ሲሆን ትርጓሜው ደብረ መሐላ (የመሐላ ተራራ) ማለት ነው፡፡ የዚህም ተራራ ጫፍ ሰርዲን ይባላል፡፡ በዚህ በሰርዲን ጫፍ ላይ የሴት ልጆች እስከ ኖኅ ዘመን ድረስ ይኖሩበት ነበር (የመጽሐፈ ኅኖክ አንድምታ)፡፡ እነዚህም የሴት ልጆች ወደደብር ቅዱስ ተራራ ግርጌ ወደሚገኝ ምድረ ፋይድ ወደተባለ ቦታ ተጠቃለው ወርዋል (አቡሳክር ፣ ጊዮርጊስ ወልደ ሐሚድ)፡፡ ምድረ ፋይድ ማለት ምድረ ኀሣር ወመርገም ፣ ምድረ ድንፄ ወረዓድ ማለት ነው (የወንጌል አንድምታ ገጽ 19)፡፡ ይህም መከራ የሚፈራረቅበት ፣ ቀይና ጥቁር የሚወለድበት ፣ ሀብታምና ድሀ የሚኖርበት ቦታ ማለት ነው፡፡
የገነት ወንዞች
አራቱ የገነት ወንዞችን በተመለከተ የዘመናዊ ጸሐፊዎች የተለያየ ሐሳብ ሰጥተዋል፡፡ ከዚህም የሐሳብ መለያየት ያደረሳቸው የወንዞቹ ተራርቆ መገኘትና የፍሰት አቅጣጫቸው ነው፡፡ አንደኛው ኤፍራጥስ የተባለው ወንዝ ከቱርክ ተራራማ ሥፍራ ፈልቆ ከላይ የቱርክንና የሦርያን ደምበር ፣ ከታች የሦርያንና የኢራቅን ደምበር በማካለል ከጤግሮስ ወንዝ ጋር ተቀላቅሎ ወደፋርስ ባሕረ–ሰላጤ ይገባል፡፡ የጤግሮስም ወንዝ ከቱርክ ተራራማ ቦታ ፈልቆ በባቢሎን (ኢራቅ) አድርጎ በመጨረሻ ከኤፍራጥስ ወንዝ ጋር በመደባለቅ ወደባሕረ–ሰላጤው ይገባል፡፡ ኤፌሶን የታባለው ወንዝ በአሁኑ ጊዜ ውሀ ይዞ የሚፈስ ወንዝ ሆኖ አልተገኝም፡፡ ሆኖም በወንዙ ላይ ጥናት ያደረጉ ሰዎች እንደሚሉት ይህ ወንዝ ከመዲና አጠግብ ከሚገኝ ሂጃዝ ከሚባል ተራራ ተነሥቶ የዐረብያን ምድር አቋርጦ በኵየት ሰሜን ምሥራቅ አድርጎ ወደባሕረ–ሰላጤው ይገባ እንደነበር ያስረዳሉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ድሮ ይሄድበት የነበረውን ደረቅ ወንዝ በማጥናት መጽሐፍ ቅዱስ ኤፌሶን የኤውላጥን ምድር ይከባል ከሚለው ሐሳብ ጋር ለማጣጣም ጥረት አድርገዋል፡፡ ግዮን የተባለው ወንዝ የሀገራችን ትልቁ ወንዝ ነው፡፡ ይህም ወንዝ በመጽሐፍ ቅዱስ የኢዮትዮጵን ምድር ይከባል (ኦሪ ዘፍ 2፡13) እንደተባለው በርካታ የሀገራችንን አካባቢዎች በማዳረስ የሱዳንና የግብፅ ሀገሮች አቋርጦ ሚዲትራንያን ባሕር የሚገባ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ሊቃውንት አራቱ ወንዞች በህልውናቸው እንዳሉና እያንዳደቸው ልዩ አገልግሎት እንደሚሰጡ ይጽፋሉ፡፡ ይህም መልካም ሥራ የሠሩ ምእመናን ወንዞችን በርስትነት እንደሚወርሷቸው ነው፡፡ አናደኛው ወንዝ ኤፌሶን ፈለገ ሐሊብ ነው፤ ርስትነቱም ለሕፃናት ነው፡፡ ሁለተኛው ወንዝ ግዮን ፈለገ ወይን ነው፤ ርስትነቱም መልካም ሥራ በመሥራት ሕይወታቸውን የሚያሳልፉ ሰዎች ርስት ነው (በጾም ፣ በምጽዋትና በጸሎት የሚኖሩ ምእመናን ይውርሱታል)፡፡ ሦስተኛው ወንዝ ጤግሮስ ፈለገ መዓር ነው፤ ርስትነቱም ነገርን የሚታገሡ ሰዎች ነው (የወንድማቸውን ጥላቻ ታግሠው ፣ ክፉውን ነገር በመልካም ነገር ለውጠው የሚኖሩ ሰዎች ይወርሱታል)፡፡ አራተኛው ወንዝ ኤፍራጥስ ፈለገ ዘይት ነው፤ ርሰትነቱም ደማቸውን ያፈሰሱ ሰማዕታተ ክርስቶስ ርስት ነው (ስለቤተ ክርስቲያን ደማቸውን ያፈሰሱ ሰማዕታት ይወርሱታል) (የወንጌል አንድምታ ትርጓሜ ገጽ 52)፡፡
ገነት በዘመናዊ ጸሐፊዎች
የዘመናዊ ጸሐፊዎች ገነትን በምድር የነበረችና በማየ አይኅ ጊዜ የጠፋች ሀገር ያደርጓታል (የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ገጽ 241)፡፡ በአሁኑ ጊዜ ኤድን የሚባለው ሀገር የመሶፓታሚያና የአካባቢው አገሮችን (አሦር ፣ አካድ ፣ ባቢሎን (ኢራቅ)ና ፋርስ (ኢራን) ያጠቃልላል ይላሉ፡፡ አንዳዶቹ ኤድን ገነት በደቡብ መሶፓታሚያ ማለትም በደቡብ ኢራቅና ኢራን ደንበር የጤግሮስና የኤፍራጥስ ወንዞች ወደባሕረ–ሰላጤው ከሚገቡት ላይ ነበረች ይላሉ፡፡ አንዳንዶቹ ተመራማሪዎች ኤድንን በመካከል ያደርጉና በሰሜን አርመንን ፣ በሰሜን ምሥራቅ አዘርባይጃንን ፣ በሰሜን ምዕራብ ቱርክን ፣ በምሥራቅ የካስፒያን ባሕርን ፣ በምዕራብ ሦርያን፣ በደቡብ ምዕራብ ኢራቅን፣ በደቡብ ምሥራቅ ኢራንን አድርገው የኤድንን የድሮ ካርታ ያስቀምጣሉ፡፡ አንዳዶቹ ጸሐፊዎች ትክከለኛ የገነት ቦታ ሊባኖስ የሚባለው ሀገር ነው ይላሉ፡፡ ምክንያታቸውም ነቢዩ ሕዝቅኤል ስለጢሮስና ስለኤድን ገነት የተናገረው የትንቢት ቃል ነው (ሕዝ 28:11-19)፡፡ ከቤተ ክርስቲያን ጸሐፊዎችም ሁለት አይነት ገነቶች እንዳሉ ይገልጻሉ (አንዷ ምድራዊት ፣ ሁለተኛዋ ሰማይዊት)፡፡ ምድራዊቷ ገነት አዳምና ሔዋን የነበሩባት የዛሬዋ መሶፓታሚያ እንደሆነች ያምናሉ፡፡ ሰማያዊቷ ገነት የነፍሳት ማደሪያና ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ የነፍሳት መቆያ ሀገር እንደሆነች ጽፈዋል (ሐና ማርቆስ (1996 ገጽ 41-42)፡፡
የቤተ ክርስቲያን ምንጮችንና የዘመናዊ ምንጮችን ስንመለከት የተራራቀ ሐሳብ አላቸው፡፡ የቤተ ክርስቲያን ምንጮች እንደሚያስሩዱት ገነት ልዕልት ናት (ከፍ ያለች)፤ ምድርም ዝቅ ያለች ናት (ሕዝ 31፡18) ፣ ሥውርና የንጹሓን መኖሪያ ፣ የነፍሳት ማደሪያ ናት ይላሉ፡፡ በተጨማሪም በዚህ ዓለም ሰዎች ዐይን መታየት አትችልም የሚል ጠንካራ እምነት አላቸው፡፡ በውስጧ ስለሚገኙት ወንዞች ሲናገሩ ወንዞቹ የገነትን ዕፀዋት ካጠጡ በኋላ ወደዚህ ዓለም መጥጠው የዓለምን አካቢቢዎች ያጠጣሉ ይላሉ፡፡
ገነት በቅዱስ ያሬድ አስተምህሮት
በቅዱስ ያሬድ አስተምህሮ ገነት ያለችና የምትኖር ፣ የንጹሓን ማደሪያ ናት፡፡ ቅዱሳን ሰዎች በሩቅ ሁነው እንደሚመለከቷትና አገራቸው እንደሆነች እንደሚገነዘቡ ይገልጻል፡፡ ይህም፣እምርኁቅስ ርእይዋ ወተአምኅዋ ወአእመሩ ከመ ሀገሮሙ ይእቲ ገነት ይእቲ ነቅዐ ገነት አዘቅተ ማየ ሕይወት ማኅደር ለንጹሓን (ከሩቅ ሁነው አዩአት አይተውም ሰላም አሏት አገራቸውም እንደሆች አወቁ ገነት ናት የሕይወት ምንጭ ናት የንጹሓን ማደሪያ ናት) (ጾመ ድጓ ገጽ 110)፡፡ የገነት ምድር አፈጣጠርንም ሲያስረዳ ፣ እምሰማይ አውርደ ምድረ ገነት ዘሰይሰቅያ ለምድር በቃለ ሰላም (በፍቅር ምድርን የሚያጠጣት አምላክ የገነትን ምድር ከሰማይ አውረደ (ድጓ ገጽ 407)፡፡ አዳም በገነት ከኖረ በኀላ ከፈጣሪው ጋር በመጣላቱ ከገነት በተሰደደ ገዜ እንዳዘነ ፣ እንደተከዘና ንስሓ እንደገባና በኋላም ወደገነት እንደተመለሰ ሲገልጽ፣ ተማኅለለ አዳም ቀዳሜ ኵሉ ፍጥረት ወተነሢሖ ገብዐ ውስተ ገነት (የፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ አዳም ምህላ ይዞ ንስሓም ገብቶ ወደ ገነት ተመለሰ) ብሏል (ድጓ ገጽ 420)፡፡
እግዚአብሔር ለወዳጆቹ በገነት መልካም ነገር እንደሚያደርጋለችው ሲጽፍ፣ ዘዐይን ኢርእየ ወእዝን ኢሰምዐ ዘአስተዳለወ ለእለ ያፈቅርዎ ኀበ አልቦ ደዌ ወአልቦ ሐማም ኀበ ኢመውቱ እምዝ ዳግመ ገነት ተርኅወ አክሊል ተደለወ ፍኖት ረትዐ ወፃማ ኀለፈ (እግዚአብሔር ለሚውዳቸው ያዘጋጀው ዐይን ያላየው ጀሮ ያልሰማው ነው ፣ ደዌ የሌለበት ሕማምም የሌለበት ነው ፣ ዳግመኛ የማይሞቱበት ነው ፣ ገነት ተከፈተ ፣ አክሊል ተዘጋጀ ፣ መንገድ ተጠረገ ፣ ድካምም አለፈ (ድጓ ገጽ 101) ብሏል፡፡ ገነት በዚህ ዓለም ከሚገኙ ተራሮች ከፍ አንደምትልና በርቀት የምትታይ መሆኗን ሲገልጽ፣እንተ ታስተርኢ እምአርስተ አድባር ርኁቅ ጻድቃን ኪያሃ አብደሩ እምወርቅ ሀገረ ክርስቶስ ሐዳስ ንድቅ ወበውስቴታ የኀድር ጽድቅ (ከታራሮች በላይ ከርቀት የምትታይ ጻድቃን ከወርቅ ይልቅ እሷን ወደዱ ፣ አዲስ ሕንፃ የክርስቶስ ሀገር ናት፤ በውስጧም እውነት ያድራል) ብሏል፡፡ ገነት በናግራን (ዐረብያ) አካባቢ እንደምትገኝ ሲገልጽ፣በሐኪ ኦ ዐባይ ሀገር ሀገረ ናግራን ሀገረ ነጐድጓድ ሀገረ እግዚአብሔር እንተ ተሰመይኪ ገነተ (አንች ትልቅ ሀገር የነጐድጓድ ሀገር ፣ የእግዚአሔር ሀገር ፣ ገነት ተብለሽ የተጠራሽ ናግራን (ናጅራን) ሆይ ሰላምታ ይገባሻል) ብሏል፡፡ ከዚህ ላይ እንተ ተሰመይኪ ገነተ የሚለው ሐረግ ገነት በናግራን አካባቢ መሆኗን ያመለክታል፡፡
ቅዱስ ያሬድ በገነት ስለሚገኙ አራቱ ወንዞች ሲጽፍ፣ሀገር ቅድስት ሀገሩ ለንጉሥ ዐቢይ አፍላገ ሕይወት በየማና ወአፍላገ ሕይወት በፀጋማ ይውኅዝ ሐሊብ ወመዓር ውሉደ ሰላም የዋሃን ይበውኡ ውስቴታ (የገናና ንጉሥ ሀገር ልዩ ናት ፣ የሕይወት ወንዞች በቀኟና በግራዋ ናቸው ፣ በውስጧም ወተትና መዓር ይፍሳል ፣ የሰላም ልጆች የዋሃን ከውስጧ ይገባሉ (ድጓ ገጽ 140) ብሏል፡፡ ገነት የዕረፍት ቦታና የቅዱሳን ነፍሳት ማረፊያ እንደሆነችም ሲገልጽ ፣እስመ ለክሙ ተርኅወ ገነት ወተተክለ ዕፀ ሕይወት ኀበ ማየ ዕረፍት ውስተ ገነተ ትፍሥሕት ህየ ይበውኡ ነፍሳቲሆሙ ለጻድቃን (ገነት ተከፈተላችሁ፣ የደስታ ቦታ ከምትሆን ከገነትም የሕይወት ዛፍ ተተከለላችሁ እኮ) (ድጓ ገጽ 109) ባሏል፡፡
የገነት መዘጋትና መከፈት
አዳም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ባለመጠበቁ ገነት ተዘግታ ስትኖር በጌታችን ሞትና ትንሣኤ መከፈቷ የሁሉም ክርስቲያን እምነት ነው፡፡ በመሆኑም የገነትን መዘጋትና መከፈት ፣ የአዳምን ወደቀደመ ቦታው መመለስ የሚገልጹ ብዙ ድርሳናት ተጽፈዋል፡፡ ከእነዚህም ጥቂቶቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል ፣ ፈቀደ እግዚእ ያግዕዞ ለአዳም ኅዙነ ወትኩዘ ልብ ወያግብኦ ኀበ ዘትካት መንበሩ (ጌታ ልቡ ያዘነና የተከዘ አዳምን ነጻ ያወጣው ዘንድና ወደቀድሞው ቦታው ይመልሰው ዘንድ ወደደ)፡፡ ተፈሥሒ ኦ ቤተ ልሔም ሀገሮሙ ለነቢያት እስመ በኀቤኪ ተወልደ ክርስቶስ ዳግማይ አዳም ከመ ያግብኦ ለአዳም ቀዳሚ ብእሲ እምድር ውስተ ገነት (የነቢያት አገራቸው ቤተ ልሔም ሆይ ደስ ይበልሽ ሁለተኛው አዳም ክርስቶስ ከአንች ዘንድ ተወልዷልና የመጀመሪያው ሰው አዳምን ከምድር ወደገነት ይምልሰው ዘንድ)፡፡ በእንተ ሔዋን ተዐፅወ ኆኅተ ገነት ወበእንተ ማርያም ድንግል ተርኅወ ለነ (በሔዋን ምክንያት የገነት ደጅ ተዘጋ ዳግመኛ በድንግል ማርያም ተከፈተልን)፡፡ ወገብረ ሰላመ ማእከሌነ በመስቀሉ ወበትንሣኤሁ ቅድስት አግብኦ ለብእሰ ዳግመ ውስተ ገነት (ለእኛም እርግማን አጠፋልን፤ በመካከላችንም ሁኖ በመስቀሉ አስታረቀን፤ በልዩ ትንሣኤውም ሰውን ዳግመኛ ወደ ገነት መለሰው) (ቅዱስ ኤፍሬም)፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ አመ ተለዐልከ እምድኅረ ፄዋ ለገነተ ጽድቅ ዘእደ ሱራፊ ዐፀዋ ቤዛ ኀጥኣን ኲሎሙ ደምከ አርኀዋ (ኢየሱስ ክርስቶስ ከምርኮ በኋላ ወደላይ ከፍ ከፍ ባልህ ጊዜ የኀጥኣን ሁሉ መድኃኒት ደምህ የሱራፊ እጅ የዘጋትን ገነት ከፈታት) (አባ ዘሐዋርያት)፡፡ወበውእቱ ደመ ርግዘቱ አርኀወ አናቅጸ ገነት ፫ተ ዘተዐፅዉ በእደ ኪሩቤል ወሱራፌል ዘቦሙ ሰይፈ እሳት ወኲይናተ እሳት ወበትረ እሳት (በዚህም በመወጋቱ በፈሰሰው ደም የእሳት ጦርና የእሳት ሰይፍ በያዙ በኪሩቤልና በሱራፌል እጅ የተዘጉ ሦስቱን የገነት በሮች ከፈተልን (ድርሳነ ማኅየዊ ገጽ 110 ፣ ሃይ አበ ሳዊሮስ ገጽ 339)፡፡ በመስቀሉ አርኀወ ገነተ (በመስቀሉ ገነትን ከፈተ) (ጾመ ድጓ ገጽ 73)፡፡
ሁሉም የቀረቡት ማስረጃዎች የሚያሳዩት ገነት በአዳም ጥፋት ምክንያት ተዘግታ ከኖረች በኋላ በክርስቶስ መስቀል ዳግመኛ መከፈቷን ነው፡፡
ማጠቃለያ
ገነት ዬት ትገኛለች የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ የዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ በዙ ምንጮችን ለማየት ሞክሯል፡፡ ከምንጮችም ስለገነት አራት አይነት ሐሳቦች እንዳሉ ተመልክቷል፡፡ አንደኛው አይነት ሐሳብ ገነት ከመሬት በላይ በአየር ላይ ያለች ሀገር ሁና ከመሬት በጣም የራቀች እንደሆነች ይገልጻል፡፡ ሁለተኛው ሐሳብ ገነት በመሬት ላይ ነበረች ነገር ግን በማየ አይ ጊዜ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ አሳርጓታል የሚል ነው፡፡ ሦስተኛው ሐሳብ ገነት በማየ አይኅ ጊዜ እንደጠፋችና የነበረችበትም አካባቢ በመሶፓታሚያ አንደነበረና በአሁን ጊዜ ሀገሩ በሌላ ስም እንደሚጠራ የሚስረዳ ነው፡፡ አራተኛው ገነት ከመሬት ሁና ነገር ግን ከፍ ካለ አካባቢ ትገኛለች፡፡ ከፍ ባለ ቦታም በመገኘቷ ሰማይ ትባላለች የሚል ሆኖ ይገኛል፡፡ ገነት በሰማይ ናት ለሚለው ጥያቄ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሲመልስ ገነት በሰማይ ያለች ብትሆን ኖሮ መልአኩ ለጥበቃ ባልተሾመ ነበር ብሏል፡፡ ምክያቱም ሰው ወደሰማይ መውጣት ባለመቻሉ ነው(መጽሐፈ ምሥጢር)፡፡ የቅዱስ ያሬድም ድርሰት ገነት ከተራሮች በላይ በርቀት እንደምትታይና ጻድቃን እርሷን ለማግኘት ጥረት እንደሚያደርጉ ይገልጻል፡፡ ኄኖክም የገነትን አቅጣጫ ሲያመለክት፣ ወደኤርትራ ባሕር ሄድሁ፤ ከዚያም የራቅሁ ሆንሁ፤ ዙጡኤል በሚባል መልአክ በላይ አልፌ ሄድሁ፤ በቸርነቱም ወደምትወረስ ገነት መጣሁ ብሏል(ኄኖ 8፡19-22)፡፡
የገነት መገኛ ግልጽ ባይሆንም በርካታ ማስረጃዎች እንደሚያመለክቱት ገነት ከሰማይ ሳትሆን ክምድር ላይ ናት የሚለውን ሐሳብ ያጠናክራል፡፡ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሣኤም አላማ የተዘጋች ገነትን ለመከፈትና አዳምን ወደቀደመ ቦታው ለመመለስ በመሆኑ ገነት በማየ አይኅ ጠፍታለች የሚለው ሐሳብ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ሰለዚህ ስለገነት መመራመር የሚፈልግ ሁሉ ገነት እግዚአብሔር በሥዉር ያስቀመጣትና ከመታየት የሠወራት ሀገር መሆኗን ተቀብሎ እንደቅዱሳን ሰዎች መልካም ሥራ በመሥራትና ከክፉ ነገር በመራቅ ገነትን መውረስ እንደሚቻል ማመኑ የተሻለ ይሆናል፡፡
______
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መጽሐፈ ቀሌምንጦስ, መጽሕፍ ቅዱስ, ቅዱስ ያሬድ, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ እምነት, የገነት ወንዞች, ደብር ቅዱስ, ገነት, ገዳማውያን, Garden of Eden | 1 Comment »
እግዚኦ! Blasphemy of The Deadliest Sort: Leading Egyptian Islamic Imam: Muhammad Will Marry Virgin Mary in Heaven
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2017
መነፈስ ቅዱስ ዛሬ ወደዚህ አሳዛኝ ጉዳይ መርቶኛል…
በመጀመሪያ፦ “መጽሐፍ ቅዱስ ተጨማልቋል፣ ክርስቲያኖች ቀጣፊዎች ናቸው፣ ኢየሱስ አልተሰቀለም!“፤ ከዚያም “ክርስቲያኖች ድንግል ማርያምን ከሥላሴዎቹ አንዷ አድርገው ያመልኳታል!“ አሉን። አሁን ደግሞ፡ “መሀመድ ማርያምን በገነት ያገባታል!“ ይላሉ።
ይህ በእምነት ዓለም ተወዳዳሪና ይቅርታ የሌለው ስድብ፣ ሃሜት፣ ክስና ፍርድ ለሲዖል እንደሚያበቃቸው የሚያጠራጥር አይደለም።
ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም። [የማቴዎስ ወንጌል 12:31]
ወንድሞቼና እህቶቼ፡ ይህ የዲያብሎስ ርኩስ ቅዥት ያንገሸግሸናል፣ ይረብሸናል፣ ያስለቅሰናል። የሚያምኑበት ነው፣ የሚሞትለትም ነው፤ ጦርነቱን በሁሉም አቅጣጫ አውጀውብናል። ግን አንጠላቸውም፣ አናሳድዳቸውም አንገድላቸውም። ተንኮላቸውን፣ ቅጥፈታቸውን፣ ሌብነታቸውን፣ መርዛማነታቸውን፣ ጨምላቃና ርኩስ ሥራቸውን ግን እንጠላዋላን። የእግዚአብሔር ቅዱሳን፣ እመ ብርሃን ኣን መላእክቱ ሁሉ ከኛ ጋር ናቸው። ሲዖሉ እዚሁ አሁኑኑ ይጀምራል፤ ያው እርስበርሳቸው እየተበላሉ ነው። በቀል የኢትዮጵያ አምላክ ነውና፡ በእመቤታችንና በልጇ ላይ የተነሱትን ጠላቶቻችንን የሚገባቸውን ፍርድ ጌታችን ዛሬውኑ እየሰጣቸው ነው። ነብያቸው፣ ኢማሞቻቸው፣ ሸኾቻቸውና ቃልቻውቻችው ሁሉ የት እንዳሉ እናውቃለን፡ አዎ! በገሃነም እሳት እየተንጫጩ ነው። የእነርሱ ግትር ተከታዮች፣ የእነርሱ ትዕቢተኛ ሰራዊት፣ ለእነርሱ ሽንጣቸውን ገትረው የሚቆረቆሩና የሚከራከሩ ሁሉ ወደዚያው ወደ ሲዖል እያመሩ ነው።
ክርስቲያን ወገኖቼ፡ ተገቢ ያልሆነውን ታጋሽነት አሁኑ ግቱ፤ ባካችሁ መሀመድን “ነብይ” አትበሉት፣ አይገባውም፣ የነብያቶቻችንም ማዕረግ አታርክሱ፤ በአክብሮትም “አንቱ” እንዳትሉት፤ የቅዱሳን አባቶቻችንን ክብር ይቀንሳልና፤ ይህ ትልቅ ስህተት ነው፤ ግብዝነትም ነው። ሰይጣንን “ቅዱስ” ወይም “አንቱ” እንላለንን?
እኚህ ህንዳዊ የሐዋርያው ቶማስ ተማሪና የእመብርሃን ልጅ የሚሉትን እንስማ። ቀጥሎም ጣፋጭ የሆኑት የእመብርሃንና የኢትዮጵያ ልጆች የሚያስተላልፉትን መልዕክት በጥሞና እናዳማጥ፦
Islamists are SICK and twisted. Allah is evil incarnate and resides in Hell. How dare those disgusting animals even utter the name of our Blessed Mother the Virgin Mary? It’s outrageous!
My Note: While the militant side of Islam is waging a bloody war to physically exterminate our Christian brothers and sisters in Egypt – preachers and Mosque leaders are attempting to attack Christian souls with such outrageously horrendous and satanic teachings. May they all burn in hell!
A leading Egyptian cleric irked his Christian compatriots when he said on television that the Islamic figure Muhammad would marry the Virgin Mary in heaven.
Dr Salem Abdel Galil, a theologian at Cairo’s prestigious Al Azhar academy and a former director-general of the Ministry of Religions, said on his television program that “Allah, hallowed be his name, chose Mary of all the women, alongside Asiya, Pharaoh’s wife, Aisha and Khadijea, Prophet Muhammad’s wives, and Fatima, the Prophet’s daughter. There are verses in the Quran that suggest that in heaven Muhammad will marry the Virgin Mary, the mother of Jesus peace be upon him, as well as Asiya, Pharaoh’s wife and Kultum, the sister of Moses peace be upon him.”
“The Quran said: ‘Allah will give [the Prophet] women preferable to his wives, Muslim, pious, pure women.’” One, he said, referred to Asiya and the other to Mary.
Egypt’s Christian community was enraged by Galil’s remarks. The community’s youth movement issued a statement demanding an apology. The movement’s chairman, Nader Soubhi, said: “We Christians don’t recognize any aspect of the Virgin Mary except her sanctity, her purity and her virginity. The Virgin Mary will never lose any of these.”
In 2010, an Al Azhar cleric caused controversy with a similar ruling, which also raised the church’s ire. Then too, church representatives said they rejected the ruling “which contradicts our religion and holy book. It’s offensive to the Virgin Mary.”
Reverend Abdel Masih Basit said that “the Virgin became pregnant while a virgin, and will forever remain so. And according to Jesus, in heaven you don’t marry but become angels.”
“The Christian faith relies on the belief that a man’s soul turns into a spirit after his death and his body turns into light, and therefore there’s no need for partnership or sexual intercourse,” he said.
Selected comments:
The hilarious thing is that this isn’t what a CLERIC said. It comes from the Sunnah, the collection of sacred books of Islam that include the Ahadith, the Sirat, and the Quran. This is mainstream Islamic belief.
Islamists are SICK and twisted. Allah is evil incarnate and resides in Hell. How dare those disgusting animals even utter the name of our Blessed Mother the Virgin Mary. It’s outrageous.
Well first off, according to scripture there are no marriages in the kingdom to come or heaven. Jesus said we will be like the angels which neither marry or give in marriage.
No Muslim can or will ever enter heaven.
I really don’t think Mohammad will get anywhere even close to heaven. Where he will be, it will really be hot down there.
The only place that these Muslim clerics will see Mohammad is when they meet him in hell.
Mary in heaven, Mohammad in hell…that would be a neat trick. On the one hand, the Virgin Mary, a woman of faith and mercy. On the other hand, Mohammad, a man of rape and murder. This is not only blasphemous, it is ludicrous.
Islam, the ideology of the dead. There will be no “marriage” in Heaven. Jesus is the groom, all others that receive Him as Lord and Savior are the bride. Pray that the Spiritually lost ask Jesus to be their Lord and Savior before they die the first death. The second death is a permanent one.
Mr. Mohammad is in Hades from what we know. Because he did not receive Jesus Christ as his savior. And after the resurrection of the dead, he will be judged in front of the Great White Throne and be thrown into the lake of fire and be separated from God forever.
__
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሙስሊሞች, ሲዖል, ስድብ, ቅድስት ድንግል ማርያም, የመሀመድ ብልግና, የእስልምና ብልግና, ገነት, blasphemy, Heaven and Hell, Islmic Hatred, Mohammed, Saint Mary | Leave a Comment »