Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • June 2023
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  2627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጅግራ’

በእንግድነት ተቀብለን ዛሬ ውጡ ይሉናል? በገዛ አገራችን እንግዶች ሆንን እኮ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 8, 2020

የመንግስት ሠራዊት ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ በክርስቲያኖች ላይ ለሦስት ሰዓት ያህል ተኩስ እየከፈተ ንጹሐንን ለመግደል የተሠማራባት አንዲትም የዓለማችን ሃገር የለችም፤ ያውም አፍሪቃውያን መሪዎች እየጎረፉባት ባለችው የአፍሪቃ ዋና ከተማ። ይህ ወንጀል፤ ከጠፉት እህቶቻችን ጉዳይ ጎን እንዲሁ በቀላሉ በዝምታ መታለፍ የለበትም፤ በጭራሽ!በሌላው ዓለም እንደነዚህ ለመሳሰሉት ወንጀለኛ መሪዎች የሞት ፍርድ ይሰጣቸው ነበር። ይህን ያህል ወንጀል ያልሰራው የቀድሞው የፓኪስታን ፕሬዚደንት ሙሻራፍ እንኳን የሞት ፍርድ ተሰጥቶታል። በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይም ለማይረባ ነገር ስንት ድራማ እንደተሠራ እንደሆነ እያየን ነው። አብዮት አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ታከለ ኡማና ለማ መገርሳ በፍጥነት እስካልተጠረጉ ድረስ የሕዝቡ ሰቆቃ ይቀጥላል።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አጋንንታዊ እንቅስቃሴ በሙስሊሞች ጨረቃ፡ በዶናልድ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ እና በውሻ ጩኽት ሲጋለጥ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2016

የሩፋኤል ዕለት ምንባብ — መንፈሥ ቅዱስ እንደመራኝ

ቤልጂም ታኅሳስ ፬ ፡ ፪ሺ፰ ወይም ዲሴምበር 14, 2015 .

ወደ ቤቴ የሚወስደኝን ባቡር ያዝኩ፤ ቁጭ ብዬ ታብሌቴንም እንደከፈትኩ አንደ ሐበሻከፊት ለፊት ካለው ቦታ ቁጭ ሲል አየሁት። የ 19 እና 20 ዓመት እድሜ ቢኖረው ነው፤ በጣም የተከዘ ይመስላል። ሐበሻ ነህ? አልኩት። አዎ! ኤርትራዊ ነኝ አለኝ።

ይህ ዓይነት መልሱ፡ ውጭ ለምንኖረው ኢትዮጵያውያን በየጊዜው የምንሰማው ዓይነት መልስ ቢሆንም፡ በዚህ ወቅት አንድ ትዝ ያለኝና የወቅታዊ ችግራችን መግለጫ የሆነ ሁኔታ በኖርዌይ አገር ታዝቤ ነበር። ከጥቂት ዓመታት በፊት አፍሪካን የሚመለከት አንድ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር። በአንድ ዩኒቨርስቲ ህንፃ አዳራሽ ውስጥ ተካሄዶ በነበረው ስብሰባ ወቅት፡ ሊፍት ውስጥ 6 “ኢትዮጵያውያንን” አገኘኋቸው፤ እኔም ከደስታ ጋር፡ “ኢትዮጵያውያን ወይም ሀበሾች ናችሁ?” ብዬ በኢትዮጵያኛ ጠየቅኋቸው፤ ከዚያም ከፊሎቹ፡ “አይ ኢትዮጵያውያን አይደለንም የኤርትራ ሐበሾች ነን!” ሲሉ፡ ከፊሎቹ ደግሞ “ኢትዮጵያውያንም ሀበሾችም አይደለንም፤ የኦሮሚያ ልጆች ነን!” በማለት በእንግሊዝኛ ቋንቋ ጮክ ብለው መለሱልኝ። እኔም፡ ፌቴን በመስቀል አማተብኩኝ እና በልቤ፦

አፍሪቃን በሚመለከት አንድ ስብሰባ ላይ፤ አፍሪቃውያን ከነጮች በኩል ስለሚደርስባቸው በደል እና ግፍ በአፍሪቃዊነታቸው ወይም በጥቁርነታቸው ተባብረው አፍሪቃዊነታቸውን ወይም ኢትዮጵያዊነታቸውን እያረጋገጡ በአንድነት መጮህ ሲገባቸው፤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ፤ ፈረንጅ በሰጣቸው ማንነት “ኤርትራ” “ኦሮሚያ” እኒድሁም አረብ በፈጠረላቸው መጠሪያ፡ “ሐበሻ” በትዕቢት ተወጥረው የሚያዩትን ወንድማቸውን እየገለማመጡ በተሰባበረው የፈረንጅኛ ቋንቋቸው ይኩራራሉ፡ ወቸውጉድ!” አልኩ። ረጃጅም ቁመት የነበራቸው ግለስቦቹም በእውነት እጅግ በጣም ጥቃቅኖችና ውዳቂዎች ሆነው ታይተውኝ ነበር። ስለዚህ ገጠመኝ በሌላ ጊዜ በሰፊው አወሳው ይሆናል።

እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?[1ኛ ዮሐንስ 4:20]

ባቡር ውስጥ ወዳገኘሁት ልጅ ልመለስ እና፤ ምነው አዝነሃል?” አልኩት። ትምህርት ቤት የክፍል አጋሮቹ እንደሚያስቸግሩት አወሳኝ። በአንድ ክፍል እስከ 20 የምንሆን ተማሪዎች አለን፤ ለውጭ ሰዎች የተመደበ ትምህርት ቤት ስለሆነ ከተለያዩ አገሮች የመጡ ተማሪዎች ናቸው፤ ከመምህሮቹም መካከል አንዱ ቱርክ ነው፤ ከሁለታችን በቀር ሁሉም ሙስሊሞች ናቸው።አለኝ። ቀጠለና፤ “ይህ ቱርክ መምህር፡ ይህን ያደረግኩትን መስቀል በተደጋጋሚ እያጣጣለ ሲናገር ሁለታችን በየጊዜው እንሰማ ነበር ዛሬ ደግሞ በታሪክ ትምህርት መካከል ማስተማር ያለበትን ነገር አቋርጦ ሙስሊሞቹን በሙሉ እስኪ አንዴ በእስልምና ጸሎት እንዴት እንደሚደረግ አሳዩንበማለት ለብዙ ደቂቃት ነርቫችንን ሲበጥሰው ነበር፤ ለዚህ ነው ያዘንኩ የመሰልኩህ፡ አገራችን ይህን ያህል ቢፈታተኑንና ቢደፍሩን እራስ እራሳቸውን ነበር የምንቀጠቅጣቸውአለኝ።

እኔም፦ ይህ የዲያብሎስ ተንኮል ነው፤ እነዚህ ሰዎች ልክ እንደ ነቀርሳ ናቸው፤ ለብቻቸው መኖር አይችሉም፤ ለመተንፈስ እኛን ልክ እንደ ፓራሳይት መጠጋት አለባቸው፤ እምነታቸው መንፈሳዊአልባ ስለሆነ፤ ጥንካሬያቸውን የሚያሳዩት እኛን ክርስቲያኖችን ተከታተለው በመዋጋት፣ በማድከምና በማጥፋት እንደሆነ ሙሉው ዓለም እይተገነዘበው ነው። አገራችንን ለቀን እንድንወጣና እንዳንመለስም የሚያደርገን ይኽው ርኩስ መንፈስ ነው፡ ከወጣንም በኋላ፤ አይልቀንም ተከትሎን ይመጣል፤ በመላው አውሮፓ በየስደተኛው ካምፕ በአረቡ ርኩስ መንፈስ እየተሰቃዩ ያሉት ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ያው ከአገሮቻችን፣ ከሶሪያ፣ ከኢራቅ እና ግብጽ የመጡት መሆናቸው ለዚሁ ማስረጃ ነው። ምድራችን በዲያብሎስ ነው ለጊዜው እይተገዛች ያለችው። ለዲያብሎስ በኛ ላይ የመሠልጠኛ ጊዜ ተሰጥቶታል፤ የተመደቡለት መናፍሳት እና አጋንንት ሁሉ አሁን እንደተለቀቁለት ስለሚያውቅም ቶሎ ብሎ በቅድሚያ የክርስቶስን ልጆች ነው እየተከታተለ የሚያሳድደውና የሚያጠቃው…” እንዳልኩት ባቡሩ አንድ የሆነ ጣቢያ ላይ ያለ ፕላን ቆመ፡ አልቀጠለምም፤ ከልጁም ጋር ሳይታሰብ ቶሎ ተለያየን።

እኔም እስኪ ሌላ ባቡር ልያዝ አልኩኝና ወረድኩ። የወገናችን ሁኔታ በጣም ስላሳዘነኝ ትንሽ ዘወር ዘወር ብዬ ዛፎች ወደሚገኙበት ቦታ አቀናሁ። እንደዚህ ገጥሞኝ አያውቅም፡ የብዙ ነጭናጫ ወፎች ጫጫታ ሰማሁና ቪዲዮ መቅረጽ ጀመርኩጅግራ ይመስላሉ፡ ጪኸታቸውና ብዛታቸው ጉድ ነው። እዚያም አንዲት በጥቁር ጨርቅ የተሸፋፈንች ሙስሊም ሴትዮ ሰላማሊኩም!” እያለች ወደኔ መጣች። ቪዲዮው መቅረጹን ለጊዜው አቋረጥኩ። የሚገርም ነው በቱርክኛ፡ በአረብኛ ብዙ እየተንተባተበች ትቀበጣጥራለች፤ እኔ አልዞርኩም፤ ምንም አላልኳትም፤ አንድ ከባለቤቱ ጋር የሚያልፍ ውሻ፡ ልክ የለበሰችውን ጥቁር ልብስ ዓይነት ቀለም ይዟል፤ ሴትየዋ ላይ “ዋፍ! ዋፍ! ብሎ ጮኽባት፤ እርሷም ቸኮል በማለት አለፈችኝ። ከዚያም ካሜራዬን ወደ ወፎቹ በድጋሚ ሳነጣጥር ከበስተጀርባ የተገመሰችው ጨረቃ ካሜራው ሌንስ ውስጥ ገባች። ሴትዮዋ ተመልሳ ከበስተጀርባዬ ደጋግማ አላህ ወአክበር!” ድፍት ደፍት እያለች ተራመደችናየሚቀጥለው ቪዲዮ መጨረሻ ላይ እንደሚታየው ቱፍ ብላ አለፈች። ጉድ ነው!

ስለ ውሻና የእስላም መንፈስ ይህን ድንቅ ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ከተቻለ በየቦታው አሰራጩ።

ባለፈው ኅዳር ፳፯ ፪ሺ፰ዲሴምበር 7 2015 ፎቶው/ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው፡ የተገመሰችዋ ጨረቃ ከነ ኮከቧ ሰማይ ላይ ተሰካክተው ይታዩ ነበር። ዋናው የእስላም ምልክት ይህ ነው። በዚሁ እለት ነበር ለአሜሪካ ፕሬዚደንትነት እጩ ሆነው የሚወዳደሩት ዶናልድ ትራምፕ ሙስሊሞች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የማድረግ እቅድ እንዳላቸው የተናገሩት፤ በዚሁ ሳምንት ነበር፤ በአንዋር መስጊድ የቦንብ ጥቃት ተፈጸመ ተብሎ የተነገረው።

ቀደም ሲል ተመሳሳይ ድርጊት በቱርክ ተከስቶ ነበር፤ የቱርኩ ፕሬዚደንት እ..አ በ ኦገስት 14 2015፡ በዓርብ ዕለት፡ አንድ ተራራ ላይ የተሠራ አዲስ መስጊድ በሚመርቅበት ወቅት ከ እነዚያ ጅግራ መሰል ወራሪ ወፎች የምትዛመድ አንዲት ወፍ በራሱ ላይ አርፋበት ብዙዎችን ስታስገርም ነበር። በምረቃው ጊዜ፡ ፀረክርስቶሱ የባቢሎኗ ቱርክ ፕሬዚደንት እርግ እና ጅግራ ነበር በአንድ ላይ የለቀቀው፤ ነገር ግን እርግቧ ሸሽታ ስታመልጥሲሄዱ፤ ጅግራዋ ግን መጥታ እራሱ ላይ አረፈች፤ ድንቅ ነው፣ የሚገርም ነው!

መጽሐፍ ቅዱስ እርግቦችን በጥሩ መንፈስ ሲያያቸው ሌሎች ወፎችን ግን የእርግማን ምልክቶች እንደሆኑ አድርጎ ነው የሚያስተምረን። ለምሳሌ፦

የማርቆስ ወንጌል ወፎችን ክርኩስ መንፈስ ጋር ዚያገናኛቸው፡

እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀና ወፎች መጥተው በሉት። [ማርቆስ 4:4 ]

የሉቃስ ወንጌል ደግሞ ከዲያብሎስ ጋር፦

ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ ተረገጠም፥ የሰማይ ወፎችም በሉት። [ሉቃስ 8›5]

ራእይ ዮሐንስ ደግሞ የፍጻሜ ዘመኗ ባቢሎን የርኩስ መንፈስ እና የአጋንንት ማደሪያ እንደምትሆን በመጠቆም ያስተምሩናል፦

በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤[ራእይ 182]

ይህ ሁሉ ያለምክኒያት አይደልም፤ ካልታወርን፤ እግዚአብሔር ምልክቶቹን በየቦታው እያሳየን ነው። በጣም የሚገርም ነው፡ ተዓምር ነው! ግማሽ ጨረቃ፤ የወራሪ ወፎች ጫጫታ፤ በጥቁር ጨርቅ የተሸፋፈነችው ሙስሊም ሴት፥ የጮኽባት ውሻ፥ የዶናልድ ትራምፕ ጥቆማ፥ አንዋር መስጊድአሃ! የዲያብሎስ፣ የአጋንንት ማንነት/ምንነት ግልጥልጥ ብሎ እየታየን አይደለምን?

የአገራችንን ሕዝብ የሚፈታተኑትን ርኩሳን መናፍስትና አጋንንት የቅዱስ ሩፋኤል ዝናብ/ጸበል ያቃጥልልን!

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: