Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • February 2023
  M T W T F S S
   12345
  6789101112
  13141516171819
  20212223242526
  2728  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጅጅጋ’

ለጅጅጋው ግፍ ፍርድ? | በምሥራቅ ኢትዮጵያ በሐረርጌ ከሰማይ እሳት እየዘነበ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 9, 2018

ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ ብዙ መኖሪያ ቤቶች ከሰማይ በሚዘንበው እሳት በመቃጠል መውደማቸውን የወረዳው የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

ጸሎት ይደረግ ብሎም ተማጽኗል የወረዳው የመንግሥት ኮመሚዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት።

አሁን አድማሱን አስፍቶ ጠንከር ብሎ የታየው ከሰማይ እየዘነበ ቤቶችን የሚያቃጥለው እሳት ከጥቂት ዓመታት በፊት በዚሁ በሐረርጌ ክፍለ ሀገር ተከስቶ እንደነበር ይታወቃል።

አሁን ግን በምስራቅ ሐረርጌ ግራዋ ወረዳ በመ//በሊና ቀበሌ ውስጥ ከሰማይ ላይ እየወረደ በንብት ላይ ጉዳት እያደረሰ የሚገኘው እሳት ትንሽ ጫንና ጠንከር ያለ ይመስላል።

የወረዳው ኮሚዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤትም እንዲህ በማለት ነው ለሚመለከተው ሁሉ በፌስቡክ ገጹ መልእክት ያስተላለፈው።

የፈጣሪ ተአምር የእሳት አደጋው እንደቀጠለ ነው።

በዐይናችን እያየ እዚያው አጠገቡ ቆመን ቤት እየተቃጠለ ነው።

በምስራቅ ሐረርጌ ግራዋ ወረዳ በመ//በሊና ቀበሌ ውስጥ ከሰማይ ላይ በሚወርድ የእሳት አማካኝነት በአካባቢው ዛሬም ቤት ሲቃጠል ነበር። ቃጠሎው ዛሬም እንደቀጠለ ነው።

ዛሬ ጠዋት ሁለት ቤቶች ተቃጥለዋል። አሁን በዚህ ጊዜም ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ላይም ቤቶች በመቃጠል ላይ ናቸው ።ወገኖቻችን እባካችሁ ለህዝባችን ጸሎት(ልመና) አድርጉላቸው። ብሏል።

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችም ጸሎት አድርጉ ማለታቸውን ግን ወድጄዋለሁ። ከልባቸው ከሆነ መልካም ነው። ሲኖዶሱና ሙጅሊሱ ካድሬ ሆኖ ጮጋ ሲል ምን ያድርጉ? የጨነቀ‘ለት እኮ ነገሮች ይዘበራረቃሉ።

አሁን በኢትዮጵያ ግፍ በዝቷል። ከዚያ በፊት በነገሥታት ፍርድ እንጂ በህዝብ ዘንድ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ወንጀልና የድፍረት ኃጢአት በዝቷል። በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያውያን ክፋት መጠን በዓይነትም በብዛትም ጣሪያ ነክቷል።

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ካህናት ታርደዋል። ቤንዚን ተርከፍክፎባቸውም በመንበሩ ፊት ከመሰዊያው አጠገብ ተቃጥለው እንዲሞቱ ተደርገዋል። አብያተ ክርስቲያናትም በእሳት እንዲወድሙ ተደርገዋል።

በደቡብ ኢትዮጵያም ሰው በቁሙ ቤንዚል ተርከፍክፎ ሲቃጠል አይተናል። ያው ቢንዚን አርከፍካፊዋ፣ ክብሪት ጭራ አቃጣይዋ ሴት መሆኗን አይተናል። በሻሸመኔም ፅንፈኛው ቄሮ ኢትዮጵያዊ ወንድሙን በአደባባይ ከዶሮ እንኳ ባነሰ ክብር አንጠልጥሎ ቀጥቅጦ ገድሏል።

በጎጃም በደቦ ፍርድ ለጥናት የሄዱ ምሁራን ተቀጥቅጠው በአደባባይ ተገድለዋል፣ በወልቃይት፣ በራያ፣ የብዙ ንፁሐን ህይወት ለ27 ዓመታት በግፍ ተቀጥፏል። አሁንም እየተቀጠፈ ነው።

ከሁሉም ከሁሉም ደግሞ ታላቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቅ መሪጌታ እንደሥራቸው አግማሴ ለ25 ዓመታት በትግራይ ምድር በግፍ ያለ ፍርድ ታስረው እየማቀቁ ይገኛሉ። እነሰም በዛም ግን ግፍ ፈጻሚዎች ሁላቸውም በያሉበት የእጃቸውን ያገኛሉ።

እናም የዚህ ሁሉ ግፍ ድምር ውጤቱን ዐይናችን እያየ፣ ጆሮአችንም እየሰማ እናጭደዋለን። የመንገድ መዘጋጋቱ ሲገርምህ እሳት እየዘነበብህ ነው። ይሄኔ ነው መባነን። ይሄኔ ነው መሸሽ።

አሁን በኢትዮጵያ የጭንቀት ዘመን ነው። ከትግራይ አንስቶ እስከ ሶማሌ። ከአፋር እስከ

አሶሳ፣ ደቡብም ሰሜንም ጭንቀት ላይ ነው።

ነብየ እግዚ አብሔር ዕንባቆም በትንቢት መጽሐፉ ” የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ። ” ዕንባ 37 ያለው ትንቢት እየተፈጸመ ይመስላል። ይሄ በእግዚአብሔር ቁጣ የሚመጣ እንጂ በፀረ ሰላም ሃይሎች የሚፈጸምና የጦስ ዶሮ የምንፈልግለት ዜና አይደለም። በቃ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው።

ኃጢአትና ግፍ በምድር ላይ በበዛ ጊዜ እግዚአብሔር እሳትን ከሰማይ አዝንቦ ምድርንና በምድር ላይ ያሉትን ይቀጣ እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ይሄ የቆየ ልማድ ነው። ”

[ዘፍ 1924]

እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ፤”።

ቅዱሳንም በሰዎች ልጆች ግፍ ባዘኑ ጊዜና ወደ ፈጣሪያቸው ምርር ብለው ባመለከቱ ጊዜ በበረዶና በእሳት እልኸኞችንና የማይታዘዙትን ሁሉ እግዚአብሔር ይቀጣ እንደነበር በ በኦሪት ዘጸ 923 ላይ ተጽፎ እናነባለን። “ሙሴም በትሩን ወደ ሰማይ ዘረጋ፤ እግዚአብሔርም ነጎድጓድና በረዶ ላከ፥ እሳትም ወደ ምድር ወረደ፤ እግዚአብሔርም በግብፅ አገር ላይ በረዶ አዘነበ።”

ቅዱስ ጳውሎስም ይኸውም፥ ለበደለኞችና ለማይታዘዙ፥ ለዓመጸኞችና ለኃጢአተኞች፥ ቅድስና ለሌላቸውና ለርኵሳን፥ አባትና እናትን ለሚገድሉ፥

ለነፍሰ ገዳዮችና ለሴሰኞች፥ ከወንድ ጋርም ለሚተኙ፥ በሰዎችም ለሚነግዱ፥ ለውሸተኞችም በውሸትም ለሚምሉ፥ የእግዚአብሔር ፍርድ ቅርብ እንደሆነች ይነግረናል። 1 ጢሞ 19-11 “በምድር የሚደረግ ከንቱ ነገር አለ፤ በኀጥኣን የሚደረገው ሥራ የሚደርስባቸው ጻድቃን አሉ።” መክ 814። ይኼ ማለት ለኃጥአን የታዘዘ ለጻድቃን ይተርፋል እንደማለት ነው።

መጥፎነቱ ደግሞ በዚህ ዘመን ከፈጣሪ ጋር የሚያስታርቁ የሃይማኖት አባቶች አለመኖራቸው ነው። ማስታረቁ ይቅር ለራሳቸውም አስታራቂ የሚፈልጉ፣ ከገዳም ይል ኒውዮርክ መመደብን በዚያም ማገልገልን የሚሹ እነ ” ሰው ቢቸግር፣ እነ ሰው ቢጠፋ ” የሆኑ በእነ አቡነ ጴጥሮስና በእነ አቡነ ሚካኤል ዘጎሬ ወንበር ላይ የተቀመጡ መብዛታቸው ነው።

ከእነሱ ምህላና ጸሎት ጨርሶ የማይታሰብ ነው።

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን እየመራ ያለው ቀኝ ወይስ ግራኝ አህመድ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 22, 2018

ፀረ-ክርስቶስ ቱርክ ለግራኝ አህመዳውያን 34 ሺህ በጎች ለገሰች | በጅጅጋ 34 ክርስቲያኖችን ለማረድ በመብቃታቸው

ይህን ዜና ሁሉም የቱርክ ዜና ማሰራጫዎች ከደስታ ጋር አቅርበውታል። ልብ እንበል፦ “ሁሪየት” ጋዜጣ በለጠፈው ፎቶ ላይ የኢትዮጵያ ፖሊሶች ሸኮቹን ሲበረብሩ ያሳያል፤ በተጨማሪ፡ የግራኝ አህመድ ልጆች “መስቀል አደባባይ” የመሰዊያ በዓላቻውን እንዳከበሩ ጋዜጣው በተደጋጋሚ አውስቶታል።

ከዚህ የበለጠ ምልክት የለም!

ሦስት ነጥቦትች፦

1. የግራኝ አርበኞች በጅጅጋ 34 ክርስቲያን አባቶቻችንን አርደውና ቆራርጠው ባቃጠሉ ሳምንት ለምን በዓል እንዲያከብሩ ተፈቀደላቸው? ጭፈራውን፣ ዝላዩን አይታችኋል?!

2. በመስቀል አደባባይ ይህን ፀረመስቀል፣ ፀረክርስቶስ በዓል እንዲያከብሩ እንዴት ተፈቀደላቸው? ማንስ ፈቀደላቸው?

3. ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! አንድ/ዲት ክርስቲያን ለሙስሊሞች “እንኳን አደረሳችሁ!” ሊል/ልትል በጭራሽ አይገባውም/ትም (እንኳን ጠፋችሁ?”)

______

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃይለኛ አውሎ ነፋስ፣ መብረቅና ጎርፍ በ መካ | እግዚአብሔር የጅጅጋ ገዳይ ሃጂዎችን ያስጠነቅቃል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2018

ታጋሹ፣ መሐሪውና ፈራጁ እግዚአብሔር አምላካችን ዝም አይልም፤ አባቶቻችንን በጅጅጋ ላረዱት መሀመዳውያን፡ እሳቱን ከማውረዱ በፊት ሌላ ማስጠንቀቂያ እየሰጣቸው ነው። በበረሀማዋ መካ (ዝናብ እዚያ አልተለመደም) የተሰባሰቡት ሃጂዎች ያልተጠበቀ አውሎ ነፋስ እና ሃይለኛ ዝናብ ባመጣባቸው መዓት ሲወራጩ ይታያሉ።

የሳውዲ አረቢያ የአየር ሁኔታ ተመራማሪዎች እንደገለጹት ከሆነ በመጭዎቹ ሰዓታት “ቅዱስ” በሚሏት ከተማቸው ውስጥ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ሊከሰት እንደሚችል አሳውቀዋል።

ከሦስት ዓመታት በፊት እንዲሁ መጥቶባቸው የነበረው የመብረቅ፣ ዝናብ እና አውሎ ነፋስ ኦርኬስትራ ለብዙ ሃጂዎች ሞት ምክኒያት ሆኖ ነበር።

እግረ መንገዳችንን፡ ሃጂዎቹ ጥቁሩ ድንጋይ ዙሪያ እንዴት እንደሚንቀሳቀሱ ልብ እንበል፦

በተቃራኒ ሰዓት አቅጣጫ ነው የሚዞሩት። ልክ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ውሃ ተለቆባቸውና ተሸከርክረው ቱቦው ውስጥ የሚገቡ ይመስላሉ። ይህ ልክ ወደ ጥቁሩ ሉል እንደሚሄድ ሁሉ ሞትን ያመለክታል። ብርሃናማ ሉሎች በሰዓት አቅጣጫ ይንቀሳቀሳሉ እና ዳግም መወለድን ይወክላሉ። በተቃራኒ ሰዓት አቅጣጫ መንቀሳቀስ ግን የሰይጣን ምሳሌ ነው።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፯]

የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና።”

በኖኅ ዘመን[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፮፡ ፭ ፥ ፲፩፡ ፩፪]

እግዚአብሔርም የሰው ክፉት በምድር ላይ እንደ በዛ፥ የልቡ አሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንደ ሆነ አየ።

ምድርም በእግዚአብሔር ፊት ተበላሸች፤ ምድርም ግፍን ተሞላች። እግዚአብሔርም ምድርን አየ፥ እነሆም ተበላሸች፤ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በምድር ላይ መንገዱን አበላሽቶ ነበርና-“

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯፡ ፳፰፥፴]

እንዲሁ በሎጥ ዘመን እንደ ሆነ፤ ይበሉ ይጠጡም ይገዙም ይሸጡም ይተክሉም ቤትም ይሠሩ ነበር፤

ሎጥ ከሰዶም በወጣበት ቀን ግን ከሰማይ እሳትና ዲን ዘነበ ሁሉንም አጠፋ።የሰው ልጅ በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።

ሎጥ ዘመን[የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ ፩፥ ፯]

እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።”

______

Posted in Conspiracies, Curiosity, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጅግጅጋ እና አካባቢው ምዕመናን እና ቤተ ክርስቲያን ላይ የደረሰው ግፍ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2018

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፬]

አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን።

እጅህ አሕዛብን አጠፋች፥ እነርሱንም ተከልህ፤ አሕዛብን ሣቀይኻቸው አሳደድኻቸውም።

በሰይፋቸው ምድርን አልወረሱም ክንዳቸውም አላዳናቸው፤ ቀኝህና ክንድህ የፊትህም ብርሃን ነው እንጂ ወድደሃቸዋልና።

አምላኬና ንጉሤ አንተ ነህ፤ ለያዕቆብ መድኃኒትንህ እዘዝ።

በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።

በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤

አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።

ሁልጊዜ በእግዚአብሔር እንከብራለን፥ ስምህንም ለዘላለም እናመሰግናለን።

አሁን ግን ጠላኸን አሳፈርኸንም፥ ከሠራዊታችንም ጋር አትወጣም።

ከጠላቶቻችንም ፊት ወደ ኋላችን መለስኸን፥ የሚጠሉንም ተነጣጠቁን።

፲፩ እንደ በጎች ሊበሉን ሰጠኸን፥ ወደ አሕዛብም በተንኸን።

፲፪ ሕዝብህን ያለ ዋጋ ሰጠህ፥ በመለወጣቸውም ትርፍ የለም።

፲፫ ለጎረቤቶቻችን ስድብ፥ በዙሪያችንም ላሉ መሣቂያና መዘበቻ አደረግኸን።

፲፬ በአሕዛብ ዘንድ ምሳሌ፥ በሕዝብም ዘንድ የራስ መንቀሳቀሻ አደረግኸን።

፲፭ ጕስቍልናዬ ሁልጊዜም በፊቴ ነው፥ የፊቴም እፍረት ሸፈነኝ።

፲፮ ከሚሳደብና ከሚላገድ ቃል የተነሣ፥ ከጠላትና ከቂመኛ ፊት የተነሣ ነው።

፲፯ ይህ ሁሉ በእኛ ላይ ደረሰ፥ አልረሳንህም፥ ኪዳንህንም አልወነጀልንም።

፲፰ ልባችን ወደ ኋላው አልተመለሰም፥ ፍለጋችንም ከመንገድህ ፈቀቅ አላለም፤

፲፱ በክፉ ስፍራ አዋርደኸናልና፥ በሞት ጥላም ሰውረኸናልና።

የአምላካችንን ስም ረስተንስ ቢሆን፥ እጃችንንም ወደ ሌላ አምላክ አንሥተንስ ቢሆን፥

፳፩ እግዚአብሔር ይህንን አይመረምርም ነበርን? እርሱ ልብ የሰወረውን ያውቃልና።

፳፪ ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።

፳፫ አቤቱ፥ ንቃ፤ ለምንስ ትተኛለህ? ተነሥ፥ ለዘወትርም አትጣለን።

፳፬ ለምንስ ፊትህን ትሰውራለህ? መከራችንንና ችግራችንንስ ለምን ትረሳለህ?

፳፭ ነፍሳችን በመሬት ላይ ተጐሳቍላለችና፥ ሆዳችንም ወደ ምድር ተጣብቃለችና።

፳፮ አቤቱ፥ ተነሥና እርዳን፥ ስለ ስምህም ተቤዠን።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጅጅጋ ከተዋሕዶ አባቶች ጋር የተቃጠለችው ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን | አዎ! ያስለቅሳል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 15, 2018

ከተገደሉት አስራ አምስት ቀሳውስት መካከል አራቱ በአንድ ላይ ተሰባስበው ነበር የተቃጠሉት። እግዚኦ!!! ባጠቃላይ ሃምሳ የሚሆኑ ክርስቲያኖች እንደተገደሉ እየተወራ ነው። የዓለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች ፀጥታውን መርጠዋል!

አንድ ክርስቲያን መስጊድ ሲያቃጥል፣ ሸኮች ሲገድልና ሲያቃጣል ታይቶና ተሰምቶ ይታወቃልን??? በፍጹም! ታይቶና ተምሰምቶ በጭራሽ አይታወቅም!

በኃያሉ የክርስቲያኖች አምላክ ላይ ድል የተቀዳጁ ለመሰላቸው፣ ለጥቁሩ የጣዖት ድንጋይ ለሚሰግዱት እና አላህ ዲያብሎስን ለሚያመልኩት ገዳዮች ቅዱስ ዮሐንስ ይህን ትንቢት ነግሮናል

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፡ ፲፥፲፩]

እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል።

የሥቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል፥ ለአውሬውና ለምስሉም የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም

[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፮]

ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር አያታልላችሁ

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሳውዲው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር በጅጅጋው “ስኬታማ” ጂሃዳዊ ጭፍጨፋ አቶ አህመድን “እንኳን ደስ አለን!“ ለማለት አዲስ አበባ ገባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 10, 2018

ያውልሽ እናት ኢትዮጵያ! በአላሙዲን የሚመራውና በምዕራባውያኑ ሉሲፈራውያን የተቀነባበረው ቅሌታማ ድራማ ከቀን ወደ ቀን ሞቅ ሞቅ እያለ መጥቷል። ግድየልም፤ ሁሉም ነገር ሆን ተብሎ የሚደረግ ነገር ስለሆነ ለጊዜው ይታዩንና እንወቃቸው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፪፥፯]

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።

በእውነት ሁኔታው እራስ የሚያስነቀንቅ ነው። እኔ የአገራችን መሪ ብሆን ኖሮ ሃዘን ላይ ያሉትን እህቶቼንና ወንድሞቼን እቅፍ አድርጌ ለማስተዛዘን ወደ ጅጅጋ ፈጥኜ እሄድ ነበር።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስዊድን | የቅ/ማርያም ጠላቶች የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያንን አቃጠሉ | በጅጅጋው ቃጠሎ ዕለት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 9, 2018

ሶማሌ እና ኦሮሞ ሙስሊሞች በብዛት በሚኖሩበት አካባቢ

ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ SVT እንደዘገበው በስዊድን ከተማ በኖርኮፒንግ በሚገኘው የቅድስት ማሪያ የሶሪያዊ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የእሳት ቃጠሎ ጥቃት እሁድ ማታ ላይ ባልታወቁ ሰዎች ተፈጽሟል። የጅጅጋ ዓብያተክርስቲያናት በተቃጠሉበት ዕለት መሆኑ ነው፤ በእመቤታችን ጾመ ፍልሰታ ዋዜማ!

በበስዊድኗ ከተማም ብዙ ሶማሌዎች ይኖራሉ።

ቀደም ሲል በሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ምእመናን የጥላቻ ጥቃት በሙስሊሞች ሊሰነዘርባቸው እንደሚችል በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸው ነበር።

የቤተክርስቲያኑ ህንፃ ሙሉ በሙሉ ከእንጨት የተሠራ በመሆኑ የእሳት ቃጠሎ በቁጥጥር ስር እንዲይዝ እና እንዳይሰራጭ እንዲያቆሙ ከ ሰባት የእሳት አደጋ ጣቢያዎች የተሰባሰቡ 30 የእሳት አደጋ ተከላካዮች ለረጅም ጊዜ የቆየውን እሳት በቁጥጥር ሥር አድረገውታል። እንደ እድል ሆኖ፡ በአደጋው ተጎዳ ሰው አልነበረም

የተለያዩ ግምቶች እንደሚሉት በስዊድን ውስጥ ወደ 80,000 ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሶሪያውያን ይኖራሉ።

የሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እህትማማች ዓብያተክርስቲያናት ናቸው።

የመሀመድ አጋንንታዊ ሠራዊት ፀረክርስቶስ ጂሃዱን ቀጥሏልያውም በእመቤታችን ጾመ ፍልሰታ ዋዜማ፦

ቀብሪ ደኃር ደብረ መድኃኒት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በተቃጠለችበት ዕለት፣ እነ ቄስ ኪዳነ ማርያም ንብረቱ እና አባ ገብረ ማርያም አስፋው በተገደሉበት ቀን። አይ! አይ! አይ!

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ንቁ ወገኖች! | ኢትዮጵያን እስላም እና አረብ ለማድረግ የተጠነሰሰው ዲያብሎሳዊ ሤራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2018

ጥንታዊቷን ቤተክርስቲያን ለማጥፋት የሚታገሉት ሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያንና አረቦች፡ የዛሬዋን ኢትዮጵያ/አፍሪቃን ከቻይና ተጽዕኖ ለማላቀቅ ከፍተኛ ሚና ይጫወትላቸው ዘንድ የመረጡት መሣሪያ እስልምና እንደሆነ በግልጽ እያሳዩን ነው።

ብዙዎቻችን ገና ባለመንቃታችን እኮ ነው፡ ወንድሞቻችን፣ እህቶቻችን፣ ልጆቻችን፣ አባቶቻችን እና እናቶቻችን እየተሰውልን ያሉት፤ ዓብያተክርስቲያናችን እየተቃጠሉብን ያሉት። በኋላ ላይ ተጠያቂዎች እንዳንሆን የራሳችንን የቤት ሥራ እራሳችን መሥራት ይኖርብናል።

ለመንቃት ቡና መጠጣት የለብንም፤ እንዲያውም ከወገኖቻችን ገዳዮች ጋር አብረን ቡና መጠጣቱትን አሁኑን ማቆም አለብን! ይህ የምጀመሪያው የቤት ሥራችን ነው!

ለዛሬው፦

በጀርመን የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤ/ ክርስቲያን የሆኑት ጳጳስ ደሚያን ስለ እስልምና አደገኛነት ጀርመን ክርስቲያኖችን ሲያስጠነቀቁ እንዲህ ብለዋል፦

ወንድሞች እና እህቶች፡ በእኛ በኦርቶዶክስ ኮፕቶች ላይ የደረሰው ክፉኛ የእስልምና መቅሰፍት ወደ እናንተ እንዳይመጣ ነቅታችሁ እራሳችሁን ተከላከሉ፤ አሁን ካልነቃችሁ በግብጽ ክርስቲያኖች ላይ የደረሰው ሁሉ ግፍ በእናንተም ላይ ሊደርስ ይችላል።

ከታሪክ የማትማሩ ከሆነ ቀጥሎ ተረኞቹ እናነተ ትሆናላችሁ፤ ባካችሁ፡ ንቁ! ከታሪክ ተማሩ!

እስልምና ግብጽ ከመግባቱ በፊት እኛ ኮፕቶች የግብጽ ገዢዎች ነበርን፡ አሁን ግን ከአንድ ቀን ወደሌላኛው ቀን ለመኖር እንኳን በመታገል ላይ እንገኛለን።

ሙስሊሞቹ ምን እየሠሩ እንደሆነ በደንብ ተክታትላችሁ እርምጃ ውሰዱ። አልያ በአስከፊ መልክ ትበደላላችሁ፤ እስልምና የበላይነቱን ሲይዝ ግፍ፣ አድሎና በደል እንደሚያመጣ ሁላችንም የምናየው ነው። ስለጉዳዩ በደንብ እንድታስቡበት ከወዲሁ ላስጠነቅቃችሁ እወዳለሁ።

የእኔ ታሪክ የናንተም ታሪክ ነው፤ የኔ ክርስትና የናንተም መሠረት ነው።

ከታሪካችን ተማሩ፤ አሁን በእኛ ኮፕቶች ላይ ከሚፈጸምብን በደል ተማሩ!

ስለወደፊቱ አስቡ፤ ወደፊቱ አሁን ነው የሚጀምረው፤ ስለዚህ ድምጼን ከፍ በማድረግ ላስጠነቅቃችሁ እወዳለሁ።

ለልጆጃችን ሰላማዊ የሆነች አገር ለማቆየት፤ አብረን መታገል ይኖርብናል። ልጆቻችን በአገራቸው ዝቅተኛ ወይም ሁለተኛና ሦስተኛ ዜጋ ሆነው እንዳይኖሩ አሁኑኑ መታገል ይኖርብናል

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ክርስቲያኖችን ለማረድ ሆ! እያሉ ገቡ | አሁን መላው የጅጅጋ ክርስቲያን ‘በቤተክርስቲያናችን እንለቅ’ ብሎ ቅ/ሚካኤል ነው የሚያድረው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2018

አሁን በቤቱ የሚያድር ክርስቲያን የለም! እንደ ድንገት መጡባቸው፤ አብረዋቸው ሲበሉና ሲጠጡ የነበሩት መሀመዳውያን ጎረቤቶቻቸው ሆ! ብለው እንደ ድንገት መጡባቸው።

ዓለም አቀፍ የዜና ማሠራጫዎች፡ ለክርስቲያኖች ተቆርቋሪ ነንየሚሉትን ጨምሮ፡ በጅጅጋው የክርስቲያኖች ዕልቂት ላይ ሁሉም ፀጥ ብለዋል። ይታየን፡ በሚኒያፖሊስ ከተማ ያሉ ሶማሌዎች 30 ክርስቲያኖችን ቢገደሉና 10 ዓብያተክርስቲያናትን ቢያቃጠሉ ኖሮ የሰበር ዜናው ጋጋታ ለ7 ቀናት ያህል መሬት መንቀጥቀጥ በፈጠረ ነበር።

ግድ የለም፤ ለእኛ ሁሉንም አንድ በአንድ የሚቀርጸው አምላካችን በቂ ነውየእግዚአብሔር አትኩሮት ይበቃናል።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂሃድ በጅጅጋ | ክርስቲያኖች ተገድለው አስከሬናቸው ተቃጥሏል፣ ስምንት ዓብያተክርስቲያናት በእሳት ጋይተዋል | ምነው ዝምታው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 6, 2018

ክርስቲያን ወገኖቻችን እየተገደሉ፣ ዓብያተክርስቲያናት እየተቃጠሉ፤ መሀመዳውያኑ እና ደጋፊዎቻቸው አክሱም መስጊድ እንሥራ ይላሉ። ምን ያህል እግዚአብሔርን ቢንቁት ነው፤ እንዴት ቢደፍሩን ነው?!

ላለፉት ወራት፡ ሁሉም ነገር በደንብ የተቀነባበረ መሆኑን እና ጂሃዲስቶች ወደ አዲስ አበባ እንዲገቡ በይፋ ሲፈቀድላቸው፡ ጂሃዳዊ ጦርነት በግልጽ ለማወጅ መዘጋጀታቸውን ለመረዳት የማይችል የታወረ ብቻ ነው። የሕዝበ ክርስቲያኑ ዝምታ ያደንቁራል፤ ሞኝነቱ እራስ ያስነቀንቃል፤ ምነው ጃል?! እስከ መቼ እንዲህ እንታለላለን?

ሞባይል እያንዳንዱ ኪስ ውስጥ በሚገኝበት ዘመን ይህን ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት በቪዲዮ ቀርጾ ሊያሳየን የበቃ ሰው እንኳን አላየንም፤ አይ ጉዳችሁ የዜና ማሰራጫዎች፣ አይ ቅሌታችሁ ፖለቲከኞች እና የቤተክህነት አገልጋዮች!

ከጥቂት ሳምንታት በፊት የሚከተለው ቪዲዮ ላይ የሚታየው ጥቁር ሙስሊም ማንን ይመስላል? ብዬ ጠይቄ፤ እስካሁን የታየው ሰው የለም፤ ምን ያህል በመንፈስ ብንታወር ነው?!

በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መምህር የሆነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጅጅጋው ጥቃት 8 አብያተ ክርስቲያናት ላይ ጥቃት መፈጸሙን ገልጿል::

በሶማሊ ክልል ሰሞኑን የተሠራው ዘግናኝና አረመኔያዊ ሥራ ነው፡፡ ሰውን በቁሙ ማቃጠል ሴቶችን መድፈር መኪና ይዞ በየቤቱ እየዞሩ የሰው ንብረት መዝረፍ አብያተ ክርስቲያናትን ማቃጠል፡፡ ለመሆኑ መንግሥት የለም? አንድ ክልልስ ሥልጣኑ የሰው ዘርን እስከማጥፋት ድረስ ነው? ይህን መሰሉ ግፍ ዚያድባሬ ኢትዮጵያን የወረረ ጊዜ ነበር በምሥራቁ ክፍል የተፈጸመው ዚያድባሬ አለ ማለት ነው?” ያለው ዳንኤል ክብረት “የክልሉ ፕሬዚዳንት የልቡን ከሠራ በኀላ ትናንት ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን መጥቶ እንመካከር ሲል ነበር፡፡ ሰው ከተቃጠለ፡ ንብረት ከተዘረፈ፡ ቤተ ክርስቲያን ከተቃጠለ በኀላ የምን ምከከር ነው?” ብሏል::

አሁን በዚያ ክልል ስላለው ሕዝብ እንደ አዲስ ማሰብ አለብን፡፡ ሌላ መፍትሔም ማምጣት አለብን ከተቃጠለው ሕዝብ ይልቅ የአቃጣዩ አያያዝ በሚያስጨንቃቸው ሰዎች ሥር መኖር ከባድ ነው፡፡” ያለው ዳንኤል በሰሞኑ ግጭት የተጎዱ አብያተ ክርስቲያናትና ካህናት ዝርዝር የሚል መረጃ አውጥቷል

 1. + የዋርዴር ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል ቄስ ያሬድ ኅቡዕ ተገደሉ፣

 2. + ቀብሪ ደኃር ደብረ መድኃኒት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተቃጥላለች፡፡

 3. + ደጋሐቡር መካነ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ቄስ ኪዳነ ማርያም ንብረቱ ተገድለዋል፡፡

 4. + በጅጅጋ የምሥራቀ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል እና የደብረ ሰዋስው ገዳም የተቃጠሉ ሲሆን

  አባ ገብረ ማርያም አስፋው፣ መ/ር አብርሃም ጽጋቡ እና ሌላ አንድ ካህን ተገድለው አስከሬናቸው ተቃጥሏል፡፡

 5. + ጅጅጋ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ተቃጥሏል

 6. + ጅጅጋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተቃጥሏል

 7. + ሽላቦ ቀራንዮ መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲን ተቃጥሏል

 8. + ጎዴ ቅዱስ ገብርኤል አጥሩ ተቃጥሏል

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: